Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማሻ አላህ ይሄ ተክታታይ ድራማ ይሁን የምትሉ ሀቂቀትን በጣም አስተማሪ ነው ክጩሊሌ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ወንድማችን ሳላደንቅህ አላልፍም
ያልታደልሽው ያረብ ሀገር ሴት የኔ ከርታታ አጥበሽ ተኩሰሽ አጽድተሽ ምግብ ሰርተሽ እቃ አጥበሽ ልጆች ተንከባክበሽ አንጀትሽ ሩህሩህ የተቸገረ ሰው ካየሽ ዝም አትይ የቤተሰብ ናፍቆት ገንዘብሽን በየቦታው ለናቴ ላባቴ ለእህቴ ለወንድሜ ኧረ ስንቱ ከዛም በላይ ወንዶችም ይክዱሻል ቤተሰብም መናፈቁን ትተውት ጠንክረሽ ስሩ የሚሉ አሉ ብቻ አላህ ምንዳችንን ከፍ ያድርገው የኛ አንጀት የተለየ ነው ግንኮ አላህም የሚወደው አዛኝንና ሩህሩህን ነው አይከፋም አብሽሩ ዱንያ አኼራችንን ያሳምረው
ውደየ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
አሚንን
አሚን ማማየ በትለይባሁኑሰአት ይከብዳልእምናመርትነዉእሚመስላቸዉ
እህቴ : የተናገርሽ በሙሉ እውነት ነው እናም ሲያንስ ነው: የሚያሳዝነው እኛ ወንዶች ችግሩን እየተረዳን ምንም ማድረግ አለመቻላችን ነው። የኔ ምክር ግን ቤተሰብን ከትክሻችሁ አውርዱት ካለ እናት በስተቀር። ለትዳር የሚመጣ ወንድ ስለገንዘብ ማውራት ሲጀምር ወዲያው አሰናብቱት: ሀገር ቤት ለራሳችሁ የሚሆን ንብረት አኑሩ: አላህ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ኢንሻአላህ።
@@luk-man7889 አሚን ወንድም
ማሻ አሏህ❤❤❤
ግን መጨረሻ ላይ እንዳስደሰትካት አይነት እንኳን አለ ብዬ አላምንም ቢሆንማ ስንቱ ሀገር ገብቶ ሌላ ስደት ባልተመኘ ነበር የቤተሰብ ነገር ሆድ ይፈጀዉ የኛ ፈተና አያልቅም ብቻ አልሀምዱሊላህ
ትክክል
ከመቶ አንድ አይጠፋም
ማሻአላህ በጣም ደሲላል እልህ ይጨምር ላችሁ
ትክክክክክል😍😍😍😍
ትክክል ብቻ አላህምዱሊላህ
ኧረ አላህ ፋሩ ለዱንያ ጥቅም ብሎ የኩፋር ቃል መናገር ኧረ ያጀማአ ወዲት እየሄድን ነው ኮሜንታተሮች በጣም ትገርማላችሁ ማሻአላህ ትላላችሁ ትንሽ አታፋሩም
ወላሂ ማሻ አላህ አሰትማሪ ድራማ ነው አህመድን ኑረየ አላህ ይጠብቅህ አድናቂህ። ነኘ
Amin ❤❤❤❤❤
እሪያል ደስ ይላል ግን እድሜ ይጨርሳል
😂😂😂😂😂
እስከዛሬም ትወናህን አደንቃለው ይሄ ግን አንደኛ ነው አህመድ ኑር
ወደየ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
እነንብሰብስክራይብአርጉኝ
ይሄንን ፊልም የዛሬ ሁለት አመት ነበር የጀመርኩት በመሀል አቋርጨ ሰነሳ በዛው እረሰቼው አሁን በሰንት አመቴ አገኘሁት ዲንገት ዴሰሰ ይላል
ማሻአላህ በርቱ የሙስሊም ወጣቶችን ማበረታትና ማሳተፍ ይገባል: የሚያገለንና መኖራችንን ለሚከዳውን ህብረተሰብ ማጨብጨብና ማሽቃበጡ ይብቃ: ወንድም እህቶች።
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@@You-ex5rk እሽ አድርጌአለሁ አብሽሪ
በትክክል።ተውናቹሁታን።ጎበዝ።ሴቶች።ልብ።በሎ።አስተማሪ።ነው
መጀመሪያ ላይ በጣም ተናድጀ መጨረሻውን አይቸ ተመለስኩ መሸአላህ ሀሪፍ ነው በርቱ
እንደዚህ የሚያደርግ ወንድም እንደሰማይ የራቀ ነው ሆ የራሱን ቤት ይገነባልጂ ተቸገርኩ እያለ በሉን የራሳችን ቤተሰቦች ሚስኪን የዋህ ያረብ ሀገር የተሰደድን ኢቶጲያውያን ያረቢ አንተው እዘንልን
ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን
ማሻ አላህ እድህ አይነት ቤተሰብ በበዛልነ ስዴተኞች ባልበዛን ድጋሜ ተሳዳቸጁ በዛ አሁን ላይ
ቢል አፍያ ወላህ ያ አህመድ
Alhamdulilah masha Allah hullemi betesebi ende basibu ende konjo neberi tiru timiriti new
