🛑 ማርክ ሱስ ጀመረ ሄለን አለቀሰች😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @nenareu2882
    @nenareu2882 6 месяцев назад +252

    ሄሉ ብሩኬ ጋ ሁነሽ መበቀል አለብሽ ዊና እና ማርክን የምትሉ🤣🤣

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 месяцев назад +108

    እስኪ የሂሉ ፀባይ መስተካከል እደኔ ያስደሰተዉ❤❤❤

    • @HanaHana-dg3kd
      @HanaHana-dg3kd 6 месяцев назад +1

      መንቻካ ነበረች እኮ😂😂

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy 6 месяцев назад

      እኔ ወላሒ

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 6 месяцев назад +623

    ሄሉዬን አታስለቀሱ የምትሉ ላይክ😢❤️

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 месяцев назад +4

      ዉድ ደሚሪኝ 3:58

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 6 месяцев назад

      ​@@TemimaNasir-cv2jwቆየሁ ከደመርኩሽ ውዴ

    • @fitrianaana7090
      @fitrianaana7090 6 месяцев назад

      አራ አው ጨጒራዋን አተቃጥልወት ያራቢ😂😂

    • @ማርያምእናት-ቐ4በ
      @ማርያምእናት-ቐ4በ 6 месяцев назад

      ደምሪኝ❤🙏

    • @G8g7fVic
      @G8g7fVic 6 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤❤❤

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 6 месяцев назад +49

    ግን ከበዲ ያለና የሚያስለቅስ ፕራንክ አታርጓት እንዳያማት የኔናት ❤❤❤❤

  • @Simeraadnan
    @Simeraadnan 6 месяцев назад +683

    እስኪ ማርክ ተመልካቾቻችን የወሎ ልጆች ናቸው አለ እስኪ የጉራጌ ልጆችና የስልጤ ልጆች የለንም በላይክ አሳዩኝ 😢

    • @HafizaJemal-q5s
      @HafizaJemal-q5s 6 месяцев назад +16

      አረ አለን👍

    • @monashwarga8446
      @monashwarga8446 6 месяцев назад +22

      እረ አለን እኛ ጉራጌዎች

    • @munasherefa
      @munasherefa 6 месяцев назад +5

      አላለን አለን

    • @marketube391
      @marketube391  6 месяцев назад +169

      እረ እኔ አላልኩም😮😮😮

    • @hbeesan7426
      @hbeesan7426 6 месяцев назад +59

      እኛም ከሸዋ አልን እንዴ 😂😂😂😂❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 месяцев назад +166

    ሄሉዬ ስወድሽ እኮ 😢ማናው እዳኔ ሚወዳት ባቻ ላይክ 😊🎉❤

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 6 месяцев назад

      እኔ❤️❤️🥺

    • @HenaTesfa
      @HenaTesfa 6 месяцев назад

      እኔም በጣም ነዉ የምወዳት ሄሉዬ❤❤❤❤

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @Asiyaayitub
      @Asiyaayitub 4 месяца назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉😂

  • @GeniTubeገኒቱዩብ
    @GeniTubeገኒቱዩብ 6 месяцев назад +147

    ዛሬ የመጀመርያ ነኝ ላይክ ኣድርጉኝ😂እሚገርም ፕራክ 😋👍 ወይኔ ሄሉዬ የኔ እናት 😢😢

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 6 месяцев назад +33

    እስቲ አሁን ሄሉ በጣም ብዙ ለውጥ አላት የምትሉ ፊት ፖራክ ነው ሲሏት እኳን ያዙኝ ልቀቁኝ ነበር የምትለው አሁን 1ኛ ብዙ ለውጥ አለሽ ቀጥይበት ። ግን ተበቀያቸው👍

