🛑የሄለን አባት ወደ ሌላ ሀገር ሊልካት ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 2,6 тыс.

  • @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስአባቴ

    ማርያምን የወንድሙዋ መልካምነትና ለስው ያለው ክብር ከበድ ያለ ስጦታ ይስጠው የምትሉ እስኪ እንደኔ

    • @betietomedia7778
      @betietomedia7778 Год назад +20

      በጣም የእውነት እንዴት አንጀት ሚበላ መልካምነትን የተሞላ ልጅ ነው በጌታ👍🙏❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@betietomedia7778ደምሪኛ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад +8

      ደገንትለራሰንወ

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 Год назад +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mesetemesete
      @mesetemesete Год назад +6

      ሄሉ ወድምሽ የሰዉ ጥግ ነዉ ተድለሽ

  • @rew6664
    @rew6664 Год назад +466

    የሄለን ወንድም ግን የምር ቅኝ እና ልዩ ልጅ ነዉ ስጦታ ይሰጠዉ የምትሉ❤❤

  • @bitukanabayyoutube4717
    @bitukanabayyoutube4717 Год назад +185

    ወንድሟ ግን በራሱላይ ከባድ ሪስክ ወስዶ ነው ይሄን ሁሉ የሚያረገው ለወንድ ሟ ትልቅ ስጦታ መሰጠት አለበት የምትሉ በላይክ ግለፁ ❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 7 месяцев назад +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰😭🙏🏼

    • @bseam777
      @bseam777 5 месяцев назад

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 Год назад +54

    አባቷ ጀግና ነዉ ወላሂ ከትዳር በፊት ምድነዉ መዝረክረክ

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 11 месяцев назад +45

    😢😢ኡፍፍ ወዲሟ ግን ከምንም በላይ😢ምርጥ ልጂ ነው😥😘😘❤️

    • @bseam777
      @bseam777 5 месяцев назад

      ❤❤

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 Год назад +190

    እንደዚህ አይነት ወንድም አለ እንዴ ከናት በላይነህ እንጀራ ይውጣልህ abo❤

  • @AsmnayleRtfd
    @AsmnayleRtfd Год назад +373

    ከጓደኞቹ ተነስቶ እስከ ወንድሟ ለናተ ቃላት ያጥረኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر Год назад +142

    😢ማነው እደኔ የነዚህ ልጆች መለያየት ልቡ የተሰበረው በላይክ አሳዩኝ

    • @seadilove9971
      @seadilove9971 Год назад +3

      ፕራክ ነው አቦ አትጃጃሉ

    • @anshaebrahim2478
      @anshaebrahim2478 Год назад

      @@seadilove9971 አወን👍😂

    • @selamselam9188
      @selamselam9188 Год назад

      ​@@seadilove9971እኔም አልተዋጠለኝም 😅😅😅😅

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن Год назад

      ኧረ የሀሁሉ እደትብሎ ወለሰሂ አደለም😢😢😢​@@seadilove9971

  • @bashat5742
    @bashat5742 Год назад +26

    ግን እኔ አባቱ ተመችቶኛል ምክንያቱም አባት ልጁን ይጣብቀል አባቴ እንደዚ ነው እንም በሱ ደሰታኛንኝ

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 Год назад +88

    የሄለንንወዲም ያለማዲነቅ አይቻልም የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @worky-wq1uz
    @worky-wq1uz Год назад +265

    በነገራችን ላይ ሄሉ ምርጥ ወንድም ነዉ ያላት 😢ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ

    • @MAREPAY
      @MAREPAY Год назад +1

      እውነት እየሱስ ይባረክ ዎንድሜ 💙

    • @zamzam-e5w
      @zamzam-e5w Год назад +4

      በጣም ታዲላለች

    • @TamemaTm
      @TamemaTm Год назад +1

      ❤❤😢😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад +1

      ​@@MAREPAYየኔውዴደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@zamzam-e5wደምሪኛውዴ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +116

    ወንድም መከታ ጋሻ ነው እምለው በምክንያት ነው
    የሄሉ ወንድምን ያለ ማድነቅ
    ፍፁም ንፉግነት ነው 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍
    መድሀንያለም አባቴ... የሄሉን አባት ልብ አራራላችው... ለነገሩ... እውነተኛ ፍቅር... ሳካ አያጣም ሄሉዬ @ ማርኬ አይዞዋችሁ.. ቤተስብ ለእናንተ
    አስቦ ነው .. ስው ልጁን አይጠላም ❤️❤️❤️

