ትውስታ- ከድምፃዊ ቴድሮስ ታደሰ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2021
  • ትውስታ- ከድምፃዊ ቴድሮስ ታደሰ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Комментарии • 118

  • @abrarosman5301
    @abrarosman5301 2 года назад +16

    ቴዲ ወርቅ ሰው ነው።የሚመቸው ፍቅርና ሰላም ነው።"ንትርክ ባለበት አካባቢ መቀመጥ አልፈልግም"አለ እኮ።ታዲያ ሰላምና ፍቅር እንስጠዋ።

  • @sarahdamour6919
    @sarahdamour6919 2 года назад +10

    አይዞህ የኔ ወንድም ሀገርህም ትገባለህ ይህች ቀን ታልፋለች እግዚያብሄር በሰላም ወደሀገርህ ያግባህ

  • @fitseethio
    @fitseethio 2 года назад +9

    የኔ ምንግጊዜም ምርጥ ድምፃዊ ነህ ... ክፋህን አርጎ እግዚአብሔር አምላክ ለምትወዳት ሀገርህ በጤና ያብቃህ ::

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 года назад +4

    ብዙ ያልተዘመረለት ያልተነገረለት ቴዲ
    ካለህበት የጤንነት መታወክ አገግመህ ወደ ሞያህ እንደምትመለስ ተመኘሁልህ

  • @et5819
    @et5819 2 года назад +6

    አንጋፋው ኢትዮጵያዊ አርቲስታችን ፣ቴዎድሮስ ታደስ፤ እንወድሃለን ፤ እናከብረሀለን ፤ ስለአንተ መልካሙን ሁሉ እንመኛለን ፤ ሁሌም ፣ እንናፍቅሀለን ፣በሰላምና በጤና ለሀገርህ እንዲያበቃህ እንፀንልያን ፣ኑርልን

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 года назад +7

    ተወዳጁ ሙዚቀኛ
    ቴዎድሮስ ታደሰን እንወደዋለን
    እናከብረዋልን
    የኢትዮጵያ አምላክ
    ወደ ሀገሩ ተመልሶ እንደ ገገና
    ሙዝቂያውን ለመስማት ያብቃል
    አሜን ድመፀ መረዋውቴዎድሮስ ታደሰ💐💕💐

  • @user-ui2fc4vn1e
    @user-ui2fc4vn1e 2 года назад +6

    ዋዉ ኢትዮጵያ ትቅደም እኔም እዛ ነው የተማርኩት የፀሀይ እንቁ መኖሪያ ቤት ነበር ይባላል ቴዲ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ሰላምህን ይመልስልህ 💚💛❤️

  • @ashg8757
    @ashg8757 2 года назад +9

    መቼም ቢሆን የማልወደው ጣቢያ ቢሆንም አሁን ወደቀልባችሁ የተመለሳችሁ ይመስላል አመሰግናለሁ ቴድም ወደ ሙሉ ጤነኝነትን ተመልሶ ላማዬት ያብቃን

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie3405 2 года назад +6

    ቴዲ የኔ ልዩ ሰው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ!

  • @tadessejimma8331
    @tadessejimma8331 2 года назад +5

    አይዞን ሁሉም መልካም ይሆናል!!!!!!!!!ሀገርህም ወገኖችህም ሁሌም እናከብርሀለን።

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 года назад +4

    አንደኛ ድምጻዊ ነው በተፈጥሮ ድምጽ የታደለ ሰው።ሌላው መከራውን አይቶ አምጦ ነው የሚዘፍነው።የሱ ግን በቃ ከተፈጥሮ የተቸረው ድምጽ ነው።ተወዳዳሪም የለውም።እንደምንም ተረባርበን ከዚያች ኮተታም ሐገር እናውጣው።ያቺ እርጉም ሐገር ስንቱን ነው የውሃ ሺታ ያደረገች!? ታላቅነትዋ ምንዋ ላይ እንደ ሆነ እስከ አሁን ሊገባኝ አልቻለም።ሁሉም ጨርቁን ጥሎ ይሮጣል ጠብ የሚል ነገር የለም።አንድ ጤነኛ የለም።ሁሉም ያበደ ነው ጨርቁን አልጣለም እንጂ።እኔም ሐገር መስላኝ መጥቼ እየተሰቃየው ነው።በቃ ስቃይ የበዛባት ሐገር ናት።የሆነውን ነገር ሰምቼ በጣም ነው ያዘንኩት።ስለዚ ከዚ የባሰ ችግር ውስጥ ሳይገባ ተባብረን እንርደው።

