ያላሰበው የገጠመው ድምፃዊ!የተወዳጁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ታደሰ የጤና ሁኔታ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 241

  • @tisi3500
    @tisi3500 Год назад +66

    እርግጠኛ ነኝ ጎሣዬ ፎቶውን ያሳየው ለመልካም ነው ያለበትን ሁኔታ ማውጣት ብዙ ወዳጅ እንዲያዩት ነው ወዳጅ የሆነ ኢትዮጵያዊ ይደርሱለታል በፀሎትም ያስቡታል። መልካም አስተሳሰብ ይልመድልን

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Год назад +3

      በትክክል እኛ ሀበሻ በጣም ችግር አለብን

    • @S.m543
      @S.m543 Год назад +2

      በጣም ትክክል የኔም አስተያየት ነው ምን ሆነን ነው ቅን የማናስበው?
      ሰው ሆኖ ጤናው የማይከዳው የለም እንደ ነበርን መቼም አንቆይም
      በሱ አልተጀመረም እግዚአብሔር ጤናውን ይመልስለት ።

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Год назад

      አንቺ ወንድምሽ ቢሆን እንዲታይ ትፈልጊያለሽ ?

    • @tisi3500
      @tisi3500 Год назад +1

      @@felenuna8034 ለረጅም ዓመት አንድ አካባቢ ነን ብዙ ኢትዮጵያዊ ወንድም እህት አሉት አብረውት በአካል የምንየው

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 10 месяцев назад

      ​@@bemnethailu1663እራስሽን ወክለሽ ተናገሪ ሀበሻ ሀበሻ አትበይ ንፍጦ ሁሉም ሀበሻ አንድ አይነት ባህርይ አለው እንዴ. ?

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Год назад +23

    ይሄ ሰው ሲዘምር አቤት ድምፁ ደስ ሲል አርቲስት በሙሉ ከእነ ታማኝ ጋር ያላቸው መዝሙር ላይ።እግዚአብሔር ጤና ይስጠው።

  • @ethiopia706
    @ethiopia706 Год назад +2

    ጎሳዬ መመስገን ያለበት ድንቅ ድምፃዊ ኢትዮጵያዊ ነው አበደ ጎዳና ወጣ ታመመ እየተባለ የነበረ

  • @alemyosef3199
    @alemyosef3199 Год назад +4

    እኔ በበኩሌ በማየቴ ደስ ብሎኛል ባለበት ሰላም ይሁን ጎስዬም እናመሰግናለን

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Год назад +91

    የኛ ሰው እኮ ከባድ ነው ችግር ላይ ባለ ሰአት ካዩት ለምን አየነው ይላሉ ችግር ላይ በነበረ ሰአት ሳያዩት ቢሞት ለምን ችግር ላይ በነበረ ሰአት ያለበትን ሁኔታ አላሳያችሁም ይላሉ እኔ በበኩሌ የጎሳዬ ጥፋት አልታየኝም ቢያንስ ያለበትን ሁኔታ ለሚያደንቀው ህዝብ አሳይቷል

    • @Ffctc-xw9bj
      @Ffctc-xw9bj Год назад +2

      አረ ምን ይሻለናል

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 Год назад +3

      Exactly, chigir lay Yale sew ayitay malet bechigiru gize saydersu Simon yazign likekugn yemiabezu nachew. Gossaye gizewun sewito ke Teddy ga masalefu rasu beki new ye teddy huneta yitawekal Rakutun hono aydelem yanesaw. Gira yehone mahbereseb new.

    • @bbg1791
      @bbg1791 Год назад

      Agree with your idea!!!

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 Год назад +1

      ትክክል ምንም አላጠፉም ሰው የሚለው አያጣም ምን ያድርገው ሜካፕ አድርጎ ፌቶ አያነሳው ከሁሉም ጋ ተነሳ ለጠፈ አበቃ ወሬኞች

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Год назад

      @@TheBex2007
      ችግሩ እኮ ቆየ ከተነገረ አሁን ለ you tube ማሞቂያ ካልሆነ በስተቀር

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ Год назад +45

    አይ የኛ ሰው ይገርመኛን ባለፈው ባባ ሲሞት ምናለ ሲታመም ቢነግሩን እያሉ አርትስቶቹን ስወቅሱ ነበር ❓

    • @hanlove412
      @hanlove412 Год назад +1

      እኮ ሲደበቅ ለምን ሲጣ እርይይ😂😊

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Год назад

      እንዲሁ መንገር ይቻላል ፍቶ ሳይታይ

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 Год назад

      Eko habesha eko lemenem ayemchim

    • @tisi3500
      @tisi3500 Год назад

      የኛ ሰው መለየት አቅቶታል ወይንም ሳናወራ አንለፍ ይመስላል ፣ ጎሳዬ መልካም ነው ያደረገው

  • @hareggebre
    @hareggebre Год назад +21

    በእውነት ሰው ፍፁም አይደለም ይወድቃል ይነሳል ቴዲም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ነበረበት ቦታ መልሶት ለማየት ያብቃን ጎሳዬ የፍቅሩን ፎቶ ለጠፈ እውነታውን መጋፈጥ ለምን ያቅተናል ህመሙን ከሰማን ቆየን እስቲ እንፀልይለት በቅርብ ያላችሁም አብራችሁት ቁሙ አምላክ ይርዳህ ፣🙏

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Год назад

      Tedye Egiziabher Kante Gar Yihun Amen 🙏🙏🙏

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 Год назад +1

      Thank you for the best comment, you read my mind. People are crazy instead of saying how can we help him, they are reacting against Gossaye for showing the reality.

