#አርቲስት_ሽዋፈራው_ደሳለኝ_ፓስተር_ሆነ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 авг 2024
  • / @kalkernmedia
    #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
    #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
    በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
    እውነት ይነግሳል!!!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 211

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 3 месяца назад +16

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ ኣርአያ ሁሌም ትልቅ ማንቂአና ጥንቃቄ እየሰጠቨን ነው በርታ ወንድም አለም

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 3 месяца назад +14

    ሸዋፈራው እኮ ሁሌም ገንዘብ ባለበት ቦታ ሁሉ አለሁ አለሁ የሚል አጭበርባሪ ለገንዘብ ሙዋች ነው አድር ባይ ፍጡር እንደሆነ ለብዙ አመታት አውቀዋልሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ብቻ ይብላኝ ለቤተሰቡ

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 3 месяца назад +7

    እናመሰግናለን አርዓያ በርታልን።

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 3 месяца назад +14

    አይ ጴጤባይኖር በማን እስቅ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lishaneshtue4162
    @lishaneshtue4162 3 месяца назад +46

    ምክንያቱም አሁን ፓስተርነት ክፍት የስራ ቦታ ነው።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад +2

      በትክክል ያለማሰታወቂያ ያለእውቀት በድፍርት የሚገኝ ያውም😅😅 ሸዋፍራው ክፍት የሰራ ቦታ መግባቱ ነው

    • @rahelmoges9403
      @rahelmoges9403 3 месяца назад +1

      kikikikikikikikiki እውነትም

    • @abebe7532
      @abebe7532 3 месяца назад +1

      🌹🌹👍 kkkkkk😂

    • @emebetwudu
      @emebetwudu 2 месяца назад +1

      የገቢ ምንጩ ደግሞ ምመኑ ነው በብዙ ምክንያት የተጎሳቆለውን እና መድረሻ ያጣውን ህዝብ ፣አማራጭ ሀገር ፣ ብሄር እና ሌላም መተማመኛ ያጣውን ህዝብ መዝረፍና መበልፀግ ነው።ሀፍረተ ቤስ ናቸው!!!

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v 2 месяца назад

      ቀስነት ሳ የጦቆላ

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 2 месяца назад +5

    መቸም ኢትዮጵያ ያለችበት ያስፈራል ህግ የለ 😢ሶ ተዋህዶ ተዋትና የራስህን. ተንበርክኮ ፀለት የሌለውን መስፈርት ሰእዬ እኔስ ፈተናየ በዛ በእምነቴ በማንነቴ ሰይጣን ተነስቶብኛል ተንውን😢 ኢትዮጵያ ብሄር የሚል ይጥፋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ ኢትዮጵያ ጋር እግዚአብሔር ይድረስልሽ😢😢😢😢😢😢😢

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra769 3 месяца назад +9

    አይ ዘንድሮ ስንቱን አየን

  • @user-uy2qu6py6n
    @user-uy2qu6py6n 2 месяца назад +4

    ቆይ ያልገባኘ ነገር ፓስተርነት ይገዛል መሰለኝ በዚ ዘመን መቼም የማይሸጥ ነገር የለም ።

  • @b21e19
    @b21e19 3 месяца назад +4

    በርታልን ወንድማችን አርአያ
    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @AntenehKassu
    @AntenehKassu 3 месяца назад +4

    እንደት ነህ አርአያ አርአያ የሆነ ስራ እየሠራህ ነው ደስ ይላል በርታልን

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro 2 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ፣ ቻናልህን በመቀላቀሌ ደስ ብሎኛል ። በርታ ወንድሜ እመቤቴ ደጓ አዛኝቷ አትለይህ።

  • @AsegedechGebre-xr2jm
    @AsegedechGebre-xr2jm 3 месяца назад

    ማወቅና ማመን ይለያያል የእግዘብሔርን ቃል የሸቀጠች አና እንደፈለገች የምትጨምርና የምትቀንስ ነች በየትም ቦታ ይሁን ሀሰተኞችን እግዝአብሔር ያንሳቸው።

  • @elroimulugeta9003
    @elroimulugeta9003 3 месяца назад +3

    ለምን በሰው እምነት ገብታችሁ ትዘባርቃላችሁ መዳን በክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው ቢዘፍን ታጨበጭብለት ነበር አርአያ መልካም ሰው ነህ ግን በእምነት አትግባ ጥሩ አደለም

  • @AberKata
    @AberKata 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይችላል እምነት ይኑርህ

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 2 месяца назад

    ኣርትስት ሽዋፈራዉ ድራማ እየሠራ እንዳይሆን ካልሆነ በጣም ኣዝናለዊ

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 3 месяца назад +1

    አርአያ በርታልን።የአለም ጉድ አያልቅም

  • @ephremgari2330
    @ephremgari2330 2 месяца назад +3

    አርቲስት ሸዋፈራው ደሳለኝ ነገሩን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ አውቆለታል እንተወው?

