#ሌላ_ትኩሳት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024

Комментарии • 72

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 21 день назад +1

    እኔ ሙስሊም ነኝ በጣም ደስ የምትል ሀቀኛ ሰው ነህ በርታ በዚሁ ቀጥልበት የምትናገራቼው ነግሮች ሁሉ እጅግ አንገብጋቢ ኡነተኛ ነጥብ ናቼው ተባረክ !

  • @amadoalex2497
    @amadoalex2497 22 дня назад +7

    ጋዜጠኛ አርዓያ እግዚያቤሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ የተባረከ ያድርገው።

  • @rationalthinker6356
    @rationalthinker6356 22 дня назад +6

    እግአብሔር ያክብርህ ወንድሜ ሁሌ ጊዜ ከእዉነት ጋር ስለሚትቆም በርታልን

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 22 дня назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን

  • @user-tn3wt8qb7d
    @user-tn3wt8qb7d 22 дня назад +3

    ፈራሁ ማግባት መውለድ ...
    መኖር እራሱ እንደዚህ አስጨናቂ ጊዜ ሆኖብን አያውቅም
    እግዚያአብሔር ሆይ ይቅር በለን+++

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 20 дней назад

    እረ እግዚኦ ይብቃን የሰራዊት ጌታ እየሱስ😢😢😢😢

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg 22 дня назад +7

    የክልል የብሔር ጉዳይ አይደለም!በመላው ኢትዮጵያ በሁሉም ቦታ በሁሉም ብሔር ውስጥ የተበላሸ እና የሚያስጠላ ነው!እንደ ኢትዮጵያዊ ነው ማሰብ ያለብን::

    • @user-yy1zc7lm1m
      @user-yy1zc7lm1m 22 дня назад

      ኢትዮጵያ የሚለው ቃል ዱሮ ቀረ አሁን የግብረ ሰዶም ሀገር ማለት ይቀላል ማስረጃው አለ ግበረ ሰዶም ሴት ለሴት ወንድ ለወንድ ጎግል

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 20 дней назад

    ወይ ሀገሬ ሁላችን አቀድን ይህን ነው በየጊዜው ማየት መስማት 😢😢😢😢

  • @SeidYimer-b5w
    @SeidYimer-b5w 22 дня назад +2

    በጣም ተባረክ እድሜ ይስጥህ እውነት ነው ይሄንን ለህጻናት ማሳየት እራሳችን ነን ልጆቻችንን የምንደፍር ልጆቻችንን የምንበላ እባካችሁ የልጆችን ጭንቅላት አንረብሽ

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 22 дня назад +3

    በእውነት ትክክል ነህ እኔም ይህን አልደግፍም ልጆችን ይህን አይነት አስቀያሚ አሳፋሪ ነገር ለልጆች ማሳየትም መንገርም አግባብ አደለም

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 22 дня назад +1

    ሌላ ኣማራጭ የለም ሁሉም ህዝብ እግዚኦ እግዚኦ ማለት ነው የሚያስፈልገው ዘር ሳንለያይ እግዚኦ እንበል ህፃናቷች የሚደፍሩት ደግሟ ይገደሉ

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 21 день назад +1

    ሲጀመር ለዚህ ሁሉ ውድቀት ተጠያቂ የሃይማኖት መሪዎች ናቸው፡ ለምን ሰው ኣያስተምሩም።.

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l 12 дней назад

    እውነትነው፣ከቤታችንመጀመርአለበት፣ሐይማኖታችንንአያሰድቡ

  • @SeidYimer-b5w
    @SeidYimer-b5w 22 дня назад +1

    አርአያ ዛሬ ያቀረብከው በጣም ልቤን ነክቶታል አላህ እድሜህን ያርዝመው ከጤና ጋር

  • @TigistTigist-kh5ji
    @TigistTigist-kh5ji 22 дня назад +2

    ወንድሜ አርአያ በጣም አመሰግንሃለሁ ለምታደርሰን መረጃ ዕድሜና ጤና ይስጣልኝ።

  • @lillyatg256
    @lillyatg256 22 дня назад +2

    አልአዛር በየእለቱጥሩ ነገር አጣን የምናየውም የምንሰማውም ህመም ሆነብን ምን ይሻለናል አንተ በእውነት አሳዘንከኝ እኔ የምልህ የለኝም ፈጣሪ ያስችልህ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 22 дня назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 22 дня назад +2