*_ወላሂ ትክክል ሰሀይ ወጣች ገዘብ አውጡ ማለነው የቀረው አለላሉም ሱበሀንአላህ የአረብ ሀገር ሴት የስደት ወታደር ነች ከራሳ ለሌች ይበልጥ የምታስብ ለሳ የሚያስብ ላት ሰው በጠፋበት ዘመን አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል_*
አህመድየ የኔ ወንድም ወላሂ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ አህመድ ኑርየ
ማሜ ዋው እዳተአይነት ወድም የትም አይገኝም አላህይጨምርልህ
ዋዉ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እስኪያልቅ ልቤ ድው ድው እያለ ነበር ምርጥ ወንድም እንዲህ ነው
መጀመራ በጣም ተናድጀነበር ግን መጨረሻው አላይ በጣም ደሥ ይላል
ጎብዝ ወድሜ እንዴት ደሥ እዳልከኝ በመጨረሻ ላይ አላይ ይጨምረልህ
ሰብስክራይብ አረግኝ
ማሻ አላህ ጩሉሌ ወንድም ነኝ ባይ ሁላ ለነሱ ትምህርት ነዉ አህመድ ጀዛከላህ🍀☘️🌿🌱
ቤተሰብ እንሁን
ማሻ አላህ የኔም ቤተሰቦች እንድህ አድርገው ነው ቤት የሰሩልኝ ባዶ ቦታ ገስተው ብር ላኪ ብር ላኪ እያሉ እርብሽ ሲያደርጉኝ አለቅስ ነበር ምነው የኔ በተሰቦች ለኔ የማያስቡት ሁል ግዜ ብር ላኪ እሚሉኝ እያልኩ እናደድ ነበርበስተመጨረሻ ነይተሎ ይበቃሻል አለችኝ እናቴ እኔም ምን ላደርግ ነው እምመጣ ገንዘብ የለኝ ባዶ እጀን እምመጣው ብየ ሳለቅስባት በስሜ የተገዛውን ቤት በቪዲዮ አስቀርፃ የቤቱን ካርታ ሁላ አድርጋ ላከችልኝ አሁን ኢንሻ አላህ ህዳር 30 ኢትዩቢያ እገባለሁ በአላህ ፋቃድ
ማሻ አላህ እህት ደስ ይላል አላህ በስላም ወደ ሀገርሺ ይመልስሺ
Mash allah
@@አላሁ.አኪበርሱቢሀን.አላህአላሁመ አሚን ያረብ እህት
እህት ይት ሀገር ንሺ
ማአሻአላህ
እንዴት ደስ ይላል ወላሂ የሁሉም ቤተሰብ እንደዚህ ቢያስቡ ጥሩ ነበር ።
እኔ እዚ ቤት ስንቴ ልናገር ክክክክክ ስታናድዱ እስከመጨረሻዉ ሳታዩ አትኮምቱ አላልኩምአዛኖች ጀዛቹን ይክፈላቹ በደንብ ተዉናቹታል ማሻ አላህ እኔስ ከመሸ ሆኖ ነዉ እንጂ ነቅቻለሁ ያዉ አሁንም ቢሆን ራሴን ለዉጬ ለመሄድ ጊዜ አለኝ ኢንሻ አላህ እና እህቶች ንቁ
መሻአላህ መጨረሻአላይ👍👍👍👍👍
አስለም አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን መሽአለህ 👍🏼 ጀዘኩምለህ ከይረን 👍🏼 በሩቱ ይቀጥል🌹🌹🌹🌹🌹😄
ማሻ አላህ
ወላሂ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው 😍😍😍
Iswaa shiroo yinafiqatale isuu qilxeme yibalale
አሪፍነዉ ቀጥሉበት ልብየለዉ ይጠቀጥበት ወድመችን አህመድ አለህ ይይጠብቅህ
እኔ የምለው ወላሂ እስከዛሬ ድረስም አልገባኝ ያለው ለምንድን ነው ሃረብ ሃገር ያለው ሴቶች ለምንድን ነው ልብ የሌለነ ስንቶቻችን እንደዚህ ሁነን እስከመቼ ስንወጣ እኮ ብዙ ነገር ሰንቀን ነበረ የመጣነው ግን ለምን ???? እንዴት አላማችን እንረሳለን
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማማ
እውነትሽን ነው እህት ልብ እንግዛ የድራማ መስሪያ ሆንንን
@@You-ex5rk መርሀባ
እኔ እንጂ
መጀመሪያውን ሳይ ምነው አረብ ሃገር ያለን እህቶች ባክነን ቀረን ሰዎችንን ስናኗር እራሳችንን ረስተን እንደሻማ ለሌሎች ብርሃን ለራሳችን ጨለማ የሆንን ብዬ ንድድድ ብዬ ነበር በስተመጨረሻ ሀይለኛ ሳፕራዝ ሆኖ እርፍ አለ አይ ድራማ ባልሆነ የእውነት ቢሆን ብዬ ተመኘሁ
መጀመሪውን ሳየው ፈንት ልነቅል ነበሪ ክክክ መታገስ ዋጋ አለው ግን መጨረሻውን ሳየው ተመልስኩ ሀቂቃ አስተማሪ ነው 👍
አልሀምዱሊላህ መጨረሻው በጣም ደሰይላል መጀመሪያ ፋረች ነበረ 👍👍👍
እንደዚ አይነት ወንዶችን አላህ ይጠብቃቸው
Maashaaa maashaaa maashaaa tabarakallah
betam arif temihirt new bro bereta jeza ka allah
ማሻ አላህ አሥተማሪ ነው ምናለ ሁሉም ሠው እደዚህ ቢሆን
It is very short and educational,specifically for younger generations.keep it up bro!!!
