shetu betam tmechegnlek andegn nek berta endezi new sra lebzu ethiopia wetatoch arya nek gn ewenet yhen chewta ewnet new asayen esti gn ene SUBSCRIBE alarekum
Eshe masderg echilalehu gn ene yalehut dessie new endet new yemlklh ngeregni bru betam yasfelgegnal serche melewet efelgalehu leziya new eshe wetat negni endet new yemlklh atlefegni ngeregni
ትዕግስት ብሎ ዝም
😆☑️ከታገሱት ሁሉም
ያልፉል አይደል ¿
እንደ እኔ እሸቱን የሚወድ በላይክ 💪
👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ፅናታችሁ እዉነትም አላማ እና ፅናት ካለ የማይቻል ነገር የለም
በጣም ጎበዞች ናችሁ አስደምማችሁኛል በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
እሼ እኔ እና ልጄ በምትሰራቸው ስራዎች በጣም አድርገን ስለምንወድህ እና ስለምናደንቅህ ባለንበት ሃገር በጣም ብዙ ለሆኑ ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርገንሃል እንድንሸለም ሳይሆን ስለምናደንቅህ ነው ። የዘመናችን ድንቅ ሰው ጎበዝ ለዛሬ ወጣቶች አርአያ ሆነህ የተገኘህ ሰው ነህ በርታ ዘመንህ በሙሉ በእግዚአብሔር ይባረክ
🥰
@@senai974 ደምሪኝ😍😍
@@comedianeshetu እኔ አስደረግአለሁ እስክሪን ሻት እልካለሁ ቴሌግራምህን አሳየን 10 ሰዉ እልካለሁ
are linkun asekametuln are esha yenama beza eko
@@comedianeshetu እኔ ከዚህ በፊት 35 or 40 ሰው ሰብ አስደርጌሀለው ....አሁን በዚህ አመት 1k ባስደርግህ ምን ትሸልመኛለህ
ለማመን ይከብዳል በእውነት 30 ደቂቃ እጅን ያለማንቀሳቀስ ከባድ ነው ይሄን ያህል ሰአት መቆም ተአምር ነው እኔ ለደቂቃ ሞክሬው አቅቶኝል
ማሃደር ግን ደናነዉ እሽዬ ጠይቅልኝ አሳሰበኝ በየጊዜ ይዞ ሚሄደዉ በሰላምነዉ ሆሆሆ ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ማጅራቱን እንዳታስመቱታ እዘኑለት እጁ
መቅደስ ከረጅም አመት በኋላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ናዝሬት ቅድስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤ ስናገለግል ነበር የማውቅሽ ከእሸቱ በፊት እወዳቹሀለው በርቱ❤🥰
ጽናታችሁ እጅግ ግሩም ነው 👏
የዛሬው ገቢ በሙሉ ለነሱ መሆን አለበት በጣም ነው ያሳዘኑኝ ይሄ ከ አስር ሺ ብር በላይ ነው። በተለይ ሊዱ ሳታስበው ነው ያነሳችው። በነገራችን ላይ ቁመት ወሳኝ ነው።
ሶሰተኛ ነኝ እስኪ ሙስሊሞቹ ዱአ አድርጉልኝ ክርስቴያኖቹ ደሞ ፆለት አድርጉልኝ ጉዳይ አለብኝ😭
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 🙏
እግዚአብሄር ያሳካልሽ ያከናዉንልሽ።
Yenaziretu geta eyesus yidresilish mare
🙏🙏🙏🙏🙏
ያሰብሽው ይሳካ፤ ሁሉም መልካም ይሁንልሽ ፣ ሙሉ ጤና ይስጥሽ ፣ የሰው መወደድ ይስጥሽ፣ ለወገን ደራሽ ያድርግሽ ፣ ሀገጢያትን የሚጠየፍ ስብዕና ይስጥሽ፣ ይቅርታ የማድረግ ፀጋውን ይስጥሽ ። አሜን።
_🤣🤣ሽንቴ መጣ ሀይላንድ አምጡልኝ አላለም ከምር ታስቃላችሁ የኔ ምስኪን 🤣🤣😁😁😆🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️_
❤❤❤አቤት።ምግቡ❤❤🎉❤