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 Год назад +71

    ለወንድሟ ስጦታ ስጡት😢😢❤

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Год назад +9

    የሚገርም ወንድም የእውነት ወንድም መከታ ነው የአባቷ ጭካኔ ግን ከባድ ነው ግን የእውነት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አባት አለ እኔ ምፈራው የተቀረፀውን እንዳያዬት ነው የማርክ ሂወት አደጋ ላይ ይወድቃል

  • @Rakeb154
    @Rakeb154 Год назад +5

    በእውነት ጀግና ከጀግና ወንድም አቦ ተባረክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ኡፍፍፍፍ ላንተ ቃላት አጣሁልህ ተባረክ

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Год назад +200

    እፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ አባቷንም ፈጣሪ እዝነቱን ይስጠዉ 😢ሲቀጥል ማርያምን ምርጥ ወንድም አላት ነገሮቹን ልክ እራሱ አይቶ እንደዚህ ማድረጉ ❤ሌላ ቢሆን አባቱጋ ተባብሮ የት አባሽ ይልን ነበር

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад +2

      ወጣትንትንያቃል

    • @emanadem4096
      @emanadem4096 Год назад +3

      እኔኮ የሚጋርሙኝ የእናንተ መጃጃል ድራማ ኑው እኮ 😅😂😂😂😂

    • @hayatmohmed5549
      @hayatmohmed5549 Год назад

      አንች ድራማ ነዉ የመዳም ቅመሞች ተበላን

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Год назад

      እኮ በጣም ምረጥ ልጂ ነዉ

    • @bizuyekassew8256
      @bizuyekassew8256 Год назад +1

      @@emanadem4096 ያጃጅልሽ እና አንች ምን እየሰራሽ ነዉ ገልቱ ቲሽ😏😏😏😏

  • @vvdgrsc2587
    @vvdgrsc2587 Год назад +67

    ዉይ ማርክም ምርጥ ጋደኛ ሄለንም ምርጥ ወንድም ነዉ ያላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ😢

  • @yikanus6097
    @yikanus6097 Год назад +64

    ወይነ ወንድም ብሎ ዝም ነው ❤😍😍😍😍😍ወንድማ ለእህቱ መስዋዕት የሚከፍል ቆንጆ 😍😍😍 ስለወንድምሽ ስል ፈጣር የአባቷን ልብ ያራራላችሁ ኤፍረም👍👍👍👍

  • @ኢትዮጵያዬአሁንስሰላምሽና

    ሄሉ እንደዚህ አይነት ወንድም ስላለሽ እድለኛ ነሽ የእናት አንጀት ያለው ወንድም ነው ያለሽ እግዚአብሔር ይባርክህ አይዟችሁ እውነተኛ ፍቅር ፈተና አያጣውም የአባቷን ልብ ያራራላችሁ በፀሎት በርቱ የወንድሟ እና የጓደኞቹ ቅንነት ግን 😢😢😢

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Год назад +3

    ዋዉዉዉዉዉዉ ወንድሟ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e Год назад +12

    ወይኔ ከማንም በላይ ወድሟ ክብር ይገበዋል ባሁኑ ሰአት እንደዚህ እሚያደርግ የለም በጣም አድናቂህ ነኝ ተባረክ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Год назад +120

    አይዟችው በሁለታችው መሀል እምነት ፍቅር ካለችው ትገናኛላችው የትም ሀገር ብትሄድ ብቻ ሁለታችው ጽናት ይኑራችው❤❤

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ Год назад +54

    ወላሂ የሩጫጨው ነገርበሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂ማርቆስ አብሽር የሄለንወድም ፈጣሪያክብርህ❤🎉🎉🎉🎉

    • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
      @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ Год назад

      😂😂😂😂😂 እኔም ግን ደግሞ አስለቀሱኝ አይ ፍቅር😢

    • @yousafyousaf9723
      @yousafyousaf9723 Год назад

      እኔራሱ 😁😁😁😁😁😁

    • @seadayasin7362
      @seadayasin7362 Год назад

      እኔራሱ ድንገት ጩሄአለሁ😅😅😅

    • @medinahussin8647
      @medinahussin8647 Год назад

      እኔም ወላሂ😂😂😂😂😊

    • @ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ
      @ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ Год назад

      😂😂😂ማርያምን እኔ ራሱ ሆዴ ቆሰለ እፎዬ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁እዲህ አድረጎ ሩጫ 🤣🤣🤣😂😁

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Год назад +29

    የሄሉ ወንድም ከልብ ወንድም ነው ወላሂ ፊቷን ሲጠራርግ በጣም ተስማኝ ወንድም ማለትእድህነው. ወንድሜ ታሜብኛል. በአላህ ሁላችሁሁን ከልባችሁ. ዱአአድርጉልኝ.

