Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

#አሳፋሪዉ_አባት_3_ሴት_ልጆቹን_ደፈረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 авг 2024
  • / @kalkernmedia
    #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
    #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
    በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
    እውነት ይነግሳል!!!

Комментарии • 76

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 2 месяца назад +7

    እኔ አሁንስ አለም ሰለቸችኝ በዜህ ግዜ የምተ ተገላገለ በእወነት ልጅ ባይኖረኝ አዱ ገዳም ገብቼ ፈጣሬን ማረኝ ብይ እየለመንኩ ብኖር ተመኝው ይሄን ከመስማት ጆሮይ በተደፈነ

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 2 месяца назад +4

    ግን ለምንድነው የደፈረ ሀገራቺን ላይ ተገቢውን ቅጣት የማይቀጣው ፍትህ አጣን .....

  • @user-ce2jq4eb5i
    @user-ce2jq4eb5i 2 месяца назад

    ኣርኣያ. ወድሜ. ጀግናየ. 👌

  • @waanofiwaanofi8307
    @waanofiwaanofi8307 2 месяца назад +3

    አረውውውውውው ፈጣሪሆይ ተመልከተን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 2 месяца назад +3

    ያማል ፍትህ የለም😢😢

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 2 месяца назад

    GOD Blessed our brother ❤❤❤

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 2 месяца назад

    ያማል😢😢😢😢😢
    በጣምም ያሳፍራል😢😢

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 2 месяца назад +2

    ኧረ በሥላሴ ስም ምንድ ነው የምተሰማኝ በሰው ስራ ሴጠን እንኳን ይቀነበታል እኮ ቆይ ግን ምንድ ነው የጎደለን ለምንድ ነው መሰብ ያቀተን አባት ልጆችሁን እንዲህ ያረገው እንጀራ አባት ብደፍር ምን ይገርማል😭

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 2 месяца назад +6

    አራያ ከልብ እግዚአብሔር ይሰጥልን ያበርታህ እውነት እውነት ናት መቼም አትጠፋም

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d 2 месяца назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t 2 месяца назад +1

    እግዚኦ ማሀረነ ክርሥቶሥ አሁንሥ ምነዉ ባልወለድኩ አልኩኝ ማርያምን ቆይ ግን ህግ የለም ነገሩ ማንኛዉ ህግ ነዉ አሩ ኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 2 месяца назад +1

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ምንየማሰማዉና የማናየዉ አለ

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይድረሰልንጂ አለም ተደፍታለች የእውነት ይዘገንናል

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 2 месяца назад +2

    በስመ ስላሴ ስም እረ ኡኡኡ ምንድን ነው ከቀን ወደቀን የሚሰማው ነገር የሚዘገንን የሚቀፍ የሚያስጠላ ነውር የሆነ ነገር ነው

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 2 месяца назад +2

    አዎ ሐይሌ ሪዞርት ሔዶ ጀግናው ሐይልሻ ያባረረው ሰው አይደል??? ስጠላው ሞዛዛ ቢጤ ነው፣

  • @Seble7
    @Seble7 2 месяца назад +4

    አላዋቂ ቲክቶኮር የሆነ ጭራቅ ነገር ነው አላገሩ የሰው ሀገር መቶ መጨማለቅ ምን ይባላል አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀለቅላ አሉ ተራቾች

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 2 месяца назад +2

    እኔም ባለፈው ጊዜ አንድ የታወቀ ሐብታም ሰውዬ የገዛ ሴት ልጆቹን ሲደፍር ሚስቱ ያዘችው ሲባል ዝግንን ብሎኝ አረ እግዚአብሔር እኔ እንጃ እንዴት እንደሚያረገን ምን ጉድ ነው ግን የመጣብን????

  • @amenueladdise7790
    @amenueladdise7790 2 месяца назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ጆሮህ ያገኘውን መጫኛ አታድርገው በዚህ ቤተሰብ ላይ የተሰራው ሴራ የቀን ጉዳይ ነዉ እዉነቱን እንሰማለን

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 2 месяца назад

    እናመሰግናለን በርታልን እውነት እውነት ነች

  • @user-me7jq6ji8g
    @user-me7jq6ji8g 2 месяца назад

    ልክ ነህ

  • @bishawtishager9746
    @bishawtishager9746 2 месяца назад

    ኦግዚኦ ምን ጉድ ነው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ ሁሉም ነገር ለማመን የሚከብድ አቤቱ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 2 месяца назад +2

    በቤተክርስትያን ስርአት ሲባልኮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ከሆነ የምታረገው መጀመሪያ ሰውየው አማኝ ነው,ተጠምቄል, ገብቶታል እንዴት ነው????? እነሱኮ በጣም ነው ሴት እንደ ልብስ የሚቀያይሩት ፣

