Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቪዲዮው እንዴት ነበር? በቀጣይስ ምን ይሰራላችሁ?
በርቱ
ሴቶቹ አደብ ይያዙ አለባበሳቸው ፀጉራቸው ምን ይገልፃል እባካችሁ ሴቶች አደብ አሲዙ እንደግመል ሻኛ ቆልላ አላህ ልቦና ይስጠን አሜንበተረፈ በርቱ ጥሩ ነው፡፡
@@naeemanaemma258 eshi enberetalen inshallah
ማሻአላህ ሴቶቹ ፀጉራችው ወደ ታች አርገው ያሲዙ በትርፍ ጡሩ ነው በረቱ
Baqatayi fu.adin yizachihu kech belu somiwech sawadachihu
ምርጦች አቦ ይመቻቹሁ ቅናት ማለት መድሀኒት የሌለው በሸታ ነው ከቅናታም ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💚💛❤
አሚን
አሜን
እህት።ኮሜትስትፆፊ።ትመችኛለሽ።ሁለየም።ጥሩ።አሥተያየትአለሽ
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ አችልጂ ጡሩ ሰው ነሽ ቀጥይበት 🌷🌷
@@nemajzkomalukirjzkmalukiem6484 አመሰግናለሁ 😍😍
እስኪ ወንዶች ተረዱ ሴት ስትቀና ስለወዴዴችህ ብቻ ነው።
ብንወደውም፣ከአበዛነው፣ቅናቱን፣ጥሩአይደለም
ኧረ ይህን ውደታ አልለውም ሆሆ በዜና አቅራቢዋ ሁሉ ቅናት ውደታ ማለትፍቅር ማለት መተማመን ፣መተሳሰብ ፣መተዛዘን፣ ልጁን መፈናነኛ እያሳጣችው እንደት ነው ውደታ የሚባለው ይሄ ምነው ሸዋ
@@መልካምነትበኪሎአይለካም kkkk kemir idezi zena abebi be tv ayek bila baluwan betife yematchi set awkelo 😃😃😂
Tikikl
mewded iyekenu kehone bayiwed yiqir
የመጨረሻው ቃላታ ተመቸችኝ የቅናት እናት😂❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጅ ነኝ ሠላም ለሁላችሁም ይሁን እህቶቼ ባላችሁን ላይ አትቅኑ ከልባችሁ እመኑታ ታመኑለትም ቢደድልሽ እንኳን ተበይ እንጂ በዳይ ስላልሆንሽ ፈጣሪንሽ አመሥግኝ ከመበደል መበደል ይበልጣልና። ወንዶች ደግሞ ጭቅጭቅ ንትርክ፡ ቅናት አይወዱም እናም ታማኝ እና አማኝ እንሁን " ጥሩ ስራ ነዉ በርቱ
ማሸአላህ ማሸአላህ በጣም ቆጆ ነው ግን በአላህ አለባበሳችሁን አሰተካክሉ ሲቀጥል አላህይያዝልን ቅናት ጥሩ አደለም በጣም ትግሰተኛ ጨዋ ልጂ ነህ
ሱብሀን አለህ አለህ ይስቱርነ ከቅነት የረብ ጄዘኩም አለህ ከይር ትምርት ወስጄበተለው።
በሚያስቀና ነገር ድብን አድርጌ እቀናለሁ ለምሳሌ አላህ ዲናቸውን በራህመቱ የወፈቃቸው ዳኢዎች ሸይኾች በነሱ እቀናለሁ
ጥሎብኝ ቅናት አልወድም 👌
ሀሀሀሀ ያልተነካ አልቀረብሽም
እኔም አልወድም
አኔምአልወድም
በጣምነውየተመቸኝቀጥሉበትየቅናትመዳኒቱይሄነው
እኔም
አቤት ቅናት የኔውም ይቀናል ግን ደስስስ ይለኛል ስወድለት በደስታ ነው በግልፅ ስለሚነግረኝ ( A)💓
ክክክክ እደ እኔ የኔም በግል ነው የሚነግረኝ ስለሚነግረኝ ደስስስስስስ ነው የሚለኝ እኔ ትንሽ አለችብኝ ክክክ
ማናት ቤቲ ፉል እሥኪበደብ እይዉ ባትሪ ፍልነዉእሚለዉ 😂😂😂 አቤት የቅናት ጥግ ምረጥ ትምርትነዉ❤❤❤
somi betam eyetegmamachihu new wellahi.......