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Год назад +3

    እናት የሆነ ወንድም ሥላለሽ የታደልሽ ነሽ ወንድሟ ተባረክ የተባረከ የተቀደሠ መልካም ትዳር መልካም ሂወት ይሥጥህ ወንድሟ ትለያለህ የኖቤል ሽልማት ለአንተ ነበር መሥጠት

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +210

    እውነተኛ ፍቅር ስቃይ አይጠፋውም❤❤❤እግዚአብሔር ብቻ ልቡን ያራራላቹውን😢😢😢😢

    • @ShemsyiaJemal88
      @ShemsyiaJemal88 Год назад +1

      ስውዬው ጤነኛ ነው ግን

    • @ፋጡማመቅደላ
      @ፋጡማመቅደላ Год назад +2

      እውነት ነው ወላሒ ግን አባቷ ምን አይነትሰውነው

    • @medinamedina8256
      @medinamedina8256 Год назад

      አሚን

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 Год назад +1

      ኢየሱስ ይቅደምላቸው ሲያሳዝኑ

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 Год назад +3

      ሁሉንም ነገር አላህ በሚወደው መገድ ያስተካክልላችው
      ሌላምን ይባላል

  • @Hekram367
    @Hekram367 Год назад +92

    ስልክዋ ከወሰደባት ደብቀህ ስልክ ገዝተህ ስጣት ና ተደብቃ ታውራክ😭😭😭 ፈጣሪ ከእናንተጋ ይሁን❤❤

    • @SeedaMohked-pe5hd
      @SeedaMohked-pe5hd Год назад +8

      ምርጥ መላ ወሏሂ

    • @Hekram367
      @Hekram367 Год назад +15

      @@SeedaMohked-pe5hd 😂😂😂ግድ ነው እኔም ደርሶብኛል ታላቅ ወንድሜ ስልኬ ቀምቶኝ። የድሮ ፍቅረኛዬ የአሁኑ ባሌ ደብቆ ገዛልኝ በመጨረሻም ለእራሱ ዳሩኝ😜😜በፍቅር መሀል መፈተን ያለ ነው አባትዋ ግን ጁንታ ነገር ነው ሊያገባት ነው እንዴ😂😂😂

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Год назад

      ​@@Hekram367😂😂😂😂😂

    • @taibah5903
      @taibah5903 Год назад

      ​@@Hekram367ክክክአሳቅሽኝጁንታአላልሽምበነገራቼንላይማሻአላህያንኑአገባሽ ደስየሚልነዉ

    • @Hekram367
      @Hekram367 Год назад

      @@taibah5903 😂😂ተባረከላ ውዴ የዛኔ ስልኬ ቀምቶኝ በቃ የተለያየን መሰላቸው። በሰጠኝ ስልክ እያወራን ባአጋጣሚ ወደ ስደት መጣሁ በእነሱቤት ተለያይተናል😜 ከዛ 3 አመት ሰርቼ 2014 ላይ ሀገር ገባሁኝ ሽማግሌ ላከባቸው ሰጡት ለየነው ያሉት ሰው ሆኖ ሲገኝ😂😂😂😂

  • @tagabydamsey3820
    @tagabydamsey3820 Год назад +151

    🥺🥺🥺🥺🥺😭እግዚአብሔር ያባቷን ልቦና ያራራው ወደፍቅራችሁ ይመልሳችሁ ❤❤❤🙏

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 Год назад

      ድራማ😂😂 በቃ ይጫወቱባችኃል

    • @tagabydamsey3820
      @tagabydamsey3820 Год назад

      @@zuzumohammed7832 🤔😂እኔም ምንአውቄ እንግዲህ

  • @ራያራዩማ-ዀ4ገ
    @ራያራዩማ-ዀ4ገ Год назад +2

    መገናኘታችው ጥሩ ሁኖ እያለ ግን አባቷ ቭዶ ካየው ከባድ ነው እና አላህ ላንተ ካላት የትም አትሄድም አብሽር ማርክየ

  • @jgukbv9265
    @jgukbv9265 Год назад +3

    ውይ ወንድሟ ደስ ሲሊ ሄለን ታድለሽ እንደዚህ ያለ ወንድም ስላለሽ አይዞሽ እህቴ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +37

    የከተማ ልጅ ይግደለኝ ወንድሟ ግን ደስስ ስልል❤❤❤

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 Год назад +61

    ወሏሂ ኢፍሬምና ቡሩኬ ባጣም ምርጥ ጎዳኛ ናቹ ኢናንታን ኣላመድናቅ ኣይቻልም ቃጥሉባት👍👍👍

    • @zinet3989
      @zinet3989 Год назад

      ምን አስማለሽ

  • @user-pj4eq7ll5u
    @user-pj4eq7ll5u Год назад +35

    ከሁሉም ወንድሟ ለእህቱ ያለው ፍቅር በጣም ደስ ይላል ታላቅ ወንድም መከታ ነው

    • @ErahntErah
      @ErahntErah 7 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Год назад +12

