Ethiopian Laws የኢትዮጵያ ሕጎች
Ethiopian Laws የኢትዮጵያ ሕጎች
  • Видео 78
  • Просмотров 33 687
የልጅ አባትነት በህግ የሚረጋገጥበት መንገድ | How to prove the paternity of a child by law
በዛሬው ቪድዮ የልጅ አባትነት በህግ የሚረጋጘጥበትን ህጋዊ መንገድ በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ መሰረት በማድረግ የምነግራችሁ ይሆናል ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይሁኑ።| In today's video, I will tell you about the legal way to prove the paternity of a child according to the amended family law. Subscribe and be with us
#ፍርድቤት
#ችሎት
#ፌደራል
#ዳኛ
#ችሎት
#CHILOT
#courtroom
#judgement
Просмотров: 23

Видео

የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ በ ወንጀል ክስ | preliminary objection In Criminal suit
Просмотров 457 часов назад
በዛሬው ቪድዮ በወንጀል ክስ የተከሰሰ የተከሰሰ አንድ ሰው የሚያቀርባቸውን የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች የምናይ ይሆናል እንደተለመደው ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይሁኑ | In this video we will see preliminary objection In Criminal suit join us #ፍርድቤት #ችሎት #ፌደራል #ዳኛ #ችሎት #CHILOT #courtroom #judgement
ፍርድ ቤትን እግድ እንዴት መጠየቅ እንችላለን ?|How can we ask the court for a ban? | TEMPORARY INJUNCTIONS
Просмотров 10314 часов назад
በዛሬው ቪድዮ የተከሳሽን ቤት ንብረት መኪና እንዲሁም የባንክ ሂሳቦችን እንዴት ማሳገድ እንችላለን የሚለውን የምነግራችሁ ይሆናል እስከ ፍጻሜው ድረ አብረውን ይሁኑ።|In today's video, I will tell you how we can freeze the defendant's property, car and bank accounts. Stay tuned until the end. #ፍርድቤት #ችሎት #ፌደራል #ዳኛ #ችሎት #CHILOT #courtroom #judgement
ጠበቃ ያለ ክፍያ በነጻ እንዴት ማግኘት እንችላለን ?|How can get a lawyer with out fee free
Просмотров 41День назад
በዛሬው ቪድዮ የመክፈል አቅም የሌላቸው ሰዎች እንዴት በነጻ ጠበቃ ማግኘት እንደሚችሉ የምነግራችሁ ይሆናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።|In today's video, I will tell you how people who can't afford to pay can get a lawyer for free. Subscribe and become a family. #ፍርድቤት #ችሎት #ፌደራል #ዳኛ #ችሎት #CHILOT #courtroom #judgement
የጋብቻ ሰርተፊኬት አስደናቂ ጥቅሞች |Amazing benefits of Marriage certificate
Просмотров 10614 дней назад
በዛሬው ቪድዮ ጋብቻችሁን ወሳኝኩነት የማስመዝገብችሁን ጠቀሜታ እንዲሁም የጋብቻ ሰርተፊኬት አስደናቂ ጥቅሞችን የምነግራችሁ ይሆናል ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።| #ፍርድቤት #ችሎት #ፌደራል #ዳኛ #ችሎት #CHILOT #courtroom #judgement
ይርጋ በወንጀል ህግ ላይ | Period of Limitation in Criminal law
Просмотров 11214 дней назад
በዛሬው ቪድዮ የወንጀል ክስ አቀራረብ ጊዜ ገደብ ወይም ይርጋ ምን እንደሚመሰል እናያለን አብረውን ይሁኑ ።| In today's video, we will see Period of Limitation in Criminal law Subscribe and join us #ፍርድቤት #ችሎት #ፌደራል #ዳኛ #ችሎት #CHILOT #courtroom #judgement
ሊወሰን የሚገባው የሞት ፍርድ ወይስ የእድሜ ልክ ጽኑ እስራት? |Should it be death sentence or life imprisonment?
Просмотров 2214 дней назад
በዚህ ቪድዮ የድርጊቱን አፈጻጸም ጉዳዩን አመጠጣጥ የ ዓቃቤ ህግን ክስ እንዲሁም የፍርድ ቤቱን ውሳኔ እና በውሳኔው ላይ ሙያዊ አስተያየት አካተናል ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉ ።|n this video, we have included the implementation of the action, the prosecution case, the court's decision and a professional opinion on the decision. If you are new to the channel, join by subscribing. #ፍርድቤት #ችሎት #ፌደራል #ዳኛ #ችሎት #CHILOT #courtroom #judgement
ቤቲንግ ውርርድ ስራ ፈጠራ ወይስ ማህበራዊ ቀውስ | Betting entrepreneurship or social crisis
Просмотров 4214 дней назад
በዛሬው ቪድዮ የ ስፖርት ውርርድ ወይም ቤቲንግ የስራ መመርያው ምን እንደሚመስል እንዲሁም ለምን እንደተዘጉ የምናይ ይሆናል ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይሁኑ። |In today's video, we will see what sports betting regulation and why they are closed. Subscribe and be with us. #ፍርድቤት #ችሎት #ፌደራል #ዳኛ #ችሎት #CHILOT #courtroom #judgement
ስለ ኢንሹራንስ መታወቅ ያለበት ነገር ...|Things to know about insurance...
Просмотров 7421 день назад
ኢንሹራንስ ከመግባታችሁ በፊት ይህን ጥቂት ነገር ማወቅ አለባችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁን ሁኑ።|Here are some things you need to know before getting insurance. #ፍርድቤት #ችሎት #ፌደራል #ዳኛ #ችሎት #CHILOT #courtroom #judgement
ፓስፖርት ማውጫ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ |The price of the passport has been increased
Просмотров 263Месяц назад
የዜግነት እና ኢምግሬችን አገልግሎት በተጠፋ ፣በተበላሸ ኣንዲሁም የአገልግሎት ጊዚያቸው ያለቀ ፓስፖርት ላይ የዋጋ ጭማሬ አድርግያለው ብሏል ምንያህል ተደረግ የሚለውን የምንግራችሁ ይሆናል ሰብስክራይብ ማድረግ አይረሳ።|The Citizenship and Immigration Service has said that it will increase the price of lost, damaged and expired passports. #ፍርድቤት #ችሎት #ፌደራል #ዳኛ #ችሎት #CHILOT #courtroom #judgement
ዶላር ጨመረ? ምንድነው የተደረገው ማሻሻያ ? | What happened
Просмотров 500Месяц назад