    • @michaeltafere4867
      @michaeltafere4867 2 года назад

      ጥሩ ነው ስለ ቴዲ አንዳንድ ያልተገባ ቃላቶች ተጠቅመሀል እና አርመው

  • @liyouteshome3319
    @liyouteshome3319 Год назад +1

    የዘመን ድንቅ ሰው!!... አይዞን ሁሉ ጥሩ ይሆናል.... እጅግ በጣም እንወድሀለን ❤❤❤

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳህ ዉዱ፣።

  • @Hana-ur5lb
    @Hana-ur5lb 2 года назад +6

    I love you so much Teddy. God bless you. I’m praying for your peace.

  • @emmyt311
    @emmyt311 2 года назад +1

    ቴዲ ታደሰ ድንቅ ድምፃዊ♥ ETV ተባረኩ መፍትሔ አሰማችሁን!! የምን ማካበድ ነው ጭንቀት ነው የታመመው እንደ ደም ብዛት ፣ ስኳር ምናምን በሽታ ማለት ነውና ። በየሚዲያው ኒዮርክ መንገድ ላይ ወጣ እያሉ እሚያከብዱት!!!!

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 2 года назад +4

    ትልቅ የጥበብ ስው ለሀገራችን ትልቅ ውለታ በዜማ ለግሶ ዛሬም ተፈቃሪ ዜማዎች ሁሌም ልባችን ውስጥ ያለው
    ታድሮስ ታደስ ለሀገሩ ኢትዮጵያ በስላም ጠብቆው እግዚአብሔር ጤናውን ይመልስ
    መታመም ቢኖርም መዳንም ሁሌም አለ እግዚአብሔር ቀና ቀናውን አድርጎ ጤናውን መልሶ ለሀገሩ ኢትዮጵያ ከሚወደው ቤተስብ ወዳጅ ዘመድ ይቀላቅለው
    መልካምን ምኞት እመኛለሁ ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 2 года назад

      መልካም አባባል👌🏾ግን ታድሮስ ሳሆን ቴዎድሮስ ታደሰ ነው😊2 ግዜ ተጽፎ ስላየሁት ነወ ይቀርታ ግን🙏🏾

    • @AfricaLalibelaSML
      @AfricaLalibelaSML 2 года назад

      @@Setotaye2024 በመልካምነት መተራረም የፍቅር ቃል ነው የአማርኛ ኪቦርድ ጣሊያንኛ ላይ ሲሆን ስህተት ሁሌም አለው ትልቅ ምስጋና Cheers ይመችሽ እህቴ ❤️👍🏽👏🏽

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
    ቴዎድሮስ እኖድሃለን

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 2 года назад +7

    Tedoros, come back to our home land, 🏡
    We're praying 🙏 🤲

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ለኔ አንደኛ ነህ

  • @FIKERish
    @FIKERish 2 года назад +1

    Teddye ageru gbeto be millinim Stage zfno ye Ethio hzb endet enmwedew mayt mfelg like! We love you Teddyachen bless you! You are the legend!💕🌹😘😍💖May God heal you and protect you at all time💕💕

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ጤናህ ወደነበረበት ለመመለስ አይከብደውም የድንግልማርያም ልጂ እባካችሁ በርቱለት ቅን ሰው አስተሳሰብመልካም ውድ የኢትዮጵያ ንብረትነውና

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema5379 2 года назад +1

    እግዚአብሔር. ካንተ ጋር. ይሁን ምንም. አይንካህ አንተን ሳይ ሮሃ ትዝታ. አለኝ አድናቂህ ነኝ

  • @user-fs8lw9tj6c
    @user-fs8lw9tj6c 2 года назад +1

    ዘመን የማይሽራቸው ስራዎች ሰርተሀል እናመስግንሀለን እስኪ ቴወድሮስ ታደሰን የምትወዱት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @gizegeta1573
    @gizegeta1573 2 года назад +3

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት ትልቅ ጸሎት ነው!!