እሼ እኔ ሌቢያ ነው ያለሁት መቶ ሰው ሰብስክራይብ አድርጌ ከላኩልህ አተ ደሞ ከዚህ ከመከራ የምወጣበት ነገር አመቻችልኝ ቻሌንች ነው የኒም ህይወት
_ወይኔ አምላኬ ቃሪያውን ንጭጭ አደረጉት🤣🤣🤣🤣በጣም ጀግና ናችው የእሼ ልጆች ዋውውውው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍_
Esh betam adinakih negn silkihin lakilign
እማምላክ ወላዲተ አምላክ ለሀገራችን ሰላም ለታመሙት ምህረት ለታሰሩት መፈታት ለሞቱት ገነትን ከልጇ ከወዳጇ ትለምንልን አሜን
Wow ትግስታቸው የሚገርም ነው 👍👍
ይህ ፖሮግራም በአላማችን እንዴት መጽናት እንዳለብን ያስተምረናል ይቀጥል
ኡፍፍፍ እሼ እኔ ሸልመኝና ከዚህ ከአሰልቺ የስደት ህይወት ከላግለኝ።ምርርር ብሎኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዋናዉ ነገር ጤና በርቱ የመዳም ቅመሞች እስኪ ላይክ
Ayzon
@@arsemabamkaku3275 ደምሩኝ😍😘
በተለይ ሴቷ ስለ አሸነፈች ደስ ብሎኛል ጽናትን ያስተምራል በእራስ መተማመንን
ዋው መቅድዬ የኔ ጀግና💖💖💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
😮😮 የአላማ ጽናታችሁ ደስ ይላል ይሄዉድድር ይቀጥል🎉🎉
የተማርኩት ቢኖር ምንም የመዳም ቤት ቢመረኝ ቢያንገሸግሸኝም ከሞላ ጎደል የምፈልገውን ሳላደርግ ተስፋ አልቆርጥም ከአላህ እገዛ ጋር ኢንሻ አላህ ውድ የኢስላም ፍርጦች ዱንያን ብቻም ሳይሆን ለአኼራችንም እንዘጋጂ
ጎበዝ
አላህ መልካሙን ለእዱኒም ለአኺራም የሚጠቅምስቅ ሰርተን የምናልፍያድርገን
ዋው መቅዲ እና ማህደር በጣም ጎበዝ ናችሁ እውነት ለዘጠኝ ሰዓት መቆም ከባድ ነው
ጉበዝ አሽቱ አረ በጣም ትለቅ ሰው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጎበዝ ❤ አድናቂህ ነኝ እሸቱ ግን አንድ መልክት አለኝ ጎዳና ለሚኖሩ እና ለተቸገሩ ሰዎችንም እየረዳችሁ ❤❤
እድሜነጤነ አላህ ይስጥህአቦእሸቱ 👍👍👍
_እንደ እሼዋዬ ለምን ለኔ አትሸልም እኔኮ በብዙዎች ሰይብስክራይብ አስደርግሃለሁ ወይ እሼቱ አለች ዜማ ያሬድ🤣🤣🤣🤣🤣🤣_
ደምሪኝ😍😍
አግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሼ We Love you so more and more
_በጌታ ስም በጣም አበዛችሁኮ ለምን እንደዚህ አደረጋችሁት ከምር 🤣🤣👍ያስቃልም ያሳዝናልም 😳ለብር የማንሆነው ነገር የለም መቼም ግን ተመቸኝ እለት እለት ዶንኪ ዩቲብ አዲስ ስራ ያመጣል አለማድነቅ አይቻልም በእውነህ ዋውውውውውውውውውውውውውው እሼዋዬ ትለያለህ ስልህ በምክንያት ነው✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏_
በመላው አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንስሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
♦️♦️እሼ እጄን አድርጌ ወር ቆያለው ሞክረኝ 😂😂😂
ሰላም እሼ ስራህ ድንቅ ነው ማበረታቻውም አሪፍ ነው ዛሬ 6 ሰው ሰብስክራይብ አሰደርጌአለሁ ስክሪን ሹት ያደረኩትን በምን ልላክልህ
🤔😂😂እሼ የ ኢትዮጵያው MR beast ይላል ኧ😂።ይሜ ብያለው ሸበላው ከ አዳማ።
Mekdin nazu nw mawkat
በጣም ጎበዞች ናቸው 👏👏👏🥰
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
ኢትዮጽያዊዉ MrBeast😳😂👏👏👏👏👏
😂😂 Eshetu Beast❤️❤️❤️
Ethiopian mister Beast 😅 good job
በጣም ምርጥ ሀሳብ ምርጥ ጨዋታ፣.I appreciate.
