አባቴ ሞትዋል ብሎእያለቀሰ ነበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025
  • ከ አራት አመት በፊት ሀጅ ላይብዙ ሰው ሂወቱ አለፈ ብዙ ኢትዮጵያውያንም ሞተዋል ኡስታዝ መሀሙድ ሙስጠፋ ከፍተኛ ጉዳትም ደርሶባቸው ነበር ለህክምናም ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከፍተኛ ርብርብ አድርገዋል
    አሁን በምርኩዝ ነው የሚራመዱት በአላህ ተአምር ተርፈዋል ኩላሊት ያስፈልጋል ሲባል ብዙ ሙስሊሞች ኩላሊት እንሰጣለን ብለው የተዘጋጁም እንደነበር ትዝታችን ነው
    ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ ጥንካሬ ብስለት አስተዋይነትን እሳቸው ጋር አለ
    AZAN. FILMS. AHMED NURIYE ( ጥበባዊ ጥሪ)
    LIKE. SHARE. SUBSCRIBE ማድርግ እንዳትርሱ
    0911227666. 0911825975.

Комментарии • 192

  • @lemlembirassa3618
    @lemlembirassa3618 4 года назад +5

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነትና ትምህርት ነው ፈጣሪ የሃይማኖት አባቶችን አይንሳን የማንም እምነት ይሁን አዋቂ አያሳጣን እንኩዋን አምላክ አተረፎት እድሜ ጤና ለምሁራን አባቶቻችን🙏🙏🙏

  • @tube-xi5ot
    @tube-xi5ot 4 года назад +17

    ውስታዜ አልሀምዱሊላህ ለዚህ አላህ አበቃህ አልሀምዱሊላህ በመዳንህ በጣም ደስተኛነኝ አለሀምዱሊላህ *የመጀመሪያው የወላጆችን ሀቅ ባተ ተምሬ. ቤተስቦቼን ይቅርታ የጠየኩበት አጋጣሚ ነብር ። ይሄን እድምሳሌና እድመጀመሪያ አነሳሁት እጅ ብዙ ደረሶችህ ልቤን አፅድተውታል እረጅም የተባርክ እድሜ አላህ ይስጥህ*
    *ሙሉጤና አላህ ይስጥህ*
    *አሁንም ደረሶችህን ላክልን ኢትዮጵያ ተገባህ ትንሽ ተቋርጠዋል በቻልከው አቅም ምክርህን አታቋርጥብን ኡስታዜ*
    ለኦለሞቼና ለኡስታዞቼ ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቃችሁ በሂወት ያላችሁ
    የሞቱትንም አላህ ይማራቸው

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 4 года назад +25

    አልሀምዱሊላህ እኳን አላህ አተረፈልን አላህ እድሜ ና ጤና ይጨምርላቸሁ ኡስታዙና

  • @selwamohamed7451
    @selwamohamed7451 4 года назад +5

    የአላህ በጣም አጂብ ነው እዴማና ጤና ይምጨምርሎት የራብ ኡስታዝ የቲሞችን እና ከይር የምሽቀደደሙ ጀግኖችን አላህ ይጠብቅልን

  • @سعادةياسين-س1ر
    @سعادةياسين-س1ر 4 года назад +3

    ውዱና ብርቅየ ኡስታዛችን እንኳን አላህ አተረፈልን። እስከ መጨረሻው ያሽስልን ያረብ ያረህማን ያቀውይ ያሀኪም ያአሊም ኡስታዞቻችንን አንተ በዝነትህ ጠብቅልን

    • @KjEFSZX
      @KjEFSZX 4 года назад

      ምንሁነዉነዉ ኡስታዜ ሀቢቢቢ ያአላህ

  • @khadejaabdullah95
    @khadejaabdullah95 4 года назад +12

    ድስ ላይክ ያምታደርግ ጣለት ነች ውይ የኡስታዝዬ ኡኡኡ

    • @tube-xi5ot
      @tube-xi5ot 4 года назад +1

      ምን አልባች ባለማወቅ ይሆናል
      አላሀምዱሊላህ የምንፈልገው ኡስታዛችን መዳኑና ለዚህ መብቃቱ ነው አልሀምዱሊላህ ተያቸው

    • @khadejaabdullah95
      @khadejaabdullah95 4 года назад +1

      @@tube-xi5ot አልሀምዲሊላሂ

  • @husnitube6548
    @husnitube6548 4 года назад

    ውድ ኢስታዜ አልሀምዱሊላህ እንኳንም አላህ አዳነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት. ሀቂቃ ዳዋዎትን ስሰማ ልቤ ትረጥባለች ጀዛኩም አሏህ ኸይረ