ባንኮች ውድድር በሚመስል መልኩ ዶላርን ባሻቸው ዋጋ መግዛት እና መሸጥ ጀምረዋል ብሄራዊ ባንክም የምንዛሬ ቁጥጥር ላይ እጄን አንስቻለው ብሏል ለመሆኑ ምንድነው የሆነው ምን እንደተሻሻለ በዚህ ቪድዮ እንግራችኋለሁ ሰብስክራይብ በማረግ አብረውን ይሁኑ።|Banks have started buying and selling dollars at whatever price they want in a competition-like manner. The National Bank also said that it has lifted its hand in currency control. I will tell you what happened in this video. #ፍርድቤት #ችሎት #...
የንግድ ምልክት ከ ህግ አንጻር|Trademark in terms of law
Просмотров 49Месяц назад
ብዙውን ጊዜ የምገዛው እቃ የምንጠቀመው አገልግሎት የንግድ ምልክት ይኖረዋል ያ የንግድ ምልክት ከ ህግ አኳያ ያለውን ውጤት ዛሬ እናያለን።| Usually, the goods I buy and the service we use have a trademark, and we see the legal effect of that trademark today. #ፍርድቤት #ችሎት #ፌደራል #ዳኛ #ችሎት #CHILOT #courtroom #judgement
ምስክር ከመሆናችሁ በፊት ይህን አስቡ |Think about this before you become a witness
Просмотров 44Месяц назад
ምስክር ሆናችሁ ፍ/ቤት ከመሄዳችሁ በፊት ማውቅ ያለባችሁ ወሳኝ ነግሮችን ዛሬ በዚህ ቪድዮ እነግራችኋለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁን ሁኑ። | Today I will tell you the important things you should know before you go to court as a witness. Subscribe and be together. #ፍርድቤት #ችሎት #ፌደራል #ዳኛ #ችሎት #CHILOT #courtroom #judgement
በደሃ ደንብ የዳኝነት ሳይከፈል እንዴት መክሰስ እንችላለን? | SUITS BY PAUPERS
Просмотров 100Месяц назад
በዛሬው ቪድዮ በደሃ ደንብ ፍርድቤት የዳኝነት ሳይከፈል መክሰስ አቤቱታ ማቀረብ ወይም ፋይል መክፈት እንደምንችል እናያለን ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይሁኑ።|In today's video, we will see how we can file a lawsuit or open a file in the SUITS BY PAUPERS ,Subscribe and join us #ፍርድቤት #ችሎት #ፌደራል #ዳኛ #ችሎት #CHILOT #courtroom #judgement
ፋይል ተከፈተ ፋይል ተዘጋ ሚባለው መቼ ነው?
Просмотров 137Месяц назад
ብዙ ጊዜ ፋይል ተከፈተ ፋይል ተዘጋ ሲባል እንሰማለን ለመሆኑ ፋይል ተከፈተ ፋይል ተዘጋ ሚባለው መቼ ነው? የሚለውን የምናይ ይሆንል ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይሁኑ #ፍርድቤት #ችሎት #ፌደራል #ዳኛ #ችሎት #CHILOT #courtroom #judgement
ሰራተኞች እንዴት አሰሪ ውይም ቀጣሪውን ድርጅት እንዴት መክሰስ ይችላሉ? | How can employees sue an employer?
Просмотров 102Месяц назад
ሰራተኞች እንዴት አሰሪ ውይም ቀጣሪውን ድርጅት እንዴት መክሰስ ይችላሉ? | How can employees sue an employer?
የፍርድ ቤት የስራ ጊዜ ሚያበቃው መቼ ነው? | When does the court term end?
Просмотров 329Месяц назад
የፍርድ ቤት የስራ ጊዜ ሚያበቃው መቼ ነው? | When does the court term end?
አወዛጋቢው አዋጅ | The controversial proclamation
Просмотров 246Месяц назад
አወዛጋቢው አዋጅ | The controversial proclamation
በህግ ያልተፈቀዱ የሚያስቀጡ ጋብቻዎች | Marriages that are not allowed by law
Просмотров 87Месяц назад
በህግ ያልተፈቀዱ የሚያስቀጡ ጋብቻዎች | Marriages that are not allowed by law
የገጠር መሬት ባለቤትነት የሚገኝባቸው 3ቱ ህጋዊ መንገዶች|The 3 legal ways of owning rural land
Просмотров 154Месяц назад
የገጠር መሬት ባለቤትነት የሚገኝባቸው 3ቱ ህጋዊ መንገዶች|The 3 legal ways of owning rural land
የጣልቃ ገብ ክርክር እንዴት ? | How about an intervention argument?
Просмотров 2032 месяца назад
የጣልቃ ገብ ክርክር እንዴት ? | How about an intervention argument?
ቫት (VAT)ተጨማሪ እሴት ታክስ ምንድነው? |What is Value Added Tax?
Просмотров 1892 месяца назад
ቫት (VAT)ተጨማሪ እሴት ታክስ ምንድነው? |What is Value Added Tax?
ክስ ወይም አቤቱታ እንዴት እና መቼ ማሻሻል ይቻላል ? |How and when can amendment of pleading
Просмотров 3032 месяца назад
ክስ ወይም አቤቱታ እንዴት እና መቼ ማሻሻል ይቻላል ? |How and when can amendment of pleading
1K ሰብስክራይብ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ | Thank you for 1K subscribe
Просмотров 432 месяца назад
1K ሰብስክራይብ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ | Thank you for 1K subscribe
ማስረጃ አይነቶች እና አቀራረብ | Evidence Types and approach
Просмотров 2512 месяца назад
ማስረጃ አይነቶች እና አቀራረብ | Evidence Types and approach
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) አንዴት እናወጣለን? | When do we issue a Tax Identification Number (TIN)?
Просмотров 2702 месяца назад
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) አንዴት እናወጣለን? | When do we issue a Tax Identification Number (TIN)?
ጋብቻ እንዴት በስምምነት ፍቺ ይፈርሳል ? | How can a marriage be dissolved by agreement?
Просмотров 1652 месяца назад
ጋብቻ እንዴት በስምምነት ፍቺ ይፈርሳል ? | How can a marriage be dissolved by agreement?
ስም ማጥፋት እና ስድብ እንደሚያስከስስ ያውቃሉ? |Did you know that defamation and slander can be prosecuted?
Просмотров 2582 месяца назад
ስም ማጥፋት እና ስድብ እንደሚያስከስስ ያውቃሉ? |Did you know that defamation and slander can be prosecuted?
ኮንዶሚንየም ቤት ከመግዛት እና ከመሸጣቹ በፊት ማውቅ ያለባችሁ ሁኔታዎች | should know before buying and selling a condominium
Просмотров 3862 месяца назад
ኮንዶሚንየም ቤት ከመግዛት እና ከመሸጣቹ በፊት ማውቅ ያለባችሁ ሁኔታዎች | should know before buying and selling a condominium
መሰረታዊ የ ህግ ስህትተ ተፈጸመ የሚባለው መቼ ነው? |When is a fundamental error of the law said to have occurred?
Просмотров 4942 месяца назад
መሰረታዊ የ ህግ ስህትተ ተፈጸመ የሚባለው መቼ ነው? |When is a fundamental error of the law said to have occurred?

