Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጻድቅ ነህ ጌታ ስራህ ትክክል የማታደላ የማትበድል ለታላቅነትህ ፍጻሜ የለው አቤት ጌታም ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜ ምሥጋናህን ይናገራል (3x) ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜ ምሥጋናህን ይናገራል (3x) ደግሜ ደጋግሜ እባርክሃለሁ ምሥጋና ዘወትር ዘወትር በአፌ ነው ማለዳ በምሥጋና አፌን እከፍታለሁ ከአንደበቴ ፍሬ ለአንተው እነግራለሁ ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜ ምሥጋናህን ይናገራል (3x) ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜ ምሥጋናህን ይናገራል (3x) አዝ፦ እጅግ የሚምር የሚራራ አምላክ ነውና የእኔ ጌታ ይድረሰው ምሥጋና የእኔ ጌታ ይድረሰው ምሥጋና (2x) እንኳንስ ምረሀኝ ቀርቶልኝ አበሳ (2x) እኒስ ምሥጋናዬን ሁልጊዜው አልረሳ (2x) ምህረትህ በእኔ ላይ ጠንክራለችና (2x) ኃይሌ ታድሶልኝ ቆምኩኝ እንደገና (2x) አዝ፦ እጅግ የሚምር የሚራራ አምላክ ነውና የእኔ ጌታ ይድረሰው ምሥጋና የእኔ ጌታ ይድረሰው ምሥጋና የእኔ ጌታ ይድረሰው ምሥጋና (4x) ማዳኑን አስታውቆ ጽድቁንም ገለጠ (2x) ከእኛ መተላለፍ ምህረቱ በለጠ (2x) በሞገሱ ጋሻ እየከለለን (2x) ከአዳነን በኋላ ምህረቱ ያዘን (2x) አንድ ላይ ተስማሙ እውነትና ምህረት (2x) መግባትም ተቻለን እግዚአብሔር ካሌበት (2x) ጻድቅ ፈረስ ይሆን እንከን የሌለበት (2x) አልፈረደብኝም ምህረቱ አይሎበት (2x) አዝ፦ እጅግ የሚምር የሚራራ አምላክ ነውና የእኔ ጌታ ይድረሰው ምሥጋና የእኔ ጌታ ይድረሰው ምሥጋና የእኔ ጌታ ይድረሰው ምሥጋና (2x) ጌታ እልሃለሁ አንተን አመልካለሁ (2x) አምላክ እልሃለሁኝ አንተን አመልካለሁ (2x) አንተን አመልካለሁ አንተን አመልካለሁ (2x) ይገባሃል የአንደበቴ ቃል ይገባሃል የአፌ ምሥጋና ይገባሃል ልዘምርልህ ይገባሃል ላገለግልህ እኔ አምላክ እልሃለሁኝ አንተን አአመልካለሁ (5x) እስከዛሬ ተመስገን ብያለሁ ተባረክ ብያለሁ አሃ ከፍ በል ብያለሁ እስከዛሬ ተመስገን ብያለሁ ተባረክ ብያለሁ አሃ ከፍ በል ብያለሁ ደግሞ ዛሬ ዛሬ ምን ልበል ዛሬ ምን ልበል ደግሞ አሁን አሁን ምን ልበል ጌታ አሁን ምን ልበል ደግሞ ዛሬ ዛሬ ምን ልበል ዛሬ ምን ልበል ዛሬ ምን ልበል ይገባሃል የአንደበቴ ቃል ይገባሃል የአፌ ምሥጋና ይገባሃል ላገለግልህ ይገባሃል ልዘምርልህ ሃሌሉያ ሃሌሉያ (4x) ሃሌሉያ ሃሌሉያ (4x) ሃሌሉያ ሃሌሉያ (4x)
Zemenachu yibarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zemen teshagari dink kine liyu amlko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤hallelujah
❤❤❤❤
Thank you for sharing lyrics ❤❤❤
ere enante sewoch mn aynet bereket new 😇musicians, singers another level💯🙏🙏🥰
ተስፋ አለኝ አንድ ቀን አብሬያችሁ እዘምራለሁ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤
አንድላይ ተስማሙ እውነትና ምህረት መግባትም ተቻለ እግዚአብሔር ያለበትጻድቅ ፈራጅ ስሆን እንከን የሌለበት አልፈረደብንም ምህረቱ አይሎበት ❤❤❤❤❤❤❤
ይህንን መዝሙር የምትሰሙ ሁሉ የምህረቱ ውጤት ነን
ረዲዬ :-ተባረኪ እንደ ሰንበት አስተማሪ አንቺን አንዲህ ማየት እንዴት ደስ ይላል😍😍😍😍 በቃልም በኑሮም ጌታን የማታሳፍሪ የእግዚአብሔር መንግስት ሰራተኛ ሆነሽ ሁሌም ተገኚለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ የሚምር የሚራራ🙌🏾 ረዱዬ የተባረክሽ❤
Kingdom sound are always blessed! And they also bless us with their heavenly songs! God bless you all!✝️
Kingdom Sound የኔ ቅመሞች ❤️❤️🙏🙏
እጅግ የምበልጥ የምራራ አምላክ ነዉና የኔ ጌታ ይድረሰው ምስጋና ❤️ተባረኩልኝ ❤️😍
