ትዳር ሲወደድ... ከማግባታችሁ በፊት ማየት ያለባችሁ ጉድ!!! funny marriage proposals

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 3 тыс.

  • @ፍቅርአይቀልድም511ሀፂያተ

    *የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ፡ሙስሊም በጣም ደሥ ትሉኛላችሁ ፡አጋጣሚ ነዉ ያገኝሁት ፡በርታ ወድማችን እያዝናና ያሥተምራል ለኢስላም መልካም ትምህርት ነዉ ለወላጆች ብዬ ተሥፋ አደርጋለሁ። መልካም ፡ማድረግ እና ፡ሠዉን ሠዉ ሥለሆነ ብቻ፡መወደድና፡ማክበር እንዴት ደሥሥሥ ይላል መሠላችሁ ፡እናማ በርቱ ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን

  • @ramaahmar9259
    @ramaahmar9259 6 лет назад +109

    እር ውይይይይ ይሄ ልጅ በሳቅ ገደለን እኮ ምን ይሻላል በነገራችን ላይ እኔ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ለእምነትህ ያለህን አክብሮት ሳላደንቅ አላልፍም በርታ ሀሌም ቪዲዮህን ሳይ ልቤ በሳቅ ፍርስ ነው የሚል ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ደስ ትሉኛላችሁ በርቱ ጋይስ

  • @ቃልየተዋህዶፍሬፍሬ
    @ቃልየተዋህዶፍሬፍሬ 6 лет назад +154

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ሞስሊም እህት ወንድሞቼ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እወዳችሀለሁ 😘 መልዕክቱ መሳጭ ነው በርቱ 😍

    • @ahmedosman9848
      @ahmedosman9848 6 лет назад

      Kal Yamariyam Lije ፐ

    • @ሰኢድፍቅርየቻግኒልጂ
      @ሰኢድፍቅርየቻግኒልጂ 6 лет назад

      አላህፍሩእስላማውይፊልምየምምለም

    • @abdiseid6375
      @abdiseid6375 6 лет назад

      Arif new bertu

    • @احمدمحمر-ك2ع
      @احمدمحمر-ك2ع 6 лет назад

      Klkkkkkkkk

    • @zementv127
      @zementv127 6 лет назад

      አዲስ youtuber ነኝ, የsomi ወዳጆች ሰብስክራይብ አድርጉልኝ, somi ም አድርግ :: ይህን ቪዲዮ በመመልከት ብቻ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ይሸለሙ ። click Abyssinia tube

  • @lidiyakinde7037
    @lidiyakinde7037 5 лет назад +208

    እኔ ክርስትያን ነኝ ግን እስልምናን መከተል አፈልጋለው..,,,እስልምና ትክክለኛ እንደሆነ በቂ ማስረዳ አለኝ። እባካችሁ እርዳታቹ ያስፈልገኛል

    • @idphxuifxjfiydudud8425
      @idphxuifxjfiydudud8425 5 лет назад

      Lidiya Kinde meshealahe.habibti.alahe.merashe.mekershe.malete.new.sheke.garehideshe.shehada.yashe.eshe.mare

    • @lidiyakinde7037
      @lidiyakinde7037 5 лет назад

      Idphxuif Xjfiydudud yamenoraw yatawaldkubat hgr naw muslim behon zamadoche yigalugnal enji eaun alaxahutem

    • @elaaes
      @elaaes 5 лет назад +2

      Allah yirdash ehte

    • @Abdihusn97
      @Abdihusn97 5 лет назад

      @@lidiyakinde7037 contact with me

    • @ጣዝማማርወለላ
      @ጣዝማማርወለላ 4 года назад

      Lidiya Kinde Selam Neshe

  • @abdulahihamuud5273
    @abdulahihamuud5273 6 лет назад +25

    Hhhhhhhhhh le alah biye iwedachuwalew ma bros from somalia 🇸🇴🇸🇴

  • @jcjfhghh3377
    @jcjfhghh3377 5 лет назад +36

    በጣም በጣም ብዙ ትምህርት ያስተላልፋ ቀጥሉበት ውድ የኢስላም ልጆች በእውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨምርላችሁ

    • @ggjj7506
      @ggjj7506 5 лет назад

      በጠማየሞራሊ

  • @JJ-bb1zw
    @JJ-bb1zw 5 лет назад +50

    በጣም አሪፍ ነዉ በርቱዉ ንኩት ክክክክ ኔክስት አልሀምዱሊላ ከሰላምኩ ገና ቅርብ ጊዜ ነዉ አላህ ቁርአን እዲያግገራልሽ በሉዉኝ በዷአችሁ አትርሱዉኝ ምን ይታወቃል እኔ አዉቄ ቤተሰቤን እቀይር ይናል በእተ ዱአ

  • @esayasification
    @esayasification 6 лет назад +19

    Awesome 👏 stuff!I enjoyed it a lot.I’m not Muslim yet I liked it.A bit different from what usually watch,but is definitely entertaining.Hope to watch more from you...!Great Job!Keep it up!!

