Qin Leboch (ቅን ልቦች) | እመቤት ፍፁምን ለምን ተቀየመችው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @imissmyfather8109
    @imissmyfather8109 4 года назад +598

    ፍፄ ለእሙ ዩቱዩብ ክፈትላት እውነት ብዙ ተመልካች ይኖራታል ቅን ነህ ብየ ነው ሀሳቤን የሚጋራ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад +574

    እሙ የዋሗ የገጠሩዋ እንዴኔ የናፈቀችዉ በlike ግለፀልኝ ስሞትላችሁ እሙ ዉስጤ ነች ይሉይታ የሌላት ግልፀኛ ሴት like

    • @helenmegresa9396
      @helenmegresa9396 4 года назад +1

      እሙዬ ፍጣሪ ይርዳሸ የኔ የዎህ ይቅናሸ

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 года назад

      በቅንነት በፍቅር ስወዳችሁ ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት 👇👇👇
      ruclips.net/video/W4C4qrggv8M/видео.html

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 4 года назад

      ሠላም ለናተ ይሁን የፍፂ ቤተሠቦች ሠላማችሁ ይብዛ እንኳን አደረሣችሁ ለአዲሥ አመት የሠላም የጤና የፍቅር ይሁንላችሁ እሙ እንኳን አደረሠሺ

    • @ruthandmoses3341
      @ruthandmoses3341 4 года назад

      🌻🌻🌻🌻እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻
      ሩትና ሙሴ እንባላለን የ12 እና የ8 አመት ታዳጊዎች ነን::
      አቅማቸው ደከም ያሉ እናቶችን ያገዝንበት ልዩ የበዓል ቆይታ ቪድዮ ተለቋል
      ::
      ruclips.net/video/5BpAzcap7e0/видео.html

    • @tezulove5939
      @tezulove5939 4 года назад

      @@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት pp00pppp

  • @zinetuyimerhassen7042
    @zinetuyimerhassen7042 4 года назад +500

    እመቤት የናፈቀብው 👍👍👍👍

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 года назад

      ኢስላማዊ ጥያቄ ና መልስ ከወድማችን ጋ አብረን እንማር 👇👇
      ruclips.net/video/W4C4qrggv8M/видео.html

    • @yishakart
      @yishakart 4 года назад

      አዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የምስላቸውን ስዕሎች ለመመልከት 👇
      ruclips.net/video/NYXrlrn02wE/видео.html

    • @sebleworku7381
      @sebleworku7381 4 года назад

      ግን ሙዚቃዋን የት አደረሱት

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 4 года назад

      Eney betam

    • @abebatube7629
      @abebatube7629 4 года назад

      🌻🌻🌻🌻🌻

  • @zizulove9429
    @zizulove9429 4 года назад +342

    ፍፁሜን የምትወዱ እቤት የናፈቀቻችሁ ላክ አርጉ እስኪ እንያችሁ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 4 года назад +227

    እስኪ እመቤትን የናፈቀ
    ፍፁምንና ባለቤቱን የሚወዱ
    2013 ሸቃላ ማዳም የሚሆንበት አመት ይሁን የምትሉ 👍

  • @munatube5350
    @munatube5350 4 года назад +213

    ፍጼ ለመቤት ዩቱብ ክፈትለት የምር ቡዙ ታከታይ ይኖራታል በናትህ ፍጼ ባደብ የግዘታል

  • @hayattalahonn8729
    @hayattalahonn8729 4 года назад +39

    ፍፅየ ሰው የሚቀየመው የሚወደውን ነው ነው እሙ የዋህ ናት ለዛ ነው ስለምትወድህ ነው እድሜ ላተ ለዚህ አብቅተሀታል

  • @genetberhe4664
    @genetberhe4664 4 года назад +2

    ፍፄ እግዛብሄር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ከእሜቤት ጎን መሆንህን ኣከበርኩህ የምር ስወ ነህ