    ኡፍፍ ሲሳዝኑ😢😢😢 አባቶ ግን በገዘቡ ነው የሚመካው ዋናው ፍቅር ነው ፍቅር ካለ ገዘብ ።ይመጣል ገና ወጣት ናቸው ምናል ቢቀጥሉ😢😢😢😢

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ

    ወንድሟን አለማድነቅ አይቻልም የኔ ቅን ወንድም መከታ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
    አይዞህ ማርክ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለዬውም ፀልይ አባቷንም እግዚአብሔር ልቦናውን ያራራላቹህ❤

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ

    ጓደኞቹንና ወድሟን አላማድንቅ አይቻልም ምርጥናቸው

  • @AlmazWendmu-qt6mk
    @AlmazWendmu-qt6mk Год назад +29

    ወንድሟ ግን የፍቅር ሰው ነው ደስ ሲል አይዞአችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ❤❤❤

  • @WWgio-ne7sf
    @WWgio-ne7sf Год назад +61

    አኡዙቢሏህ አባትየው ግን ጉድ አባት ነው ያረቢ የኔ አባት ግን ለእህቶቼ ባሎች ያለው ክብር. ለወንድሞቼ ሚስቶች ያለውን ክብር ሳስበው ያረብ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

    • @muhammadroza4705
      @muhammadroza4705 Год назад +7

      ይለያያል የሂኮ ፍቀረኛ ነው እጂ ባል ወይም ጮኛ አይደለም ወዴ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Год назад

      ​@@muhammadroza4705በድብቅ ማጃጃል ይችል ነበር በክብር ስለተጠየቀ ነዉ በእርግጥ አባቱ ነበር መጠየቅ ያለባቸዉ

    • @ሀሲነትyouTube
      @ሀሲነትyouTube Год назад +10

      ሲጀመረ አባትየው ልክ ነው አሁን እነሱ እሩጠው ሳይጠግቡ ፈቅረ ላይ ፊጥ እሚሉት በኖረማል ጓድኚነት ፈታ አይሉም ያሁኖቹ ልጆች ምንም አይገቡ ለም ለም ተናግራ ነበረ አልሰሟትምጂ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 Год назад +1

      አባቷ ልክ ነው ምክንያቱም ሌላ ነገር ውስጥ እንዳት ገባ ትምህርቷን ትጨርስ ብሎ ነው እንጂ ሌላ ክፋት ሃስቦ አይመስለኝም ደግሞ በዚህ ዘመን ወንዶቹም አይታመኑም ብሆንም ቀስ ብሎ እነሱን መምከር እንጂ እንደዝህ ድርቅ ማለት ሳይሆን በስነሥርዓት ተነጋግሮኮ መረዳት ያለ ነው ማርክም እሷም መታገስ አለባቸው ቀስ ብሎ ይፈታል ችኮላ የሸይጣን ነው

    • @Toybayoutube-t5b
      @Toybayoutube-t5b Год назад +2

      አባቷኮ ለሷ መልካም እንጅ መጥፎ አሥቦ አይደለም
      የማንም አባት ለልጁ መጥፎ አያሥብም
      እና አባትዬው ትክክል ነው
      ባል እና ፍቅረኛ ይለያያል

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np Год назад +2

    ወይኔ ነገሩ ምር ሆናል ለካ
    አይዟችሁ
    ምርጥ ወንድም አለሽ አብሽሪ

  • @fhxhffhxhfdg2928
    @fhxhffhxhfdg2928 Год назад +9

    የሄሌን ዉንደሙን ጌታ ይባርክ ጓደኖቸሁን በእዉነት እግዚአብሔር ይባርኮችሁ ኡፈፈፈፈ😢😢😢

  • @zainp1247
    @zainp1247 Год назад +27

    በእውነት እንዳቺ አይነት ወንድም ደግሞ ሞ ይፈጠሩ መሃላቹ ላይ አባታችሁን እግ/ር አምላክ ልባቸውን
    ያራራላችው💓👏

  • @asterazanaw6894
    @asterazanaw6894 Год назад +50

    😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪየ ልቦናውን ያራራላችሁ የምር ተጀምሮ እስኪያልቅ በለቅሶ ነው ያየሁት የምር ወንድሟንና ጓደኞቹንም ፈጣሪ ይባርካቸው የምር

