ትንሹ ነብይ ታምራት ህዝቡን በሳቅ ያስለቀሰ ህፃን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • Thank You For Visiting Our You tube Channel and Please subscribe To get New Videos. contact us 0909-563434 or 0929-133530 or 0909-563435 or 0986-119595
    Facebook-- www. HolySpiritTVShow
    Telegram-- www.t.me/holyspirittv
    የዘውትር ፕሮግራሞቻችን አርብ ጠዋት ከ12፡00 አስከ 8፡00 እና እሁድ ከ12፡00 እስከ 7፡30 አዲስ አበባ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት የቃል ነፃ የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው -ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ click supermarket ያለበት ህንፃ ላይ - ዘወትር እሁድ ከ9፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 እና ሰኞ ከ12፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት አዳማ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት የቃል ነፃ የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው አዳማ 09 ቀበሌ ኪዳነ ምህረት ስጋ ቤት 50 ሜትር ገባ ብሎ

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከዝህ በበለጠ በቤቱ በክብር በሞገስ በኃይል ያሳድጋችሁ የተባረካችሁ ትውልድ ሁኑ በኢየሱስ ስም አሜን አሜን ❤️❤️🙏❤️❤️

  • @Bagaldshbut
    @Bagaldshbut 3 года назад +1

    Amen.tebarek..ide.isu..aynet.zati.idekeban.getaye

  • @yaynea3350
    @yaynea3350 4 года назад +17

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ልቦና ይስጠን።

  • @SelmawtTeshome
    @SelmawtTeshome 12 дней назад

    Ameni ELLLLLL 🙏🙏 Tebarki Egzabhr ybarki yasadg❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 5 лет назад +6

    አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራችሁ አይናንተ ምን አለበት አላህን ብታምኑ

    • @hadiyaalamu7830
      @hadiyaalamu7830 5 лет назад

      እናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጁኡን ሳትሞቱ በቁማችሁሞታችሁkkkkkkkk

    • @hadiyaalamu7830
      @hadiyaalamu7830 5 лет назад +1

      ኢቲጲያን በሙሉ ነብይ ነውልትሉ ትንሽ ቀራችሁ እረ ይደብራል አታስጠሉኝ

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Месяц назад

      DRAMAKONAWE.YGERMLU

  • @SelmawtTeshome
    @SelmawtTeshome 12 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melkiekebede3624
    @melkiekebede3624 3 года назад +14

    በዚህ እድሜህስ የእናትህን የድንግል ማርያምን ፍቅርና የኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም መወለድ፣ በስልጣኑ መሞትና ከሙታን መነሳትን ቢያስተምሩህ ምንኛ ጥሩ ነበር ከድንግል ማርያም እቅፍ የወጣህ ሁሉ ወዮልህ። እግዚአብሄርም የድንግልን ፍቅር ያሳድርብህ

    • @naolsami834
      @naolsami834 2 года назад

      Enewedatalen gn atamaldenm acher ena geltse esuwan metlat fetsemo aychalem mitela kale ye ejun yagegnal ngr gn mariam beyetgnawm ye metsaf kidus kfl mamaldewa altesafew yale esuwa mlja alem adenm mnamn esu ynante terer nw yaltesafe manabeb slemtwedu

    • @SebleAlemayehu-d8v
      @SebleAlemayehu-d8v 10 дней назад

      Ere kesu temar

  • @bemaledaneku3135
    @bemaledaneku3135 3 года назад

    እናንተ ግን ታሳዝናላችሁ። የሰው ልጅ በራሱ በሰራው ድራማ እራሱ ይስቃል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ክዳችሁ እንደዚህ የምታቡዱት እናንተ የሰይጣን ባርያዎች ናችሁ። እግዚአብሔር እንኳንም በዚች ውብ በሆነች በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት ስለፈጠረን እኔ አመሰግነዋለሁ። እመቤቴ ትማልድላችሁ።

  • @solomonliben6001
    @solomonliben6001 3 года назад +5

    ይቺ ድራም ደስ ስትል ማነው ጻፍ ጻፍ ያደረጋት የአለም ኩተታም

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Месяц назад

      KKKKK

    • @LawofGod
      @LawofGod 15 дней назад

      Kotetam Anthe neh - Koteto honeh kere

  • @AshrafCell-vl4g
    @AshrafCell-vl4g Год назад +1

    ❤❤❤

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 5 лет назад +11

    ከህፃናት እና ከሚጠቡ ህፃናት ዘንድ ላንተ ምስጋናን አዘጋጀክ እግዚአብሔር ሆይ ስምክ ይባረክ በቤትክ ተተክለው ህቅሩ.