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ

    40ጊዜ አየሁት አልጠገብኩትም እንደኔ የወደደው
    ምችት ይበላችሁ ጫላዬን ለማየተነው ችርቻሮ😘😘😘😍😍😂😂😂

  • @gvv1089
    @gvv1089 6 лет назад +19

    በርቱልን የኛ ማዮች ብዙዎች ጫውታ ሊመስላቸው ይችላል ግን ውስጡ ትምህርት አለው አይናቹ ሳይሆን ልባቹ እያይቹ ተማሩ

  • @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
    @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 5 лет назад +31

    እኔ በቅርብ ማግባት አስቢለሁ ላይክ ግጩኝ

  • @najutubeendamar2602
    @najutubeendamar2602 6 лет назад +103

    ምክርህ ጥሩነበር ግን አንዳንድ ወንዶች መሀር ሲቀንስላቸው( በሱና ለምሳሌ በቁርኣን ምናምን ሲደረግላቸው ሴትን ዝቅ አርገው ያያሉ ኩራተቸውም መከራነው

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 6 лет назад

      ውሸት ነው

    • @hakimamohammed2038
      @hakimamohammed2038 6 лет назад +1

      NajuTube Endamar!! ክክክክክክ እህት ነሽ። ግን ሁሉም አይዴለም.ኢማን ያለው እና አሏህ እሚፈራ .ነጻስ ይሰጥ የለ በጀባታ እና.እና አባባልሽ ሁሉንም.አይመለከትም

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 6 лет назад +1

      NajuTube Endamar!! ..... ትልቅ ስህተት!
      ተወዳጅና ተፈላጊ ለመሆን መህር መቆለል ተገቢ ነው ብለው ያምናሉ?
      መህር አሳንሳ ስለቀረበች የሚንቅ ባል ባል ሊሆንም አይችልም::
      ምንም ቢሆን ሱናውን(መህር ባለማብዛት) መተግበር እንጅ ለክብር ሲባል ከሱናው መውጣት እእይገባም!

    • @najutubeendamar2602
      @najutubeendamar2602 6 лет назад

      @@Zehabu. ያልሽው የሚገባቸው ለድሮ ወንዶችነበር የዘመኑ ወጣቶች ደሞ በተቃራኒው አስቸጋሪናቸው!! ያ ማለትግን ሁሉንም ወጣቶች አያጠቃልልም!! እኔ የማወራው ከተሞክሮዬነው አንቺም ሞክረሽ እይው!!

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 6 лет назад +1

      NajuTube Endamar!! ......በዲን ተሞክሮ ተፈትኖ አይባልም!
      እርሶ ያጋጠመዎት ጉዳይ የሁሉም ነው ተብሎ ይታሰባል?
      ለሁሉም መርሁ(principle) ዲኑ ይሁን ለማለት ያህል ነው ::
      አፍወን

  • @shakirashakira3909
    @shakirashakira3909 6 лет назад +24

    እኔ በቅርብ ቀን ልያገበነው እንሸአለህ ዱአ አድርጉልኝ ከገበሁ ቦሀለ በሌን ልጄን እየልኩ የምትለቁልንን ቪድዮ ለመከተተል በይመቺኝ እንኳን በልቤ መቼም አረሰቹሁም ምክንየቱም የእስለም ወንድሞቼ ነቹ ቡዙ ነገርም አስተሚረቹሁኘል በዚህ አቀጠሚ ደሞ በወንድም በሙአዝ ሀቢብ ቡዙ ነገር ተሚሪበተለሁ ሁለቹሁንም አለህ ይጠብቀቹ ጄዛኩሙላህ ኸይር