Mashallah ahemd tilke temrt new ketlbet
ማሻ አላህ ምርጥ ምክር በርቱልን
ምናለበት የኔም ወድም እደአተ በሆነ ላኩልኝ የሚለውን ትቶ ከአላክሹ እህቴአደለሹም ይላል እፍፍፍ
Masts Allaah endaze ye eghyt dekam yeme yak wudy wondem Allaah yestan
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሁሉም ብያስብ ጡሩ ነበር ግን ዬለም
ማሻአላህ በጣም ደስይላል ጥሩአስተማሪነው
አህመድ ኑር ማሻ አላህ ጺምህ ሢያምር
እንዲህ ያለ ወድም ቢኖር የት በደርሰን ብቻ አልሀምዱሊሏህ
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት አለው ውይይይይ
ጥሩ አሥተማሪ ነው መጨረሻላይ ያለው ልብ ይነካል ብዙዎቻቺን ወንድሞቻቺን እደመጀመሪያው ናቸው። አሏህ ጥሩ አሣቢ ያድርጋቸው
Dro kere metalel Ahun nektenal yalnekash Eht nkiMasha Allah mechershawu desss sil
Ewunet bihon nuro endet des yil neber mashaallah
Jzakumlah ahemed arid tmrt nw swoch masb yalbachiw mjmryawn ayto mesadb sayhon eske mchershyaw eyut art malt yhe nw gesebahriw new bedenb ytwenew enji mn aynt mlkam sew mhonun enakalen jzakumulak respect azan tube tru tmhert new
ውዶ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ሁቢ
Mashala Batami Arifi Temerati now
Yemigerem setota masha allah
አስተማሪ ነው ዬሴት ብር ሚበላ አላህ ማይለቅ በሺታ ይልቀቅበት
Masha allah tebarekelah mirt timhrt new
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁመሻአላ መሻአላ ደስ ይላል
እንዴት አናሳዝን አባቱ እናሳዝናለን እዚህ ብንባክን እንጠፋለን እዛ ብለን ልክ ይባክናል አላሁ ሙስተአን ደህና ቤተሰብ ያለውን እራሱ በገዛ እጃችን ነው ምናበላሻቸው እዛ ሰርተው እራሳቸውን እንዳይችሉ እራስ ምታት አመመን ሲሉ ስንልክ እነሱም አትላኩ ሲሉን አንሰማም ግን በግድ ካስለመድናቸው ብኋላ ሁሌ ከኛ ሲጠብቁ እንበሳጫለን መጀመርያ ጥፋተኛ እኛው ነን ወላሂ እኔ ይሄ ነው የደረሰብኝ አትላኪ ሲሉኝ ማዳም ሲቆይ ከምትበላብኝ እያልኩ ስልክ ስልክ አበላሽቻቸው ቁጭ በስራቸው ሳይሆን በኔ ደሞዝ ወር በወር መተዳደር አይይይይ ማንን ልውቀስ እራሴን እንጂ እነሱም ተይ በለውኝ ነበር እራሴው አባላሸኋቸው እና እህቶች ቤተሰቦቻችንን አናበላሽ አንዴ እራሳቸውን ሚቋቋሙበት ስራ ካስጀመርናቸው በቂ ነው በየጊዜው በመላክ አናበላሻቸው እነሱ ማለት ህፃን ናቸው እንዳስለመድናቸው ነው ሚይዙት እኛ ከጠነከርን ይጠነክራሉ እንደኔ በገዛ እጃችሁ አታበላሹ አደራ
እውነት ነው
Mash Allah tabrk rahman in Dante ayinatuni Allah yebzalin Allah keyrai jezaki yekifalik
እንዳተ አይነቱ ወንድም ያብዛልን
abo lji yiwutalh arif neh eko twonah ezih layi ftt bleh newu yeserahawu ahmed Nur
የአላህ መጫራሻዉን ሰለይ በጣም ነበር የታሰደብኩትአብሶም ሙባይሉን ስትጋዛአስታለለቁ በጣም የስደስታልትምህርት አላዉ እነመሰግናለን
ባላየሁት 😭 እኔ ስንት አያዬሁ ነው ብቻ አልሀምዱሊላሂ
መጀመራላይ ተናዲጄነበር መጨረሻላይግን በጣምደሥነውየለኚ በጣምትምህረትነው ወላሂ እኛምንምአናዉቅም ላኩሢሉመላካነው እንደዚህ አዛኚ ቤተሠብቢየሥጠን ማሻላህ እናትምበሩቱሥራቹሁደሥነው የሚለዉ
ማሻአላህ ውላሂ መጭርሻው በጣም ነው ያስደስተኝ
አላህ ይሁነን የአረብ አገር ልጅች
መሸአላ መሸአላ እዳተያለወዲም ያብዛልን
ቆይ ደሞ ክርስትናም ማሳየት ተጀመረንዴ ጉድ ነውኮ ኧረ ተው ልጁ ሙስሊም አይደል አላህን እንፍራ!!