ዝም ያለ ስላም ሆነ አሉ ነብዩ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
የተለግርም ሊንክ ስጠና እሸ
ለመቅዲፈርቸልሞት ወላሂ አሳዘነቸኝ ጎበዝ እንካን አሸነፍሽ
ሽንቴ መጣ ሀይላንድ አምጡልኝ አላለም😂😂😂😂
ይገርማል ጎበዞች👍👍
Mr beast😂 great video road to success
ኢትዮጲያዊያን እንደዚህ ጀግና ነን
ነገነው የማረጋግጠው አለች 😆😆😆
Mrs.Beast last to leave challenge Ethiopia version 😍😍😂😂😂
እሡ ምድነው ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለወገናችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛 ሠላም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💛ኢትዮጵያ ፍቅር አንድነት ይስጠን
ለመጀመር እንጂ ከጀመርክ እኳ የማይቻል የለም አትችል ሲል እችላለው በለህ መንፈስህን ካሸነፍክ ከደረስክበት ደረጇ ላይ መቀጥ ትችላለህ ✔አድናቂያቹ ነኝ ዎው ❤🕊
እደዉ ሽልማቱ ቀርቶብኝ በሼረትክልኝ እሸት የወገን ደራሽ ወገን ነዉ
Dhuga ashe ani nama dhiba ol sif godhen jira madami kiyaa akasumas ijolee ishi jalala ketiran kan kahe ❤️❤️❤️🙏
beselam new gin endezih ayinet wididr yelem ene debirognal
ኢሄ ድድድር ይቀጥል የምትሉ እንደኔ ለይኩ
በጣም ኣሪፍ ውድድር ግን እዚ ለንደን ያለን ሰዎች ምንዋዳደር ከሆነ እንዴት ኣርጌ እንደምልክልክ ኣብራራልኝ እና ነፍ ሰው ነው ሳብስክራይብ ማረገው ?
አሽየ ምርጥ ሠው ምን ብየ ልግለፅህ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እሼ ምርጥ ስው ስወድህ
ሳላደንቃችሁ አላልፍም ዋው
እዋዋን እኔ አሹ ነኝ """ማንንም አልሰማም እሸቴን ግን እናንተ ከምትወዱት በላይ እዋደዋለሁ ///እሸየ ይመችህ ባባ
ዋው የሚገርም ትምርህት ነው እሼ ኑርልን የኛ ጀግና ልጆቹ ጽናታችሁን ሳለደንቅ አላልፍም 💪❤️🥰😂
እሼ በርታ
ዋው ስዋ ጉድ
ወይኔ እኔ ለእነሱ ደከመኝ አንደኖች
እኔ የ እሳት ፏፏቴ ስር እራሱ ቆማለው ለማሸነፍ 🤸💪💪💪
ውይኔ ፅናት ቢስሚላህ አላማ ይህ ነዉ ለአላማ መፅናት
subscriber አድርጌያለሁ
እሸ ግን ኢቲዮ ያሉትን ሰብስክራይብ ከድረጉ እያለክ ትሸልማለክ የማዳም ቅመሞች ግን በራሳችን ፈቃድ በሁለት በሶስት ስልክ ሰብስክራይብ እያደረግንክ የሆነ ነገር ያስፈልገናል እስኪ በላይክ 👍👍👍👍
Fiqr yibaqanal wanaw fiqir naw
ውዴ ቤተሰብ እንሁን
@@kiyatube3312 እማ አድረጌሻለው እኮ በፊት ጠይቀሽኝ
@@user-hx4ep6yv9m እሺ የኔ ቆንጆ😘😘
በሰመ ስላሴ የኔ መጨነቅ ምን ይሉታል ጭራሽ መጨረሻ መቅዲ ከሷ የኔጅ መዘርጋ😂😂በጣም ግብዞች ናቹህ ዋዉ በርቱ
Wayi enate 👍👍👍💚💛❤️
ቤተሰብ አርጊኝ😍😍
እኔ አልችልም በስመአብ 😍
ዋው ትግስታቹ ሚገርም ነው ምን አለ የናተን ሩቧን ትግስት ቢሰጠኝ ሳላደንቃቹ አላልፍም
አሰለሙአለይኩም ሳላም ነው እህት
ደምሪኝ
በስመአብ የሚገርም ውድድር ነው። ለስጋችን ለሚሆን ነገር ይሄን ያክል ከቆምነ ለእግዚአብሔርና ለነፍሳችንም መቆም አለብን??