  • @yitbarekfikadu1595
    @yitbarekfikadu1595 3 месяца назад +3

    አይ አርአያ ዝም ብለህ ትዘባርቃለህ! ደሞ ተዘጋጅ ስለምታወራው ነገር መረጃ ሰብሰብ አድርግ እንጂ! የፖለቲካው መድረክ ሂሳብ ነጥፎብህ ወደማታውቀው ሃይማኖታዊ ጉዳይ ያውም ስለማታውቀው የእምነት ግሩፕ ስታነሳ ስትጥል። ይቺም ስራ ሆና? ለማንኛውም የኛን ቤት ችግር ካንተ በላይ እናውቃለን የውነት የነፍስ ጉዳይ ካሳሰበህ ከቤትህ ጀምር እልሃለሁ። በተረፈ ጌታ ይወድሃል።

  • @mulugetamr942
    @mulugetamr942 2 месяца назад +2

    ፀሎት አለ ያውም የቁም ግን መንበርከክ የለም።አርያ ቤተ ክርስቲያን ግንብ አይደለም የሰው ልብ ነው።

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 2 месяца назад +1

    ተዋእዶ ለዘላለም ትኑር❤❤

  • @yohan7782
    @yohan7782 3 месяца назад +3

    የዚህ ቻናል አላማው ምንድነው? ምክር ነው ኮሜዲ ነው ወይስ ሰመረ ባርይው k2 ነው?

  • @AntenehKassu
    @AntenehKassu 3 месяца назад +3

    እሱ ነው ግን ሆሆሆሆሆ

  • @user-on1pk9zz6j
    @user-on1pk9zz6j 2 месяца назад

    ፓስተር (መጋብ )መሆን አገልግሎት እንጂ ሌላ ጉዳይ አይደለም ነገር ግን ጌታ የማይከብርበትን ድርጊት ባንፈፅም ጥሩ ነው

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 3 месяца назад +1

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ የመናፍቃን ልቦና ይስጣቸው 😂😂😂

  • @ArbaetuTube2116
    @ArbaetuTube2116 2 месяца назад

    Enamesegnalen Egziabher Ystiln

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 2 месяца назад +2

    የተክለሀይማኖት ቅዘን ከእየሱስ ደም ጋር እኩል ነው ብላ የምትሰብክውን ኦርቶዶክስ ጉድ ለምን አታወራም ከዚህ በላይ ክህደት ምን አለ ???

  • @user-ec1ng5re6j
    @user-ec1ng5re6j 2 месяца назад

    መርጣ ባልተፈጠረችበት ቢሄሯ ብዙ ዋጋ ከፍላ የቤተሰቦቿን ናፍቆት ችላ እየተገፋች የሀገሯን ሰንደቅ ከፍ ያደረገች ጀግና ጀግና ናት ።እግዝያብሔር አምላክ ትዳርሽን ይባርክልሽ ጀግናችን❤

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 3 месяца назад

    ባለ ጊዜ ሃይማኖት 😂😅😂 ወይ አርቲስት 😅😮😅ወንድማችን አርያ ተባረክልን በርታ 🙏💚💛❤️🙏

  • @adebe4130
    @adebe4130 2 месяца назад +3

    Jesus Christ is the lord of Lord & the King of King Amen. I’ m Happy about shewaferahu.