Комментарии

  • @Yonnas1370
    @Yonnas1370 5 дней назад

    Very helpful explanation, keep it up!

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 5 дней назад

      Thank you mr please subscribe and join us

  • @Tirekawwondimu-vx6rp
    @Tirekawwondimu-vx6rp 14 дней назад

    ዪንበርሲቲ ተማሪ ከዪንበርስቲ ተመርቆ ስወጣ በዩንበርሲቲ ብቻ ስም ተቀይሮ እና የፍርድ ቤቱን ሰነድ በእጁ ይዞ ከ8ኛ-12ኛ ባሉት document ባያስቀይር ቦኋላ ለስራ ስቀጠር ችግር ይፈጥራል ወይ

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 14 дней назад

      እንደሚቀጥረው መስሪያ ቤት ይለያል ነገር ግን የፍ/ቤቱ ስሙ መቀየሩን የሚያሳይ ውሳኔ ካለ ስሙ ተቀይሯል አበቃ ይህንን የማይቀበል መስሪያ ቤት ይኖራል ብዬ አላስብም

    • @Tirekawwondimu-vx6rp
      @Tirekawwondimu-vx6rp 14 дней назад

      በጣም አመሰግናለሁ ❤❤

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 12 дней назад

      @@Tirekawwondimu-vx6rp u welcome subscribe and join us

  • @Robel-ok6ws
    @Robel-ok6ws 23 дня назад

    ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ሰው ማውጣት ይችላል?