  • @mitekwamekuria507
    @mitekwamekuria507 Год назад +9

    ጥሩ ሁኔ ነው የሚታይበት እኅዚአብሔር ይመስገን እና ምኑነው ያነጋገረው ቴዲ እግዚአብሔር አብሮህ ይሁን

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад +15

    ይቅር አያስፈልግም እስከመቸ ይደበቃል ጥፋት የለበትም ሊመሰገን ይገባል

  • @ፂዮንTube
    @ፂዮንTube Год назад +10

    መሢ ሥወድሽ የኔ ደርባባ እረጅም ጤና ከእድሜ ጋር ተመኘሁልሽ

  • @ahme9759
    @ahme9759 Год назад +23

    ምንም ችግር የለበትም እኮ እሱ እየኖረበት ያለው ህይወት ነው እኮ ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም ጎዳናነው የሚኖረው ተብሏል በፊት ዘፋኝ እጂ መለአክ አደለም የአለም ዘፋኝ እጂ መልካም ብቻ ይውራልን ማለት አከብድም እዴ እኔ ጥሩጎኑን ያየሁት ለሌሎቹ ዘፋኙችም የማንቃ ደውል ነው

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 Год назад +2

      Exactly, godana lay new yalew endet enirdaw kemalet yilik lemin godana lay yalen sew asayehen bilo yazugn likekugn malet yasafiral.

    • @shalom744
      @shalom744 Год назад

      Agbito nebere adel?

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
    @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ Год назад +5

    የኛ ሰው እኮ ሰው ሲቸገር ተነጋግሮ እንደ መርዳት ሲሞት ነው ክብርን የሚገልፁት። ጎሳዬ ምንም አላጠፋም ያለበትን እዩና መፍትሄ እንፈልግለት ብሎ ነው እንጂ ለክፋት አይደለም።

  • @mahiyene9675
    @mahiyene9675 Год назад +2

    ምንም የጎሳዬ ጥፋት የለበትም ልክ ነው ጎሳዬ እግዚአብሔር ያክብርክ ያለበትን ሆኔታ ስላሳየከን ፀሎት እናደርግለታለን ይቅርታ መጠየቅ የለበትም እውነታውን ነው ያሳየን ደግሞ ልክፋት አይደለም ያደረገው

  • @mdenatshom6352
    @mdenatshom6352 Год назад +23

    ሠላም መሢ በጣም ወዳጅሽ አድናቂሽነኝ ከሣውዲ❤❤❤ ስለቴድሮስ ታደሰ ያለበትንሁኔታ ማሣወቅ ምንችግር አለው እርዳታም የሚያስፈልገው ከሆነ ህዝባችን ይረዳዋል አንድ አርቲስት ሢቸገር ሢታመም ከመሸፋፈንእና ሢሞትከማልቀስ ያለበትንሁኔታ ህዝቡ ቢያውቅምድነው ችግሩ እደኔ አርቲስት ጎሣይ ጥፋት የለበትም

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 Год назад

      Thank you, you nailed it.

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Год назад +3

    የኛ ሰዎች አስተያየት ገዳይ የሰው ልጅ 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +2

    መሥዬ እወድሻቸሁ ሁለነገርሽ ያምራል ፍቅሪና አድናቆቴ አላደንቅልሽ አላልፍም የታመመውን ወንድማችን ጌታ ኢየሡሥ ይድረሥለት

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 Год назад +2

    ከሳ እንጂ ምን ሆነ የኛ ሰው ማካበድ አመሉ ነው ሰው በአንድም በሌላም ይከሳል ምን ታካብዳላቹ ለቴዲያችን ምህረቱን ያውርድለት ፈጣሪ

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Год назад +10

    እግዚአብሔር አምላክ ይማረው ግን ፎቶውን የለቀቀበት ምክንያት ለመልካም ይሆና ሰው እንዲርዳው ፍልጎ ይሆናል ስው ሆይ እናስተውል አንፍረድ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Год назад +1

    እንደው እንዴት እንዳዘንኩ በእውነት ይሄን የመሰለ ሰው እንዲህ ሆኖ መቅረቱ በጣም የሚያሳዝን ነው እንደምንም ኢትዮጵያ ወስዶ ፀበል ማስገባት ነው አይ ብቻ ጤናህን መልሶ እግዚአብሔር ያሳየኝ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Год назад +15

    አቤት ሰዉ የጎሳዬ ጥፋቱ አልታየኝም::አድሜ አለ እኮ ሰዉ ሲረጅ እኮ መልክ ይቀየራል ጤና ብቻ አይደለም!!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Год назад +2

      ልክ ነህ ! እንዳማሩ መሞት የለም እድሜ ሰዉን በጣም ይቀይራል። በሽታ ና የኑሮ አለመመቸት መልክ አጥፊ ነው።

  • @tigistjenbere2800
    @tigistjenbere2800 Год назад +8

    life is always up and down maybe tedy is going through one of these journey . Just pray and support him.

