🛑የማርክ እናት ደነገጠች በጨረር አስጠፋው አለችው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 10 месяцев назад +483

    እናት ያላችሁ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ የሌላችሁ ፅናቱን ይስጣችሁ❤🙏🙏

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 10 месяцев назад +3

      ሄሉ ብፀጉርሽ ነይ ውበትሽ የራስሽነው

    • @Buzekudosgabrhelabt19
      @Buzekudosgabrhelabt19 10 месяцев назад +1

      Amen ❤

    • @zenebeh
      @zenebeh 10 месяцев назад +2

      ፅናቱይሥጠንእጂ እናትባየንቁጥሪ ሃዘንአለ

    • @selamawt12
      @selamawt12 10 месяцев назад +2

      ደምርኝ ወለላዋ❤

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 10 месяцев назад

      Ameen Ameen Ameen mom❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Medhanit-s8z
    @Medhanit-s8z 10 месяцев назад +81

    የማርክን እናት የሚወድ በላይክ አሳዪኝ❤❤❤ማርክ ግን ጎበዝ ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @LoveStMary
    @LoveStMary 10 месяцев назад +175

    ወይኔ ምን አይነት ድንቅ ሀሳብ ነው! ዋዉ! ለእናንተ ትልቅ ክብር አለኝ!

    • @selamawt12
      @selamawt12 10 месяцев назад

      ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @زينةبلال-ه8ش
    @زينةبلال-ه8ش 10 месяцев назад +21

    ሄሉ አሁን ላይ ለማርክ ጥሩ ሁናለች የሆነ እርጋታዋ ደስ ይላል

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 10 месяцев назад +139

    ማርክ እናትህ ግን ከተማሩት በላይ ናት ሲበዛ ምትደነቅ ገራሚ ድንቅ ማዘር የኔናት ዘላለም ኑሪ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 месяцев назад +45

    እናት ያላችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @meditube147
    @meditube147 10 месяцев назад +429

    የማርክ እናት የምትወዱ ላይክ አርጉነኝ ምርጥ እናት❤❤❤

    • @selamawt12
      @selamawt12 10 месяцев назад +2

      ደምርኝ ወለላዋ❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 10 месяцев назад

      እኔምእወዳትአለሁ የኔእናት❤❤❤❤❤

    • @طيبه-ح5ن
      @طيبه-ح5ن 10 месяцев назад

      🎉

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 10 месяцев назад

      ​@@LEMI-l3eደምሪኙ ደመርኩሽ

    • @LailaLila-nb1bd
      @LailaLila-nb1bd 10 месяцев назад

      እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ወ3ጰ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ወ3ጰ 10 месяцев назад +16

    እናት ያላችሁ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ የሌላችሁ ፅናቱን ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 10 месяцев назад +241

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑር ይስጣችሁ 🌹🥰👍

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
    @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 10 месяцев назад +11

    እልልልልልልልልልልልልል ማርክ እንኳንም ፕሮንክ ሆነ ማርያምን በጣም ታነደጀሉ በጣም ደንግጫለሁ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 10 месяцев назад +309

    መነው እዳኔ ሄሉን መርክን መሚን ያሚወዳቻው ለይክ 👍😍☺️👍

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 месяцев назад

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @selamawt12
      @selamawt12 10 месяцев назад

      ደምርኝ ወለላዋ❤

    • @fikrcherkos772
      @fikrcherkos772 10 месяцев назад +2

      እኔም እንደነፍሴ የምወዳት እውነት ለመናገር ከቦታጅራ ነፂን እና ሄሉን በጣም ነው የምወዳቸው

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 10 месяцев назад

      አይዞሽ ፀልይ❤❤❤

    • @RoziRozi-gd6qh
      @RoziRozi-gd6qh 10 месяцев назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 10 месяцев назад +17

    እናት ጌታ እረጅም እድሜ ይስጣት❤❤❤

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 10 месяцев назад +124

    ያረብ እኔም እናቴን እንድህ እቅፍ አድርጌ የምስምበትን እድል ስጠኝ ያረብ በስደት ከአስር አመታት በላይ ሆነኝ ንፍቅ ብላኛለች😢
    እናቶቻችንን አላህ ያቆይልን