Kkkk ከምር ለየት ያለ ደስየሚል ድራማነዉ እዉነት ያገባ መስሎኝ እሷዋ በመጥ በሻ ስትለዉ እኔ ደሞ በድንጋይ ልለዉ ነበር
Aselam alykum werhmtulah webrkatu endte nachu Somiwech ማሻ አላህ ወላሂ ደስ የሚል ትምህርት አዘል የሆነ ቪዲዎ ነው አላህ ይጨምርላችሁ የልጁ መልስ በጣም ደስ ይላል ፍቅር እንደ አገላለፁ ነው ልጂቷም ስለምትወደው ነበር የምትቀናው እሱም ተረዲቷታል ባለ መረዳት የስንት ወጣቶች ትዳር እየፈረሰ ነው አላህ ይስቱር
ዋውውውውውው
እኔ የገረመኝ የልጁ ትግስት ❤
ስወዳችሁ ምርጦቼ እንደው ቅናት አለብኝ ፈጣሪ ያስጥልሽ በሉኝ
Liju teshemako limot new wyyyy yewah😊
ውይ ሀራም እና ሀላሉን ታቁታለቹ እንዴ አንድ ወንድ ለንድ ሴት ሀጅነቢይ መሆኑን እያወቃቹ ነውንዴ እዘው በዘው ምትጨማለቁት ኤጭ
ሰባት ሚስት የሚፈቀደው ለማንኛው እስላም ነው ?ጉረኛ ።
ትምህርት አለው ለገባው ዘናም ያረጋል ማሻአላህ በርቱልን
አላህይጠብቀን፣ሁላቺንንም፣ቅናትጥሩአይደለም፣በመጀመርያ፣መተማመን፣ግዲነው፣ብዙትዳርየሚፈርሰው፣በዚነው፣ሴቶ፣በምጨቀጭቀውሠአት፣እሱምትግሰቱ፣ያልቃል፣ሢገባ፣ሢወጣየምጨቀጭቀው፣ከሆነ፣ቤትሁሉመምጣት፣ያሥጠላዋል፣ውዶቸ፣የባላቺንንሀቅ፣የምንዋጣያዲርገን፣አላህመጨረሻቺንንያሣምርልን
ይሄ ምርጥ ነው ,,ልጁ ደሞ ይችላል😂👍
ምላሳም. ስታስጠላኝ. እርፀጉርሽን. የግመልሻኛአስመስላ. ሶሚወች. አሏህሂድያይስጣችሁ. ብላችሁ ብላችሁ. ድራማጄመራችሁ. አይይይእርተው. በድንአትጫወቱ
ድራማ እያየሽ ድራማ ጀመራቹ አላህ ኢዳ ይስጣቹ ትያለሽ ነው ለሚያየው ሀዲስ ወይ ቁርአን ነው😂
Weyy gud, kenteshibat new konjo selehonech, kenatega , defen
Chigiro mino lay new?! Harif ena astemari new, yefikir in hayalinet yasayal!!
👍💔😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍
ባባ ኢስቅ በጣም ነው እምወድህ
ዛሬ እንኳን ላይክ ግጩኝ በጫላ ፍቅር ይዣችኋለሁ።
በጠመደሠዪልሊበዚቀጡለበተ
ውይ እሄ ልጂ ደስ ሲል 😂😂 በሌላ አትተርጉሙት 😂
ወላሂ በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው
Masha Allah Masha Allah Tabbarak Allah
አህለን ውድ ሶሚዎች የረበና ሰላም በናተ ላይ ይሁን ውድድድድድ ነው ማረጋቹ❤
ሲቲ ነኝ ስደተኛዋ የሶሚዎ አድናቂ ሲቲየ ሰብስክራይብ በማዲረግ ተቀላቀይ እህቴ
አደረኩሽ ውዴ በርቺ ቪድዮቹን የተወሰነ አይቻለው አሪፍ ናቸው ማሽአላህ
ይሄ ዩትብ ያስጠላችሁ ስቭ እስክራይብ ያርጋችሁ ያሱት በድን የሚነግዱ እራስ ወዳዶችን እንቃወማለን እኔ ጀምርያለሁ ውልቅ
እህት ሰብስክራይብ በማዲረግ ቁራአንን አብረን እንቅራ ከ አልቃኢዳ ጀምረናል አበርታችን
ትክክል እረ ለቆ መውጣት ነው ሆ እኔ ሰንት የምማርበት ደኔን የማወቅበት ስትናስት ምገድ እያለ
@@saliha8952 አው ሳሊ እነሱ በጀነት ሰልልምታ ጀምረው ሰውን ካሳመኑ በህዋላ ወደፍስድ የሚጣሩ በእስልምና የሚነግዱ ሆድ አደር ናቸው በጣም ቆዩ ከተበላሹ
@@ኢብቲሳምብንትሁሴን ታያቸው የራሳቸው ጉዳይ እኛ ድናችንን ለማዋቅ መንገድ ተጀመርን ሞክሩት ሳአት አይኖርንም ኢሂን ማያቻ
ጥርግ
እያወቁ ጥፋት ከማወቅ ወደ አለማወቅ አላህ ሆይ ያረቢ መጀሪያላይ ትዝ ይላሀል ባባ ተብው የረሱላችንን ስም ታጠራ ፕረግራሙን አዘጋም ነበር አላህ ኧረ አላህ ሆይ በቃ መጨረሻቸሁ እሂ ነው