    • @hawaindris1659
      @hawaindris1659 6 лет назад +1

      ክክክክክክ

    • @memsho3054
      @memsho3054 6 лет назад

      waow bexm deseyll engn yemntu tkty aydlwm gn astmrnw lmslm wgnc. waow byalw

  • @iloveyou4859
    @iloveyou4859 5 лет назад +4

    ክክክክክክክ ውይ በሳቅ ኑርልን ባባየ ስወድህ መጨረሻው ሙራድ ሲል ሽማግሌው ያምርበታል😃😃😃

  • @h.h9159
    @h.h9159 6 лет назад +16

    ትክክል ሀቢቢ ወላሂ የመኼር ነገር መሥተካከል አለበት በህግም ቢሆን በአረብ አገር ብር የተነሣ ድሀ ማግባት አልቻለም ተመጣጣኝ መሆን አለበት ወላሂ ዋና ጉዳይ አድርገን ልንወያይበት እሚገባ ነገር ቢኖር የመኼር ነገር ነው ጀዛክ አላህ ኼይር

  • @loveyourself4142
    @loveyourself4142 5 лет назад +5

    Mashallah we love you from Eritrea ❤️ keep going

  • @saedausman5894
    @saedausman5894 6 лет назад +4

    ማሸአላህ አዝናኝ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት፣
    አልህምዱሊላህ እኔስ በደህና ግዜ በአላህ ቃል በሆነው በቁራዓን አገቢቻለው።
    ልክ እንዳኔ በቁራዓን ያገባ ከሌ so big like@....

    • @h4065
      @h4065 5 лет назад

      ሙራድ ወሀበላህ ኧረ በሳቅ አለኩ

    • @h4065
      @h4065 5 лет назад +1

      ሁለት ነጥብ አምስት ያዋጣሀል ኔክስት ሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @shahlashahla5700
      @shahlashahla5700 5 лет назад

      @@h4065 👍👍👍👍👍

  • @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ

    ምርጥ ትምህርት ነው ብዙ ቤተስቦች ምን አለው ምንድነው ሥራው እያሉ ልጆቻችው ዝሙት እንዲስሩ ድቃላ እንዲውልዱ ያድርጋል

    • @Abdihusn97
      @Abdihusn97 5 лет назад

      አላህ እንደ አንቺ ሚስት እንድሠጠኝ ዶኣእ አርግልኝ።እዚህ ላይ የተጠቀምሽ ስም ያስቀናል ማሻ አለህ

    • @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
      @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ 5 лет назад

      @@Abdihusn97 አላህ ይወፍቅህ ወንድሜ

    • @Abdihusn97
      @Abdihusn97 5 лет назад

      @@የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ amiiiiin yaa Allaah

  • @semirasususu
    @semirasususu 6 лет назад +6

    በጣም አሪፍ ትምህርት አለው ወድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ አባቶችም ቀልብ ይስጣቸው

  • @haideeaborquez32
    @haideeaborquez32 5 лет назад +7

    ባባዬ ወላሂ ይሄን ቢድዮ ባየው ባየው አልጠግብም በሳቅ ሞትኩኝ

  • @Ff-dz3lg
    @Ff-dz3lg 5 лет назад +86

    እኔክርስቴያንነኝግንሙስሊምእህትወድሞቸ በጣምደስትሎኛላችሁበርቱ

  • @fatumaymer6448
    @fatumaymer6448 5 лет назад +4

    ማሻ አላህ በጣም ደሥ ይላል ወዶች ፈታ ማለትም ትምርትም ከናተ ጋር ነው በጣም አደቃችኋለሁ

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 5 лет назад +2

    ጥሎብኝ አድናቂ አቹ ነኝ በርቱ ኮሌታህን አስ ትክክል እግዚሀብሔር ሰላማችሁን ያብዛው በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @አፈርነህእናወደአፈርትመለ

    እውነት በጣም አስተማሪ ነው ወላጆች በልጆቻቸው ላያ ለሚያስተላልፉት ውሳኔ በደንብ ማሰብ አለባቸው
    ሶሚወች እናመሰግናለን

  • @ለዉጥያገኘሁበትንቪድዮብቻ

    ሀሀሀሀ ዶክተር አብይ ኪኪኪ
    ከሙደኛ እስከ ጉደኛ
    ይመችህ ባባየ ዘና አደረከን አስተማርከንም

  • @amarebra3815
    @amarebra3815 4 года назад +1

    😂ketlubet somi insha Allah bzu subscribe tagnlachhu😘😘😘😘😘😘😘

  • @ameera7136
    @ameera7136 6 лет назад +5

    ላለፈውም አልሀምዱሊላህ ለወዴፊቱም አላህ ይጠብቀን ልብ ላለው ሰው ትምህርት ሰጭ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር ወድሞቻችን