  • @גזתדרגה
    @גזתדרגה Год назад +85

    እስኪ እደኔ ወድሟን የወደዳች ላይክ😮😮😮😮❤❤❤

    • @bseam777
      @bseam777 5 месяцев назад +1

      ❤❤

  • @ሳሪየናቷ
    @ሳሪየናቷ Год назад +2

    ምርጥ ወንድም አላት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀው ደሞ እኮ እንዴት እንደሚሳሳላት🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ረሂማደሴ
    @ረሂማደሴ Год назад +6

    ወንድም መከታ ነው ውላሂ የኔ ወንድሟች እኮ ልዩ 💗💗💗💗ናቸው ❤️❤️

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 Год назад +92

    ልጁቱ እና ልጁ ከልብ ከተፈላለጉ አሸናፊ ናቸዉ ሌላዉ ትረፉ ነዉ ጠላም አኮረፈም ነገ ልጁን ይታረቃል አባት😢 አይጨክንምም

    • @GggGgg-dh2ls
      @GggGgg-dh2ls Год назад +4

      አዎ እውነት ቤተሰብም ቡሀላ እሺ እደሚሉ ነው ዋነው የነሱ መዋደድ ነው ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @SITiRAAdem225
      @SITiRAAdem225 Год назад

      ሰህ

    • @Halima-mp7xu
      @Halima-mp7xu Год назад

      እሶ አልፈለገችውም እንጅ በአሁን ሳአት በራሱ ፍቃድ ነው እንካን በዝህ እድሜቸው

    • @fahedali632
      @fahedali632 Год назад

      ወላሂየኔምቤተሰብእቢብለው እንድርሻለንከዛቤተሰብአለኝእዳትይአሉን ከዛታርቁን ግን እሱጋር አንድወንድልጂወልደን ተለያየን

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад +2

      በውጣውረድ ያሣደገ ቤተሠብ ለወንድ ብሎ ጥሎ መውጣትአይከብድም

  • @deseamare3665
    @deseamare3665 Год назад +32

    ሁለቶችም በጣም ነው ያሳዘኑኝ እግዚአብሔርን ወንድሟ ግን በጣም ምርጥ ልጅ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠው ይራራላችሁ አባቷ😢😢

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 Год назад +20

    ወድሙዋ በጠም መልካም ሰው ነው ስጦቷ ይሰጠው ❤አይ የቤቷሰብናገር ከበድነው እኔም ከሴት ጓደኞቼ ሁለ ልገናኝ አይፈቀድልኝም ናበር አድ ቀን ኡኳ ፈቷ ሰልል በልጅናቴ ስዴት ብቸ አልሀምዱሊለህ ቤቷሰቦቸችን ለኛ አስበውነው

  • @salamebito7678
    @salamebito7678 Год назад +1

    ታድልሽ ጥሩ ውድም ነው ያለሽ አይዞሽ አድ ቀን ኡሉም ነገር ይስተካከላል

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Год назад

    ደስ ይለኛል እንደዚህ አይነት አባት ጥሩ ነዉ ባክሽ ጠበቅአድርጎ መያዝ ጥሩ ነዉ ላንች መዘላዘል ምን ይሉታል ወድሞ አድናቂህ ነኝ

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Год назад +26

    ጌታ ይሄላንን ዎንድሙዋን ሳልዳቅ አላልፍም ይታባርክ ናህ ታባራክ ማርክ ሄላን አይዛቹ ሁሌም ናጋራ ባግዜ ዉብ ይሆናል 😭😭😭😭😭😭🤣

  • @rukitube9552
    @rukitube9552 Год назад +25

    ሚስኪን ወንድሞ ደስ የሚል ልጂነው መተባበሩ እራሱ😊

  • @ሰላሜነሽማርያም-ጠ2አ

    ወይ ስታሳዝን ፍቅር ያሸንፋል ፈጣሪ ንፁህ ልባቹህን አይቶ ያገናኛቹህ😢 ምርጥ ወንድም ምርጥ ጓደኞች ናቹህ❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 7 месяцев назад

    🎉🎉🎉 ልጆቼ በጣም አስለቀሳችሁኝ።።ፈጣሪ አይለያያችሁ።።

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Год назад +13

    እረ ወይኔ 🙉🙉🙉እኔግን ለልጆቹ ፈራሁኝ አባታቸዉን ሁኔታዉን በማርቆስ ስላየሁት ወይኔ ተዉ እዳታስገድሏቸዉ ያረቢ የሚያያቸዉ መስሎኝ ነፍስና ስጋዬ ተሳቀቁ 😢😢😢😢😢