  • @seadaendris5222
    @seadaendris5222 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም አላህ አተረፈህ ኡስታዜ ።እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ

  • @siyamisiyami7173
    @siyamisiyami7173 4 года назад +7

    አሚን ኡሲታዙነ አላሃሚዱሊላህ ኢኳን ታራፉልን አላህ ራዢም እድሜ ከጤነገር ታማኘሁ 💖💖💖💖

  • @fatoomaasafa6419
    @fatoomaasafa6419 4 года назад

    ኡስታዝ አላህ እርሜህን ያርዝመዉ እደትእደምወድህ ትምህርትህ በጣም ነዉ የምወደዉ አላህይጠብቅህ እኛንም በሰማነዉተጠቃሚያድርገን ያረብ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 4 года назад +3

    ኡሥታዞች ጠፍታችኋል።።ሠላሙሏህ አለይኩም።።።ደዕዋችሁ ናፈቀን።።
    እነ አቡኪ ይርጋ።አቡ ሀይደር።።ኡሥታዝ ኻሊድ""
    ሌሎቻችሁም።ብቅ በሉ።ተናፍቃችኋል።።

  • @حسينالحبشي-ج2و
    @حسينالحبشي-ج2و 4 года назад

    ኡስታዝ ሙሃመድ ሙስጠፋ እድሜህን አላህ ያስረዝመዉ

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 4 года назад +4

    አጂብ ነው አላህ ያልቀደረበትነብስ መቼም አይሞትም አተም አላህ ቆይ ሲልህ ነው አልሀምዱሊላ ከባድ ፈተና ነው ያሳለፍከው

  • @Eman-ql8yv
    @Eman-ql8yv 4 года назад

    ኡሥታዜ እኮንም እረቤናአለሜን አተረፈህ አሁንም ክፉውን ሁሉ ያረቅልህ

  • @የሴቶዎችቅሬታሰሚሪም

    ወአለይክ ሰላም ወራህማ ኡዝታዝ እንኳንም ተረፍክ አልሃምዱሊላህ አንድ ቀን በ ቲቪ አፍሪካ ስታለቅስ አይታህ ነበር እና አያቴ ጠየቀች ተሻለው ወይ እንደት ሆነ ብላ ስምህን አታውቀውም እና ስም አልጠራችም እኔ የመሰለኝ አላህ ይርሃሙ ኡዝታዝ አብደል መጂድ ነበር እና እ እርሱማ አላህ ይዘንለት ብየ ወሬ ስጀምር አክስቴ ላ እርሱ አይደለም ኡዝታዝ መሃመድ ሙስጠፋን ነው አለችኝ እእ አዎ ተሽሎታል አልሃምዱሊላህ። ብየ መለስኩላት ወላሂ ኡዝታዝ አይደለም እኛ አያቶቻችን እንኳ ስለ አክባርህ ይጠይቃሉ ስላየንህ ደስስ ብሎኛል አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ እውቀትህንም አሳውቀን አደበትህ ናፍቆናል አትጥፋብን ።።።።

  • @ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ

    አላህይጨምርልህ. ኡሥታዜ. እኳንም. ተረፍክልን

  • @ኡሙለያንነኝቤተሠቤንናፋቂ

    አልሐምዱሊላሒ እንኳን ተረፍክ አለሕ ይጠውል ኡምርክ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ሐዲሦችሕ በጣምነው የሚማርኩት አንደበተ ጣፋጭ ነሕ

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 4 года назад +5

    ውስታዝ ሙሀመድ አላህ ከአተጋ ይሁን ውስታዞቸ ሙስሊም ወድሞቺ ለአላህ ስል እወዳቺሁ አለሁ ከኔበላይ አላህ ይውደዳቺሁ አላህ ክፉ አቺሁን እዳያሳይኝ ሁለየ ደስተኛ ሁኑልኝ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @fafiabdella4684
    @fafiabdella4684 4 года назад +2

    አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ የተመሙትን በሙሉ አንተ አሽርልን አሚን

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 5 месяцев назад

    አልህምዱሊላህ እንኳ አተረፍህ ኡስታዝ ጀግና

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 года назад

    አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ተረፍክልን ኡስታዝ አላህ ኦለሞቻችንን ይጠብቅልን አላህ የሰውን ቫይረስንም ያጥፍልን

