የሶስት አመቱ ህፃን እንዴት ልሳን አወራ? |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
    የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
    Jesus Prophetic Spirit Church
    👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
    ራዕ 19 ÷ 10
    የፕሮግራም ቀናቶች
    እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
    ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
    አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
    አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
    በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
    ለበለጠ መረጃ :-
    +251 9 39 34 35 35
    +251 9 39 53 35 35
    011 8 23 28 30 ይደውሉ
    ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
    እናመሰግናለን

Комментарии • 798

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083
    @prophethenokgirmajpstvworl8083  6 месяцев назад +42

    #Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇
    #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇
    gofund.me/b00feec5
    gofund.me/1e8aef46

    • @BontuJima-qt7lt
      @BontuJima-qt7lt 6 месяцев назад +2

      3 ametu sayhon 6 ametunew astekaklut

    • @jiji1709
      @jiji1709 6 месяцев назад

      ​@@BontuJima-qt7ltልጁ በሶስት አመቱ ነው ልሳን መናገር የጀመረው ።ያንን ለማለት ነው ።ምስክርነቱን ስሙት።የተፃፈው ትክክል ነው

    • @bemihretuendashaw4435
      @bemihretuendashaw4435 6 месяцев назад +1

      በህወተ ኢሄን የ የአግዝአብሔ ሰራ አሂቼ አላቅም ኤሄን ልጀ አሂቸቸ አላቅም የእግዝአብሄር ሰም ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mralmaw2851
      @mralmaw2851 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤amen

    • @user-mr9ip7md1i
      @user-mr9ip7md1i 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ameee

  • @KedirAssefa-tm4pm
    @KedirAssefa-tm4pm 3 месяца назад +5

    የልጅ ነገር በል የተባለውን ለማለት ነብዩን ያየዋል ለማንኛውም አሜን

  • @user-cs9mo2iy2k
    @user-cs9mo2iy2k 6 месяцев назад +14

    የእግዚአብሔር ፍጥረት ሁሌም ድንቅ ነው እድሜው በጌታ ቤት ይለቅ ከክፉ ሁሉ የተጠበቀ ይሁን

  • @petrosgabrou352
    @petrosgabrou352 3 месяца назад +8

    የማይታመን ቢመስልም ቃሉን ለዚህ ህፃን በቀጥታ የሰጠው እግዚአብሔር ስለሆነ ደጋግሜ መከታተል ሆኖልኛል። ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን።

  • @nigatubelayneh-is1gz
    @nigatubelayneh-is1gz 4 месяца назад +10

    አሜን አሜን ኢየሱስም በሰውና በእግዚአብሔር ፊት በሞገስ ያድግ ነበር በየሱስም በሞገስ እደግ ባርኩት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 6 месяцев назад +6

    እንዴት፣መታደል፣ነው።የታደለ፣ማህጸን።ይህንን፣ድንቅ፣ነብይ፣ብላቴና፣ጌታ፣ዘመኑን፣በደሙ፣ይሸፍን።በኢየሱስስም።❤❤

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n 6 месяцев назад +17

    የማይታመን ነው ለጌታ ሁሉ ይቻላል።ቃሉን በውስጡ ያስቀመጠ ጌታ ይባረክ።

  • @MesfinAbebe-ct6tg
    @MesfinAbebe-ct6tg 6 месяцев назад +26

    ታሳዝኛለሽ እህቴ በጣም ታሳዝኛለሽ ልዕል አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ይርዳሽ ልጅሽን ለእግዚያብሔር አደራ እንደመስጠት አንቺ ለአንቺ አይነት ምድራዊ ፍጡር ልጄን አስመልጥልኝ ብለሽ አደራ ትሰጫለሽ በእውኑ መትረፊያችን እና መሪያችን በሆነው በእግዚአብሔር ቃል ልንዘብት ማን ፈቀደልን ።
    በምድር ላይ ፃድቅ ቢጠፋ አንድያ ልጁን ለድህነታችን ላከ ይላል ቅዱስ ቃል በውኑ እኔና ቤቴን እኔና ነብሴን ሊጠብቅ የሚችል ከእየሱስ ክርስቶች ውጪ ማን እረኛ አለኝ እላለሁ እኔ ለአንቺም ጌታ ልቦዳ ይስጥሽ ልጅሽን ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ከፈተና ከመርገም እረኛው እሱ ይጠብቀው

  • @SurprisedAntenna-pg1pc
    @SurprisedAntenna-pg1pc 4 месяца назад +12

    እግዝአብሔር ሆይ ይህ ብለቴና አደራ ለንቴ ሰጠን

  • @binishobirikineh8181
    @binishobirikineh8181 5 месяцев назад +7

    ዋው እግዝአብሕር ሆይ ስለዝህ
    ልጅ ተመስጌን

  • @dink-adis-zimare01
    @dink-adis-zimare01 Месяц назад +3

    Tsegawun Yabzalik Prophet Heni...