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 10 месяцев назад +4

      አሚን ያረብ ሁላችንም ነን

    • @user-bz1wy3lu8v
      @user-bz1wy3lu8v 10 месяцев назад +1

      አሚን ያረብ🤲🤲 እኔ ም ናፍቃኛልች 11 አመትበሥድት😭😭

    • @tgzawtgzaw4059
      @tgzawtgzaw4059 10 месяцев назад

      ኢሻ አላህ እህት ሁላችንም ነን አላህይጠብቅልን❤❤❤ያረብብብብብብ አስር አመት በለጠን እኮ አረ ወይ ሰዴት

    • @user-bz1wy3lu8v
      @user-bz1wy3lu8v 10 месяцев назад

      @@tgzawtgzaw4059 አሚን ያረብ 🤲🤲 የኔውድ🥰🥰🥰🥰

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 10 месяцев назад

      እኔም8አመቴያረብ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 10 месяцев назад +20

    የኔ እናት ቆሜ ነው ያጨበጭብኩሎት❤ሀጢያት ነው የኔ እናት ዝሊላሽ የብሳቢ እናቴ❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 10 месяцев назад +45

    እረጅም ክድሜ ከጤናጋ ለማሚዬ ፍቅራቹን ያብዛው❤❤❤

  • @YeshiLove-x3k
    @YeshiLove-x3k 10 месяцев назад +13

    ምርጥ እናት ሺ አመት ኑርልን የማርክ እናት አሰተዋይ ይመቺሽ ❤

  • @አይኖየራያዋtube
    @አይኖየራያዋtube 10 месяцев назад +31

    የኔ እናት ሽ አመት ኑሪልን 💞💞💞💞💞👌

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 10 месяцев назад +15

    ማርክ ለእናትህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤❤

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 10 месяцев назад +35

    ያረብ ወላሂ አንጀቴ ነው የተንሰፈሰፈው ሄለን የማርክ እናትጋ ስትተቃቀፍ 🤲 ሄሉየ የኔ ቆንጆ ከእናትሽ አላህ አገናኝቶ አሉ ከሚባሉ ጥሩ ጠረን አሉ ከሚባሉ ብራንድ ሽቶዎች የበለጠ እናትሽን አቅፈሽ ጠረኗን እያሸተትሽ በእቅፏ ውስጥ ሁነሽ እኛ ያየነውን የእናት ፍቅር እንዲያሳይሽ ምኞቴ ነው ዊናየም እንዲሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rahamajundii3319
      @rahamajundii3319 10 месяцев назад

      𝐀𝐦𝐞𝐞𝐞𝐧 𝐲𝐚𝐚 𝐫𝐚𝐛𝐛𝐢𝐢

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 Месяц назад

    ወይኔ እናትህ እንዴት ናው የሚያምሩት! እግዚአብሔር ረጅም ከጤና ጋር ይስጥልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 10 месяцев назад +16

    እናት እኮ የሁሉም ደምቀት ነት እናት ለዘላለም ትኙር❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል 10 месяцев назад +4

    ሄሉ ግን ከልብ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይህንን ማንነትሽ አይቀይረብሽ❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 10 месяцев назад +7

    ተጫወትክባቸው ይመችህ ማርኬ😂😂😂😂ትልቅ ትምህርት ነው የምር በዚህ ሰአት ሀጢያት ነው ንቅሳት እናቶች ሁሌም ተወዳጅና❤ ተናፋቂ ናቸው ረጅም እድሜ ጤና ያድልልን የምር ግን ኮ ያስታውቃል ንቅሳት እንዳልሆነ እኔ አልተሸወድኩም

  • @nardos125
    @nardos125 10 месяцев назад +4

    እናት እረጅም አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 10 месяцев назад +20