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ Год назад +18

    ያአላህ ወንድሟ ና ጓደኞቹ በመሀል ተሰቃዩ 😭😭 ሲያሳዝኑ የምር ዛሬስ በጣም አስለቀሳቹኝ

  • @rahel1095
    @rahel1095 Год назад +8

    ወንድሟ ግን የልጅ አስተዋይ ትልቅ ሰዉ ነዉ ምርጥ ያራድዬ ልጅ 🥰🥰🥰😍🙏🙏ማርቆሴ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነዉ

  • @fikerteshome2872
    @fikerteshome2872 Год назад +1

    ohhh ወንድሟን አለማድነቅ አይቻልም ይመችህ አራድዬ ቀጥልበት መልካምነት ለራስ ነው

  • @fayza703
    @fayza703 Год назад +13

    የእውነት አስለቀሳችሁኝ አላህ ያግራው የሄለንን አባት❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +48

    ዋናዉ የናንተ ፍቅር ነዉ የትም ሀገር
    ቢልኩሽ ፍቅር ካለ መቸም ቢሆን
    ትገናኛላችሁ አትለያዩም❤❤

  • @እሙሃሊድ
    @እሙሃሊድ Год назад +83

    በምን እንደቀናሁ ታቃላችሁ ወንድሟ ጋረ ያላት ቀረቤታ ስንታችን ነን በወንድም የምንበደለዉ😢😢

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Год назад

      😢😢😢ትክክል ወላሂ😢

    • @yese7783
      @yese7783 Год назад +2

      እኔንሲቀጠቅጠኝነውያደገው😂😂

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Год назад

      ​@@yese7783እኔሰብትይ ለዛዉም የታናሸታናሺ😂😂😂😢

    • @ኪያ-ጀ5ረ
      @ኪያ-ጀ5ረ Год назад

      ​@@bintOmer-xt6tj😂😂😂

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад +4

      የኔ ወንድሞች ወላሂ ስወዳቸዉ በተለይ አንዱ ወንዲሜ ልክ እንደዚህ በይዉ ሀታ ገበያ አብረን ሄደን እቅፍ ያረገኘኛል በቃ የኔ ተጫዋች ፍልቅልቅ ያሉ ናቸዉ ወንድሞቸ አላህ ይጠብቅልኝ

  • @ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ

    አባቷ መጣ ያውና ብለው ሲሮጡ በሳቅ ሞትሁ ወይኔ ሲፈሩት 😂 የኔ አበባዎች ውድድድድድድ የሠው ጥግ❤❤❤

  • @መቅደስይቱብ-ሐ5ጀ
    @መቅደስይቱብ-ሐ5ጀ Год назад +9

    አይይይ ፈተና ድንግል ማርያምሆይ አባቷን ልቡን አራሬው 😭😭😭😭 እኔ ያለቀስኩት😢😢 በላይክየምትሉ😢😢

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +15

    😢😢😢ምስክን ወንድሟ ምርጥ ሰው ነው😢😢😢

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ወድሟ ዋው ምርጥ ወድም ነው ወላሂ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያድርግላቹሀ❤❤❤❤ፍቅር ከባድ ነው😢😢

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 Год назад +15

    ወይኔ ወንድምየው እጀራ ይውጣልህ ይመችህ❤❤❤❤❤

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 Год назад +1

    ወዮ ደሞ መታረቅ ያስባል ማርቆስ ሰውየውን ረሳህው እዴ

  • @sdetegewa3080
    @sdetegewa3080 Год назад +2

    ማርያምን እዴት አዘኩኝ የወድሟ ቅንነት እና የማርክ ጓደኞች የጓደኝነት ጤግ እህህህ እግዚአብሔር የአባቷን ልቦና የያራራላችሁ

  • @madinamustafa6346
    @madinamustafa6346 Год назад +17

    😢ምርጥ ጓደኛ ናችሁ በረቱ ፈጣሪ ቀላል ያድርግላችሁ ሁሉም ለበጎ ነዉ አብሽሩ

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 Год назад +19

    ወንድሞን መሸለም አለባችሁ ምርጥ ያራዳ ልጅ ነው❤

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc Год назад +1

      ስጦታይሠጠው ለወድሟ

  • @shashezegeye3460
    @shashezegeye3460 Год назад +10

    አይ ቀልድ 😂😂😂😂 ይመቻችሁ ትወና አደኛ

  • @Zinat9-jg2gt
    @Zinat9-jg2gt Год назад

    የምር አሥለቀሣችሁኝ መጨረሻውን ያሣምርላችሁ ውዶቸ አላህ ያራራለችሁ በጣም አለቀሥኩ ታካሽ ሁንወድሜ ተታገሥክ ታቸንፉለህ አብሽሩ

  • @yenantw21
    @yenantw21 Год назад +1

    ወድምዬው እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት አባትም እኮ ለክፋት አይደለም እኛ መጥፎ ቦታ እንዳንወድቅባቸው ነው የሚቆጣጠሩን እና አይዞአችሁ።

