ራያ ቆቦ ሮቢት ላይ ልዩ የትውውቅ ፕሮግራም ጭፈራው ቀውጢ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 214

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949  11 месяцев назад +13

    #ከድር_ራያን_ሰብስክራይብ_ላይክ_ሸር_ስለምታደርጉልኝ_አመሰግናለሁ_እኔን_ለማገኘት_ከፈለጉ_0911417033
    #telegram= t.me/KedirRaya
    #Facebook=facebook.com/tigabu.kedir
    facebook.com/profile.php?id=100080888463359

  • @banchiyekdusgebrillij7122
    @banchiyekdusgebrillij7122 11 месяцев назад +14

    አማራዬ የኔ ደግ ወርቅ ህዝብ ይሄን ክፉ ጊዜ በቃ ይበለን

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 11 месяцев назад +12

    ወይ ጉድ ኑሮ ተወዶል እያሉ እኛን እዚህ ያስጨንቃሉ ጉድ እኮ ነው እነሱ አምሮባቸዋል።
    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደምቼ❤❤❤❤

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 11 месяцев назад +1

      እውነት ነው ኑሮ ተወዳል ይላሉ ስናያቸው አምሮባቸዋል አሁንማ አድስ አበባ ስንደረስ ነው መደወል 😅

    • @etanshetnetaetanshefneta8267
      @etanshetnetaetanshefneta8267 11 месяцев назад +2

      ማርያም እኔም ግርም ነው ያለኝ አዝመራ የለም ድርቅነው ያሉ እኔደዚህ እየሆኑ አለማቸው እያዩ በሰው አገር ያለነው ያስጨንቁናን😂

    • @መነናዊትባለማሕተቧ
      @መነናዊትባለማሕተቧ 11 месяцев назад

      @@ormooapss442
      በጣም እኔኮ በልተው የሚድሩ አይመስለኝም ጭንቀት ነው የሚለቁብኝ ስደውል
      ከዚህ በኃላ ችግር አንሰማቸውም

    • @መነናዊትባለማሕተቧ
      @መነናዊትባለማሕተቧ 11 месяцев назад +1

      @@etanshetnetaetanshefneta8267
      በጣም በቃ መደወል ማቆም አለብን በአድማ 😂

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg 8 месяцев назад

      Sah❤🤣🤣🙏

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 10 месяцев назад +3

    የኔወቹ ስታምሩ ❤❤❤❤🎉🎉 1:48

  • @Dingra_geosciences
    @Dingra_geosciences 10 месяцев назад +2

    አማራየ ፈጣሪ ደስታችሁን ያብዛው!

  • @Azm622
    @Azm622 10 месяцев назад +2

    ዋዉ ደስ የምል ማህበረሰብ ነዉ ራያ ቆቦ❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 11 месяцев назад +20

    ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ድምፅ እንሁናቸው እባካችሁ😢😢😢😢😢😢😢

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 11 месяцев назад +2

      ወንድሞቻችን ተሰቃዮብን 😢😢😢

    • @የራያዋ
      @የራያዋ 11 месяцев назад

      @@ormooapss442 አወ ማሪያምን ድምፅ እንሁናቸው😒😥😥😥😥

    • @ادريسالسودان-ر8ل
      @ادريسالسودان-ر8ل 11 месяцев назад

      ለማን ፍትህ እንበል ማነው የሚሰማን

    • @KsaSaudi-kl2jh
      @KsaSaudi-kl2jh 11 месяцев назад

      ወድሞቻችን ተሰቃዩብን😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AliYimam-v9g
      @AliYimam-v9g 8 месяцев назад