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +2

    እኔም ቅድም አይቼው አዝኛለሁ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት ነው መሲ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ

  • @ethiopia706
    @ethiopia706 Год назад +3

    ብሂወት መኖሩን ጤናው ከተስተካከለ በቂ ነው ሰውነት ይሄዳል ይመጣል

  • @maneshas182
    @maneshas182 Год назад +3

    ይሄ እኮ በዚህ ሰአት ምን እናውራ ብቻ ሆኖል በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ደርሰናል አንደኛ ስለ ቴዲ ስላለበት ሁኔታ ሰምተናል እንርዳው እየተባለ ሲወራ ቆይቶል በዛላይ እድሜም ቆሞ አይቀር በዛላይ ህመምተኛ ከሆነ ምን ማድረግ ይቻላል ጎሳዬ ስላገኘው ደስ ብሎት ነው ፎቶ የተነሳው አልሞተ አልጋ ላይ ሆኖ አላነሳው ቆሞ ደስ ብሎት ነው የተነሳው ለኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይሄኔ ታሞ ባልጋላይ ነው እንርዳው ቢባል ኖሮ ሁሉም ውይ ውይ ለማለት የተዘጋጀ ህዝብ ነው እባካችሁ ሰው ለመክሰስ እንቸኮል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በጣም አስቸጋሪ ህዝቦች ሆነናል ጎሳዬ ምንም አላጠፋህም በጣም ደስ ነው የሚለው አብረህው በማግኘትህ እና አብረህ ጊዜ በማሳለፍክ ክብር ይገባሀል🙏🏼

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 Год назад +4

    Instead of fighting with Gosaye lets help him if we can either by money or praying for his health.Tedi we are with you.

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 Год назад +12

    ምንም ማስከፋት የለበትም ሰው ይታመማል አዲስ ነገር አይደለም ከዚህ በፊት መታመሙ ይታወቄል

  • @maryberhane7671
    @maryberhane7671 Год назад +4

    Teddy, We all Ethiopian love You so much. You are No 1 singer in Ethiopia. You are gifted to be a singer. We wish you to get better soon. The only thing can make you better is praying. Please go back home to get help. Our love is unconditionally forever. ❤

  • @butu22mimi
    @butu22mimi Год назад +2

    ምንም ችግር የለዉም ❤❤

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol Год назад +2

    ምን ችግር አለው ከቸገዉ ይርዳ ጎሳዬ ♥️♥️♥️♥️

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 Год назад +2

    እውነት እውነት ነው ምንም ብናዝንም አንዳንድ ጊዜ የሆነውን እውነትን መጋፈጥ ያሰፈልጋል ! እሱ ምንም አላጠፋም ብዙ ሰው ጎዳና ላይ መውጣቱን ብዙ ሰው አይቶታል በጣም አደንቀዋለሁ ድምፅ አይቀየርም አኔ ጊዜውን እረሳሁት እንጂ ከረጅም ጊዜ በኋላ በዱባይ ከአሰቴር አወቀ ጋር ኮንሰርት ላይ በፋሻንሾ ላይ ተሳታፊ ነበርኩኝ እናም የማረሳው ምሻት ነበር 💕

  • @alemzewdayano5557
    @alemzewdayano5557 Год назад +7

    እውነታ አይደበቅም ይልቁንስ በሕይወቱ መድረስ ይገባል።

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 Год назад +11

    ልብ.ይነካል.ቴድሮስ.ታደስ.እንደዚ.መሆኑ.አላህ.ጤናውን.ይመልስለት💔💔💔

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
    @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ Год назад +8

    ምን ሆነ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለው። የእርጅና ገፅታ ከሆነ እኛም ትላንት የእሱን ዘፈን ስናዳምጥ አድገን እኛም ወደ እርጅናው ነን። ከጤና አኳያ ከሆነ ጎሳዬ እውነቱን ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ተመልክቶ ምርዳቱ ጥሩ ነው። በተረፈ ጎሳዬ ምንም ጥፋት የለበትም።

  • @አመተማሪያምመንግስቱ

    ጎስየ ትክክል ነው ሁሌ እርቲስቶቹ ሲያምርባቸው ሜካፕ ሲለቀለቁ ሊፒስታክ ሲቀቡ ብቻ ነው እንዴ ፎቶእቸው ሚለቀቀው ለማንኛውም ፈጣሪ ምህረት ይላክለት

  • @SorryBay-lq2df
    @SorryBay-lq2df Год назад +9

    ምን አለባት ጥሩ ጥሩን ብነስብ ምንም ሆና ምንም ብሆንም ጎሰዬ ለክፋት እንደልሆ 100/እርግጠኛ ነኝ አይዟኝ ወንድሜ ግሰዬ ለጠለት ቦታአትስጥ

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 Год назад +4

    ውይ ውይ ውይ ውይ የኛ ነገር ከወቀሳ መቼ ይሆን የምንድነው?

  • @selamdade3964
    @selamdade3964 Год назад +1

    ምንም ማለት አይደለም እንደነበር ያልፈ የለም ታሞ ከሆነ ፈጣሪ ይማረው

  • @ሉሲአፋር
    @ሉሲአፋር 7 месяцев назад +1

    ድምጽዊ ጐሳዩ በክፋት አስቦት አይደለም ለድምጻዊ ለቴድሮስ ያለውን አክብሮት እና ፍቅር ለመግለፀ አስቦ ነው ምስሉን በሚዲያ ያጋራው