    እረጅም እድሜ ለናታችን❤❤

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 10 месяцев назад +21

    እናት ሳይ እንባየ ይመጣል እማየ አለች ግን ናፍቆት አስክሮኛል እማየ የኔ አለም ኑሪልኚ

    • @makiyaaziza2545
      @makiyaaziza2545 10 месяцев назад +1

      አብሺሪ እማ አንድቀን እኛም አገራችን ገብተን እንዝናናለኖ እናቶቻችንጋ

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 10 месяцев назад

      @@makiyaaziza2545 ኢንሻ አሏህ

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 10 месяцев назад

      ወለሂ እኔም እንባይ ይፊስል ስለውቀው ኢንሻ አላህ አለህ በስለም ያጋናኝን 😢😢

    • @makiyaaziza2545
      @makiyaaziza2545 10 месяцев назад

      @@mohammadsaad2172 አሚን ያርብ

  • @GeySysy
    @GeySysy 10 месяцев назад +7

    ደስ እምትል እናት እግዚአብሔር እድሜ እስጥሽ እናታችን❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 10 месяцев назад +5

    በጣም ነው የሚያምረው❤❤❤ትቶት ይለቅ እናቴ❤❤
    ሔልዬ አለባበስሽን አስተካክይ😢

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 10 месяцев назад +8

    ሂለየ ታድለሽ ❤❤❤ ማርክን እና እናቱኔ የመሰለ ሰዉ ሰለሰጠ እድለኛነሽ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 10 месяцев назад +2

    እናት እኳ በምንም አትቀየርም ማርያምን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልክ ❤❤❤❤❤

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 10 месяцев назад +10

    እነት የለቹ ረጂሚ እዲሜነ ጤነ የሚሪ እነቶቺን ሰይ በጠሚ ነዉ ሚቀነዉ ❤❤

  • @ምህረት-ገ9ዘ
    @ምህረት-ገ9ዘ 10 месяцев назад +2

    አሜን እናተንም ፍጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @MatomahEdrse
    @MatomahEdrse 10 месяцев назад +39

    ማርክየ እንኮንም ዉሸት ሆነ እናትህን እረጂም እድማ ይስጥልህ❤❤❤❤❤❤😂😂❤

    • @selamawt12
      @selamawt12 10 месяцев назад

      ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 10 месяцев назад +3

    ሠትመረቅ እኔም አሜን እየአልሁ አለቀሠሁ የእኔ እናት ሠወዳት❤❤❤❤

  • @LubabAsfa
    @LubabAsfa 10 месяцев назад +28

    አቤት ፈገግታ እናቱ እናት ያላችሁ እረጅም እድሜ ይሰጣቸው ለለሉትም አላህ ይራህማቸው

  • @ShadensamiraAlbshri-ge5gl
    @ShadensamiraAlbshri-ge5gl 3 месяца назад

    አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልህ 🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @ፋንድሻ
    @ፋንድሻ 10 месяцев назад +7

    ለእነቱ ክብር ያለዉ ወድ ለሚስቱም ክብር ይኖሮሀል

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 10 месяцев назад +2

    ማርክ እናት ባትሰጣትም አንተ ስጦታዋ ስለሆንክ ሁሌም ባንተ ትደሰታለች ነገር ግን 1ልብስ አንድ አመት ይለበሳል በዚህ ሰአት እናቶቻችን ማሸነፍ ያቃታቸው ኑሮን ስለሆነ የምትገዛላትን ትተህ ለእናትህ ያሰብከውን ብሩን በእጃቸው ስጣቸው ምክንያቱም እናቶቻችን ቀዳዳቸው ብዙ ነው ሴት ልጅ ብትሆን ሁሉን ትረዳት ነበር በሰጠህ እጅህ በእጥፍ ይስጥህ ቸሩ መድሀኒዓለም

  • @henaa3965
    @henaa3965 10 месяцев назад +6

    ስለም፡የእማብርሃን፡ወዳጆች፡በየለንበት፡የፈጠሪ፡ቸርነት፡ከክፉ፡ጠላት፡ይጠብቀን፡አሜን፡ማርክ፡እማዬን፡ስለቀርብክልን፡በጠም፡ነው፡እምንወድህ፡ማርክና፡ሄሉ፡ንፁህ፡የእማብርሃን፡ፍቅር፡ከማዬ፡ጋር፡ሁለችሁንም፡ይጠብቀቹ፡ስለሁሉም፡ነጋር፡ንቅስት፡የስድስት፡ሥልስ፡ሥድስት፡ነው፡የዘመኑ፡💯💯💯👍👍👍🥰🥰🥰😍😍😍💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🍇🍇🍇በጠም፡ነው፡እምወዳችሁ፡ኑሩልኝ፡የኔ፡ማሮች፡😊