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 2 года назад +1

    Beautiful and kind man
    All the best in the world 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️

  • @menelikrusell1710
    @menelikrusell1710 2 года назад +3

    Tewodros Tadesse I am praying for you my Ethiopian brother.

  • @muluadebie7945
    @muluadebie7945 2 года назад +1

    ቴድዬ አባቴ ለምትወዳት ሀገርህ ያብቃህ
    ኢትዮጵያ ሀገርህን ስትረግጥ ትፈወሳለህ🙏💚💛❤️

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 года назад +2

    ቸሩ እግዚአብሔር በማርው እና የቤተክርስቲያን የዘለስኛ ዘማሪ በሆነ!!

  • @MohammedMohammed-ou5vg
    @MohammedMohammed-ou5vg Год назад

    ቴዲዬ እንዴት እንደምወድህ ብታይልኝ እምዬ ኢትዮጵያ ብለህ ስትጀምር እባዬ አብሮ መፍሰስ ይጀምራል ብቻ ፈጣሪ አምላክ ለሀገርህ ያብቃህ ጤናህ ተመልሶ ማየት ነው ምኞቴም፣ፀሎቴም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shebelaw33
    @shebelaw33 Год назад

    በጣም የምውደው ጎበዝ ዘፋኝ ያንተ ዘፈኖች ሁሌም ከአፌ አይጠፉም ። ቴዲ ያራዳ ልጅ u r cool singer I wish long live.

  • @beng2839
    @beng2839 2 года назад +3

    በብዙዎች አዕምሮ ውስጥ ያሉትን ነው የተናገረው እግዜር በህይወቱ እያለ ለእናት አገሩ ያብቃው

  • @ethiopiahagre3775
    @ethiopiahagre3775 2 года назад +1

    Teddy ...the one and the only .we will pray for u bro ...we love u

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ በምሕረት እጁ ይዳብስሕ ቴዲየበጣም እንወድሃለን ማርያምን ❤😘

  • @fessehamellese8132
    @fessehamellese8132 2 года назад

    አንቺ ሰዉ ወደኋላ ተመለስኩ አይኔ እምባ በእምባ ተሞላ አዎ ያዝ አደረኩት ጉንጬ ላይ አልወረደም አዎ ወጣትነት በአዲስ አበባ ትዝታዉ ከፊቴ ከተፍ አለ ፡ ይገርማል ድሞፅች አቀራረብሽ ወደድኩልሽ ተባረኪ። አዎ ኢትዮጵያዊነት ልዩ ነዉ ቴዲ እንዳለዉ ፈጣሪ ለምትወዳት አገርህ ያብቃህ እኔም ተመኘሁልህ።

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад

    ቴዲዬ ስወድክ የኔ ቆንጆ ከልብክ ዘፋኝኮ ነክ 😍 እግዚአብሔር ክፉክን አያሰማኝ በጣም ነው የምወድክ ኡፍፍ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ባለህበት 🙏🙏🙏😘😘😘😘🔥👍😎

  • @saramulatu103
    @saramulatu103 2 года назад

    Fetare yemarke teddy merte Ethiopiawe wendemachn 🙏🙏🙏

  • @shimelisadmasu7186
    @shimelisadmasu7186 2 года назад +1

    Yes , sertse. He is a great brother. We all want to see him well in his own land.

