ሸገር/የወዳጅነት መናፈሻ ክፍል ፪ የልጆች መጫወቻ ቦታ Friendship park part 2 | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 57

  • @mahletemagnew7944
    @mahletemagnew7944 2 года назад +2

    አውነተኛ ማንነቶን ስላሳየችን ደስ ሊለን ይገባል ኮመንት አድራጊወች እባካችሁ ለእናንተ ብላ ካለማንነቶ ልታደርግ አትችልም ደስእንዳላት ትሁን ሞዴል ነበረች የምትሉት ሁሉ ይገባታል።

  • @كونفيكون-ظ7ذ
    @كونفيكون-ظ7ذ 2 года назад +1

    ወይ ሀገራችንንንንን እንዴት አምሮበታል አላህ ሰላም ያርግልን

  • @leratub6791
    @leratub6791 2 года назад

    ብር ኖሮ በሀገር እነደቺ ከበል ከልጆች ዘና ፈታ መለት በጠም ደስ ይለል
    ቆጆ ቆጆ የምግብ አሰራሮችን ገብተቹ ቤተሰብ በመድረግ አበረተቱኝ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +2

    ድንቅዬ ይመችሽ እስከቤተሰቦችሽ::🙏🏽❤️💐

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 2 года назад +1

    እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል ሐገራችን እየተሞሸረች ነዉ ሰላሙን ፋቅሮዉን አንድነቱን ይሰጠን!!!

  • @ሀገሬነውቤቴ
    @ሀገሬነውቤቴ 2 года назад +1

    ሁሉንም ነገር አሳይተሽናል በጣም እናመሰግናለን ተዝናኑ ይመቻቹ በሰላም ቤታቹ ይመልሳቹ 😘

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 2 года назад +1

    ይመቺሽ ከነልጆቺ ደሰ ሰትሉ 😍😍😍

  • @gy8086
    @gy8086 2 года назад +1

    Anchie betam mirte Ethiopianw neshe tebarkie!!

  • @user-lu123
    @user-lu123 2 года назад

    በጣም ነው ደስ የሚለው የኔዎች ተዝናኑበት 3 ጊዜ ሄድን ወደውት በተለይ ማታ ውሀው ሲረጭ 🎉

  • @mahseid7243
    @mahseid7243 2 года назад

    Anchign endew endezik mesleshi midiya stkerbi mn ysemashal biyans segurshinkuwan teseri batekalay rasshin tebki

  • @genetmesfin4299
    @genetmesfin4299 2 года назад

    እንደምናለሽ ሰላም ነዉ የምታቀርቢያቸዉ ፕሮግራሞች ጥሩ ናቸዉ ደስ ይላል እኔም በቅርብ ከልጆቼ ጋር ወደ ኢትዮፕያ ስለምመጣ አንዳንድ ነገሮች ካንቺ ማወቅ እፈልጋለሁ ልጆቼ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ይዣቸዉ የምመጣዉ።

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 2 года назад

      ለምን መልስ አትሰጪም?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      ጥያቄሽ ግልፅ ስላልሆነልኝ ምናልባት ሌላ ክተከታይ ጥያቄ ካለሽ እየጠበኩ ነው ስፔሲፊክ የሆነ ነጥብ ላይ ስላላተኮረ ነው ለመመለስ የተቸገኩት 🤗

  • @solarega3202
    @solarega3202 2 года назад

    haileselase yalebet sathji endamelshi edu degmo betam new miyasgermrw

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 года назад

    It’s look’s yummy!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🫶🏽

  • @tigistgashaw9879
    @tigistgashaw9879 2 года назад

    ፀጉርሽን ለምድነው እማትሰሪው

  • @nardosb
    @nardosb 2 года назад +18

    አረ እህቴ ጸጉርሽን እነኳን ተሰሪ🤔

    • @hassnaabdella
      @hassnaabdella 2 года назад +9

      Nothing wrong with her hair. It is beautiful and natural 👌🏾

    • @tigistberhanu7623
      @tigistberhanu7623 2 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @nardosb
      @nardosb 2 года назад +1

      @@hassnaabdella ታዲያ አገር ቤት ያልተሰራች ያላጌጠች መቼ ልታደርግ ነው

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 2 года назад +1

      @@nardosb ውበቷና ጌጧ ልጆቿ ናቸው ትንሽ ከፍ ሲሉላት ትደርስበታለች ❤️

    • @etsegenettsegie3415
      @etsegenettsegie3415 2 года назад +4

      ፀጉሯ ንፁህ ከሆነ እና ለሷ ምቾት ከሰጣት ምንም ማለት አይደለም ።ስንቱ ነው ውጪው አምሮ ውስጡ ደስታ ያጣው።ይመችሽ የኔ ቆንጆ

  • @tsedikebede1046
    @tsedikebede1046 2 года назад

    Beautiful

  • @jemilaseman4310
    @jemilaseman4310 2 года назад

    I just love you

  • @temesgengezahgn4410
    @temesgengezahgn4410 2 года назад

    Des yelal enamesginalen

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 года назад +1

    😘😘😘😘

  • @munatube2662
    @munatube2662 2 года назад

    Yemchesh mert yarada lje nesh hulem ayalew videocheshn tekeshash gedaye nwe

  • @hayarradwan3331
    @hayarradwan3331 2 года назад

    ሜሊ እስፓይስ ሳታገኛት ሄደች ዩቱዩበሮች በደንብ ብትግባቡ ሀሪፍ ነው

  • @Blue90357
    @Blue90357 2 года назад

    👍👍👍

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 2 года назад

    Which Area is this place? Entoto?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      not Intoto sheger/Friendship park is located between art kilo & Filuha or in front of Sheraten Addis. 🤗