ስወዳቹ በእየሱስ ስም ❤❤❤❤ አንድ ቀን አብሬአቹ እንደማገለግል ተስፋ አደርጋለው በጣም የምመኘው ነገር ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤
በጌታ አደራ አደራ ይሄ ህብረት እንዳይቋረጥ እንዴት እንደምታምሩ❤❤❤
እጅግ የሚምር የሚራራ አምላክ ነህና የኔጌታ ይድረሰው ምስጋና የኔጌታ ይድረሰው ምስጋና
ከ እኛ መተላለፍ ምህረቱ በለጠ ❤❤❤ ትባረኩ በ ኢየሱስ ስም
ere enidet enide miwodachihu geta yibarkachihu silezih dink tsega geta yimesgen enem geta edilun bisetegn beziya sifira bigegni desi yilegnal
ደሞ ሌላ ታሪክ ውስጥ ልትከቱን ነዋ🥹🤌🏾
ነፍሰ ና መንፈሰ ዛሬ ቆንጆ ምግብ አግንተው እየዘለሉ አስቸገሩኝ❤❤❤
ፃድቅ አምላክ ይባርካቹ ሌሎችን የሚጠራ ትምህርት መልቀቅ ብትጨምሩ ተባረኩ
What an amazing worship + music quality
What a blessing…. ነበሳችንን ሰረቃቹት ፣ ተባረኩ
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን!❤😮
Wow betam des yeml worship nw geta ybarkachew
ማዳኑን አስታውቆ ጽድቁንም ገለጠከኛ መተላለፍ ምረቱ በለጠ
Geta be bizu yibarkachu wedachiwalehu tebareku🥰🙏
Thank you Lord Jesus Christ for your love, mercy and kindness
Demoko seratachw hoyhoy yelelbet besreat ymimelkbet tebarkw ❤❤❤❤ sadik nw geta lzelaem❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ ደስ ስትሉ የአባቴ ብሩካን። በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላችሁ ከክፉ ሁሉ በኢየሱስ ስም ተጠበቁ!!❤❤❤❤
Amilkoachu ereft wede libachin enidmeta yazal. Tebareku
What a blessing songs,I can't do anything rather listening this song the whole day🙏, God bless you more and more!
Geta abezeto yibarkachu ,Amizing zimare geta yibark
Nahhhhh biniyam arega and whole band another level geta hoyyy❤
betam yemiwedew mezmurr uffff❤❤ ejig yemimirrr❤❤❤❤ tebareku
የሚጣፍጥ መዝሙር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤ዘመንሽ ይባረክ እህት ረዲ
Tebarekulyn❤❤❤❤Kibire leeyesus yhun🙏🙏
Geta lezelealem yebarek
Amen 🙌🙏 wow May God bless you more and more!!!
Wooow amazing worship God bless you a lot! It is so calm and nourishing. Yet God deserves ever more! Wish you more and more grace.
Amén amén amén amén amén amén amén tebarikwu ❤❤❤❤❤❤
Amen in the name of Jesus
Grace of God is upon us. Geta abztewu yibarekachu
❤❤❤❤errrrrrrr uffffff😢😢😢😢😢
image and sound quality kingdom sound is the best
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በኢየሱስ ስም ተባረኩ ❤ እወዳችኋለሁ
🙌 🙌 ተባረኩልን ውዶች ❤❤❤❤
የኔ ጌታ ይድረሰው ምስጋና❤
ይድረሰው ምስጋና ❤❤🙏🙏🙏
first viewer❤❤❤tebareku
Amazing 🙏 Halleluyah forever and ever Amen 🙏
ሃሌሉያ ክብር ይሁንልህ የኔ ጌታ 😭🙌
Amazing!!!! Keep shining in the house of the Lord tebarku
Ergatawa Dessss Sil Tebareki
KS IS Blesses center
Kingdom sound ye Ethiopia Maverick city music!😍❤
Who remembers two kids singing this song from tiktok?
