ሊስትሮው ደስታ ለራቀው ሀብታም ትልቅ ሚስጥር ነገረው| ከዚያ የሆነውን ማመን አትችሉም | SOMI TUBE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • ሊስትሮው ደስታ ለራቀው ሀብታም ትልቅ ሚስጥር ነገረው| ከዚያ የሆነውን ማመን አትችሉም | SOMI TUBE
    Follow us on facebook:
    / somitube
    best scenes
    00:10
    02:22
    03:33
    04:44
    05:50
    06:30
    10:00
    15:00

Комментарии • 406

  • @SparkEntertainment45
    @SparkEntertainment45 3 года назад +131

    መልዕክቱ ለባለሀብታሙ ብቻ ሳይሆን ለኛም በስደት ላለነው ትልቅ መልዕክት አለው ስራ ፈት ማለት በጤና ጊዜ ገንዘብ ለማግኘት ይሮጣል ገነዘቡን ሲያገኝ ጤናውን ያጣል ከዛ ደግሞ ገንዙቡን ይዞ ጤናውን ፍለጋ ይሮጣል ያለውን ተካፍሎ በደስታ መኖርን የመሰለ ነገር የለም ሰው ስንባል በቃ እንዲህ ነን።
    ሶሚዎች እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በሳውዲ እየተሰቃየን ላለነው እህት ወንድሞቻችሁ እናንተ በሚዲያ ላይ ተፅዕኖ መፍጠር የምትችሉ ሁላችሁም ድምፅ ሁኑን ሰላማዊ ሰልፍ ውጡልን😭😭😭😭

    • @jjl7448
      @jjl7448 3 года назад +2

      እውነት ነው እኛም ገንዝብ ብለን በሰው ሀገር ጤናችንን እያጣን ነው አላህ ይድረስልን

    • @ametulamahbub4508
      @ametulamahbub4508 3 года назад +2

      ትክክል ብለሻል ውዴ እኛ ሰዎች ስንባል በቃ እንዲህ ነን አሏህ ይዘንልን። ሶሚዎች በጣም ምርጥ አቀራረብ ነው ያቀረባቹት ከግዜውጋ የሚሄድ

    • @horiytehareaggaga9990
      @horiytehareaggaga9990 3 года назад

      በትክክል

    • @saedeabdu5411
      @saedeabdu5411 3 года назад +1

      እውነት ነው ወላሂ በትሽ ቤት ትልቅ ፍቅር አለ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደርገኝ

    • @ልኑርበራሴአለም-ቨ1ቘ
      @ልኑርበራሴአለም-ቨ1ቘ 3 года назад +2

      እኔም ይህ ነው ፍራቸየ ለፍቸ በስደት ገንዘብ አገኝ ብየ ከልጆቸ ተለይቸ ነገጸገንዘብ ሳገኝ ልጆቸም አድገው ሂወታቸውን ይኖራሉ እኔም ጤና ማጣት ከመጣ ወይ ከልጆቸ ልጅነት አብሬ አልኖርኩ

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 года назад +55

    መልክቱ በጣም አስተማሪ ነው 😘 ፍትህ ለስደተኞች ፍትህ በእስር ቤት ለሚሰቃዩት ፍትህ በረሀ ለበረሀ ዳገት ለዳገት ለሚንከራተቱት ወንድሞቻችን ፍትህህህህህህ😥😥😥😥😥😥😥

    • @hawakedirkedirawal3217
      @hawakedirkedirawal3217 3 года назад +3

      አዎ ወላሂ ሀዘናቸው ሀዘናችን ነው ፍትህ ፍትህ

    • @seadihusna
      @seadihusna 3 года назад

      ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 года назад

      Sareye gora beye enzamede emelesalewu

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 года назад

      @@hawakedirkedirawal3217 mar gora beye ledemereshe emelesalewu

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 года назад

      @@seadihusna mare demerign ledemereshe gora beye

  • @famitube6801
    @famitube6801 3 года назад +57

    ብሩን ሲሯሩጥ ጤናዉን ያጣል ጤናዉን ሲሯሩጥ ብሩን ያጣል ተመቸኝ👍👍👍👍👍👌👌

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 3 года назад +17

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
    የጉራጌ ልጆች ጎበዞች ናቸው ንግግራቸው አስቆኛል አዝናቶኛል

