🛑ሄለን አስጠፋው አለችኝ ለኔ አይገባኝም አለች😢😢

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 10 месяцев назад +585

    ፍቅራችሁን ሙሃባችሁን ያዝልቅላችሁ

    • @sofiyamohammed2184
      @sofiyamohammed2184 10 месяцев назад +2

      አቴ ማፋሬያ እስክ ስላ ቁርአን ኢዎቆ

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 10 месяцев назад

      ​@@sofiyamohammed2184አሁን አንቺ ከሱ የበለጠ አውቀሽ ነው እሱ እኮ የይቨርስቲ ተማሪ እኮ ነው ካንቺ መቶ እጥፍ ይበልጥሻል ደደብ መሀይም ነሽ

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 10 месяцев назад

      ​@@sofiyamohammed2184በትክክል መፃፍ እንኳን መፃፍ የማትችይ መሀይም ሂጂና ተማሪ እሺ ገለቴ go to school 😂😂

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aminamehammed8922
      @aminamehammed8922 10 месяцев назад

      ደሞ ምን አረገሽ ክፍት አፋ😢​@@sofiyamohammed2184

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 10 месяцев назад +208

    ከተፋቀሩ አይቀር እንደዚህ ነው ❤❤ ሄለን 👌

    • @BahriaQadir
      @BahriaQadir 10 месяцев назад +1

      ደምርኝ

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 10 месяцев назад

      ❤❤❤😘😘😘😍😍💞💞💞💞💞💞💞👑

    • @newcyberia3330
      @newcyberia3330 7 месяцев назад +1

      በጣም❤❤❤❤😢

  • @እናቴማርያም-ነ4ሸ
    @እናቴማርያም-ነ4ሸ 10 месяцев назад +166

    ተዉ መቶሺ እናስገባቸው እነዚህን ጥንዶች😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 10 месяцев назад +3

      እኔ ምን ላድርግ አንድ ስልክ ነው ያለኝ እዛ ያሉት እዚህም አሉ ግን

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 10 месяцев назад +4

      በጎ አድራጎት ይሥራና ይደርሳል ሁለ ምሥት ልብስ ምናም አንድ ቀን የተቸገሩት ስው እርዳታ ስቶ አያቅም ደነዝ 😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 10 месяцев назад

      ​@@fairouzgargoum8226ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 10 месяцев назад

      ​@@genetbelete9303ደምሪኛ

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 10 месяцев назад

      ትክክል🎉​@@genetbelete9303

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 10 месяцев назад +114

    ኔሉዬዬዬዬዬዬ❤ በራሰሸ ፀጉረ ነወ የምታመረዉ እንዳተቅጥል የፈረሰ ጨራ የምትሉ😊😊😊

    • @eyerusAlemayo
      @eyerusAlemayo 10 месяцев назад +1

      Ewnet fexari yesexesh yishalal demo yemiamr tsegur alesh batadergiw betam turu nw heluye ke atefaw betam yikirta

    • @ajman9189
      @ajman9189 10 месяцев назад +1

      ሳህ

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 10 месяцев назад +895

    ማነው ካብርሽ ቤት ሮጦ የመጣ😂😂

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 10 месяцев назад +101

    የአብርሽን ቤት ሥንጨርስ መጣን ❤❤😂😂የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤

    • @zamzzamzam6002
      @zamzzamzam6002 10 месяцев назад +1

      እኔምእደዛዉየነሱንጨርሸነዉየመጣሁት❤❤❤❤😂😂😂😂

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 10 месяцев назад +2

      አሜን

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n 10 месяцев назад +2

      😂😂😂😂አሚንንንንን

    • @tigistadino6358
      @tigistadino6358 10 месяцев назад +2

      አለንልሽ ተመልካች ሁነን😂😂

    • @Najah-ru1qt
      @Najah-ru1qt 10 месяцев назад +1

      😂

  • @makeya2128
    @makeya2128 10 месяцев назад +270

    እነኝ ጥዶች የምትወዱ በለዪክ👍👍👍👍👍👍ስወዳቹ ደምሩኝ👍👍👍👍👍👍

  • @hane-wi2hh
    @hane-wi2hh 10 месяцев назад +218

    ይችን ከሜነት የሜትነቡ ሁሉ የረፍት እጀረ የነፃነት ኑር ይሰጣችሁ❤❤🙏🙏🙇

  • @Geni810
    @Geni810 10 месяцев назад +198

    ፕራንክ ቢሆንም😊ማርኬ የሔሎ አስተሳሰብ ትክክል ነዉ 👌ምክንያቱም ንቅሳት ማንኛዉም ሐይማኖት አይፈቅድልንም🙏 በተረፈ እኖዳችሗለን❤❤❤❤

