እርሱን መፍራት ማለት kesis Ashenafi G.mariam

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 38

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 часов назад +1

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ....አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 часов назад +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእመቤታችን🙏 የቅደስት ድንግል መርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አየለየን አሜን🙏

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 42 минуты назад

    አሜን አሜን አሜን ጌታዬ ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 17 часов назад +1

    Amen

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 14 часов назад

    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን አሳድርብን የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 2 часа назад

    ምህርት እዴሜና ይስጥልኝ ሁልግዜ የእግዚአብሔር ቃልን በልቤ ሰለሚሞሉ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 15 часов назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እኔ ሰላም ነህይ እሰውሰ ሰላም ነአቸዉ ዉይ ከመላው ቤትሰበው ጋር አባታችን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን አባታችን እኔ የትማርኩት እግዚአብሔር አምላክ በማደርገው ነገር ውሉ እሱን ከፍቴ ማሰቅደም እንደልበይ ትምርያልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @lidiyat
    @lidiyat 15 часов назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 часов назад

    አሜን🙏 የፍቱን አባታችን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 часов назад

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው" ከምንም በላይ የፈጠረንን አምላክ የሚያስብልንን የሚሳሳልንን በቃሉ የሚመክረንን እኛ ከማናውቀው እርሱ ከሚያውቀው ክፍ ነገርን የሚከልለን የሚጠብቀንን እግዚአብሔርን መፍራት ያስፈልጋል ክብሩ ይስፋ አሜን🙏 እግዚአብሔርን መፍራት ትግስተኛ ያደርጋል፣ ቂም በቀልን ይጸየፋል፣ ይቅር ይላል፣ እውነተኛ ሰላም በውስጡ ይነግሳል ይህን ያስተምረናል እግዚአብሔርን መፍራት❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 5 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 часов назад

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 14 часов назад

    አሜን አሜን አሜን መምሆርዬ ቃለሂወትን ያሰማልን እድሜን ከጤናጋርይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 14 часов назад

    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊አሜን አሜን አሜን

  • @Noah-g9x1z
    @Noah-g9x1z 16 часов назад

    Amen!kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏 Edmie ena tena yistelen kesis💚❤️💚❤️💚❤️💚

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 15 часов назад

    አሜን ፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 часов назад

    አባታችን ሆይ......🙏🙏🙏

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 14 часов назад

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 13 часов назад

    Amen amen amen egzabher yasemalen kale hiowet yasemalen temesgen ❤❤❤❤❤❤

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 7 часов назад

    Yena gata ende hatiyata sayehone ende cherentehe maregn yeker belgn aneten meferatne beleba asaderlgn leke iyedelhom asetekakelgn Amen amen amen ❤❤❤

  • @Saba-7
    @Saba-7 6 часов назад

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 16 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርን መፍራት ክፉ በሰዉ ላይ ከማድረግ መቆጠብ እግዚአብሔር እንዳይቀጣኝ ደግሞ እግዚአብሔርን ይወደኛል ይሳሳልኛል እያልኩ የፍቅር ፍራቻ እንዲኖረኝ በነገር ሁሉ መልካምም ቢሆን ከዉጥ ከልቤ እሱ ፊት እንዳለሁኝ ማስተዋል እና እንደምባረክ ልጆቼ ከማዕዴ ዙሪያ እንደሚኖሩ ልጆቻቸውን እደማይ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤

  • @Alem844
    @Alem844 14 часов назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 14 часов назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 2 часа назад

    Amen Amen Amen

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 часов назад

    እርዳኝ አልናወጥ እለምንህ አለሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @BetelhemBeti-y7c
    @BetelhemBeti-y7c Час назад

    Amen!🎉🎉🎉❤

  • @MarshetZemelak
    @MarshetZemelak 16 часов назад

    Egziabher yemesgen memher

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 часов назад

    አቤቱ በድያለሁ ይቅር በለኝ አስበኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mihireyarsema
    @Mihireyarsema 17 часов назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እሙየክርስቶስልጅ
    @እሙየክርስቶስልጅ 6 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 14 часов назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 часов назад

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ...🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 часов назад

    አባታችን ሆይ....🙏🙏🙏

  • @FIKRTEGEDAY
    @FIKRTEGEDAY 16 часов назад

    Amen