  • @bitania7657
    @bitania7657 4 года назад +149

    እመቤት በራስሽ ቱዩብ ነይ ።

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +3

      ኧረ ምን በወጣት እንዴ ልመና በጣም ይደብራል እዛዉ ምግቡዋን ትስራ የምን ዩቲዩብ ክፈቺ ነዉ

    • @bitania7657
      @bitania7657 4 года назад +3

      @@yatebeyakokebegoogle1018 ምነው ፈራሽ ?ቪወርሽ እንዳይቀንስ ነው? መለምን እና ዩቲውብ መክፈት ምን እንደሆነ ለይትሽ እውቂ።

    • @samerha2271
      @samerha2271 4 года назад

      አላት እንደ

    • @kiyaali3188
      @kiyaali3188 4 года назад +2

      @@bitania7657 እኮ

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 года назад

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +84

    እማዬዬዬዬዬ የኔ ተናፋቂ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 4 года назад +4

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ቅን ልቦች እሙ የኔ የዋህ ንፁህ ቅን ልብ ያለሽ እድሜሽን ያርዝመው እንዴት እንደምንወድሽ ፍፄ የወለድከው ልጆች ይባረኩ እሙ ናፍቃን ነበር

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    አቤት ፍፄ ሚስትህ ጋር ስትሆን ወዝህ ግጥም ይላል አምሮብሃል በጣም

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад

      "ቤተሰብ ሁኑ በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

    • @milkilion696
      @milkilion696 4 года назад

      Eya dakala newa 😆.....

    • @hiwet__dagne4697
      @hiwet__dagne4697 4 года назад +2

      ስራዉኮ ወዝ ያመጣል😂😂😜

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 года назад

      @@hiwet__dagne4697 😂😂😂

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 года назад

      @@milkilion696 😂😂

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 4 года назад +70

    እመቤትየ በጣም ናፍቃኝ ነበር 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ

    ወይኔ እሙ የዋህ ሴት እኮ ናት ደስ የምትል ቀለል ያለች ምርጥ ሰው ፍፄ እግዚአብሔር ልጆችክን ያሳድግልክ በማርያም እሙን አትለያት ለዚ ያበቃሀት አንተው ነክ ፈጣሪ የውለታክን ይክፈልክ

  • @sisaygebrihiwet9003
    @sisaygebrihiwet9003 4 года назад +41

    እሙ ቅን ሰዉ ነች ፍፄም እደዛ አሪፍ ወድም አግታ አለች አዳሜ ሁልሺ ቅን የሆንሺ ቅን እህት ና ወድም ይግጠማቹ

  • @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ
    @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ 4 года назад +116

    ፀጋ ፍፁም ከምር ሴት የሚለውን ቃል ባንች ውስጥ ነው ከነ ትርጉሙ ያገኘኋት ይቅርታ እኔም ሴት ነኝ ያንች ግን ይለያል እውነተኛዋ ሴት ነሽ ፍፁሜ ከፀግሽ እና ከልጆቻችሁ ጋር መልካም ሂወት ምኞቴ ነውውውውው

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад +1

      "ቤተሰብ ሁኑ በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 года назад +1

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад +1

      sani youtube እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ

    • @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ
      @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ 4 года назад

      @@zenanebil4133 እኔም ውድድድድድድድ በማያልቀው

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 года назад +35

    አይ እሙ በቃ ግልፅነሽ እኮ ፍፄ መልካም ሰው መልካም ቤተሰብ ናችሁ

    • @rrrf4120
      @rrrf4120 4 года назад

      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @lloshq4322
    @lloshq4322 4 года назад +1

    ከአንተያገናኛት ፈጣሪይወዳታል ፍፁሜ እመቤቴ ልጆችክንባለቤትክን ትጠብቅልህ እዚህም መደረሳእራሱ ከፈጣሪበታች ባንተነው ፍፁሜ ቸሩመዳኒያለም ይጠብቃችሁ