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 10 месяцев назад +1

      ማኛው❤❤❤

    • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
      @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 10 месяцев назад +1

      አዎ አይፈቅድም ከሀጢያት ሀጢያት ነው ማርክ ንሰሐ ግቢ በማርያም 😢😢

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 10 месяцев назад

      ሲቀጀመረ ፖራክ ነው ሲቀጥል እሷ መች ሀይማኖት ​ ያዘዘውን ተገበረች በሱሪ ተወጥራ ነው @@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    • @eyerusAlemayo
      @eyerusAlemayo 10 месяцев назад

      Haymanotachin ayfeqdim madreg alneberekm

  • @Sariy177
    @Sariy177 10 месяцев назад +122

    ይችን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠበቃችሁ

  • @T9dg
    @T9dg 10 месяцев назад +49

    እስት ማርክን እና ሄሉን የምትወዶ100kእናስገበቸዉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @amutamut1
    @amutamut1 10 месяцев назад +123

    እስት መርክን እና ሄሉን የምትወዱ 100k እናስገበቻው❤❤❤❤❤❤❤

  • @dgfzfyzgf8725
    @dgfzfyzgf8725 10 месяцев назад +10

    ሄሉዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ለሀይማኖትሽ👍👍ማርኬ ንሳሓ ግባ

  • @saadasaada3992
    @saadasaada3992 10 месяцев назад +43

    ኧረ ቁራአኑ የትነዉ ያረህማን ድምፁ ❤❤❤

    • @erukya
      @erukya 10 месяцев назад +1

      መስጊድ በቅርባቸዉ አለመሠል ብዙጊዜ አዛን እሰማለሁ

    • @Hanantube847
      @Hanantube847 10 месяцев назад

      @@erukyaአዎ ያሉበት ሆቴል ማቲወስ ይባላል ፊት ለፊቱ ማርያም ቤተክርስቲያን አለ በጎኑ ደሞ መስጊድ አለ

    • @erukya
      @erukya 10 месяцев назад

      @@Hanantube847 አወ ብዙጊዜ እዚህ ቦታ ቪዶሲሰሩ አዛን እሰማለሁ

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 10 месяцев назад +166

    ማርክ መልካም ሰው❤

    • @ድካምብቻ-ጀ5መ
      @ድካምብቻ-ጀ5መ 10 месяцев назад +1

      መጣህ ምነው ብቆየህ

    • @SsDd-w2o
      @SsDd-w2o 10 месяцев назад

      አቴ ዘወርት የስኖ🤣😘

    • @saadahsaadah6171
      @saadahsaadah6171 10 месяцев назад +2

      ወላ ያሢኖ አይደለም የሡ ''የሣቅ ጎጆነው 'የዩቱብ ሥሙ 😒ምድነው በሠው ሥም 😎

    • @Edeneye21
      @Edeneye21 10 месяцев назад +1

      አተም ሀዩን ተነቀሳት😂😂

    • @moludisy7599
      @moludisy7599 10 месяцев назад

      ​@@Edeneye21😂😂😂😂😂

  • @Mነኝየዱባይዋቀበጥ
    @Mነኝየዱባይዋቀበጥ 10 месяцев назад +35

    ጀግና ናት ወላሂ ልጅቷ ለሀይማኖቷ ያላት ክብር😢

    • @selamselam8139
      @selamselam8139 10 месяцев назад +4

      በሱሪ እየተወላቀጠች የሷ ሀይማኖት አፍ ብቻ

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 10 месяцев назад

      @@selamselam8139 ትክክልል

    • @erukya
      @erukya 10 месяцев назад +2

      ኧረ ወላሂ አትበይ ሀይማኖተኛ ሰዉ እደዚህ አደለም ምክርና ሻወር ከራስ ይጀምራል እሷ በሱሪ እየሄደች ሀይማኖተኛ ሳይጋቡስ ሴትና ወንድ መገናኘት ማንፈቀደ ስሜታቸዉን ስለሚከተሉጅ የራሥሽ እምነት የማይፈቅደዉን ነገር ስታይ አታድንቂ ይሄ የሚደነቅ ነገር የለዉም እሷም ያዉናት