  • @birtukan2165
    @birtukan2165 6 месяцев назад +16

    ኡፍፍፍፍ. እሰይይይይ. ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ውስጤ ምን ያህል ሀሴት እንዳደረገ ልነግራችሁ አልችልም ሕፃናትን ጠቢባን የሚያደርግ እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ለዘላለም ከከበረው በላይ❤❤❤

  • @RahleKusha
    @RahleKusha 6 месяцев назад +5

    የኔ ትንሽ ብላቴና ጌታ ዘመንህን እድገትህን በሞገስ ያድርገው አትያዝ ጠላት ፈልጎ አያግኝህ❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤ትውልድህ ይባረክ

  • @TseganeshTesema
    @TseganeshTesema 3 дня назад

    ህፃኑ ናብይእየሱስ ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 6 месяцев назад +5

    ይሄ የግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው እባካቹ ይሄን ህፃን በደንብ ያዙት ብዙ ታምራትን ያደርጋል በሶስት አመት እንዲህ ከሆነ ጠቢባን ያደረገው እግዚአብሔር ነው ለምድራችን ፈውስ ይሆናል እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 6 месяцев назад

      አይ የጼጤ የመናፍቃን ጅልነት አሁንም ቀጥሏል ፕሮቴስታንት የዳቢሎስ ፈረስ ነው።

    • @SaSa-wh6oy
      @SaSa-wh6oy 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @kelion7176
      @kelion7176 5 месяцев назад

      ስድስት አመቱ ነው ሶስቱን የት አደረስከው ከውስጥ ለመስማት ሞክር ላይ ላዩን አትያዝ

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 5 месяцев назад

      @@kelion7176 መናፍቃና መዋረዳችሁ ይቀጥላል ዋናው ዳቢሎስ አገሪቱ ሲመራ ይሄው እስከ ዛሬ ደሞ ሞት ችግር አላቋረጠም።

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m День назад

    Thank you LORD. I recall a testimony about a very young child in ETHIOPIA whom GOD used for miraculous healing. YES GOD IS ABLE!!!

  • @MimoAbebe-ux5pd
    @MimoAbebe-ux5pd 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይማራችሁ እውነት ያማል እግዚአብሔር መቀለጃ ሆን 😭😭😭😭

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 3 месяца назад +1

    ጌታ ያሳድገው

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 6 месяцев назад +10

    ዘመንክ ይባረክ ያባቴ ብሩክ እግዚአብሔር ያሣድግህ ድንቅ ነው የኔ ጌታ ስሙ ይባረክ❤❤❤❤

  • @TseganeshTesema
    @TseganeshTesema 3 дня назад

    ናብይ ሄኖክ ፃልይልኝ ዎደ ጌታ ን ማጋልጋል ፋልጋለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 6 месяцев назад +5

    Yasazenal benannte mederek Jesus mechwecha hone 😢😢😢😢 geta yeker yebelachu

  • @user-tf9xq6hv4s
    @user-tf9xq6hv4s 3 месяца назад +2

    ጌታ ያሳድግ

  • @SmilingChowChow-vd9hn
    @SmilingChowChow-vd9hn 5 месяцев назад +6

    Amen 😢😢😢Amen tebarekiii tebarekiii 📖 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abexyegeta3271
    @abexyegeta3271 5 месяцев назад +5

    ይህች እናት ነቢያቶች ነን ባዮች ጋር ሁላ እየወሰደች ምንድነው ምታስለፈ ልፍብን ። የጤንነት ጉድለት ይታየኛል፡ ፡ ዙረት ቀንሺ። ነገ ላይ አብራችሁ ቸርች ከፍታችሁ እንደሞትሸቅሉ ጥርጥር የለኝም ።

  • @jiji1709
    @jiji1709 6 месяцев назад +17

    ድንቅ ነው ።ኢየሱስ ጌታ ነው ።ይህ የኑብያት ቅባት ነው በዚህ ህፃን የወደቀው ግድ ፍለጋ ሲጣን የቅዱሳን ጠላት

  • @dagimdagi5054
    @dagimdagi5054 6 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በ ጌታ በናዝሬቱ ስም ዘመነ ዘላለምን በጌታ ቤት ይልቅ አራ ተባረክ እግዚአብሔር በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግ የኔ ልጅ ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ያሳድግ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ድንቅ ነው ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ለኛ ድንቅ መልክት እግዚአብሔር በዚህ ብላቴና ተናግሯል እና ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሃሌሉያ አሜን

