ወራሽ ለመሆን የሚያስፈልጉ ህጋዊ ነግሮች ምንድናቸው? |What are the legal requirements to be an heir?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 мар 2024
  • Short explanation about Inheritance| ውርስ እና ከወራሽነት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች| Inheritance and issues related to inheritance | ወራሽ ለመሆን እሚያስፈልጉ ህጋዊ ነግሮች ምንድናቸው?|What are the legal requirements to be an heir?
    #ፍርድቤት
    #ችሎት
    #ፌደራል
    #ዳኛ
    #ችሎት
    #CHILOT
    #judgement

Комментарии • 13

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 Месяц назад +2

    Dimis ke ergata gar higu bedenb endigeban ena simona setetn endindamit yemiyaderg akerareb new. Good job!! Thank you.

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws  Месяц назад

      ስለ አስተያየትሽ አመሰግናለሁ ለወዳጅ ለዘመድ ለጎደኛዎ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ መሰረታዊ የህግ እውቀት እንዲያገኙ እና አብረውን እንዲሆኑ በአክብሮት እጋብዛለሁ

  • @NebeyuBerhe-zy5eq
    @NebeyuBerhe-zy5eq 4 месяца назад +2

    አባት፣ እናት ፤ አያት ባይኖሩ ወንድምና እህትስ መውረስ አይችሉም ወይ?

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws  4 месяца назад +2

      ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ subscribe አድረገው አብረውን ይቆዩ
      የመጀመሪያ ደረጃ ወራሽ ልጅ ሲሆን አውራሹ ሲሞት ልጅ ያልወለደ ከሆነ እናት እና አባቱ ወራሽ ይሆናሉ እናት እና አባቱ የሌሉ ከሆነ እናትና አባቱም ልጅ ወልደው እንደሆነ ማለትም (የሟች አውራሽ ወንድም እና እህት) እናትና አባታቸውን ተክተው ወንደማቸውን ይወርሱታል

  • @user-kh2os9ki7u
    @user-kh2os9ki7u 27 дней назад

    ተወራሹ ልጅ የለውም አባትም እናትም ሞተዋል እህትም ወንድምም ሞተዋል ያሉት የወንድም ልጅና የእህት የልጅ ልጅ ናቸው ውርሱ ይገባቸዋል ወይ ከወንድም ልጂና ከእህት የልጅ ልጅ ማን ቅድሚያ ይሠጠዋል? ሁሉም ከወረሡ ምን ምን ያክል ነው እኩል ፐርሰንት ነው ሚወርሱት?

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws  26 дней назад

      ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ አውራሹ ልጅ ባይኖረው ውርሱ ወደ እናት እና አባቱ ይሄዳል ነገር ግን እናት እና አባቱ ሞተዋል ስለሆነም እናት አባቱን ተክተው ወንድም እህቶቹ ይወርሱት ነበረ ሆኖም እህት ወንንድሞቹ ወልደው ራሳቸውን ስለተኩ እናት እና አባታቸውን ተክተው ይወርሱታል ለምሳሌ ...ሞች...እናት/አባት...ስለሌሉ እናት/አባትን ተክተው እህት/ወንድም ይወርሱ ነበረ እህት/ወንድም የሌሉ በመሆኑ የእህቱ/ወንድም ልጆች እናት ና አባታቸውን ተክተው ይወርሱታል በድጋሜ ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይሁኑ

  • @user-ub2qr3qv9s
    @user-ub2qr3qv9s 2 месяца назад

    Plese silk kutrhin efligelhu

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws  2 месяца назад

      አስተያየትዎን ጥያቄዎን በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ያድርሱን
      @LawyrforAdvice

    • @user-ub2qr3qv9s
      @user-ub2qr3qv9s 2 месяца назад

      @@ethiopianlaws ka 40 amat bhel yemotch entchinin mret mtyik enchlilin wy ba abtachi eij new yalew meretu

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws  2 месяца назад

      @@user-ub2qr3qv9s አይቻልም ልምን እንዴት ለሚለው በዚህ ቴለግራም @LawyrforAdvice ላይጻፉልኝ ማብራሪያውን እሰጣለሁ

  • @user-ub2qr3qv9s
    @user-ub2qr3qv9s 2 месяца назад

    40 amtat ba abtchin egi yenoren mret ahun mkbel yechlel wy bahig

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws  2 месяца назад +1

      ጥያቄያዎን ያብራሩት በደምብ ለጥያቄዎም ተገቢውን መልሰ እሰጣለሁ subscribe በማድረግ አብረውን ይሁኑ አመሰግናለሁ

    • @user-ub2qr3qv9s
      @user-ub2qr3qv9s 2 месяца назад

      Matherchi kamotch 40 amtewa new mertu esika ahun abtchin egi new gin esu mist agbito lijoch alut ahun yentchinin fanta mtyik inchlelen wy bhig