    • @senirobe4797
      @senirobe4797 5 лет назад

      ተናግረ ሞተሐልኢሎስ ያንሳ

    • @mayamaster9658
      @mayamaster9658 5 лет назад

      sine ምን አቃጠለሽ

  • @maryamguj7930
    @maryamguj7930 4 года назад +1

    AMENAMEN AMENAMEN AMENAMEN AMENAMEN AMENAMEN AMENAMEN AMENAMEN AMENAMEN

  • @ዙዙፍልቅልቋነኝየእማብቻ

    الحمدالله ሙስሊም ለደራገኝ አሏህ ምስጋና ይገባዋል

  • @afewerkikidane5917
    @afewerkikidane5917 5 лет назад +2

    በጣም ያሳዝናል ጌታ ሆይ ከዚ ጠብቀኝ የእሜቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @የራያልጅንኝየገጠርው
    @የራያልጅንኝየገጠርው 5 лет назад +15

    ወይ ጉዱ ልባና ይሰጥቹሁ። አረቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላአለም ቱኑሩ አሜን ፫

  • @Merihabeshawit12
    @Merihabeshawit12 4 года назад +1

    ወይኔ ልጁ ወድጄዋለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ

  • @saadaasfa1149
    @saadaasfa1149 5 лет назад +6

    አልሀምዱሊላሂ ረቢላ አለሚን ከሁሉም ጥርት ያለውን እስልምና ለሰጠኸኝ ጌታ ምስጋናም ልቅናም ይገባህ ከነብይ ነኝ ባይወቹ የተከታዬቹ መጃጃል አስታግፍረላህ ወተበክ እለይክ

    • @emafoood3718
      @emafoood3718 5 лет назад

      አላህ እራሱ የክርስቶስ እግር ስር ነው ተደፍቶ የሚስግደው

  • @hanamantamo1369
    @hanamantamo1369 3 года назад +1

    🤩🤩 amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @ሰአድነኝየሀይቋ
    @ሰአድነኝየሀይቋ 5 лет назад +95

    አሳቃችሁኝም ገረማችሁኝም አላህ ሆይ ከማስመሰል እኳንም አወጣሀኝ አልሀምዱሊላ ከጨለማው ሂወት ብርሀንን ስለከፈተልኝ

  • @amarchDanehecato
    @amarchDanehecato 2 года назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @ምንትዋብ-ሰ4የ
    @ምንትዋብ-ሰ4የ 3 года назад +9

    አይ በቃ ተበልታችኋል ምነው ግን ፆሟ ላይ እኔ ግርም ይለኛል ምንድ ነው እምታራምዱት ዘፈን ይህ ነው አምላክን ማመስገን አቤቱ ፈጣሪ ምህረትህ ለዘላለምነው እና በሀጢያታችን እንዳታጠፋን

    • @lapisomisha1605
      @lapisomisha1605 3 года назад

      4ģtgr3.,
      Tàààaaw¹q¹1¹we
      Lop 8PM and I

  • @mimiramsey7147
    @mimiramsey7147 3 года назад

    God is great. Program it is very wonderful the kids did a good job, I am planning to come to Ethiopia for new year 2014, I hope God will help me I want to be with God people and worship him Love. you. MIMI

  • @tigisttamrat6044
    @tigisttamrat6044 3 года назад +18

    ኦ ኣልፋና ዖሜጋ የድንግል ልጅ አማኑኤል ዎይ ኣዉቀንም በለማወቃችንም የምንሳራዉን ሃጥያት ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም እናትህ ስትል ይቅር በለን ማረን አሜን(3)🙏🙏🙏😔😔😔

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    እግዝአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ ፩፪
    ወደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይመልሳችሁ

    • @lidyasisay3627
      @lidyasisay3627 5 лет назад

      heyimanot ayadinm yemiyadinewu geta eyesus kirstos bica newu

  • @hailuhumnessa2628
    @hailuhumnessa2628 4 года назад +12

    Child is the gift of Lord Jesus Christ who blessed all of us amen!!