  • @AntenehKassu
    @AntenehKassu 3 месяца назад +10

    ሸዋ ፈራውን ወጋሁት የሱን መንፈስ

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 2 месяца назад +1

      😂😂😂 ጴንጤ ባቌራጭ መክበር ነው ንግድ ባንክ 😂

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 2 месяца назад

      ሸዋፈራውን አስመስለው ይመስለኛል አርቲስቱ ድምፁን አስመስለው ፎቶውን ወስደው ሳይሆን አልቀረም አቅርበው please

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 2 месяца назад

    እንዲህ ቀባዣሪ መሆንህን አላውቅም ነበር! ከስዩሜ ጋር ስትሰራ አድናቂህ ነበርኩ

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 3 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂 የመናፍቃን ነገር ግን እየገረመኝ

  • @mulumoges8626
    @mulumoges8626 2 месяца назад +1

    ባይሆን ነበር የሚገርመኝ

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 2 месяца назад +3

    ሸዋፈራው መብቱ አይዱል እንዴ

  • @KukubencoBekele
    @KukubencoBekele 3 месяца назад +3

    ሸዋፈራውን አምነህ? ቀረጻላይ እንዳይሆን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад

      😅😅😅😅

    • @honey48757
      @honey48757 2 месяца назад

      Mistu Orthodox mesla Shewdaw New tidar Sint Amet kenoru behuala tekeyerechibet. Tenagrual Eko. Miste nat yekeyerechign Ale Eko 😅😅😅

  • @sollabu1852
    @sollabu1852 2 месяца назад

    ትክክለኛ ድራማ ሰርቶ ተሰግዶለት የሚበላበትን አገኝቷል😂

  • @BE-yw2pm
    @BE-yw2pm 2 месяца назад

    ሀሀሀሀሀ የናትሽ በላት ከሞተች ቡሀላ እኮ ተመልሳ ትመጣለች አርጊው በላት ሮፋናን ነኝ፣አለቀ።

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 3 месяца назад +5

    ይህን ቅሌታም ሽማግሌ ምናለበት አስሬ ባታቀርበው፣ብሽቅ!!!

  • @marrym8549
    @marrym8549 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t 3 месяца назад +3

    እግዚያብሄር መቃብርሽን ይክፈተዉ ደቆሮዎች ግን ጥንቆላነዉ ወይሥ ትንቢት መዳህኒአለም ያንሣሽ ደነዞች እደዚህ የዉሸት ሥትቀደዱ አታፍሩም 😂😂😂😂😂

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li 2 месяца назад +1

    የእዩ ጩፋ ካራቴን በጣም በጉጉት ለመቀበል ቸኩሎ ነው ያን መላጣ ሲያንጠባጥበው ለማየት ነው ደርሶለታል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ephremgari2330
    @ephremgari2330 2 месяца назад

    የሳቸውን የድቁንና ዘመን ዘለኸዋል ተመልስህ ሙሉውን አዳምጠው::

  • @kumnegerbirhanu9482
    @kumnegerbirhanu9482 2 месяца назад

    አይይ ዘንድሮ የሴት አስተማሪ በዛ እንደው ምን ይሻለናል አምላክ መቀለጃ ሆነ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 месяца назад +5

    አርቲስት ሸዋፈራሁ ፓስተር ቢሆን እኛ ምን አገባን ይህን ወሬ ወደራስሀ ሚዲያ እንደ ርእስ ይዞ መምጣት ተገቢ አይደለም የሰዎችን ጉድፍ እየለቀሙ በየእለቱ መጎተት

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад

      😅😅😅 እኛማ የወንዶች ጉዳይ ለማን ሰጠው ሁላማርሸን ወደ ገበያ አታውጣት ሲሸው ቀልድ ሲሻው እየሱሰ ቀዳዳ ከርሳም ነክ ሸዋፍሬዉ😅😅

    • @yohanesabate1219
      @yohanesabate1219 2 месяца назад

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass
      ተዋናይነት ስራው ሆኖ የግል ዕምነቱን ማራመድ አይችልም ማለት ነው??

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 3 месяца назад +1

    ሰው እንዲይልህ ነው አርቲስት ሸዋፈራው ፓስተር ሆነ ብለህ የምትፅፈው ። ሲጀመር መፅሀፍ ቅዱሱን አንብበህ ታውቃለህ ?