  • @fametmlove4074
    @fametmlove4074 4 года назад +78

    ወይኔ በስንት ግዜየ የመቤትን ድምፅ ሰማሁት

    • @dubaidubai6596
      @dubaidubai6596 4 года назад

      እሙን ስላሳህን በጣም እናመሰግናለን ፋፂ እንወዲሀለን ባለቤትህን ስወዲልህ የኔደርባባ

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 4 года назад

      Emunasemahen ftyewa

  • @sarag.mariam9922
    @sarag.mariam9922 4 года назад +1

    ሰላምችሁ ይብዛ ለመላው ቤተሰቦችህ በተለይ አንተን ልጄ በጣም ነው የሚወድህ ሁሌም አንድ ነገር ሲገጥመው አይ ዳዊት አይ ዳዊት ይላል በሚገርም አማርኛ ተባረኩ

  • @sameraha1759
    @sameraha1759 4 года назад +30

    እመቤት ፍልቅልቅ ተናፍቀሽ ነበር ፍፁምየ እናመሰግናለን

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @meskitamru8553
    @meskitamru8553 4 года назад +83

    በናትክ ፈፄ እሙ ጣል ጣል አትድርግት ሰዉ ያሰፈልግታል

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 года назад +24

    ፍፄ በእውነት እሙዬ በጣም ነው የናፈቅችን የኔ ፍልቅልቅ እሙዬ ሰላምሽ ይብዛ 🥰

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 года назад

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 4 года назад +21

    እመብት ናፈቃን ነበር ፍፄ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ

  • @ጋሽዳምጤ
    @ጋሽዳምጤ 4 года назад +14

    ቁም ነገር ፍፁም መልካም ሰው ነህ እና አሁንም ዩቱዩብ ክፈትላት በናትህ ብዙ ሰው ሸር ያረግላታል ትጠቀማለች

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @fantabirhan643
    @fantabirhan643 4 года назад

    ፍፄ የሚስክኖች ወንድም እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው ብዝት ብዝዝት በል ልጆችህንም እግዚአብሔር ያሳድግልህ!!!

  • @matarmatar9662
    @matarmatar9662 4 года назад +6

    በጣም እማዋይሺ።ዘውዱ በጣም ነው የምናውቃት ጠዋት ጠዋት እናስታውስልለን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    በእውነት እመቤትን ዛሬ ሳስታውሳት ነበር ይቱፕር ክፈቱላት ፍጼ እባክህን

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 года назад

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ

  • @sggffgghy3278
    @sggffgghy3278 4 года назад +6

    እር ፉጽም እዴት አምሮብሀል እኛ ሴቶች ወንድ እናሳምራለን ክብር ለሴቶች።

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 4 года назад

    አለን ፀጋ ፍፁም በጣም ነው የወደደኩት ስሙን be blessed all

  • @feittemam9365
    @feittemam9365 4 года назад +18

    ወላሂ ፍፄ ስለ እመቤት ልጠይቅህ ስል ዋው

  • @chickenbangichicken8153
    @chickenbangichicken8153 4 года назад +1

    ፍፂ መልካም ሰው እንኳን ደስ አለህ ልጁችህን እግዚ አብሔር ያሳድግልህ እመቤት እኛም ናፍቀሽናል እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 4 года назад +45

    እሙዬ የኔ ገራገር ስወዳት
    ልክ ነሽ ዋናው ነገር ጤና💓💓💓

    • @sadawloiwa718
      @sadawloiwa718 4 года назад

      Wyne fsumie

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад

      "በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

  • @harlove2985
    @harlove2985 4 года назад

    ፍፄ ፀጋ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ጥሩ ሰዎች ናችሁ መልካምነት ለራስ ለመቤት ይመሰራነገር ላተደም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይሰጥህ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግል

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 4 года назад +33

    እመቤት የናፈቀብው ❤❤❤❤

  • @እምነቴየተዋሕዶልጅነኝእም

    ፍፅዬ የድንግል ሊጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅሕ አምሮብሀል የልጇችሕ የውዷ ባለቤትሕ ትፍሽ ወጥቶብሕነው ፍስዬ ምርጥ ኢትዩጲያዊነሕ

  • @ወለተማርያምወይንሽት
    @ወለተማርያምወይንሽት 4 года назад +15

    አረ ኡ ኡ ኡ
    እሙየ አረ በጣም ናፍቀሽኛል
    እምወድሽ
    እሙ ውይይይ
    ንፍቅቅቅቅ ብለሽኛል

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 года назад

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @zelalemademe8650
    @zelalemademe8650 4 года назад +2

    እግዚአብሔርይስጥክ ከእግዚአብሔር በታች አንተ ነክ እሷ ለዚህ ያደረሳካት እግዚአብሔር ልጆችክን ያሳደግልክ ወንድሜ ሚስትክንም ይጠብቅልክ ፈጣሪ

  • @sabAyd712
    @sabAyd712 4 года назад +8

    ናፍቀናት ነበረ እናመሰግናለን ፍጼ የመቤትን ቴሌፎኗን ጻፍልኝ please ልደውልላት

  • @abufahad4993
    @abufahad4993 4 года назад +1

    Fitse E/g. Yibarkih Sila Emabet Yemitadergawu Tibibir Sila Ewunat Tebarek

  • @fadelnahle6289
    @fadelnahle6289 4 года назад +27

    ፍፄ እሙን ብታገናኜኝ ደስ ይለኛል አብረን ብንሰራ በጣም ደስ ይለኛል ከምር ወይንም እኔን ዉሰደኝ ወደ አሜሪካ ለሸቃላነት 😃😃ሰምተካል ፍፄ ከምር ደስ ይለኝ ነበር እናም ደስ ብሎብኛል እንኳን ደስ አለክ የኔመልካም ወድም 🙏

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 года назад +7

      ወይኔ በሳቅ የኔ ከርታታ አረ ከሸቃላነት አውጥቶ ለቁም ነገር ወደ አሜሪካ የሚወስድሽን ጀባ ይበልሽ ለአላህ የሚሳነው የለም

    • @fadelnahle6289
      @fadelnahle6289 4 года назад +1

      😃😃😃አሚን ማማዬ ባደረገዉ ከምር ፈጣሪ ምን ይሳ ሆነዋል የኔቆጆ ዘና በይልኝ የመዳም ጭቅጭቅ ሰለች እዛ ብሔድ ትንሽ ዶላር ያፅናናኛል ለዛነዉ እኮ ፍፄ በእናትክ የምለዉ😊

    • @milkilion696
      @milkilion696 4 года назад +1

      Lewesadeshe sebaye alashe 😆

    • @fadelnahle6289
      @fadelnahle6289 4 года назад +1

      @@milkilion696 እረ በአንድ አፍ ይህዉ ከበሬላይ ቁጭ ብዬ እየጠበቅሁ ነዉ እ😃

    • @milkilion696
      @milkilion696 4 года назад

      @@fadelnahle6289 eshi beka yet nashe

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 года назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፍፄ እርጅና ከፈጣሪ የሚሰጥ ፀጋነው እሙየ በጣም ነበር የንፈቀችይ የጎጃሟ የአገሬልጅ የኔ ገራገር ኮረና ከገባ አላየሁትም ፍፄ ተመስገን ወፍረሀል ፀጋ ሽሮየን በደንብ አብልታሀለች