❤❤❤❤❤❤❤🎉amazing word of God ❤❤❤❤bless you 🎉🎉🎉❤sister and all family or members
Really you guys blessed I like your every things
ጌታ ኢየሱስ በፍቅሩ ይምራችሁ ሕብረት ።❤❤❤❤
i have great respect for you,your today action shows your futures glorification so continue
እልልልልልልልል እሰይ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤
Awooooooo blessing ❤❤❤❤😊😊😊😊
wyyy geta abzto yebarkachu...
Tebareki 🎉🎉🎉🎉🎉
የተወዳዳቹ የታከባረቹች ወንድሞች እና እህቶች እኔ አንድ ነገር ልባላቹ እናንተን እግዚአብሔር ይባርከቹ ተባሬኩ እና እናንቴ በምድር እና በሰማይ ተባሪከቹሃል እኔም እባሪከቹሃለዉ በኢየሱስም ተባሬኩ ❤
❤❤😊😊🙏🙏🙏🙏👐👐tebareku
እየሱስዬ❤❤❤
❤Geta ymezgen ❤❤
tebareku!!yetewededachu nachu🥰🥰🥰🥰🥰
Amen,tebareku
Reduyeee🙌
AmeeeeeenAmeeeeeeeen ❤
ብሩካን ናችሁ!😘😘😘😘😘😘😘
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ endhum degmo location post bet dergulen abren bena melk @
ምላሴ ፅድቅህንሁልጊዜ ምስጋናህን ይናገራል
the band......🔥🔥🔥🔥🔥
Eyesus yadnal❤❤❤
Please talk to me Location of this church ?
Most of time Bole ዮ ጎ at last Friday of month
Tebareku ❤❤
አቤት እያንዳንዷ ስንኝ መልክቷ ኦኦኦ
God bless u❤❤
Ooo geta hoye mine aynet tsega nw
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tbarke❤❤❤❤❤
Omg 😭😍👏🏾
❤ kingdom sound 👑 ❤
❤❤❤❤❤❤አሜን
WOW my Best
Tabrko❤❤❤
Uuuffffoooyyyyy❤❤❤✝️🙏🙌
Haleluyya❤
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
BLESSED😊
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌
Ewnetm kingdom sound❤❤❤❤❤❤🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌
❤❤
Amen
amennnnn elelelel
yet new botawu nigerugn program yalebetin ken
ጻድቅ ነህ ጌታ ስራህ ትክክል
የማታደላ የማትበድል
ለታላቅነትህ ፍጻሜ የለው
አቤት ጌታም ሆይ ስራህ ድንቅ ነው
ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜ ምሥጋናህን ይናገራል (3x)
ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜ ምሥጋናህን ይናገራል (3x)
ደግሜ ደጋግሜ እባርክሃለሁ
ምሥጋና ዘወትር ዘወትር በአፌ ነው
ማለዳ በምሥጋና አፌን እከፍታለሁ
ከአንደበቴ ፍሬ ለአንተው እነግራለሁ
ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜ ምሥጋናህን ይናገራል (3x)
ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜ ምሥጋናህን ይናገራል (3x)
አዝ፦ እጅግ የሚምር የሚራራ
አምላክ ነውና የእኔ ጌታ
ይድረሰው ምሥጋና የእኔ ጌታ
ይድረሰው ምሥጋና (2x)
እንኳንስ ምረሀኝ ቀርቶልኝ አበሳ (2x)
እኒስ ምሥጋናዬን ሁልጊዜው አልረሳ (2x)
ምህረትህ በእኔ ላይ ጠንክራለችና (2x)
ኃይሌ ታድሶልኝ ቆምኩኝ እንደገና (2x)
አዝ፦ እጅግ የሚምር የሚራራ
አምላክ ነውና የእኔ ጌታ
ይድረሰው ምሥጋና የእኔ ጌታ
ይድረሰው ምሥጋና
የእኔ ጌታ ይድረሰው ምሥጋና (4x)
ማዳኑን አስታውቆ ጽድቁንም ገለጠ (2x)
ከእኛ መተላለፍ ምህረቱ በለጠ (2x)
በሞገሱ ጋሻ እየከለለን (2x)
ከአዳነን በኋላ ምህረቱ ያዘን (2x)
አንድ ላይ ተስማሙ እውነትና ምህረት (2x)
መግባትም ተቻለን እግዚአብሔር ካሌበት (2x)
ጻድቅ ፈረስ ይሆን እንከን የሌለበት (2x)
አልፈረደብኝም ምህረቱ አይሎበት (2x)
አዝ፦ እጅግ የሚምር የሚራራ
አምላክ ነውና የእኔ ጌታ
ይድረሰው ምሥጋና የእኔ ጌታ
ይድረሰው ምሥጋና
የእኔ ጌታ ይድረሰው ምሥጋና (2x)
ጌታ እልሃለሁ አንተን አመልካለሁ (2x)
አምላክ እልሃለሁኝ አንተን አመልካለሁ (2x)
አንተን አመልካለሁ አንተን አመልካለሁ (2x)
ይገባሃል የአንደበቴ ቃል