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 21 день назад

      ከዜግነት ጋር የማያገናኘው ነገር የለም

  • @LewiMamo
    @LewiMamo 24 дня назад

    የጠፋ tin no endt yewetale

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 21 день назад

      ቀድሞ እንዳወጣ ነገሮ መጠየቅ ይችላል

  • @shimelschekole1164
    @shimelschekole1164 25 дней назад

    ሰላም ወንድም, ከእስር በዋናነት ከተፈታሁ ሁለት አመት ሆነኝ ግን ፓሊስ ወደ አቃቤ ህግ ስላላከው እስከአሁን ምንም አልተባልኩም ስለዚህ ፍርድ ቤት የዋስትና ብር እንዲመልስልኝ ምን ላድርግ።

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 25 дней назад

      ውሳኔ ላስተላለፈልህ ፍርድ ቤት በዋስትና የተያዘ ብር ይመለስልኝ የሚል አቤቱታ አቅርብ

  • @NebeyuBerhe-zy5eq
    @NebeyuBerhe-zy5eq 27 дней назад

    በየወሩ ወይም የተወሰነ የሚለው ቀርቶ ውሉን የፀና ለማድረግ ክፍያው በአንዴ መከፈል አለበት "NO PREMIUM NO POLICY"

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 27 дней назад

      በትክክል ክፍያው በ አንዴ መከፈል ይኖርበታል ። ስለ አስተያየዎ ከልብ አመስግናለሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይሁኑ።

  • @DagmawiBelayneh
    @DagmawiBelayneh Месяц назад

    እኔ 12ተኛ ክፍል ጨርሻለሁ እና ከዚ በኋላ መቀየር እችላለሁ ማለቴ የተማርኩባቸው ዶክመንቶች ጋር ችግር አይፈጥርብኝም ቀጣይ መማር ስለምፈልግ እባክህን ንገረኝ🙏🙏🙏

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws Месяц назад

      አዎ ይችላሉ ስሞትን ካስቀየሩ በኋላ ስሞት የተቀየረበትን የፍ/ቤት ውሳኔ ይዘው የትምህርት ማስረጃዎችን ማስቀየር ባይቀየርም የፍ/ቤት ውሳኔ የተሰጠበት ይዘው መቀጠል ይችላሉ ቻናሉን ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ

  • @healtheducation2
    @healtheducation2 Месяц назад

    እናመሠግናለን! በርታ ወንድሜ🙏

  • @Selam-d4j
    @Selam-d4j Месяц назад

    በናትህ መልስልኝ ከተወለድኩበት ክፍለ ሀገር የመሸኛ ደብዳቤ ት/ም ቤት ማስተካከል እችላለሁወይ ??

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws Месяц назад

      ጥያቄዎን ግልፅ ያርጉ

  • @Selam-d4j
    @Selam-d4j Месяц назад

    በናትህ መልስልኝ ከተወለድኩበት ክፍለ ሀገር የመሸኛ ደብዳቤ ት/ም ቤት ማስተካከል እችላለሁወይ ??

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws Месяц назад

      ጥያቄዎን ግልፅ ያርጉ

  • @Selam-d4j
    @Selam-d4j Месяц назад

    በናትህ መልስልኝ ከተወለድኩበት ክፍለ ሀገር የመሸኛ ደብዳቤ ት/ም ቤት ማስተካከል እችላለሁወይ ??

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws Месяц назад

      ጥያቄዎን ያስተካክሉ

  • @CourtRoom574
    @CourtRoom574 Месяц назад

    Thanks 🙏

  • @abdulfeta8457
    @abdulfeta8457 Месяц назад

    1 tyake..ye frd bet hidetun kecheresn buala ye tmrt documentachnn endet new mekeyer yalebn?malet ye 8 ye 10 ena ye 12 documentachnn endet new mekeyer mnchlew?

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws Месяц назад

      ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ ወደ መልሱ ስገባ ስሞት የተቀየረበትን የፍርድ ቤት ውሳኔ ይዘው የትምህርትማስረጃውን ወደ ሚሰጠው ተቋም በመሄድ ድጋሜ ማስረጃው እንዲሰጥ መጠየቅ ይቻላል

  • @ethiopiathefirst3152
    @ethiopiathefirst3152 Месяц назад

    ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ

  • @housemaid5021
    @housemaid5021 Месяц назад

    ጋብቻበጋብቻላይ ቢፈፀም አዱኛው አካል ኢናፋየ ነሕ አላካፍልም ማለት ይችላን ወይስ ልጆች ካሉ በልጆቸ ይጠበቅልኝ ማለት ይቻላን አይተሕ እዳታልፈኝ

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws Месяц назад

      ጥያቄዎን ግልፅ ያርጉ

  • @wondesamuel5178
    @wondesamuel5178 Месяц назад

    እናመሰግናለን

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws Месяц назад

      እኔም አመሰግናለሁ subsመcrib ማድረጎን አይርሱ

  • @Solomon-v9g
    @Solomon-v9g Месяц назад

    where is your permant adress?