    • @selamselam8139
      @selamselam8139 10 месяцев назад +3

      @@erukya ተባረኪ 👍

    • @erukya
      @erukya 10 месяцев назад

      @@selamselam8139 ይገርማልኮ ማሬ ሁሉም ለምነቷ ያላት አቋም ጀግና ነዉ ያሏት ብዙ ኮሜት አዳድ አሉ እደኛአይነት አስተያየት የሰጡ ሰዉን ስንገስፅ እኛስ እደትነን ማለት አለብን ለንቅሳት ብቻ አደለም ሀፂያት ነዉ ማለት

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 10 месяцев назад +10

    አለማድነቅ አይቻልም ልጅቷ ለሀይማኖቷ ያላት ቦታ ጠንካራ ነች

  • @amutamut1
    @amutamut1 10 месяцев назад +30

    የኔ ውድ ሄሉዬ በጣም ነው የዳነገጣችው ሄሉዬ ብድሩን እንጣብቀላን የአበዳ ፖራንክ መርክን አድርግው

  • @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
    @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ 10 месяцев назад +33

    እዉነተኛ ፈቅር እዚህ ቤት ብቻ ነዉ ያለዉ ጋጋታ የለ ወከባ ሁሌ በደስታ ኑርልኝ

    • @rahima1683
      @rahima1683 10 месяцев назад +3

      ስህህህህ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 10 месяцев назад +2

      በትክክል

  • @GenetGetu-t1g
    @GenetGetu-t1g 10 месяцев назад +36

    ባለፈው አሻንጉሊት ሰጠሃት አይደል ለምትወደው ሰው ሁልጊዜ ቢሰጥ አይደክምም

    • @OfficialetessamTube7951
      @OfficialetessamTube7951 10 месяцев назад

      😂😂😂😂 እስቲካርም ስጦታ ሆኖ ቡራ የታመተህ😂

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ 10 месяцев назад +35

    ማርክ ያረገዋል ነፍሱን ይሰጣል ለሄል ከማር❤😢

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 10 месяцев назад +16

    አይ ብሩኬ የጓደኛ ጥግ ምርጥ ሠው

  • @LchiSweet
    @LchiSweet 10 месяцев назад +17

    ዋው ሄሉየ ሃይማኖትህን የሚቃወም ነገር ምንም ነገር ኣታድርግ :: ተባረኪ❤

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 10 месяцев назад

      ሀይማኖት የሚፍቅደውን ማን ተገበረው እሷስ ሱሪ ለብሳ የለ ይፈቀዳል?

    • @erukya
      @erukya 10 месяцев назад

      ​@@samiragzachew8903ኧረ ማሬ ስለሀይማኖት ከተወራ ብዙነገር አለ እሽ በማንኛዉም እምነት ያለጋብቻ ወንድና ሴት ልጅ መገናኘታቸዉም አይፈቀድም ያዉ ስሜታችንን ስለምንከተልጅ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 10 месяцев назад +2

    ሱሪም አይፈቀድም ውግም ጸጉር ቀለም መቀባትም አይፈቀድም ❤ቆንጆ ነሽ አስተሳብሽም ልዩ ነሽ

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 10 месяцев назад +71

    ፍቅር❤በልብ ነዉ።ሄሉ ሙሉ እሴት ነች❤በፍቅር ኑሩ❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 10 месяцев назад +13

    ❤❤ጎበዝ ሔልዬ ሐጥያት ነው ሁሉም ምክርሽ ተገቢ ነው❤❤❤ስወድሽ😢😢❤❤

  • @AsnidebelaAsnide-px3go
    @AsnidebelaAsnide-px3go 10 месяцев назад +28

    እነ ብሩኬ ልክ ናቸው ሀጥያት ነው የሚወዱትን ሰው ፍቅር መስጠት ብቻ በቂ ነው!!!!