  • @senda9782
    @senda9782 2 года назад

    ይህ ያለፉት የኢትዮጵያ ትዉልድ ያልነበራቸው በአሁኑ ትዉልድ ላይ ጎልቶ የሚታይ ትልቅ ኢትዮጵያውያን እየተባበሩ የሚያደርጉት በጎ ምግባር ነው ከእማማ ዝናሽ እንኳን ብንጀምር በጣም ብዙ ነገሮች እያየን ነው ።
    ኢትዮጵያ በራሷ ፍቱን መድሃኒት ነች አንዴ ይግባ እንጂ እንዲያውም አዲስ ዘፈን የሚያወጣ ይመስለኛል ።

  • @genetjimma676
    @genetjimma676 2 года назад +2

    Amen

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 2 года назад

    God bless you Teddy Ye Ethiopia denke lije! Hopefully, you will be recovered soon and can't wait to see your beautiful smile again! Things happen for a good reason & everything is going to be ok!!🙏💚💛❤💝

  • @jujuyeibro8204
    @jujuyeibro8204 2 года назад

    ሁሌም እንወድካለን እናከብርሀለንፈጣራ ይጠብቅህ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 2 года назад +1

    ቴዲዬ እንዴት እንደምወድህ ።

  • @ESU05
    @ESU05 2 года назад +2

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!"!::!!

  • @MashoTsegay-bd9cq
    @MashoTsegay-bd9cq 9 месяцев назад

    ቴዲ ምርጥ ሰው ከልቤ አከብርሃለሁ ጤንነትህ ተመልሶ እንደማይህ ደስ ይለኛል

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 2 года назад +1

    አንደኛ ቴዲዬ ኑርልን 😍😍😍😍😍😍

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 года назад +2

    ዝምታ የሚለውን ሙዚቃ የኢትዬጵያ ህዝብ ቢያዳምጠው ደስታዬ ወደር የለውም

  • @genetberhe8035
    @genetberhe8035 2 года назад +2

    Omg ስወድህ ቴዲዬ! 🤗☺️

  • @addisd5661
    @addisd5661 2 года назад +2

    Teddy legendary.

  • @ikangakiisaduraa3117
    @ikangakiisaduraa3117 2 года назад +1

    እኔም የተድይ አድናቂ ነኝ. ጥሩ ዝግጅት አድረጋቹለት. አርቲስት በአገሩ ኢንጂ ሌላ አገር አይከበርም.

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 года назад

    Teddy
    Tadesse. Is just the best we all love him he's one of the best Ethiopian vocalist ever known he is a great singer I'm pretty sure very soon as he will go back to his country and start his life once again and do what he does best that is singing great music

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 2 года назад

    ድምፁ መቼም ድምፅ ነው ነገር ግን አሁን ሊታገዝ ይገባዋል። እባካችሁ ከህዝቡ የበለጠ እናንተ የኢቢዬስ ቲሞች ልታግዙት ይገባል በጣም ግሩም ልጅ ነው እሱ ስላምን የሚወድ ግሩም ልጅ ነው። ሁላችንም እናግዘው እባካችሁ።

  • @martademelash1002
    @martademelash1002 11 месяцев назад +1

    My favorite ❤❤❤❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 года назад +1

    ቴዲ ድንቅ ትዝታን መሚያንቆረቁር ትልቅ አርቲስት ነው💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይማርህ ወንድምየ

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 2 года назад

    Tediye yesefere lije, we love you🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 2 года назад

    I Love So Much More Than I Can say❤ ሰላሙን ያብዛልህ ቴዲሻ❤❤❤❤❤

  • @tigistaddis453
    @tigistaddis453 2 года назад

    Amazing teddy i wish you will be able to be home that is my pary

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 2 года назад

    Wow adenakek negn egzeber cherso yemarek

  • @hirutberaki8561
    @hirutberaki8561 2 года назад

    You are one of a kind

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад

    አሜን!!! ሰላም ይምጣልን 🙏

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 2 года назад

    ቴዲ እግዚሀብኤር በሰላም በጤና እንድናይህ እንለምነዋለን።

  • @ephrem19911
    @ephrem19911 2 года назад

    #1 forever and ever!

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 2 года назад

    Hope you're going back to your health, keep you in our prayers .