ዋናው ትምህርትንቁምነገሩላይ ብናተኩርድ
አረ እኔም ደንግጫለሁ
የእውነት ቢኦን ተመኘው እኔ ሰምት አመት ሰርቼ ወደአግር ስኤድ አለሽ ተብዬ የተሰጠኝ ብር አያምሰት ሺብር ነው😭😭😭😭
የኔ ማር አይዞሽ ጉልበትሽና ጤናሽ ይኑር ላንች ያለው አለ
እኔምንም🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
አላምንም ይሄን የለም ቢሉ አይሻልም
ባጣም ዳስ እለል ማሻአለሃ ስዋዲክ ከልቤ ለዛለለም ኑሪልኝ ዉዱ ዋዲሜ
ማሻአላህ ደስ ሲል ምናለ እደዚ ምያስብ ወድም ቤኖረን
ውዶ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጉኝ
ማሻአላህ ወንደም አህመድ ትክክል ብለሀል
ማሻ፣አላህ፣ለሚያስበልን፣ውዲም
አይይይ እንዲህ አይነትማ የት።ሊገኝ እንደው ትምህርት ቢወስዱ እንጂ እህህህህ
በጣም ያስተምራል
Masallah Dis Yelalee
ጀዛኩሙላህ ኸይር
Bertulin Bro ( abdu ) kasebkibet yadirisih bertalin
መሻአላህ ጥሩ መልክት ነው አዳደየ እኛ ሀረብ ሀገር ያለን ሴቶች ወዲሞቻችን ላኩ ላኩ ሲሉን እንበሳጫለም ምክንያቱም የሚያጠፉብን እየመሰለን ግን እደዚህም ደግ እና ለኛ የሚያስቡ ወዲሞች አሉ እኔም ሀረብ ሀገር ነው የምኖረው ከዚህ ትወናጋ ይመሳሰላል ታሪኬ ወዲሞቸ ለኔ ልዩ ናቸው ለኔ ከኔበላይ መቆቆሜን የሚወዱ ከሀረብ ሀገር ተመልሸ አገሬላይ የተሻለ ኑሮ እዲኖር ለፉቀና የሚሉ ምርጥ ወዲሞች አሉኝ አልሀምዱሊላ አላህ ጀዛቸውን በዱኒያም በሄራ ይክፈልልኝ እህቶቸ ይሄን የምላችሁ ለመፎከስ ሳይሆን ክፉ ወዶችም እዳሉ ሁሉ መልካም ወዶችም ብዙናቸው እና አዳደየ ያረብ ሀገር ሴት ወዲሞ የሰራችውን ገዘብ በላባት አባቶ እዲህ አረገ በቃ ለኛካይምሮ የሚከብዲ ነገር ሁሉ እሰማለን ግን ማሰብ ያለብን መጥፎም እዳለ ሁሉ ደጎቹም ብዘናቸው እና እደነዚህ ጥሩ አዲራጊ ወዶች አላህ ያብዛልን እላለሁ
አምንንን
masha allahe betame desss yelale
አሪፊ መልክት አለው ።አየር መገድ።ያልከው ካርጎ ያልከው ትልቁ የምንዘረፍበት ነው ሰፋ አርግና ስራበት
Ok
ውድ ያገሪልጆች እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድትጉኝ
ማሻአላህ ደስ ይላል
ማሻ አላህ የኔ አስተዊይ
በጣም ያስለቅሳል እውነት አለ እድህ አይነት ሰው አይይይይ ኡፍፍፍፍ ማሻአላህ
ማሻአ አላህ አስተማሪ ነው
አስተማሬነው እህቶቸ እኔ ባሌ ባዶጀን አስቀርቶኛል እየሰራሁነው እያለ እኔም እውነት መስሎኝ እልክ ነበር በግ መቀሎ ጫንኩኝ አ,አ ይለኛል ብር ካለሽ ላኪ በሰፌው ልስራ ሲለኝ እኔም እልካለሁ እሱ ግን ውሸቱን ነው ሁለት አመት የሰራሁት ቦዶጀን አስቀርኝ እሱ የራሱን ኑሮ እየኖርነው ብቻ ታሬኩ ብዙነው ዱአ አድርጉልኝ
Araa eqaatuu allha subahaan allha duneiyaa haceri nate yaa akkuwaanei
ማሻላህ አበላል ዋዉ ነዉ ትወና አደኛ ማሻላህ
አተሰው አድየ እስላም ሁነህ ትሰራለህ አድየ ክርስታን
ሱብህን አለህ በጠም ያምገርምነው ሽንት ቤት ያተጠበያለውቀ ግልግል ያውቀል አሉ
Masha Allah des yelal betam temert new wellahi gen ende meyaseb wendm yale aymeslegnm weiym wendm selelelgn yehonal 😔alhamdulilah hamudi berta Allah yagezeh
ውዶ። እስኪይ ሰብስክራይብ። አድርጊኝ
ማሻ አላህ በጣም አርፍ👍👍👍
Mashaa Allah das yilali hulemi wendim endi bihoni
አስተማሪ ነው እኔም 7 ሰባት አመቴ ምንም የለሽም ነው እምባለው
አብሺሪ
Masha Allah tabarakallah a good job
ማሻላ በጥም ደስ ይላል ያስተምራል በርቱልን ውድድድድ
ዋዉዉዉዉ በትክክል ሰሪታቹሁታል በላተኛዉ ወዲሁሉ ልብ ይስጠዉ
ማሻአላህ እንደዚህ አይነት ሰው አለ ግን በዚህ ዘመን በጣም አስተማሪ ነው
ያረቢያረብአረብአገርያለሴቶችለበተሰብነውየምንኖረው