    • @Meri4555
      @Meri4555 10 месяцев назад

      Prank

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 10 месяцев назад

      ፕራንክ ነው እኮ

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 10 месяцев назад +1

      ሲጀመረ እሷስ በሱሪ ተወጥራ ይፈቀዳል ወሬ ነገረ ሀይማኖት የሚለውን የተገበረች አትመስልም

    • @erukya
      @erukya 10 месяцев назад

      ​@@samiragzachew8903ኧረ ተዉ ትንሽ እንቆጥብጅ ሁሉም ነገር ልክአደለም

  • @hiwetagidey7316
    @hiwetagidey7316 10 месяцев назад +2

    ፍቅር በልብ እንጂ በንቅሳት አይደለም ሃይማኖታችን አይፈቅድም ሂታችን ቤት እግዚአብሔር ነዉ

  • @ገኒዩቶብ
    @ገኒዩቶብ 10 месяцев назад +13

    ወይኔ ለምነታቸዉ ያላቸዉ ክብር

  • @FiriHadad
    @FiriHadad 10 месяцев назад +16

    በእውነት አስታማር ነው መነቀስ የኛ ሃይማኖት አልፈቅድም❤❤

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 10 месяцев назад +2

      🤣🤣ግን 100/100ተነቃሱች ነቃሱች ናችሁ

  • @ማርያምእናት-ቐ4በ
    @ማርያምእናት-ቐ4በ 10 месяцев назад +69

    ምርጥ ጥንዶች ፍቅራቹ ያስቀናል አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 10 месяцев назад +19

    አብርሽ ቤት ነው ሮጬ የመጣሁት😊😊

  • @MeklitTube-vx6hq
    @MeklitTube-vx6hq 10 месяцев назад +35

    ባለፈዉ አሸጓሊት ሠጥሀት አይደል ብሩኬ❤😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 10 месяцев назад +9

    ማርክዬ ሄሉዬ ሁሊም በመሀላችሁ የድግል ማርያምልጅ ይቁምላችሁ ❤❤❤

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 10 месяцев назад +30

    እኔ እኮ የሙዚቃ ምርጫቸው ነው ሚመቼኝ❤❤አቦ ይመቻቹህ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 10 месяцев назад +7

    ጌታ ይቅር ይበላችሁ ፍቅር ከልብ ነው እንጄ በንቅሰት ነው ሄሉዬ አስተዋይ ነሸ ❤

  • @BnBmrediat
    @BnBmrediat 10 месяцев назад +7

    ማርክ አብዛህው ሰለምወዳት ትላልህሁሌም እሷም ሰለምድውድህ መሰልኛ የካናዳ ጉዞ የሰርዝችው ይህ ብቄ ነው ሲብዛ ስኳር የምራል አሰትውል ብሩኬ ትክክል ነው ዊናም እንድዚያው