  • @محمدالقحطاني-ي7ض
    @محمدالقحطاني-ي7ض 4 года назад +31

    እሙ የኔ የዋህ አይዞሽ. የዋህ ምንም አይሆንም ፈጣሪ ይገዝሽ

  • @kassas4
    @kassas4 4 года назад

    ፍፁሜ መልካም አዲሥ አመት ከቆንጆዋ ባለቤትሕ ከልጅሕ ከነ አሹ ጋር ለመላዉ ቤተሠብ አዲሡን አመት የሠላም የጤና የበረከት ያድርግላችሑ .ሥለ ኢትዬጵያ ስልክ ስታወራ የደወሉላቸዉ ደንበኛ ለጊዜዉ ጥሪ አይቀበሉም ስትል በጣም ያሣቀኝ ፍልፍሉ ከአሜሪካ እንደተመለሠ በቆንጨራ አድናቂዎችሕ ነን ብለዉ የዘረፉት ጊዜ ሢያወራ እኔ ተደብድቤ ወድቄ ሥልኬ ወድቆ መሬት ላይ የደወሉላቸዉ ደንበኛ ከአገልግሎት ዉጪ ናቸዉ ይል ነበር ስልኬ ያለዉ ነገር ትዝ ብሎን በሳቅ ሞትን

  • @jake8498
    @jake8498 4 года назад +32

    አረ ፍፄ ወፈርክ እኮ የፀጋን ገንፎ እየበላህባት ነዉ እንዴ😂😂

  • @አላሀምዱልላ-በ1ዸ
    @አላሀምዱልላ-በ1ዸ 4 года назад +28

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻ፍፄ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад

      አሜን "በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 года назад

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @tgalmey8713
    @tgalmey8713 4 года назад +13

    ለፍፄ ግን ምን እንደምለው አላውቅም እመብርሀን ከነ ባለቤትህ ልጆችህ ሺክፍ ድግፍ አድርጎ ያኑርህ

  • @هلا-ذ1ل2ذ
    @هلا-ذ1ل2ذ Год назад

    ፍፁም ትለያለህ ለመቤት ያለህ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤት የኔየዋህ❤

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 года назад +44

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት እንደእኔ ኮሮና ጣፍቶ ዘራኝናት ቀርቶ በፍቅር አንድ ሆኔን በስደት ያሉ ወጋኖቻችን አገራችው ገብተው መያት የናፈቀው በቅንነትጎራ በሉ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад +1

    የኔ መልካም ፍፄየ ፀጋየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ. በፍቅር ሺ አመት ያኑራቸሁ እሙየ ናፍቀሽን ነበር የኔ የዋህ ገራገር

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 4 года назад +5

    እመቤት ስለታየች ነው የነሰን ዪቱዪብ የተወደደው ከቻልክ ዪቲዪብ ክፈትላት ብዙ ተመልካች አላት መጀመሪያ እዚህ ስላደረስካት በተመልካቾች ስም አመሰግናለሁ

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 4 года назад

    ፍፄ ስወድህ እድሜነ ጤነ ይብዛልህ ለአንተም ለቤተስብም እመኘለሁ

  • @meymunabelay7229
    @meymunabelay7229 4 года назад +6

    እንዴ ፍፅ ነጭ ሰጉር አወጣህ እኮ😳 እኔን ብቻ ነው የታየኝ በጣም ትልቅ ሰው መሰልከኝ ለማንኛውም ወዳችኋለሁ ደግሞ እመቤት በጣም ናፍቃን ነበር እንኳን ደና መጣችሁ😍😍😍😍😍😘

  • @ethioliterature509
    @ethioliterature509 4 года назад +1

    ፍፄ በጣም ትመቸኛለህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ከኔ ጋር ቤተሰብ መሆን የሚፈልግ ጎራ ይበል አንቀባርሬ ነው ማስተናግደው

  • @tegesthassan7572
    @tegesthassan7572 4 года назад +9

    እሚየ እንካን ደና መጣሸ ድምጸሸን ሰሰማ ፈጣረ በአለሸበት ይጠብቅሸ

  • @amisweet5064
    @amisweet5064 4 года назад +1

    እንደውአሁን ለቅን ልቦች unlike ይሰጣል ከቅንነት ውጪ ምን አለ ፍፄ እንኳን አደረሳችሁ ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ባለቤትህንም እመቤቴ ባርካ ነው የሰጠችህ የሴት ደርባባ ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝwe love you 😍