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 года назад +58

    እስኪ ፍትህ የሚጠይቅ

    • @Fthyae
      @Fthyae 3 года назад +1

      ዜዲዋ ዴምሪኝ እህቴ

  • @በፍቅርእንኑርYouTube
    @በፍቅርእንኑርYouTube 3 года назад +23

    ፍትህ እና ፍቅር ያሥፈልገነል እህት ወድሞቸ አላህ ባለንበት ይጠብቀን ያረብ

  • @gedy3683
    @gedy3683 3 года назад +4

    ዋው ግሩም ድንቅ መልእክት ።
    በርቱልን አንበሶች!!!! እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!!!!

  • @alfarukmultimediaproduction
    @alfarukmultimediaproduction 3 года назад +9

    ሶሚዎች..... ማሻአላህ አሪፍ ስራ ነው።

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 3 года назад +3

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ሰላሙን ያብዛልን አሜን

  • @bintbilal6033
    @bintbilal6033 3 года назад +51

    ፍትህ ለእህት ወንድሞቻችንን እኛ ሌላ አገር ብንሆንም የነሱ ሀዘን ለኛም ሀዘናችን ነው 😭አላህ ፈረጃውን ያምጣልን

  • @genet6181
    @genet6181 3 года назад +4

    ጀምስ በጣም ጎበዝ ነው ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 года назад

      Mar demerign ledemereshe emelesalewu be qenenet

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 3 года назад +8

    As wr wb አህለን ሶሚዎች አሪፍ ነው ያስተምራል ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩት አላህ ላገራቸው ያብቃቸው ያረቢ

    • @Fthyae
      @Fthyae 3 года назад +1

      welykame selame ሀዩየ ዴምሪኝ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 года назад

      Hayu demerign ledemereshe be qenenet

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 3 года назад +3

    ጀሚ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍክልን ሶሚዎች ወደድሮው እየተመለሳችሁልን ነው በዚሁ ቀጥሉ በርቱልን ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን

  • @zdtube2531
    @zdtube2531 3 года назад +15

    ትምህርት ሰጭ ነው ወላሂ እናመሰግናለን

  • @besttiktokvideos7290
    @besttiktokvideos7290 3 года назад +1

    በእውነት ሳቅን ከሀሳቅኩ ቆየሁ ችግሬንም ተረዳሁበት በጣም አስተማሪ ነው አስተምሮኛል የእውነት ከልቤ ሳቅኩ አመሰግናለሁ።

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 года назад

    ይገርማል ይህ ለእኔ በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ይገርማ አጋጣም ነዉ ያየሁት ገንዘብ ብቻ ሰላምን የሚሰጥ ይመስለኝ ነበር ግን አይደለም ሰላም የሚሰጥህ ልብህ ዉሰጣዊ ፈጣሪ ሰሰጥህ ነዉ ፈጣሪ ለሁላችንም ሰላም ይሰጠን ተመሰገኖ ጥሩ ምክር ነወሐ ማለትም ሰላም ይሰጣል

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 года назад +3

    በጣም ሀሪፍ ቁም ነገር ያለው ትወና ምርጦቸ አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ እናመስግናለን

  • @zadzad8257
    @zadzad8257 3 года назад +8

    እዉነት ብር በጣም ደስታን ብቻ ሳዮን ሰዉንም ታሳጣለች

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 3 года назад +3

    አዝናኝ😂😍 እና ትልቅ መልዕክት ያለው ድራማ ነው ጀምስ 👍😂 በርቱ እናመሰግናለን🙏

  • @bekelegirma9787
    @bekelegirma9787 3 года назад

    በጣም ነው ያዝናናኸኝ ከልብ አመሰግናለሁ ጉራጊኛ ዘዬ በደንብ ትችላለህ። ስራ ወዳድነቱ: የፍቅር መሆኑን: ለኢትዮጵያ ስራ ማስተማሩ: የስራ ፈጠራውና ሌሎችም በዚህ ስራ አካተው