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን አሁንስ የጴንጤዎች ዉሸት ሰለቸን

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f 2 месяца назад

    መልካምጉዞ

  • @sisaymaru2140
    @sisaymaru2140 2 месяца назад +1

    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ ተ ክርስትያን በማህበር ፀሎት ማለትም በቅዳሴ፣በሰዓታት፣በዋዜማ፣በኪዳን ወዘተ ተንበርክኮ አይፀለይም።
    ኦርቶዶክሳዊ ተንበርክኮ የሚፀልየው በግል ፀሎት ጊዜ ነው፣በቤቱም በቤተ ክርስትያንም ሊሆን ይችላል።
    በቅዳሴ ላይ ስገዱ ሲባል ተንበርከኩ ማለት አይደለም።
    በጉልበታችን በእጃችንና በግባራችን መሬት ነክተን ነው ሰገድን የሚባለው።
    ግለሰቡን ለመደገፍ አይደለም። ይህ ስርዓት በ፫፻፳፭ ዓም በኒቂያ ጉባኤ በ፫፻፲፰ አርዮስን ባወገዙ ቅዱሳን አባቶች(በረከታቸው ይደርብንና) የተደነገገ መሆኑን አንድ አባት አስተምረውኛል።
    በጉዳዩ ሊቃውንተ ቤተ ክርስያንን መጠየቅ ጥሩ ነው።

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 3 месяца назад +3

    እታፈራሁ እያሾፈ እንዳይሆን 😂

  • @TibebuG.Michael
    @TibebuG.Michael 2 месяца назад +2

    አርአያ ዘቀጥክ አሉባልተኛ ሆነህ ልትቀር ነው?

  • @user-on1pk9zz6j
    @user-on1pk9zz6j 2 месяца назад

    አርቲስቱን ከየሆቴሉ መለኪያ ከመጨበጥ ከምሽት ጭፈራ ከጨሌማ ስፍራ ላስመለጠው ጌታ ስሙ ይከበር ::

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 месяца назад

    እንደልብ መዝረፍ የሚቻለው ክፍት የስራ ቦታ ያለው እውቀት የማይጠይቀው እሱ ብቻ ስለሆነ ይበርቱ ሌላም ገና እንሰማለን 😂😂

  • @milkiasamjelo9063
    @milkiasamjelo9063 2 месяца назад +2

    በቅናት ትሞታለህ

  • @MoybonGudeta
    @MoybonGudeta 2 месяца назад +1

    ወንድሜ እኔ ጴንጤ ነኝ።ግን

  • @user-bt7kz9gx8f
    @user-bt7kz9gx8f 2 месяца назад +1

    ምክንያቱም ዛሬ ሹመትና ዝናና
    ገንዘብ የሚያሰጠዉ ምንፍቅና ሀይማኖትን መቀበልና የፅኑዎችን ሀይማኖት የኦርቶዶክስን ሀይማኖት ማጣጣል ፥ስም ማጥፋትና መሳደብ ስለሆነ ነው 🖍️ ይኼ የሚሆነው

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 3 месяца назад +2

    ሽፈራውማ ብልጥግና ፕሮቴስታንትስለሆ ጊዜው ሳያመልጠኝ ባቆ ሃብት ገንዘብ ለማግኝ አማራጭ መንገድ አያምልጠኝ ብሎ ነው ታዋቂነቴ ደግሞ ያወራልኝ ብሎ ነው ትንሽ ቆዬቶ ዘፈንመዝሙ ያወጣል ማለት ፕሮቴስታንት

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 2 месяца назад

      Awo ba hayileselasie gize Ethiopian ba orthodox sim yezarafachut ayibakachiuhum tada dabub kilil getar wust ihen yematat iminat sayi yanadagnal damo indale amhara naw..bakirbu akatilan wode metabat gojam inmalisalen..Oromo jamirual debub layim yikatilal ye debtara hayimanot iyemota naw

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 2 месяца назад

    ሸዋፈራሁ ማለት ሆዳም እና አብዝቶ ገንዘብ ወዳጅ ከመሆኑ የተነሳ አነፍንፎ ልክ እንደ ማግኔት የሚለጠፍ ማለት ነው ። እሱ አላጋጭ የነበረ ከጊዜውና ከሁኔታዎች ጋር በመገለባበጥ የሚኖር ተራ ሰው ማለት ነው ።

  • @fasika9507
    @fasika9507 2 месяца назад

    በቀላሉ ሀብታም የሚኮንበት ገንዘብ የሚሰራበት መንገድ ስለሆነ ፓስተር ቢሆን አይገርምም ምን በወጣው በሞያው ወር ጠብቆ ደሞዝ የሚቀበለው😜😃😃

