የባሏ እናት የምታሰቃያት ሴት መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 133

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube 5 месяцев назад +18

    ደስ የሚል አጨራረስ ሁልጊዜ ተበልቶ መቅረቶ ቀርቶል👏👏👏👏

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 5 месяцев назад +2

    በጣም አደቃቹሀለው ብልጦችናቹህ ሁሉም ሠው በግትረነት ሣይሆን በብልጠት ነው መሥራትያለበት ፈጣሪ የሠው ገዘብ የሚመኘውን እጅንና ልቦናውን መልሥልን

  • @RahamJemal
    @RahamJemal 5 месяцев назад +14

    ከእናት እንዲህ አይነት ክፍት አይ ጠበቅም ምን አይነት ጭካኔነው

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 5 месяцев назад +6

    አስተማሪ ነዉ❤

  • @AfranAfran-fm5tm
    @AfranAfran-fm5tm 5 месяцев назад +1

    የረብ፣ከደዝ፣አይነት፣ሰው፣ጠብቀን፣ወው፣መጨረሸው፣ስየምር😮😮😢😢

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 5 месяцев назад +3

    እሰይ😂😂😂❤❤ለዚህ እኮ ነው ሁሌ አልቃሻ አይደለንም የምንለው በተለይ ወጣቶች የሠው ገዘብ አትመኙ

  • @ktube8920
    @ktube8920 5 месяцев назад +51

    ብራቸውን በሚበሉ አላዝንም ብሳቸውን በሚሰጡ እንጅ ወንድሜ ጋር 3 አመቴ ከተኮረራፍኩ 10 ሺብር አልሰጥም ብየው እንደዚ በረሀ ፌቴን ቀቅሎት ሰርቼ ለወንድ ካበላሁ ጥፋተኛው እኔ ነኝ ቤተሰብ ጋር ላኪ አልባልም የምልከውን ልክ አቃለሁ 6 አመቴ ቦታ ገዝቸ ከተማ ምርጥ ቤት ሰርቻለሁ እህቴን ላመጣ ነው ብሬን ስጪኝ ስባል ይነዝረኛል ሞኝ አትሁኑ ወዶቸ ብራችሁን አትስጡ

    • @MunaQatar
      @MunaQatar 5 месяцев назад

      በትክክል

    • @MohamedAbdullaAlshamsi
      @MohamedAbdullaAlshamsi 5 месяцев назад

      👌👌👌👌👌👌👍👍👍🧡💛🧡🧡🧡💜🧡💦

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 5 месяцев назад

      ❤ 👍

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 5 месяцев назад

      ትክክል የኔም አኮርፈውኛል😢 ግን ምናለ ቢረዱን

    • @ktube8920
      @ktube8920 5 месяцев назад +2

      ​@@rahma-pc1fp ያኩርፉ 😢

  • @MahiMahi-bs4rh
    @MahiMahi-bs4rh 5 месяцев назад +1

    እሰይ መጨረሻው👐👐ሁሌም ለራሳችን እንድንኖር ብልሃትንና የባሰ የአእምሮ ሰላም ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን በርቱልን💜

  • @ayshamohamed7756
    @ayshamohamed7756 5 месяцев назад +6

    ምርጥ በቀል 😂😂😂😂😂

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500 5 месяцев назад +1

    ምን አይነት እናት ነትነት 😢😢

  • @Abuzu-hq9xm
    @Abuzu-hq9xm 5 месяцев назад +4

    ደስ የሚል ትምህርት አዘል ድራማ ነው 💗💗💗💗💗👌👌👌👌

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 5 месяцев назад +2

    አቤት ፡ክፉ እናት

  • @marysam9193
    @marysam9193 4 месяца назад +1

    በስማም የእናት የጨለማ መንገድ!!!

  • @ሙሌየድንግልማርያምልጅ
    @ሙሌየድንግልማርያምልጅ 5 месяцев назад +9

    እናትና ልጅ ሊበላ 😂😂😂😂😂😂

  • @GgGg-i9u
    @GgGg-i9u 5 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂😂ሊበላ

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg 5 месяцев назад +2

    እናት በማንም ልጅ ላይ ሴራ ኣትሰራም የኔ ልጂስ ቢሆን ብላ ታስባለይ ዉሾች 😢😢

  • @ikrammuhammad678
    @ikrammuhammad678 5 месяцев назад +4

    😂😂😂😂😂ደጉአረገሽው😂😂😂

  • @KalkidanAdidas
    @KalkidanAdidas 5 месяцев назад +2

    ወይ ጉድ እናቶችም ጀመሩ😢

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 5 месяцев назад +1

    ጣፋጭ በቀል

  • @HdttRee3
    @HdttRee3 5 месяцев назад +2

    yes❤❤❤❤❤❤

  • @fritaabelachew3077
    @fritaabelachew3077 5 месяцев назад +8

    አንደኛ ነኝ like አርጉኝ

  • @ዮአዳና
    @ዮአዳና 5 месяцев назад +2

    ዋዉ ሚገርም ነው ማጫራሻዉ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 5 месяцев назад +1

