Betoch | “አተራመሰው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 416

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 416 “አተራመሰው” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 416
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Комментарии • 245

  • @Lነኝጉራጌዋ
    @Lነኝጉራጌዋ Год назад +24

    ዌል ቤቶች አይ ዘርሽ እውነትም የኑሮ ውድነቱ ያሣብዳል ውድ እህት ወዶሞቼ አላህ ሀገራችን ሠላም ያርግልን በማዳም ቤትም ያለነው ለሀገራችን ምድር ያብቃን🙏

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 Год назад +7

    ቤቶችዬ የኛ የሳቅ ምንጮች እናመሰግናለን

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Год назад +6

    አስክ በአላህ ለሚስቴ ዱዓ አርጉላት ነብሰ ጡር ነበረች አሁን ሐክም ቤት ገብታች አለህ በሰላም እንድገለግለት

    • @woyay2095
      @woyay2095 Год назад +1

      አላህ በሰላም ወልዳ የምትደሰቱ ያርጋችሁ

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Год назад +8

    በፍርዱ ቀጥልበት በረታ ወንድማችን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Год назад +2

    😂😂😂😂ቤቶች😂😂😂😂😂ውድድድድድድ

  • @kurigejau5872
    @kurigejau5872 Год назад +6

    😂😂 አይ የኢትዮጵያ መብራት መቼነው ጣጣው የሚያልቀው😢😅😂😂😂😂❤❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад +4

    በጣም ደብሮኝ ነበር ዛሬ ቤቶች በሳቅ ገደሉኝ 😁😁😁😁😁😀😀😀😀😀😀😀😀😃😃😃😃😄😄😄 እንባዬም አልቀረ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Год назад +70

    ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው👍🥀🥀

  • @hawaa112
    @hawaa112 Год назад +5

    ሲታምሩ ሁሌም በሆጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ አዛሉ እና እርስቴ እና እከ የት ናቸው ግን ፍጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Год назад +5

    እኳን ደህና መጣችሁ ወይኔ ዛሬ 😂😂😂😂 መጨረሻላይ የበለጥ ተመቸኝ😂😂

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Год назад +28

    የሳቃችን ምንጭ ቤቶችዬ ስወዳቹ እኮ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @SojibkhanSojib-ld1qt
    @SojibkhanSojib-ld1qt Год назад +2

    ያዱሮ ታወናኟች ኤካ ይበቃል መፊ እነ አሪሲቴ ይምጡሊን ካሎና አያምሪሚ አይጋባቹም ወይ እስት ኮሜንቶችን ታመልካቱ አምሮኛል ቡዙ ሳዉ ዬላም

  • @senaytwerku5422
    @senaytwerku5422 Год назад +8

    እደው ተከራይ ፈረደበት ኑሮ ሲወደድ ሁሉም ነገር በተከራይ ለኛ ሲል እግዚአብሔር ኑሮ. ወደ ዱሮ ይመልስልን😮😮

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад +8

    አባባ ኮሬኔል እርግት ያሉ አባት

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ Год назад +4

    አይ ጥልሺ ጉግሳ የኢትዮ የጥበብ ፈርጥ ዛሬ ያን የዱሮውን የቤቶችን ድባብ መልሰህ ካስከኝ ልበል አንድየ ይጠብቅህ አቦ

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ Год назад +9

    በጣምአስተማሪነው እኛበስደትየምንኖር ከዚህመማርአለብን የሰውቤትእደዚህነው ቡዙእህቶችቤትሳይሰሩበቤትኪራይየሚኖሩአሉየመጣነውአላማአንርሳ አልሀምዱሊላህቤቴንሰርቻለሁ

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ Год назад +9

    ሰላም ይብዛላችሁ ቤቶች 😍😍😍😍😍ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dreadnoughtsoulstealer3679
    @dreadnoughtsoulstealer3679 Год назад +10

    በጣም እኮ ነው ምወዳቹ ሚሰማ ከተገኝ ድንቅ መልክ ጭምር ነው ምትሰሩት ካይን ያውጣቹ .

  • @גדייברהה
    @גדייברהה Год назад +3

    ቤቶችዬ ሰወዳቹ ❤❤❤❤

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ Год назад +7

    እረ እነከን እነርስቴን አምጡልን

  • @radieradiemahamoud
    @radieradiemahamoud Год назад +3

    በጣም በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemariyamneng387
    @yemariyamneng387 Год назад +3

    በሳቅ ሞቱኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Год назад +9

    ቤቶችዬ ስወዳችሁ ኑሩልን ❤

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Год назад +7

    ቤቶችየ እንኮን ደህና መጣችሁ የመዳም ቤት የደከማችሁ ቤቶችን እምትወዱ በላይክ ግለፁልኝ ፕሮፋይሌን በመጫን እቤቴ የለቀኩትን ልዩ ነገር እዩት ወገኔ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Год назад +4