  • @JprimeJprime-li3mj
    @JprimeJprime-li3mj 4 года назад +6

    ፍጹም መልካም ስውንህ ክንባለቤትህ. እኳን አድረስህ ባረችይ ስላምሽ ይብዛአ

  • @asratabraha3180
    @asratabraha3180 4 года назад +2

    የባለቤትህ ድምፅ በጣም ያምራል

  • @emu1070
    @emu1070 4 года назад +9

    ውይ እሙዩ የኔ የዋህ ❤ I love you so much በጣም ናፍቃኝ ነብር የምር

  • @astufkir2535
    @astufkir2535 4 года назад

    ሰላም ሰላም ፍፁም ከነ ሙሉ ቤተሰቦች እንዲሁም በስደትም በሀገር ዉስጥ ለምትኖሩ ethiopawiyan እንኩዋን አደረሳችሁ እሙዬ ናፍቃኝ ነበር ድምፅዋን ስለሰማው ደስ ብሎኛል

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад +1

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @ወሎየዉቀብራራው
    @ወሎየዉቀብራራው 4 года назад +8

    ፍፁም አስፋው አላህ ያኑርህ ወላሂ ቅን ነህ አላህ እስከመጨረሻው ቅን ያድርግህ አሚን በል

  • @lubabhseid7127
    @lubabhseid7127 4 года назад

    ፍፀየ የኔ መልካም ሰዉ በቃ ቃላት የለኝም ልጁችህን ፍጣሪ ያሳደግልህ እንዳንተ አይነት መልካም ሰዉ ያብዛልን❤❤

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 4 года назад +25

    እሙ ናፍቀሽነበር 😍😍

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 года назад

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @embafirash853
    @embafirash853 4 года назад

    ፍፅምየ እኳን ደስ አለህ የልጆች አባት ሆንክ በጣም ደስ አላኝ ጥሩ መልካም ሰው ያብዛህ ደስ የምትል ባለቤት አለችህ እድሜና ጤና ይስጣቹ አሜን

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 4 года назад +12

    እረ ኤዲያ ትክክልኛው ጎጃመኛ ማሬ እሙን ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 4 года назад +2

    እንኳን አድርሳችሁ ፊፄ መልካም አዲስ አመት ይሁብላችሁ እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ

  • @rabetube9317
    @rabetube9317 4 года назад +3

    ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች ወይኔ እመቤት ሳቅሽ ናፈቀን እመቤት ስትስቅ ስታወራ እኔም እስቃለዉ

  • @zenash01tesfaye74
    @zenash01tesfaye74 4 года назад

    እንኳን አደረሳቹ የኔ ቅኖች ፍፄ እንኳን ደስ አለክ የሁለት ልጆች አባት ስለሆንክ ፍፄ አደራ የሙዬን ነገር የኔ የዋህ ከዚበፊት ጠይቄ የት ሄደች ብዬ ዝም አላቹ ዛሬግን ድምጿን ሰማው እሙን ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ የዋህ❤😘😘😘😘

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 года назад +3

    በመቤት የተነሳ ፍፃን እና ሚስቱን በጣም እወዳችሆለሁ

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 4 года назад

    ፍፁሜ እንኳን አብሮ አደረስን ዘመኑ የፍቅር የስላም የአንድነት ያርግልን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +41

    ቅን ልቦች እንኳን በደና መጣችሁ

  • @ashanifkaskis9369
    @ashanifkaskis9369 4 года назад +2

    አሜን እንኳንም አበሩአደረሰን አደረሰችሁ
    እግዝአብሔር ይመሰገን
    😘😘😘😘😘😘😘
    🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼

  • @የዳዊትልጅሆይማረን
    @የዳዊትልጅሆይማረን 4 года назад +14

    ፍፄ የባርችን ገንፎ አንተ ነህ መሰል የበላኸዉ ሞላ ብለኸል ክክክክክ

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    እሙ የኔ ናፍቆት
    ጠፍተሽ ነበር ድምፅሽን
    ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል❣️