  • @የአላህባሪነኘአልሃምዱሊላ

    እሠታዙና ወላሂ አላህ ለኛ ሢለ ነዉ ያተረፈለን አልሃምዱሊላህ ሡመ አልሃምዱሊላህ ወለሂ በጠምድሠነዉ ያለን !!!👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎁👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @جميلةمحمد-س4م
    @جميلةمحمد-س4م 4 года назад

    አልሓምዱሊላህ አለኩለሀል እኳንአላህአተረፈህ ኡስታዙናአላህይጠብቅህ

  • @Samsung-zx1yx
    @Samsung-zx1yx 4 года назад

    ውሲታዝ።እድንህ።እኩን።መጣህ።አላህ።ይጠብቅህ።ትምራትህ።ናፉቁናል።ውሰታዝ።አላህ።ይጠብቅህ

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 3 года назад

    እኔ አላቅም ነበር እኮን ተረፍክልን ኡሥታዝ ወለከል ሽኩር

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    ጥሉብኝ ሰወዲህኮ ኡስታዜ አልሀምዱሊላህ ሺ አመት ኑርልን ያርብ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 4 года назад

    ወለይኩም ስላም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ ኡስታዝ እንኳንም አላህ አታረፋልን የአይናችን ብሌን ነቹ ኡስታዞቻችን ክፉ አይንከቹ ያረብ

  • @habshihabshi2525
    @habshihabshi2525 4 года назад +5

    አላህ ፈተናህን አቅልልን ይህንንኮረና ከአለም አጥፋልን እንደኛ ሽር ሳይሆን እንዳት ግዛት ያረቢ ያከሪም ያጀባር ያረህማን የአዘዝ ያማሊክ ያቁድስ በቃ በለን ሙስሊሙን ኡማ አይ ጠብቀን

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 10 месяцев назад

    ማሽአላህውድማችንኢድሜአላህይጨምርልህ

  • @rahmet2268
    @rahmet2268 4 года назад

    ሱብሀነላህ ወልሀምዱሊላ ወላኢላሀኢሏ ወላሁ አክበር አልሀምዱሊላ አላህ ምን ይሳነዋል አፍያና ሀያት ተመኘሁልክ

  • @toybamohammed578
    @toybamohammed578 4 года назад +3

    አልሀምዱሊላህ ኡስታዝ ያሁሉ ነገር አልፍ እንንም ለዚህ አበቃወት አልሀምዱሊላህ

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ ኡስታዛችን አንደበተርቱእ ጀግና አባት ነህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ወሏሂ ገና ሰማሁት

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 4 года назад +1

    አላህ እንካን አተረፈክ ኡስተዝ

  • @kw6884
    @kw6884 4 года назад

    አላህ ጨርሶ ያሸሩህ ኡሥታዝ

  • @ommeweda3507
    @ommeweda3507 4 года назад +2

    እንኳን ተረፉክልን ኡስታዜ ወላሂ ይች ቀን ሳስታዉሳት ሁሌን ኡስታዜ ነው የማስታውሰው
    ኣልሓምድሊላህ ኣልፈዋል

  • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ

    ሱብሀን አላህ ቀናችን ካልደረሰ የፈለገ ያህል አደጋ ቢገጥመን ብንታመም አንሞትም እኔ የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ በጣም ታምሜ ፌንት ነቅየ እራሴን አላቅም ነበር በሁለተኛ ቀኔ ነቃሁ አልሀምዱሊላህ ያንን ክስተት መቸው አረሳው በሂወቴ ልጀን አላህ ያሳድግልኝ

    • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
      @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 4 года назад

      በዚህ ላይ ያልገለፆኩት ነገር ለሳኡድ አረቢያ ለጂዳል አህሊ ሙስተሺፋ ዶክተሮች አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ያረብ
      የኔ መትረፍ ጣም ነው የተደሰቱት በጣም ገረማቸው
      ሴት ወንዱ ሁሉም ዶክተሮች ተሰብስበው እየጠበኩ ስነቃ እጃቸውን እየነቀነቁ ነቃች አልነቃች የሚለውን ለማወቅ ማናገር እስከምችል አይኔ ሲገለጥ ኬፍ ኬፍ ይሉኝ ነበር ያአላህ ያንን ግዜ ሳስበው ደስም ይለኛል በጣም ስሜታዊ እሆናለሁ አልሀምዱሊላህ ያረብ አንተ ፈተናወችህን በትእግስት የምንወጣ አድርገን

