ለእሷ ብዬ ይሄን ሁሉ ኪ.ሜ በእግሬ ተጓዝኩ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2022
  • ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    We will reach 10 Million subscribers this year!!! 🎉🎉
    👇Subscribe to our Channel and get more gifts🎁💰
    🔴our Channel: / @comedianeshetu
    ለእሷ ብዬ ይሄን ሁሉ ኪ.ሜ በእግሬ ተጓዝኩ!! @comedianeshetu #compitition #ethiopia #challenge #win #walking #dubai
    ✅Connect with us on
    Facebook👍🏿: / comedianeshe
    Instagram📸: / comedian.es
    Telegram: t.me/donkeytube_official
    TikTok: / comedianeshetu0
    #ComedianEshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #comedianeshetu #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022
    #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 779

  • @melkammigbar5623
    @melkammigbar5623 Год назад +65

    A powerful add in the story of advertisement 👏👏👏 Well done 👍

    • @sra7085
      @sra7085 Год назад

      Great job. But the title you give to this video. The child doesn't have a name? Why did you give it a title like, "ለእሷ ብዬ ይሄን ሁሉ ኪ.ሜ በእግሬ ተጓዝኩ!!"?

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 Год назад

      ,👍👍🤲🤲🙏🙏

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 Год назад

      ለፀ

    • @melkammigbar5623
      @melkammigbar5623 Год назад

      @@sra7085 This is the strategy to catch attention. Technically it's not a lye. When you follow the story always you can get the where the tittle comes from. I prefer this kind of add than a complete lye.

    • @FekaduHailu-yl3xz
      @FekaduHailu-yl3xz 2 месяца назад

      Ymchihi

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Год назад +121

    ውይ እሼ ቃላታ አጣው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @geraratube12
    @geraratube12 Год назад +347

    በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ እንቁ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለገናናው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም፥ በፍቅር፥ በጤና አደረሳችሁ አደረሰን🙏

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Год назад +3

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e Год назад +4

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @nardostesfaye8599
      @nardostesfaye8599 Год назад +4

      አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲❤❤❤🥰🥰🥰👏👏👏🙏🙏🙏💐💐💐

    • @Mimi-dz9sy
      @Mimi-dz9sy Год назад +2

      Amen

    • @sentayehualex5177
      @sentayehualex5177 Год назад +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ መልካም በአል ይሁንላቹህ

  • @user-ys7bs6uh9q
    @user-ys7bs6uh9q Год назад +124

    ከምንም በላይ ፍቅራችሁ ያስቀናል 🥰🥰እግዚአብሔር ሰላማችሁን ብዝት ያድርገው ✝️🤲እሰይ ኢትዮጵያዊ ነት ከናንተ ጋር በደንብ ይታያል 👏👏👏👏👏👏👏በርቱልን እሼ እመብርሃን ትጠብቅክ

    • @mmsmms1171
      @mmsmms1171 Год назад +1

      ደምሪኝ በቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад +1

      ደምሪኚውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@mmsmms1171 ደምሪኚ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Год назад

      በግዛብሔር ደምሪኝ

    • @user-ys7bs6uh9q
      @user-ys7bs6uh9q Год назад

      እኔ የለኝም ግን ሰብስክራይብ አድርጌችሗለሁ እንደ እሼ ጥሩ ስራ ካልሰራችሁ ግን አን ሰብስክራይብ ነው የማደርገው 🤣🤣

  • @derejesolomon5105
    @derejesolomon5105 Год назад +78

    የገብርኤል ወዳጆች አንኳን አደረሳችሁ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Год назад +24

