መምህር ታዬ ቦጋለ ለምን ተደበደበ ? [ለምን ይጠሉታል ? ] ለምን ይፈሩታል ? | Taye Bogale | ክፍል አንድ | Ethiopia | Amharic Tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 26

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Год назад +1

    የመምህር ታዬ ቦጋለ ድንቅ መልዕክት 👍🙏

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Год назад +1

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ፣ በርታ በርታ ፣በርታ በርታ፣

  • @ssds463
    @ssds463 Год назад +1

    ያኡምሪ""የሐቅሠውነሕ"ፈጣሪይጠብቅሕ

  • @ssds463
    @ssds463 Год назад +1

    የእውነትሰው

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 Год назад +2

    እኛ ብንደግፈው ማንም አይነካውም ነበር እኛ የምናጨበጭበው ለዮኒ፣ለጂጂ፣ለአብይ ወዘተ ለራሳችን ስንል የአገር አይን የሆኑ ሰዎችን ፎሎውና መደገፉ ብናረግላቸው ይፈራሉ
    መብታቸው ተላላ ባልሆነ ነበር

  • @AsfawAsfaw-vt1hb
    @AsfawAsfaw-vt1hb 24 дня назад

    መምህር ታዬ ዬእትዮጵያ ጀግነ ነክ ፈጣሪ ይጣብቅ

  • @tometomekalipso2816
    @tometomekalipso2816 Год назад

    ምሁር የታሪክ መምህር ታዬ ቦጋለ እውቀት በተግባር ሲገለጥ ልብ ያሞቃል ማወቅ ፣ማሰልጠን፣ማስረዳት፣መርዳት "ከክፋት' እጅጉን ይልቃል። ዘመን ይባረክ ዘረ ለምለም❤!!

  • @Adwa_Africa
    @Adwa_Africa Год назад

    ድንቅ ምሁር ታዬ!!!! እውነትን ግዙዋት እንጂ አትሽጡዋት::

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson Год назад

    Respect! muher muhur new❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊🏽

  • @yeserahbogale4060
    @yeserahbogale4060 5 месяцев назад

    እውነት ተናግሮ መከራ ያልቀመሰ በዓለም ዙሪያ አለን?
    ፈጣሪ እንኳን በሕየወት ተረፈ
    ሲበዛ ቅን ሰው ነው።!!!

  • @TageneMokierya
    @TageneMokierya 3 месяца назад

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙሁር

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw8814 Год назад

    Btamey ysznale adnehye abbye lferdey tkrbleny 👍

  • @a.z9309
    @a.z9309 Год назад +1

    አንተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀነሰ ልጇ ነሀ። ኢትዮጵያን የሚወድ ሁሉ ይወድሀል ይፀልይልሀል። አንተን ወይ ያንተ የሆነውን ነገር የጎዱ እጥፍ ይቀበሉታል ቢዘገይም አይቀርም እግዚአብሔር ፃድቅ ፈራጅ ነውና።

  • @LSAN-bh4vl
    @LSAN-bh4vl Год назад +1

    ለሞነር ስትሻ የግድ ብሄርተኛ መሆን አለብህ !! ስለ ኢትዬጵያ ለማፅናት ፅንፍ የረገጡ ለማቀራረብ እውነታውን በድፍረት ስትናገር!!( ለእውነት ስትጋፈጥ እትዬጵያ ትሸልማሀለች ጠባሳ ወይስ የኦሮሞ ፅንፈኞች?
    እንካን ኩፍህን አ ላሳየን!!

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Год назад +4

    በዚህ ዕመት ዓብይ ስልጣኑን ለህዝብ ያስረክባል.

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 4 месяца назад

    አገር የሚያፈርሱት የተማሩ ሳይሆኑ ያልተማሩ አምባገነኖችን ተገንጣዮች መሆናቸውን እወቁ።
    ደግሞም የውይይቱ ደረጃ ይሄን ያህል ባይ ወርድ ይሻላል።

  • @مكيةمحمد-ي6خ
    @مكيةمحمد-ي6خ Год назад +1

    እደዝህ ሀቅ እማወራ አይወደድም

  • @freabebe-jv7br
    @freabebe-jv7br Год назад

    Ysi

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 7 месяцев назад

    Taye bogale ye Amhara kit atabi naw ye Oromo Tadios tantu naw Leba

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 Год назад

    Taye Bokbok ale be Tadios Tantu now ye tedebedebe be Ye Shama amta alamatam Chechen mikniyat 😎

  • @myriammyriam809
    @myriammyriam809 Год назад +1

    ሰምተሻል አዳነች ኩቤቴ አስደበበብሽዉ አይደል እሱ ኦሮሞ በመሆኑ አላፈረም አንች ግን ታሪክ የማይረሳሽ ደንቆሮ እበት ስትሸከሚ የኖርሽ ደደብ ነሽ ማሃይብ

  • @jodyjames-8179
    @jodyjames-8179 Год назад

    Elelele::::::: here we go! Now God thought you a lesson to hamble your self because you was drunk on racism against Oromo and Tegaru.

  • @realtube6031
    @realtube6031 Год назад

    አነጋገርህ ሁሉ የዉሽት እና የአጭበርባሪዎች ነዉ አንተ እንጭጭ ገለባ በመሆንህ ግን አይገርም

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 Год назад

    Qooshasha mootimutaa neeger neehe

  • @abebekesete
    @abebekesete Год назад

    አዝማሪ ነገር