    • @seadaendris5222
      @seadaendris5222 4 года назад

      @@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ አልሀምዱሊላህ ።እህቴ የኔን ታሪክ የምታወሪ መሠለኝ ።አልሀምዱሊላህ እደገና ሀያት ለሠጠን ጌታ

  • @madinajuhar3504
    @madinajuhar3504 4 года назад

    ወለይኩመሰልም ወረህመቱለህ ወበረካትሁ
    አልሀምዱሊላህ ኡስታዝ እኳን አላህ አተረፈልን

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 года назад +2

    ኡስታዜ ያኔ ገና ከሰዉዲ ወደ ኢትዮጵያ ስትገባ ጓደኞችህን ስትሰናበት ነበር ያለቀስኩት 😥አልሃምዱሊላህ እዚህ ላደረሰህ አላህ

  • @senyareshad1336
    @senyareshad1336 4 года назад +1

    ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩላሁ ህይረን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ውስታዙና

  • @ዘይነባአደም-ለ5ሐ
    @ዘይነባአደም-ለ5ሐ 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ እረጅም እርሜ ኡ ስታዝ
    አነ

  • @kidrubuntuh7689
    @kidrubuntuh7689 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ እኳን አላህ አተርፈህ ኡስታዝ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    አሚን ያረብ ምርጥ ዱዓእ ምርጥ ሀዲስ ከምርጡ ኡስታዛችን

  • @abaskedir6185
    @abaskedir6185 4 года назад +1

    Alhamduliah
    Allah enkuan aterfeh.
    Interviwer ma sha allah ergatah dess yilal.

  • @khadejaabdullah95
    @khadejaabdullah95 4 года назад +1

    አልሀምዲሊለሂ እስታዝ አላህ ለዚያ ለበቅ ሃ አላህ ምስጋና ይጋባዉ አልሀምዲሊላሂ
    ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም
    ሡሉላሁ አላይሂ ዋሰለም
    ስበሐን አላህ
    አልሀምዲሊላሂ
    አላሁ አክባር

  • @alhamdulillahalhamdulillah89
    @alhamdulillahalhamdulillah89 4 года назад

    Alhamdulillah enkuanm allah aterefehu ustazuna allah edmena tena ychemrlachuh yareb

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ

    በመጀመርያ. እኮንአላህ አተርፈህ ኡዝታዛችን. እኔወላሂ በአላህ ይሁንብኛ. አደጋምንእደሆነአልገባኛም. አደጋምእደደርሰብህ ገናመስማቴነው. አላህ የምፈትነው የሚውደውነው እና አላህ ስለሚወድህነው ኡስታዝየ እኮንተርፍክ. አላህ ከድገተኛአደጋ አላህ ይጠብቀነ።

  • @makmak3384
    @makmak3384 4 года назад

    አልሐምዱሊላ እኳንአላሕአተረፈሕ አላሕእዲሜ እናጤናይስጥሕ ኡስታዝ

  • @mariyamabrar6544
    @mariyamabrar6544 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ ኡሰታዝ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ አሊሞቻችንም አላህ ይጠብቅልን

  • @hyatemohmmde1135
    @hyatemohmmde1135 4 года назад +1

    ኡፍፍ እሄ ኡስታዝ ስወደው አላህ አተርፈህ ሀዲስህ አፋ ከፍቼ ነው ምሰማው

  • @ሠአዳቢንትሠኢድበሂጃቤጠካ

    አልሀምዱሊላህ ኡስታዜ አላህአተርፈህ

  • @fatiyabintjihad9280
    @fatiyabintjihad9280 4 года назад

    አልሃምዱሊላህ ሱምአልሃምዱሊላህ ኡስታዜ እንኩዋን አልህ አትርፍክ ሀያትክን ያርዝምልን

  • @MominaSiady
    @MominaSiady 7 месяцев назад

    ሱበሀን አላህ ❤❤❤

  • @vigidi8930
    @vigidi8930 4 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ አለሠላማ ሡብሀን አላህ አላህ ያልቆርጣት እሩህ ማንም አይቆርጠውም