    ሰላም ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህ ሁላችንም የአምላካችን የእግዚአብሔር ቸርነት አይለየን

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 22 дня назад

    ኡፍፍፍ ይሄ ትንሽ ልጅ አስለቀስኝ ጌታ አባትህን ከክፉ ጠብቆ በሰላም ያምጣልህ
    እውነት ጃንሆይ እረግመውን ይሆን ? አይ ኢትዮጵያ ልጅ አይብቀልብሽ ብለው ነበር አሉ

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i 22 дня назад +2

    😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ እፃኑልጅ አስለቀሰኝ😢

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 22 дня назад

    እኔስ አሁንስ እንደው ተመልሰው ሆድ ውስጥ ሚገቡ ቢሆን ዋጥ አርጎ በሆድ ተሸክሞ መኖር ውይ ልጆቻችን ያለ እድሜያቸው መከራቸው በዛ 💔😢

  • @Etiopa
    @Etiopa 22 дня назад +2

    በቃ እግዚአብሔር አምላክን መፍራት ቀረ 😢አስፈሪ ነው ግዜ ይለም ድቅድቅ ጨለማ ሆኗል ከሰው ዘንድ ፍቅር መራራት ሰባዊነት ጠፍቷል😭😭😭እግዝኦ እግዝኦ እግዝኦ ማሀረነ ክርስቶስ 😢😢

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 22 дня назад

    ለልጆቻችንማ መንገር አለብን
    ሰውን እንዳያምኑ ከሰው እንዲሸሹ ስው እንዳያናግሩ እስከ 18 አመታቸው ድረስ ቤተሰብ እንዳይለያቸው መምከር አለብን እና አባትዋን እደግፍለሁ

  • @yirgalemMekonnen
    @yirgalemMekonnen 22 дня назад +2

    እስቲ ወገኖቼ ታዘቡ አንድ ሰው ደፈረ ከተባለ ይደጋገማል አለማውራቱ ይሻል ይሆን ግራ ገባኝ ምክንያቱም ፍርድ የለም መስተካከል አለበት ሞት ቢፈረድ ይፈሩ ነበር

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 22 дня назад +1

    እባካችሁ ኢቢኤሶች የሚድያ ልክ ለልጆች 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fikerneghe660
    @fikerneghe660 22 дня назад +2

    ለምን አይገደልም ደፋር የሆነውን ሁሉ ህጉ መሻሻል አለበት

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 20 дней назад

    አዎ ጌታ ይባርክህ ምን እየተሰራ ነው ብዬ ጥቂት ፅፌ ነበር

  • @belayneshabebe7632
    @belayneshabebe7632 22 дня назад

    እዉነት ብለሀል አርአያ ህፃናትን እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ማሳየትና / መቅረፅ የልጆቹን ጭንቁላታቸዉን Abuse ማድረግ ነዉና ወላጆች እናስተዉል!!! የወደፊት ህልማቸዉን አናጨልምባቸዉ!!!
    አቤቱ ማስተዋሉን ስጠን እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን 🙏🏽

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 22 дня назад +1

    ያሳዝናል 😭😭😭

  • @junefirst500
    @junefirst500 22 дня назад +1

    በጃንሆይ፡ ዘመን፡ ማንበብ፡ መጻፍና፡ ንግግር፡ የምታውቅ፡ ከሆንክ፡ ጠበቃ፡ ትሆናለህ! አሁንም፡ በየክልሉ፡ ያሉ፤ ጠበቃ፥ ዳኛ፡፡ ፈተና፡ ይሰጣቸውና፡ እየተጣሩ፡ ትምህርት፡ ይምረጡ!

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 20 дней назад

    በመከላከያ ለሚደፈሩት የአማራ ተማሪዎች መቼ ይሆን የምጠይቁት?

  • @junefirst500
    @junefirst500 22 дня назад +2

    ሰላም፡ አርአያ! አጋንንት፡ ሊፈረድበት፡ ጊዜው፡ ስለደረሰ፤ በሰው፡ ላይ፡ ቁጭ፡ ብሎ፡ ይሰራል!በመጀመርያ፡ ኃላፊነቱ፡ የኃይማኖት፡ ቤቶች፡ ግብረገብ፡ ማስተማር፡ ነው! 2ኛ)መንግስት!

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 22 дня назад

    Lots of women and children are prepped please push forward for justice justice justice justice justice justice for victims children and women's justice ⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️😢

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 22 дня назад +1

    ህጉ ነው ፍትህ ፍትህ???????????!??????????????