    • @jinkakasa4337
      @jinkakasa4337 4 года назад

      ruclips.net/video/Z1YMon0LTY0u/видео.html

  • @Mangi123-yj8ct
    @Mangi123-yj8ct 8 месяцев назад

    Ari,qalti,yasiyan,
    Enbay,afisesuku,
    Geta,lekibiro,edigo!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
    Godblessyou!!!!!!!

  • @KokobYasus
    @KokobYasus 4 года назад +8

    I'm so crying he is so sweet yehunelet father God bless all childrens of the world in Jesus name Amen!

  • @zenazena2772
    @zenazena2772 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @yerosenfitsum1405
    @yerosenfitsum1405 4 года назад +12

    ጌታ ይባርክህ ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ።

  • @meronyegeta7387
    @meronyegeta7387 3 года назад

    Amen Amen geta abezeto zemanikn yebarki

  • @genetn9512
    @genetn9512 3 года назад +23

    ድንግል ማርያም ልቦና ትስጣቹ አሜን

    • @simontamane3791
      @simontamane3791 3 года назад +6

      ሰጪ እግዚአብሔር ነው ተብሎ ተጽፏል ና ልቦና የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው እንጂ ድንግል ማርያም አይደለችም

    • @helenzekariyas2342
      @helenzekariyas2342 3 года назад +1

      ልጁ እኮ መልካም ነገር ነው የተማረው።

    • @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ
      @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ 3 года назад

      @@simontamane3791 _ድንግል ማርያምም ለሚያንባት ሠው ትሠጣለች ለደናተ ያለው ጠማማ ጥፉ ክፉ ወራዳ ግን አወ አትሠጥም_

    • @simontamane3791
      @simontamane3791 3 года назад

      @@ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ ተሳዳቢ የሆነ ሰው ማርያምን ልወክላት አይችልም,ክርስቲያን አይሳደብም,ክርስቲያን እኛ ብቻ ነን ትሉ ዬሌ!

    • @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ
      @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ 3 года назад +1

      @@simontamane3791 _ይህኮ ስድብ አደለም እየውልሺ አለማወቅሺ ገደል ከተተሺ ተግሳፅ ነው ነገሩ አይገባችሁም_

  • @ayantuemail3737
    @ayantuemail3737 5 лет назад

    Amen Amen Amen uuuuufff tebareku be geta idigi belulin

  • @konjitdesta3929
    @konjitdesta3929 5 лет назад +10

    የእኔ ማሬ ጌታ በፀጋው ያስድግ እድግ በልልኝ ህፃናት ወደ እኔ እንድመጡ አትከልክሉሃች አለ ጌታ እየሱስ በቃሉ ስናገር ተባረኩልኝ ❤❤❤🌻🇪🇹

    • @WarkWark-s7m
      @WarkWark-s7m 7 месяцев назад

      Hianeeeewwwwwwww❤❤❤❤❤😢😢😅😅

  • @abigiyamekonnen1355
    @abigiyamekonnen1355 5 лет назад

    Amen amen amen geta hoy temesgen zemenachu ybarek

  • @gizegeta1573
    @gizegeta1573 4 года назад +12

    እኛ የሰው ልጆች ራሳችን በሰራነው ድራማ መልሰን ስቀን እንዝናናለን፡፡ ሁሉም ድራማ ነው፡፡

  • @AyaAya-tk7mq
    @AyaAya-tk7mq 5 лет назад

    Amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene tabarkiiiiiiii wowowowowowowowo

  • @አላህበቂዬነው-ኸ3ቸ
    @አላህበቂዬነው-ኸ3ቸ 5 лет назад +17

    ላኢላህ ሂለላ አላህ ቀልብ ይስጣቹ ይ

    • @genetkebede2894
      @genetkebede2894 5 лет назад

      Ameeeeeeeen

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 5 лет назад +1

      በጣም እኔ በበኩሌ አሎዳቸውም

    • @AsAs-ru3hb
      @AsAs-ru3hb 5 лет назад

      @M m ታዘቅዘቁ ምድረ ዘረኛ ሁለ የንሰቹ ሲለ እረሰቹ ብትጠየቁ እንዴ እናሱ አታዉቁ አፈቹን አትክፈቱ ምለሰቹን ታቆጠጠሩ የናንቴን መዉደድ ሰጀመረ መን ፈለገ ዱቄታሞች ቅናት ዉጦአቹኖዉ ቅጥል በሉ