  • @የሀሮንዩቱብእናየቢላልዩቱ

    ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን👌

  • @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ

    እስከ ቀጠይ እሁድ የስደተኞችን ማልከም ዜነ እንስመ የምትሉ ማልከም ምኞተቹን በለይክ ግለፁ የትኘውም ሚድያ እስረኞች ሀገር እስከ ሚገቡ ድረስ ወይም ፍትህ እስከሚየገኙ ድረስ ሌለ አጀንደ መስተለለፍ የለበትም በየግዜው የእስር ቤትን ሁኔታ ከመከተተል ውጭ ደሞ በሰውዲ ማንግስት አትፍረዱ አልቀበልም የለው የረሰችን መንግስት ነው ሰተጠሩ አተውሩ

  • @MafraShurki
    @MafraShurki Месяц назад +1

    ኡነት.,እኮነዉ.ወለሂ.ብር.ሰለም.የሰጠል.እኔ.ድሮ.በትንሽ.ነገር.ይደሰት.ነበር.አሁን.አረብ.አገር.መጥቼ.ህወቴ.ስቀየር.እቅልፊ.ዬለኝ.ለድኔ.ቦተ.ዬለኝ.ብቸ.አለቅም.ሁሌ.ይከፈኘል😭😭😭😭

  • @ሀሊማዩቱብ-ዀ3ወ
    @ሀሊማዩቱብ-ዀ3ወ 3 года назад +2

    ውላሂ እንደ ዛሬ ሥቄ አላውቅም በጠም ደስ ይላል. ቀጥሉበት

  • @sefakedir9179
    @sefakedir9179 3 года назад +3

    አሰላም አለይኩም ሶሚ ቱብ ትምርቱ በጣም አሪፍ ነው።እናንተ ብዙ ተከታይ ስላላችሁ ይችን ለሚመለከተው አድርሱልኝ ወያኔ በጫነብን የመሬት ሊዝና ቅጣት ሰበብ መሬታችን በሀራጅ ሊሸጥብን ነውና ድረሱልን

  • @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
    @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 года назад +3

    አላህ አገረችንን ሰለም የድርግልን👍💪💪💪💪💪👍👍👍💪💪💯✅✅✅💯✅👏👏👏👏👏💯✅✅👍👍💪💪💪💪💪

  • @ኢድሪስአህመድ
    @ኢድሪስአህመድ 3 года назад +3

    እረ ቀጣይ ካለው ይላክልን ወላህ ላስተነተነው ብዙ ትምርት አለው

  • @hananafrano6336
    @hananafrano6336 3 года назад

    ጥሩ ስራ ነው፡ ጥሩ መልዕክት አለው፡ ጃሚዕ ደሞ ማሻ አላህ ፀጉር ቁርጥህ በዚሁ ይቀጥል፡ በሳዑዲ ለሚገኙ እህት ወንድሞቼም አላህ ይድረስላችሁ ነው የምለው ያረብ!

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 3 года назад

    ትክክል ነህ በርታ ጀግና ኢትዮጵያ

  • @halima39
    @halima39 2 года назад

    ማሻ አላህ በጣም አሪፊ ትምህርት ነዉ

  • @MonaMona-ld5xb
    @MonaMona-ld5xb 3 года назад

    ወለህ ትክክልነው አሰቀቹኝ ደስተም ጤንነትም የለትን ሀብቶ ይስጠን ለይቀር

  • @የአፄዎቹFeleke__official_Cha
    @የአፄዎቹFeleke__official_Cha 3 года назад +1

    ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልኝ ቅድሚያ ለራሳችን ግዜ ስሰጥ ነው ለሰው እምንበጀው