  • @بينتبابا-ط1ت
    @بينتبابا-ط1ت 6 лет назад +4

    kkkkkkkkk...abo allah yichemrlachihu swedachihu eko beteleyi ከባባ አጠገብ ቁጪ ያለዉ ስወደዉ ሀረካቱ ሁሉ ያስቀኛል እስኪ ስሙን ንገሩኝ እረ መልእክቱ ጥሩ ነዉ ኢንሻ አላህ መህሬን 30ጁዝ ቁርአን ነዉ የማደርገዉ የምን ዱኒያ በላሽ

  • @hassanmohamd779
    @hassanmohamd779 6 лет назад +1

    እውነት ነው እኮ እናተ ባሰሩትም እውነትም ከሙደኛ እስከጉደኛ ድረስ ነው በተለይ የክፍላገር ሰው በሀላል አልሰጥም ሲል የሀራም ልጁን አስታቅፋው ሲሳድግ ብዙወችን እናያለን ጥሩ ትምርት ነው

  • @ሪምነኝ-ኰ6የ
    @ሪምነኝ-ኰ6የ 6 лет назад +4

    አቦ ይመቻችሁ ክክክክክ ከኮሌታህን አስተካክል በሳቅ ትክክል ነው

    • @jeenajeena3745
      @jeenajeena3745 6 лет назад

      😂😂😂😂😂😂😍💚💛❤

  • @seadi7825
    @seadi7825 6 лет назад +5

    እንኳን ሰላም መታችሁ በጣም ሀሪፍ ነው አቦ የረበና ሰላም አይለያችሁ
    ግን እንድህ እሚል ቤተሰብ አለደ አላውቅም ነበር ከናንተ ሰማሁኝ

  • @halehale7920
    @halehale7920 5 лет назад +2

    ትክክል ነው መኪና አለው ከማለት ይልቅ ዲን አለው ሀራም አይበላም ማለት ይበልጣል ታምራላቹ ወንድሞች

  • @bezuyalove7338
    @bezuyalove7338 6 лет назад +8

    አረረረረረረረረ በጠም ተማቼኝ እኮ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልሞት ነው በስቅ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጠም የሙስሊም እንድያይ አድሪጎኛል ማለቴ የሙስሊና ገብቼ አይገበኝም ነበር ይማችህ አቦ

  • @lslimsalim6721
    @lslimsalim6721 5 лет назад +3

    ክክክክክክክ ሙድ አለው ጉድ አላህ ይጠብቀን የኔ ሰይድም ሙድብቻነው ያለው

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ

    😂😂😂😂😂 በጣም አሪፍ ነው በርቱ ምን አለው ሥትባል ሙድ አለው ያልከውልጅ ደናነህ

  • @SBABabba
    @SBABabba 6 лет назад +65

    *kkkkkkk temechachung yemechachu*

    • @mannanmannan5736
      @mannanmannan5736 6 лет назад

      Ok

    • @zementv127
      @zementv127 6 лет назад

      አዲስ youtuber ነኝ, የsomi ወዳጆች ሰብስክራይብ አድርጉልኝ, somi ም አድርግ :: ይህን ቪዲዮ በመመልከት ብቻ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ይሸለሙ ። click Abyssinia tube

    • @ابوعمار200
      @ابوعمار200 6 лет назад

      Kkkkkk next

    • @yassinonlinetv7948
      @yassinonlinetv7948 5 лет назад

      aselamualikum adise muhadera tgabzachual አዲሱ Ustaz Yasin Nuru [የ2018] ከችግርም ጋር ምቾት አለ __ በተወዳጁ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ruclips.net/video/Q0S2pkKN5ic/видео.html SUBSCRIBE ENDATRSU ehte wndemoach

    • @fozi143zubad9
      @fozi143zubad9 5 лет назад

      Kkkkkkkk temachachugn 😊

  • @nooraldeen5093
    @nooraldeen5093 6 лет назад +12

    ሀቅ ነው ሀላሉ ሲወደድ ሀራሙን እንደፍራለን ወላጆች በተለይ ቢሰሙት ጥሩ ነው

    • @bahrenseru643
      @bahrenseru643 6 лет назад

      ክክክክክ

    • @fhg7378
      @fhg7378 5 лет назад

      እረበሳቅቅቅቅቅቅ

  • @mahamedahmed121
    @mahamedahmed121 6 лет назад +4

    ባባባ እነትም ባባ ይሥሃቅ ኦርጅናሉ ወይም አስሊው ከልቤ አደቅሃለሁ የተሠማኝን ነው ውይ አላህ ይጨምርላችሁ ባባዬ

  • @farhimafathi5455
    @farhimafathi5455 4 года назад +3

    ባባዬ በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው

  • @እማየኔሂወትእወድሻለሁ

    ባባዬ ትልቅ ት/ት ነው ብርቱ አላህ መአኩም እናመሰግናለን ላላገባችሁት አላህ ጡሩውን ትዳር ይስጣችሁ ላገባነውም ወልደን እንሳም ውድ እህት ወንድሞቸ አላህ ከሁላችን ጋ ይሁን