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 Год назад

    በጣም አዝኛለው ቴዲ በጣም ኩሩ ሰው ነበር።በግሌ ያለኝ አስተያየት መቆዶንያ ቢገባ።

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +12

    የኛ ሰው ነገር ይወዳል ምን ችግር አለው በርግጥ እሱን እንደዚህ ሆኖ ማየት ያማል ሰው በነበረበት አይኖርም ያለበትን ሁኔታ ለህዝብ ስላሳዬ እግዚአብሔር እዲምረው ፀሎት ይደረግለታል እኔ እራሱ ቴዲ በጣም የምወደው ሰው ነው መታመሙን አላቅም ሳየው ማመን አቅቶኛል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ Год назад

      አዎ ልክ ነው ግን በጣም ልብ ይነካል ቴዲን እንደዚህ ለማየት፣ ግን እሱም ማሰብ ነበረበት ፎቶ ሲለጠፍ፣ የሚወደው ሰው ላይ ያስለቅሳል በኛ ቢሆን ብለን እናስብ

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 Год назад

      ​@@ሐገሬሰላምሽይብዛ mindinew chigiru masayetu lay? Yemiredaw sew kale yiredawal. Anchi yemiwedut sewoch yichenekalu bilesh new maseb yalebish weyis esun yayu betselotim belelam neger liredut wndemichilu maseb ayishalim. Ere tewu tseb yalesh bedabo atihunu.

    • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
      @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад

      @@ሐገሬሰላምሽይብዛ ምንም ችግር የለውም የኛ ሰው ማካበድ ይወዳል ቴዲ ታመመ ለህክምና ብር አዋጡ ቢባል የኛ ሰው ካላየ አያምንም

    • @Menelik27
      @Menelik27 Год назад +1

      ምንድነው ጥቅሙ እሱን ፎቶ ማሳየት ሁሉን አድራጊ እግዚአብሔር ነው ከጠየቀው ካገዘው ብሎም ሌሎች ወዳጆች እንዲረዱትና ከዚህ መከራ እንዲወጣ ማረግ እንጂ ያን የመሰለ ሰው አሁን ባለበት ሁኔታ መለጠፍ ለምን ያስፈልጋል ባይሆን በአካል ካየው ማስተካከል የሚቻልበትን ሁኔታ ማስተባበር እንጂ በግሌ የሌሎችን ግለሰብ ፎቶ ማውጣት ትክክል ነው ብዬ አላምንም።ለቤተሰብም ጥሩ ስሜት የለውም ከወደደው ከዛ ለማንሳት ጥረት ያርጉ ከቻሉ እንደዘፋኝ በትንሹም ቢሆን ሃላፊነት አለበት።

    • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
      @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад

      @@Menelik27 ቢታይ ችግሩ ምንድነው እርጂናም ያለ ነው ህመም ያለ ነውታሪኩ ባባ የሞተ ጊዜ መታመሙን ሳንሰማ እንደው የኢትዮጵያ ህዝብ ግራ ያጋባል

  • @senayity6967
    @senayity6967 Год назад +4

    እውነታው እኮ ይህ ነው ምን ያስወቅሳል እንዲያውም መመስገን ነበረበት

  • @gigimengistu9437
    @gigimengistu9437 Год назад +3

    ጒሳየ ምንም አላደረገም ።ቴዎድሮስ ታደሠንም ማገዝ ነው ያለብን ።

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +8

    ተዋናይ ታሪኩን ሳናቅ ሳንሰማ ህመሙን ሳንጋራ ሞቱን ሰምተን ተሰብረናል::አሁንም ቴድን በምንችለው በፆለትም ሆነ በገንዘብ ከፈጣሪ በታች ምንችለውን በማድረግ ሳናታው እናግዘው ምትሉ 🙌🙌🙌

  • @nebt9215
    @nebt9215 Год назад +1

    ጎሳዬ ጥሩ ነው ያረገው የኛ ህዝብ ችግር አለበት

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Год назад +5

    አይ ቴዲ ካገር ከወጡ ድምፀ መረዋ ሰው ልብ ውስጥ የቀራችሁ አንተና ጂጂን ደህና እንድትሆኑ ድምፃችሁን መስማት ማየት እንጠብቃለን

  • @shewaluleshewalule4870
    @shewaluleshewalule4870 Год назад +1

    መሲ በመጀመሪያ የማክበር ሰላምታዬን የማቀርብልሽ የፕሮግራምሽ አድናቂ ከሆኑት አንዱ ነኝ የጎሳዬና የአንጋፋው እና ዘመን አይሽሬው ዘፋኝ ቴዲሻ ፎቶ በማየቴ እጅግ ተደስቻለው ግን አንድ ሰው በደስታ እና በምቾት ጊዜ ብቻነው ለህዝብ መታየት ያለበት ቴድሮስ ታደሰ ማለት ድፍን የኢትዮጵያን ህዝብ ማለት እችላለው ያስደሰተ ያስጨፈረ አመለ ሸጋ ሰው ነበረ ግን በሰው ላይ ጥሩ እነዳለ መጥፎም ሊኖረ ይችላል ይህ የፈጣሪ ስጦታ ነው ስለሆነም ቴዲን በዚህ ፎቶ ጎሳዬ አብሮ መልቀቁ ምንም አይነት ጥፋት የለውም እንደውም ለናፈቀን አድናቂዎቹ መልካም ነገር ነው መርዳት የሚችል ይረዳል የማይችል በየእምነቱ በፀሎት ይረዳል እረ ለፈጣሪ በላችው የድሮዎን ኢትየዮጵያ ፍቅር መልሱ በትንሽ በትልቁ መልካም የሚሰሩ ሰዎችን በመተቸትና በመስደብ ጥሩ ስዎችን አታርቁ በተረፈ ጎስቻ ፎቶውን በመሰረዝ በራስ የመተማመን ችግር እንዳለብክ ያሳያል ይህንንም ሀይለ ቃል በመናገሬ ጎስዬ ይቅርታ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад +4