  • @azuzezizi8448
    @azuzezizi8448 2 года назад

    Betam bezu tezeta hulehm betachehn yantehn kaset neber tesebesebehn yemenesamaw nafekgin beselam wedeagerh endetgeba tselotye nw

  • @fre6233
    @fre6233 Год назад

    ቴዲ❤❤❤

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 2 года назад

    ቴዲኦድሮስ እግዚአብሔር ለአገረህ ያብቃህ እግዚአብሔር ይማረህ

  • @henag1
    @henag1 9 месяцев назад

    who's there in 2016 e.c

  • @konamohammed7550
    @konamohammed7550 2 года назад

    ቴዲሻ ፍቅር ነው። ዘፈኖቹ ምን ጊዜም አይረሳም።

  • @alemuanbessa6838
    @alemuanbessa6838 4 месяца назад

    6:18 lay yalewun concert video yet yigegn yihon

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 2 года назад

    Yana ayen afar konjoooooo nihe eko dimo btame tadya ftar ymarhena bselame lhagrhe abektohe wodmuyahe ymlesehe

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 2 года назад

    Tedy I hope you will get well sooner.

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 2 года назад

    Legend

  • @KasuMamo-fx8lf
    @KasuMamo-fx8lf 8 месяцев назад +1

    ማርያም ነው የምላችሁ ቴዎድሮስን ታደሰን የሚተካ አይፈጠርም

  • @ab_sis
    @ab_sis 2 года назад +4

    መቼም ቢሆን ብናዳምጠው ስሜትን ገዝቶ የሚሰማው የተወዳጁ ቴዎድሮስ ታደሰ ዜማዎች ገና ብዙ ትውልዶችን ይሻገራል።

  • @saet454
    @saet454 2 года назад

    Tedye#111111

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 года назад

    አይዞን

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад

    ቴዲ ማወቅ ያለብክ ህዝብ ይወድካል በጣም ። የሸገር እንቁ 😘💎💐

  • @amarekasaye1278
    @amarekasaye1278 2 года назад +1

    Ted obtain real rehab that's all if he has welling, good luck

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 2 года назад

    I love gatachewo gadisa

    • @abrahamtilahun6734
      @abrahamtilahun6734 2 года назад

      ጌታቸው ረዳ ማለትህ ነው

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 2 года назад

      @@abrahamtilahun6734 yehunelehe keld kemeselehe

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 2 года назад

    Tadros I no how you feel I am in your place right now but Just remember God he will never live you he will whinge you 🙏 ❤

  • @TeshomeAbebetechtalk
    @TeshomeAbebetechtalk 2 года назад

    ሉባንጃዬ
    ጉድሮዬ
    ሳዱላዬ
    እምዬ ኢትዮጵያ
    መስከረም ሲጠባ
    ዝምታ ይመስሉኛል አልበሞቹ

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 2 года назад

    Ftar ymarhe tadya

  • @abrahamtilahun6734
    @abrahamtilahun6734 2 года назад +4

    ኢትዮጽያ ውስጥ ያሉ አርቲስቶችና ሙዚቃቸው ቢጨፈለቅ ፣ የቴዲ ታደሰን ሉባንጃዬን አያክሉም ቁም ነገር።

    • @user-uj5qh3bc6y
      @user-uj5qh3bc6y 2 года назад

      የኔጌታ ምነው #ዛር ብጤ አለችብህዴ?? ሉባንጃ ሉባንጃ እያልክ ልትደፋነውኮ
      ወይ ሰውና ምርጫው ይገርማል በእውነት።
      #ሉባንጃ ዘፈን ሆኖ ሰው ይመርጠዋል ብዬ መቼም አስቤው አላውቅም

    • @abrahamtilahun6734
      @abrahamtilahun6734 2 года назад

      አባቱ ጦስኝና በርበሬ ሲታጠን የኖረ መቼ ሊባንጃ መቼ ይመቸዋል

    • @user-uj5qh3bc6y
      @user-uj5qh3bc6y 2 года назад

      @@abrahamtilahun6734 🤣🤣🤣🤣🤣 አብርሽዬ ተናደድሽዴ ጦስኝና በርበሬ ምንድናቸው ደግሞ እስኪ ፎቶውን ላክልኝ።
      በስማም እንደ ጉድ ስትታጠነው ነረሀላ ለነገሩ የሚያውቀው ያውቀዋል ።
      ግን እስኪ ለጠቅላላ እውቀት ላክልኝ ፎቶውን

