#ትምህርት_ሚኒስቴር_ትውልድ_እየጭረሰ_ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 18

  • @beyadefa4062
    @beyadefa4062 10 месяцев назад +2

    thanks bro

  • @brukeayele1336
    @brukeayele1336 10 месяцев назад +1

    አርአያ እንኳንደህና መጣህ በአዲስ ጣቢያ ፎሎ አርጌያለው የነፃ ሀሳብ የስዩሜ ደንበኛክ ነኘ አድናቂህ ነኘ በርታ እንከታተልሀለን።

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 10 месяцев назад +3

    አርሀያ በየጓደኞችክ ሚድያም ተናገር ለብዙ ሰው ይዳረስ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 месяцев назад

    አቤቱ ማረኝ አድነን ማረን😢💚💚💛💛❤❤

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 10 месяцев назад +3

    ጋዜጠኛ አርሀያ እንደምን ሰንብተሀል ? መድሐኒዓለም ስለክብሩ ምስጋና ይግባው አርሀያ በጣም የሚያስተምር የሚያነቃ ትምህርት ነው እየነገርከን ያለኸው እኔ ግን አንድ ጥቆማ ልስጥክ ልጄን የግል ነው የማስተምረው ጀሞ ሁለት እስቴር ዌ የሚባል ነው የማስተምረው ነገር ግን ት/ ቤት እራሱ የሚሰጠው ለልጆች ትምህርት አለው ስነምግባር ብሎ የሚሰጣቸው ትምህርት ላይ የመጀመሪያው ትምህርት ላይ መጀመሪያ እራሳቸውን ማክበር እራስን ማመስገን እራስን ማወደስ የሚል ነው እባክህ ለዚ መልስ ስጠኝ ???? ት/ቤቱን ላናግር ወላጅ ሁሉ ዝም ብሏል እዳልከው ሰው ሁሉ ልጆቹንም ትምህርታቸውንም እያየ አይደለም መንግስት ለእያንዳንዱ ሰው ጭንቅላቱን በኖሮ ውድነት በተለያዩ ነገሮች እራሱን ወጥሮታል ማንም የሚናገር የለም እባክህ አንተም እኛ የምንሰማክን ይዘክ እንጩኸ ሁሌም ከጎንክ ነን የመንግስት ስራ የትምህርት ሚኒስቴር ስራ አደገኛ ነው ስለልጆቻችን ዝም አንበል

    • @dagimbubu
      @dagimbubu 10 месяцев назад

      የኔ እህት እኔም ልጄን እዛ ነው ማስተምረው አካባቢው ላይ ካለ ትምህርት ቤቶች በ ሰነምግባር ተማሪወችን ሚከታተሉበት መንገድ ከ ወላጅ ጋር ያላቸው ግንኙነት ጥሩ ነው እዛው አካባቢ ካለ ትልቅ ትምህርት ቤት አስወጥቼ ነው ሰቴር ዌይ ያሰገባኋቸው ለጥቆማሽ ግን እናመሰግናለን እንደ ወላጅ ልንከታተል ይገባል

    • @workineshteka3269
      @workineshteka3269 10 месяцев назад

      እህታችን እባክሽ ከዚትምህርት ቤትልጆችሽን አሰወጭ እና መንግስት ትቤት ቢማሩ ጥሩ ይመስለኛል

    • @berhanuwtsadik2029
      @berhanuwtsadik2029 10 месяцев назад

      Wud wolaj ene yeza timirt bet astedader baldereba negn esti biro neyina mimeleketewun sew awuri!

    • @berhanuwtsadik2029
      @berhanuwtsadik2029 10 месяцев назад

      Bemejemeria dereja timirt betu yerasu yehone yegibregeb metsiaf yelewum , yemiyastemirew mengist yazegajewun metsiaf new , be addis abeba timrt biro mizegajewun bezi amet legebeya yekerebutin metsaifoch mayet tegebi new , kenezi metsiaf yizet wuchi begil miset neger yelem, endewum kewustu lelijochu asfelagi yalihonu kebahil, ke haimanot ena tiwufit yemigachu negeroch kalu esu yehulachinm yegara tigil new , egna ende alebin alafinet yedirshachinin enitagelalen beterefe beyibelt demo behakal mawurat tegebi new biye aminalew kale agibab yetekuam simin mansat agibab new biye alaminm. Ameseginalew !

    • @berhanuwtsadik2029
      @berhanuwtsadik2029 10 месяцев назад

      ​@@workineshteka3269 bebado meda endi malet tegebi new?

  • @Buke-kh8zf
    @Buke-kh8zf 4 месяца назад

    በቤተክርስቲያን በማሕበረሰብ የመከላከ ትምሕርት በልጆች በወጣቶች ላይ ተከታተይ ባሕልን ኢሰብአዊነት ተፈጥሮአዊ የሰው ልጅን የሚያጠፋ ችግሮች ሲኖሩ ተከታትሎ የሚሰራ ኮሚቴ በአስቸካይ ማቋቋም

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 10 месяцев назад +1

    ወይኔ ወይኔ ወይኔ አምላኬ ወድየት ነህ እባክህን ድረስልን

  • @thomaslemma5034
    @thomaslemma5034 10 месяцев назад

    በዚህ ፕሮግራም መግቢያህ ላይ ስለ ቤቴልሄም ያነበብከው እንግሊዝኛ ዜና ስህተት ነው ። Shines እና Amidst የሚለውን 'ሻይንስ' እና ' አም የስት 'ብለህ አንብብ።

  • @Biru-n9z
    @Biru-n9z 10 месяцев назад

    አይዟቹ በርቱ ግፊያውን ግን አችሉትም ።አይዟችሁ

  • @KiyaDereje-cl2lv
    @KiyaDereje-cl2lv 10 месяцев назад

    GOD Bless you &I respect you....😂😮

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 10 месяцев назад

    Tekekel bektbatu meknyat be German west ke 500k belay sewoch beleb ena besamba chiger wedesra megbat yemaychilubet huneta Lay new yalut. Bezuwochum kes mesrtew process Lay nachew