  • @abebatyoupe3046
    @abebatyoupe3046 4 года назад +7

    እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад

      "በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

  • @fikeritak7661
    @fikeritak7661 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደግ ሰው

  • @febenpretty8442
    @febenpretty8442 4 года назад +8

    እረ እዲያ 😂😂🤣😘😘😘የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 года назад

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 4 года назад +10

    ፍፄ ስልክህን ቁጥርህን እፈልገው ነበር ለሁለተኛ ጊዜ ሥጠይቅህነው

  • @የገበሬልጅነኝ
    @የገበሬልጅነኝ 4 года назад +1

    በጣም ናፍቃኝ ነበር እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ
    ፍፄ ደግሞ የልጆች አባት መሆንህን በሽበትህ አስመሰከርክ

  • @Shewaentertainment
    @Shewaentertainment 4 года назад +9

    🌻🌻🌻🌻🌻👉🇪🇹 እንካን አደረሳችሁ
    ❤👉 የተከበራችሁ ትውልደ ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን በያላችሁበት የአለም ጥግ ሁሉ ፈጣሪ ጤናውን እና ሰላሙን አብዝቶ ይስጣችሁ
    👉❤ አገራችንን ፈጣሪ ከስግብግብ ፖለቲከኞች ይጠብቅልን
    👉❤ ከዚህ አስከፊ ወረርሽኝ ቸሩ ፈጣሪ እናተን እና ቤተሰቦቻችሁን ይታደጋችሁ።
    👉❤ ይህንን ወረርሽኝ ፈጣሪ ከአለም ገፅ ያጥፋልን።
    👇❤ በስደትም የምትኖሩ እህት ወድሞቼ የድግል ልጅ በያላችሁበት ሁሉ ይጠብቃችሁ። ለሀገር ለወገናችሁም ብቁ ያድርጋችሁ።
    👉👉👉❤ ቸር ወሬ ያሰማን 👉👉👉👉👉አሜን

    • @meseretmeseret8697
      @meseretmeseret8697 4 года назад

      አሜን ፫ ተባረክልን ወንድሜ ላንተም ከነመላ ቤተሰብህ ይሁንልኝ 🙏🙏🙏

  • @SaraSara-bm5ye
    @SaraSara-bm5ye 4 года назад

    ፍፄ መልካም ሰው እኳን አደረሳቹ ከነባለቤትህ ከነቤተሰቦችህ ከነሁለቱ ልጆችህ መልካም አዲስ አመት መልም ዘመን ይሁንላቹ ፍቅር ያብዛላቹ

  • @mesiyehenok3928
    @mesiyehenok3928 4 года назад +5

    እንኳን አደረሳቹ ዉዶቼ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን አሜን በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደመር 🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️🇪🇹

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 4 года назад +2

    Fitusm, U have a big heart. U So humble. When U Say Emu or Emuye ! It’s Seems like ur own Sister. I wish we all have ur kind of heart. We will be good for Dr Abye .... bless ur heart👌👏👏👏

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 года назад +4

    እሙየ የኔናት ሚስኪን ናት እሙየ🌱🌱❤🍃🍃💐💐❤❤🍃 እመቤት የኔ የዋህ

  • @fuzmuhmammed3707
    @fuzmuhmammed3707 4 года назад +1

    አይ ፈፂ ፈጣራ ይጠብቅችሁ እኔ ቃል የለኝም ብቻ እድሜና ጢና ይስጣችሁ የሠወ ደሰታ የሚስደስታችሁ like አድረጉ ኡሙ ቁጥር ሰጡኝ የምታዉቁ ካላችሁ

