በአቢይ ጾም የሚገጥመን የማናስተውለው ፈተናና ማሸነፊያው። Kesis Ashenafi G.mariam.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 86

  • @smret5569
    @smret5569 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @webet2273
    @webet2273 Год назад +4

    አቤቱ አባትሆ ብርቱ ጠካራ አርገህ ፈጥረከኛልና የፀና እምነትህንከኔ አታርቅ ቀሲስ ቃለህይወት ያስማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Год назад +6

    አሜን አቤቱ ጌታዬ አምላኬ መድሃኒቴ አንተ ለኔ ያደረክልኝ ብዙ ነዉ ደግሞ የቸሻለዉን የወደድከዉን በረከት እንዳዘጋጀህልኝ አምናለሁ አልፈታተንህም የኔ ዉድ ካንተና ከቃለህ ተጣብቄ ፈተናዎቼን አሸንፌ ይኸን ታላቅ ጾም እንድጨርስ እርዳኝ አሜን ስለሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 Год назад +1

    አሜን🙏🙏🙏
    አሜን🙏🙏🙏
    አሜን🙏🙏🙏

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
    @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈተናችንን በድል የምን ወጣ ያርገን የመላእክቶች እርዳታ አይለየን አሜን

  • @ሀናየክርስቶስልጅ
    @ሀናየክርስቶስልጅ Год назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ

    AMEEN AMEEN AMEEN kali hiwot yasemalin egzihaber yirdagn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @debreworkgebremariam6791
    @debreworkgebremariam6791 Год назад +1

    Amen amen amennnnnnn

  • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Год назад

      አሜን አሜን አሜን ነፍሱን ሰቶ ያዳነኝ ጌታዬ ኢየሱስ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ

  • @እሙየክርስቶስልጅ
    @እሙየክርስቶስልጅ Год назад +1

    አሜን

  • @etaferahuababu9030
    @etaferahuababu9030 Год назад

    አሜን 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @tsionkebebew2476
    @tsionkebebew2476 Год назад +1

    Amen Amen 🙏

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 Год назад

    EGZIABHER hoy kiber temesgen qale hiwet yasemalot kesis

  • @ethiopiaye3844
    @ethiopiaye3844 Год назад +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +2

    ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን የቸርነት አምላክ ቸርነቱ ይብዛልን በምህረቱ ይጎብኘን ስለዚች አዲስ ቀን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን✝️❤❤❤

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ጠላት ስፈትን እኛ በመልካም ስራ ልናሳፍረው እንደ ሚገባ ተምራለው ጸጋ ይብዛልህ 🍁🤲🙏

  • @tube5986
    @tube5986 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን

  • @taziabraham7699
    @taziabraham7699 Год назад +1

    Amen Amen Amen kalehiwet yasemaleg memehrachen. Telek timehrt new! Enamesgenale

  • @yeglieayele5250
    @yeglieayele5250 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 Год назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ

    አሜን አሜን አሜን

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Год назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @akidane7802
    @akidane7802 Год назад

    እግዝኣብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ኣባታችን

  • @menbereabebe6464
    @menbereabebe6464 Год назад +1

    አወነት ነው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩበት።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 ጥሩ ትምህርት ነበር፣ ከዚህ ሁሉ ይሰውር ጌታ አሜን🙏በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን🙏

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Год назад +1

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤
    ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤
    እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @mscmsc8848
    @mscmsc8848 Год назад +1

    አሜን ያስተማረን የተመሰገነ ይሁን። የሰው አካሄድ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘው እንደሆነ፡ በሱና በጠላቶቹ መካከል ስላምን ያደርጋል። ምሳ 16:7
    ስሜታችን ከሚፈጥርብን ፈተና ማሸነፍ የምንችልበትን ፀጋ ይስጠን።ከእኔነት ፈተና ይጠብቀን።በ እግዚአብሔር
    ያገኘሁትን አዲስ ማንነት ሁሌም ማሰብ እንዳለብኝ ተማርኩ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። ዲያብሎስን መበቀል ክፋን በመልካም ማሸነፍ

    • @ermaboy5547
      @ermaboy5547 Год назад

      ግሩም ሃሳብ ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 Год назад +1

    እዉነት ነዉ መምሕራችን በጣም ትልቅ ትምሕርት ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏

  • @የዋህምንይሆናልእናቴንናፋ

    አሜን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን !!!!

  • @serawitgetachew1191
    @serawitgetachew1191 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 Год назад +1

    Kale hiwot yasemaln🙏🙏 mastewalun ysten amen

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Год назад

    Abate telk temert agegnchebtlhu egziabher yetmesgen yihun 🤲🙏egziabher yakeberot yemflgwm Hulu elme yesklgnl bekerbu egziabher mels ale temesgen 🤲🙏🙇⛪⛪❤️❤️❤️

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat8814 Год назад +2

    ትልቅ ትምህርት ነው ! ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @eluengmsc5445
    @eluengmsc5445 Год назад +1

    በእውነት ዛሬ እግዚአብሔር ተናግሮኛል. ፆም ሊገባ ሲል ወይም በፆም ውስጥ ብዙ ጊዜ ምክንያት ፈልጌ ከባለቤቴ ጋር እጣላለሁ. በዚህ ምክንያት ህሊናዬን ሰብስቤ ማስቀደስ አቅቶኝ ቅዳሴ አቋርጬ የተመለስኩበት ቀን አለ. ጌታ ይባርክህ!