  • @ሐልማነኝኡሙሙሳ
    @ሐልማነኝኡሙሙሳ 10 месяцев назад +4

    አይይይ ወጠትነት እንደ እሰት ነዉ አለሆ ያወጠትነት እድሜን አንቴ በንቴ ስራ ጠቢቀን ያራቢ

  • @sidetenyanenyi
    @sidetenyanenyi 10 месяцев назад +59

    ማነው እዳኔ ካብርሸ ቤት ሮጦ የመጣ😅😅😅😅 ለይክ አርጉ😂😂❤❤❤

    • @toutube1397
      @toutube1397 10 месяцев назад +1

      እኔ😂😂😂

    • @NejibaWelyuo
      @NejibaWelyuo 10 месяцев назад +1

      እኔ😂😂

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 10 месяцев назад

      እኔም እየሮጥኩ ወድቄ ነበር

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 10 месяцев назад +11

    ጉድ ማርክ እምሰራቸው ስራ እኮ ጨርስካቸው የኔ እናት አይለቁህም መቼም እውነቱን ሴውቁ❤❤

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 10 месяцев назад +15

    የእኔ ቆንጆ ሄሉ
    ጎበዝ ልጅ ነሸ በእዉነት እምነት ከምንም በላይ ነው❤❤❤❤

    • @asioupiaasioupia2276
      @asioupiaasioupia2276 10 месяцев назад +1

      ልክ ነሸ ሄሉዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤😘😘😘

  • @MakeaMakea-tz1di
    @MakeaMakea-tz1di 10 месяцев назад +1

    ጉበዝ ሁሉም ከፈጣሪ ትዛዝ በታችነዉ ተሳስቷል
    ቢሆንም ምንም ማድረግ አይቻልም
    ንሰሀ ይግባ

  • @seade127
    @seade127 10 месяцев назад +32

    እርጋታችሁ እኮ ደስ ሲል መጨረሻችሁን አላህ ያሳምረው ❤❤❤❤❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 10 месяцев назад

      አሚን❤❤❤🎉

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 10 месяцев назад

      በጣም መቅበጥ የለ ውዴ ማሬ የሌለበት፠ደሥ ይላል

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 4 месяца назад

    ሄሉዬ የኔ ውድ በማሪያም ተረጅው በእግዚአብሔር ይህ ሁሉ ሚከፈለሁ ዋጋ ለፍቅር ነው ኡፍፍፍፍፍ መቸነው ባአንድ ሁናቹሁ ሸምግልና ሊላክ ነው ሚባል ወሬ ናፈቀኝ እመቤቴን ደግሞ ስወዳቹሁ ❤❤❤

  • @azakmashoiiir3413
    @azakmashoiiir3413 10 месяцев назад +24

    ❤❤ፍቅራቹ ይብዛ ፕራንክ ቢሆንም የማርቆስ ፍቅር ❤❤

  • @razakmaster1798
    @razakmaster1798 10 месяцев назад +7

    ሄሉ ቁምነገር ያለት ልጅ ነች ዋው👍🥰

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 10 месяцев назад +8

    መቼም ፕራንክ ባይሆን እንወርድብህ ነበር እንኳንም ፕራንክ ሆነ

  • @NasriyaTilibo
    @NasriyaTilibo 4 месяца назад

    ሂሎ ቦሀላ ይቆጭሻል ተይ ተይ እድ መርኮን ሚያፈቅርሽ ሰው አተገኝም እባክሽ ፍቅሩን ተቀባዬው እባክሽ

  • @Rabia-j4n
    @Rabia-j4n 10 месяцев назад +5

    አይ ቤኪ ነህ አ መካከል ላይ ኤድት አድርገህ ሰካራም ያስመሰልካቼዉ😂😂😂😂😂😂 ሄሉ ማርክ እወዳችኋለሁ❤ብርኬ ምርጥ ወንድም ምርጥ ጓዴኛ❤🥰🥰🥰🤩🤩🤗ኤፋን አምጡልን ናፍቆናል😢🎉

    • @mulumengesha415
      @mulumengesha415 10 месяцев назад +1

      ከምርእዴትእዳሳቁኝ ከምሀላይ ድምፃቸው የሰከረሰው አሥመሥሏቸዋል😂😂😂😂

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 10 месяцев назад +38

    ሄሉየ አታስለቅሳት በጣም ነው የምወዶት❤❤🎉

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 10 месяцев назад +7

    የምር ሄሉየ ምርጥ ሴት ነች እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ ጀግና ሴት ❤

  • @aynyeasfaw5817
    @aynyeasfaw5817 10 месяцев назад +4

    ብሩኬ የጏደኛ ጥግ ማርክ ሄሉ ዊና የኔ ፍቅሮች

  • @birtukana354
    @birtukana354 10 месяцев назад +9

    ማነዉ ግን እንደኔ እነዚህን ጥንዶች የሚወድ
    የኛንም የመዳም ቅመሞች እዉነተኛ አፍቃሪ የህይወት አጋር ይስጠን❤❤❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 5 месяцев назад