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 21 день назад

    እኔ እኮ ሚገርመኝ የስራው ባለድርሻ ምን እየሰራ ነው ለምን ስራቸውን አይሰሩም

  • @HenokHenok-cj5bp
    @HenokHenok-cj5bp 21 день назад

    የባለፈው በቤተክርስቲያን አስተዳደር ተደፍረው የወለዱት እማሆይ የት ደረሱ???

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 22 дня назад +1

    እውነት ነው እኔም በሆነ አጋጣሚ ሄጄ አይቻለው እንደጋኝ ድንቁላ የሚባል ከተማ ላይ ጅቦቹ ከአስር ሰአት ተኩል ጀምሮ ይወጣሉ እኔም በሰአቱ በጣም ነው የደነገጥኩት በጣም ያስፈራሉ

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 22 дня назад

    ይህ መደፈር እንደ ወረርሽኝ እዩሆነ ነው
    እኔ እንደሚመስለኝ አብዛኛው ሰው በሚያየው ቻናል ለ ህብረተሰቡ መደበኛ የ 20 ደቂቃ ትምህርት ያስፈልጋል

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 21 день назад

    ፋኖ ይሆናላ ዘምቶ ነው የሚሆነው! መች ግድ አላቸው

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 20 дней назад

    እህ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 22 дня назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AnBusiness-jc3qy
    @AnBusiness-jc3qy 22 дня назад

    ጥርስክን …በቅሎበታል። በናትክ ስለምወድክ ነው

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 22 дня назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 22 дня назад

    ባሏ ሴት ልጇን እንደደፈረ ሁሉ እሷም ወንድ ልጇን ትደፍር ይሆናል.......

  • @user-yy1zc7lm1m
    @user-yy1zc7lm1m 22 дня назад

    አለ ግበረ ሰዷም ማስረጃ ላክልኝ ካልክ እልክልሀለሁ

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 21 день назад

    እውነቱን እንነጋገር ከተባለ በአሁን ሰአት ሀይማኖት ውስጥ ያለ ያሀይማኖት ቁማርተኛ ፖለቲካ ውስጥ የለም!😢😢😢😢

  • @ayelebeyene7856
    @ayelebeyene7856 22 дня назад

    መቼ ነው በጎ ነገሮችን የሚንሰማው??

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 20 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-qd6yp9bs4c
    @user-qd6yp9bs4c 22 дня назад +2

    ወንድሜ አርአያ እስቲ ልጠይቅህ? ባህርዳር ሀይቅ ገዳም የነበሩ መነኩድሲት በገዳሙ አስተዳዳሪ ተደፍረው ተድበስብሶ ቀረ እምነቱን ያጎድፋል በሚል ሽፋን እየተስጣቸው እንዲሁ ቀረ ያሳዝናል

    • @Etiopa
      @Etiopa 22 дня назад

      መቆም አለበት ከዚህ በዋላ መናገር ነው እውነት ከሆነ

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 22 дня назад

      ሀይቅ ሳይሆን አባይ ማዶ ግብሬል ነው

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 20 дней назад

    ያለቀ ጊዜ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 22 дня назад

    በእውነት ስልክ ለምን ገዛው

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 21 день назад

    ሲጀመር ደፋሪ ሀይማኖት የለውም!

  • @junefirst500
    @junefirst500 22 дня назад

    ይቅርታ፡ ወገኖቼ፤ በአሜሪካን፡ አገር፡ ብዙ፡ ጥቁሮች፡ አባታቸውን፡ አያውቁም! ለዚህ፡ ነው፡ DNA Test፡የበዛው!ፈጣሪ፡ ብዙ፡ ተበዙ፡ አብቅቷል! ወንዶች፡ በየቦታው፡ አትጋደሙ!

  • @fentaneshalemo9463
    @fentaneshalemo9463 22 дня назад

    ወንድሜ አርዓያ እነዚህ በእስራኤል የሚኖሩ እስራኤልዊ ናቻው ስለ ክርስትና ምንም ዓይነት ግንዛቤው የላቸዉም በብዛት ወጣቶች ናቸው