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 2 месяца назад

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fethyialekenaw7387
    @fethyialekenaw7387 2 месяца назад

    Athweh kase belhe swet

  • @user-eh7oe4tj6j
    @user-eh7oe4tj6j 2 месяца назад +1

    ወጭአገር ያሉ ሠዎች ኤችአይቪ የለባቸዉም ብለዉ ነዉ የሚያሥብት ከአረብ አገር የምትመለሡ ሤቶችም ጥንቃቄ አድርጉ

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 2 месяца назад

    የእናቶ እንባ እግዚሃቤህር ይፈቀዳል

  • @cequa4067
    @cequa4067 2 месяца назад +3

    ይሄ መሞት ነው ያለበት እንጂ የምን ፍርድ ነው ሞት

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 2 месяца назад

    EGZIYO EGZIYO mene Gude new mensemawe sekfe 😢😢😢😢😢

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Месяц назад

    ሲጀመር በርግጠኝነት በደላላ የመጣች በገንዘብ የተገዛች ስለሆነች ሲጀመር ያለምንም ጥንቃቄ ነዉ አብራ የነበረቺዉ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 месяца назад +1

    ጭሮን አምኖ የዳንስ ፖስተርን የሚከተለው መንፈስ የተወጋ ይሁን😮😊

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 2 месяца назад

    በጣም ያማል 😭😭😭

  • @user-eh7oe4tj6j
    @user-eh7oe4tj6j 2 месяца назад

    ድሮም የዉጭሐገር ሠዉ ሢመጡ ለመበከል እጅ ለደህናነገር አይመጡም የኛአሽቃባጭ ሤቶች እግርሽን ሥትሠቅይ ተበለሻሸን

  • @zewdenshtadesse-wf7mj
    @zewdenshtadesse-wf7mj 2 месяца назад

    ፈጣሪ ምህረቶ ያምጣል እንጂ ለመስማት ይከብዳል

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 месяца назад

    እረ ፈጣሪ በሰመሀም እረ ምን ጉድ ነዉ ይቅር በለን ያማል 🙏🙏🙏

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 2 месяца назад

    ያዘዘ አዞት ነዋ ኢሔ ሁሉ ከባእድ አምልኮ ጋር ይገናኛል መምህር ተስፋዬ ካንተ በላይ አውርቶበታል

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 месяца назад

    እግዚኦ ማረነ ክሩስቶስ 😭😭😭😭

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 2 месяца назад

    አቤት ስንቱን ያሰማናል ይኸን ማ በአደባባይ መቅላት ነው ነበር

  • @user-ph6xf5oq2x
    @user-ph6xf5oq2x 2 месяца назад +1

    ከ ናፒ ምተኛ ሴት የ IQ መጠንዎን ይንግረሃል. ሀበሻ ሴት ወይም ኦርቶዶክስ አትመስለኝም

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 2 месяца назад

    ወይኔ አምላኬ ትእግስትህ ይህን ያህል አባት እግዚወ

  • @yeneneshasfaw2571
    @yeneneshasfaw2571 2 месяца назад +1

    Fitih letedeferu hisanatoch satoch

  • @aresemaabraham2880
    @aresemaabraham2880 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተጎጂዎቹ አርአያ ቤተሰቦቹን አነጋግረህቸው ከሆነ በሰልፍ ችሎቱ ላይ መገኘት የሚቻልበት መንገድ ካለ ንገሩን ድጋፋችንን አናደርጋለን ይሄ ማለት ወንጀልን የሚጸየፍ በሙሉ ሊያደርገው የሚገባ ጉዳይ ነው

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 2 месяца назад

    እግዚሆሆሆሆሆ ምን ጉድ ነው 🙈🙊🙈🙊🙈🙊🙈🙊🙈🙊😭😭😭

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 2 месяца назад

    20 አመት ብቻ ሞት ቅጣት የለም

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 2 месяца назад

    ሰላም የወንድም እንደዚህ አይነት አባቶች አሉ ቤትይፍረደዉ አሁን የስድስትልጆች የበላ አባቶ አሉ ተጠንቀቅ ልጆ አድገዉ አባታችን አይደለህም ብለዉት እናትየዉ የአልተጠበቀ ነገሮች ገጠሞት በአራተኛ ልጆላ የደረሰዉ ስትነግረኚ ያለሁበትም ቦታ አላውቅም ነበር ያጫዉተም እባካችሁ አባቶ ተጠንቀቁ

    • @ZenbeSetotaw
      @ZenbeSetotaw 2 месяца назад

      እዴ ይሕ ኢትዮጵያ ዉስጥነዉ እዴ አረያማል😭

  • @user-hl4kl5pr2v
    @user-hl4kl5pr2v 2 месяца назад

    ናይጄርያዊ ነው እህቴ ኢትጲያዊቷ ይቅርብሽ ናጄሪያውያን በጣም መጥፎ ናቸው

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 месяца назад

    እግዝኦ ምንድነዉ ጉዱ ያሳደነግጣል

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 месяца назад

    ኧረ እግዚኦ ምን አይነት አይምሮ ነዉ እያንሰራራብን ያለዉ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @user-oz5dv5pd5e
    @user-oz5dv5pd5e 2 месяца назад