  • @العشقالسلام-ص1س
    @العشقالسلام-ص1س 4 года назад +4

    ኡስታዜ እንኳን ተረፍክልን ወንድም ግን ኡስታዝ ንግግሩ ባልተቋረጠ አላልክ ግን ?
    ወላሂ ረጅም ሰአት ቢያወሩ በፍቅር ስምጥ ብዬ ነው ምሰማቸው ጀዛኩም አላህ ኽይር እጅግ ውብ ፕሮግራም ነው እንደው የወላጅ ሀቅ ላይ ኡስታዜ ዳዕዋው አይጠገብም እንደው ኽይር ምንዳችሁን አላህ ይክፈላችሁ ውዶቼ አንዳንድ ኡስታዜ ዳዕዋ ጣል አድርጉልን

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    አለሃምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳንም ተረፍክልን ኡስታዙና የአዛን ቻናል ባለቤቶች ጄዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዛችንን ሰላቀረባቹልን

  • @hgyygghh5647
    @hgyygghh5647 4 года назад

    አለሀሙዲሊላሂ እንክን አተረፈህ እረጂም እዲሚ እሺ አላ ያረብ

  • @መኪየድንተማሪነኝ123
    @መኪየድንተማሪነኝ123 4 года назад +1

    ሱበሀን አላህ ይሄን ክስተት ገና ሰማሁት ይጠውልግ ኡምርክ ኡስታዝዬ ቅጠልህ ስላልዴረቀች ነው

  • @KjEFSZX
    @KjEFSZX 4 года назад +1

    ያረብ ኡስታዜምንሁኖነዉ ያአላህ ሀቢቢቢቢ ኡስታዜ

  • @hadyaahmed4879
    @hadyaahmed4879 4 года назад

    ኡስታዜ አልሃምዱሊላ ወላሂ ሱመ አልሃምዱሊላ

  • @fatemafatema8811
    @fatemafatema8811 4 года назад

    ኡስታዜ አተ ከምትታመም እኔ ልታመም እንኳንም ተረፍክልን አልሀምዱ ሊላህ

  • @ayshahaysha6763
    @ayshahaysha6763 4 года назад

    ሱብሃነክ ያረብ አላህ ጨርሶ ያሽርህ

  • @allahuakber3503
    @allahuakber3503 4 года назад

    አልሃምዱሊላህ ኡስታዙና እንኳንም አሏህ አተረፈልን ቀጣይ እድሜህን አሏህ ይባርክልህ

  • @zyallahbaryaajman2489
    @zyallahbaryaajman2489 4 года назад

    Alihamdulillah ustaz lezeh labekah allah subhanehowetala tirat yigebawe

  • @umuabdullah1077
    @umuabdullah1077 4 года назад

    Allhamdulillah nice to see you ustazuna
    May Allah give you a long life

  • @saliha2372
    @saliha2372 4 года назад +1

    Subhanallah enkuwan Allah aterefachu shekhil ghali Allah edmachun Allah yerezemeln in Sha Allah jazakumullahu kheyran barakallahu fikum jami'an

  • @khadejaabdullah95
    @khadejaabdullah95 4 года назад +1

    አልሀምዲሊላሂ አላሀምዲሊላሂ
    አልሀምዲሊላሂ አልሀምዲሊላሂ
    ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም
    ሡሉላሁ አላይሂ ዋሰለም
    ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም
    ሡሉላሁ አላይሂ ዋሰለም
    ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም
    ስበሐን አላህ
    ስበሐን አላህ
    ፡subhna allah

  • @asyaasya4325
    @asyaasya4325 4 года назад

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @كؤنفيكن-ن2ه
    @كؤنفيكن-ن2ه 4 года назад

    አለህምዱሊለ ለዚህ የቀህ ኡሥተዙነ

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ8ቀ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ8ቀ 4 года назад

    ሀቢብ ኡስታዜ አለሀ የነብላሂ ኢብራሂምን እድሜ ይስጥህ በጣም ነው ምወድክ ወለሂ በጣም አለሀ እንካንም ለዚህ ቀን አበቃክ

  • @sittieahmad884
    @sittieahmad884 4 года назад

    Walyekume Salam worahimatullhi wobarkatuhu
    Allah edemena tena yesetote
    Subahn Allah

  • @jamila8862
    @jamila8862 4 года назад

    እኳንም አላህ አሻረክ አሁንም ያሽርክ አላህ ይጠብቃቹ ኡስታዞቻችን አሊሞቻችን መሻሂዶቻችን

  • @የአላህባሪነኘአልሃምዱሊላ

    አልሃምዱሊላህ ደረቂ ያለዉን ቀለብ እማረጠበዉ በነት ሠበቡ ነዉ

  • @sadienur852
    @sadienur852 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ ኡስታዝ እንኮን አላህ አተረፈልን