    የስራተኞች ፍቅራችሁ እራሱ በጣም ደስ ይላል

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Год назад

      👍👍👍👍♥️🙏🙏♥️♥️♥️♥️🌹

  • @temesgengirma3830
    @temesgengirma3830 Год назад +21

    ማነው እንደኔ የሰራተቹ ፍቅር የሚአስቀናው

  • @Dandibor1216
    @Dandibor1216 Год назад +62

    እሸ መሌ ትክክለኛ ኢትዮጵያ የሆነ ውንድማችን ነው

  • @Ermi956
    @Ermi956 Год назад +149

    የተዋህዶ ልጆች መች ነው ግን ገብታቹ መዝሙሬን ምሰሙልኝ ተዎ ግን ተዎ

    • @user-nt3rk7xx7v
      @user-nt3rk7xx7v Год назад +3

      እንሰማዋለን 🙏🙏

    • @birtukantube8186
      @birtukantube8186 Год назад +5

      መጣው 🥰

    • @helenagela3450
      @helenagela3450 Год назад +6

      እሽ ወንድሜ በርታ ኦርቶዶክሳዊ ወንድማችንንማ የግድ ማበረታታት አለብን

    • @Ermi956
      @Ermi956 Год назад +7

      @@birtukantube8186 አረ ኑ ሰው ጠፍቶ ጨንቆኛል

    • @senaitweldas.w9495
      @senaitweldas.w9495 Год назад +2

      እሽ እንሰማለን

  • @selam801
    @selam801 Год назад +9

    ለዓመታዊ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @genet19
    @genet19 Год назад +8

    እሼ መሌ ሁሌም መንገድህ ጽድቅ ነዉ አንተም የሰራ ባልደረቦችም ፈጣሪ የመንግስቱ ወራሽ ያርጋችሁ።

  • @trfiyaamare8666
    @trfiyaamare8666 Год назад +4

    አሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልክ

  • @hyme7165
    @hyme7165 10 месяцев назад +2

    አሽዬ የኛ መልካም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 Год назад +1

    እሼ አንተን ተማድነቅም ለማመስገንም ቃላት ያጥረኛል አላህ ይጠብቅህ

  • @my7minut
    @my7minut Год назад +11

    በጣም ደስ የሜል ሀሳብ እሼ መሌ ያንተንም ልጅ በድቅ ልጆች ለማየት ያብቃን አሜን😍🙏🙏

  • @user-bs2gp5lv7k
    @user-bs2gp5lv7k Год назад +11

    አሸየ ዱባይ ከመጣህ እንቀበልህ አለን 💚💛❤🙏😍😍😍

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Год назад +5

    አይ እሽዬ ፍቅር የሆንክ ልጅ እኮ ነህ ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta Год назад +18

    አሽ ቅን ስለሆንክ ታሸንፋለህ የኔ አበሳ ማነው አሼ ያሸንፍ የሚል ላይክ ግጩኝ 👍👍🤞

  • @yoditdese4862
    @yoditdese4862 Год назад +4

    አሸ እኔ ኮሜት አልፅፍም ምክነያቱም አተን የሚገልፅ ቃል ስለማጣ በሰላም በጤና የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪🙏🙏🙏

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Год назад +16

    እሼ መሌ አንተ እኮ የዘመናችን ጀግና ነህ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያኑርህ ፀጋውን ያብዛልህ😘😘😘 ሰው ስትሆን የሰው ደስታ ያስደስትሃል ልክ እንደ እሼ

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 Год назад +7

    እሼ እውነት ትለያለህእኮ ምንም ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ ክፉ አይንካህ እሱ በብዙ ይባርክህ

  • @user-os7qs7pk6j
    @user-os7qs7pk6j Год назад +16

    እሼ በምን ቃል ልግልፅ በቻ አብዝቶ ይባርክህ አብራችሁ የምሰሩ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት መታደል ነው 😍😍

  • @user-vc1gg9ht3p
    @user-vc1gg9ht3p Год назад +16

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደስታ ዓብሳሪው ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊይ ክበር በዓል በሰላም ዓደረሳችኩ

  • @da8387
    @da8387 Год назад +4

    እሼና የስራ ባልደረቦችህ ሁላቹም የዘመኑ ክስተት ናቹና
    ተባረኩ

  • @tasheetebo
    @tasheetebo Год назад +3

    እሼ በጣም ነው ምወድህ እግዝአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ አበቴ

  • @AaAa-eu1il
    @AaAa-eu1il Год назад +5

    እሼ የኔውድ ኩሉ ዝፈትወካ እግዝአብሔር ሂወትካ ኩሉ ይባርክ💕💖💞🇻🇳

  • @kramkram7843
    @kramkram7843 Год назад +2

    ዋዋዋ እሼየ ቃላታ አጣው እግአብሔር ፀጋውን መልካም ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 Год назад +3

    እሼ በርታልን አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ምርጥ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጅ

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Год назад +6

    እሼ ሁሌም ለበጎ ተግባር ስለምተጋ እግዚአብሔር ይስጥህ 💚💛❤🙏

  • @danielmekonnen9940
    @danielmekonnen9940 Год назад +3

    ኢትዮጵያዊነትን በተግባር የምታሳየን ምርጥ ሰው ነህ!