    • @bikib4975
      @bikib4975 6 месяцев назад

      😂😂😂

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 6 месяцев назад +81

    አረ ማርክና ዊና አልተቻሉም ሄለን ደሞ ከቡርኬ ጋር ሁነሽ ታሳይኛለሽ😂❤❤❤❤

  • @Hana-hanicho
    @Hana-hanicho 6 месяцев назад +27

    ሄሉዬ የኔ ሴት ማርክ ሄሉን አታሰከፍት ሰከፍት አሎድም እስኪ ሄሉን የሚወድ በላይክ❤❤❤❤

  • @GachnoMundeno
    @GachnoMundeno 6 месяцев назад +181

    ሄሉ አትልቀስ የምትሉ

    • @medinaalimedina
      @medinaalimedina 6 месяцев назад

      ሰሩላት ውይ የሄሉ ይለያል እርጋታዋ ንግግሮ አቆሞ ብቻ ስወዳት❤❤❤❤❤

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 6 месяцев назад

      አዎ የምር

  • @toyebatoyeba312
    @toyebatoyeba312 6 месяцев назад +68

    የትናችሁ ወሎ ልጆች ላይክ ኑልኝ የገሬልጅች ሁላችሁንም እወደችሃለሂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማንንምአልጠላ🎉❤❤❤❤

  • @zuzuFamily-tf1fq
    @zuzuFamily-tf1fq 6 месяцев назад +303

    ሄሉና ብሩኬ ሆነው ይበቀሏቸው የምትሉ በላይክ ዊናና ማርክ ጠግባችኋል

    • @misrach2350
      @misrach2350 6 месяцев назад +1

      😂😂

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 6 месяцев назад +2

      ደምርኝ ውድ

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 6 месяцев назад +3

      አዎ ይበቀላቸው😮😂

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq 6 месяцев назад

      አዎ ይበቀሏቸዉ

    • @Soovb
      @Soovb 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 6 месяцев назад +23

    በአላህ ልጅቷን ተዋት ጨጓራዋን ያማታል እህ😢 እረፉ

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 6 месяцев назад +149

    ሂሉ አመሏ ተስተካክሏል የምትሉ የሀፍቅር ልክ አስገባት ❤❤🎉🎉

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 6 месяцев назад

      ደምርኝ ውዴ

    • @chekolechababi7677
      @chekolechababi7677 6 месяцев назад +3

      በጣም ተለውጣለች እኮ ተመሥጌን ነው ሤት ማለት እንዲህ ነው

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 6 месяцев назад

      የኔ ልዩ ዴምሪኝ🎉🎉

    • @sanirayatube4279
      @sanirayatube4279 6 месяцев назад

      እንደማመር ማርየ😢🙏​@@TamratTube67

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 6 месяцев назад +3

      ሴት ኮረህ ቆፉጣን ስትል የምርበተል ስደመር በልዋም የካብታል ሄሉ የሴቶች ጀግና

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 6 месяцев назад +19

    ማርክ ና ሄሉ የኔ ውዶች ወሎየዋ ነኝ አድናቂያችሁ😘😘😘

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ 6 месяцев назад +83

    የማሪኪ እና የሄሊ አድናቂ የት ናቹሁ

    • @rahima1683
      @rahima1683 6 месяцев назад

      አለን ❤አለን❤

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 6 месяцев назад

      አለን❤️❤️💙

    • @MusfaGemal
      @MusfaGemal 5 месяцев назад

      አለን❤❤❤❤❤፣አለን

    • @rahima1683
      @rahima1683 5 месяцев назад

      አለን አለን

  • @SurprisedIceberg-oi8qp
    @SurprisedIceberg-oi8qp 6 месяцев назад +33

    የኔ ደርባባ እስኪ ሄሉየን አታስለቅሷት የምትሉ በላይክ😮❤

    • @GsgsgGstsy
      @GsgsgGstsy 6 месяцев назад

      Unet le heliyee Ayi gebatim lekso

    • @BbBb-kv6ri
      @BbBb-kv6ri 6 месяцев назад

      ፍሪሳ

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 6 месяцев назад +24

    የእኔ እናት አስጨነካችሃት ሄሉዬን አታስደንግጡብን !!