  • @hayath8505
    @hayath8505 Год назад +8

    ውይ ወድምና እህቱ ፍቅራቸው ደስ ሲሉ

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Год назад +43

    ፍቅር ውሎ ላይ ብቻ 😂 እንኳንስ አንድ ሀይማኖት ሁነን እንድሁም በሀይማኖት ብንለያይ. ፍቅር ያሸንፋል ይውሰዳት. ሽማግሌ ይላክ እመርቃት ነው የሚሉት ❤ የኔ ወሎ የፍቅር ሀገር

    • @rihennamehemmed9830
      @rihennamehemmed9830 Год назад +3

      ይሄም ወሬ ብለሽ ማውራትሽ እፈሪ😏😏በዚ እድሜያቸው በዚ ግዜ የምን መላላጥ ነው እናተጋ ልክሽ ነሽ ማነእ ምንነእ ሳይባል ሴት ስለሞላ ቆማ እዳትቀር ክርስትያኑ ለሙስሊም ይድራል ሙስሊሙ ለክርስትያን ይድራል እኛጋ ጉራጌኦችጋ የለም

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Год назад

      ​@@rihennamehemmed9830አረ የለም በሳ አካባቢ እንዳለጂ እንካን ዉሰዳት ሊሉ ከወንዲ ጋ እንደዚህ በሜዲያ አይደለም በሽሽግም ከታየች ዉርደት ነዉ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Год назад +7

      ምን ወሎ አትበይ በኔ አካባቢ በይ ሁሉንም አትወክይም

    • @semutub7343
      @semutub7343 Год назад

      ​@@rihennamehemmed9830 ቆሞ ያስቀርሽ አቦ ወሎ ነዉ ሴት የሞላዉ እኛጋ ሁሉን መጥኖ ነዉ የሰጠን ፀባይ መልክ ሀብት ደግነት ሁሉን በልክ ስለዚህ የምንም ችግር የለብንም ግን እኔ የወደድኩት ካለ እደዚህ ሀብት የለዉም ብሎ በሽጉጥ ማስፈራራት ሳይሆን አንቺ ከወደድሽዉ ብሎ ዋነዉ የሱ መልካም መሆን የቤተሰቡ ጥሩ መሆን እጂ ሀብት መስፈርት አያደርጉም ሌላዉ ክርስቲያን ሴት ሙስሊም ወንድ ታገባለች እሱ የወሎ ሰዉ የወሰነዉ ሳይሆን በቁረአንም ይፈቀዳል ሙስሊም ሴት ግን ክርስቲያን ወንድ አታገባም

    • @selamselam1233
      @selamselam1233 Год назад +2

      እኔወሎየነኝፋቅርከሁይማኖትይጀምራል

  • @BirukTube-
    @BirukTube- Год назад +14

    ማርኬ አትጨነቅብን ሁሉም ይስተካከላል😢

  • @hayattube8643
    @hayattube8643 Год назад +2

    ኡፍፍፍወንድምዬዉ በጣም መልካም ሰዉ ነዉ

  • @bezuye6849
    @bezuye6849 Год назад +4

    ጌታን ወንድማ የሚደነቅ ነው ፈጣሪ የነሱን ፍቅር አይቶ ያራራላችሁአባችሁን

  • @yese7783
    @yese7783 Год назад +23

    የአብርሽን ፍቅረኛም እንዲህ በለዋትነው አስፈራርተዋት እንገለዋለንብለው ያስፈራሯትይመስለኛል ፡ማርክ፡እናሄሉም፡ይህነውየገጠማቸው😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ፡ለአብርሽና፡ለፍቅር፡ፍትህ፡ለማርቆስና፡ለሄሉ፡፡😢😢😢😢

    • @SameraSamera-i8f
      @SameraSamera-i8f Год назад

      😂😂

    • @yese7783
      @yese7783 Год назад

      @@SameraSamera-i8f ሰሚራተይ አትሲቂ ነገምተረኛእዳትሆኚ ክክክክክክክክክ

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ Год назад +11

    ይህን ፈተና አልፌበት አለሁ 😢😢😢😢😢 ስቃዩ ከባድ ነዉ

  • @AsAs-fn1td
    @AsAs-fn1td Год назад +22

    አይዞቹህ ❤ እውነተኛ ፍቅር ፈተናው ብዙነው እናተ ብቻ በምነታቹህ ፂኑ ያልፋን ግን ወድሞን በጣም ነው ያደነኩት እውነት ምርጥ ወድም ነው 😘😘😘😘