እውነት ነው :: ትልቅ መልእክት ነው !
ምርጥ ሰው
ዋው ዋው ዋው
መድሐኒያአለም ከእናንተ ከህዝበ ኢትዮጵያ ጋር ይሑን
😂😂😂😂😂😂ወይኔ ለብሯ ሲሉ እጃቸውን ቁርጥማን እንዳይዛቸው ብቻ
የመዳም ቅመሞችንም ጋብዝልን 👍👍👍
10M ሰብስክራይበር ቀላል ነዉ ህዝቡኮ 200M ሊገባ ነዉ😳
@ፀሀይ ዩቱብ201M 😂😂
ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
shetu betam tmechegnlek andegn nek berta endezi new sra lebzu ethiopia wetatoch arya nek gn ewenet yhen chewta ewnet new asayen esti gn ene SUBSCRIBE alarekum
ጰኔጋር አራት የሌላሀገር ሰራተኞች ስልክ ወስጄ አስደርጊያለወ ሽልማት ይገባኛል😂😂😂😂😂
በርታልን የኢትዮጵያው Mr beast 😍
ወይ እኔ እሼ ምረጥ ሰው 👍👍👍👍
አላህ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ ከአርሲ ሰሬ
Yabede chaweta wow des yilal👏👏👏
ዋው መቅዲ 💪💪💪
Eshe masderg echilalehu gn ene yalehut dessie new endet new yemlklh ngeregni bru betam yasfelgegnal serche melewet efelgalehu leziya new eshe wetat negni endet new yemlklh atlefegni ngeregni
አሼ ምርጥ ሰው በርታ 👏👏👏ፍትህ ለልጆች አስር ሽ ብረ አገኛለሁ ብው ስንቱን ኪሳራ ፀጉራቸው እጃቸው 🤣🤭ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ 👏👏👏🥰🥰🥰ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ 🤲✝️
አሰለሙአለይኩም ሰላም ነው እህት
በቅንነት ሰብስክራይብ
@@መርሳአባጌትዬቲዩብ እሽ 👏🥰
@@TubeTube-vf4yb እሽ ውዴ ነይ ቤተሰብ ይሁኑ
ነገ እመልሳለሁ ኮሜንት አስቀምጭ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን💚💛❤🇪🇹🙏
አሰለሙአለይኩም ሰላም ነው እህት
በቅንነት ሰብስክራይብ
🇪🇹😘😘😘👍👍
i saw it from mr beast . . . the difference kills me
10000birr and 1 million dollars 😜
keep it up bro
የቴሌግራሙ አካውንት ላኩልኝ
Dansaadha. Continue more language.........በርቱ
This is mrbest vido
Wow amazing ❤
ደምሪኝ ውዴ
@@betitube1185 ቤተሰብ አርጉኝ😍😘
Thanks for everything eshatu
ሰብስክራይብ አስደርጌ ግን እስክሪን ሺህ እንዴት ላስደርግ
❤❤❤❤❤❤❤ምግቡ
🎉🎉arsemasileshi
የሴቷ ፅናት💜💜💜💜
እኔ ገና ሲከፈት ነዉሰብስክራይብያደረኩት
Wow amazing ❤️❤️❤️❤️❤️