ይገባሃል የአፌ ምሥጋና
ይገባሃል ልዘምርልህ
ይገባሃል ላገለግልህ
እኔ አምላክ እልሃለሁኝ አንተን አአመልካለሁ (5x)
እስከዛሬ ተመስገን ብያለሁ ተባረክ ብያለሁ አሃ
ከፍ በል ብያለሁ እስከዛሬ ተመስገን ብያለሁ
ተባረክ ብያለሁ አሃ ከፍ በል ብያለሁ
ደግሞ ዛሬ ዛሬ ምን ልበል
ዛሬ ምን ልበል
ደግሞ አሁን አሁን ምን ልበል ጌታ
አሁን ምን ልበል
ደግሞ ዛሬ ዛሬ ምን ልበል
ዛሬ ምን ልበል ዛሬ ምን ልበል
ይገባሃል የአንደበቴ ቃል
ይገባሃል የአፌ ምሥጋና
ይገባሃል ላገለግልህ
ይገባሃል ልዘምርልህ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ (4x)
ሃሌሉያ ሃሌሉያ (4x)
ሃሌሉያ ሃሌሉያ (4x)
Zemenachu yibarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zemen teshagari dink kine liyu amlko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤hallelujah
❤❤❤❤
Thank you for sharing lyrics ❤❤❤
ere enante sewoch mn aynet bereket new 😇musicians, singers another level💯🙏🙏🥰
ተስፋ አለኝ አንድ ቀን አብሬያችሁ እዘምራለሁ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤
አንድላይ ተስማሙ እውነትና ምህረት
መግባትም ተቻለ እግዚአብሔር ያለበት
ጻድቅ ፈራጅ ስሆን እንከን የሌለበት
አልፈረደብንም ምህረቱ አይሎበት
❤❤❤❤❤❤❤
ይህንን መዝሙር የምትሰሙ ሁሉ የምህረቱ ውጤት ነን
ረዲዬ :-ተባረኪ እንደ ሰንበት አስተማሪ አንቺን አንዲህ ማየት እንዴት ደስ ይላል😍😍😍😍 በቃልም በኑሮም ጌታን የማታሳፍሪ የእግዚአብሔር መንግስት ሰራተኛ ሆነሽ ሁሌም ተገኚለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ የሚምር የሚራራ🙌🏾 ረዱዬ የተባረክሽ❤
Kingdom sound are always blessed! And they also bless us with their heavenly songs! God bless you all!✝️
Kingdom Sound የኔ ቅመሞች ❤️❤️🙏🙏
እጅግ የምበልጥ የምራራ አምላክ ነዉና የኔ ጌታ ይድረሰው ምስጋና ❤️ተባረኩልኝ ❤️😍
ስወዳቹ በእየሱስ ስም ❤❤❤❤ አንድ ቀን አብሬአቹ እንደማገለግል ተስፋ አደርጋለው በጣም የምመኘው ነገር ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤
በጌታ አደራ አደራ ይሄ ህብረት እንዳይቋረጥ እንዴት እንደምታምሩ❤❤❤
እጅግ የሚምር የሚራራ
አምላክ ነህና የኔጌታ
ይድረሰው ምስጋና የኔጌታ
ይድረሰው ምስጋና
ከ እኛ መተላለፍ ምህረቱ በለጠ ❤❤❤ ትባረኩ በ ኢየሱስ ስም
ere enidet enide miwodachihu geta yibarkachihu silezih dink tsega geta yimesgen enem geta edilun bisetegn beziya sifira bigegni desi yilegnal
ደሞ ሌላ ታሪክ ውስጥ ልትከቱን ነዋ🥹🤌🏾
ነፍሰ ና መንፈሰ ዛሬ ቆንጆ ምግብ አግንተው እየዘለሉ አስቸገሩኝ❤❤❤
ፃድቅ አምላክ ይባርካቹ ሌሎችን የሚጠራ ትምህርት መልቀቅ ብትጨምሩ ተባረኩ
What an amazing worship + music quality
What a blessing…. ነበሳችንን ሰረቃቹት ፣ ተባረኩ
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን!❤😮
Wow betam des yeml worship nw geta ybarkachew
ማዳኑን አስታውቆ ጽድቁንም ገለጠ
ከኛ መተላለፍ ምረቱ በለጠ
Geta be bizu yibarkachu wedachiwalehu tebareku🥰🙏
Thank you Lord Jesus Christ for your love, mercy and kindness
Demoko seratachw hoyhoy yelelbet besreat ymimelkbet tebarkw ❤❤❤❤ sadik nw geta lzelaem❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ ደስ ስትሉ የአባቴ ብሩካን። በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላችሁ ከክፉ ሁሉ በኢየሱስ ስም ተጠበቁ!!❤❤❤❤
Amilkoachu ereft wede libachin enidmeta yazal. Tebareku
What a blessing songs,I can't do anything rather listening this song the whole day🙏, God bless you more and more!