  • @አርድቦ
    @አርድቦ 3 года назад +4

    ያአላህ አንተ እዘንልን ያረብ በሥደትም በሀገርም ያሉትን ሠላም አድርግልን አገራችንንም ይበቃ በለን ሥቃይና ሠደት በዚሁ ይቃ አንተ ሁሉንም ከጭቅ አዉጣን ያኢላሂ ወገኔ ዱአ አድርጉ ጭንቅ ብሎኛል😢

    • @seadihusna
      @seadihusna 3 года назад

      ማማዬ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @ibrahimwazir2
    @ibrahimwazir2 3 года назад +1

    Mashallah for you guys powerful lesson that you can't getting everywhere keep it up guy 💯 I hope you will do more to wake up muslim brother in ethiopia

  • @abdulbasetabdulmejid9834
    @abdulbasetabdulmejid9834 3 года назад +3

    maashaa'allaah wallaahi really i like it, keep it up, and continue a lesson giving practical da'awaah .

  • @luluail146
    @luluail146 3 года назад

    Sister and brother living Saudi Arabia keep praying Allah is merciful my prayers with you may Allah protect you insha Allah amen

  • @fehdtube7981
    @fehdtube7981 3 года назад +4

    🌺ወላሂ ይህ እድል እንደያመልጣቹ ለመቅራት ባይመቻቹሁ እንኳን በማዳመጥ አጅር ታገኛላቹሁ በአላህ ፍቃድ።🌺
    ━════ ❁❁❁ ════━
    ቁርኣንን በተጅዊድ አሳምሮ መቅራት እና መማር የተለያዩ ኪታቦችን መቅራት የሚፈልግ ካለ ቤተሰብ ያርገኝ።
    ━════ ❁❁❁ ════━
    🥀 የአላህ መልክተኛ #ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖
    《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》

  • @fuadtorayyoutube4266
    @fuadtorayyoutube4266 3 года назад +1

    Masha alah good idea

  • @sahaaddxb1801
    @sahaaddxb1801 3 года назад +1

    መልእክቱ በጣም ደስይላል በጣም ትምህርት ሰጭነው ትኩረት ሰቶ ላየው

  • @samiyatub157
    @samiyatub157 3 года назад +4

    ይህ ስራ ከኔ ብቻ አንድ ሺ ላይክ ያስፈልገዋል

  • @mohammedkeder5455
    @mohammedkeder5455 3 года назад +1

    በጣም አስተማሪ ነው በርቱ

  • @ebenezergebremichael7188
    @ebenezergebremichael7188 3 года назад +1

    ደስ የሚል ሀሳብ የያዘ ነው!