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 Год назад

    አይዞሽ. ወንድ ም ሄሉ. በጣም. ጎበዝ. ነው. ጸሎት. አድርጉ. ስለ. ኣባት እግዝኣብሄር ርህሩህ. ልብ ስሰጠው

  • @FatmaSeid-d6g
    @FatmaSeid-d6g 10 месяцев назад +1

    ሄለን ወንድምሽ የእግዜአብሄር ስጦታሽ ነው

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Год назад +36

    በዱላ ዋጋ ይስጣችሁ ጀግና አባት እንዲ ነው ሺ አመት እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 Год назад +20

    ፈጣሪ ዉሃ ቹና እንጄራቹ አንድ ካደረገላቹ ማቼም አትለያዩም ።ሄሉን በጣም ነበረ የምወዳት አንጃቴን በላችኝ የኔ ምስክን💘😭

  • @ኡምእረያንtube
    @ኡምእረያንtube Год назад +6

    እህ አስለቀሳችሁኝ አላክ ሰውየውን ያራራላችሁ ከባድ ነው ከሚወዱትጋ መራራቅ እህ. አይዞችሁ ማሪክየ ሁሉም ለበጎ ነው ንፁህ ፍቅሪን ፈተና አያጣውም ❤.

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Год назад

    ውይይይይ ወንድምዮ እግዚአብሔር ይባርከው ምርቆስ አይዞህ ለሁሉም ግዜ አለው ተረጋጋ

  • @ሰናይትየተዋህዶልጅ

    ያባቱን ልብ እግዚአብሄር ይመልስ ፍቅራችሁን ይመልስ❤❤❤ የበፉቱን😢😢😢

  • @sameerasa6279
    @sameerasa6279 Год назад +9

    ወንዱሞ ምርጥ ሰው ነው ስወዳው🎉🎉

  • @tamuyoutube3110
    @tamuyoutube3110 Год назад +9

    ወንድሞ ሰዉ ከልብ ወላሂ ቃልአጣሁልህ ፈጣሪ በሂወትህ ደስታን ይሙላልህ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Год назад +5

    ማነዉ ግን እንደኔ አባታ ካየ ይገለዋል ብሎ የተጨነቀ ኸሪ ፈራሁ ወዲሞንም እዳታሰገዲሉት እባካችሁ ፈራሁ እኔሰ እፉፉፉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Год назад

    አብሽሪ ትገናኛላችሁ ማርክዬ አይዞህ አባትዬዉንም አትፍረዱበት ልጁ ነችና የምር አብሽር

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 Год назад +1

    ቆይ ቀልድ ነው ወይስ የምር ነው 😢 ፍቅር የት ነው ያለኸው እኔንም ያዘኝ❤

  • @KgkgvNhg
    @KgkgvNhg Год назад +14

    አይዞችሁ እዉነተኝ ፍቅር ፈተና የበዛበት ነዉ 😢😢😢😢

  • @ዜድቤተሰቦቼናሀላሌናፋቂ

    ኪኪኪኪኪ አይ የቡቲ አባቶች ፍቅርም ሌላ ሀገር ሄሉም ሌላ አገር አይ አባቶች ሌላ ሀገር ወንድ ዬለም መሰላቸው እንዴ

  • @ሂዊ
    @ሂዊ Год назад +5

    ወይኔ ማርኬ ሄለንን ሥላገኘሀት ደሥ ብሎኛል

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ

    ማርክየ አላህ ያግዛቺሁ የምር በጣም ያሳዝናል ከባዲ ነዉ ብቻ መታገሰ ዋጋ አለዉ ለሁሉም ግዜ አለ አላህ ሁን ያለዉ ይሆናል ወዲሟ ግን እጂግ በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ አላህ ያክበረዉ

  • @MartaYouTuber
    @MartaYouTuber 3 месяца назад

    የፍቅር አምላክ ይጠብቃቹ በርቱ የምር ምርጥ ወዳጅ ናቹ ትለያላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @werkituheyi2327
    @werkituheyi2327 Год назад +8

    የፍቅር አምላከ አይለያቹ እግዚአብሔር ድንግል ማሪያም የ አባቷን ልብ ያራራላቹ 🤲🤲🤲ጥሩ ወንድም ነው ያላት ❤❤❤

  • @y9gh956
    @y9gh956 Год назад +14

    እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ዬመልስላችሁ እዉነተኝ ፍቅርበእሳት ያልፋን ❤❤❤❤