      በጣም ወላሂ ወገኖቸ በሥር ቤት ተሠቃዩ አላህ ፍትህ ይሥጣቸዉ

  • @GenetMolla-qy4gl
    @GenetMolla-qy4gl 11 месяцев назад +1

    የራያ ባህላችን እኮ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርግልን😢😢

  • @DestaAyalew
    @DestaAyalew 5 месяцев назад

    ሰላም ከድሮየ በጣም ደስ የሚል ነው በርታልን

  • @ወይናረግ
    @ወይናረግ 11 месяцев назад +2

    ወይኔ ደስስስ ማለታችሁ የሸጋ ወዳጆ ቤተሠቦች🥰🥰 እንኳን ደስስ አላችሁ❤

  • @mulu5
    @mulu5 11 месяцев назад +17

    ከዚህ ሁሉ ሰዉ አራት ሰዉ ብቻ አወኩዋቸዉ ተቀይረዉብኛል አስራ አንድ አመት ሙሉ ያላጠፋዋቸዉ አራት ሰዉ ብቻ 😂❤❤❤

    • @Kkkk6j
      @Kkkk6j 11 месяцев назад +5

      ምስኪን 😂😢 አየስደተኛ

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 11 месяцев назад +4

      የውም ተመስገን በይ እነዚህንም ማስታወስሽ

    • @eyerus9893
      @eyerus9893 11 месяцев назад +3

      😅😅😅😅 ሙሉዋ አይ ተወልደን ባደግንበት እምናቀው አጣን ክክክክ

    • @Kkkk6j
      @Kkkk6j 11 месяцев назад +3

      @@eyerus9893 ምን ተወልድን ባደግንበት ትያለሽ ያደግነው በስደት አደለ 😢😁😁😁😁 ሆድ ይፍጄው

    • @ሄራ
      @ሄራ 11 месяцев назад +2

      😂😂😂 ተመስገን በይ እኔ ወንድሞቸን ማወቅ አልቻልኩም 😢❤17 አመት እዚሁ አረጀሁ 😢

  • @Aaa-j1t4o
    @Aaa-j1t4o 11 месяцев назад +3

    የኔ ውድ ቤተሰቦቸ💋💋💋💋🥀🥀🥀🥀🥀❤❤❤ስታምሩኝ🥀🥀🥀❤️❤️❤️❤️ ያዙ እልልልልልል የኔ አለማቸ ትልቁየ 🥀🥀🥀❤️❤️ደስየሚል ቀን እኮነው❤️❤️❤️ ባይበላ ባይጠጣ 🌹🌹🌹 ከደጃፍ ቁጭሲል ደስይልነበር አዳምን ያደረጋን🥀🌹🌹🌹ሞት ያለ

  • @eshetudinka4550
    @eshetudinka4550 10 месяцев назад +1

    Wow what the beautiful amhara people I'm from Ambo

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 11 месяцев назад +2

    የኔ ሸጋ ውዱ አክስትዬ 🥰 እንኳን አየሁሽ ባለ ትውውቆቹም እንኳን ደስ አላችሉ🥰🥰

  • @aass7727
    @aass7727 11 месяцев назад +4

    እንደት ያምራሉ ሁሉም ቆንጆ ብቻ❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ሀገራችንንሠላም ያድርግልን😢🙏

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 11 месяцев назад +1

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ የዋህ ህዝብ ጦርነት አይገባዉም 😢 እንዴዚህም ስላየናቼዉ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤

  • @ساره12-ت2ت
    @ساره12-ت2ت 11 месяцев назад +4

    እሮቢቴ ሀገረ አሁንስ 😢😢ሰላምሽ ናፈቀኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @HsvdvdGshshsh
    @HsvdvdGshshsh 11 месяцев назад +1

    የኔ አለሞች ደስታም ለቅሶም ነው የሆነብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
    @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ 11 месяцев назад +5

    ከድሮየ ሂድእናጎብየ የነሸጋዝናቤን ሰርግ አሳየን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😊😊😊

    • @ethagere6578
      @ethagere6578 11 месяцев назад

      አወ በእውነት😢😢😢😢

  • @Jenetitube
    @Jenetitube 11 месяцев назад +1

    አይይ ገጠር ናፈቀኝ ትዝታ ብቻ ገደለኝ ❤❤❤❤😢

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 10 месяцев назад

    ከድር ምርጥ ነበረ ግን ከጭፈራው ላይ ከድራ ራያ ብለህ አትፃፍበት አውርደን ሸር ስናደርገው ደስ አይልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MdEt-pq5qh
      @MdEt-pq5qh 10 месяцев назад

      እኮ እሱስ ሚዲያዉ እዲታወቅ ፈልጓ አይደለ

  • @zahraz2257
    @zahraz2257 11 месяцев назад +1

    አረ ይህ ሁላምጠጥ፣ወደይትነው😂😂ሙሮቹስ የትናቸዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @maryamemne
    @maryamemne 11 месяцев назад +1