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c 2 месяца назад

    ሽዋ አፈራው እኮ እንደሙያው ድራማ የሆን ውስጥ ገብቶ ድራማውን እየተወነልን ነው 🤔😖😖😖😖🤔🤔

  • @asnibirhanu232
    @asnibirhanu232 2 месяца назад

    አይይ ከህዝብ ፍቅር ይልቅ ብር ፍለጋ ሲቀፍ

  • @isrhenok5496
    @isrhenok5496 2 месяца назад

    ሀገር ፍቅር ከፈተ እንዴ? ድራማ ነዉ በለኝ ጌታ ሃሌሉያ

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 2 месяца назад +1

    Areaya shewaferaw long time his protestant not now 🙅‍♀️ 🙅‍♀️

  • @selamalemu9723
    @selamalemu9723 2 месяца назад

    ሸፈራው በወያኔ ጊዜ የወያኔ አገልጋይ ነበረ ከርሳም ነው

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 3 месяца назад +2

    እስኪ ፆም መች ነው የሚገባው ??? ንገሩኝ ባይሆን አርብ እሮብን እንዳልበላው

    • @user-xl4yo6on7d
      @user-xl4yo6on7d 3 месяца назад +1

      ሰኔ 17 ይገባን

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 3 месяца назад

      @@user-xl4yo6on7d እሽ አመሰግናለው ከልቤ

    • @rahelmoges9403
      @rahelmoges9403 3 месяца назад

      ገና ነው በዓለ ሀምሳ ሲፈፀም ነው

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 3 месяца назад

      @@rahelmoges9403 እንግዲህ ሰኔ 17 ነው ፆም የሚገባው

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 3 месяца назад +1

    ሸዋፈራሁ ቲያትር እየሰራ ነው።

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu2120 2 месяца назад

    እነኝህ ያቀረብካቸው ፕሮቴስታንትን አይወክሉም

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 2 месяца назад

    እግዚአብሔር እኮ አስቀድማችሁ መንግስቱንና ጽድቁን እሹ ሌላዉ ሁሉ ይጨመርላችኋል ነው የሚለው የምን ቅራቅንቦ ነው ይሄ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ተከታዮቻቸውም ወደ ልባቸው ይመልሳቸው

  • @MoybonGudeta
    @MoybonGudeta 2 месяца назад +1

    ወንድሜ እኔ ጴንጤ ነኝ ።አብዛኛውን ፕሮግራምህን እከታተላለው አብዛኛዉን እጋራለው ግን እድሜያቸው ትልቅ ምናምን ብለህ የተናገርከው ሰው አንተ እንዳልካቸው አላዋቂ አይደሉም ።ፕሮፌሰር ፣ደግሞም ፓስተር ናቸው።ለሰው ክብር ይኑርህ ።እሳቸው የሚዋሹበት ምንም ምክንያት የለም።ሌላው ሐሰተኞች አሉ ።ግን እምነቱ ሐሰት አይደለም ።ሁሉንም አማኝ አሸማቅ ቃለው ብለህ አትልፋ አንተ አሳንሰህ እንደምታየው ጥቂት ህዝብ አይደለም በሚሊዮኖች የሚቆጠር ነው ።

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 2 месяца назад

    Wengale le orthodox bedenb yenegerrrrrr yemetakerbachew sewoch orthodox nachew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betesebe7728
    @betesebe7728 2 месяца назад +1

    He received Jesus his soul saver….what the problem? Please hurry the end of the world near believe Jesus Christ my savior…….Werkaferaw he already decided ….what about you???

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 2 месяца назад

    የግድ ሰባኪ መሆን የለብህም። ቤትህን ዘግተህ አምልክ! ካልተቀባህ አይሆንም

  • @TewodrosY
    @TewodrosY 2 месяца назад

    ሸዋፈራሁ እኮ ለሆዱ የማይሆነው ነገር የለውም!

  • @weldetesfaye483
    @weldetesfaye483 2 месяца назад +1

    በመጀመሪያ የኔታ ላይ ፖለቲካ ተንታኝ ቀጠልክ ሳድስ ላይ አጋንንት ተንታኝ አሁን ደግሞ....ዋናዉ ብሩ ነዉ

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 2 месяца назад

    ሸዋፈራሁ እኮ የድራማ ሰው ነው አሁንም አሻሽሎ ጀምሯል ከድጡ ወደማጡ

  • @belayneshabebe7632
    @belayneshabebe7632 3 месяца назад +3

    ሸዋፈራዉ ወደ ቀልብህ ተመለስ!!!