    ቤቶችየ እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ውይይይ ስወዳችሁ በሳቅ ምትክ 😂😂😂😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад +5

    በፍርዱና ታሪኳ ገና ብዙ ያሳዩሀል ጋሽ ዘሩ 😂😂😂😁🤣🤣 ካልሆነ ፍርድ ቤት በፍትአብሄር ትገተራለህ 🤣🤣🤣

  • @bithonbithkon1068
    @bithonbithkon1068 Год назад +1

    ቤቶች በጣም እወዳችሗለሁ የሳቄ ምጮች❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ

    • @MenataTatek
      @MenataTatek 3 месяца назад

      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
      ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
      ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
      ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
      ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
      ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
      ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
      ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
      ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
      ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️

  • @tube5986
    @tube5986 Год назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰🥰😅😅😅

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Год назад +2

    ክክክክክ ክክክክ አይ ዘርሽ ጨጓራህን ላጡት እነሻሼ ና መብራት ሀይሎች

  • @genetabraha2794
    @genetabraha2794 5 месяцев назад +1

    Thank you what a wonderful drama. You make laugh. Let the Lord be with all of you..

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Год назад +3

    ሰላማችሁ ይብዛ 😂😂😂😂 አይ መብራት

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Год назад +3

    በርቱ ኑረልን ከመልእክት ጋር አዝናኝ ፕሮግራም ነው

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    ውይ ይሄ ድራማ ሙዝዝ አለብኝ። እስኪ አጀዳቹ ቀይሩ😮

  • @hddi491
    @hddi491 Год назад +2

    ግን ውነት ለመናገር ተተኪ ተዋናኞች አልመሰጡኚም እህ የምር ያስጠላል እስኪ አስቡን ይቤን ማፊን የሚተካ የለም😢

  • @bereketeyegetaliji
    @bereketeyegetaliji Год назад +3

    Wowowowowowowowowowowo wubi betesabochi❤❤❤❤❤❤

  • @yeneneshtadesse1088
    @yeneneshtadesse1088 Год назад +2

    ወይኔ በፍርዱ የወቶ አዱር ልጅነቴን ትውስታ ውስጥ ከተትከኝ በአሚዶ የሚተኮስ ልብስ የጫማ አጠራረግ ስርዓት ትውስ አለኝ

  • @juvaraw2711
    @juvaraw2711 Год назад +4

    Well come betoch😅😅😅

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ

    የሳቄ ምጮች ❤❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Год назад +1

    የሳቄ ምጮች ስወዳችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @wakmzow
    @wakmzow Год назад +1

    ባሻ የሌለበትን sitcom drama say yemir yemjemryaye nw gen bzum aymstm🙏🙏

  • @megersaadugna311
    @megersaadugna311 Год назад +2

    🤣🤣🤣🤣 አይ ዘሩ ሞላ

  • @sibumulu1251
    @sibumulu1251 Год назад

    ይመችህ ልክአስገባቸው።አይትርጉም።

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Год назад

    ኑሮእደካጋሮ እጅን አሳጠረው እጅ አለች ተመቸችኝ ሻሼ😁😂😂

  • @yeshibirgetalaca2737
    @yeshibirgetalaca2737 Год назад

    Wubi selayehuhe betame dess belognale wow dess yelala ketlbete❤

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 10 месяцев назад

    ቤቶች ድራማ👌😂❤

  • @abdullaabdu6957
    @abdullaabdu6957 Год назад +1

    ውዶች መጣቹ እንኳን በሰላም መጣቹ ❤

  • @fatumahassnhassn-ol5ec
    @fatumahassnhassn-ol5ec Год назад +1

    ቆየሁ ካየሁት ይሄን ድራማ ያባሻ የሚባለው ሰውየ ያለመስሎኝ

  • @kedirsolomon5293
    @kedirsolomon5293 Год назад +2

    በፍርዱ ቀጥልበት

  • @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
    @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ Год назад +1

    ክክክክክክ የዛሬውማ የተለየ ነው

  • @MussieBiruk
    @MussieBiruk Год назад

    I wish for more Betoch Tech"emari Betoch imenyalehu
    ina Lelochimi Ketefek"ede yeh Betoch betam asik'inyi des yilal

    • @MussieBiruk
      @MussieBiruk Год назад

      🤣😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ

    በማፊ የተተካችው ልጅ ስታስጠላ😤😤😤
    አቢዬ ሻሽዬ ዘሩ ጎረቤቶቹ ❤🌹🌹🌹😍😍😍🌺🌺🌺

  • @lightworkeredi
    @lightworkeredi Год назад +1

    ዘሩ ረፈረፋቸዉ 😂🤣❤

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    የሳቄ
    ምንጮች🎉🎉
    ዘሩሞላ❤😂😂😂❤

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Год назад +1

    በርቱልን ዘሩዬዬዬ

  • @MussieBiruk
    @MussieBiruk Год назад

    Pray for the Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 and Pray for the poor

  • @sibumulu1251
    @sibumulu1251 Год назад

    ሻሽዬ እባክሽወደትምህርትሽ።

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 Год назад

    ሰላም ለሁላችንም ይሁን ከልብ አመሰግናለሁ 🤣🤣🤣😍😘❤️❤️❤️👍

  • @mishamolophiso
    @mishamolophiso Год назад +1

    I love you betochi😂😂

  • @SayedAhmada-n9g
    @SayedAhmada-n9g 2 месяца назад

    ትገለገልልክ🎉

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Год назад

    i recommend to put on all standby devices( Tv, dvd player, internate modem etc). that will reduce your consumption up to 1200 kw a month!