ያምራል ከቅናተኛ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን
ወይኔ በሳቅዊ እኛ ሴቶች ቅናታችን እኮ ልዩ ነውየዚህች ደግሞ ልዩ ነውአደራ ሴቶች ወላሂ የትዳር አጋራችሁን ምትከታተሉት ከሆነ ጨዋ ቢሆን እንኳን እልህ ይይዘውና ወደ ማይፈልግበት ቦታ ይገባልቅናት በስሱ ደስ ይላል ቅናት በራሱ የፍቅር መግለጫ ነው ግን ሲበዛ ትዳር ያፈርሳል
በጣም ይደንቃል ልክ ይችው ናት ከአገሬ ብን ብየ ጥያት ወደ ስደት የሄድኩት ቁርጥ እራሷ አይጣልባችሁ ።
መጨረሻው ያምራል ያሲኔ ነብሰጡር ነሽ ነው ያልከኝ አዎ የቅናት እናት ክክክክ ያርብ መሬት የሆነ ቻይ ባል ይወፈቀንንንን
አሚን ያረቢቢቢቢ
ማሻ አላህ እንዴዚህ ትምህርት አዘል ቢድዎችን ስሩልን አላህ ይጠብቃች እናመሰግናለን ሰሙ ቲዩብ
MashaaAllh
ቀናተኛዋ ተዋናይት ጀግና ናት ከልቧ ነው እምተውነው
ኡናትም ያቅነት እናት ክክክክክክ ምን ይስቃለው ታበረች ሰለም ድሪደግ
Alhamdu lillah ክክክ
የኔቆጆ እዲህአይነት ባልይስጠን
ነጋዴ በእስልምና አትነግዱ ሲቀጥል ሀራሙና ሀላልቱ መች አውቃቹት ሀራም ሀራም ምትይው አደብግዙ ጨርሻለሁ
አኡዚቢላህ ሁላችንንም ከቅናት የፀዳ ፍቅርና ትዳር ይስጠን
የኔ ቢጤ ናት እኔ መቅናት ላቆም ነው ኳንች ተምሬ በቃ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂
ምርጥ አሥተማሪ ነው ቅናትማ እኔን ነው እደዚክ ሚያደርገኝ ገና ሳላገባ ቀናተኛ ነኝ
ማሻ አላህ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ
አረ ሴቶች ፀጉር አየያዘ ይስተካከል የግመል ሻኛ አስመሰላችሁት ኦኮ
ሶሚዎች ትመቻላቹ ግን ሴት ሚዲያ ላይ ማውጣታቹ አልደግፈውም
ሴት የምታበረክከው ወድ በጣም ደሥ ይላል
ክክክክክክክክክክ ባትሪ ፉላ . ያረቢ አላህ ይጠብቀን ከመጥፎ ቅናት
ባትሪ ፉል ሚለውን ቢዩቲ ፉል ነው ሚለው ያልሺው ልጅ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ
ክክክክክክ
ከከከከከከከከ 🙆 ዬኔ ብጤ ንት አላህ ቲእገሰቱን ይሰጠን እንጀ ክባድ በሸታ ነው ገንኮ አይሰቸልም አልቅንም ምልት አይችልም ።
ምድን ነዉ ፀጉረ አሰመሰላችሁ ይህን ያክል መቆለል ኧሯ አላህን ፉሩ ሀያዕ ይኑራችሁ።
yaa Allah 💖👌👌
እዉነትም አኡዙቢላህ
Aye beauty full gud afela bertu betam aznagn new
ዢልጥ ሁላ እያላችሁ እያላችሁ ለቀጣይ የሙዚቃ ክሊፕ ትሰራላችሁ ምን ይመስላሉ ልጂቱ ደሞ ወይ አታምር ወይ አታፍር አኡዝቢላህ አላህ ይህዲኩም ያረብ ሁላችንንም አስተካክለን
Temrelchi isuma ayitesh chersishe betisedabi malkem new🙂🙂
ይደገምይሄቪደወ ሀሪፍነው ባአላህ
ዋዉ ተመቸኝ ቀጡሉበት ይመቻቹ😍
መሻላህ ልጁ ትግስቱ አላህ ይጨምርለት
ማሻ አለህ ምሪጥ ትምህራት አለው ሶሚዎች በሪቱ
መጨረሻው ደስ ይላል
እንዲህ አይነት ቅናታም ሴት ትዳሯን ነው ምታፈርስቅናት በመጠኑ ደስ ይላል ቅናት በራሱ የፍቅር መግለጫ ነው ግን ሲበዛ ችግር ነው
ሱባሀን አላህ ቅናትም ልክ አለዉ ሥለምትወደዉ ወይም ሥለሚወዳት መቅናት ይኖራል የዚች ግን ባሰ😊 😂
ከሚቀና ሰው አላህ ይሰውረን ውዶቼ
ማሽአላህ በጣም ደስስ የሚል አስተማሪ ነው
ማሻአላ
ደስ ይላል ሀሪፍ ነው በርቱልኝ ኮሜንት የቅናት ነው አትስሙ
Masha Allah baxam wadajewalaw batalay yaqanat ant wadajatalaw insh Allah and qan.....