    • @yousefsinan-s5p
      @yousefsinan-s5p 5 лет назад

      @M m ዝም አቲያትም ሠረቸው ሁለ ስድብ አለሀ ቀጥታኘውን መገድ ይምረቸው

    • @husseinhussein2133
      @husseinhussein2133 4 года назад +1

      አላህ ይህድኩም

  • @لملمزمزم
    @لملمزمزم 2 года назад

    እግዛቢሄር ይባረካቹ👏👏👏👏👏

  • @አማራየነይሙሺራየ
    @አማራየነይሙሺራየ 5 лет назад +8

    ባባየ እግዛብሄር እመቤቴ ቅድስት ማሪያም ታሳድግህ

  • @yabsrraadem973
    @yabsrraadem973 4 года назад

    I Love this fillm geta yebarke

  • @hanakonjo2733
    @hanakonjo2733 5 лет назад +16

    እግር/ርን እኔ የእውነት ነብዩ ታሜ ይመጣል ብዬ ስጠብቅ የትንሽ ትልቅ ነብይ ተነሳ እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው ተባረክ ባባዬ

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 5 лет назад

    Amen amen amen hallelujaha geta abizito yibarikachu birukane

  • @ቤታችን-ኸ3ጸ
    @ቤታችን-ኸ3ጸ 5 лет назад +8

    የእኔ ቆንጆዎች ኢየሱስ በጥበቡ ያሳድጋችሁ

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 5 лет назад

    Ere liju tewatitolital hallelujaha geta yasadigih yene konjo

  • @lulekanyiba5286
    @lulekanyiba5286 5 лет назад +7

    From south africa lovining it even though i dnt understand.God bless our children.

  • @LeemLeem-fi2mx
    @LeemLeem-fi2mx 2 часа назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Uuuuuuuuuffff yesuseeko🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አክሊል
    @አክሊል 5 лет назад +53

    እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድጋቹ ማሮች🌷❤❤❤❤❤

  • @ሜሪፋቅር
    @ሜሪፋቅር 3 года назад

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 geta ymesgen

  • @ياراالوادعي-ي4د
    @ياراالوادعي-ي4د 3 года назад +3

    የእኔ ቆጆ እንደ ሰማህቶ ቌርቆስ ልብ ይስጥእ ወደ እዉነተኛዉ አይማኖት እመብርሃን ትመልስእ እሱስ እዉነትን ተናገር የትልልቁቾ እብደት ይሄ ሁላ መንጋ ጠፊቱል ያሳዝናል ልቡናችዉን ይመልሰዉ

  • @arbicaarbica9860
    @arbicaarbica9860 5 лет назад

    Wwwwwuuuuu tebareku inikuwani adersesechu haleluya 😍😍😍😘😘😘

  • @tgstlove2384
    @tgstlove2384 5 лет назад +6

    *እግዚኦ ተስሀለነ*
    *እግዚኦ ተስሀለነ*
    *እግዚኦ ተስሀለነ*
    *ማስተዋሉን ያድላችሁ*

    • @emafoood3718
      @emafoood3718 5 лет назад +1

      እግዚኦ ለምኑ ነው ለምንስ ነው መጠቀም ያለብሽ ላም ከብት አትሁኚ እግዚዮ ተሳህለነ ማለት እኮ ትልቅ ነገር ነው ላምምም

  • @YabibalA-t4b
    @YabibalA-t4b 3 месяца назад

    ለእኔ እንድት ፀልልን በእግዝሐብኤሪ ዘንድ ልጠይቅ

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 5 лет назад +91

    በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂 የሰራዊት ጌታ ልሁል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ 🙏🙏🙏

    • @meskishemiso8421
      @meskishemiso8421 5 лет назад +2

      Woye😅😅😅😅😅😅😘😘😘😘😘😘😘😘💞💞💞😘😘😘💝

    • @ranarana625
      @ranarana625 5 лет назад +2

      ክክክክክክክክክ ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @ምንልሁንእምዬ
      @ምንልሁንእምዬ 5 лет назад +2