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 6 месяцев назад +3

    እልልልልልልልልልልልል እየሱስ ድንቅ ነው ስሙ ይባረክ

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 6 месяцев назад

      በሀሰተኛው እየሱስ የዳቢሎስ ፈረስ ናችሁ

  • @BetiBekagn
    @BetiBekagn 11 дней назад

    አሜን ❤❤❤❤

  • @MehzutTube
    @MehzutTube 5 месяцев назад +3

    በራስሽ ተጠይቀሽ በህፃኑም ደም ትጠየቂበታለሽ ይሄ እውነት ነው ።

  • @konjetfekir6958
    @konjetfekir6958 6 месяцев назад +4

    በእንባ ነው የያየውት ጌታ ይጠብቅክህ

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m День назад

    Hitsanatin yikebal Amlak. EGZABHER YICHILAL!!!

  • @Zainab-qg4qn
    @Zainab-qg4qn 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ye abate buruki tebarek ❤❤❤❤

  • @addisw1713
    @addisw1713 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ አለምን ውረስ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 6 месяцев назад +2

    ጌታእየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @bizutariku1941
    @bizutariku1941 6 месяцев назад +1

    Wow እግዚያብሄር ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ !!!!!!!!

  • @user-ud1js7hp6r
    @user-ud1js7hp6r 6 месяцев назад +1

    በጌታ በእየሱስ ደም ተሸፈን አንተ ብላቴና ይህ የጌታ ቅዱስ መንፈስ በውስጥህ ይደግ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @GazEshetu
    @GazEshetu Месяц назад

    ተባረክ ብላቴናው ነብይ

  • @ElsayElias
    @ElsayElias Месяц назад +1

    የዘመናችን ሀሰተኛ ነብያቶቸ ።ሀሳባቸው ምድራዊ ።በአለም ካላቸሁ መከራ አለባቸው ።እባካችሁ ለዚህ ህጻናት ሰለ እግዚአብሔር መንግስት አሰተምሩ።ሁሉን የምችል አምላክ ለዚህ ህዝብ እዉነቱን ይግለጥልላቸው፡

  • @Kia-po7cs
    @Kia-po7cs 6 месяцев назад +1

    ድንቅ ነው ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባሪክ 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ድንቅ ነው ❤

  • @bimbesabirhanu3651
    @bimbesabirhanu3651 Месяц назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤

  • @Gelataajaibsisa
    @Gelataajaibsisa Месяц назад

    አሜን

  • @HelenLamma
    @HelenLamma Месяц назад

    ፀጋውን ያብዛልህ በእግዚአብሔር ቤት እድሜሕ ይለቅ😮😮😮😮😮😮

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 5 месяцев назад +1

    በብዙተባረክ

  • @user-of6kr1do8w
    @user-of6kr1do8w 6 месяцев назад

    WOW that's great preach.
    ጌታ ይባርክህ

  • @soloapple3
    @soloapple3 6 месяцев назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሌላ ምን ይባላል። ከህፃናት አንደበት እንዲህ የከበረውን ቃል መስማት የመሰለ ነገር የለም።

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m День назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ያሳድጊክ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 6 месяцев назад +1

    አሜን ❤❤❤እድግ በል የእኔ ማር ልጅ

  • @Tarikuwa-wt7hl
    @Tarikuwa-wt7hl 15 дней назад

    Ameeni ameeni. Tabarkii

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር በህፃናት አንደበት መናገር ና ምድርቱን ማዳን ከጀመረ ወደዱም ጠሉም ዓለማዊያን ና የዓለምን ገዥዎች ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይንበከካሉ ።የወንጌላችን እሳት የሰውን ልጅ መኖሪያ ሁሉ በሃይል ያቀጣጥለዋል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወላጅ እናቱ ደስ ይበልሽ ልጅሽ የተባረከ ሆነልሽ ❤

  • @tegestasras6768
    @tegestasras6768 2 месяца назад

    አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @MatkebedeWeluwa
    @MatkebedeWeluwa Месяц назад

    Egziabiher yasedigi❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wb1zj2wz7l
    @user-wb1zj2wz7l 6 месяцев назад

    ኦ አምላኬ አገራችንን እግዛብሔር እንድሁ እንደማይተዋት ይህ አንዱ ምሰክር ነው አምላካችን ይባረክ።

  • @user-ih6yd4wp6h
    @user-ih6yd4wp6h 6 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍ እድግ በልልን በ ቤቱ ያኑርህ ❤❤❤❤❤tbark