    ሔሉ ልጄ አንቺ እኮ አስተዋይ የልጅ አዋቂ ነሽ።። ይሄን ምክርሽን።። አሁንም አጥፍቶ ከሆነ ልጄ ይቅር በይውና ይሔን ፍቅር ቀጥሉበት።።ልጄ ልጄ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 10 месяцев назад +3

    ሁለቱም እውነታኛ አፍቃሪ ነቻው መስመሰል ያሌላበት መነው እዳኔ ሚወዳቻው 😘🥰☺️🤗👍

  • @hewotfkr2334
    @hewotfkr2334 10 месяцев назад +1

    ሄሉየይ አስተዋይ ነሽ ከሁሉም ሃይማኖት ይቀድማል።❤😘

  • @WegayehuGetnet
    @WegayehuGetnet 10 месяцев назад +3

    ሄሉዬ የኔማር ድብስድብስ ተጨነቀቺ

  • @ነኝተስኛዋ
    @ነኝተስኛዋ 10 месяцев назад +2

    ሰለሚወድሸ አደርጎታል በቃ ንሳሀ ይግባበት ምትሉ👍❤❤

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 10 месяцев назад +16

    ፈጣሪ ፍቅራቸው እስከ ፍፀሜ ያርጊለችው❤❤❤

    • @LemlemMaryam
      @LemlemMaryam 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 10 месяцев назад

      አሚንንንን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r 10 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር ፍቅራቹን የብዛላቹው ኑሩልኝ ውዶቼ

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 10 месяцев назад +20

    እንዚህ ልጆች ሊያሳብዱን ነዉ😂 ጋይስ ማነዉ እንደኔ ቡታጂራዎችን የሚወድ የፍቅር ታምሳሌዎች❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 10 месяцев назад +1

    ኡፉፉፉ ሔሉዬ የኔ ውድ ጎበዝ ጠካራ አርቃ ነው ምታስበው ለልጆቻችን አለች😢😢😂😂አይለያቹ❤❤❤❤

  • @amutamut1
    @amutamut1 10 месяцев назад +23

    የሄሉዬ ሀስተሳሳብ ዋው የኔ ንግስት ትክክል ነው የለችህ ምርጥ ምክር ነው የመካራች ነገ ለልጆቻችን ምን እናስተምር አለችህ ትክክል❤❤❤❤

  • @serkalmyouTube
    @serkalmyouTube 10 месяцев назад +4

    ልክ ነች ሄለን ሀጢያት ነው ፍቅር በልብ እንጂ ሥለተነቀስህ አደለም ❤❤

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 10 месяцев назад +3

    የብርኬ አስተሳሰብ ዋዉ ነዉ አቦ ይመችክ❤❤❤❤

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 10 месяцев назад +17

    የኔ ማር ሄሉዬ ❤ ፕራንክ ሞሆኑን ሳታውቅ አስለቀስካት እኮ ማርኬ😮

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 10 месяцев назад +39

    ማነው ከሩታ፣አብርሽ ቤት በሩጫ የመጣ
    በቃ የመዳም ቅመሞች ያለ እኛ ቤቱ አይደምቅም😅😅
    ሄሉየ በቃ ማርክ እኛንም ነው መጀመሪያ ፕራንክ ያደረገን😊
    ብሩኬ አሳዘነኝ 😊ማርክ የተመታህ😅

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 10 месяцев назад +1

      እኔ😂😂😂😂😂

    • @BnBmrediat
      @BnBmrediat 10 месяцев назад +1

      እውነት ነው

    • @Hyah-t7y
      @Hyah-t7y 10 месяцев назад

      Ine inesun salceris metaw ye ware timat😂😂😂❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 10 месяцев назад

      Eko😂😂😂😂

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 10 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @GeySysy
    @GeySysy 10 месяцев назад +3

    የኔ ቆንጁ የኔ ሀይማኑተኝ እህት ጉበዝ ነሽ የመቤቴ ልጂ አደለሽ የኔ ዉድ ሄሎየ በርቱ ሁሉም እማምርዉ ከሀይማኑትጋ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @mediwolloyewatube8930
    @mediwolloyewatube8930 10 месяцев назад +14