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 6 месяцев назад +15

    ዛሬ ደግሞ በሄሉ መጣቹ እዛው ጨርሱ
    በሄሉ አትምጡ አታስለቅሷት የኔ ልዩ

  • @gualtdf1995
    @gualtdf1995 6 месяцев назад +8

    የኔ ቆንጆ ኣንጄቴን በላችው 🥺ለውንድምዋ ያላት ክብር 😔♥️♥️

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 6 месяцев назад +14

    *_የኔ ዉድ ሄሉዬ እኔ ላልቅስልሽ የኔ እናት ድምፃ ደሞ ልክ አደለም አማታል መሰለኝ 😢_*

  • @EhdFjd
    @EhdFjd 6 месяцев назад +18

    ሄሉየን አታስለቅሱ የኔ ምስጊን እኔራሱ አብሬ ነው የማለቅሰው❤❤❤

  • @Igucg
    @Igucg 6 месяцев назад +12

    ተዉ ግን ሄሉን አታስለቅሱብኝ😢😢 የኔ አለም የኔ እባ ይፍሰስልሽ😢😢 አበባዬ❤❤❤❤

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 6 месяцев назад +21

    ዊና ግን ለፕራንክ ይምላል
    ሄሉየ የማርክ ቆንጆ

  • @medim-vv5co
    @medim-vv5co 6 месяцев назад +95

    የማርክና የሄሎ ተመልካቾች ወሎየወች እስኪ የት ናችሁ ❤❤

  • @Sነኝስደተኛዋ-m6l
    @Sነኝስደተኛዋ-m6l 6 месяцев назад +123

    ሄሉን እና መርኬን የሚወድ ብቻ ለይክ አድርጉ

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 6 месяцев назад +8

    ከስዕል አድኖው ፊት ይህን የረከሰ ነገር ተው ማርቆስ 😢 እናቴ ቅድስት አርሴማ ማሪን ይቅር በይን ለነካችሁትም ንስሀ ግቡ ክርስቲያን ከሁሉ የጸዳ ነው ባታደርጉትም ነካችሁት እቤት ገባ😢 ሄሌን ስታማትቢ እዴት ደስስ እዳለኝ ❤ በተረፈ አታናዶት

  • @WazmWazm-p8j
    @WazmWazm-p8j 6 месяцев назад +28

    በማሪያምን ሄለን አታሰለቁሳት😢😢😢

  • @Mimiye-s5n
    @Mimiye-s5n 6 месяцев назад +14

    የማርክ ተመልካቾች የወሎ ነው አሉ 😮ሌሎችስ የት ነን አብዛኛውም ደቡቦች

    • @amutamut1
      @amutamut1 6 месяцев назад +1

      እንዳዛ አለላም

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 6 месяцев назад +1

      አለን አይዙን

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i 6 месяцев назад +12

    ዎይ ጉድ አራ ተሰቃየን በእነዝህ በዩቱበሮች ምክንያት አ ኡ ኡ ኡ 🙆😂😂😂አራ ተዉን ግን አይ ይ ይ ይ 😒

  • @Redu78978
    @Redu78978 6 месяцев назад +20

    እረ በማሪያም እደዝህ ያለ ፕራንክ አታድርጓት ሄሉዬ የኔ ሆደባሻ እረ በወላይቷ ስትል አጀቴን በላችዉ😢😢😢❤❤

    • @HenaTesfa
      @HenaTesfa 6 месяцев назад

      በጣም ሄሉዬ የኔ አስተዋይ❤❤❤

    • @jamilahgamal3528
      @jamilahgamal3528 6 месяцев назад

      . .
      .የኔፍቅር ሔልዬ አድናቅያቹነኝ የቡታጀራልጅነኝ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 6 месяцев назад +56