      ክክክክክክክክክ

    • @Wediabraha-s8s
      @Wediabraha-s8s 5 лет назад +2

      በእግዝአብሄር አይሳቅም አይቀለድም ኮንቱ መናፍቆች።

    • @adamitujaleta162
      @adamitujaleta162 5 лет назад +1

      @@Wediabraha-s8s ማነው በእግዚአብሔር የሳቀው? ለማንኛሁም ሳታጣራ ለፍርድ አትቸኩል

  • @ajebushmamo6090
    @ajebushmamo6090 5 лет назад

    😄😄😄😄😍😍😍😍😍Ufffffff kibru legeta yihun 🙏🙏 🙏🙏 🙏🙏 🙏🙏 🙏🙏 🙏🌻 🌻 🌻🇧🇴✔️ Happy New year

  • @hayatmohammed1606
    @hayatmohammed1606 5 лет назад +13

    እስተግፊረላህ አልሀምድሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ስታሳዝኑም ስታስቁም አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ሚስኪን

  • @debbyiyuchufa5694
    @debbyiyuchufa5694 5 лет назад

    Tebarekuliny yene konjowoch tegawun yichemitilachu

  • @deboraeberding1725
    @deboraeberding1725 3 года назад +3

    Oh it was amazing blessing day and the boy is anointed like Samuel. May the Almighty God bless you prophet Tamrat and i am really blessed with ur preaching.

    • @teddytadesse1599
      @teddytadesse1599 3 года назад

      እመቤቴ ቅድሥት ድንግል ማርያም ልቦና ትስጣቹሁ

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 5 лет назад

    Hallelujaha yene konjo geta abizito yibarikachu birukane hallelujaha hulachuhun enquan aderesachu yabate lijoch hahhhhhh tebareku birukane Ezgabeher sakachu kezi belay yabizalachu hallelujaha

  • @rahelrahel1831
    @rahelrahel1831 5 лет назад +8

    ዋው!እግዚአብሔር ፈጽሞ ይባርካችሁ ያባቴ ምርጦች ❤😍

  • @BatsoPhawulos
    @BatsoPhawulos 5 месяцев назад

    እግዚአብሔረ ይባረክ ዘውት ቃል ምንጩን በርኬት ሲጠጠያ ልበ እርካታ አግንቻሎ እግዚአብሔር በዙፈኑ ከፍ ይበል።

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    አይይይ ምንም የማያቁትን ህጻናቶች ባትጫወቱባቸው ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ

  • @MisiMisi-ef7rd
    @MisiMisi-ef7rd 4 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤አግዚአብሔር ያስድግን እድግ ክፉ አንክ ❤️❤️❤️

  • @emandaalready3099
    @emandaalready3099 5 лет назад +21

    አቤት አምላኬ ስንቱን አሳየኝ እንዳው የመዳም ዋይፍባይን የምታመስግኑ አሳዮን በላይክ

  • @የማርያም-ገ1በ
    @የማርያም-ገ1በ 5 лет назад +1

    ኡ ወይ መጃጃል እመቤቴ ማርያም ልቦናቹህን ትመልስ እኔ ለናንተ አለቀስኩላቹህ 😢

    • @emafoood3718
      @emafoood3718 5 лет назад

      ያአንቺ ማሪያም ልብ አደለም ሀሳብን መመለስ አትችልም እሷም ፍጡር ነች በሴክስ ነው የተወለደችው

    • @emafoood3718
      @emafoood3718 5 лет назад

      ለራስሽ ለሞትሽው አልቅሺ እነሱ በክርስቶስ እያው ናቸው አንቺ ግን እርስ ነሽ

    • @የማርያም-ገ1በ
      @የማርያም-ገ1በ 5 лет назад

      @@emafoood3718 ሀሀሀሀሀ እኔ የድግል ማርያም ልጅ ነኝ ማንም አያስረኝም

    • @emafoood3718
      @emafoood3718 5 лет назад

      @@የማርያም-ገ1በ የትኛዋ ማሪያም እሷ ስድብ ብላ አስተምራለች ወይስ ውዳሴ ማሪያም ላይ አለ

    • @የማርያም-ገ1በ
      @የማርያም-ገ1በ 5 лет назад

      @@emafoood3718 አቦ እዛው በፀበልሽ /ህ እኔ ነኝ ወይስ አንች/ተየተሳደብነው ተፋችኝ ማርያም ስትጠራ ስለምታቃጥላቹህ አልፈረድብሽም የእግዚአብሔር ልጅ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በማርያም በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት እዳደር በድንግልናም እደፀነሰች በድንግልና ወለደችው አንች ያልሽውን ታውቄዋለሽ ወይ እደዛ አይባልም እሷ ከፍጡራን በላይ ከፈጣሪ በታች ነገር ግን የፈጣሪ ማደሪያ የሆነች ማንም የልገባባት ቤተ መቅደሳችን ነት ለኛ ለተዋህዶ ልጆች እንዴሆም ለአለም በእርሷ ምልጃ እዳለሽ /ህ አታቅም እግዚአብሔር በቸርነቱ ዝም ብሎቹህ እንጂ በስሙ እየጨፈራቹህ እደሆነ አታውቁም 😒