  • @gelanebiru905
    @gelanebiru905 6 месяцев назад +2

    Amen amen amen hallelujah egzaibher yemasgen

  • @Yodit-rp2hz
    @Yodit-rp2hz 6 месяцев назад +1

    What a sweet boy
    I really take it seriously all his prayer🙏 God bless him
    I believe now God has a remnant in all generation👏👏

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 6 месяцев назад

      አይ የጼጤ የመናፍቃን ጅልነት አሁንም ቀጥሏል ፕሮቴስታንት የዳቢሎስ ፈረስ ነው።

  • @FygGuv
    @FygGuv 6 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢 አሜንንንንንን የኔአባት ሁነለኝኝኝ ❤❤❤ ፀጋ ይበዛልህ ዛሬ ታየተህ ነገ የመጠፍ አትሁን የኔ ብሩክ ነህ ቅዱሳን ለዚህ ልጅ ቅዶሳን ልክ እንደወለደነዉ ልጅ መፀለየ አለበን ጌታ መልካም ነዉ

  • @user-wj3ey7fk5x
    @user-wj3ey7fk5x 6 месяцев назад

    ልጆች ይፍልጋለው ተባርክ ነብይ ሄኖክ

  • @DastaAbera
    @DastaAbera 2 месяца назад +1

    Getaa yebaarkii

  • @almazeayele3420
    @almazeayele3420 5 месяцев назад

    ጌታ ይባረክ በትምህርትም አግዙት

  • @ahj9259
    @ahj9259 6 месяцев назад +2

    Ameeeeeen meeeeen❤❤❤tabaraku abbayii tabaraki❤❤❤

  • @sameikabadaSameikabada
    @sameikabadaSameikabada 6 месяцев назад

    ❤❤🎉❤በጣም ከልብ ዉድድድ እደዝ አይነት ህፃነት እዮት ይብዝ ነብ ሄኖክ ተባሪክ

  • @Bini7yam
    @Bini7yam 17 дней назад

    Wow yemigerm nhu geta keter yihunili ❤❤❤

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 6 месяцев назад +1

    ክብር ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሀሌ ሉያያያያያ ኢየሡሥ

  • @user-rc5fs3so6d
    @user-rc5fs3so6d 6 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ኡፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RajumaLata
    @RajumaLata 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤,Ameeeeeeeeen, Jesus is with You always, Blessed Child.

  • @ela360-os6mn
    @ela360-os6mn 22 дня назад

    ይሁን አለ ሆነ

  • @user-ju8lq8fh9n
    @user-ju8lq8fh9n Месяц назад

    ❤❤❤Ameeeeeeeeeen

  • @DegifeDosaGebire
    @DegifeDosaGebire 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤አሜን መንፈስ ቅዱስ ተባረክ

  • @wegahtaweldu6714
    @wegahtaweldu6714 6 месяцев назад

    ኣሜን አሜን ብየ ተቀብየ አሎው፡ዘመንህ ይባረክ

  • @hanamekonen6169
    @hanamekonen6169 6 месяцев назад +1

    ብርቅ አደለም በየቤታችን ይናገራሉ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 6 месяцев назад

      ይሄ ምን ማለት ነዉ አይ ሰዉ

    • @Gosple234
      @Gosple234 6 месяцев назад +1

      መንፈስ ቅዱስ ያደረገውን ታናንቃላችሁ ብርቅ አይደለም ትያለሽ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታን

    • @AGENUTAGENEDADECHU-nt1xu
      @AGENUTAGENEDADECHU-nt1xu 6 месяцев назад

      LAZIM QINAT YAZASH GETA YIFAWUSISH

    • @hanamekonen6169
      @hanamekonen6169 6 месяцев назад

      @@Gosple234 የመፈስ ቅዱስን ስጦታ አደለም ብርቅ ያልኩት የመድረኩን ስጦታ ነው ደሞ አዎ እራሱን እኮ ሰቶናል እራሱን እስከሞት ድረስ በደላችንን ወስዶ ህይወት ሰቶናል የዘላለም ህይወትን ማግኘታቹ ይግረማቹ ህፃን ልጅ ልሳን አወራ ተብሎ አረ ትገርማላቹ ገና ወደፊት በየመገዱ ታምር ድቅ ታምር ይታያል የዛግዜ ምን ልቶኑነው መገረም ያለብን መዳናችን ነው ልሳን እራስን መግዣ ነው ማደሻ ነው ትቢት ተነገረ ማጨብጨብ መጮኽ አረ ተረጋጉ ገና ነው ዋናው ሲወርድ ችላ እዳንል እናስተውል