    ካንተ ገና ብዙ እናያለን በርታ❤❤❤

    • @Meaza-lo4is
      @Meaza-lo4is 6 месяцев назад

      ዊናን እና ማርክን ከሄሉ ጋር ተበቀሏቸው ብሩኬ❤❤❤

    • @SeadaSherif-j9u
      @SeadaSherif-j9u 6 месяцев назад

      ብሩኬኮ አደለም

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 6 месяцев назад

      ብሩኪአንዛትተበቀሏቸው

    • @dawttigrawy6582
      @dawttigrawy6582 6 месяцев назад

      ኤር ከሄለን ሁናቹ መልሲ እንጠብቃለን😮

    • @bikib4975
      @bikib4975 6 месяцев назад

      ቡሩኬ

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 6 месяцев назад +6

    ኧረተው ይሔፕራንክ እያላችሁ ሄሉን አታስለቅሱ

  • @ፋፊየመካነሠላሟፋፊየመካነ
    @ፋፊየመካነሠላሟፋፊየመካነ 6 месяцев назад +110

    የማርክ አዲናቂወች የወሎ ልጆች ናቸዉአለ የኛዋ ወሎየ አለንብሉኝ በላይክ😍

    • @halima7993
      @halima7993 6 месяцев назад +1

      አለን ያውም የኮቻ

    • @sadasada4221
      @sadasada4221 6 месяцев назад +2

      አለን

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 6 месяцев назад +2

      አለን

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 6 месяцев назад

      አለን አለን ከራያ❤❤❤

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 6 месяцев назад +1

      አለን

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 6 месяцев назад +2

    አልጋና፣ሶፍ፣ለምን፣አድላይ፣ይቀመጣል፣ወይስ፣ቤት፣ጠቦነው

  • @ሀይሚቱይብ
    @ሀይሚቱይብ 6 месяцев назад +13

    Yene wudoch ማሬ ናፍቀሽኝ ነበር

  • @tbaheru
    @tbaheru 6 месяцев назад +6

    ሄሉን አታስከፋት የኔ እናት ትምጣ ትምጣ ብለን በፕራክ አመጣችሀት ፀባይዋ ተስተካክላለች የኔ ውድ እህት ስወድሽ እኳን እነሱ ተመልካች ይሳሳልሻል♥♥♥♥

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 6 месяцев назад +111

    ይችን ፁፍ ምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ🙏🥰

  • @HhHh-qu5go
    @HhHh-qu5go 6 месяцев назад +5

    ሄሎዬ የኔ ምስጊን አስለቀሱሽ😢 አይደል ብድር መልሺ😂😂

  • @BreFekr
    @BreFekr 6 месяцев назад +50

    ይት አላቹ የሆሉ ወዳጀች ሄሉ አታልቅሶት የሚትሉ 👍👍👍 ወይነ የኔ ፍቅር💟💯👍👍👍

  • @Geoseph-o5l
    @Geoseph-o5l 6 месяцев назад +1

    ሄሉ ለምን ታለቅሻለሽ ያው ፕራንክ መሆኑን ቀድመሽ ስለምታቂ

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 6 месяцев назад +11

    ሂሉየ ፕራክሺን መልሺ እነሱንም አሰለቅሻቸው😢😢❤❤❤❤🎉🎉

  • @Kadija-Adem
    @Kadija-Adem 3 месяца назад +1

    ቆይ ግን በአላህ እኔ ብዙም አልከታተለም ባለፈው ግን ተለያየን ስሉ ወላሂ በጣም ሁለት ቀን ባየኋቸው ቁጥር እባየን መቆጣጠር አቅቶኝ ማንም ይሁን ማን ስው ተዋደው ሲለያዩ አልወድም አላህ ይሁነኝ በራሴ ላይ ሲሆን ይሻለኛል መስል ፕራክ ከሆነ ስው ቀልብ እዳገቡ አደራ