    ሂሉ እና ማርክን እምትወዱ ❤❤❤

  • @kidistdinbu4861
    @kidistdinbu4861 10 месяцев назад

    የኔ ዉድ እኔ የምር youtuber አላደንቅም ከማርኬና ከሐዲስ ዜማ ዉጭ ማርክ የተግባር ሰዉ ሁን የታይታ ሳይሆን ሁሉ ነገርህን ሄለንን አድርግ እንደ እዛ ዘመድህ እንዳትዋሽ ንገርልኝ ሶስቱ ወንድሞችህ እንዴት እንደምወዳቸዉ ሙሉ ነገራቸዉ እዉነት ከነሱና ከሄሉ ዉጪ ሌላ ሰዉ አያስፈልግህም time sinoreh ቤተክርስቲያን ሂዱ ሄሉ እንዳትቀየሪ ይሄንን ባህሪሽን ይበልጥ አስምረሽ አብራችሁ ለስጋዉ ደሙ ያብቃችሁ ፍቅር እንደ ምድር አሸዋ ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 10 месяцев назад +23

    ማርክ ና ሄሉ ፍቅር ለዘላለም ያድርግሌቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 10 месяцев назад

      አሚንንንን❤❤❤🎉🎉

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 10 месяцев назад +5

    ማርኬ ለኤፊም።ለለሚም።ነፂ አብሪሽም።ሁላቸውም።ፕራንክ አርጋቸክክክክ

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 10 месяцев назад +11

    ኧረ ወይኔ አላለም ብርኬ😂😂😂

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 10 месяцев назад

    የኔ ዉድድድ ሃጢያት ነዉ ግን አችን የገለጥሁ መስሎት እኮነዉ?❤❤❤❤❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 10 месяцев назад +3

    አይ ብሩከ አሳቀኝ አሻ ጉሊት ሰታሀታል ስል

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 10 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ🥰

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 10 месяцев назад

    ማርክዬ በትላንትናው ቢድዮ ጨርሼ ሳላየው ኮሜንት ፅፌአለው ወንድማ መጀመርያ ጨርሼ ማየት ነበረብኝ ኮሜንት ከፃፍኩ በዋላነው ጨርሼ የማየው በጣም በጣም በጣም ይቅርታ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 10 месяцев назад +9

    እኔ ሄሉ ትቆጣለች ብዬ ነበር ያሰብኩት😮😊

    • @EgigayehuDamena-pk9so
      @EgigayehuDamena-pk9so 10 месяцев назад +3

      ልጂታ አስተወይ ከአንደበታ ሲወጣ ነጥብ ያለው ቃል ብላ የምታልፍ ጀግና ሴትነች

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 10 месяцев назад +1

    ❤❤ ሔሉ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ጥሩ ምክር ነው የመከርሽው።።ፈጣሪ አብራችሁ እንድታረጁ ያብቃችሁ።። የውነት ቢነቀስም አላካበድሽውም።።

  • @Rozy908
    @Rozy908 10 месяцев назад +8

    ማርክ ግን ለምንድነው ስሜትህን ትንሽም ቢሆን በውስጥህ ለመያዝ ማትሞክረው ትንቅሃለች እኮ እስቲ ኮስተር በል ቆፍጠን

    • @ዘነኝወሎየዋ
      @ዘነኝወሎየዋ 10 месяцев назад +1

      በጣምነውየምወዳቸውግን ወድልጅቆፍጠንሲልያስደስተኛን

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj 10 месяцев назад +1

      በጣም ወድልጂ ኮራ ጠብረር ሲል ነው ልፈስፍስ ወድ አልወድም

    • @nafisaahmed8519
      @nafisaahmed8519 10 месяцев назад

      ብራንክ ነው ይለቃል😂😂

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 10 месяцев назад

    ሄሉዬ ጎበዝ ነሽ ሀፂያት ነዉ አለች የኔ አስተዋይ ሌሎች ቢሆኑ ደሥ ይላቸዉ ነበር😢😢😢😢

  • @labeba3450
    @labeba3450 10 месяцев назад +8

    የኔማሮችመጨረሻችሁንያሳምርላችሁ🎉🎉🎉

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 10 месяцев назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅር ብቻ በቃ እንደዚህ ነው መሆን ያለበት :: እስኪ የመዳም ቅመሞች ምክር ስጡኝ በስዴት 12 አመቴ ባልተቤቴም ብር ላኪ ነው የሚለኝ ለኔ ምንም አያስብም እና ምን ላድርግ ንገሩኝ ሀገር ልገባ አትምጪ ላኪ ብር አለኝ አልክም ብየው ተጣልተናል ኡፍፍፍ ይላቀቀኝ እህህህ ደክሞኛል