  • @godisgood9069
    @godisgood9069 3 года назад +2

    ኧራ እግዚአብሔር አንደዝ አይነት ባል የሰጠኝ 😭😭😭😭😭 ለጆ መካሪ ነው

  • @ሂዊየሀረሯ
    @ሂዊየሀረሯ 3 года назад

    ዋው በጣም ሀሪፍ መልእክት ነው እናመሰግናለን

  • @nurihubi7008
    @nurihubi7008 3 года назад

    Mashaa'Allah.......❤

  • @rihanamorrid7616
    @rihanamorrid7616 3 года назад +2

    ድራማው በጣም አሪፍ ነው ግን አነጋገራችሁ በጣም ያስጠላል በስርአት አውሩ በተረፈ አሪፍ ነው

    • @mduae1898
      @mduae1898 3 года назад +1

      የጉራጌኛ ንግግር ነው አማረኛ በደብ ስለማይችሎ ለማስመስል

  • @ekrutube9639
    @ekrutube9639 3 года назад

    ክክክክክ የኔ ጃግነዎች አላህ ይጣብቃቹ ጃምዬ ለምክርህ እነመሰግነላን

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 3 года назад +1

    ጀምስ በርታ ጎበዝ

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 года назад +1

    ጡሩትምህረት አዘልነው በረቱ

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 года назад +8

    እኔጋ ኑ አብረን ፍትህ እንጠይቅ

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад +2

    ሀሪፍ ነው እናመስግናለን

  • @zeynebahussen3852
    @zeynebahussen3852 3 года назад +2

    ጃሚይ ጎበዝ በርታ ትችላለህ መልእክቱ ጥሩ ነዉ በርቱ ባባ

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 3 года назад

    ትክክል ጥሩ ትምርት አለው

  • @muheahmed4819
    @muheahmed4819 3 года назад

    መሸአለህ በጠም አሪፍ ነው ጡሩ መልክት አለው

  • @Jami-sh2py
    @Jami-sh2py 2 года назад

    Mashalhh konjo mekerr

  • @mtoutube6312
    @mtoutube6312 3 года назад

    መሽአላህ ደሥ የሚል መልክትነሽ

  • @nebatmiftah505
    @nebatmiftah505 3 года назад

    Des ylal betam shukren somiwoch

  • @ሐያት.የኩታበሯ
    @ሐያት.የኩታበሯ 3 года назад +1

    ዋውማሻአላሕ
    በጣምአሥተማሪነው

  • @abaia6186
    @abaia6186 3 года назад

    አዎ ደስታ በገንዘብ አይገዛም
    ድህነት ከሰላም ጋር ለጤንነት ፍቱን መድኃኒት ነው

  • @asdhasd3511
    @asdhasd3511 3 года назад +1

    ትክክል👍👍👍

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 года назад +2

    ትክክል ነዉ ሀብት ካልሰሩበት

  • @ekramebrahim415
    @ekramebrahim415 3 года назад

    masaallah jami

  • @drcristianohanad5227
    @drcristianohanad5227 3 года назад

    Masha allah

  • @ኡምለይላይማም
    @ኡምለይላይማም 3 года назад +2

    መሻላህ ደስይላል መልክቱ ሰትርኞች ፍትህ

  • @makkiyyaatub3926
    @makkiyyaatub3926 3 года назад

    Mashallah

  • @ሀሊማዩቱብ-ዀ3ወ
    @ሀሊማዩቱብ-ዀ3ወ 3 года назад

    ትልቅ ትምህርት ነው ደስ ይላል

  • @andualemtaffes3088
    @andualemtaffes3088 3 года назад

    መልዕክቱ ጥሩነው

  • @Emu-tube
    @Emu-tube 3 года назад

    ጥሩ መልዕክት ነው

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው

  • @tsehaytessema4492
    @tsehaytessema4492 3 года назад

    Wow I love it !

  • @rahimhallhj898
    @rahimhallhj898 3 года назад +2

    ምክሩ ደሥይላል ፍትህለሣውድ እሥረኞች

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 3 года назад

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @አለህወኪልአለህወክል
    @አለህወኪልአለህወክል 3 года назад +2

    ይቃጥል ምርጥ ትምህሪት

  • @habiibjames9218
    @habiibjames9218 3 года назад

    ዋዉ በጣሚ ደሥይለል ማሻአለህ

  • @adugnaregassa5580
    @adugnaregassa5580 3 года назад

    woooow desi yemil.malkit new

  • @fazikertuopahimad9654
    @fazikertuopahimad9654 3 года назад

    ሰለምህ ይብዘ

  • @jemilatube7854
    @jemilatube7854 3 года назад

    እጂግ በጣም አስተማሪ በዘመናችን እየፀባረቀ ያለ ነገር ነዉ

  • @zerituzerayehu4694
    @zerituzerayehu4694 3 года назад +2

    እባክህ ግዜው አይደለም
    አሁን ፍትህ ሳኡድ ለሚሰቃዩ ቤተሰቦቻችን

  • @kasunabalayzamanawinatyellem
    @kasunabalayzamanawinatyellem 3 года назад +6

    ቀጣዩን በጉጉት እኖጣብቀሌን ታማችቶኛል ይቀጥልልን

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 3 года назад

    Masha allah astemari new

  • @tumsidofikre261
    @tumsidofikre261 3 года назад

    wwwwooowww dasi sili mirixi filimi nawu

  • @nurnur8142
    @nurnur8142 3 года назад

    ያምራልበጣም

  • @ifrahyusuf93
    @ifrahyusuf93 3 года назад

    It’s very true.