    • @rahima1683
      @rahima1683 11 дней назад +1

      እኔስ ብትይ😢😭💔

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa 6 месяцев назад +6

    ሄሉ የወድሟ ያለት ፍቅር ወላሊት አምላክ በምልጀማ አትለያችሁ በተራሽ አችም ተጫወችባቸዉ

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 6 месяцев назад

    ፕራክ አታርጓት ሄሉየን። ጨጓራ በንደት ነዉ የሚነሳዉ እዳያማት

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 6 месяцев назад +9

    ሄሉየ የኔ የዋህ አስለቀሱሽ እኮ ተበቀያቸው የኔ እባ ይርገፍ

    • @bikib4975
      @bikib4975 6 месяцев назад

      አይዞሽ ዉዴ

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 6 месяцев назад +22

    ሱስ😂😂😂

  • @zuzutube279
    @zuzutube279 6 месяцев назад +25

    ማርክአናሄሉን እምወድ ሰወደችሁ😘😘

    • @medinaalimedina
      @medinaalimedina 6 месяцев назад

      ስሚ ግሞሽቅርብሎናል ይላል ግሞሹምስጋና ይገባናል ይላሉ አንች የትአገርልጀነሽ

  • @ሀዬየወሎዋቀበጥ
    @ሀዬየወሎዋቀበጥ 6 месяцев назад +7

    ሔሉየ የኔ ማር አታስለቅሷት ሳቋን እንጅ ከፍቷት ማየት አልፈልግም የኔ የዋህህ አወድሻለሁ ❤❤❤

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 6 месяцев назад +48

    ሄሉየን ሲከፉት ይከፉኛል አታስከፉብኝ😢

  • @ZaharaNebiyu
    @ZaharaNebiyu 6 месяцев назад +2

    ሄሉዬ ምርጥ አይድያ አለኝ ለ 2 ቱም messenger ግብ አስለቅሽያቸው እሽ አንዳትፋችያቼው😅😅😅😅😅😅😅

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 6 месяцев назад +48

    ማርክ እና ሄሉን የምትወዱ ❤👍👏👏

  • @halima7993
    @halima7993 6 месяцев назад +2

    ማረከ ወላሂ በሂለን አትቀልዱ እንዳንጠላቺሁ ስተደሰት ማየት ነው የምፈለገው

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 6 месяцев назад +16

    እውነተኛ ምርቃና ግድግዳ ያሳጥባል ሄሎየ ስታሳዝን ❤

  • @Haymiyutube
    @Haymiyutube 6 месяцев назад +3

    ወይኔ ማርክ ግን ልምድያለህ ነው የምመሰለው😂😂
    ሂሎ የኔ ሚስኪን እንዐብቃለን

  • @infinix600
    @infinix600 6 месяцев назад +44

    ከወሎ ወደ ቡታጅራ ፍቅር ሊመራኝ ነው ምን ትሉኛላችሁ 😅

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 6 месяцев назад

      ዴምሪኝ ማሬ.

    • @SamrawitLema-td1fn
      @SamrawitLema-td1fn 6 месяцев назад +1

      ere hijji wudeee grage sew wedade afekari new beza lay sew wedade bedel emayawek zr emaywek betun wrdade new ❤❤

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 6 месяцев назад +1

      ከከከ ያርግልሽ ሁለቱም የፍቅር ሀገር ነው

    • @saadaahmed7875
      @saadaahmed7875 6 месяцев назад

      Me to .

    • @eeeeeeeeeeef817
      @eeeeeeeeeeef817 6 месяцев назад

      እንቀበልሻለን ነይ

  • @ZahraAl-gn7lc
    @ZahraAl-gn7lc 6 месяцев назад +6

    ማርክየ ሄሉየ ሁሌም ቪድወ ስሩልን እሽ ❤❤❤❤❤እኔግን አስለቀሰችኝ ስታለቅስ😢

  • @HalimatHassen-p5l
    @HalimatHassen-p5l 6 месяцев назад +4

    ዉይ ምስኪን እግሩ ላይ ወደቀች አቤት ክብር ታድለሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 6 месяцев назад

    እኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ወይኔ አሳዘነችኝ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 6 месяцев назад +15

    ሄሉየ ንግስት ❤❤❤

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse 6 месяцев назад +5

    ሄሉዬ የኔ እናት♥️♥️የምር ይመቻችሁ ማርክ ና ዊና እንዴ እኔ የምትዎዱ በላይክ😂😂😂❤❤

  • @አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ
    @አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ 6 месяцев назад +94

    የራያ ልጆች የሆናቹሁ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍

    • @amina-r5k9q
      @amina-r5k9q 6 месяцев назад

      አለን የኔውድ❤❤❤ የራያዋ😍😍

    • @አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ
      @አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ 6 месяцев назад