    ምን ችግር አለ ቢለጥፍ በሒወት መኖሩ ተመስገን ነው ገፅታው ስለተቀየረ በጤና አኳያ ከሰው ተደብቆ መኖር አለበት ወይ ጉድ እግዚአብሔር ጤናውን ይመልስለት ሰው ስንች ችግር መዓት ሀገራችን እያሳለፍች ዝም ይልና ባረባ በግል ሕወት ገብቶ ይፍተፍታል

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Год назад +4

    ጎሳዬ ምን አጠፋ እውነቱን ማሳየት ምን ችግር አለው? እስከመቼ ነው ሁሉን ነገር ደብቀን የምንዘልቀው? ስለዚህ ጎሳዬ አላጠፋም ዝም ብላችሁ አትውቀሱት ችግራቸውን ሳናይ እየተደበቀ ስንት አርቲስቶች ናቸው መሞታቸን የምንሰማው ጎሳዬን የወቀሱት ሰዎች የዞረባቸው ናቸው ለሸገር ኢንፎ ጥያቄ አለኝ የዳዊት ፍሬሃሉ ጉዳይ የት ደርስ? ስለአሟሟቱ ከቤተሰቡ የሰማነው ነገር የለም ሬሳው ከጣሊያን ይምጣ ይቀር ምንም ኢንፎርሜሽን የለንም እባካችሁ አሳውቁን

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Год назад +2

    መርዳት ነው የሚሻለው ጥሩነገር ወይስ የሰውን መቦሳቆል አውጥቶ ማሳየት በጣም ያሳዝናል አጥፍቷል 😢😢

  • @ለሰላምእንትጋ
    @ለሰላምእንትጋ Год назад

    ቴዲን የሚወዱ እና አድናቂዎቹ በሙሉ በጤና እያለ የሰራቸውን ሥራዎች እሱ በአሁን ሰአት ለሕዝብ ለማቅረብ ካልቻለ በሕይወት እያለ ምን ያህል ወዳጅ እና አድናቂ እንዳለው እንዲያይ ሥራዎቹ ተዘጋጅተው ለህዝብ ቢቀርቡ ለእሱም ጥሩ ደስታ ይሰጠዋል ቤተሰቡም ይረዳበታል ሰው ከሞተ በኇላ ብዙ ማሞገሻ ቃላቶችን ከመፃፍ በህይወት እያለ የሚደረግ ሰላምታም ሆነ ትንሽ ነገር ያክማል ያድናል ተስፋ ይሰጣል እንዲሁም አስከሬን ላይ ብዙ አበቦችን ከማስቀመጥ ዛሬ ትንሽ የምታስፈልገውን ማድረግ መድሃኒት ይሆናል ማንንም እየውቀስኩ አይደለም ከእኔ ጀምሮ ከማውራት ወደ ማድረግ እናተኩር እያልኩ ነው

  • @mekonnenmulat1263
    @mekonnenmulat1263 Год назад +1

    የኛ ሕዝብ ለምን ነገር መጎርጎር እንደሚወድ አገባኝም። እውነታውን አውቀን ብንረዳዳ አሻልም?

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 Год назад +2

    የጎሳዬ ጥፋት አልታየኝም እኔም ባገኘው እንደማንኛውም ታዋቂ ሰው ፍቃድ ከሆነ አብሬ የምነሳ ይመስለኛል እባካችሁ ቀናነት ይኑረን

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812 Год назад +1

    መሲዬ አድናቂሽ ነኝ እውነተኛ መረጃ ነው ካንቺ የምናገኘው የዛሬው ግን ይ ትክክል አይደለም ጎሳዬ ምንም አላጠፋም ሰው ግን ምን ነካው ? ምን እናርግለት የሚለው አይሻልም ? በሽታውን የደበቀ መድሀኒት አይገኝለትም ይባላል ወደሀገሩም መምጣት ከፈለገ ወደ እናት ሀግሩ ይመለስ መፍትሄ አይጠፋም አለቀ ‼️

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Год назад +15

    ሰው ጨርሶ ነገረኛ ሆኗል😮😮😮

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Год назад +2

    ምንም አላጠፋም ሁሌ ሰውን መወንጀል ብቻ ነው የምናውቀው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +1

    ሰላም 💚💛❤️

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Год назад

    Mese I love your voice egzabeher yetebeklen

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 Год назад +3

    ጎሳዬ ምን ማድረግ ነበረበት? የቴዲን አሁን ፎቶውን ሲነሳ ያለውን መልክ ነው የለጠፈው እንጅ ሌላ ሞዲፋይ አድረጎ አልለጠፈም። ሰው ሲባል ከሰው እራስ አይወርድም እንጅ የጎሳዬ ጥፋት አልታየኝም። በዚህ ዘመን ግን ሰው ምን ቢሰራ ከትችት እንደሚድን አላውቅም።

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo Год назад +5

    አበሻ እኮ ነገር ሲበላ ነው የሚውለው ጎሰዬ ህዝብ እዲረደው ይሆናል ፎቶውን የለጠፈው ምነው ከአመት በፊት እርዳታ ሲሰበሰብለት አልነበር. ጎስሽዬ ውድድድድድ ወረኛ ወሪውን ያወራ እቁ የተዋህዶ ልጅ ነህ. ❤❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ

    እኔም አይቼው በጣም ነው ያዘንኩት ቴዲዬን እንዲህ ማየት ያስከፋል ያስለቅሳል አስፈላጊ አይደለም፣ ቴዲዬ ያ ቆንጆ ያ መረዋ ድምፅ እንዲህ ሆኖ ማየታችን ያስለቅሳል ያሳዝናል ትዝታችን ነው ቴዲዬ ስለዚህ ይከፋል፣ ቴዲዬ የኔ የአንድዋ አድናቂህ ምኞት ፀበል ሔደህ ተሽሎህ በዛ በመብረቅ በመረዋው ድምፅህ አምላክህን ብታመሰግንበት መዝሙር አውጥተህ ለማየት ያብቃን ቴዲዬ ስወድህ ❤፣

    • @Selamawit352
      @Selamawit352 Год назад

      @user-we8je5jb4d usa new yemtnorew

    • @nigisttadesse4873
      @nigisttadesse4873 Год назад

      አቤት ውሬ መውደድ ያለቀስሽው ዳሌሽን ባትሽን ያለው ዘፈን ትዝ ብሎሽ ነው ወይስ አዝነሽ ደሞ መዝሙር ዘምርበት በዛ ድምፅህ ትያለሽ መጀመርያ ጌታ ወደ እራሱ ቀልብ ይመልሰው እና እሱ ከየት ወጣና ወዴት እንደሚመለስ ያመላክተእዋል የኛ መካሪ በፀሎትሽ እርጂው ከቻልሽ ወሬሽን ትተሽ

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ Год назад

      @@nigisttadesse4873 በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይቅር ይበል የማታውቁትን ሰው እንደዚህ ማለት፣ ምን እንደሆንኩኝ እንኩዋን የምታውቁት ነገር የለም ይሔ ሁሉ አያስፈልግም ነበር፣ ሲቀጥል ወደቀልቡ ሲመለስና ወደአምላኩ ሲመለስማ ነው መዝሙር ማውጣት የሚችለው፣ እሱን እኮ ነው ያልኩት በፈጣሪ? እኔ ለሱ ደጉን በመመኘት ብቻ ነው፣

  • @Geramesay
    @Geramesay Год назад +5

    ጥያቄው ለምን አረጀ ነው ? ወይስ ለምን አየነው ነው፡፡ እንግዲህ በሰላም ለዚህ ዕድሜ ደርሷልና ፈጣሪን ማመሥገን ነው፡፡ ከዚህ በተረፈ እሱ ተደብቆ እንዲኖር ነውንዴ የምንፈልገው? ሰው አስቸጋሪ ነው፡፡

  • @esetechender8983
    @esetechender8983 Год назад +2

    ክቡር አርቲስት ቴድሮስን ታደሰን ፈጣሪ በሰላም በጤና ለሀገሩ ያብቃው።አርቲስት ጎሳዬ ግን ፎቶው መለጠፉ ልክ አይመስለኝም።በባለፉት ግዜያት ቴዲን የጤና እክል እንዳጋጠመውና ወንድሙ እንዲሁም ቤተሰቦቹ በሚዲያ ሲናገሩ ነበር።የቴዲ የጤና እክል እንዳጋጠመው አዲስ ዜና አይደለም።ምን ችግር አለው ለምትሉ እኛ የራሳችንን ፎቶ በሶሻል ሚዲያ ለመለጠፍ አማረ አላማረ ብለን እንዴት ነው የምንጨነቀው።ጎሳዬ ለቴዲ ክብር ሊጨነቅ ይገባው ነበር። የአካሉ መጎሳቆል ሳይሆን እንደ ራፐር ሻሽ እንዳረገ ሚዲያ ላይ መለጠፍ ልክ አይደለም።በዚ አጋጣሚ ቴዲ ታደሰ አርቲስቶች በህብረት የሰሩት ዝማሬው በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ስራ ነው።ጤናህ ተመልሶ ፈጣሪህን ለማመስገን ያብቃህ።

  • @yezinamolla9580
    @yezinamolla9580 Год назад +2

    የኛስው እውነቱን መሰማት አዪወድም እውነት እውነት ናት እውነትን ተቀብሎ ለሰውየው መድረስ ዪሻላል

  • @messya7125
    @messya7125 Год назад +2

    ምንችግር አለዉ ጎሳዬ በክፋት ያደረገዉ አይመስለኝም ለምንድ ነዉ ሰዉን ቶሎ ለመቃወም ይሮጣል ሆኖም ከታመመም እኮ አንዱ ፎቶዉን አንስቶ ይለጥፋል እባካችሁ ሰዉ ላይ ዝምብላችሁ ነገሮችን አትለጥፉ ዘንድሮ ምንጉድ ነዉ የመጣብን ።

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 Год назад +4

    ጉሳዩ ትክክል ነውምን አረገ አበሻ መቺም እውነት ይንገሸግሻቸውል

  • @امينهقدير
    @امينهقدير Год назад +1

    🌹🌹🇪🇹👍

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад

    ምኑ ላይ ነው ጥፋቱ
    ጉሳዬ እግዚአብሔር ማስተዋሉን
    ይስጣቹ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +3

    🤔🤔🤔 መሲ 💚ከነገርሽን በመነሳት እንጂ አላየሁም ።ግን አንድ ሰው ታዋቂ ሆነ ምን ሆነ ያረጃል ፣ይታመማል ፣እርጅና በራሱ ያጎሳቆለ ያስመስላልቢሆንስ 🤔 ነገረኛ ሁነናል
    ጎዳና በብርድ በዝናብ ተኝተው ፎቶ እያነሱ የሚመፃደቁትን ምን እንበል ?