  • @الحاجقرشي-ش5ذ
    @الحاجقرشي-ش5ذ 3 года назад

    Wow 👍👍👍👍👍

  • @tigstiabraham4284
    @tigstiabraham4284 3 года назад

    bitami mehrit eya 🇪🇷❤

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 3 года назад

    በጣም ሀሪፈነው ቁጥሉበት ውዶቸ

  • @saliyaamid4961
    @saliyaamid4961 3 года назад

    Tu Tu Tu samuyee agabesh 👌👌👌👌👌

  • @መዲዩቱብ-ጀ7ቀ
    @መዲዩቱብ-ጀ7ቀ 3 года назад

    ማሻአላህ ጀማል ምላሱ ይጣፍጣል

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 3 года назад

    እስሀቅ እስከሁን ከሰረሀቸዉ ስረዎች አንደኛ ብዬወለዉ ቀጥልበት

  • @Sነኝወሎየዋያውምየኮቦልቻ

    ሶሚዎች ሀሪፉ ዝግጂት ነው በርቱ

  • @fatumaamdihun8137
    @fatumaamdihun8137 3 года назад

    Masgala Baxam Sas tilal😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @neimawollyew6377
    @neimawollyew6377 3 года назад

    ያምራል በርቱ

  • @ethio5253
    @ethio5253 3 года назад +1

    የግሌ አስተያየት ፊልም በጋሀዱ አለም የሚታይን እውነታ ለህዝብ በየ ቤቱ አዳርሶ ማስተማር ይመስለኛል ይህ ፊልም ትምህርት ሰጪ ነው ግን መጨረሻ ላይ አጨራረሱ እንዳልጠበኩት ነው የሆነው ባለሀብቱ ሰው ገንዘብን በአግባቡ ባለመጠቀሙ ደስታን አቶ ሲሰቃይ አየን ጀማልን ሆኖ የተወነው ወጣት ግን በልስትሮ ስራው ራሱና ቤተሰቡን አስተዳድሮ በደስታ የሚኖር ሰው ነበር እሺ ድንገት ገንዘብ መጣ እዚጋ ነው ስተቱ ገንዘቡን ተቀብሎ ከሚስቱና ከልጁ ተወያይቶ የተሻለ ነገር ሰርተው ባለሀብቱም ሰውን መርዳት ምን ያህል በሂይወት ደስታን እንደሚሰጥ አስተምሮን ለተመልካች አስተማሪ ነገር ሆኖ ነበር ማለቅ የነበረበት ግን በተለይ ይህን ፕሮግራም ተመልካቹ ሙስሊሙ መሀበረሰብ እንደመሆኑ መጠን አሁን እንደ ቫይረስ እየሸሸው ያለውን ኢኮኖሚ የበለጠ ሸሽቶ በሌሎች እጅ ተመፅዋች የሚሆንበትን መንገድ ነው ይህ ፊልም አስተምሮ ያለፈው። ከይቅርታ ጋ

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 3 года назад

    እናመሠግናለን

  • @አለሀምዱሊላ-ጐ9ቈ
    @አለሀምዱሊላ-ጐ9ቈ 3 года назад

    አላህይጨምርላችሁጡሩትምርትነዉ

  • @ሚንንከሚን-ጘ2ፈ
    @ሚንንከሚን-ጘ2ፈ 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍 ይቃጠል መአሸአለህ ወለሂ አረፍነዉ

  • @jeylannure5465
    @jeylannure5465 3 года назад

    Hedduu namatti tola galatoomaa 🙏🏿

  • @alemaberaro9846
    @alemaberaro9846 3 года назад

    ይገርማል ጥሩ ገለፃችሁት በተለይ ሴቶች ተመልከቱት

  • @nurejtube1613
    @nurejtube1613 3 года назад

    arif new gen acheraresun enkwan bitastekaklut siko beka?

  • @HalalmediaHalalmedia
    @HalalmediaHalalmedia 3 года назад

    subaahanAllah jazaa kumullahii xexruu temiret አሁን