  • @betishabeti5675
    @betishabeti5675 Месяц назад

    Ene betidar 15 amet honognal ena lij yelgnem ena altemchgnem endet meltayet echilalew?

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws Месяц назад

      ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ ቪድዮውን በደምብ እስከ መጨረሻው ይስሙ እዛው ላይ አለ

  • @user-hl8ue6sl6z
    @user-hl8ue6sl6z Месяц назад

    ከባሌ ጋር ህጋዊ ጋብቻ የለንም ቤት ነበረን በላዬ ላይ ሽጠብኝ

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws Месяц назад

      እንደ ባል እና ሚስት ሆናችሁ ከ 3አመት በላይ ኖራችሁ የጋራ ንብረት ካፈራችሁ የተሸጠው ቤትም የተገኘው አብራችሁ በነበራችሁ ሰዓት ከሆነ እንደ ባልና ሚስት ሆነን ባጋራ ያፈራነውን ንብረት ያካፍለኝ በማለት ክስ ማቅረብ ይቻላል በዚህ ጉዳይ ላይ የበለጠ ማብራሪያ የሰራሁት ፕሮግራም አለ አሱን ማየት ይችላሉruclips.net/video/jOiR7Ac0BMM/видео.html ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ ለበለጠ ጥያቄ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ t.me/LawyrforAdvice ይጠይቁ ። ሰብስክራይብ በማረግ አብረውን ይሁኑ

  • @AzebYhune
    @AzebYhune 2 месяца назад

    የኔ ጉዳይ ያለው ባህርዳር ነው እና የተስማማ ነው በሸማግሌ ነው እና አፈፃፀም የሚወሰዱት ከሳሾቹናቸው እና እሔስ ነገር እዴት ማድረግ አለብኝ ወድሜ ብታሰረዳኝ ከይቅርታ ጋ

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      ስለ ጥያቄዎ አመስግናለሁ ያው አፈጽጸም ላይ ፈጽመህ ቅረብ የሚባለው የ አፈጻጸም ተከሳሽ ነው ሆኖም አፈጻጸሙ በእርቅ ላይ ከሆነ ታራቂው ወገን የ እርቅ ስምምነቱን ለ ችሎቱ ማሳወቅ ይኖርበታል ። ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይሁኑ።

  • @ayalktube5991
    @ayalktube5991 2 месяца назад

    የ አ/አ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የት ነው ሚገኘው ? የግል ስም ለማስቀየር

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      በየ ክፍለ ከተማው ስለ ተቋቋመ ምትኖርበት ክፍለ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ይገኛል

    • @ayalktube5991
      @ayalktube5991 2 месяца назад

      ​@@ethiopianlaws thanks so much🙏

  • @user-ub2qr3qv9s
    @user-ub2qr3qv9s 2 месяца назад

    Betun lgil gudi biflges endet maswatat yechlel

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ ወደ መልሱ ስገባ በአዋጁ መሰረት ተከራዩን የ2 ዓመት የውል ግዜ ሳያልቅ ቤቱን ማስለቀቅ የሚቻለው ቤቱን ከተከራየበት አላማ ወጪ ከተጠቀመው እንዲሁም የኪራይ ገንዘብ በአግባቡ ካልከፈለ እና የሰፈሩን የግቢውን ሰላም እና ፀጥታ ላይ ችግር እና የመሳሰሉትን ተግባራት ከፈፀመ እንጂ ቤቱ ስለተፈለገ ብቻ ልቀቅልኝ ማለት አይቻልም ፕሮግራሙን ክፍል 1 እና 2ን መሉን ያድምጡ ...subscribe በማድረግ አብረውን ይሁኑ

  • @user-kh2os9ki7u
    @user-kh2os9ki7u 2 месяца назад

    ተወራሹ ልጅ የለውም አባትም እናትም ሞተዋል እህትም ወንድምም ሞተዋል ያሉት የወንድም ልጅና የእህት የልጅ ልጅ ናቸው ውርሱ ይገባቸዋል ወይ ከወንድም ልጂና ከእህት የልጅ ልጅ ማን ቅድሚያ ይሠጠዋል? ሁሉም ከወረሡ ምን ምን ያክል ነው እኩል ፐርሰንት ነው ሚወርሱት?