    • @user-uz8xs7xk5l
      @user-uz8xs7xk5l 3 месяца назад +1

      ምን ወደ ቀልቡ ይመለሳል ከወያኔ ጋር እያጭበረበረ የሰበሰበው ብር ሲልቅበት እንደገና በሌላ ፕላትፎርም ገንዘብ ስብሰባ ነው ባክህ ወንድሜ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад

      በትክክል ይሄ ከርሳም ምነው ቢቆርብ እና ወደቤተከርሰትያን በመሄጃው ሰአት ይቀዛብራል የኮሜዲው አልሆን ሲለው ደግሞ ህዝቡን ሊቀልድበት ነው አይ ሸዋፍራው ሳይሆን አሸዋ ዘራው ነክ😅😅😅

    • @honey48757
      @honey48757 2 месяца назад

      Shewaferawn Gud Yaregechiw Mistu Nech. Ke Pente Wede Orthodox yekeyerech Asmesila Kerbaw Sint Amet Kenoru Behuala tekeyerechibet 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Pente Kalhonk Abeka Bilaw Erf 😂😂😂😂 Betam Adegegna Setan Nat Techawetechibet 🤔🤔🤔🤔

  • @milkiasamjelo9063
    @milkiasamjelo9063 2 месяца назад

    ላንቴ ምንም ስለማይገባ አትቸገር ።አንቴ ከናካተው ደንዝዘሃል

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 2 месяца назад

    በቅናት፡ልትሞት፡ነዉ፡

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 2 месяца назад

    The only things i say you hodam&chatam like. Syoum your boss like chatam.

  • @sintayehuzewdu7359
    @sintayehuzewdu7359 2 месяца назад

    ለነዚህ የምድር ነዋይ ለሚያገጓጓቸው የጥንቆላ ሁሌ ምልክት ፍለጋ ሲባዝኑ ውሸታም ባልሰሩት ባለፍበት መክበር ከየት ይመጣል የማያፍሩ ፈጣጣ ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው ክብራቸው ....የተባለላቸው በመጻፍ ቅዱስ እንደነዚህ አይነቱ ነው።

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw6193 2 месяца назад +1

    ቆይ አንተ ምን አናደደህ ? እግዚአብሔርን ማወቁ ለክርስቶስ ማደሩ ? በጣም ያስታውቅብሀል አይዞህ እርሱ ያየውን አንተም እንድታይ የእርሱም የእኔም ምኞት ነው አሁን ላታገኘው ጥሎህ ሄዶዋል ! ምንም ማድረግ አይቻለም

  • @askme7620
    @askme7620 2 месяца назад

    ሀገራችን ላይ የእብዶች ቁጥር እየበዛ መጥቷል ። መንግስት ይሄን ተገንዝቦ የኮሪደር ልማቱ ካለቀ በኋላ የአእምሮ ተካሚዎችን ተቋም ወይም ሆስፒታል ቢገነባ ጥሩ ነው ።

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 месяца назад

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondimachin ❤❤❤

  • @Danisameson-fy6dz
    @Danisameson-fy6dz 2 месяца назад

    ይመቸው ሚሲት ሰታጣ ገንዘብ ስታጣ የለ አማራጭ ወደዛ መግባት ነው መጨፈር ካማረ እዛው መጠመቅ ነው

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 3 месяца назад

    እንካን አሳቸው የጨት ሸበት የሆኑ ሰውዪ እህተማሪይምም እኦርቶዶክሰ ሐይማኖት እይደለም ቀጥታማለትነው ትክክል እይደለም ሐይማኖቱ ብላለች ምን ትላለህ እሔንን ???