  • @ZzZz-wq1hy
    @ZzZz-wq1hy Год назад +8

    ወይኔ በጣም ነው ያሳቃቺሁኝ ውዶቸ እስኪ እኛንም አትርሱን ከሀገር ገብተን እደዚህ እድን ጫወት

  • @user-pm2lz9xq2v
    @user-pm2lz9xq2v Год назад +7

    ወይኔ ሁለቱም ሲገናኙ ያካሂዳጀው ነገርስ ወየሁ በሳቅ 😂😂😂🤩😍😍😍😍

    • @ethiohomedancevideo6595
      @ethiohomedancevideo6595 Год назад

      Script drama eko nw yamer maselashe ende ay habesha meskin eko nane😂 eshatu gen yemachegale like subscribe aregi

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Год назад +7

    ወይኔ እዴት ደሰሰ ይላል ማሻ አላህ❤❤😘ከቃልበላይ ነው ፍቅራችሁ

  • @Muler_tik
    @Muler_tik Год назад +18

    ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን አይለያችሁ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-mv6ov2kt1s
    @user-mv6ov2kt1s Год назад +2

    የሰው ፍቅር የሰጠን ማለት እንዲህ ነው እሼ ምርጥ ስው በጣም ነው የማደቀህ አላህ የጠበቀህ ኢቶቢያ ሰመጣ ባገኚህ ደስ የለኝን አሁን የለሁት ሳኡዲ ነው

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +8

    እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እውነት በጣም ነው ድስ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ 👏👏👏👏

  • @tihutagegnehu7031
    @tihutagegnehu7031 Год назад +1

    እሼ መታደል ነው ለሌሎች ደስታ እንደመፍጠር ትልቅ መባረክ የለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ❤️❤️❤️

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +18

    _መላው የተዋህዶ ቤተሰቦች እኳን ለአብሳሪው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረበአል አደረሳችሁ አደረሰን🕊🌹_

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Год назад +8

    ዋውው!! እሼ በእውነት እጅግ በጣም ጠንካራ ነህ ለበጎ አላማ ብለህ እያመመህ አሸንፈህ ሰጠሃል እግዚአብሔር ይስጥህ 😍😍

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 Год назад +5

    ውይ ደስ የሚል ፕሮግራም👌👌👍👍የመጨረሻው ሪጫቹ እንዴቶ እንዳሳቀኝ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Год назад +42

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ እሼ መልዬ እንኳን ደስ አለሽ የሚሉ እናት🌹😍😍❤❤😍 በጣም ደስ ትላለችሁ ሽዋጌና እሼ እዲሁም የዶኪቱቡ እኅቶቻችን እና ወድሞቻችን በጣም ነው ደስስስስ የምትሉት❤🌹❤❤😍😍❤❤🌹😍🌹

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኚውዴዋውዋውው

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Год назад +2

    ለዓይነት አይሁንብህ አንተ የእግዝአብሔር መልእክተኛ ነህ ለሁሉ ደግ ምታርገዉ ያለክ

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Год назад +3

    ማን እደእሼ ምርጥሰዉ እግርህ ስመታህ ኡፍፍ እባዬመጣ ሰዉ ለቺግር ደራሽ በርታልኝ እረጂም እድሜ ከጤናጋ💖💖💖💖💖💖💖

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 Год назад +4

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ የኔውድ ወንድሞች በኢትዮጲውነት ኩራትነው።😍😍😍😍

  • @semeathaile4280
    @semeathaile4280 Год назад +2

    አንተ የተባረክ ልጅ ደግነትህ የበዛ የዓለም ቤዛ ጨምሮ ትዳርህን ቤተሰቦችንም ይባርክ
    ለዶንኪ ቱቡ ሠራተኞች በሙሉ ክብር ይገባቹሀል

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼ ለተቸገረ የረዳ ፈጣሪ እሱ ይርዳህ ምሰጠው አትጣ

  • @qal211
    @qal211 Год назад +9

    እሼ መቼም የመውደድ ሞገስ ከእግዚአብሔር ታድሎሀል በጣም ደስ ይላል የምትሰራው ሁሉ አስደሳች ነው 👏👏👏👏👏👏 !!!!