ሰብስክራይብ አርግኝ
እንደዚህ አይነት ለስደተኛ ሞራል ሚሰጥ ሰው በድራማም ቢሆን ማየት ያስደስታል
ማሻ አላህ ይሄ ተክታታይ ድራማ ይሁን የምትሉ ሀቂቀትን በጣም አስተማሪ ነው ክጩሊሌ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ወንድማችን ሳላደንቅህ አላልፍም
ያልታደልሽው ያረብ ሀገር ሴት የኔ ከርታታ አጥበሽ ተኩሰሽ አጽድተሽ ምግብ ሰርተሽ እቃ አጥበሽ ልጆች ተንከባክበሽ አንጀትሽ ሩህሩህ የተቸገረ ሰው ካየሽ ዝም አትይ የቤተሰብ ናፍቆት ገንዘብሽን በየቦታው ለናቴ ላባቴ ለእህቴ ለወንድሜ ኧረ ስንቱ ከዛም በላይ ወንዶችም ይክዱሻል ቤተሰብም መናፈቁን ትተውት ጠንክረሽ ስሩ የሚሉ አሉ ብቻ አላህ ምንዳችንን ከፍ ያድርገው የኛ አንጀት የተለየ ነው ግንኮ አላህም የሚወደው አዛኝንና ሩህሩህን ነው አይከፋም አብሽሩ ዱንያ አኼራችንን ያሳምረው
ውደየ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
አሚንን
አሚን ማማየ በትለይባሁኑሰአት ይከብዳልእምናመርትነዉእሚመስላቸዉ
እህቴ : የተናገርሽ በሙሉ እውነት ነው እናም ሲያንስ ነው: የሚያሳዝነው እኛ ወንዶች ችግሩን እየተረዳን ምንም ማድረግ አለመቻላችን ነው። የኔ ምክር ግን ቤተሰብን ከትክሻችሁ አውርዱት ካለ እናት በስተቀር። ለትዳር የሚመጣ ወንድ ስለገንዘብ ማውራት ሲጀምር ወዲያው አሰናብቱት: ሀገር ቤት ለራሳችሁ የሚሆን ንብረት አኑሩ: አላህ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ኢንሻአላህ።
@@luk-man7889 አሚን ወንድም
ማሻ አሏህ❤❤❤
ግን መጨረሻ ላይ እንዳስደሰትካት አይነት እንኳን አለ ብዬ አላምንም ቢሆንማ ስንቱ ሀገር ገብቶ ሌላ ስደት ባልተመኘ ነበር የቤተሰብ ነገር ሆድ ይፈጀዉ የኛ ፈተና አያልቅም ብቻ አልሀምዱሊላህ
ትክክል
ከመቶ አንድ አይጠፋም
ማሻአላህ በጣም ደሲላል እልህ ይጨምር ላችሁ
ትክክክክክል😍😍😍😍
ትክክል ብቻ አላህምዱሊላህ
ኧረ አላህ ፋሩ ለዱንያ ጥቅም ብሎ የኩፋር ቃል መናገር ኧረ ያጀማአ ወዲት እየሄድን ነው
ኮሜንታተሮች በጣም ትገርማላችሁ ማሻአላህ ትላላችሁ ትንሽ አታፋሩም
ወላሂ ማሻ አላህ አሰትማሪ ድራማ ነው አህመድን ኑረየ አላህ ይጠብቅህ አድናቂህ። ነኘ
Amin ❤❤❤❤❤
እሪያል ደስ ይላል ግን እድሜ ይጨርሳል
😂😂😂😂😂
እስከዛሬም ትወናህን አደንቃለው ይሄ ግን አንደኛ ነው አህመድ ኑር
ወደየ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
እነንብሰብስክራይብአርጉኝ
ይሄንን ፊልም የዛሬ ሁለት አመት ነበር የጀመርኩት በመሀል አቋርጨ ሰነሳ በዛው እረሰቼው አሁን በሰንት አመቴ አገኘሁት ዲንገት ዴሰሰ ይላል
ማሻአላህ በርቱ የሙስሊም ወጣቶችን ማበረታትና ማሳተፍ ይገባል: የሚያገለንና መኖራችንን ለሚከዳውን ህብረተሰብ ማጨብጨብና ማሽቃበጡ ይብቃ: ወንድም እህቶች።
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@@You-ex5rk እሽ አድርጌአለሁ አብሽሪ
በትክክል።ተውናቹሁታን።ጎበዝ።ሴቶች።ልብ።በሎ።አስተማሪ።ነው
መጀመሪያ ላይ በጣም ተናድጀ መጨረሻውን አይቸ ተመለስኩ መሸአላህ ሀሪፍ ነው በርቱ
እንደዚህ የሚያደርግ ወንድም እንደሰማይ የራቀ ነው ሆ የራሱን ቤት ይገነባልጂ ተቸገርኩ እያለ በሉን የራሳችን ቤተሰቦች ሚስኪን የዋህ ያረብ ሀገር የተሰደድን ኢቶጲያውያን ያረቢ አንተው እዘንልን
ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን
ማሻ አላህ እድህ አይነት ቤተሰብ በበዛልነ ስዴተኞች ባልበዛን ድጋሜ ተሳዳቸጁ በዛ አሁን ላይ
ቢል አፍያ ወላህ ያ አህመድ
Alhamdulilah masha Allah hullemi betesebi ende basibu ende konjo neberi tiru timiriti new
*_ወላሂ ትክክል ሰሀይ ወጣች ገዘብ አውጡ ማለነው የቀረው አለላሉም ሱበሀንአላህ የአረብ ሀገር ሴት የስደት ወታደር ነች ከራሳ ለሌች ይበልጥ የምታስብ ለሳ የሚያስብ ላት ሰው በጠፋበት ዘመን አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል_*