      @@amina-r5k9q ኑሩልኝ የኔ ልዩ🌹🥀🥰🥰

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 6 месяцев назад +1

      አለን የኔ ዋ

    • @Alemaztube_21
      @Alemaztube_21 6 месяцев назад +2

      አለን ውዴ❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 6 месяцев назад

      ዴምሩኝ ራያዎች እስቲ ልያችሁ ቅንነታችሁን

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 6 месяцев назад +31

    ከይቅርታ ጋር ግን በክፋት እንዳታዮት ፕራክ ተሠራሩ ግን በፕራክ መሀል ፈፅማችሁ አትማሉ ካስከፋሁ ይቅርታ ግን ምሀላዉ ይቅር እኛ ታዳ ከናተ ምንን እንማር በቀልድም በዉሼትም ቀርቶ በእዉነታ እራሡ ፈፅመህ አትማል ይላል መፀሀፋ 🙏🙏🙏

    • @astuyemaryamlji-vk3uz
      @astuyemaryamlji-vk3uz 6 месяцев назад

      በትክክል እኔም ደጋፊሽ ነኝ አወ አትማሉ የኔ ውዶች ❤❤❤🎉🎉

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 6 месяцев назад

      በትክክክክክ😢😢😢😢😢😢

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 6 месяцев назад

      ትክክል ነሽ❤

    • @titiadunga2682
      @titiadunga2682 6 месяцев назад

      ትክክል ባትምሉ ጥሩ ነው

    • @Reason-y5u
      @Reason-y5u 6 месяцев назад +1

      ትክክል እህቴ ብዙ ጊዜ እላለሁ እያልሁ አንቺ ተናገርሽልኝ ለማሳመን ብለው ይምላሉ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢እባካችሁ አትማሉ😢😢😢😢

  • @tigistmelkamu8678
    @tigistmelkamu8678 6 месяцев назад +36

    ቤተሰብ እኛ የመዳም ቅመመሞች ምሰጋና ይጠይቀን የምትሉ 👍😒
    ባባይ ሲቀርቡ ቅር ብሎኛል 😒

    • @asri6330
      @asri6330 6 месяцев назад

      ተተካይ😊

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 6 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @SaeedImam-l5j
      @SaeedImam-l5j 6 месяцев назад +2

      ምነው አኮረፍሽ 😒 🙄 ለምን ቅር አለሽ🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁😁

    • @KMETeyop
      @KMETeyop 6 месяцев назад +3

      ወደሽ እንጂ ተገደሽ አይደለም😂😂😂😂

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 6 месяцев назад +5

      ሙሉ ለሙላ ሀሳቡን ስሚ ከዛን ምንም ቅር አይልሽም

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 6 месяцев назад +4

    ውይይይ ሄሉን አታስለቅሷት የምር ሚያማት ነው ሚመስለኝ ከባድ ፕራንክ አታድርጓት❤ሄሉዬ የኔ ውድ❤❤❤

  • @saeedalderei541
    @saeedalderei541 6 месяцев назад +6

    ሄሉን አታስለቅሶት እውነት በጣም ነው የምታሳዝ ነኝ የኔ ውድ

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 6 месяцев назад

    ሂሉ ስታለቅስ እኔም አብሬ የማለቅሠውስነገር😢😢😢😢 ፕራክ እደሆነ እያወኩኝ ሥታለቅሥ አላሥቻለኝም እግድህ በቀሉን እሠቢበት

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 6 месяцев назад +8

    ሄሉዬን ብራክ አታድርጉ የኔ ቆንጆ ሄሉዬ❤❤❤❤ትክክለኛ ፍቅር እናተጋ ነው ያለው ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 6 месяцев назад