  • @ሙናነኝጉራጌዋ
    @ሙናነኝጉራጌዋ 5 лет назад +6

    ይኽ ነገር ሁሌም አየው አለው በጣም ነው ሚያዝናናው ኮሌታኽን አስተካክልአ የምን መዝርክርክ ነው ክክክ ይመቻቹ ጋይሶች

  • @NeemaYouTube
    @NeemaYouTube 6 лет назад +5

    ዋአለይኩም ስላም ወራህመቱሏሂ ወበረካተሁ ኸረ በሳቅ 😂😂😂😂😂
    ምችት ድልት ይበላቹ አቦ

    • @mekiatamam267
      @mekiatamam267 6 лет назад

      ወአሌይኩም ሰለም ወራህማቱለ ወበራከቱሁ ክክክክክክ ባጣም ፈታ ዘና የድርገል ደስትለሌ

    • @hayatsaad23
      @hayatsaad23 6 лет назад

      ወሀ በላዉ

  • @tegistedejen6108
    @tegistedejen6108 6 лет назад +1

    kkkkkkkka በርታ አሥተማሪና አዝናኝ ነው ኦርቶዶክሥ ክርሥቲያን ነኝ ፡፡ ሙሥሊሞች ውሥጤ ናችው ደግ ናችውኮ

  • @ahmadalrasheed7093
    @ahmadalrasheed7093 6 лет назад +9

    ቦርጩ በጣም ተመችቶኛል የምን ውጤት ነው የእሩዝ ወይስ የበገር ነው

  • @አላህነዉወኪሌበዱኒናበአሂ

    እኛንም ኢሻአላህ አላህ ለትዳር ያብቃን ደስ ይላል መሻአላህ ለሁሉም ማስተማሪያ ነዉ

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 4 года назад

    በጣም ምርጥ አስተማረ ነው ባባየ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @roznaser3426
    @roznaser3426 6 лет назад +7

    Cant stop laughing thou It is absolutely true scenario nowadays, May Allah guide us all

  • @ትግስትአሸናፊ
    @ትግስትአሸናፊ 6 лет назад +25

    ኸረ በሳቅ 😂😂😂😂😂
    ምችት ድልት ይበላቹ አቦ

  • @memeahmye4120
    @memeahmye4120 5 лет назад +2

    ወሀ በላኝ Kkkkkkkk ፈርስ አርካትሁኝ የኔ ውዶች

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 6 лет назад +23

    ከባለቤቴ ጋር ከተለያየን ዛሬ 1ሳምንት ሞላኝ ወላሂ መቻል አቅቶኛል😭😭 ልቤተሸበር ማልቀስብቻ በሆነባልሆነ እባይቀድመኛል ብቻዱኒያ ጨለማ ሆነችብኝ ትዳሬን ለማከም ብዙ ታገዝኩት እሱግን ልቡ ሸፍቶ አልመለስአለ ሱብሀንአላህ ብቻ እንደምንም አለሁ ምንላድርግ እህትወንድሞቸ እሲ አግዙኝ እንዳዉ የኔ አይድረስባችሁ

    • @erahmiabintehussein1651
      @erahmiabintehussein1651 6 лет назад +8

      አይዞሽማር ትዳር የጋራ ነው እሱም ሊያስብበት ይገባል አለዛአድበሬ ብቻውን አይጠመድም አላህ ሸይጣንን ያንሳላችሁትዳራችሁን ይቀጥልላችሁ ዱአ አርጊ እህቴ አላህ እሱንምልቡን ያራራው

    • @Tube-sl6go
      @Tube-sl6go 6 лет назад +2

      Erahmia binte Hussein አሚን እሽ የኔማር አመሰግናለሁ

    • @አልቾነኝአልቾነኝ
      @አልቾነኝአልቾነኝ 6 лет назад +1

      አብሽሪ ሁሉም በለህ ፊቃድ ነው እንሸ አለህ እሱም ይመለሰል ንክ ከለቹ ዱወ አድርጊ

    • @kadijaadem870
      @kadijaadem870 6 лет назад +4

      አብሽር ያኡህቲ ሁሉምነገር ለኸይሩነው በምሀላቹ የገባውን ሾይጣን አላህ ይያዝላችሁ በዱዋሽ በርች አላህ ትዳሩን እዲወድ ያርግልሽ ሁሉም ነገር ያላህ ቀድር ነው ውዴ ብቻ በዱዋሽ በርች ያአላህ ቀድር ከሆነ ማንም አያልፈውም