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 9 месяцев назад +1

    ማርክእናትእድሜእናጤናይሰጥልን❤❤❤🙏🙏🙏❤❤

  • @Lየመካነሠላሟ
    @Lየመካነሠላሟ 10 месяцев назад +3

    ሠላማ እናታችን ረጂም እድሜ ይስጣችሁ
    ፍቅራችሁ እስከ መጨረሻው ያድርግላችሁ

  • @wreknhlem5957
    @wreknhlem5957 10 месяцев назад +1

    ማርክ የእናትህ ያለህ ክብር በጣም ነው ምወድህ ግን መነቀስ ጥሩ አደለም ፍቅር በልብ ነው

  • @semirabazibhe5152
    @semirabazibhe5152 10 месяцев назад +7

    እናት ያላችሁ ታድላችሁ እመዋ ከሞትሽብኝ ገና ወራቶች ታይቆጠሩ እናት ባላቸው በቅናት ተገበገብኩልሽ የኔ ውድ

    • @AlemZewde-bs2tf
      @AlemZewde-bs2tf 9 месяцев назад

      አይዞሽ ማማዬ የኔ ማር ለሁሉም እግዚያብሄር ምክንያት አለው 😢😢😢😢😢

  • @SirgutAdmasu
    @SirgutAdmasu 10 месяцев назад +5

    ማርክ የእናቱ አክባሪ ስወድህ❤❤❤

  • @AdanechCherinet
    @AdanechCherinet 10 месяцев назад +1

    የኔ እናት ደስ ስትል እግዚአብሔር እድሜ ጣና ይስጥልክ❤❤❤

  • @zenebeh
    @zenebeh 10 месяцев назад +5

    የማሪኬእናት ንግግሪ ያሥደሠተዉማነዉ እኖድሻለንማሚይ

  • @lubabaYimer-i5p
    @lubabaYimer-i5p 8 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ደስየምትሉት አላህ የጨምርላቺሁ እንዳተ አይነት ወንዶቺ ይብዙ ላገራቺን ያብቃን በጣም ነው እምወዳቺሁ ።Lነኚ ከወሎ🎉🎉🎉🎉

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 10 месяцев назад +7

    ሲጀመር በክርስትና አይፍቅድም እንኳን ፕራክ ሆን ሀጢት አተገባ እዳትነቅሰ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 5 месяцев назад

    ማርክዬ በጣም ነው ደስ የሚሉት እማማዬ እድሜና ጤና ይስጥልን🥰🥰🥰🥰

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ek 10 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤የኔ እናት ስወዳቸው ሁሉ ነገራቸው እናቴን ነው ሚመስሉት የወነ ነገር ላረግላቸው ፈለኩ ማርክ

  • @masart9631
    @masart9631 10 месяцев назад +2

    የኔ ውድ እናት❤❤❤ስወደቸውኮ ማርኬ ፈጠረ እረጅም አመት የኑረልህ❤❤🙏

  • @taibahahmad7690
    @taibahahmad7690 10 месяцев назад +3

    ማሻአላ ማርክ በጣም ያምራል ማዘር

  • @mdahmed5277
    @mdahmed5277 10 месяцев назад

    ተባረክ እናትህን እንዲህ እዳለበስህ አንተንም ፀጋ ያልብስህ የኔጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 10 месяцев назад +6

    ስድቤን አስቻለው እናቱን የሚወድ ወንድ ልጅ ቃላት የለኚም❤❤

  • @WeyinYenatea
    @WeyinYenatea 10 месяцев назад +1

    እናታችን እድሜና እጤናዉን ያድልሽ ማርክ ሄሉ ዊና ብሩኬ ትለያላችሁ ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 10 месяцев назад +22

    እናት እኮ ሂይወት ናት 💔😥

    • @RawdaRaid
      @RawdaRaid 9 месяцев назад +1

      እኔም ሂወቴ ናት

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 10 месяцев назад +1

    ማሚ በጣምነው ምወድሽ የኔ አስተዋይ በትክክክል ተናገርሽው ቀለል ያለችናት ማሚ ማርክ በርታ ቀሚሱ አምሮብሻል ሄሉትክክል ነሽ

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 10 месяцев назад +6

    እናት ድምቀት ኔት ዘላለም ንሩልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BiniNegn-mh3du
    @BiniNegn-mh3du 5 месяцев назад