  • @siloveoumi6447
    @siloveoumi6447 Год назад +3

    እሼ ምርጥ ሰው ሺ አመት ንገስ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Год назад +5

    እሺዬ እግዚአብሔር ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልክ🙏🙏 እንዳንተ ልብ ቀናዉን ብዝት ብዝዝት ያርግልን🙏🙏 እንወድሀለን እናከብርሀለን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 እሼ ሺይ አመት ኑርልን🙏🙏 እመ አምላክ በእድሜ በጤና በሰላም ታኑረክ ትጠብቀክ ከነሙሉ ቤተሰብክ🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪

    • @helenyohannescoljo9277
      @helenyohannescoljo9277 Год назад +1

      እሼ የስራ ባለ ደረቦችክን ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ ምርጦች አንደኖች🙏💞🙏💕👌👍👌👍😍😍😍😍😍😍

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Год назад +3

    እሼ እግዚአብሔር ዘርይን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልክ እመብርሃን ትዳርህን ትባርክልህ
    💚💛💓

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад +3

    በልጅ ይባርክህ ሌሎቻችሁም እረጅም እድሜ ይስጣችሁ የሜላት እናት አስለቀሰችኝ

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 Год назад +3

    እሽዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zoma663
    @zoma663 Год назад +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል እሸቱ ምርጥ ሰው ዱባይ ከመጣ አሳውቀን🙏

  • @bellal200
    @bellal200 Год назад +5

    አቦ ትለያለክ ባታገኘው ነበር የምቆጨኝ ልብ አንጠልጣይ ጉዞ ነበር ياغلب ان حءبك

  • @MKDAs-tl2ul
    @MKDAs-tl2ul 4 месяца назад

    አሼ የእዉነት የኢትዮጵያ ጀግና ነዉ አሼዬ እደሜህን ያርስምልን እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mametube5269
    @mametube5269 Год назад +12

    እሼኮ ወላሂ በጣም ትለያለህ😍😍😍የኛ ምር ሠዉ

  • @emunahom3267
    @emunahom3267 Год назад +9

    ግን ካሜራ ማኑም አብሮ ዱባይ መሄድ አለበት

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 Год назад +10

    ፍትህ ለካሜራማኑ ምስኪን

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
    የክርስቶስ ስላም ለእናንተ ይሁን Donkey Tube 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @woinishetchabbert6195
    @woinishetchabbert6195 Год назад +7

    Well done congratulations,God bless you all

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Год назад +5

    ሁለቱም ሲገናኙ ያሳዩት ፊሊግ ወይኔ በሳቅ 😃😃😃😃😃

  • @tube896
    @tube896 Год назад +1

    ጅግና ነህ እሼ መሌ የእውነት የኢትዮጵያ ጀግናዬ ነህ

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 Год назад +3

    ዋው እሸ እንኳን ደስ አለህ ደሜ ቀጥ ልትል ነበር ልትሸነፍ ነው ብየ በየመንገዱ ሰው ስላስቆመህ ግን ለሁሉም እ/ር ይመስገን ሁሌም አሸናፊ ሁን መርቄሀለው

  • @makditube1887
    @makditube1887 Год назад +2

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በዓል አደረሳችሁ ኢትዮጵያ እሸቴ መልካም ሰውነ ቅዱስገብርኤል ያሰብከዉ ያሳካልህ

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k Год назад +3

    እሽ የስው ፍቅር ይስጥህ ስወዲህ መሸአላህ ሺ አመት ያኑርህ

  • @hirihab1221
    @hirihab1221 8 месяцев назад

    You guys are best content creators.
    Eshie the best keep going

  • @sefanitmengistu
    @sefanitmengistu Год назад +2

    እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ ከናቱና ከልጁ ጋር እሽ ከባድ ሰው ነህ

  • @tube-ce8vg
    @tube-ce8vg Год назад +1

    እሼ እደኔያሳቀዉ መጨረሻ ላይ ሰላምታዉም እዳይቀር መሄዱም እዳይቅር ኪኪኪኪኪ መልካምእድል

  • @rahmamohmed590
    @rahmamohmed590 Год назад +3

    መልካም መስራት ለራስ ነው በጣም ደስ ይላል

  • @tirujember6290
    @tirujember6290 Год назад

    እሸመሌ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ቅን ነህና እግዚያብሔር በፊትህ ይቅደም፡፡

