ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ልጅ ነው? ወይስ የእግዚአብሔር ልጅ?(ክፍል 1) በቄስ ኤልያስ ሽባባው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • #ኢየሱስ_ክርስቶስ_የዘላለም_ልጅ_ነው?
    #Apostolic_church #Jesus_is_the_Father
    #የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
    #Apostolic_Church_International #acifna
    #Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
    #Apostolic_Generation
    #ApostolicSong
    #Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
    #acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur
    #Apostolic_doctrine
    #onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
    #Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
    #onlyjesus
    #ቄስ_ኤልያስ_ሽባባው
    #pastor_Elias_Shibabaw
    Follow me on:
    www.tiktok.com...
    On Facebook page:
    www.facebook.c...
    Telegram:
    t.me/kalu202

Комментарии • 14

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin5887 Год назад

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @sarahsafira8249
    @sarahsafira8249 Год назад

    Amen amen geta yesusi iyebareke yibarekachu tebareku❤❤

  • @KaleabKebede-fq8bj
    @KaleabKebede-fq8bj Год назад +1

    ኢየሱስ ይባርክህ

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Год назад

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @A2000s_kid
    @A2000s_kid 11 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy Год назад

    ሰላሴ ጥርሱ ተነቃነቀ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GDM82879
    @GDM82879 Год назад

    “አባትና እናት የትውልድም ቍጥር የሉትም፥ ለዘመኑም ጥንት ለህይወቱም ፍጻሜ የለውም፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ልጅ ተመስሎ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል።”
    - ዕብራውያን 7፥3
    ይኸ ምንህ ነው ከሃዲው😅😅😅

  • @AlemayehuHotessa
    @AlemayehuHotessa Год назад

    እሽ ቄሱ! "የእግዚአብሔር ልጅ" ነው የሚባለው እንጂ "የዘላለም ልጅ" አይባልም ብሏል።
    ጥያቄ አለኝ።
    1) እንደ እናንተ አስተምህሮ የኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅነት ከዘላለም አይደለም። ካልሆነ ታድያ ልጅነቱ መቼና ከየት ነው የሚጀምረው?
    2) "በመጀመሪያው ቃል ነበር...ቃልም እግዚአብሔር ዘንድ ነበር... ቃልም እግዚአብሔር ነበር.... " ካለ በኋላ ወደ ኢየሱስ ነው refer የሚያደርገው። "ልጁን ወደ አለም ለከ" የሚል ቃልም አለ። እግዚአብሔር ይኼን የላከውን ልጁን መቼ ነው ልጁ ያደረገው? (ልጅነቱ ከዘላለም አይደለም ስላላችሁ)።

    • @ethiopiatikdem1439
      @ethiopiatikdem1439 Год назад

      አንተ የአባትህ ልጅ የተባልከው መቼ ነው? ከተወለድክ በኋላ ነው ወይስ.........

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 5 месяцев назад

      Min malat now iyesus ahun hono hono keswi fuxur garimi liwodadar now mamalat now kefuxur gar ahun chirash manatsatsar falagachu ayiii indo geta lib yistachu

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 5 месяцев назад

      Iyesus krstos uko kelamanor wode manori alimatam kamanori wode matayet now yematawu injy kelaamnori wode manori alimatam gabachu

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 5 месяцев назад

      Maches ifrat yelachum iyesus krstos beqdist dingli mariyam mahatsan wist bataqamatabat gize now amilak yehona litlut now maches kaza bafit tada mani nabara samayina midrn yefatarwu lela amilak nabar malat now iyesus uko yemilo inena abi 1 nana euko nw yemilo tada inatee min bet nachu

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 5 месяцев назад

      Ishiy iyesus ckrstos beqadami now igzabiher yehona litlut now maches hasabachu indaz now maches kelijinat wode amilaknat heda kalachut maches yetgnawu igzabiher now tada isu hod wist hono midirna samayine yefatra igzabaiher yetganawu nw