ዉይ ኧረ እድዚህ አይነት ሚስት የለም ሆ 😂😂😂😂😂
ere ale enji bedemb hhahha
😆😆😆😆😆😆😆 ወደቻናሌ ጎራ በሉ በቅንነት #ሰብስክራይብ አዲርጉኝ አመሰግናለሁ👇👇👇👇👇👇👇👇👇Youtu.be/YOUIxf7wM0g
@@mahitube2434 👍👍
ነፍ ናቸው
@@Somitubeofficial be tv gezetegna ayita isu yekeldun siwodet konjiye sil iza betife alechiyu ina isun astewosegn
ሀሀሀሀሀ እሱን ሴትጋ አወራ ሰላም አለ ብሽ ሀራም አለሽ ላንችስ ሚዲያ ላይ እድቶጭ ሀላል ያደረገልሽ ማነው ደሞ ፀጉርሽን እንደግመል ሻኛ ቆልላችሁ ኧረ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው
Hayu Love ሀሀሀሀሀአቤት ሴት
መሸ አለሀ እኔ ብሆን አድ ቃን አላሰድርትም ነበር እገለት ነበር ዉይይይ ትግስተኛ ልጅ ነክ 😂💓💔💔💔💖
እውነትም ቅናት ምርጥ ቪዲዮ👍👍👍👍👍
አላህ እምለምንክ ነገር ቢኖር ለኛ ሤቶች ትግሥቱን ሥጠን የማመሥግንክ ነገር ቢኖር እንካንም ኒካ በወንድ እጅ አደረግክ ኒካዉ በእኛ እጅ ቢሆን ታጋሽ የምትባለዉ ሤት ከፍተኛ የትዳር እድሜ 3ወር ነበር 😂😂😂😂😂😂
እረ ምርጦች ከቅናት ይጠብቀን
አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ቅናት ይጠብቀን
ሚገርም ነው. ምርጥ ነው በርቱ ግን ይሄን ያህል ቅናት
አራ ትወና ችለቹበታል አሪፍ ነው የሴቶችን መተያት በልደግፍህ
ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ነው
ማሽአላህ ልበል እኔ ባሌን በጣም በጣም እወዴዋለሁግን ቅናት እሚባል አልፈጠረብኝም እሱ ዴግሞ በጣምይቀናል. እግቢያችንውሥጥ ፋናከየ የማነው ነውእሚለኝ ያባቴን እናየወድሜን የጫማ ቁጥር ያቀዋል እሚገርም
ወይኔ ቅናትሺ ቢያናደኝም ልጁ ግን ባል ነው ማሻ አላህ
ክክክክ ወይ ቅናት ሳይበዛ ቅናት ሲኖር ደስ ይላል ያችግን ለከትየለውም እራስ የማስት ነው
ጥሎብኝ እቀናለሁ
ወይ ቅናት ሰው ይሰብደል😅😁😁😁ትግሰተን ሰጠኝ😅😅😜😜😁😁😃 የመጨረሻው የቅናቴ እናቴ😜😜😁
,ማሻአላህ ቀጥሉበት አሥተማሪነዉ
*ሸጋ ነው*
አዱሶቹ SOMIቲወቺ እኳን ደህና መጣቸሁ ደሞ ብታም አላቸሁ
ክክክክ እኔም እቀናለሁ ግን መቅናቴን ባሌ ብቻ ነው የሚያውቀው ለሌላ ሠው አላሳውቅም
😂😂😂😂😂
መጥፎ በሽታ ነው እህት ተመለሽ ወላሂ ጥሩ አይደለም ቅናት
@@አህላምነኝብዙህልምያለኝ babale batensu maqenate turu naw gana Edziheme Almedzate
@@seadatube3234 😂😂ደፈር እኔ አቅ ነበር
ሀሀሀሀሀ እኔሰ አልቀናም አልሀምዱሊላህ
በባሌ ካልቀናሁ በማን ልቀናነው የምቀናውም ፍቅሩ እልቤ ስላለ ነው የቅናት አይነቴች ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ ቢሆንም እኔም ቲንሽ ቅናት ቢጤ አለብኝ የፍቅር እንጂ የፅላቻ አደለም በዛ ላይ ውዴም ይረዳኛል 😘😍🙈
Enim tinsh ekenalehu gin ayredagnim
ውይ አላህ ይጠብቀን
አዎ የቅናት እናት አላት ክክክክ
ሀሪፍ ነው