  • @መድስደተኛዋ
    @መድስደተኛዋ 10 месяцев назад +8

    በሉ ኑ ቡና ጠጡ ከነ ኣብርሽ በት ነው የመጣነው😂 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @rahamanrahaman5396
      @rahamanrahaman5396 10 месяцев назад +2

      😂😂😂😂 አፈለሽ ወይ መጠን

  • @bamanetahate3348
    @bamanetahate3348 10 месяцев назад

    ሄሉየ እንወድሻለን ግን ጸጉር መቀጠልም ሀጥያት ነው

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 10 месяцев назад +18

    የመዳም ቅመሞች❤❤እኔንም አበረታቱኝ😢😢አያስከፍልም የምር ከፍቶኛል

  • @MereamMuhammed
    @MereamMuhammed 10 месяцев назад +5

    ወይኔምርጥሴትነሽ ስልሽ ሄሉ🎉🎉🎉

  • @ሳራጎጃሜዋ
    @ሳራጎጃሜዋ 10 месяцев назад +3

    የኔ ማሮች❤❤😢

  • @hanitube3215
    @hanitube3215 10 месяцев назад +1

    ወይኔ ስራትሽ ስወድልሽ ለመጀመራያ ግዜ ስፖስት

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 10 месяцев назад +5

    ፀበል ተጠመቅበት የሴጣን ስራ ነዉ ይህ😢

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 9 месяцев назад

    የኔውድ ሔሉየ ሐይማኖታችን አይፈቅድም ልክነሽ ❤❤❤❤❤ከሀይማኖት ውጭ ምንም የለም

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 10 месяцев назад +2

    ጎበዞች ሃይማኖታችን አይፈቅድም።መነቀስ ሀፂያት ነው።ሄሉ ጎበዝ በሃይማኖታችሁ ከዚህ የበለጠ ጠንካራ ሁኑ።ከሁሉም በላይ ሃይማኖት ይቀድማል።በሃይማኖት ቀልድ የለም

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so 10 месяцев назад +1

    ኤልይ አይ አስቸሳሰብ ጎበዝ በአይማኖትሽ ጡሩ ብለሻል የኔ ቆንጆ ዋው

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 10 месяцев назад +23

    ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 10 месяцев назад

    እዉነት ነዉ ሄሉየ የኔ አሰተዋይ ሀይማኖት እማይፈቅደዉን ነገር ማድረግ የለብንም

  • @dir204
    @dir204 10 месяцев назад

    ሄሉዬ ❤ምርጥ ፍቅርን መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት አይ አነጋገር አይ አስተሳሰብ የፍቅር ሰው ነሽ ለኔ ብለህ ከእግዚአብሔር እንዴት ትጣላለህ ?ዋውውእእ ቃል አጠቃቅምሽ ይችላል ተባረኪ

  • @NEima-h8u
    @NEima-h8u 10 месяцев назад

    ደስ የሚለው ነገር ሁሉም እመንታቸው ላይ ተመቹኝ ቀጥሉበት

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 10 месяцев назад

    ማርኬ የምር እወድህ ነበር መስመር አለፍክ የምር አናደድከኝ ዊናዬና ብሩኬ አስተዋዮች❤❤❤ሄሉዬ የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤❤❤

  • @indujed3236
    @indujed3236 10 месяцев назад

    Yena konjo yamir astwyi seti neshi ere baqe tacnhke and Prank aydle and 😢😢😢

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 10 месяцев назад

    እኔ ግን መቸነው የማፈቅረው

  • @NajatALI-jd2zd
    @NajatALI-jd2zd 10 месяцев назад

    ደስ የምትሉ ልጆች ፈጣሪ ይጨምርላችሁ አሚንንንንንንንንንን አብርሽየ