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Год назад

    Where is the picture???

  • @seidjila838
    @seidjila838 Год назад +2

    This is tedi real life may be is better Suport to him

  • @nazrawitbekele9180
    @nazrawitbekele9180 Год назад +2

    እኔም በጣም ነው የተናደድኩት ፎቶውን ስለለጠፈ ምን ተጠቀመ😢😢😢

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Год назад +1

    እኛ ሀበሾች እውነትን ማየትም መስማትምስለማንወድ ነው:: ምንድነው ጥፋቱ ጎሳዬ? ሀሺሻም ነው ሌላ ችግር የለበትም አለቀ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Год назад +2

    አይዞህ ወንድሜ ቴዲዬ አለም እንዲህ ናት አትደነቅላት መሲ ደግሞ እርስ በርሱ የሚጋጭ ነገር አታቅርቢ እውነት እውነት ነው ፎቶ ግራፈሩም ቢሆን የራሱ ፎቶ ካልወደደው አይለጥፈውም ለምን የቴዲን ጉስቁልና ማሳየት ፈለገ ? " የሚወድቅ የማይመስለው ካለ ይጠንቀቅ " 🙄😒🤭

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +3

    ክፋት ባያስቡ መች ይሆን ጥሩ ለሰራ ሰው ቀና አስተሳሰብ የሚኖረን ካለበት ቦታ ድረስ ሄዶ በመጎብኘቱ ሊመሰገን ሲገባው

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Год назад +3

    እናስብ ከማረጋችን በፊት

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +1

    አቤት አቤት የእኛ ስው እኮ በ 1 አፍ 2 ምላስ... እኛ ኢትዮጵያኖች ግን ዳሜንሺያ... ያጠቃናል ልበል??? ባለፈው ነፍሱን ይማረው እና.. ባባ... የረፈ ቀን ለምን መታመሙን ሳንስማ ብለው ተቀወጠ... አሁንም ጎሳዬ ተስፋዬ .. በቅንነት አስቦ ይሆናል ይሄንን እንኩዋን አይተን እራርተን... ድጋፍ ለማረግ ይሆናል አቤት ስው... ለ ስው ሞት አነስው... በተለይ እኛ ኢትዮጵያኖችን ::

  • @جيزان.محمدالطاهش
    @جيزان.محمدالطاهش Год назад +1

    አርቲስት ጎሳዬ ሊመሰገን ይገባዋል ለምን ይደበቃል እውነት ታውቆ በችግሩ አለሁ አይዞክ ብትሉት ምን አለበት የቴዲ አፍቃሪዎች በሕይወት እያለ አግዙት በቃ መልክቱንም ያጋራውን ሰው ለምን ችግር ውስጥ ትከታላችሁ 2ቱም በጣም ተወዳች ናቸው

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Год назад +1

    አርቲስቶች አስመሳይ ናቹ ብቻ ትገርማላቹ በጣም 😢🥹🥹

  • @afomia7469
    @afomia7469 Год назад +6

    በመጀመሪያ ጎሳዬ New York ላይ ቴዲን በማግኘቱና አብሮ ጊዜ በማሳለፉ ሊመሰገንና ሊጨበጨብለት ይገባል‼️‼️የቴዲ ጉዳይ በNew York ና በመላው አሜሪካ አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ጉዳይ ነው🙉. ፎቶ ተለጠፈ አልተለጠፈ ምንም የሚቀይረው ነገር የለም. ይልቁንም አሜሪካ እየመጡ ሳያያዩት አዞህ ሳይሉት የሚመለሱትን ዘፋኞች ውቀሱ.‼️ለምን ሙልካም ነገሮችንአናበረታታም⁉️⁉️⁉️ከስልክ ጀርባ ሆኖ ሰውን መውቀስ አዲሱ ባህላችን ሆኗል. ቴዲ አልታመመም ድራግ አዲክሽን ውስጥ ገብቶ ጎዳና ላይ የወጣ መከራውን የሚያይ ምስኪን ወንድማችንነው. ከምታወሩ እርዱት‼️🤨🤨

  • @enayko5471
    @enayko5471 Год назад

    Teddy Egezaberh be selam betena la hagereki yabekake ergetegna negn ya hagerken merte strget ememek bemolu yetfale ayizogn yegna andegna fetari la hagerk yabekake 😘🙏🙏

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 Год назад +1

    በሱስ ነው እንዲህ የሆነው?ምን ሁኖ ነው?መሬት ላይ ያለው ሃቅ post ማድረጉ ምንድነው ችግሩ?ከሃቅ መቼ ነው የሚታረቅ ህዝቡ?

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 Год назад

    Where are the pictures?