    • @abrahamtilahun6734
      @abrahamtilahun6734 2 года назад

      ጦስኝ ማለት ጆሮህ ላይ ሰክተህ የምትዞረው ቅጠል ማለት ነው

    • @user-uj5qh3bc6y
      @user-uj5qh3bc6y 2 года назад

      @@abrahamtilahun6734 ቲሽ........እሱ አርቲ ነው በቃ አታውቅም ዝም ብለህ ነው የምትበጠረቀው ማለት ነው ሉባንጃም

  • @Adis001
    @Adis001 2 года назад

    ወንድሜ ቴዲ መልካሙን ሁሉ እመይእልአለሁ፣ቴዲ ምንም አትተራተር አምላክ ከአንተ ጋር ነው ምንግዜም።

  • @kbb7400
    @kbb7400 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ይዘንልህና ይማርህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እንወድሃለን🙏🏾💚💛❤️

  • @abel8835
    @abel8835 2 года назад +1

    እኔ የምለው ስው ሲወድቅ ብቻ ነውይ የምናሞግሰው ወይ አንቺ አገር

  • @colorado2218
    @colorado2218 2 года назад

    ዳግም ደርጎች

  • @Noemail457
    @Noemail457 2 года назад

    አረ ኢትዮጵያዉያን ለቴዲ ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንርዳዉ።

  • @beng2839
    @beng2839 2 года назад +2

    ቴዎድሮስ ታደስ ሳዳምጥህ መንፈሴ ታደስ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Год назад

    አሁን ቢሆን

  • @askabechmelaku8245
    @askabechmelaku8245 2 года назад

    ሁላችንም ብንረድው ጥሩ ነው ባስችክይ ባንክ account በራሱ ሰም የክፋትና አገሩ ህዲው ጸብል
    ቤተመቅ ለ 1 ወር he we'll be fine. But if he's staing sepcialy NY. It we'll be worest.

  • @tizetabelayhun8793
    @tizetabelayhun8793 2 года назад

    kifu ayenekahi tediya

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 2 года назад +1

    Silesu yemiwerabet gize new wey hagerachin beweyane eyetamesech wegen eyaleke eyeteseded silezarew ye torinet wilo le Alem bitasawiku!

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 2 года назад +3

    ከወሎ እስከ ወለጋ በአማራዎች ላይ የተፈፀመ በጣም 👇
    አሳዛኝ 👇
    👇
    ruclips.net/video/RYHIyx7gavc/видео.html

    • @-Godisreal
      @-Godisreal 2 года назад +2

      Junta

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 2 года назад

      @@-Godisreal እኔ ጁንታ ከምሆን አስሬ ብሞት ይሻለኛል
      እኔ ንፅህ አማራ ነኝ

    • @menelikrusell1710
      @menelikrusell1710 2 года назад +1

      @@mulehabeshamedia9345 You are Ethiopian 1st and foremost.
      TPLF and OLF/OLA will be utterly destroyed from Ethiopia, so that all Ethiopians can live in peace once again. Pray for our country and victory of our ENDF. Amhara, Oromo, Afar, Tigre, Gurage and many more are all Ethiopians.
      Ethiopiawinte over zere harege forever and ever.

    • @tgstlssn6778
      @tgstlssn6778 2 года назад

      ፈሳም 😄😄😄

    • @addisd5661
      @addisd5661 2 года назад

      @@mulehabeshamedia9345 ante kedada mene abahe talazenalehe
      ante banda ethiopiawi aydelehem hede tefa. ante wesha.

  • @wondowssensime9056
    @wondowssensime9056 2 года назад +3

    ቴዲ ታደሰ ስለ አንተ የሰማነው መጥፎ ዜናሁሉ ውሸት ይሁን ።

  • @photontube
    @photontube 2 года назад

    ETV bulshit! zare new emitastawusut?