    • @سميرهسميره-ح7ك
      @سميرهسميره-ح7ك 6 лет назад +1

      @@Tube-sl6go absheruy bedua berchey

  • @fetiamohamad1503
    @fetiamohamad1503 6 лет назад +4

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ስወዳችሁ ጥሩ ነው በርቱክክክክክክክ

  • @barakajemal3309
    @barakajemal3309 6 лет назад +2

    Wow really nice
    You guys so cool I wish u all the best watching from south Africa

  • @Asugracefamily
    @Asugracefamily 6 лет назад +4

    Mashallah like adrigalew bartu 💟💟💟💟

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 5 лет назад +4

    ወይይይይ ችሪቻሮ ያለፖሮጊረም አሰቀቹኝ next

  • @ሸጋነኝየባባልጅ
    @ሸጋነኝየባባልጅ 6 лет назад +1

    kkkkkkkk ኸረ በሳቅ ትምህርቱ ጠቃሚ ነው ጀዛ ከላ ባባዬ

  • @ሱሚኢሰማሂል
    @ሱሚኢሰማሂል 6 лет назад +54

    ክክክክክ ዶክተር አብይም ይመጣል

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ባባዬ እኔም እያሰብኩነው አላህ ካለ

  • @የረሱልወዳጀ
    @የረሱልወዳጀ 5 лет назад

    ውይይይ አኔ በሺማግሌወቹ በሳቅ ሞክኝ በርቱ ውዶች አረፍ ነው😁😁😁😁😁😁

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 6 лет назад +4

    ውይ ባባየ የዛሬው በሳቅ ጨረስኩት እረ አትጥፍብን ዘና ፍታ እያደረገ ትምህርት ሰጭነው ቀጥሉበት

  • @ራቢነኝሰኢድአባቴነው

    ውይ ክክክ
    ጠብቀው ይመጣል እኔ የምለው ልሼጣት ነው እዴ ባባ

  • @melaagent
    @melaagent 3 года назад

    ልጅቷ ግን ታተራምሰው የለ 🤣
    ....... ኒክስት ተመችቶኛል በርቱ 😂

  • @አብዱበላቤቴንናፈቂ
    @አብዱበላቤቴንናፈቂ 6 лет назад +9

    ይመቺሽ ድናቺን ምርጥ እኮናው..

    • @Mohammed-ot9ks
      @Mohammed-ot9ks 6 лет назад +1

      ክክክ

    • @SaraSara-yx8km
      @SaraSara-yx8km 6 лет назад +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝💛💙💚💙💚💚💚💙💛💛💛💛💛💚💛💛💓❤💗💖💖💕💗💖💖

    • @bereketbelay5629
      @bereketbelay5629 6 лет назад

      afer blu

  • @rexjr.1953
    @rexjr.1953 5 лет назад +3

    I like the faint thing though...🤣🤣🤣

  • @danaomer9153
    @danaomer9153 5 лет назад

    😂😂😂😂 ስወዳች እኮ ሶሚ ዪቲብወች ገራሚ መልክት አለው 👌

  • @backommd
    @backommd 5 лет назад +3

    I watch it more than 10 times ....each time I can't stop laughing😀😀😀 eyastemare besaq yemigedl ...bertu wendimoche

  • @ኑዘናእንበል-ቨ4ሐ
    @ኑዘናእንበል-ቨ4ሐ 6 лет назад +74

    እኔም ለማግባት አሥቤ ሀገር ሥገባ ሌባ እጂ ባል አላገኘሁም😢😢 ሀሥቢ አላህ

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 6 лет назад +5

      ፈቲ የጉራጌ ልጅ ነኝ አገር እኳ ወጣቶች በጫት አብደዋል እየተባለነው እኔ አንድ ልጅ ለትዳር እየጠየቀኝነው ልጁን ሚስትስለነበርው እቢብየውነበር ሳያገባበፊት እኔምአገርእያለሁ ለትዳርጠይቆኝ በምሃል ያክስቱልጅ እኔንሳይጠይቅ አባቴን ጠየቀ እኔ አልወደውም ከዚያም አባቴ ከሁለታቸውምእቢብሉ ለሊላዳርኝ ከዚያምተፈትቸተሰደድኩኝ አሁን5አመትቡሓላተገናኝን ላግባሽእያለኝነው ልጁ ስለድኑ ብዙምእውቀት ባይኖርውምፀባዩ በጣምጥሩነው ቢተሰብም ይወደዋል እኔም ላግባው ወለላአ