    ኡፍፍፍ የኔ እናቴ ስዎድሽ ኑሪልኝ ሺ አማት ማማዬ 😥❤♥️

  • @የማርያምፅየንልጅነኝኦርቶ
    @የማርያምፅየንልጅነኝኦርቶ 10 месяцев назад +4

    የኔ እናቴ ምክራቸው ሰውነት ፈራሺ ነው አሉ

  • @SaraSazz
    @SaraSazz 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እናታችን ኑሪልን❤❤❤ እንኳን ውሸት ሆነ የምር ደስስስስ ብሎኛል እኔ ኮመንት አልፃፍኩም ነው ፕራንክ ይሆናልብየ ግን እንኳን አልተነቀስክ ማርክየ ወንድሜ ኑርልኝ❤❤❤❤ ሄሉየ በጣም አስተዋይ ነሽ ተባረኪልኝ

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 10 месяцев назад +5

    እናት ያላችሁ ታድላችሁ 😭😭😭

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 9 месяцев назад +1

    እሰይ እንኳን ፕራንክ ሆነ😊😊😊 የኔ እነት😊😊😢

  • @richseni123
    @richseni123 10 месяцев назад +5

    መቶ ኬ እናሥገባቸው ውዶች ይሄን ምርጥ ቤተሠብ

  • @user-yy3ky6ul6z
    @user-yy3ky6ul6z 10 месяцев назад +2

    Mashaallaa mashaallah ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @dessalech899
    @dessalech899 10 месяцев назад +4

    አትነቀ ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር ይወዳል አይወድም ለኛ እራሱን አሳልፎ የሰጠ ለኛ ነጻነት ሰጥቷል እሱን ማሳዘን አይቻልም ፒንግ እንዲሆነ በጣም ጥሩ ነው ❤

  • @tigest.youtube7141
    @tigest.youtube7141 10 месяцев назад +1

    Wow.betame.des.yelale.enkan.atefakew.hxyat.new.enat.lzelaleme.tnur.betame.new.ymtamerut❤❤🙏

  • @T9dg
    @T9dg 10 месяцев назад +6

    ሄሉ እና ማርክ ዉቦች አይለያችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @rahima1683
      @rahima1683 7 месяцев назад

      አሚን😢😢

  • @ReemanQueen
    @ReemanQueen 10 месяцев назад

    ትልቅ ሰው ያው ትልቅ ነው ዋው ዋው ምርጥ ናት በዛላይ አራዳነታቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @GanteGantefares
    @GanteGantefares 4 месяца назад

    Amen ❤❤❤❤❤

  • @WarqiLelisa
    @WarqiLelisa 10 месяцев назад

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @AMINATj8u
    @AMINATj8u 10 месяцев назад +1

    የኔእናት አይእናቶች ረጂም እዲሜ ይስጥልንያረብ❤❤❤❤

  • @زليخهمحمد-ح1ض
    @زليخهمحمد-ح1ض 7 месяцев назад +1

    ይመችሽ የማርኬ እናት አይፈቀድም❤❤❤❤

  • @GfgTfc
    @GfgTfc 4 месяца назад

    እኔም፣እንደዚህ፣አላህ፣እናቴጋር፣በሠላም፣ተገናኝቸ የማቅፍበት ቀን፣አላህ፣ይወፍቀኝ፣ያረቢይ

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 10 месяцев назад +1

    ረጅም እድሜን ከና ጤናው ይስጣቹ ለእናት❤❤❤

  • @salemGuta
    @salemGuta 10 месяцев назад

    ማርክ ምርጥ እናት አለክ እድሜ ናጤኔ ይስጣቸው ደግሞ በጣምነው የሚያምርባቸው አንተም ፈጣሪ ይስጥክ❤❤❤በጣምነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @beruyyegetaliji5844
    @beruyyegetaliji5844 10 месяцев назад

    Wowwwww inatachene 1000 amate Nureling ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 10 месяцев назад +1