ማሻ አላህ አላህ ቅናት ያለባችሁ አላህ ይጨምር።ላችሁ ከከከከከከ
😂😂😂መጨረሻ ላይ ደስ አለኝ😂😂እኔ እንኳን አልቀናም ብቀና ራሱ አላስነቃም😂
ክክክ እኔም እዳች
እኔም አላስነቃም ያው ጨጓራየን። ላጥእድርጌ። ኳስሜዳ እስኪመስል እራሴው እጋፈጠዋለሁ ክክክክክክ
Zem Assfa እህት ሰብስክራይብ በማዲርግ ተቀላቀየን
ክክክ የኔ ቢጤ ሴት ዘመዶቹ የትምህርት ቤት ጓደኞቹ መንገድ ላይ አግኝተው ልክ እንደዝህ ሰላም አለይኩም ሲሉ ጭር ብየ በውስጤ ዝም እላለሁ
ሲጀመር ሴት አይደለም የቃላት ስላምታ ጉንጮን ቢስማትም ምንም አይመስለኝ ከቀናው ደግሞ እኔም እንደሱ አድርጌ አሳየዋለው እንጂ ጨንጎራ እንኳን አልጥም😂
Bemetbesha😂🤣😂🤣😂🤣😂
እረባአላህ አለባበስ
ክክክክክክ ዬቅናት እናት
i love this
ክክክክክክ ዋው አሪፍ ነው ያገሬልጆች
ማሻኣላ።ስታምሩ።ምርጦቼ።ሁላቹንም።ወዳቹሀላው።ውቦቺ።ባርቱ
ክክክክክ ጉድ እኮ ነዉ ግን እደዚ ቅናት አለ አኡዙቢላ እንዳተ ያለ ታጋሽ ባል ይስጠኝ ያረብ ክክክክክክክ
*ዋው አሪፍ ክሩ እየተሰባሰባቹህ ነው ባባዬ*
አሪፍ ትምህርትነውውው
Kkkkkkkk MASHALLAH BAXM DASILAL woy qinat silla maxachu inamsginallen bartu 😂👍👍🤝🤝mallkam qoyiita
ቪዲዮው እንዴት ነበር? በቀጣይስ ምን ይሰራላችሁ?
በርቱ
ሴቶቹ አደብ ይያዙ አለባበሳቸው ፀጉራቸው ምን ይገልፃል እባካችሁ ሴቶች አደብ አሲዙ እንደግመል ሻኛ ቆልላ አላህ ልቦና ይስጠን አሜን
በተረፈ በርቱ ጥሩ ነው፡፡
@@naeemanaemma258 eshi enberetalen inshallah
ማሻአላህ ሴቶቹ ፀጉራችው ወደ ታች አርገው ያሲዙ በትርፍ ጡሩ ነው በረቱ
Baqatayi fu.adin yizachihu kech belu somiwech sawadachihu
ምርጦች አቦ ይመቻቹሁ ቅናት ማለት መድሀኒት የሌለው በሸታ ነው ከቅናታም ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💚💛❤
አሚን
አሜን
እህት።ኮሜትስትፆፊ።ትመችኛለሽ።ሁለየም።ጥሩ።አሥተያየትአለሽ
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ አችልጂ ጡሩ ሰው ነሽ ቀጥይበት 🌷🌷
@@nemajzkomalukirjzkmalukiem6484 አመሰግናለሁ 😍😍
እስኪ ወንዶች ተረዱ ሴት ስትቀና ስለወዴዴችህ ብቻ ነው።
ብንወደውም፣ከአበዛነው፣ቅናቱን፣ጥሩአይደለም
ኧረ ይህን ውደታ አልለውም ሆሆ በዜና አቅራቢዋ ሁሉ ቅናት
ውደታ ማለት
ፍቅር ማለት መተማመን ፣መተሳሰብ ፣መተዛዘን፣ ልጁን መፈናነኛ እያሳጣችው እንደት ነው ውደታ የሚባለው ይሄ ምነው ሸዋ
@@መልካምነትበኪሎአይለካም kkkk kemir idezi zena abebi be tv ayek bila baluwan betife yematchi set awkelo 😃😃😂
Tikikl
mewded iyekenu kehone bayiwed yiqir
የመጨረሻው ቃላታ ተመቸችኝ የቅናት እናት😂❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጅ ነኝ ሠላም ለሁላችሁም ይሁን እህቶቼ ባላችሁን ላይ አትቅኑ ከልባችሁ እመኑታ ታመኑለትም ቢደድልሽ እንኳን ተበይ እንጂ በዳይ ስላልሆንሽ ፈጣሪንሽ አመሥግኝ ከመበደል መበደል ይበልጣልና። ወንዶች ደግሞ ጭቅጭቅ ንትርክ፡ ቅናት አይወዱም እናም ታማኝ እና አማኝ እንሁን " ጥሩ ስራ ነዉ በርቱ