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ አውራሹ ልጅ ባይኖረው ውርሱ ወደ እናት እና አባቱ ይሄዳል ነገር ግን እናት እና አባቱ ሞተዋል ስለሆነም እናት አባቱን ተክተው ወንድም እህቶቹ ይወርሱት ነበረ ሆኖም እህት ወንንድሞቹ ወልደው ራሳቸውን ስለተኩ እናት እና አባታቸውን ተክተው ይወርሱታል ለምሳሌ ...ሞች...እናት/አባት...ስለሌሉ እናት/አባትን ተክተው እህት/ወንድም ይወርሱ ነበረ እህት/ወንድም የሌሉ በመሆኑ የእህቱ/ወንድም ልጆች እናት ና አባታቸውን ተክተው ይወርሱታል በድጋሜ ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይሁኑ

  • @davewrld-ni3ie
    @davewrld-ni3ie 2 месяца назад

    brother yehone guday lemawek neber tamakregnalek wey

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      እባክዎን ጥያቄዎን ይጠየቁ

  • @ያረብ-አ
    @ያረብ-አ 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🙏🙏

  • @mariyamabrar7251
    @mariyamabrar7251 2 месяца назад

    ሰላም ወንድሜ ለምትሰጠን መረጃ ከልብ አመደግናለሁ።ጥያቄ ነበረኝ እኔ ህጋዊ ካርታአ ያለው ቤት ገዝቼ ነበር እና ሲገዛአ እኔ ሀገር ውስጥ አልነበርኩም እና ውክልና በወንድሜ ስም ነው እና አሁን ወደሀገር ልገባአ ነው እንዴት ነው በራሴ ስም ማዘዎውረው ምን ምን ማሟላት ይጠበቅብኛል አሁን ያለው አሰራር እንዴት ነው ክፈያውስ እባክህ ወንድሜ ላስቸግርህ ያለው ነገር ብትነግረኝ አመሰግናለሁ በርታ በጣም ጥሩ ፕርግራም ነው❤

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      እኔም አክብረሽ ስለተከታተልሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ አብሮነትሽ አይለየኝ ወደ ጥያቄሽ መልስ ስገባ ቤቱ የተገዛው እንዳልሽው በራስሽ ስም ካልሆነ ያ በስሙ የገዛልሽ ግለሰብ የቤቱን ስመ ንብረት ወዳንቺ በስጦታ ውል ሊያዞርልሽ ይችላል የስጦታ ውል በውልና ማስረጃ (በሰነዶች ማረጋገጫ ) ፅ/ቤት በእማኞች ፊት የተፈረመ የስጦታ ውል አስፈላጊ ነው ዋጋውን በተመለከተ ከኢኮኖሚ ሁኔታው ጋር ስለሚቀያየር ቦታው በሚገኝበት የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ቀርበሽ መጠየቅ ይኖርብሻል

  • @ያረብ-አ
    @ያረብ-አ 2 месяца назад

    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ስለ ውርስ የክፍለ ሃገር ልጅ ነኝ አባቴ ልጅ እያለሁ ነው የሞተው እናቴ ሌላ ባል አግብታ ወጣች ያባቴ ሚስትም ልጆችዋም ይጠቀሙበታል መሬቱን እኔ መጠየቅ ፈልጌ ነበር ሴት አትወርስም ብለው እየተከራከሩኝ ነው ስለዚህ ምን ማድረግ አለብኝ ከቻላችሁ መልሱን መልሶልኝ ወንድ ልጅም ወልደ ነበር ወንድሜ ሞተ እኔ ብቻ ነኝ የቀረሁት እናቴ ምንም ነገር የተጠቀመችውም የተሰጣትም ነገር የለም 🤔🙏🙏

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      ስለ ጥያቄሽ አመሰግናለሁ በመሰረቱ ሴት ልጅ መውረስ አትችልም የሚል ህግ ፈጽሞ የለም ዋናው ነገር ወራሽ መሆንሽ መረጋገጥ አለበት ወራሽ ለመሆን ደሞ ተወላጅ መሆን ወይም ኑዛዜ መኖር ከ ሁለት አንዱ ሲያስፈልግ በተጨማሪም የውርስ ሃብቱን ወራሽ ነኝ ብሎ ለመጠየቅ የይርጋ ጊዜ (ቀነ ገደብ) ካላለፈ ውርሱን መጠየቅ ይቻላል።

    • @ያረብ-አ
      @ያረብ-አ 2 месяца назад

      @@ethiopianlaws 😊 ስለ መልሱ በጣም ነው ማመሰገነው😍 እኔ ክፍለ ሃገር ኖሬ አላውቅም በሰባት ዓመቴ ነው ወደ ሌላ ሃገር የሄድኩት ከዛም ምንም ነገር ጠይቅም ወስጄም አላውቅም አሁን መጠየቅ አለብኝ በሚለው ስጠይቅ ነው እንደዚህ ያሉት በትንሹ 25 ዓመት ይሆናል አባቴ ከሞተ ቀንና ጊዜ ገደብ አለው

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      የፍትሐብሔር ህጉ አንቀፅ 1000 አንድ ሰው የውርሱ ሀብት በሌላ ሰው ከተያዘ እንዳወቀ በ 3 አመት ወይም በሌላ በማናቸውም ሁኔታ ከ 15 አመት በኋላ መጠየቅ እንደማይችል አስቀምጧል