    ጆትዬ የእኔ እናት ርጀም እድሜ ይሰጥሸ እንዴት እንደምወድሸ ማሪቆሰ የሰራህ ይሰጥህ ሔልዬ የእኔ ትሁት አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤🎉

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 10 месяцев назад +1

    ሄሉ ደግሞ አምሮብሻል የስፈሬ ልጅ❤❤❤

  • @tadugirma955
    @tadugirma955 10 месяцев назад +1

    Yene wud enti shi amet nuriln❤❤❤❤

  • @madinatake4848
    @madinatake4848 10 месяцев назад +1

    አህለን መርክ & ሄለን አለህ ይጠብቀቹ መዘር ደስስስ ሲሉ ፈገግተቸው ሺእ አመት የኑረቸው

  • @Mekdes-c2u
    @Mekdes-c2u 10 месяцев назад +1

    ማርክ በጣም የምወድልህ ነገር ለእናትህ ያለህ ፍቅር❤❤❤

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 10 месяцев назад +2

    ትክክል እናቴ እኔ ልደግጥ ማርክ ብራክ አይደረግም ለእናት የሆክ በዚፊ ነበር ምልክ በናት ቀልድ የለም ማርክ ዋአ

  • @kaabbaashinagaasaa5506
    @kaabbaashinagaasaa5506 10 месяцев назад +1

    Mamaye betam nefkishngal❤❤❤❤❤

  • @መሲነኝ-ፀ4ተ
    @መሲነኝ-ፀ4ተ 10 месяцев назад +1

    እዉነት ብለሻል ማዘርዬ❤

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws 10 месяцев назад

    ዬእኔ ውድ እናት,❤❤❤እረጂም,እድሜና,ጤና,ይስጥልን,ለእናቶቻችን❤❤❤

  • @fireworkargaw
    @fireworkargaw 3 месяца назад

    የኔም እናት ጉታጀራ ነው የተወለደችሁ ሁለት እጇ ሙሉ ንቅሳት አለባት ይማርክ እናት ቅላቷ መረጋገቷ እናቴን ቁጭ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 10 месяцев назад +2

    Mezhriya ❤❤❤❤❤❤

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 10 месяцев назад

    ❤❤❤እግዚአብሔርይመስገን ማዘርዬ እኛምእኖዳችኃለን ማርክእንኳንእውሸትሆነ እናጥሩአደለምክፉመፈስምየሰበስባልሀጢያትምነው ሄሉንከልብህብቻ አፍቅራት እሱበቂነው

  • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
    @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 10 месяцев назад

    የኔ እናት ሺህ አመት ኑሪልን 🙏🙏🙏የኔ ምርጦች 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 10 месяцев назад

    የማርኬ እናት ጌታ ረጅም እድመ ያኑርሽ ተባረክ❤❤❤❤

  • @mekyamekya
    @mekyamekya 10 месяцев назад

    ፈጣሪየ የሄሉንም እናት አምጣልን ፈጣሪ እናቶችን ይጠብቅልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማርያምእናቴ21
    @ማርያምእናቴ21 10 месяцев назад +1

    እውነትነው እናታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሁ ❤❤❤

  • @mekomenza9913
    @mekomenza9913 9 месяцев назад

    ማሸአላህ እናትህን ራጂም እድሜ የቆይልህ🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat 10 месяцев назад

    እርጂም እድሜ ትኑርልህ ወድም❤❤❤የኔናት ፈገግታዋ ደስሲል ማሻአላህ❤❤❤

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej 10 месяцев назад

    የእኔ እናት በጣም ትክክል ነው የእኔ ኑሪልኝ ለዘላለም❤❤❤

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 10 месяцев назад +2

    ምርጥ ምክር የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልህ

  • @TesfayaHayela-wg4gy
    @TesfayaHayela-wg4gy 3 месяца назад

    ጀገና እናት ነው ያለሕ እድሜና ጤና ለናቶች

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 10 месяцев назад +2

    እድሜና ጤና ለኤናቶች ለአባቶች 🌹🌹🌹🌹

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 10 месяцев назад +2

    እደዉ ሥወዳቺሁ ማራምን አብሦ ሚሥትህ ፀባያዋ ዋዉነዉ❤❤❤❤❤❤❤