ማሸአላህ ማሸአላህ በጣም ቆጆ ነው ግን በአላህ አለባበሳችሁን አሰተካክሉ ሲቀጥል አላህይያዝልን ቅናት ጥሩ አደለም በጣም ትግሰተኛ ጨዋ ልጂ ነህ
ሱብሀን አለህ አለህ ይስቱርነ ከቅነት የረብ ጄዘኩም አለህ ከይር ትምርት ወስጄበተለው።
በሚያስቀና ነገር ድብን አድርጌ እቀናለሁ ለምሳሌ አላህ ዲናቸውን በራህመቱ የወፈቃቸው ዳኢዎች ሸይኾች በነሱ እቀናለሁ
ጥሎብኝ ቅናት አልወድም 👌
ሀሀሀሀ ያልተነካ አልቀረብሽም
እኔም አልወድም
አኔምአልወድም
በጣምነውየተመቸኝቀጥሉበትየቅናትመዳኒቱይሄነው
እኔም
አቤት ቅናት የኔውም ይቀናል ግን ደስስስ ይለኛል ስወድለት በደስታ ነው በግልፅ ስለሚነግረኝ ( A)💓
ክክክክ እደ እኔ የኔም በግል ነው የሚነግረኝ ስለሚነግረኝ ደስስስስስስ ነው የሚለኝ እኔ ትንሽ አለችብኝ ክክክ
ማናት ቤቲ ፉል እሥኪበደብ እይዉ ባትሪ ፍልነዉእሚለዉ 😂😂😂 አቤት የቅናት ጥግ ምረጥ ትምርትነዉ❤❤❤
somi betam eyetegmamachihu new wellahi.......
Kkkk ከምር ለየት ያለ ደስየሚል ድራማነዉ እዉነት ያገባ መስሎኝ እሷዋ በመጥ በሻ ስትለዉ እኔ ደሞ በድንጋይ ልለዉ ነበር
Aselam alykum werhmtulah webrkatu endte nachu Somiwech
ማሻ አላህ ወላሂ ደስ የሚል ትምህርት አዘል የሆነ ቪዲዎ ነው አላህ ይጨምርላችሁ
የልጁ መልስ በጣም ደስ ይላል ፍቅር እንደ አገላለፁ ነው ልጂቷም ስለምትወደው ነበር የምትቀናው እሱም ተረዲቷታል ባለ መረዳት የስንት ወጣቶች ትዳር እየፈረሰ ነው አላህ ይስቱር
ዋውውውውውው
እኔ የገረመኝ የልጁ ትግስት ❤
ስወዳችሁ ምርጦቼ
እንደው ቅናት አለብኝ ፈጣሪ ያስጥልሽ በሉኝ
Liju teshemako limot new wyyyy yewah😊
ውይ ሀራም እና ሀላሉን ታቁታለቹ እንዴ አንድ ወንድ ለንድ ሴት ሀጅነቢይ መሆኑን እያወቃቹ ነውንዴ እዘው በዘው ምትጨማለቁት ኤጭ
ሰባት ሚስት የሚፈቀደው ለማንኛው እስላም ነው ?ጉረኛ ።
ትምህርት አለው ለገባው ዘናም ያረጋል ማሻአላህ በርቱልን
አላህይጠብቀን፣ሁላቺንንም፣ቅናትጥሩአይደለም፣በመጀመርያ፣መተማመን፣ግዲነው፣ብዙትዳርየሚፈርሰው፣በዚነው፣ሴቶ፣በምጨቀጭቀውሠአት፣እሱምትግሰቱ፣ያልቃል፣ሢገባ፣ሢወጣየምጨቀጭቀው፣ከሆነ፣ቤትሁሉመምጣት፣ያሥጠላዋል፣ውዶቸ፣የባላቺንንሀቅ፣የምንዋጣያዲርገን፣አላህመጨረሻቺንንያሣምርልን
ይሄ ምርጥ ነው ,,ልጁ ደሞ ይችላል😂👍
ምላሳም. ስታስጠላኝ. እርፀጉርሽን. የግመልሻኛአስመስላ. ሶሚወች. አሏህሂድያይስጣችሁ. ብላችሁ ብላችሁ. ድራማጄመራችሁ. አይይይእርተው. በድንአትጫወቱ
ድራማ እያየሽ ድራማ ጀመራቹ አላህ ኢዳ ይስጣቹ ትያለሽ ነው ለሚያየው ሀዲስ ወይ ቁርአን ነው😂
Weyy gud, kenteshibat new konjo selehonech, kenatega , defen
Chigiro mino lay new?! Harif ena astemari new, yefikir in hayalinet yasayal!!