    አስተማሪ ነው

  • @alexanderkehdi7018
    @alexanderkehdi7018 5 месяцев назад +1

    yes❤️❤️❤️❤️

  • @ekram-s5t
    @ekram-s5t 5 месяцев назад +3

    የእናት ከይሲ እናትና ልጅ

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 5 месяцев назад +2

    እሰይ እናትና ልጅ የዘራችሁትን ነው ያጨዳችሁት ሊበላ 😋

  • @RahelHadish
    @RahelHadish 5 месяцев назад +1

    Wow nw❤❤❤❤❤❤

  • @youiblyiteferi6743
    @youiblyiteferi6743 5 месяцев назад +2

    አይ እናት ልጅ

  • @GelilaAbadi
    @GelilaAbadi 5 месяцев назад +20

    እረ ላይክ አርግሉኙ❤❤❤😢😢😢

  • @KalYimer
    @KalYimer 5 месяцев назад +1

    yes 😄😄😄

  • @ፈኢዛይማም
    @ፈኢዛይማም 2 месяца назад

    የነሶሲና የናርዲ ቤት❤🎉😂😂😂😂

  • @MoMo-ig1od
    @MoMo-ig1od 5 месяцев назад +3

    በቃ ያረብ ሀገር ሴት ካልተነሳች መስራት መተወን አይችሉምዴ ሆ በዛ በዚ በቃ ስለኛ😏 የኔቢጤወችን መርዳት ያስዴስተናል ችግርን ስቃይን ስለምናቅ ከዛውጭ ጅሎች አይዴለንም ቅመሞች ንቁ በወላጆቻችሁ ላኩ ቢያጠፉትኩዋ እዚህያዴረሱን ሳይለብሱ አልብሰው ወላጆቻችን ናቸው ቢጠፋም አያናድ ስለዚህ ስሩተለወጡ ንቁ ብወድቁ ዴራሽ የላችሁም የምን ወድነው ባልመሆን ከቻለ ሰርቶ ያስተዳድር ።

  • @shamaljeer1995
    @shamaljeer1995 5 месяцев назад +4

    አይከልጁሴራየናቲቱሴራአጅብ😢😢ለማንኛዉምእኛስዴትላይያለነዉእህትወድሞቸዋከክፍነገርአላህይጠብቃችሁገዘባችንንአላህበረከትይጨምርልን

  • @Zahraz-mf6el
    @Zahraz-mf6el 5 месяцев назад +2

    እስይ 😂😂😂😂

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 5 месяцев назад

    አጨራረስ አንደኛ😂😂😂ሊበላ

  • @Hna-jv1ql
    @Hna-jv1ql 3 месяца назад

    የመዳም ቅመም ጉዱሺኚ ስሚ እናቶቺም ብሶል😂😂😂😂😂

  • @Fghy4
    @Fghy4 5 месяцев назад +2

    ግድ ነው 🤣🤣

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @SadaRak-c8o
    @SadaRak-c8o 4 месяца назад

    🎉🎉

  • @UyG-z9q
    @UyG-z9q 4 месяца назад

    የውሸትስታስመስ የምር ሞታው አረፍች😂😂😂

  • @SZzz-ql9wx
    @SZzz-ql9wx 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @hubiFeker
    @hubiFeker 5 месяцев назад +7

    ምነው ከአረብ ሀገር መጣች የተባለችው የዙባላ ኪስነው እንዲ የለበሰችው

    • @ktube8920
      @ktube8920 5 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @BalewGetahun
      @BalewGetahun 5 месяцев назад +1

      ዙባላ ምንድን ነው

    • @ስኳሬ
      @ስኳሬ 5 месяцев назад +1

      የቆሻሻ መቆጠሪያ ማለት ነዉ😅😅😅​@@BalewGetahun

    • @Sifaanhaile
      @Sifaanhaile 5 месяцев назад +1

      😂😂😂😂

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 5 месяцев назад +1

      እኮ 😮😮😮😂

  • @HffCds
    @HffCds 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @ShdtCbb
    @ShdtCbb 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @halimaabdela5274
    @halimaabdela5274 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤wowwwww ❤❤❤❤😂😂

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @marysam9193
    @marysam9193 4 месяца назад

    ይገባሻል እሰይ አንች ጠቀራ እናት ተብየ!!!!

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 5 месяцев назад

    አሪፍ አጨራረስ ነው ገንዘብ የተበላችሁ የተከዳችሁ እቺን ዘዴ ተጠቀሙ

  • @Faif3Ucek5
    @Faif3Ucek5 5 месяцев назад +1

    😊😊😊😊

  • @ساره-ض8ب
    @ساره-ض8ب 5 месяцев назад +2

    ፈታ አደረገኝ ደብሮኝነበር😅

  • @mimizede8661
    @mimizede8661 5 месяцев назад +1

    Sawu hulu yeserawugnawu meliso yemichedawu!