  • @AskelTeklay
    @AskelTeklay 2 месяца назад

    Tiyakei nebergn

  • @AskelTeklay
    @AskelTeklay 2 месяца назад

    Enamesgnalen

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      ሰብስክራይብ ለወዳጅ ለ ጓደኞቾ ሼር በማድረግ አብረውን ይሁኑ እናመሰግናለን።

  • @Tirekawwondimu-vx6rp
    @Tirekawwondimu-vx6rp 2 месяца назад

    ye 10gna eske 12gna yalew ye document hulum mekeyer alebet woys endt nw

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 2 месяца назад

    😅😅werashe klesmus Ytklklu kalus

  • @user-yr4gi2lk3n
    @user-yr4gi2lk3n 2 месяца назад

    የመሬት ይርጋ ስንት አመት ነዉ ።የገጠርም የከተማም አብራራልን

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      ይቺን በዚሁ ቻናል የተለቀቀ ቪድዮ ይመልከቱ ለጥያቄው መልስ አላት ruclips.net/video/7IXN1pTey1A/видео.html ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ ለወዳጅ ለጓደኞችዎ ሼር በማረግ እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይሁኑ

  • @HabtamuDejene-zl7mh
    @HabtamuDejene-zl7mh 2 месяца назад

    Yesira wule tekuarete kireta asgebahu 3 wer alefe ena be 5tegnaw wer mesrabete erasun yemtsena debidabe setegn bemechersha besetegn debidabe kis mesrthu yirga gize alfual weys alalfem

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      በአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ 1156/2011 ቁጥር 163 መሰረት በቅጥር ላይ ከተመሰረተ ግንኙነት የመነጨ ማንኛዉም ክስ የመብቱን ጥያቄ ለማቅረብ ከሚቻልበት ቀን ጀምሮ እስከ 1 ዓመት ድረስ፣ ወደ ሥራ ልመለስ በሚል የሚቀርብ ክስ ዉሉ በተቋረጠ በ3 ወር ጊዜ ዉስጥ፤ የደመወዝ፣የትርፍ ሰዓትና የሌሎች ክፍያዎች ጥያቄ መጠየቅ ከሚገባዉ ጊዜ ጀምሮ እስከ 6 ወር ባለዉ ጊዜ እና የሥራ ዉል በመቋረጡ ምክንያት በሰራተኛዉም ሆነ በአሠሪዉ የሚቀርብ ጥያቄ ሥራ ዉሉ በተቋረጠ በ6 ወር ጊዜ ዉስጥ ካልቀረበ በይርጋ ይታገዳል፡፡ ስለጥያቄዎ አመሰግናለሁ አብረሁን ይሁኑ

    • @HabtamuDejene-zl7mh
      @HabtamuDejene-zl7mh 2 месяца назад

      Silezh yene guday be yirga yitagedal weys ayitagedim wede sira lememels yesira wule behigwut yalemastenkekiya yesira wule tekuarete kireta asgebahu be 5tegaw wer lay debidabe setegn bemechershaw debidabe kis meserethu silezh yene gudy be yirga yitagedal weys ......

  • @47sh01
    @47sh01 2 месяца назад

    ሕግን የጣሰ ውሳኔ ሁሉ የሕግ ስህተት ነው

  • @HabtamuDejene-zl7mh
    @HabtamuDejene-zl7mh 2 месяца назад

    Yerga gize 3 wer new weys 6 wer gilts ayidlem

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      የየትኛው ክስ ይርጋ? ጥያቄዎን ግልፅ ያርጉ

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 2 месяца назад

    ትክክለኛ ኑዛዜ አስቀደሞ ወራሾች ማወቅ የለባቸውም

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      ህጉ እንደዛ ይላል ? አይልም

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 2 месяца назад

    አባት ለልጆች ውርስ ማስቀመጣቸወን ሳይነግሩ ከሞቱ በኋላ ኑዛዜ አለ ተብሎ ለግማሽ ልጆች ውርስ አላቸው ለሌሎች የላቸውም ይህ ነገር እንዴት ይታያል

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      ይህ ከውርስ መነቀል ጋር የተያያዘ ነው

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 2 месяца назад

    በህግ ሳይሆን እንደዚሁ ልጆች አንደኛውን ልጅ አንዳይወርስ በምቀኝነት በወሬ ለአውራሹ እንደዚ አለችህ በማለት የማስከልከል ሁኔታ እንዴት ይታኛል

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      ይህ በህግ ፊት የፀና አይደለም

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 2 месяца назад

    Dimis ke ergata gar higu bedenb endigeban ena simona setetn endindamit yemiyaderg akerareb new. Good job!! Thank you.

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      ስለ አስተያየትሽ አመሰግናለሁ ለወዳጅ ለዘመድ ለጎደኛዎ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ መሰረታዊ የህግ እውቀት እንዲያገኙ እና አብረውን እንዲሆኑ በአክብሮት እጋብዛለሁ

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 2 месяца назад

    እኝበልማትምክንያት። ቤትፈርሶብን። ከ12013 ጀምሮ እስካሁን በመንከራተትላይነን።

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      ህጉ ሚለው ግን እንደሰማሽው ነው 🙏

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 месяца назад

    PROGRAMU ASTEMARINA TEQAMI NEAW!!!!!!