  • @emebetmekonnen2120
    @emebetmekonnen2120 2 года назад

    😍😍😍🤩🤩🤩

  • @legessefrehiwot5576
    @legessefrehiwot5576 2 года назад

    Ere fexari yehen xorenet axefana enem valentines lejochen yeze lemezenanat abeqaghe. Balebete yetegray lij selehon memexat fera feteye tezenanagh wede

  • @mercy2243
    @mercy2243 2 года назад

    Ethiopia hedesh enkuwan tsegureshgn ateserim feti .. aree fuwa beye .lol

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      ተሰርቼማ ነበር ሰማዩ ተቀዶ ጉድ ሰራኝ እንጂ 😂😂😂

    • @mercy2243
      @mercy2243 2 года назад

      @@DenkneshEthiopia 😅😅🥰🥰

  • @hanakidus
    @hanakidus 2 года назад

    አር በናተሸ ጀርምንም ኢቲዮጲያም ፀጉርሸን ምላ በየው ፍሪዝ አደርጊው ትተኮሸው በዊገም በቻ ምላ በይው እሺ🙏🙏🙏

    • @زينبعمر-ذ6ع
      @زينبعمر-ذ6ع 2 года назад

      አብዛሀኛው እደዚህ ስትፅፉ አያለሁ በሰላማችሁ ነው ምን ይወጣላታል በተፈጥሮ መኖር ነውር ሆነ እዴ እኔ ለምሳሌ ፀጉሬንም መተኮስ አልወድም ፊቴንም አልቀባ ኩል ብቻ እኳላለሁ ሌላ አልወድም ፀጉሬንም አዳዴ ሹርባ እሰራለሁ ከዛ ውጭ በተፈጥሮ መኖሩ የበለጠ ያስደስታል

    • @semiraali7870
      @semiraali7870 2 года назад

      @@زينبعمر-ذ6ع የተፈጥሮ ጸጉር ውበት revolution ኢትዮጵያ አልደረሰም መሰለኝ።

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 2 года назад

      @@زينبعمر-ذ6ع true, I agree with you

  • @sabawit1847
    @sabawit1847 2 года назад

    ፀጉርሽን አረ መላ በይው እናት

  • @ruhama2017
    @ruhama2017 2 года назад +1

    ኧረ በናትሽ አንቺ ልጅ እራስሽን አትጣዪ እህተ ማሪያምን መስለሻል እኮ

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 2 года назад +1

    ለራስሽም ጊዜ ስጪ እስኪ ፊትሽን ፀጉርሽን ምናምን ተሰሪ ልጆችም ደስ ይላቸዋል ዘንጪ ስቲም ምናምን ጊቢ

    • @gy8086
      @gy8086 2 года назад

      Beka lela sera yelachume esuwa eko model yenberchie nat ebakachu tinsh tergagu komntatroche esuw destga mhonewa aydle wanawe neger!!

    • @Jebena9797
      @Jebena9797 2 года назад

      Enedefeleguech tehun ,erasewan yemetawek konjo set nat be natural webetewa yemetenor set nat,yelekunes selerasesh ewekibet selesewa kemetaweri yelek okay

    • @Ethioselam445
      @Ethioselam445 2 года назад

      @@Jebena9797 አአ ተሳሳትሽ ለራስሽ ጊዜ ስጪ ማለት comment መስጠቴ ነው አንቺ ደሞ ምን አገባሽ አላውቅሽም

    • @Jebena9797
      @Jebena9797 2 года назад

      Anchi belo comment sechi zem bey yeraseshen ewekibet sele lela sew comment kemesetet okay,please be busy for yourself my beautiful commenter

    • @Ethioselam445
      @Ethioselam445 2 года назад

      @@Jebena9797 😃😃😃😃ngregna erbosh niw adel mgeb beyi nger kmbeyi dnez

  • @mulukenkidanemariam3445
    @mulukenkidanemariam3445 2 года назад

    እኛ ብዙ ሰው አሳይቶናል አሁን አንቺ ሽቀላውን ተወት አርጊና እራስሽን ተመልከች እዚህም እዛም ድካም ሆነብሽ ተረጋጊ

    • @gy8086
      @gy8086 2 года назад

      Esuwa destga kehonchie anchie mine aschenkeshe!!