👍💔😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍
ባባ ኢስቅ በጣም ነው እምወድህ
ዛሬ እንኳን ላይክ ግጩኝ በጫላ ፍቅር ይዣችኋለሁ።
በጠመደሠዪልሊበዚቀጡለበተ
ውይ እሄ ልጂ ደስ ሲል 😂😂 በሌላ አትተርጉሙት 😂
ወላሂ በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው
Masha Allah Masha Allah Tabbarak Allah
አህለን ውድ ሶሚዎች የረበና ሰላም በናተ ላይ ይሁን ውድድድድድ ነው ማረጋቹ❤
ሲቲ ነኝ ስደተኛዋ የሶሚዎ አድናቂ ሲቲየ ሰብስክራይብ በማዲረግ ተቀላቀይ እህቴ
አደረኩሽ ውዴ በርቺ ቪድዮቹን የተወሰነ አይቻለው አሪፍ ናቸው ማሽአላህ
ይሄ ዩትብ ያስጠላችሁ ስቭ እስክራይብ ያርጋችሁ ያሱት በድን የሚነግዱ እራስ ወዳዶችን እንቃወማለን እኔ ጀምርያለሁ ውልቅ
እህት ሰብስክራይብ በማዲረግ ቁራአንን አብረን እንቅራ ከ አልቃኢዳ ጀምረናል አበርታችን
ትክክል እረ ለቆ መውጣት ነው ሆ እኔ ሰንት የምማርበት ደኔን የማወቅበት ስትናስት ምገድ እያለ
@@saliha8952
አው ሳሊ እነሱ በጀነት ሰልልምታ ጀምረው ሰውን ካሳመኑ በህዋላ ወደፍስድ የሚጣሩ በእስልምና የሚነግዱ ሆድ አደር ናቸው በጣም ቆዩ ከተበላሹ
@@ኢብቲሳምብንትሁሴን ታያቸው የራሳቸው ጉዳይ እኛ ድናችንን ለማዋቅ መንገድ ተጀመርን ሞክሩት ሳአት አይኖርንም ኢሂን ማያቻ
ጥርግ
እያወቁ ጥፋት ከማወቅ ወደ አለማወቅ አላህ ሆይ ያረቢ መጀሪያላይ ትዝ ይላሀል ባባ ተብው የረሱላችንን ስም ታጠራ ፕረግራሙን አዘጋም ነበር አላህ ኧረ አላህ ሆይ በቃ መጨረሻቸሁ እሂ ነው
ያምራል ከቅናተኛ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን
ወይኔ በሳቅ
ዊ እኛ ሴቶች ቅናታችን እኮ ልዩ ነው
የዚህች ደግሞ ልዩ ነው
አደራ ሴቶች ወላሂ የትዳር አጋራችሁን ምትከታተሉት ከሆነ ጨዋ ቢሆን እንኳን እልህ ይይዘውና ወደ ማይፈልግበት ቦታ ይገባል
ቅናት በስሱ ደስ ይላል ቅናት በራሱ የፍቅር መግለጫ ነው ግን ሲበዛ ትዳር ያፈርሳል
በጣም ይደንቃል ልክ ይችው ናት ከአገሬ ብን ብየ ጥያት ወደ ስደት የሄድኩት ቁርጥ እራሷ አይጣልባችሁ ።
መጨረሻው ያምራል ያሲኔ ነብሰጡር ነሽ ነው ያልከኝ አዎ የቅናት እናት ክክክክ ያርብ መሬት የሆነ ቻይ ባል ይወፈቀንንንን
አሚን ያረቢቢቢቢ
ማሻ አላህ እንዴዚህ ትምህርት አዘል ቢድዎችን ስሩልን አላህ ይጠብቃች እናመሰግናለን ሰሙ ቲዩብ
MashaaAllh
ቀናተኛዋ ተዋናይት ጀግና ናት ከልቧ ነው እምተውነው
ኡናትም ያቅነት እናት ክክክክክክ
ምን ይስቃለው ታበረች ሰለም ድሪደግ
Alhamdu lillah ክክክ
የኔቆጆ እዲህአይነት ባልይስጠን
ነጋዴ በእስልምና አትነግዱ ሲቀጥል ሀራሙና ሀላልቱ መች አውቃቹት ሀራም ሀራም ምትይው አደብግዙ ጨርሻለሁ
አኡዚቢላህ ሁላችንንም ከቅናት የፀዳ ፍቅርና ትዳር ይስጠን
የኔ ቢጤ ናት እኔ መቅናት ላቆም ነው ኳንች ተምሬ በቃ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂
ምርጥ አሥተማሪ ነው ቅናትማ እኔን ነው እደዚክ ሚያደርገኝ ገና ሳላገባ ቀናተኛ ነኝ
ማሻ አላህ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ
አረ ሴቶች ፀጉር አየያዘ ይስተካከል የግመል ሻኛ አስመሰላችሁት ኦኮ
ሶሚዎች ትመቻላቹ ግን ሴት ሚዲያ ላይ ማውጣታቹ አልደግፈውም
ሴት የምታበረክከው ወድ በጣም ደሥ ይላል
ክክክክክክክክክክ ባትሪ ፉላ . ያረቢ አላህ ይጠብቀን ከመጥፎ ቅናት
ባትሪ ፉል ሚለውን ቢዩቲ ፉል ነው ሚለው ያልሺው ልጅ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ
ክክክክክክ
ከከከከከከከከ 🙆 ዬኔ ብጤ ንት አላህ ቲእገሰቱን ይሰጠን እንጀ ክባድ በሸታ ነው ገንኮ አይሰቸልም አልቅንም ምልት አይችልም ።
ምድን ነዉ ፀጉረ አሰመሰላችሁ ይህን ያክል መቆለል ኧሯ አላህን ፉሩ ሀያዕ ይኑራችሁ።
yaa Allah 💖👌👌
እዉነትም
አኡዙቢላህ
Aye beauty full gud afela bertu betam aznagn new
ዢልጥ ሁላ እያላችሁ እያላችሁ ለቀጣይ የሙዚቃ ክሊፕ ትሰራላችሁ ምን ይመስላሉ ልጂቱ ደሞ ወይ አታምር ወይ አታፍር አኡዝቢላህ አላህ ይህዲኩም ያረብ ሁላችንንም አስተካክለን
Temrelchi isuma ayitesh chersishe betisedabi malkem new🙂🙂
ይደገምይሄቪደወ ሀሪፍነው ባአላህ
ዋዉ ተመቸኝ ቀጡሉበት
ይመቻቹ
😍
መሻላህ ልጁ ትግስቱ አላህ ይጨምርለት
ማሻ አለህ ምሪጥ ትምህራት አለው ሶሚዎች በሪቱ
መጨረሻው ደስ ይላል
እንዲህ አይነት ቅናታም ሴት ትዳሯን ነው ምታፈርስ
ቅናት በመጠኑ ደስ ይላል ቅናት በራሱ የፍቅር መግለጫ ነው ግን ሲበዛ ችግር ነው
ሱባሀን አላህ ቅናትም ልክ አለዉ ሥለምትወደዉ ወይም ሥለሚወዳት መቅናት ይኖራል የዚች ግን ባሰ😊 😂
ከሚቀና ሰው አላህ ይሰውረን ውዶቼ
ማሽአላህ በጣም ደስስ የሚል አስተማሪ ነው
ማሻአላ
ደስ ይላል ሀሪፍ ነው በርቱልኝ ኮሜንት የቅናት ነው አትስሙ
Masha Allah baxam wadajewalaw batalay yaqanat ant wadajatalaw insh Allah and qan.....
ዉይ ኧረ እድዚህ አይነት ሚስት የለም ሆ 😂😂😂😂😂
ere ale enji bedemb hhahha
😆😆😆😆😆😆😆
ወደቻናሌ ጎራ በሉ በቅንነት #ሰብስክራይብ አዲርጉኝ አመሰግናለሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Youtu.be/YOUIxf7wM0g
@@mahitube2434 👍👍
ነፍ ናቸው
@@Somitubeofficial be tv gezetegna ayita isu yekeldun siwodet konjiye sil iza betife alechiyu ina isun astewosegn
ሀሀሀሀሀ እሱን ሴትጋ አወራ ሰላም አለ ብሽ ሀራም አለሽ ላንችስ ሚዲያ ላይ እድቶጭ ሀላል ያደረገልሽ ማነው ደሞ ፀጉርሽን እንደግመል ሻኛ ቆልላችሁ ኧረ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው
Hayu Love ሀሀሀሀሀአቤት ሴት
መሸ አለሀ እኔ ብሆን አድ ቃን አላሰድርትም ነበር እገለት ነበር ዉይይይ ትግስተኛ ልጅ ነክ 😂💓💔💔💔💖
እውነትም ቅናት ምርጥ ቪዲዮ👍👍👍👍👍
አላህ እምለምንክ ነገር ቢኖር ለኛ ሤቶች ትግሥቱን ሥጠን
የማመሥግንክ ነገር ቢኖር እንካንም ኒካ በወንድ እጅ አደረግክ ኒካዉ በእኛ እጅ ቢሆን ታጋሽ የምትባለዉ ሤት ከፍተኛ የትዳር እድሜ 3ወር ነበር 😂😂😂😂😂😂