ከ እናቴ ጋር በሾላ አደባባይ የደረሰብኝ ጉድ/ open market in ethiopia , Addis Ababa 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024

Комментарии • 26

  • @Dior768
    @Dior768 3 года назад +6

    Merry?ከምር፡ኮራሁብሽ፡አንዳንዱ፡የተወለደበት(ማንነቱን)፡እረስቶ፡ልጨማለቅ፡ይላል።Im sure this will be a good lesson to everyone or who preted,ከዛ፡ምድር፡እንዳልሆነ።Im pround of you and ur Mom who brought up ጨዋ።

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 года назад +7

    መንገድ ስንቅለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት ስብከት እና መዝሙሮች እዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 3 года назад +3

    ስው የምሩን ነው አይቀርጽም እሚለው አይ ኢትዩጽያ ለዚህ እኮ ነው እማናድገው so አንድ የውጭ ዜጋ ሁኖ ቢሆን እስከቅል።ማቁርታቸው ለቀርጽ ይቆሙ ነበር

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 года назад +3

    ውይኔ አገራችን እንዴት ንፍቅ እንዳለኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እኛንም ለአገራችን ያብቃን🙏🙏🙏

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 2 года назад

    ሚሪየ ደግጨነበር እዳለ ቪደወው ጠፍቶ አይቸው ምን ገጠማቸው ብየ

  • @Brana433
    @Brana433 3 года назад +2

    Nuroachin gin keruk siyayut Horror new 😳😳

  • @tsehaylegdasendale7457
    @tsehaylegdasendale7457 3 года назад +1

    Yene konjoche yemr betam new des yemtlut enam entae behiowt Nora abryat endi behon Gen yehan geza slaslfe new beljente yetlychege😭😭😭

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 года назад

    ውቢቷ ሀገሬ ስላምሺይብዛ

  • @Dior768
    @Dior768 3 года назад

    ኑሮ፡ካሉት፡መቃብር፡ይሞቃል፡አለ፡ያገሬ፡ሰው፣ፈጣሪ፡ይርዳቸው።

  • @user-ss4iz5ql7p
    @user-ss4iz5ql7p 2 года назад

    ሾላ ነው እንዴ

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 года назад

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ🙏
    ...
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 3 года назад

    ልክ ናቸው ካለ ፈቃድ ሠወቹን መቀርፀ አችይም

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!:!"!

  • @reisatube8247
    @reisatube8247 3 года назад

    ስታምሩ ሜሬ ቀበጥ

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 3 года назад

    አይይ ደሰ ሲል ገበያ ናፈቀኝ

  • @enat5573
    @enat5573 3 года назад

    መሪየ

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 2 года назад

    Wow 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад

    ኮሰረት ስትይ አረ ጌሾ ነው!!

  • @mekdesteka4848
    @mekdesteka4848 3 года назад +1

    E,r ኡኡኡኡኡ

  • @mestawetmustefatube7928
    @mestawetmustefatube7928 2 года назад

    አዲሣባእኮጥብብያለአገርማንእነደደቡብአገር

  • @aishamohammad3398
    @aishamohammad3398 2 года назад

    er men honach nw

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 3 года назад

    ስታምሩ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ኘ1ገ
    @አልሀምዱሊላህ-ኘ1ገ 3 года назад

    ይትሀገር ነው

  • @alhalobaha1387
    @alhalobaha1387 3 года назад

    እነቴ ልጆቺ ለምድኖው ምትጠፉት አረ አትጢፉ ምኖው