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 22 дня назад

    በኢ/ያ ምድር እንዲሁ በየቀኑ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚቀርቡት 🙏✋🙏✋🙏✋🙏✋🙏✋
    እውነት ይሁን ሃሰት ለማመን በሚቸገር ግራ እያጋባችሁን ትገኛላችሁ 🙏🙏✋✋ እረ ዕረፍት ሰጥታችሁን እንተንፍሰበት 🤔 ህግ በሌለበት አገር 🙏✋ በባንዳና በተላላኪ ወንበዴዎች ግዞት ሰር ተወድቆ ምን ሠላም ይኖራል ??? እናንተም ነገርን ከማዳመቅ ጭብጨባ ተላቃችሁ የህግ የበላይነት ለትክክለኛ ፍትህ እንዲበቃ የአገር መሪ ነኝ ባዩን መንግሰት ጋር ለውሳኔ አብቁ ✋✋✋

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 20 дней назад

    በቀን???🙄🙄🙄🙄

  • @TigistLegesse-ck6ey
    @TigistLegesse-ck6ey 21 день назад

    አሁን እኮ እንደ ድሮ ገዳም ደርሶ መመለህ ብር ቅ ሆነብን

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 22 дня назад

    እነዚህ በፍፁም ኦርቶዶክስ አይደሉም ኃማኖቱን ለማጥላላት የተጠቀሙበት ነዉ

  • @sarakefli26
    @sarakefli26 22 дня назад +1

    አሁንስ ይቱብ አስጠላኝ ኤጭ እያወጣችወ ሰድባችው ለሰዳቢ ትሰጡናላችው

    • @loza-so4qg
      @loza-so4qg 22 дня назад +2

      ምን ማለት ነው

    • @Etiopa
      @Etiopa 22 дня назад

      ብሎ ነገር የለም ምን እያሰባችሁ ነው ግን?? የማንም ቆሻሻ ስራ በሕይማኖት ሽፋን ልታለፍ??ለምን?ምን አይነት ክርስቲያኖች ነን??😢

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 22 дня назад +1

    እኔ የምለው ህጉ ሰው አይደል እንዴ ያወጣው።ለምን አይሻሻልም? የኦሎምፒክን ህግ ዶ/ር አሸባሪው እንደፈለገ አይደል በግለሰብ ደረጃ ያሻሻለው። ህዝቡ ይሄ ህግ ይሻሻል ካለ ምን ችግር አለው ።እንኳን ህዝብ ግለሰብ ያሻሽል የለ እንዴ?ከ ቻይና መውሰድ ያልወሰድነው የለምና።

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p 22 дня назад +1

    አርአያ አወኩ ብለህ አንዳንዲ ታጠፋለህ። ሲጀመር ሰውየው መነኩሲ አይደሉም ሲቀጠል ሲትየዋ ተደፍሬለሁ አላሉም ሁለቱም ተፈላልገው ነው። ሰውየው ግን ቅስና ካላቸው ቅስናቸውን አፍርሰዋል ከቤተክርስቲያን መባረር አለባቸው። አንተም ወሪህን አስተካክል።

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 21 день назад

    አይይይ አርአያ በቃ መንግስት ላይ መንጠልጠል ትወዳለህ እንደው እስቲ በራስህ አስበው? ስንት ቦታ ይሁን አረ አመዛዝን ተው! ሲጀመር ሀገር በሌለበት ሀይማኖት የለም ሁሉም ከሀገር በታች ነው እረፍ!

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 22 дня назад +1

    አሁን ሁሉም ሰው አያበደ መሰለኝ!!አንተ ግን በጣም ሃይማኖተኛ መስለህ ሃይማኖት የምታዋርድ ነህ ምን አሰባችሁነው መነኩሴ እያልክ የምታወራው አላማክ ግልፅ አይደለም።

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 21 день назад

    ወይ አርአያ አብዛኛው በሴተኛ አዳሪ የሆኑ ሴቶች ጠጋ ብለህ ለምን እዚ ስራ እንደገቡ ብጠይቅ በገዛ አባትና ዘመዳ ዘመድ የተደፈሩና አቤት የሚሉበት ቦታ አተው ነው! የኤርሚያስ ሰአት እላፊ ከ1 እስከ 3 ያሳተመው አለ ሁሉም ሰው ፈልጎ ያንበው! ወይም ሸገር እሁድ ከ7 እስከ8 ሰአት የሚቀርብ ቤተኛ የሚል ፕሮግራም አለ እስኪ ስሙት

  • @aberashayele962
    @aberashayele962 22 дня назад

    ምነው አባትየው ጤነኛ አይደለህም እንዴ?

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 22 дня назад

    are endat new minorew gin tamemin eko yeljochachin eta fenta mindnew endat new aminens tmhrt bat minlkachew are fitihhhhhhhh fith