  • @watcher6397
    @watcher6397 Год назад

    ወይኔ እንባዬ እስኪፈስ ነው የሳኩት 😊

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Год назад

    እረ ወይኔ በሳቅ ሞትሁ ዘርሽ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Год назад

    ክክክክክክ😂😂😂ይምየ😂😂😂ማፊየ😂😂😂😂😂እር ሁሉም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abdullaawal7659
    @abdullaawal7659 Год назад

    አይይይ ዘርሽ መብራት ቆጠረ ክክክክክ

  • @huzayifasherafa5661
    @huzayifasherafa5661 Год назад

    ታሪኳ ታሪክ ሰራች😂😂😂😂

  • @Bekagion-np3oh
    @Bekagion-np3oh 4 месяца назад +1

    yallah

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Год назад

    bertu des yilal btochiye❤

  • @እደነዉሀገ
    @እደነዉሀገ Год назад

    እወዳታለሁ

  • @gebeyehutamiru5392
    @gebeyehutamiru5392 Год назад

    Manoota maatii jaalalaa isin jaallanna.

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ቤቶች❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад

    ወይኔ ይበቃል ክክክክክክክክ

  • @gemelatemamee1926
    @gemelatemamee1926 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂ረንረን ክረዚ😂😂😂😂😂😂

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 Год назад

    እሰይ ደግ ተወቃቺሁ😂😂😂😂😂😂😊😊😊

  • @مهرةالحمادي-ث6ش
    @مهرةالحمادي-ث6ش Год назад

    ቤቶቺእንኳንሰላምመጣቺሁ

  • @abbbuabbbu3250
    @abbbuabbbu3250 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Год назад

    ውድድድድድ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ሜሊ
    @ሜሊ Год назад

    ቤቶች🎉

  • @hananesane7184
    @hananesane7184 Год назад

    Wow 😅😅😅❤

  • @SemiraFentaw-ln4no
    @SemiraFentaw-ln4no 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @MohamdAgha-qd1wd
    @MohamdAgha-qd1wd 7 месяцев назад

    Amenamenamen 😢😢😢

  • @tesfah-ys2gm
    @tesfah-ys2gm Год назад

    Eeunet new betam yesazinale ye Ethiopia guday

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Год назад

    ተመቸችኝ፡ታሪካ

  • @wsaseesa2314
    @wsaseesa2314 Год назад

    Weyi zaruu qalaxee😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mimenoor3224
    @mimenoor3224 Год назад

    ማፌንተክታየምሠራውልጅ፣ወላሂሥትነጫነጭ፣ቁረጥየመዳሜንልጅ

  • @samuel_arse
    @samuel_arse Год назад

    ዛሩ😂😂😂

  • @huzayifasherafa5661
    @huzayifasherafa5661 Год назад

    ታሪኳ❤

  • @subscribers489
    @subscribers489 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂አረ ውይኔ

  • @rut7469
    @rut7469 Год назад

    ዋዉ🌷🌷🌷

  • @mehretbetaso102
    @mehretbetaso102 Год назад +1

    እኔ ♥️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bshow300
    @bshow300 Год назад +1

    1:38 😂
    1:41 😂
    1:51 😅
    1:55 😢

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Год назад

    Blessed 🙏🙏

  • @zenebechwasiyhun6092
    @zenebechwasiyhun6092 Год назад

    Betochiye 😂😂😂😂😂

  • @eyobgetachew9226
    @eyobgetachew9226 Год назад

    Selam lewshet Selelech!

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 Год назад

    Tenawn yestachu

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +1

    🙈🙈🙈😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @zamuubirkaa2311
    @zamuubirkaa2311 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂zaruuuu

  • @MussieBiruk
    @MussieBiruk Год назад

    Mebiratu sit"tefa Gini mebiratu bizu shih dolari kefilwail. Genizebuni bedem alikefelemi:: Ayeee

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg Год назад

    ከከከከከ ያማል ቅኔው

  • @Wesna-s4o
    @Wesna-s4o 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤👌👌

  • @malakuamadeamadegichamo450
    @malakuamadeamadegichamo450 Год назад +1

    አዛሉና በዛብህ የት ሄዶው ነው?