  • @zenagirma892
    @zenagirma892 5 лет назад +12

    በሳቅ ሞትኩኝ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 года назад

    Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ❤ ♥ 💖 🙌 ✨✨✨ 🙏 ❤

  • @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ
    @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ 5 лет назад +32

    ዝም ብየ ተገረምኩ ግን ሙስሊም እህት ወንድሞቸ አትከራከሩ አትጣሉ ሰው የፈለገውን ሀይማኖት መከተል መብቱ ነው ሀይማኖታችን እንድከበር ከፈለግን የሌላ ሰው ሀይማኖት አትንኩ ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው

  • @mimitsegayeyosaf9015
    @mimitsegayeyosaf9015 3 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen

  • @ዝምተኛዋነኝየተዋህዶፍሬ

    ክብሪ ይስፊ ለፈጣሪ ኦሪቶዶክስ አድሪጎ የፈጠረ ተመስገን🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️💋💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲✝️✝️💋💋💋💋

    • @abaynehabiyo1559
      @abaynehabiyo1559 3 года назад +1

      ኦሮቶዶክ ወይም ፕሮቴስታንት ሆኖ የተፈጠረ ሰዉ የለም!!

    • @erdeFruitFul
      @erdeFruitFul Год назад

      Diehrsowhfqo❤🎉proxncskd

  • @asinakibidih9040
    @asinakibidih9040 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen geta yesus bareki

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 5 лет назад +5

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ደስ ይላል!

    • @danielgetahun2675
      @danielgetahun2675 4 года назад

      ደብሎስ በደንብ አርጎ አሰልጥኖታል

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 4 года назад

    Ewyyy yene🥰 mar🥰 tebarekln🙌🙌🙌

  • @asterasefa5753
    @asterasefa5753 5 лет назад +5

    አሜን አሜን እግዜአብሕር ሆይ ክብር ላአንተ ክብር ይሁንለት

  • @eyaelteferi181
    @eyaelteferi181 3 года назад

    Eyesus ybarek 😅😅🤗❤️❤️❤️🧎🏾‍♀️🙋🏾

  • @leliseyeshitla9987
    @leliseyeshitla9987 3 года назад +4

    God bless you! In JESUS name!

  • @martamartah9199
    @martamartah9199 Год назад

    Ameeen tebarek yene Liyuu ❤❤

  • @abuahmed5514
    @abuahmed5514 5 лет назад +12

    አዘንኩኝ የምር እንቆቅልሽ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ ሱበሀን አላህ

    • @aborewolde8548
      @aborewolde8548 5 лет назад

      ምንም የምየሰዚን ነገር የለም :ተደ እዴ ሙስልሞች : እግሮቻቸውን አጠጥፎ ቁጭ ብሎ ጨት እድቅሙ እናስለምድ: በኢየሱስም የምየሰዚን ፊራት የለም ኢየሱስ የድናል መዳን በኢየሱስነው።

    • @bdhfj7932
      @bdhfj7932 5 лет назад

      በጣምምምም

    • @mekdestadesmekdes7649
      @mekdestadesmekdes7649 5 лет назад

      ሟርተኞች ናቹ እኛ ክርስቲያኖች ልጆቻችንን ለእግ /ር እንሰጣለን እናንተ ለጠንቋይ ወይም ለሴጣን ነው ምትሰጡት

    • @bdhfj7932
      @bdhfj7932 5 лет назад

      @@mekdestadesmekdes7649 ክክክክክክክክክክክጅክክ

    • @mekdestadesmekdes7649
      @mekdestadesmekdes7649 5 лет назад

      @@bdhfj7932 ምነው እውነት ስናገር ሳቅሽ

  • @kidanemheretenateenetenesh8937
    @kidanemheretenateenetenesh8937 5 лет назад

    Wwwwww dammoo koo konjoo wddddddddd liyyuu nish ehiti faxariy yibarakish 1💜❤liyyuu nashu Love lubbuu

