እግዚአብሔር አብ ነዉ ወይስ ኢየሱስ? ማነዉ አምላክ? //ክፍል- 2/ God the Father or The Son, Jesus Who is the Devine God?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ማለት ምን ማለት ነዉ ? // What does it mean that Jesus is the son of God ?
    የኢየሱስ ክርስቶ የእግዚአብሔር ልጅ ማለት
    1. ለሰው ልጅ መለኮት በአካል የተገለጠበት የእግዚአብሔር መገለጥ ማለት ነው።
    2. በአይሁድ ባሕል ክርስቶስ የተጠራበት የእግዚአብሔር ልጅነት እና እግዚአብሔር እኩስ እንዲሆኑ እና ያለን ::ማለትም የእግዚአብሔር ልጅ ማለት እግዚአብሔር ማለት ነዉ።

Комментарии • 4

  • @GaromaKenate
    @GaromaKenate 5 месяцев назад +1

    ተባረክ ጸጋዉን ያብዛል

  • @tebarku
    @tebarku 5 месяцев назад

    tebark

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 8 месяцев назад +1

    ኢየሡስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ማለት ከእግዚአብሔር መንፈስ ውስጥ የወጣ መንፈስ ነው ማለት ነው ፡፡ከአብ ወጥቼ መጣሁ ዮሐ 16:28፡፡የእግዚአብሔር አብራክ ክፋይ ማለት ነው፡፡አንድያ ልጁ ማለት በአባቱ እቅፍ የነበረ ማለት ልክ አብርሀም አንድያ ልጁ የአብራኩ ክፋይ ለመሥዋዕት እንዲያቀርብ እንደተደረገው ምሳሌ የአብርሀሞ በግ ምትክ የሆነ የእግዚአብሔር በግ ማለት ነው፡፡በስተመጨረሻ ይህ በእግዚአብሔር በግ የተሠየመው ልጁ አስቀድሞ በነበረበት መለኮታዊ ዙፋን በአባቱ መንፈስ ውስጥ እንደተገኘ አስተውሉ ራዕ 22:1

  • @user-fu1db4fs9f
    @user-fu1db4fs9f 4 месяца назад

    ኢየሱስ ኢዝግያቤሄር ልጅ ማለት ትልቅ ሀተያትም ወንጀልም ነው ነብይ ና ባሪያ ነው