    የኔ ውድ ዘውዴ ማሩን በስት አመቴ አየኋት የቀረ ትንንሾቹ ልጆች አድገው በምን ልወቃቸው😊
    ዘበን ወዳጆ የኔ ውድ እህት እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ
    @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ 11 месяцев назад +1

    አይ ስመኝገበያዉ አለምሽንባየሽ የኔመልካም የልጂሽደስታዛሬ😢🥰🥰🥰አይሞትክፋቱ😢😢😢😢

    • @አቢቲስደቷንወዳጂ
      @አቢቲስደቷንወዳጂ 11 месяцев назад +2

      አይባልም በእመቤቴ 😥 እንኳን ለዚህ አበቃሽ ነው የሚባለው😢

  • @GgppddVvdd
    @GgppddVvdd 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤ደስስስ ይላል ያገቡትም ይልመዱ

  • @MilonBd-un8hj
    @MilonBd-un8hj 11 месяцев назад +1

    የዘቦ ሸጋ አባት ❤❤❤እንኮን ደሣለህ ዜድየ እንኮን ደሣለሽ❤❤

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 11 месяцев назад

    ዜድወይ እንኳን ደስ አለሽ እህት አለሜ ♥♥♥♥♥♥♥ ወይኔ ደስ ሲሉ እናትሽ ባየችልሽ ብየ ተመኘው 😥

  • @ገኒየማርያምልጅ-ቸ7ኀ
    @ገኒየማርያምልጅ-ቸ7ኀ 11 месяцев назад +1

    ከድርየ በናትህ የሀብታም ዝናቤን ሠርግ አሳየን አለሁ ትላንት ያነሳሁ በመጠበቅ

  • @habhabshi6070
    @habhabshi6070 11 месяцев назад

    አጎትዎ ሸጋ ፍቃዱን አየሁት 😊የርም ደስ ነው ያለኝ😊

  • @የሮቢቷ
    @የሮቢቷ 11 месяцев назад +1

    አክስቴወይወይ ደሥታሽን አይተሽ በነበር አሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮ወይ ዜድወይየ መልካም ጌብቻ❤❤❤

  • @yaredmulugeta
    @yaredmulugeta 11 месяцев назад

    Bravo Rayans, you look formidable!

  • @ethagere6578
    @ethagere6578 11 месяцев назад +2

    ከድርየ የሀብትሽ ዝናቤን ሠርግ አምጣልን😊😊😢😢

  • @HidCix
    @HidCix 7 месяцев назад +1

    ማህተባቸዉ 🥰🥰🥰🥰

  • @Temu.com123
    @Temu.com123 11 месяцев назад +1

    የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤ዘድወይየ ከልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraS-ge4ss
    @SaraS-ge4ss 8 месяцев назад

    በርታ ከድሮየ ያገር ልጂ ግን ከዚህ ሁሉ ማገር አዲሱን አላየሁትምሳ
    በተርፍ ታምራላችሁ እነሸጋ

  • @QmtQmt-z9j
    @QmtQmt-z9j 5 месяцев назад

    አቤትዉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:58

  • @TadeleKebede-me6so
    @TadeleKebede-me6so 6 месяцев назад

    አንቺ. ሀገር. ስላምሸ. እግዛቤሄር. ያብዛልሽ።

  • @mangooseyeatobi2888
    @mangooseyeatobi2888 11 месяцев назад

    ዋውው ራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @AlmazMeqre
    @AlmazMeqre 9 месяцев назад +1

    ❤❤️❤️

  • @زهراءزهراء-ك4ف9ح
    @زهراءزهراء-ك4ف9ح 11 месяцев назад +1

    ኧረ እነሸጋ ሞላ የኔ ውዶች❤❤❤

  • @GFg-uj2gv
    @GFg-uj2gv 11 месяцев назад

    ኧረተው ነጭለባሹን አጣብሱኝ ነገሩ እረሥቸው ነው ባለመሥቀልነው ነው 😅😅😅😅ምድነው ሁሉም አዳይነት ፌስታል ያደረጉት እደው ከነዚህ አገር ነበርማግባት የነበረብኝ ታዳምንዋጋለው ግን አልቆጭም እኔም ወሎየንኝ መርሣየ ፍቅር ናትአገሬ ❤❤❤❤