አህመድየ የኔ ወንድም ወላሂ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ አህመድ ኑርየ
ማሜ ዋው እዳተአይነት ወድም የትም አይገኝም አላህይጨምርልህ
ዋዉ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እስኪያልቅ ልቤ ድው ድው እያለ ነበር ምርጥ ወንድም እንዲህ ነው
መጀመራ በጣም ተናድጀነበር ግን መጨረሻው አላይ በጣም ደሥ ይላል
ጎብዝ ወድሜ እንዴት ደሥ እዳልከኝ በመጨረሻ ላይ አላይ ይጨምረልህ
ሰብስክራይብ አረግኝ
ማሻ አላህ ጩሉሌ ወንድም ነኝ ባይ ሁላ ለነሱ ትምህርት ነዉ አህመድ ጀዛከላህ🍀☘️🌿🌱
ቤተሰብ እንሁን
ማሻ አላህ የኔም ቤተሰቦች እንድህ አድርገው ነው ቤት የሰሩልኝ ባዶ ቦታ ገስተው
ብር ላኪ ብር ላኪ እያሉ እርብሽ ሲያደርጉኝ አለቅስ ነበር ምነው የኔ በተሰቦች ለኔ የማያስቡት ሁል ግዜ ብር ላኪ እሚሉኝ እያልኩ እናደድ ነበር
በስተመጨረሻ
ነይተሎ ይበቃሻል አለችኝ እናቴ እኔም ምን ላደርግ ነው እምመጣ ገንዘብ የለኝ ባዶ እጀን እምመጣው ብየ ሳለቅስባት
በስሜ የተገዛውን ቤት በቪዲዮ አስቀርፃ
የቤቱን ካርታ ሁላ አድርጋ ላከችልኝ
አሁን ኢንሻ አላህ ህዳር 30 ኢትዩቢያ እገባለሁ በአላህ ፋቃድ
ማሻ አላህ እህት ደስ ይላል አላህ በስላም ወደ ሀገርሺ ይመልስሺ
Mash allah
@@አላሁ.አኪበርሱቢሀን.አላህ
አላሁመ አሚን ያረብ እህት
እህት ይት ሀገር ንሺ
ማአሻአላህ
እንዴት ደስ ይላል ወላሂ የሁሉም ቤተሰብ እንደዚህ ቢያስቡ ጥሩ ነበር ።
እኔ እዚ ቤት ስንቴ ልናገር ክክክክክ ስታናድዱ እስከመጨረሻዉ ሳታዩ አትኮምቱ አላልኩም
አዛኖች ጀዛቹን ይክፈላቹ በደንብ ተዉናቹታል ማሻ አላህ እኔስ ከመሸ ሆኖ ነዉ እንጂ ነቅቻለሁ ያዉ አሁንም ቢሆን ራሴን ለዉጬ ለመሄድ ጊዜ አለኝ ኢንሻ አላህ እና እህቶች ንቁ
መሻአላህ መጨረሻአላይ👍👍👍👍👍
አስለም አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን መሽአለህ 👍🏼 ጀዘኩምለህ ከይረን 👍🏼 በሩቱ ይቀጥል🌹🌹🌹🌹🌹😄
ማሻ አላህ
ወላሂ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው 😍😍😍
Iswaa shiroo yinafiqatale isuu qilxeme yibalale
አሪፍነዉ ቀጥሉበት ልብየለዉ ይጠቀጥበት ወድመችን አህመድ አለህ ይይጠብቅህ
እኔ የምለው ወላሂ እስከዛሬ ድረስም አልገባኝ ያለው ለምንድን ነው ሃረብ ሃገር ያለው ሴቶች ለምንድን ነው ልብ የሌለነ ስንቶቻችን እንደዚህ ሁነን እስከመቼ ስንወጣ እኮ ብዙ ነገር ሰንቀን ነበረ የመጣነው ግን ለምን ???? እንዴት አላማችን እንረሳለን
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማማ
እውነትሽን ነው እህት ልብ እንግዛ የድራማ መስሪያ ሆንንን
@@You-ex5rk መርሀባ
እኔ እንጂ
ቤተሰብ እንሁን
መጀመሪያውን ሳይ ምነው አረብ ሃገር ያለን እህቶች ባክነን ቀረን ሰዎችንን ስናኗር እራሳችንን ረስተን እንደሻማ ለሌሎች ብርሃን ለራሳችን ጨለማ የሆንን ብዬ ንድድድ ብዬ ነበር በስተመጨረሻ ሀይለኛ ሳፕራዝ ሆኖ እርፍ አለ አይ ድራማ ባልሆነ የእውነት ቢሆን ብዬ ተመኘሁ
መጀመሪውን ሳየው ፈንት ልነቅል ነበሪ ክክክ መታገስ ዋጋ አለው ግን መጨረሻውን ሳየው ተመልስኩ ሀቂቃ አስተማሪ ነው 👍
አልሀምዱሊላህ መጨረሻው በጣም ደሰይላል መጀመሪያ ፋረች ነበረ 👍👍👍
እንደዚ አይነት ወንዶችን አላህ ይጠብቃቸው
Maashaaa maashaaa maashaaa tabarakallah
betam arif temihirt new bro bereta jeza ka allah
ማሻ አላህ አሥተማሪ ነው ምናለ ሁሉም ሠው እደዚህ ቢሆን
It is very short and educational,specifically for younger generations.keep it up bro!!!