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Год назад

    Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Год назад

    Egziabher yetmesgen yihun 🤲🙏

  • @liduhamsalu9090
    @liduhamsalu9090 Год назад +1

    Melkam timeheret new tebarek kesis

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Год назад

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @richrich1556
    @richrich1556 Год назад

    Kaleoti yasemalen memherahen

  • @amyshn1506
    @amyshn1506 Год назад +1

    መምህር ቴሌግራም ካሎት የልቤን ባወራ

  • @rahelmehretab4012
    @rahelmehretab4012 Год назад

    ቀሲስ አሸናፊ ትልቅ ትምህርት ነዉ ቀደም ብዬ ተምሬ ብሆን ይሄን ትምህርት የብዙ አመት ጓደኛዬን አትደዉይልኝም አትፈልጊኝም ብየ ተናግሬ የዛሬ ሁለት አመት ተቀይማኝ ቀረች ከረጅም ጊዜ ቡሀላ ይቅርታ ጠየኩዋት ተቀይማኝ ቀረች ከሱዋ ቡሀላ ተማርኩበት በንዴት ዉስጥ አለመናገርን መሳለፍ የመሰለ ነገር የለም ድንቅ ትምህርት ነዉ ።

    • @ermaboy5547
      @ermaboy5547 Год назад

      ይገርማል እህቴ፡ ግን እዚጋ ምንም ብታስቀይሚያት ስለምትወጃት አይደለም እንዴ የዛሬ 2 አመቅ እንደዛ ያልሻት?
      እና ይቅርታ ስትያት እሷም ነገሩን ትውት አድርጋ ይቅርም ብላሽ፡ ከበፊቱ በበለጠ ጓደኝነታችሁን ማስቀጠል ነበረባት። አውነቴን ነው ያሳዝናል!!! ግን አይዞሽ አንቺ ይቅታ መጠየቅም ደግ ነውና፡ ለሶ ደሞ ልኡል እግዚአብሔር ልቧን ነክቶት ተመልሳቹ የምትገናኙ ያድርጋችሁ🙏🙏

  • @saragasa174
    @saragasa174 Год назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭

    • @ermaboy5547
      @ermaboy5547 Год назад

      አይዞሽ እሕቴ ጠላትሽ ያልቅስ ስ ስ፡ እባክሽ አታልቅሺ እሺ??

  • @amyshn1506
    @amyshn1506 Год назад

    እውነት ነው መምህር በጣም ፀልዩልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @ermaboy5547
      @ermaboy5547 Год назад

      አይዞን አይዞን የቅዱሳኖቻችን ፀሎት ይድረስልህ ወይ ይድረስልሽ!!!!!
      አይዞንንንን

    • @amyshn1506
      @amyshn1506 Год назад

      @@ermaboy5547 አሜን ኤርሚ ከልብ አመሠግናለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @masturate2006
    @masturate2006 Год назад

    Kali hawti yasmli mamrchni 😘 ♥️

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ

    እኔም ይፈታተነኛል በተለይ የቅረብ ያልኩሰ ሰው😢😢😢

  • @ermaboy5547
    @ermaboy5547 Год назад

    ተመስጌን ጌታየ!!! በቃ የኔ ስሜት እሄው ነበረ ከ ጾመ ነነዌ ጀምሮ ሲሰማኝ የነበረው፡ ምን ሆኜ ነው ግን ብየ ሳስብ ነበረ። ለካ እሄ ነው መንስኤው!!! ይገርማል

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 Год назад

    በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እኔማ ምግዜም እደተፈተኩኝ ነዉ በፋቅር ልቤ ከተሰበረ ወድህ ምግዜም የእሱን ቃላቶች እያስታወሰ በስሜት ይፈትነኛል እኔም እቋ ቋማለሁ ብየ እየተጋፈጥኩ ነበር ግን ምን ባደርግ እደምቀየር ጨነቀኝ😭😭😭

    • @ermaboy5547
      @ermaboy5547 Год назад

      እይዞእ የኔ እህት ብቻሽን አይደለሽም እኔም እንዳንቺ በተመሳሳይ ገጠመኝ ነው ያለሁት፡ ብቻ ምንም ቢሰማሽ ምንም፡ እባክሽ የ ልኡል እግዚአብሔር ቃሉን እያስታወስሽ ለመፅናናት ሞክሪ፡ አደራሽን እሺ? አይዞሽ!!!!!!!!

    • @mulukuwait6886
      @mulukuwait6886 Год назад

      @@ermaboy5547 እማ ምን ልበልሽ ያልሞከርኩት የለኝም ግን እኔጃ እየባሰብኘ ሄደ ሂወት ጨለመብኝ ከሰዉጋ ሁኘ እራሱ ሀሳቤ ሌላነዉ 😭😥😥😥

    • @ermaboy5547
      @ermaboy5547 Год назад

      @@mulukuwait6886ይገባኛል ስሜትሽ፡ ግን እንዴት አላርፍ አለሽ ልብሽ እስካሁን?

    • @ermaboy5547
      @ermaboy5547 Год назад

      @@mulukuwait6886 ስንት ግዜ ሆናቹ ከተለያያቹ?

    • @mulukuwait6886
      @mulukuwait6886 Год назад

      @@ermaboy5547 8.ወር ሆነን ሆደ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад +1

    አሜን 🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