  • @የወሎአልማዝ
    @የወሎአልማዝ 4 года назад +3

    ማሜ ዛሬም አለቅሳለሁ የእውነት የኦለሞች መጎዳት ከባድ ነው

  • @taibahussin4381
    @taibahussin4381 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @fjfghedfhfyef2687
    @fjfghedfhfyef2687 4 года назад

    ማሸአለህ
    አለህበሰለምአተረፈ

  • @yasmenaaymen9177
    @yasmenaaymen9177 4 года назад +2

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ዳንክልን እረጅም እድሜ እና ለኡስታዞቻችን

  • @toybaseied4783
    @toybaseied4783 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ እንክዋንም አላህ አተረፈክ ኡስታዙና

  • @muntah-h6z
    @muntah-h6z 4 года назад

    S A W aminnnn yarb

  • @Abdo-wr7gp
    @Abdo-wr7gp 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ እኳንም ተረፍክ ኡስታዝ የሞቱትንም አላህ ጀነት ይወፍቃቸው

  • @anshaansha5545
    @anshaansha5545 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ አተረፈልን እረጅም እድሜና ይስጥልን

  • @shemseyashemseya4059
    @shemseyashemseya4059 4 года назад

    አልኸምዱልላ አኮን በሠላም ተረፍክ

  • @moksinamoksina9647
    @moksinamoksina9647 4 года назад

    አላህ እንኳን አተረፈክ ኡስታዝ አላህ ረጅም ዕድሜ ይወፈቅክ ኡስታዝ

  • @asyaasya4325
    @asyaasya4325 4 года назад

    ሱበሀን አላህ

  • @zahrahalghusan9419
    @zahrahalghusan9419 4 года назад

    Aliahumedlihu enkon tarefiko Usateza

  • @ኡሚየእኔቢቻ
    @ኡሚየእኔቢቻ 4 года назад

    አልሃምዱሊላህ ውስታዙና እንኳን አተረፈህ ያን ጊዜ አንረሳውም በሀቅ

  • @zahrakasim1323
    @zahrakasim1323 4 года назад

    Alhamdulila ustazuna allha enkwanm atrfelne rajem edma ka mulu tena ga yesetlne

  • @zubydaethiopia4204
    @zubydaethiopia4204 4 года назад

    አላሀምዱ ሊላህ ማሻ አላህ

  • @seadaendris5222
    @seadaendris5222 4 года назад

    አሚንንን አሚንንን ያረብብብ

  • @munatube2662
    @munatube2662 4 года назад

    Masha allah eseki ehet wendemoche abertatugn

  • @አስቡናላወኒእመልወኪልተወ

    አላህምዱሊላህ እሿንም አላህ አተረፈክ የእስላም ጀግና

  • @fatimarashad5279
    @fatimarashad5279 4 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ
    ውስታዛችን አልሐምድሪላሕ ለአላሕ ምስጋና ይገባው
    ረጅም እድሜና ጤናተመኘን አላሕ ይጠበቅሕ

  • @SeidEmbassy
    @SeidEmbassy 4 года назад

    Westaze Alahh edmehn yarzemk

  • @ኡሙቢላልሰለምቴዋ
    @ኡሙቢላልሰለምቴዋ 11 месяцев назад

    ሱ ብሀንአላህ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 4 года назад

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህሂ ረቢል አለሚን አላህ የሞቱት ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸዉ ሙስባ የደረሰባቸዉ ታግሰዉ ጀነት ከሚገቡት ያድርጋቸዉ አላህ ሀቲማችን ያሳምርልን እርሶም እረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያ ጋር ይስጥዎት ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀኧዛኩም አላህ ኸይር አገራችንም ሰላም የዉርድልን

  • @ኑራዘገየ
    @ኑራዘገየ 4 года назад

    የኔጀግና ስታምሩ

  • @asiaali3015
    @asiaali3015 4 года назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 4 года назад +1

    _አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳንአላህ አተረፈህ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ያረብ_

  • @eluhabeshawit6476
    @eluhabeshawit6476 4 года назад

    Masha ala

  • @sekinmustafa2637
    @sekinmustafa2637 3 года назад

    አለህምዲሊላሂ