    • @DambaliiJireenyaa
      @DambaliiJireenyaa 6 лет назад

      Kkkkkkkkkkkkkkk

    • @DambaliiJireenyaa
      @DambaliiJireenyaa 6 лет назад

      Gen hulum wende ande eynet aydelam

    • @Sara-fq7ct
      @Sara-fq7ct 6 лет назад

      Kkk

    • @kaderdamala9675
      @kaderdamala9675 6 лет назад

      kkkkkk

  • @ሠውናፋቂዋ
    @ሠውናፋቂዋ 2 года назад

    kkkkkk በሳቅ ገደላቹኝ በርቱ አዝናንታቹናል

  • @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ

    Yerebna selam benante lay yehun
    Big like 👍👍

  • @ኢማንኢሙቲ
    @ኢማንኢሙቲ 6 лет назад +7

    ወላሂ ዘና አድርጋቹኛል በረካ ሁኑ😂💖

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ

    ክክክክክክክክ ውድድድድድድድ ወንድሜ ሠላምህ ይብዛ
    እኔም በቅርቡ ኒካ አስራለሁ ድአ አርጉልእ
    ሀገርቤት ሽማግሌ ሊላክ ነበር በሽታው አስፈራን እንጂ

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 5 лет назад +3

    እራ ጫላዬ ከልጅ ኮሌታ ጋራ ነው እንዴ ፎንቃ ያጣበሰክ😜😜

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc 6 лет назад +5

    ወአለኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በሁላችንም ላይ ይሁን እናም ሶላቱን በሰአቱ የሚሰግድ አላህን አስተዋሽ ስራ የማይንቅ ባል ጋገኛችሁ ለኔም አምጡልኝ መጣያም አልፍልግ አላህን የሚፍራ ከሆነ ክክክክ
    💚💛❤

  • @munir3203
    @munir3203 4 года назад +1

    This thing will never expire! Y’all keep up the good work! Asalamu aleykum

  • @habtatesfaye5983
    @habtatesfaye5983 6 лет назад +21

    ሙድ አለው በጣም ነው የገደለኝ ጀለሶች ሙዳቹ ይመቻል አቦ!!! ምን አለው ሲባል ሙድ አለው ያልከው ልጅ ግን ደህና ነክ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 5 лет назад +5

    ሶስት መቶ ሺ እንዴ ኧረ ባባ እና ጫላ ትንሽ ሼም አይዛችሁም እንዴ በቃ እኔ አምስት መቶ ሳይገባ አላገባም

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ

    ክክክክክክክ አርግዣለሁ አለች አባቷን አደንቀዋለሁ ምንም እንኳን ሳይቆጣት ዋውውው
    አስተማሪነው

  • @abebamedia3794
    @abebamedia3794 6 лет назад +6

    ፈታ በሉ ማሻ አሏህ

  • @ሀዲነኝየድንተማሪ
    @ሀዲነኝየድንተማሪ 6 лет назад +12

    እባህ ወንዶች ወስላታ ባይሆኑ የምህር መብዛት ለኞ ምንም አያደርግልንም ነበር ግን በአሁኑ ስአት ላላችሁ ወንዶች ይገባችሆል

    • @rehafemran1702
      @rehafemran1702 6 лет назад

      Tkkl bahunu gzemas sdet mibal merz kemeta behala wendoch halaftnetachewn restew setoch ye wendochn bota yzewal ketdar wechi jemro eske....

    • @rehafemran1702
      @rehafemran1702 6 лет назад

      Tkkl bahunu gzemas sdet mibal merz kemeta behala wendoch halaftnetachewn restew setoch ye wendochn bota yzewal ketdar wechi jemro eske....