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 6 месяцев назад

    በኢየሱስ ስም ወሰድኩት ይሁንልኝ አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegestasras6768
    @tegestasras6768 6 месяцев назад +1

    እልልልልልልልል አሜን ሀሌሉያ አሜን በህፃናት አንደበት መስጋናን አሰቀምጣለሁ ያለ አምላክና አባት እግዚአብሔር ይባረክ በክርስቶስ እየሱስ ስም አሜን 🙏🏼

  • @botin6076
    @botin6076 6 месяцев назад

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee ❤❤🙏🙏🙏

  • @user-sy2dh6xi7j
    @user-sy2dh6xi7j 6 месяцев назад +1

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ቲክ ቶክ ላይ አይቼው ወደድኩት ፈጣሪ በሞገስ በጥበብ ያሳድግላቹ

    • @Tigmekuria
      @Tigmekuria 6 месяцев назад

      አሜን እማ ተባረኪልን😍

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 месяцев назад +1

    AMAZING.

  • @ranemojo2483
    @ranemojo2483 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜ ተባረኩልኝ ነብይተች

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 5 месяцев назад

    የተባረከ የእግዚያብሄር ክብር ያለበት ብላቴና በደሙ ተሽፍኖ ይደግ የኢትዬጰያ ችግር ባንተ ይፈታ

  • @portogalwc8822
    @portogalwc8822 6 месяцев назад

    ባየሱስም አሜን የኔ ቆንጆ ልጅ እግዚአብሔር ባብዙ ቂባቱ ይቃባ 🥲🥲🥲🥲♥️🌿🌿🌿🌿🌿♥️😍🤙🤙🌿🌿🌿🌿🌿♥️😍🥲🥲😍😍♥️🌿

  • @ZamuTafese-xc4tu
    @ZamuTafese-xc4tu 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን በጌተ ሰም ተበርክ ፍጠር ይስድግልክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ejigayehu7777
    @ejigayehu7777 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ....wow

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c 6 месяцев назад

    በብዙ ተባረክ የኔ ቆንጆ

  • @AbigiyaDereje
    @AbigiyaDereje 4 месяца назад

    ተባረክ

  • @DanielShanta-ly8ez
    @DanielShanta-ly8ez 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣር ዘመኑን ይበረክ

  • @elsaterefe9396
    @elsaterefe9396 6 месяцев назад

    Oh my Jesus Thank you for this Prophet

  • @user-pf6qe1tz2k
    @user-pf6qe1tz2k 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ🙏🙏🙏📖🙏🙏

  • @Yosefe-mp4bz
    @Yosefe-mp4bz 4 месяца назад +1

    Ameyene

  • @user-hy9ov7df8t
    @user-hy9ov7df8t 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር የበለጠዉን ፀጋ ይጨምረህ በጠም እወደለሁ!!!!!!

  • @user-tt7qc4kl6g
    @user-tt7qc4kl6g 6 месяцев назад

    Wooooooooow ❤❤❤❤❤ God blessing you and your family ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SmilingBoardGame-in1gq
    @SmilingBoardGame-in1gq 6 месяцев назад

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @SenaAtkilt
    @SenaAtkilt Месяц назад

    እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @AbelKifle-u7i
    @AbelKifle-u7i 22 дня назад

    tebareki baby

  • @bizuworktsadiku3861
    @bizuworktsadiku3861 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ በጥበብ በእውቀት ያሳድግህ ይጠብቅህ

  • @AdanshAnsa
    @AdanshAnsa Месяц назад

    Amennn

  • @SintayehuBirhanu-f2x
    @SintayehuBirhanu-f2x День назад

    ለህፃናት ትህትና የራስን ማንነት ሰውን ማከበረ ነው እንጂ ደረማ አትሱተምሮቸው

  • @SeliSeli-yc2sv
    @SeliSeli-yc2sv 2 месяца назад

    እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @user-dk6pj2pl8n
    @user-dk6pj2pl8n 6 месяцев назад

    ጌታ እየሱስ ተባረክ ጌታ እያስ ገረመን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 месяцев назад +1

    POWERFUL.

  • @fhxhffhxhfdg2928
    @fhxhffhxhfdg2928 6 месяцев назад

    Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen geta eysus yasadig yibarkii tabarkii❤❤

  • @user-tekami-b3d
    @user-tekami-b3d 5 месяцев назад +3

    እንደናኔተ ያሉ ባዶወች ናቸው ለኢትዮጵያ መከራ የሚያመጡት