    Andanda yemayitekmuna zegnagn yehonu zanawochin batakerbache kealemu zena yeteleye behonlgn sirahin fetari yibarkilh kelba new

  • @bemnatabebe3255
    @bemnatabebe3255 2 месяца назад

    Ethiopia ya lela hager zega segabu endet Hiv ayemaramerum koy egna lela hager senhade enemeramraln eko yeha ewenat kahon metaser alebat

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 2 месяца назад

    የድ ልጆ በድንጋጤ ፓራላይ ሆና ነበር ሲቀርባት ታላቅ ሳለች

  • @fikirtehabtamu7588
    @fikirtehabtamu7588 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 2 месяца назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m 2 месяца назад

    Yeker yblen

  • @mekdesabate8951
    @mekdesabate8951 2 месяца назад

    ሉቶ ስብአት

  • @sahilemariam1703
    @sahilemariam1703 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭egzio mehuren kerestos

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot 2 месяца назад

    Ethiopia segbo mermer ayedergltem ede er besmam

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 2 месяца назад

    ታዋቂ ቲክቶከር ወይስ ጋጥወጥ ቲክቶከር :;

  • @user-hu3bz8fj7r
    @user-hu3bz8fj7r 2 месяца назад

    Became new yemyasaferew

  • @user-hx9tf7eb6f
    @user-hx9tf7eb6f 2 месяца назад

    Endet new ande swe endefeligew seyaminezer yeneberen sew yemitagabaw

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 2 месяца назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 2 месяца назад

    ❤😂🎉😢😮😅😊.hi

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c 2 месяца назад

    Areya Kathleen yemebale hayemanote edale eresake edà

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይስውራችሁ አንተንም ክሩህንም ሁሉ

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r 2 месяца назад +2

    አርያ መንፈሳዊ ነገር ከልጨመርክበት አባት ልጁን መድፈር የጤነኝት አይደለም ምክያቱም ሀብት ለማግኘት ከጠቋይ ትዛዝ ይሰጣቸዋል ይረክሳሉ አንዳዶች እራሳቸው ልጆቻቸውን ይደፍራሉ አንዳንዶቹ ደግሞ አሳልፈው ለጠንቋዩ ይሰጣሉ በጣም ከባድ ነው አንዳንዶቹ ደግሞ ገና እንደተወለዱ ይገብሮቸዋል ባደባባይ መውጣቱ እኔ አልደግፈውም የቤተክርስቲያን አባቶች ለዚህ ተጠያቂ ናቸው ምክንያቱም በየቤቱ ያለውን የባአድ አምልኮ መንቅል አልቻላችሁም በዚህ አጋጣሚ መምህር ግርማ ወንድሙ ጤና እና ዕድሜ ይስጥልን

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 2 месяца назад

      እረ not እርያ?? 😳
      ኣርኣያ """ ነዉ ስሙ ::

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 2 месяца назад

      አመሠግናለው

    • @user-fh8fr7gv3r
      @user-fh8fr7gv3r 2 месяца назад

      @@abebahabte8469 እሺ አስተካክላለሁ ይቅርታ አመሰግናለሁ

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 2 месяца назад +1

    ጋዜጠኛ አርአያ ወሬው ስታመጣ በደምብ አዳምጠህ አረጋግጠህ አውራ አሁን ሰለ አዲግራት መስቀል ከቤተክርስቲያን ተሰረቀ ያልከው በመጀመርያ ከሰማህው ዜና በደንብ አረጋግጠህ አዳምጠህ ብታወራ ጥሩ ይመስለኛል ፕሮግራምህ አዳማጭ እንድታገኝ ኡነቱን የተባለውንና የተደረገውን ብታወራ ጥሩ ተከታይ ታገኛለህ ካልሆነ የውሸት አቅራቢ ሆነህ ትቀራለህ አመሰግናለህ።

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra769 2 месяца назад

    አርያችን

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib 2 месяца назад

    Lante edimena xena yisxh.yihe abat ayidelem seyixan naw. Areee yehetseyatachin mecheresha minyihun egzoooo!!!!!!

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 2 месяца назад

    አንተ ደግም ትኩስ እብድ ነህ የሰው ያልተረጋገጠ ችግር ይዘህ ወጥተህ ላይክ ትሸቅላለህ ሼም ነው ካንተ ጀርባ ብዙ ጉድ አለ አዋርዳለሁ ብለህ ቀለህ እንዳትገኝ