  • @የስሚር
    @የስሚር 4 года назад +4

    ስለ ማዋይሽ ዘውዱ ስትል ልጅ እያለው ትዝ ይለኛል በኔ ድምፅ ቢሆን ስትል አሳቅከኝ ወንድሜን አስታወስከኝ ስልክ እምቢ ከለው ወይ ብር ከሌለው ምንም ይሁን ብቻ ከርሶ የማይጠበቅ ሳንቲም እንኳን የልሆትም አለችኝ እያለ ያስቀኝ ነበር

    • @abrarosman5301
      @abrarosman5301 4 года назад

      kkkkkk..ኮሚክ ወንድም ነው።

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 4 года назад

    ፍፁምዬ እንኳን. ደስ ያለህ. ልጆችህም አሏህ ያሳድግልህ እመቤትዬ. ናፈቅሽን

  • @እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ

    ውይይይ አቤት ፍፄ ከልብ ሰው ነህ ወላህ ያተ አይነት ሰው ይብዛልኝ ውድድ ነው የማርግክ

  • @MonaMohamed-ug5io
    @MonaMohamed-ug5io 4 года назад +1

    ፍፁም እና ፀጋ እንደት እንደምዳችሁ።እግዝያብሔር ይጠብቃቹ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 года назад +17

    ግን ሀገራችሁ ብትሆኑ ደስ ይል ነበረ

  • @bestone4161
    @bestone4161 4 года назад +1

    እሙዬ አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርቺ ። ፊፄ እንኩዋን ደስ አላችው ።እንኩዋን አደረሳቹ

  • @AlexAlex-wv8jo
    @AlexAlex-wv8jo 4 года назад +3

    ፍፁሚ እመቤት ብትቀየምም ያዋጣታል አንተ ማለት ለእመቤት የየክፎ ቀኗ ወንዲሟ ነህ አትጥፍባት

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 4 года назад +1

    እንኳን አብረን ደረስን ፍጼ እንደምን አላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዜር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 4 года назад +28

    አይይ ጥለሀት ገባክ አሜሪካ ማንም ሰው የላትም ከአተና ከባለቤትክውጭ ብታኮርፍም አይደቅም።አረጀውማ አትበል ገናነክ እድሜ ጥገብ እጂ ዞሮባታልኡኢኡስንት አመት አታውቅም ድምጽ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @helentarekegn9542
    @helentarekegn9542 4 года назад +2

    ፍጼ እንኳን አደርሳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁልን እወዳችኋለሁ ደግሞ እመቤትን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ግን ለምን አቆመች አብራህ ብትሰሩ ተመልሳችሁ ደስስስ ይለኛል😘😘😘😘

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 года назад

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @mlovemy702
    @mlovemy702 4 года назад +14

    ፍፄ ሰላም እንዴት ነህ ጥያቂየ ምን መሰለህ ቪዲወ ስትለቅ ቂቃየት እጓጓለሁ ግን የማስታወቂያ ከላሲካ በጣም ይጮሀል

  • @amaamm1035
    @amaamm1035 3 года назад

    ወይኔ የመቤት ድምፅ እንዴናፈቀኝ ነበር የኔ ማዉድድድድድ ጥግ ድረስ😍😍😍😍😍😍😍

  • @hayutitube
    @hayutitube 4 года назад +13

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ናችሁ
    ፍጴየ፣ጰጋየ ሰላም ናቹሁ በአድሱ አመት ስትጠፉ ምን ሁነው ነው እያልኩኝ ነበር ኧንኳን ደህና መጣቹሁ 🍓🍓🍓🍓
    ወደ ቤቴ ኑ ፣ኑ🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓👍👍👍👈

  • @hanaanna8071
    @hanaanna8071 4 года назад

    እግዚአብሔር እንኳን አብሮ፣አደረሰን፣ቅን፣ልቦች፣ሰላማቹ፣ይህብዛልን፣

  • @ueauea7521
    @ueauea7521 4 года назад +4

    በምን ተቀያየማችሁ ብዬ ከንክኖኝ ነበር እሙዬ ፍቅር ተናፍቀሻል

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