Geta abezeto yibarkachu ,Amizing zimare geta yibark
Nahhhhh biniyam arega and whole band another level geta hoyyy❤
betam yemiwedew mezmurr uffff❤❤ ejig yemimirrr❤❤❤❤ tebareku
የሚጣፍጥ መዝሙር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤ዘመንሽ ይባረክ እህት ረዲ
Tebarekulyn❤❤❤❤
Kibire leeyesus yhun🙏🙏
Geta lezelealem yebarek
Amen 🙌🙏 wow May God bless you more and more!!!
Wooow amazing worship God bless you a lot! It is so calm and nourishing. Yet God deserves ever more! Wish you more and more grace.
Amén amén amén amén amén amén amén tebarikwu ❤❤❤❤❤❤
Amen in the name of Jesus
Grace of God is upon us. Geta abztewu yibarekachu
❤❤❤❤errrrrrrr uffffff😢😢😢😢😢
image and sound quality kingdom sound is the best
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በኢየሱስ ስም ተባረኩ ❤ እወዳችኋለሁ
🙌 🙌 ተባረኩልን ውዶች ❤❤❤❤
የኔ ጌታ ይድረሰው ምስጋና❤
ይድረሰው ምስጋና ❤❤🙏🙏🙏
first viewer❤❤❤tebareku
Amazing 🙏 Halleluyah forever and ever Amen 🙏
ሃሌሉያ ክብር ይሁንልህ የኔ ጌታ 😭🙌
Amazing!!!! Keep shining in the house of the Lord tebarku
Ergatawa Dessss Sil Tebareki
KS IS Blesses center
Kingdom sound ye Ethiopia Maverick city music!😍❤
Who remembers two kids singing this song from tiktok?
❤❤❤❤❤❤❤🎉amazing word of God ❤❤❤❤bless you 🎉🎉🎉❤sister and all family or members
Really you guys blessed I like your every things
ጌታ ኢየሱስ በፍቅሩ ይምራችሁ ሕብረት ።
❤❤❤❤
i have great respect for you,your today action shows your futures glorification so continue
እልልልልልልልል እሰይ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤
Awooooooo blessing ❤❤❤❤😊😊😊😊
wyyy geta abzto yebarkachu...
Tebareki 🎉🎉🎉🎉🎉
የተወዳዳቹ የታከባረቹች ወንድሞች እና እህቶች እኔ አንድ ነገር ልባላቹ እናንተን እግዚአብሔር ይባርከቹ ተባሬኩ እና እናንቴ በምድር እና በሰማይ ተባሪከቹሃል እኔም እባሪከቹሃለዉ በኢየሱስም ተባሬኩ ❤
❤❤😊😊🙏🙏🙏🙏👐👐tebareku
እየሱስዬ❤❤❤
❤Geta ymezgen ❤❤
tebareku!!
yetewededachu nachu🥰🥰🥰🥰🥰
Amen,tebareku
Reduyeee🙌
AmeeeeeenAmeeeeeeeen ❤
ብሩካን ናችሁ!😘😘😘😘😘😘😘
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ endhum degmo location post bet dergulen abren bena melk @
ምላሴ ፅድቅህን
ሁልጊዜ ምስጋናህን ይናገራል