  • @ቅዱስያሬድዜማ
    @ቅዱስያሬድዜማ 11 месяцев назад +1

    ሸጋወዳጆ እኳን ደስ አለሽ የኔቆጆ❤❤❤

  • @shimelispetros6203
    @shimelispetros6203 8 месяцев назад

    I love you RAya my brothers and sisters beautiful people

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 11 месяцев назад +1

    አቤት ራያዬ ውበት ❤🎉🎉🎉🎉

  • @ShakalpJojo
    @ShakalpJojo 11 месяцев назад +1

    ወሎየወች ስወዳቸዉ እኔ ጎንደሬ ነኝ ❤❤

  • @HxjHrur
    @HxjHrur 11 месяцев назад +1

    ገምሻራው መጌ እንኳን ደሰ አለህ 😢❤❤❤

  • @AyalewAdino
    @AyalewAdino 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የሸጋ ዘር

  • @sasal1653
    @sasal1653 11 месяцев назад +1

    የኔ እናት እማሆይየ ደስስ ሲሉ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 8 месяцев назад +1

    አይ ትዝታአ

  • @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ
    @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ 11 месяцев назад +1

    መገን አዳልኩኬ ❤❤❤❤❤❤እነሸጋወዳጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 11 месяцев назад

    ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 11 месяцев назад +1

    Wow👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍

  • @نجاةطيبه
    @نجاةطيبه 11 месяцев назад

    የሀገሬ ሰዎች ክፋ አይካችሁ 😢❤❤ ብዙዎቹን አቃቸዋለሁ አድ አመት አለፈኝ ከተለየሀቸዉ😢❤❤❤❤

  • @AwokeAbera-fw5fe
    @AwokeAbera-fw5fe 8 месяцев назад

    Ene gena be 2004 jemro bate muzika telekfe new yalehut

  • @FatmhAlsomali
    @FatmhAlsomali Месяц назад

    ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @روزا-ح2ظ
    @روزا-ح2ظ 11 месяцев назад

    የኔ አለም ሸብ አርጌህ ልጓዝ ቀላል ነው የኔ ጓዝ ባለነጭ ቲሸርቱን ነው😂😂ሆሆ

  • @samiraasefaw393
    @samiraasefaw393 11 месяцев назад

    ምድነው እፀጉራቸው ላይያለውንገሩኝ

    • @سميرهسميره-غ6ف
      @سميرهسميره-غ6ف 11 месяцев назад

      ቅቤ ነዉ የትዉወቅ እለት ቅቤ ይቀባሉ በሀገራችን ደብኮ

    • @samiraasefaw393
      @samiraasefaw393 11 месяцев назад

      @@سميرهسميره-غ6ف ደሥሢልብሀላችሁ

  • @SeidMohammed-l8j
    @SeidMohammed-l8j 5 месяцев назад

    wow ኧረ አሁንስ ዉስጤን በላችሁት በትዝታ

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤
    WUDOCHE wollo bete Amhara
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹⛪🕌❤🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎉

  • @tgtg-om5dh
    @tgtg-om5dh 11 месяцев назад +1

    ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤

  • @batiamare4403
    @batiamare4403 11 месяцев назад

    ከድሮ ለኔም እህቴ ሰርግ ብታሳየኝ ምንኛ ደስ ባለኝ❤

  • @Temu.com123
    @Temu.com123 11 месяцев назад +1

    በሉት ❤❤❤የዜድ ያልሆነ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮጵያ-ዐ2ሠ
    @ኢትዮጵያ-ዐ2ሠ 11 месяцев назад +1

    ኧረ ወገብ እኔ እቃ አስች ቀና ለማለት በጀ ገድፌነው 😢😢😢😢

  • @fikruntube459
    @fikruntube459 9 месяцев назад

    ለሁሉም ጊዜ አለው። በእርሱ ፍቃድ ሰላማችን ይመጣል።

  • @ሰአዳሸጋአባት
    @ሰአዳሸጋአባት 11 месяцев назад +2

    👍👍👍❤❤😍😍

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 11 месяцев назад +1

    እየሩሴ የኔ ደርባባ ታፍራለች ደግሞ😂🥰

  • @QmtQmt-z9j
    @QmtQmt-z9j 5 месяцев назад

    አቤትዉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semutube9949
    @semutube9949 10 месяцев назад

    ኧረ አራዮች ምን ልሁንላችሁ ❤❤❤❤❤ወላሂ ሙቸነዉ እምወዳችሁ

  • @zerihunlema8159
    @zerihunlema8159 10 месяцев назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💚💛❤