Mashallah ahemd tilke temrt new ketlbet
ማሻ አላህ ምርጥ ምክር በርቱልን
ምናለበት የኔም ወድም እደአተ በሆነ ላኩልኝ የሚለውን ትቶ ከአላክሹ እህቴአደለሹም ይላል እፍፍፍ
Masts Allaah endaze ye eghyt dekam yeme yak wudy wondem Allaah yestan
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሁሉም ብያስብ ጡሩ ነበር ግን ዬለም
ማሻአላህ በጣም ደስይላል ጥሩአስተማሪነው
አህመድ ኑር ማሻ አላህ ጺምህ ሢያምር
እንዲህ ያለ ወድም ቢኖር የት በደርሰን ብቻ አልሀምዱሊሏህ
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት አለው ውይይይይ
ጥሩ አሥተማሪ ነው መጨረሻላይ ያለው ልብ ይነካል ብዙዎቻቺን ወንድሞቻቺን እደመጀመሪያው ናቸው። አሏህ ጥሩ አሣቢ ያድርጋቸው
Dro kere metalel Ahun nektenal yalnekash Eht nki
Masha Allah mechershawu desss sil
Ewunet bihon nuro endet des yil neber mashaallah
Jzakumlah ahemed arid tmrt nw swoch masb yalbachiw mjmryawn ayto mesadb sayhon eske mchershyaw eyut art malt yhe nw gesebahriw new bedenb ytwenew enji mn aynt mlkam sew mhonun enakalen jzakumulak respect azan tube tru tmhert new
ውዶ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ሁቢ
Mashala Batami Arifi Temerati now
Yemigerem setota masha allah
አስተማሪ ነው ዬሴት ብር ሚበላ አላህ ማይለቅ በሺታ ይልቀቅበት
Masha allah tebarekelah mirt timhrt new
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
መሻአላ መሻአላ ደስ ይላል
እንዴት አናሳዝን አባቱ እናሳዝናለን እዚህ ብንባክን እንጠፋለን እዛ ብለን ልክ ይባክናል አላሁ ሙስተአን
ደህና ቤተሰብ ያለውን እራሱ በገዛ እጃችን ነው ምናበላሻቸው እዛ ሰርተው እራሳቸውን እንዳይችሉ እራስ ምታት አመመን ሲሉ ስንልክ እነሱም አትላኩ ሲሉን አንሰማም ግን በግድ ካስለመድናቸው ብኋላ ሁሌ ከኛ ሲጠብቁ እንበሳጫለን መጀመርያ ጥፋተኛ እኛው ነን ወላሂ እኔ ይሄ ነው የደረሰብኝ አትላኪ ሲሉኝ ማዳም ሲቆይ ከምትበላብኝ እያልኩ ስልክ ስልክ አበላሽቻቸው ቁጭ በስራቸው ሳይሆን በኔ ደሞዝ ወር በወር መተዳደር አይይይይ ማንን ልውቀስ እራሴን እንጂ እነሱም ተይ በለውኝ ነበር እራሴው አባላሸኋቸው እና እህቶች ቤተሰቦቻችንን አናበላሽ አንዴ እራሳቸውን ሚቋቋሙበት ስራ ካስጀመርናቸው በቂ ነው በየጊዜው በመላክ አናበላሻቸው እነሱ ማለት ህፃን ናቸው እንዳስለመድናቸው ነው ሚይዙት እኛ ከጠነከርን ይጠነክራሉ እንደኔ በገዛ እጃችሁ አታበላሹ አደራ
እውነት ነው
እውነት ነው
Mash Allah tabrk rahman in Dante ayinatuni Allah yebzalin Allah keyrai jezaki yekifalik
እንዳተ አይነቱ ወንድም ያብዛልን
abo lji yiwutalh arif neh eko twonah ezih layi ftt bleh newu yeserahawu ahmed Nur
የአላህ መጫራሻዉን ሰለይ
በጣም ነበር የታሰደብኩት
አብሶም ሙባይሉን ስትጋዛ
አስታለለቁ በጣም የስደስታል
ትምህርት አላዉ እነመሰግናለን
ባላየሁት 😭 እኔ ስንት አያዬሁ ነው ብቻ አልሀምዱሊላሂ
መጀመራላይ ተናዲጄነበር መጨረሻላይግን በጣምደሥነውየለኚ በጣምትምህረትነው ወላሂ እኛምንምአናዉቅም ላኩሢሉመላካነው እንደዚህ አዛኚ ቤተሠብቢየሥጠን ማሻላህ እናትምበሩቱሥራቹሁደሥነው የሚለዉ
ማሻአላህ ውላሂ መጭርሻው በጣም ነው ያስደስተኝ
አላህ ይሁነን የአረብ አገር ልጅች
መሸአላ መሸአላ እዳተያለወዲም ያብዛልን
ቆይ ደሞ ክርስትናም ማሳየት ተጀመረንዴ ጉድ ነውኮ ኧረ ተው ልጁ ሙስሊም አይደል አላህን እንፍራ!!