  • @abekasim6051
    @abekasim6051 3 года назад

    "La Arsenal naw endew" 🤣🤣🤣😍
    Very nice messages,
    I am not stop laughing till,

  • @rahmanasiernasr8458
    @rahmanasiernasr8458 6 лет назад +7

    ኑሩልኝ አላህ በረካ ያርጋችው

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 6 лет назад +4

    አላየሁትም ነበር ግን ባሌ ነግሮኚ በሳቅ የለሁም ነበር ክክክክክክ

  • @hawamohammed8467
    @hawamohammed8467 5 лет назад

    ስመ ስደተኛ ሀኪሞቹ ላይ የሰራችሁት ወላሂ ለአዳም በሳቅ ልፈነዳ ነበር ሆዴቁስልብሎ ግን የታመዉን ልጅ በጣም እወደዋለሁ ምክንያቱም ወንድሞቼን ይመስለኛል ከወንድሞቼ ስለይ በጣምትናንሾች ነበሩ ሶሚዎች በአላህ ይሁንባችሁ ደአ አድርጉልኝ ቤተሰቦቼን ከስደት እስከምመለስ በሰላም አላህ እንድያገናኘኝ. አላህ ከምትወዱት ቤተሰብ አይለያችሁ ስደትን በቃ ኣይበለን ስደት ብሶኛል ሶሚዎች ለአላህ ብየ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድ ትንሹን ልጅ አላህ ያሳድገዉ የኔ ቅምመ

    • @hawamohammed8467
      @hawamohammed8467 5 лет назад

      ሶሚ የፅሁፍ ማስተካከያ ወላሂ ለአዳም ለማለትነዉ እላይ ስህተት አለኝ. ሲቀጥል ስደትን በቃ ይበለኝ. በሚለዉ ይስተካከል በችኮላ ነዉ የፃፍኩት

  • @esmaelmehdi9127
    @esmaelmehdi9127 6 лет назад +15

    ባባ ልጅቱ ታምራለች እስቲ ኸይር ስራ በዚሁ ዳረኝ ና እኔም ይሄ ወንድላጤነቴን ልወርውረው

  • @لاإلهإلاأللهمحمدرسولالله-ل6ك2ح

    ወላሂ ምርጥ ትምህት ነው እኛ አከባቢ እንዲህ ነው ምሉት ውጭ ሃገር ከለች ደሞ ይጨምራል

  • @kunfayakun2697
    @kunfayakun2697 5 лет назад +2

    በሽመግሌውቹ አንዱ፡አቃዋልሁ እዲ እደሚሰረ,አለቅም ክክክክክ ,አረ ጉድ ነው ታመሰስሎብኝ ነው ኒዬ ደገግሜ አያሁት ዋይ ያሰፈሬልጅ ክክክ

  • @foziaabdu937
    @foziaabdu937 4 года назад +6

    ሁል ጊዜ ሲከፋኝ አየዋለሁ በጣም ነዉ የሚያዝናናኝ

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 5 лет назад +4

    ዋው እኔስ መህሩ ቀርቶ ጤነኛ ትዳር አላህ ቢወፍቀኝ ያረቢ

  • @maryammohammed9112
    @maryammohammed9112 5 лет назад

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት አላህ በፈቀደው ምሆድ ያስደስታል ማሻአላህ ብያለሁ

  • @ሁሉምበእሱሆነአለሁመኖርከ

    አልሀምዱሊላሂ በሀላል ውስጥ ነኝ ዱአ አርጉልኝ ትዳሬ እንዳምር👋

  • @imabetstaguwi137
    @imabetstaguwi137 5 лет назад +5

    እኔ በጣምነዉ የገረመኝ የዉነት ሽማግሌነዉ የመሠላችሁት

  • @omarayalew308
    @omarayalew308 5 лет назад

    Kkkkkkkkk wlahe. betam Aref tmert new berta. Habibi

  • @zenathussen3804
    @zenathussen3804 6 лет назад +5

    በተለይ ከቀረፃ ጀርባ ያለው ውይይይይይ ፍድት ያደርጋል በሣቅ

  • @ሂክማታደሠየአላህባራያ

    2, 5%kkkkkkk ሽያጭነው እደ

  • @አለሙድንወሎ.ቦረናስዴተኛ

    እረበስዴት።ያለነውን።አዝናንታችሁናል።ማሻአላህ።በርቱ!!

  • @እሙረያንኢ
    @እሙረያንኢ 5 лет назад +5

    አይ መሀርማ ጨመር ማድረግ ጥሩ ነው ላሁን ወንዶች ቀለል ከተደረገላቸው መደጋገማቸው አይቀርም

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 4 года назад +4

    2.5 yawatahal kkkkkkkkkk omg

  • @tube1273
    @tube1273 5 лет назад +1

    ያከሪም ሙሂቡ የሚባል ባል አንተ ወፍቀን ክክክክክክክ
    በርቱልንን

  • @Tube-xd2tu
    @Tube-xd2tu 6 лет назад +28

    እኔ አስቤ አለሁ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @ከመዳምጓዳ
    @ከመዳምጓዳ 6 лет назад +5

    ኧረ ይመቻችሁ