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እድሚ ይስጥልን

  • @user-ui6py2ke7j
    @user-ui6py2ke7j Год назад +1

    ከቃል በላይ ናችሁ ሁላችሁም የዶኪ ዩቱም ሰራተኞች እሸ እግዚአብሔር በረከቱን አትረፍርፎ ይስጥህ

  • @yeshitadeselema3098
    @yeshitadeselema3098 Год назад

    Egziyabher abzto ybarkih shimele

  • @user-tu9lu9cd8r
    @user-tu9lu9cd8r Год назад +8

    እሼ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅህ በሁላችንም ልብ ውስጥ አለህ አንተ መልካም ሰው 😘😘😘😘

  • @amhara74
    @amhara74 Год назад +4

    እሼ ምርጥ ሰው😍😍😍😍

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Год назад +6

    መልካም ስራና ምርጥ እስፖርት ሰራችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @bandzgaming7894
    @bandzgaming7894 Год назад +1

    እንደዚ ፈን እያረጉ እርዳታ መጠየቅ ደስ ይላል ተባረኩ እሼ ላንተ ምን መባል እንዳለብኝ አላቅም አምላክ ጤና እድሜ ይስጥክ እናትክንም እድሜና ጤና ይስጥልክ ዉለድ ክበድ አንተ ካሰብከዉ አምላክ ያሰበልክ ይሁን ተባረኩ ሁላችሁም ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ሲያንሳቹ ነዉ

  • @fathimashajhiwot
    @fathimashajhiwot Год назад +3

    እሼ ካሜራ ማኑ ተሰቃዬ😳😁😁

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Год назад +3

    እሼ መልካም ስው በውጣ ይተካ እድሜናጤና ለሁላችሁም ይስጥልን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Год назад +4

    ልደትዬ ❤❤ እንኳን አደረሳችሁ ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል ኢትዮጵያን ይጠብቅልን🤲❤

  • @muhminamuhmina9540
    @muhminamuhmina9540 Год назад

    እሺ ምርጥሰው ዘመንሕ አላሕ ይባርክልሕ ወል ደሕለመስም ያብቃሕ ትለያልሕ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @mishentertainment4242
    @mishentertainment4242 Год назад +9

    ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!

  • @hanamulugeta4812
    @hanamulugeta4812 Год назад +2

    💝💝💝💝💝💝💝💝እግዚአብሔር ጨምሮ በብዙ ይባርክህ

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 Год назад +1

    ቤቶቹ ሲያምሩ ማሻ አላህ አላህ ይረዝቀን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +4

    ዋው እሼ ትለያላችሁ ሁላችሁም እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፊሶን ሪልስቴት እግዚአብሔር ይባርካችሁ እሼ ተባረክ 🥰🥰ሜልዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እድግ በይ 🥰

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад

    የሰው መውደድ ሰጥቶሀል እግዚአብሔር ይመስገን አብዝቶ ይባርክህ ቅን ሰው መልካም ልብ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Год назад +4

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቻሌጁ

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Год назад +4

    እሸና ጓደኞችህ ፈጣሪ ይባርካችሁ🥰🥰 ፆለትላይነኝ እድታሸንፍ🙏

  • @mekdi8871
    @mekdi8871 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤️🙏❤️ እሼ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 Год назад

    ደግ ሰዉ ተባረክ እሺዬ ትልቅ ሰዉ ነህ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ነው ደስ የሚትሉት

  • @user-lj5ib1gw1n
    @user-lj5ib1gw1n Год назад +4

    በጣም ደስ እሚል ስራ ነው በርቱ

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Год назад

    ዘርክ ይባረክ መጨረሻ ላይ ያደረከው ስጦታ አስለቅሶኛል

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Год назад +2

    እሼና መላዉ ባል ደረቦችህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-xf9br5hc2c
    @user-xf9br5hc2c 10 месяцев назад

    Congra eshe 2m subscribe

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Год назад

    Tabaraku Hullachunim Egziabher yibarkachu 👌👌👌👌💖💖💖💖💖💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘

  • @Sheger16
    @Sheger16 Год назад +1

    Eshe Egziabher Yibarkh.

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 Год назад

    ሸመሌ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህዘመንህን ሁሉ የሀሴት የደስታ ይሁን

  • @Tube-bg7nu
    @Tube-bg7nu Год назад +1

    ዘርህ ይባረክ🙏❤❤ ዘመንህ የተባረከይሆን🙏❤❤ እሼ

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ወድማችን ነው ❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