  • @chinasweet8634
    @chinasweet8634 5 лет назад +4

    አሜን ስሙ ይባረክ በጣም ደስ ይላሉ እኔም እንባዬን መቋቋም አቃተኝ

    • @jinkakasa4337
      @jinkakasa4337 4 года назад

      ruclips.net/video/Z1YMon0LTY0u/видео.html

  • @genetgalhco4959
    @genetgalhco4959 5 лет назад

    Amen amen tebareki

  • @By_grace100
    @By_grace100 5 лет назад +8

    OMG 😂😍 I couldn't stop laughing ... adorable blessed kids 🙌😍😘

    • @jinkakasa4337
      @jinkakasa4337 4 года назад

      ruclips.net/video/Z1YMon0LTY0k/видео.html

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ወደእዉነተኛ ወደሆነችዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያጣችሁ ከመናፍቅና ህይወትበቃ ይበላችሁ ስታሳዝኑ😢😢😢😢😢😢😢

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 5 лет назад +4

    💚💛❤ተባረኩ
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @nanatyedushe8885
    @nanatyedushe8885 5 лет назад

    Amezing geta yibark tinishu nabiyi

  • @ጌታሆይእደፈቃድህአዉለን

    ጌታ ያሳድጋችሁ በተሻለ ክብር

  • @tikiklrenato2161
    @tikiklrenato2161 5 лет назад

    Errrrrrrrbesakiiiiii adkimuen geta eysus zemnachuen yibarkew amen amen amen ewnet besakiiiiii dekim new yelkuet

  • @nsjasbah7263
    @nsjasbah7263 5 лет назад +15

    😍😍😍😍😍😍😍ጌታ ይባርኮችሁ ያብዛችሁ ምድርን ሙሏት የረገጣችሁትን ምድር ሁሉ ዉረሱ

  • @molymoly7822
    @molymoly7822 5 лет назад

    Amen tebarkhe babb

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 5 лет назад +4

    የኔ ጣፋጭ ብርክ በልልኝ ተባረክ

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 3 года назад +2

    Yemigerem new,keber le geta yehun nebiy tamerat zemeneh yebarek

  • @derejeabebaw1621
    @derejeabebaw1621 3 года назад +3

    አንተ ህፃን እመቤቴ ትጋርድህ ይህ በላይህ ላይ ያጓራብህ ዳቢሎስ በስላሴ ስም ይደምሰስ

  • @zo3813
    @zo3813 5 лет назад +1

    አምላኬ ሆይ እግዚአብሔር ይቅር በለቸ

  • @yonicreation2545
    @yonicreation2545 4 года назад +11

    ምርጥ የኮሜዲ ስራ

  • @marthahagos8740
    @marthahagos8740 3 года назад

    sweet heart ....!! edege bel beruk hun.

  • @አንድቀንመልካምይሆናልመል

    ሁፍፍፍፍ በሳቅ ሞትኩኝ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹሁሁ❤❤❤❤🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @tadoeyafkirnatisu4456
    @tadoeyafkirnatisu4456 3 года назад

    Ameeeeeen edgi yene xafci💋💋💋💋💁💁💁🙌🙌

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 5 лет назад +6

    የኔ ማሮች ጌታ በቤቱ ያሳድጋቹ በሞገስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👪

  • @kasuayalew8911
    @kasuayalew8911 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ጨርሶ ፍፂሞ በብዙ ፀገ ይባርክ ነ/ተምርት ለብዙ ሰው መፍቴ ሁን ልጆች የእግዚአብሔር ይጠብቀቹ

  • @tigistmulisaa9828
    @tigistmulisaa9828 5 лет назад +4

    Uuuuuufffffeee edig belulign ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @papasmulu392
      @papasmulu392 4 года назад

      ይሄ ወዴት ያድጋል በመማሪያ ሰአቱ ሰባኪ ሆኖ

  • @jesusislord8276
    @jesusislord8276 3 года назад

    Wow wow wow wow wow Uuuuuuyi Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Ameeeeeeeeeen idagu idagu📚📚📚📖📖📖📖📖🎤🎶🎧🎻🎹🥛🥛🥛🥛🍓🍓🍇🍇🍒🍒🍒🍇💞💞💟💟💟💕💟💟💟💟💟💟💟💟💟 Tabaraku