  • @woine123
    @woine123 Год назад +2

    ይህች አለም ስታስደስተንም ስታሳዝነንም የምንኖርባት ጊዜያዊ ቤታችን ናት ::
    ሰው ነንና መውደቅ መነሳትም የህይወት ቅመማችን ነው::
    ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ሀዘናችንን ወይም ደስታችንን የምንገልፅበት መንገድ ለዘመናችን አይመጥንም:: ለዚህም ነው!
    ያላስፈላጊ የሆነ ነገር እየነካካን የማይመጥነንን ችግር በማይሆን ግዜ የምናመጣው::
    ስለቴዲ ውድቀትም ሆነ መነሳት ለማውራት የጉዳዩ ባለቤት እራሱ ቴዲ ያለዚያም(ባለቤቱ ልጆቹ) የቤተሰቡ ፈቃድ ያስፈልጋል::
    ከዚህ ውጭ ሲሆን "ስም ማጥፋት ወይም ሃሜት..." እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም::
    ከፍቅር የመነጨ ቢሆን ኖሮ
    ከወሬ በፊት ቤተሰቡን እና እራሱን ቴዲን አነጋግሮ እርዳታ ይፈልጋሉ ወይ? የሚለውን ጉዳይ ማወቅ ይገባ ነበር!! ከዚያም በተቻለ መንገድ መርዳት ከራስ መጀመር ይገባል::
    ተጨማሪ እርዳታም ቢያስፈልግ እንኳን! በቤተሰብ ፍላጎት የሚረዳበት መንገድ ለመፈለግ ማሰብ በተገባ ነበር !!!
    ይህ ባልሆነበት የራስን ማንነት ለማሳያ እዚህ ስሄድ ይሄን አየሁ
    (አዝኜአለሁ) የመሄዴ ማስረጃም ይሁን መሰለ ፎቶ ተነስቶ የሰውን ታሪክ አስታኮ መለጠፍ ግን ስህተት ነው::
    በነገራችን ላይ ቴዎድሮስ ታደሰ ቤተሰቦቹ( ባለቤቱም ሆነች የስጋ ዘመዶቹ እና የቅርብ ወዳጆቹ ) የአሜሪካንን ሲስተም በደምብ የሚያውቁ በመሆኑ እና ስለሚወዱት ብዙ እያደረጉለት ያሉ በመሆናቸው በጤናው ጉዳይ እርዳታም መጠየቅ የሚያደርስ ጉዳይ ያለበት አይሆንም ::

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Год назад

    ይቅርታ አርጉልኝ እና የእግዚአብሔር ቃል ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መግስት አይወርስም ይላል ቃሉ

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee Год назад +1

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Год назад +1

    ምን ችግር አለው ቢታይ እንደውም መታየቱ ጥሩ ነው ኢትዮጵያ ህዝብ የበለጠ ስለሱ እንዲያስብ ይጠቅማል ጎስሽ ምንም ጥፋት የለህም ብዙ እንዳትጨነቅ ከእውነት መሸሽ ጥሩ አይደለም

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Год назад +1

    ♥️🙏

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Год назад +2

    አይ እኞ ኢትዮጵያዊያን አሁን በቴዎድሮስ ታድሰ መቀለድ ነበር ነበረብን ጎሳየ መለጠፉ ችግር አልነበረዉ የኞ ብልግና ነዉ እንጂ ያሳዝናል ብቻ ጤናዉ ተመልሶለት ለማየት ያብቃን

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Год назад +1

    ይኸው አንቺ ላይ ግን ጎሳዬን ብዙ ሰው አልወቀሱትም እንደውም ጥሩ ነው ያደረገው ነው ያሉት

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Год назад +1

    ምን ችግር አለው እንዳውም ሰው ሲቸገር ነው ወደፊት ማምጣት

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 Год назад

    Hey መሲዬ!!!

  • @sahrahassan825
    @sahrahassan825 Год назад

    hie mise

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Год назад

    የኛ ስው አስቸጋሪ ነው ምን አርገ ጎሳየ😊

  • @mahletgelasew4934
    @mahletgelasew4934 Год назад +1

    Enem sayew betam debrognal

  • @masalt1424
    @masalt1424 Год назад +1

    ምን አጠፋ ጎሰዬ??እርዳታ ካስፈለገዉ እንደዉም መታየቱ ነዉ የሚጠቅመዉ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Год назад +1

    I don't think it is a problem ❤

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Год назад +1

    ጎስሽን ውድድድ

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Год назад +3

    ምንም ፡ አደለም ፡ የተሰደደ ፡ ሁሉ ፡ አይሣካለትም ፡ ለምንድነው ፡ የሚያካብዱት ፡ ፍፁም ፡ የሆነ ፡ ሰው ፡ የለም ፡ ካለው ፡ ፍቅር ፡ አቀረበው ፡ ባላየስ ፡ ቢያልፈው ፡ ስንት ፡ ሃሣብ ፡ አለ ፡ በአገሪቱ ፡ ላይ ፡ እርስ ፡ በርስ ፡ መመቀኛኘትንና ፡ ሰው ፡ መጉዳት ፡ ይቁም ፡ ደርሶ ፡ አሣቢ ፡ አንሁን ፡ እጣ ፡ ፋንታ ፡ የሚባል ፡ ነገር ፡ አለ ፡ እሱ ፡ ነው ፡ የገጠመው።

    • @meronfisseha9999
      @meronfisseha9999 Год назад

      Yezemenu sew sereda Camera kaldekene ayhonletim ye selfie zemen kegnih seset girah ayiy new yetebalew

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Год назад +1

    አሁን በሱ ችግር ብቸጝነት ከባድ ነው የኢትዮጵያ ደግ ህዝብ ተባብሮ ወደ ሀገር ቢመለስ ጥሩ ነው ቴድሮስ በመሀበራዊ ቤተሰብ ስላሉት ለእሱ ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር ይድረስለት!!❤