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t 2 месяца назад +1

    ሀተኛዋን ነቢይ ነኝ ባይ ያጋለጣት እኮ እራሱ ጴንጤ ነው ። የወንጌል አማኞቹ ጋ በሀሰት መቀጠል አይቻልም ። ምነው የጎጃሙ የቤተ ክርስቲያናችሁ አስተዳዳሪ ቆሞስ እዚያው ገብርኤል ግቢ ታቦታችሁ ስር መነኩሲቷን አስገድዶ ደፍሮ ልጅ አሳቅፏት ዛሬም ያገለግል የለ ? የመነኩሲቷ ልጅ ሁለት አመት አልፏታል ። በቅርቡም እግረኛው ሚዲያ ቢዘግበውም ፥ ጉዳዩም እስከ ጳጳሳት በደርስም ተዳፍኖ ቀረ ። ለምን ? ምክንያቱም ብዙ ቄስና መነኩሴ በየአድባራቱ ያልተነካካ ስለሌለ እንዳይቆሰቆስ መደረጉ ነው ። ኧረ እናንተስ በቤታችሁ ያለውን ጉድ መች አውርታችሁ ታውቃላችሁ ?

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 месяца назад

    እኔ እኮ ሸዋንግዛው አሁንም ድራማ ላይ መሆኑ ይገርመኛል
    እመቤቴ ትታደገው ወደቤቱ ይመሰው ምን ይባላል
    ይህን ስሰማ
    ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱነኝ ዋስትና ጠበቃ አምላኬ ካልሆነኝ ሚለው መዝሙር ነው አይምሮዬ ላይ የመጣው

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f 2 месяца назад

    እራሴን አጠፋለሁትላለችደ

  • @tigistdemissie
    @tigistdemissie 3 месяца назад +1

    ጋሼ ሸዋፈራሁ በኮሜዲ መልክ ሰልጥነህ ከሆነ ጥሩ ሸፍተህ ከሆነ አያዋጣህም

  • @wondyefrawkasa9960
    @wondyefrawkasa9960 2 месяца назад

    እኔ እምልህ ቄስ በጣም አልደፈርክም ሰውዬው እንኳ እንዲህ አይነት ስፍራ አይሄዱም ከፈለግክ ደውለህ አናግራቸው በቂ መልስ ይሰጡሐል።

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 3 месяца назад

    ፓስ ምን ይላሉ ከየት አለምነው የተፈለፈልሽ አንቺ ለኢትዮጵያ ቁጣነሽ

  • @mathiastadesse7254
    @mathiastadesse7254 2 месяца назад

    ሽዋንግዛው! በስመ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ😂

  • @user-nk9bs5dz4i
    @user-nk9bs5dz4i 2 месяца назад

    Antem mehonih ayierim! Gena alemin eniwersalen!

  • @gezahgn75
    @gezahgn75 2 месяца назад

    መስገድና ተንበርክኮ መጸለይ ልዩነት እንዳለው መረዳት እንዴት ያቅትሃል ሆን ብለህ ሰውን በከንቱ ለመተቸት ካልሆነ እውነትን ነው አንተም ታውቀዋለህ ህዝቡ ተንበርክኮ መጸለይን አያውቅም እኛም እዛ ውስጥ ነበርን የሚታወቅ እውነት ነው ለሃይማኖትህ ከምትቀና ለእግዚአብሔር እውነት ለሆነው ወንጌል ስለ ክርስቶስ ብትቀና ለራስህም ለብዙዎች እንዲሁም እራስህን የምትጠቅም ትሆን ነበር በመጨረሻ በጌታ ፊት አንተ ታማኝ ባርያ ወደ እረ ፍትህ ግባ ትባላለህ በተረፈ ምድር ምድር የሚል እይታህ በኢየሱስ ስም ይስተካከልልህ!

  • @user-jv3ok3xc2u
    @user-jv3ok3xc2u 2 месяца назад

    ኋላ ቀርን

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 2 месяца назад +1

    Yesew seme zembeleke atansa ayekebedekeme dege aderege

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 2 месяца назад

    በአለማዊ ሥራቸዉ ታወቁ ተብሎ አንዳንድ ሰዎች ሲጁጃሉ የሚዲያ ሽፋን ባይሰጣቸዉ , በእርግጥ እነሱም የድክመታቸዉ መሸፈኛ የፈረደባት ኦርቶዶክስ በመሆኗ ቀይ መስመር ሲያልፋ አስተማሪ ምላሽ መስጠቱ እንደተጠበቀ ሆኖ !

  • @PastorTeshaleChaffa
    @PastorTeshaleChaffa 2 месяца назад

    በሸዋፈራው የተወረወረውን ጦር ነቀልኩት

  • @samueltesfaye2612
    @samueltesfaye2612 2 месяца назад

    Min agebah

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 месяца назад

    አቅርባቸው መንበርከክ እና መስገድ ልዩነቱን ያስረዱን please