  • @فاطمهمحمد-س8س3ر
    @فاطمهمحمد-س8س3ر 5 месяцев назад

    💢👍👍👍👍

  • @ሀያት-031
    @ሀያት-031 5 месяцев назад +1

    አይናችሁ ይጥፋ😏😏

  • @ahmadAhmab-pe1ewumh
    @ahmadAhmab-pe1ewumh 5 месяцев назад +1

    😫😫😫

  • @TesfaneshKebede-il5es
    @TesfaneshKebede-il5es 5 месяцев назад

    አይሆንም አላሌችም😂ሆኑዋልኮ በሚገባ 😅

  • @ssusu-uf6rn
    @ssusu-uf6rn 5 месяцев назад

    ቲክቶክ አይቸነው የመጣሁት

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 5 месяцев назад +4

    አረብ አገር አረብ አገር በቃ ተፋቱን

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂OK

  • @QalbukooMaskuukoo
    @QalbukooMaskuukoo 5 месяцев назад +2

    😂😂❤❤❤

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @JanatJanati-p4e
    @JanatJanati-p4e 5 месяцев назад

    😎😎😎

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 5 месяцев назад +2

    ምድነው ሃረብ አገር መቀለጃ ነውዴ😢😢😂😂😂

    • @MmJohar
      @MmJohar 5 месяцев назад

      እኔጃ የዋህ ስለሆን ጂል መሠልናቸውዴ😅😅

    • @aduadu9102
      @aduadu9102 5 месяцев назад +1

      ​@@MmJohar betam 😅😅😅😅

  • @HabasiKhaiara
    @HabasiKhaiara 5 месяцев назад +1

    ❤❤😂😂😂😂

  • @SadaMohamed-ry7lx
    @SadaMohamed-ry7lx 5 месяцев назад +1

    😅😅😅😅😅😅😂

  • @SaraSosoo-p9h
    @SaraSosoo-p9h 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw 5 месяцев назад +2

    😂😂😂

  • @TigistGetahun-q2m
    @TigistGetahun-q2m 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍☝️☝️

  • @hnah4891
    @hnah4891 5 месяцев назад

    ይህ ነው የክፍት መጨረሻው

  • @geral-dineorevida3828
    @geral-dineorevida3828 5 месяцев назад +1

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @marysam9193
    @marysam9193 4 месяца назад

    ልጂቷ ራሱ እንከፋ ነገር ናት!!!

  • @marysam9193
    @marysam9193 4 месяца назад

    እንደ አስመሳይ ሰዉ ሰይጣን የለም!!!!

  • @marysam9193
    @marysam9193 4 месяца назад

    አይ ገንዘብ እንደዚህ ህሊና ያሸጣል ከህጻን እስከ አሮጊት ህምምምም

  • @berhanberhan2165
    @berhanberhan2165 5 месяцев назад +1

    😂😂😂😂

  • @gfyfyfty-qy8po
    @gfyfyfty-qy8po 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂

  • @MeriMeri-w9v
    @MeriMeri-w9v 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😢😢😢😢❤❤❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 5 месяцев назад

    የሰዉ ገንዘብ እዲህ ነዉ መቀመቅ ያወርዳል

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 5 месяцев назад +1

    እናትየው አስመሳይ

  • @DhhgDhhhu
    @DhhgDhhhu 5 месяцев назад

    ለካ እናትም ተባባሪ ሆናለች😅

  • @JanatJanati-p4e
    @JanatJanati-p4e 5 месяцев назад

    😂😂😂😢😮

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu 5 месяцев назад

    ሊበላ 🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵

  • @BbxHhhd
    @BbxHhhd 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @WerkneshLulseged
    @WerkneshLulseged 5 месяцев назад +2

    በዚህእድሜሽዉሸት

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 5 месяцев назад +1

    በስመአብ የእናት ሌባ ያጣላል

  • @ሰውንእንዴአመሉ
    @ሰውንእንዴአመሉ 4 месяца назад

    የክፋትጥግ

  • @rabihabi6406
    @rabihabi6406 5 месяцев назад +1

    ሆነ ሆነሆነሆነሆነሆነሆነሆነ

  • @feruzdev6099
    @feruzdev6099 5 месяцев назад

    ኢሻላ እስወዲያኛው አትንቃ

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w 5 месяцев назад

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 5 месяцев назад +1

    Ethiopia leba hezeb

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 5 месяцев назад

    ሳትታመም እውሸታን እንዳይሆን ብቻ

  • @marysam9193
    @marysam9193 4 месяца назад

    ይዞሽ በሄደ ሰይጣን!!!

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @tejitukebede9410
    @tejitukebede9410 5 месяцев назад

    Yes 🎉🎉🎉🎉

  • @SayedAhmada-l3q
    @SayedAhmada-l3q 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @ሀይማኖትየማጀቴዋ
    @ሀይማኖትየማጀቴዋ 4 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @Ufj-g1o
    @Ufj-g1o 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