      ዴምሪኝ እማ🎉🎉🎉🎉

  • @Firehiwot-z5s
    @Firehiwot-z5s 6 месяцев назад +29

    የማርክ እና የሄሉ ወዳጆች ይት ናቹ 👍👈ተብልቶ የማያልቅ የማታ እንጀራ ይስጠን አሜን ❤❤❤

    • @semirae
      @semirae 6 месяцев назад +1

      አሚንንን

  • @AmenatAmenat-n6e
    @AmenatAmenat-n6e 6 месяцев назад +3

    ማርክግን።አታስለቅሳት።ሄሉየን።እነብሩኮን።አትበቀልም።ይልቅ

  • @Hewan2119
    @Hewan2119 6 месяцев назад

    Ehe prank ayalikebachum aa helun prank ataragut atasikefut😡😡

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 6 месяцев назад +13

    ሔሉን አታስለቅሱ የኔ እናት😢😢❤
    እናንተ ግን ምድረ እብድ ሁላ😂😂❤የስራችሁን ጠብቁ ብድራችሁን😂❤❤

    • @ሡሡነኝ-ጰ3ኰ
      @ሡሡነኝ-ጰ3ኰ 6 месяцев назад +1

      😂😂😂

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 6 месяцев назад

      😂😂

    • @misrach2350
      @misrach2350 6 месяцев назад +1

      😂😂ሄሉ😢አሳዘነችኝ ❤ስውዳት እኮ❤😂

  • @ZinasheKedira-tk2ym
    @ZinasheKedira-tk2ym 6 месяцев назад +6

    ዊና ጆሮክ ላይ አርግ ያልከው ሽንኩርት ሚልጥ መሰለክ😅😅😅😅😅

  • @ራዕሲልዕል
    @ራዕሲልዕል 6 месяцев назад +22

    አሁንስ ከፋኝ በስደት ሁነህ የወድሜ ሞት ስማሁ😭😭 እረ እንዴት ይከብዳል ትስፋ ያስቀርጣል ሁሌ ስብስክራይብ እለምን ነበር ለካ ዛራ አለሁ ነጌ የለሁም እፍ በስደት ሁናቹ ሀዘን እቤታቹ አይግባ እንዴት እደምከብድ እፍፍፍፍ😢😢😭

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እናት❤❤😢

    • @Rozamuhammed-z3s
      @Rozamuhammed-z3s 6 месяцев назад

      አይዞሽ እሕት😢😢

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 6 месяцев назад

      አይዞሽ እህት

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 6 месяцев назад

      አላሕ ፅናቱን ይስጥሽ አብሽሪ ጠንካራሑኒ ሑላችንም ሟቾችነን

    • @መድናmedina
      @መድናmedina 6 месяцев назад

      አላህ ሶብሩን ጥንካሬውን ይስጥሽ እህት

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 6 месяцев назад +1

    ማርክ በሄሉ ቀልድ የለም ዊና አንተም ተጨመርክበት አቤት እናተ ልጆች ልታሳብዷት ነውደ ፣ሄሉየ ቻይው

  • @ኡሙመንሱር-ቈ1አ
    @ኡሙመንሱር-ቈ1አ 6 месяцев назад +5

    የመዳም ቅመሞች በሙሉ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ

  • @KokobKokob-i2b
    @KokobKokob-i2b 6 месяцев назад +2

    ወይኔ ዛሬ ዘና አረገኝ ጎመኑ አይታኘክም አላለም😅ግን በግዚአብሆር ሄሉን አታስለቅሷት😢😢

  • @saraethiopian8686
    @saraethiopian8686 6 месяцев назад +25

    ዛሬ የቀደመኝ የለም❤❤❤❤

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y 4 месяца назад +1

    ዊና,ግን,በጣም,ተመቻቹኝ,ትንሽ,መዳሜ,ተቐጣች😢😢😢😢😢

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 6 месяцев назад +4

    😀😀😁 ጨዋ አረጉበት አላለም ዊና ኧረ ቡታጀረሆች አልተቻላሁችሁም❤❤❤

  • @መዲየከላላዋይቱብ
    @መዲየከላላዋይቱብ 6 месяцев назад +6

    አዳድሰዉችቢዶስታዩእሥከመጨረሻዉ እዩ አባይቲቢላይ የተነገሩትአብዘሀኛው ወሎነውያለውበብዛትለማለትነው ተማወራታችሁበፉት አዳምጡ

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 6 месяцев назад +7

    ስወዲችሁ ሄሉዬን አታስለቅሷት የምትሉ👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @NicePhobe
    @NicePhobe 6 месяцев назад +1