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 11 месяцев назад

    እህ ስታምሩ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AhammadAhammad-v4l
    @AhammadAhammad-v4l 11 месяцев назад

    አዳልኩሌ🤝🤝🤝👌👌👌👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @AbdullaMonsur-w2q
    @AbdullaMonsur-w2q 7 месяцев назад

    ኧረ ይሕልጅ አጋቡኝ ሳልሞት😘😘😘😘

  • @Xfhsevvdfhr
    @Xfhsevvdfhr 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetaddise-e9x
    @genetaddise-e9x 11 месяцев назад +1

    እኮንለዚህአበቂህውድማቺን

  • @zerihunlema8159
    @zerihunlema8159 10 месяцев назад

    💚💛❤

  • @Aaa-j1t4o
    @Aaa-j1t4o 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤💞💞🌹🌹🌹🌹

  • @mulu5
    @mulu5 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Temu.com123
    @Temu.com123 11 месяцев назад +3

    የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤ዘድወይየ❤❤❤❤ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤ ዋው ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤

  • @AlemeuDejen-ly8ms
    @AlemeuDejen-ly8ms 11 месяцев назад +1

    የኔሽጋ ወዲጅ እንኳን ደሰአለሽ እማየ

  • @Mikdi2727
    @Mikdi2727 11 месяцев назад

    ዋው ደስ ይላል

  • @SearchJo-k3o
    @SearchJo-k3o 11 месяцев назад

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤👌👌👉❤❤❤

  • @Habtam21
    @Habtam21 11 месяцев назад

    ከአይን ያዉጣችሁ ደሞቼ💚💛❤🥰🥰🥰🥰

  • @Xfhsevvdfhr
    @Xfhsevvdfhr 11 месяцев назад +3

    በሉ ስትገቡ ላይክ አድርጉ ከድርወድማችንን ❤❤❤❤❤❤

  • @chaina4233
    @chaina4233 11 месяцев назад

    ማሻአላህ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤

  • @birktiaddis6435
    @birktiaddis6435 10 месяцев назад

    የኔ ውዶች ራያዬ

  • @ሚጣ-መ6መ
    @ሚጣ-መ6መ 11 месяцев назад

    የኔዉ😍😍😍🙄

  • @ፍቅርከራያልጂ
    @ፍቅርከራያልጂ 11 месяцев назад

    ዋው ደስ ስትሉ❤❤❤❤ደሞቸ እዋ❤❤❤❤ቤተሰቦቸን ሁላ አየኋቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MadMd-lf1cp
    @MadMd-lf1cp 6 месяцев назад

    የኔ ማሮች

  • @ሙሉየልጀናፋቂ
    @ሙሉየልጀናፋቂ 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NAl-zc3nd
    @NAl-zc3nd 8 месяцев назад

    1:30

  • @zenabalthough5888
    @zenabalthough5888 11 месяцев назад +1

    😘😘😘😘😘😘

  • @Shaklama
    @Shaklama 8 месяцев назад

    ወሎ ዉድድድድድድድ❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 11 месяцев назад +2

    ለተጋቢወች መልካም ትዳር ይሁንላችሁ

  • @shehhshahwj9555
    @shehhshahwj9555 11 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ZeynebaEdris-h3j
    @ZeynebaEdris-h3j 6 месяцев назад

    Allah selamun yamtaln 😥😥

  • @jrjhdir8437
    @jrjhdir8437 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤የኔውዶች ወድሞቸ

  • @ZeynebaEdris-h3j
    @ZeynebaEdris-h3j 6 месяцев назад

    Wollo love ❤❤❤❤

  • @ቲቲነኝአባቴንናፍቂ
    @ቲቲነኝአባቴንናፍቂ 10 месяцев назад

    ደጉ ያገሬሰውበጦርነትአለቁብንንንን😢😢😢😢

  • @HomePrivacyzk3jk4ky5xonly
    @HomePrivacyzk3jk4ky5xonly 11 месяцев назад

    💚💛❤️👍

  • @Ganet-wu22G
    @Ganet-wu22G 11 месяцев назад

    ይህ አደየር የለውም እንጂ ሰርግ በለው😂ጠለው ቀጥን ብሎባቸውን ይቅርታ ግን አይቸ ማለፍ አልችልም😂