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      አመሰግናለሁ ለወዳጅ ለዘመድ ለጓደኞችዎ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይሁኑ ።

  • @kdpromise5066
    @kdpromise5066 2 месяца назад

    Thanks, lawarh efelg neber ...amesegnalew

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 2 месяца назад

      ስለ አስተያየትዎ አመሰግናለው ጥያቄ ካለዎት በዚህ @LawyrforAdvice የቴሌግራም አድራሻ ያድርሱን ለወዳጅ ጓደኛዎ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይሁኑ አመሰግናለሁ ።

  • @kdpromise5066
    @kdpromise5066 2 месяца назад

    Thank you, keep it up

  • @user-wg8ko8ho3x
    @user-wg8ko8ho3x 3 месяца назад

    ከሳሽ አፈፃፀም ካላደርገ እና በቸልተኝነት ከተወው ተከሳሽ ምን ማድርግ አለበት🙏🙏

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 3 месяца назад

      የአፈፃፀም ከሳሽ (የፍርድ ባለመብት) የአፈፃፀም ክሱን ካልተወው በስተከር የአፈፃፀም ተከሳሽ (የፍርድ ባለ ዕዳ ) እንደፍርዱ መፈፀም አለበት ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ ለወዳጅ ለዘመድ ሼር በማድረግ አብረውን ይሁኑ አመሰግናለሁ ።

  • @EMA-il1hu
    @EMA-il1hu 3 месяца назад

    አንድ ሰው ከወላጆቹ የወረሰውን ቤት ወደ እራሱ ስም ለማዘዋወር መከፈል አለበት ከፍያ አለ ወይ? ካለስ ተመኑ እንዴት ነው?

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 3 месяца назад

      አዎ የሚከፈል ክፍያ አለ የሚከፈለው ክፍያ መሬቱ ወይም ቦታው እንደሚገኝበት ክልል ወይም የከተማ አስተዳደር የክፍያ ተመን ሁኔታ ይለያያል ስለጥያቄዎ እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረውን ይሁኑ።

  • @user-fg4uu1tu9g
    @user-fg4uu1tu9g 3 месяца назад

    👍👍👍

  • @HabtuMulat
    @HabtuMulat 3 месяца назад

    Thank you so much, l am from d.markos university

  • @getrichordietryin3290
    @getrichordietryin3290 3 месяца назад

    የቻናልህ ተከታታይ ነኝ ብዙ ትምህርት ተምሬበታለዉ እባክህ ጥያቄን መልስልኝ

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 3 месяца назад

      ስለ አስተያየየትዎ እና ጥያቄዎ አመሰግናለው አብረውን ይሁኑ

  • @getrichordietryin3290
    @getrichordietryin3290 3 месяца назад

    የወንጀል የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ አቅርቤ 1ኛዉ ፍርድ ቤቱ ስልጣን የለዉም የሚል ነበረ 2ተኛ መቃወሚያዬ ደሞ ክሱ ተሻሽሎ ይቅረብ ነበረ . ሁለቱም ዉድቅ ተደረገብኝ ... ለ 2ተኛዉ መቃወሚያዬ ይግባኝ መጠየቅ ፈልጌ ነበረ በምን ያክል ጊዜ ዉስጥ ይግባኝ መጠየቅ እችላለዉ??

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 3 месяца назад

      ይግባኝ የሚባልበት ውሳኔ ወይም ብይን በተሰጠ በ 15 (አስራ አምስት ቀን ውስጥ ይግባኝ መጠየቅ አለበት

  • @WeldinoGT
    @WeldinoGT 3 месяца назад

    የፍይል መክፈቻ ብር ስንት ነው እና እንዴት ነው የሚከፍለው በተረፈ በጣም ኣመሰግናለው ለስጠሀን ት/ት

    • @ethiopianlaws
      @ethiopianlaws 3 месяца назад

      ስለ አስተያየቱ እና ስለ ጥያቄዎ እያመሰገንኩ ወደ መልሱ ልግባ በመሠረቱ የዳኝነት የሚከፈለው የፍ/ቤቶች ዳኝነት ክፍያ መመሪያ አለው ክፍያውም እንደምትጠይቀው የዳኝነት መጠን ግምት ይወሰናል ለምሳሌ ካሳ ን በሚመለከት ክርክር ቢነሳ ካሳ ይከፈለኝ በተባለው ብር መጠን ነው ዳኝነት የሚከፈለው ይህ በእንዲ እንዳለ የስራ ክርክር ከሆነ የዳኝነት ክፍያ አይከፈልም ! በአጠቃላይ የዳኝነት ክፍያ የሚከፈለው በተጠየቀው ዳኝነት መጠን ነው ። ሰብስክራይብ በማድረግ አብረዉን ይሁኑ"