    ሄሉ የኔ ልእልት ብድርሽን ከብሩኬ ጋር ሆነሽ መልሽ የኔ ዉድ እንደዚህ አስለቅሠዉሽማ😂 ዝም እንዳትይ

  • @MaAa-i8w
    @MaAa-i8w 6 месяцев назад +8

    ማርክን እና ሄለን የምወድ ❤❤❤❤

  • @Raheema-s3q
    @Raheema-s3q 6 месяцев назад +3

    አረ ሄሉዬን ለዘዉም ሁለተቹ አረ ተዉ ብየስ አደቹ ከጎኑወ ብቶኑ ይሻላል

  • @Richo3250
    @Richo3250 6 месяцев назад +6

    ሄሉዬ የኔ እናት 😢እናተ ቆይ ባትሰራላችሁ ጠብቁ😂

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 5 месяцев назад

    አይ ማርክ መጀመሪያ ላይ ጎመኑን ስትበላ እንዴት እንዳሳቅከኝ

  • @AhlamH-mb9hg
    @AhlamH-mb9hg 6 месяцев назад +10

    ይሄን ጀመአ የምቶዱ 👍👍👍👍

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 6 месяцев назад

    ቆይ እወድሟፊት ፍቅሬ አባቴ ሲባባሉ አያፍሩም ወይ 😅😅😅 ዉናአዳማጭ ኪኪኪኪ እኔአፍራለሁ

  • @Haya-sc7nv
    @Haya-sc7nv 6 месяцев назад +16

    ❤❤❤❤❤❤ወሎየወች አለን በሉ ❤❤❤❤

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 6 месяцев назад +3

      አለን ውዴ ❤❤❤❤

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 6 месяцев назад +3

      አለን❤❤❤❤

    • @madinamadina6467
      @madinamadina6467 6 месяцев назад +3

      አለን

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 6 месяцев назад +2

      አለን አለን❤❤❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 6 месяцев назад +3

      አለን ያዉም ❤❤ የደሴ ቀበጥ ❤የሀይቅ❤ ቅምጥል

  • @KiyaDebaba
    @KiyaDebaba 6 месяцев назад +2

    ሄሉዬ የኔ ምስኪን እወደሻለሁ በጣም ማሪያምን

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 6 месяцев назад +5

    ሔለን የኔውድ እደኔየሚወዳት
    አለግን❤❤❤

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 6 месяцев назад +2

    ቱ እናተ የተመታችሁ ልጆች 😂😂😂እኔም አንድቀን ቅሜ 1:30ማታ ከቤት ልቀቁኝ ብዬ ወጥቸ አቃለሁ በዛው ጫት ሚባል ጠልቸ ቀረሁ ማርክ ግርግዳውን ልጠብ አላለም😂😂😂ሄሉዬአታስለቅሱ❤❤

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 6 месяцев назад +3

    የኔ አስተዋይ ሄሉዬ 😢በናታችሁ ከቻላችሁ ሄሉን አታስለቅሱዋት 😢😔🙏🏽

    • @rahima1683
      @rahima1683 6 месяцев назад +2

      በጣም ጨዋእኮናት ❤❤ሄለየ 🌹🌷💐የኔ አባባ ❤🎉

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 6 месяцев назад

      ❤❤❤😢

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 6 месяцев назад +1

    ሂሉ ተበቀያቸው ትታለቅስ እባየ እረገፈ ታላስበው

  • @gedu8644
    @gedu8644 6 месяцев назад +3

    ሄሉየ የኔ ሚስኪን አሳዘነችኝ❤❤

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 6 месяцев назад +1

    እንዴ ይሄን ሰሞን ሁለታችሁ ሰሞኑን ተንኮል እንደየ ብሩኬን አንዴ ሄሉን ሄሉየ አንድቀን ተጫወችባቸው

  • @SamreAhmed-s4h
    @SamreAhmed-s4h 6 месяцев назад +4

    የስልጤ ልጆች እና የጉራጌ ልጆች ግን 😢መርክ ወሎ ብቻ ነው ተከታይህ

  • @ሰሙወሎ-የ7ቨ
    @ሰሙወሎ-የ7ቨ 6 месяцев назад

    ኧረእናተግፍነዉሄሉንአታስለቅሷት