ዋናው ትምህርትን
ቁምነገሩላይ ብናተኩርድ
አረ እኔም ደንግጫለሁ
የእውነት ቢኦን ተመኘው እኔ ሰምት አመት ሰርቼ ወደአግር ስኤድ አለሽ ተብዬ የተሰጠኝ ብር አያምሰት ሺብር ነው😭😭😭😭
የኔ ማር አይዞሽ ጉልበትሽና ጤናሽ ይኑር ላንች ያለው አለ
እኔምንም🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
አላምንም ይሄን የለም ቢሉ አይሻልም
ባጣም ዳስ እለል ማሻአለሃ ስዋዲክ ከልቤ ለዛለለም ኑሪልኝ ዉዱ ዋዲሜ
ማሻአላህ ደስ ሲል ምናለ እደዚ ምያስብ ወድም ቤኖረን
ውዶ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጉኝ
ማሻአላህ ወንደም አህመድ ትክክል ብለሀል
ማሻ፣አላህ፣ለሚያስበልን፣ውዲም
አይይይ እንዲህ አይነትማ የት።ሊገኝ እንደው ትምህርት ቢወስዱ እንጂ እህህህህ
በጣም ያስተምራል
Masallah Dis Yelalee
ጀዛኩሙላህ ኸይር
Bertulin
Bro ( abdu ) kasebkibet yadirisih bertalin
መሻአላህ ጥሩ መልክት ነው አዳደየ እኛ ሀረብ ሀገር ያለን ሴቶች ወዲሞቻችን ላኩ ላኩ ሲሉን እንበሳጫለም ምክንያቱም የሚያጠፉብን እየመሰለን ግን እደዚህም ደግ እና ለኛ የሚያስቡ ወዲሞች አሉ እኔም ሀረብ ሀገር ነው የምኖረው ከዚህ ትወናጋ ይመሳሰላል ታሪኬ ወዲሞቸ ለኔ ልዩ ናቸው ለኔ ከኔበላይ መቆቆሜን የሚወዱ ከሀረብ ሀገር ተመልሸ አገሬላይ የተሻለ ኑሮ እዲኖር ለፉቀና የሚሉ ምርጥ ወዲሞች አሉኝ አልሀምዱሊላ አላህ ጀዛቸውን በዱኒያም በሄራ ይክፈልልኝ እህቶቸ ይሄን የምላችሁ ለመፎከስ ሳይሆን ክፉ ወዶችም እዳሉ ሁሉ መልካም ወዶችም ብዙናቸው እና አዳደየ ያረብ ሀገር ሴት ወዲሞ የሰራችውን ገዘብ በላባት አባቶ እዲህ አረገ በቃ ለኛካይምሮ የሚከብዲ ነገር ሁሉ እሰማለን ግን ማሰብ ያለብን መጥፎም እዳለ ሁሉ ደጎቹም ብዘናቸው እና እደነዚህ ጥሩ አዲራጊ ወዶች አላህ ያብዛልን እላለሁ
አምንንን
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
masha allahe betame desss yelale
አሪፊ መልክት አለው ።አየር መገድ።ያልከው ካርጎ ያልከው ትልቁ የምንዘረፍበት ነው ሰፋ አርግና ስራበት
Ok
ውድ ያገሪልጆች እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድትጉኝ
ማሻአላህ ደስ ይላል
ማሻ አላህ የኔ አስተዊይ
በጣም ያስለቅሳል እውነት አለ እድህ አይነት ሰው አይይይይ ኡፍፍፍፍ ማሻአላህ
ማሻአ አላህ አስተማሪ ነው
አስተማሬነው እህቶቸ እኔ ባሌ ባዶጀን አስቀርቶኛል እየሰራሁነው እያለ እኔም እውነት መስሎኝ እልክ ነበር በግ መቀሎ ጫንኩኝ አ,አ ይለኛል ብር ካለሽ ላኪ በሰፌው ልስራ ሲለኝ እኔም እልካለሁ እሱ ግን ውሸቱን ነው ሁለት አመት የሰራሁት ቦዶጀን አስቀርኝ እሱ የራሱን ኑሮ እየኖርነው ብቻ ታሬኩ ብዙነው ዱአ አድርጉልኝ
Araa eqaatuu allha subahaan allha duneiyaa haceri nate yaa akkuwaanei
ማሻላህ አበላል ዋዉ ነዉ ትወና አደኛ ማሻላህ
አተሰው አድየ እስላም ሁነህ ትሰራለህ አድየ ክርስታን
ሱብህን አለህ በጠም ያምገርም
ነው ሽንት ቤት ያተጠበ
ያለውቀ ግልግል ያውቀል አሉ
Masha Allah des yelal betam temert new wellahi gen ende meyaseb wendm yale aymeslegnm weiym wendm selelelgn yehonal 😔alhamdulilah hamudi berta Allah yagezeh
ውዶ። እስኪይ ሰብስክራይብ። አድርጊኝ
ማሻ አላህ በጣም አርፍ👍👍👍
Mashaa Allah das yilali hulemi wendim endi bihoni
አስተማሪ ነው እኔም 7 ሰባት አመቴ ምንም የለሽም ነው እምባለው
አብሺሪ
Masha Allah tabarakallah a good job
ማሻላ በጥም ደስ ይላል ያስተምራል በርቱልን ውድድድድ
ዋዉዉዉዉ በትክክል ሰሪታቹሁታል በላተኛዉ ወዲሁሉ ልብ ይስጠዉ
ማሻአላህ እንደዚህ አይነት ሰው አለ ግን በዚህ ዘመን በጣም አስተማሪ ነው
ያረቢያረብ
አረብአገርያለሴቶች
ለበተሰብነውየምንኖረው
ሰብስክራይብ አርግኝ
እንደዚህ አይነት ለስደተኛ ሞራል ሚሰጥ ሰው በድራማም ቢሆን ማየት ያስደስታል