Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | ዘገሊላ | Zegelila | official video.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 3,1 тыс.

  • @abeba2241
    @abeba2241 4 года назад +166

    ይህን ሙዚቃ ሳዳምጥ የትዉልድ ቦታዬን የአስተርዮ ማርያምን በዓለ ንግስ ያስታውስኛል ዛሬ እለቷ የአስተሪዮ በአል ንግስ ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🏽💚💛❤️

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 2 года назад +252

    እኔ ሙስሊም ነኝ ጥምቀት ሲደርስ ከክሪስቲያን ጎደኞቼ ጋር ነበር እማሳልፈው አዬ ልጀነት አይ ግዜ 😭😭😭😭😭 እህ ስደት ዘፈኑ የሀገር ቅርፅ ነዉ🔥🔥 👍👍👍✅

  • @tebibusolomon181
    @tebibusolomon181 2 года назад +47

    እንኳን 2095 የጥምቀት በአል አደረሳቹ መስማታቸው አይቀርም ብየ ነው

  • @wendiyefikremedia8496
    @wendiyefikremedia8496 4 года назад +59

    እኔ የአርሲ አርባ ጉጉ "የጮሌ" ልጅ ነኝ! ይህንን ዘፈን ስስማ አንጀቴ ይላወሳል ካገሬ ከወጣው 8አመቴ ነው። የቀየው ትዝታ የጓደኞቼ ትዝታ አለብኝ .... ኧረ ስንቱን ኡፍፍፍፍ 1 ቀን ሃገሬ እገባለው ብዬ ተስፋ አለኝ እንደኔ ሃገራችሁ የናፈቃችው መድኃኔዓለም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እመብርሃ በሰላም በጤና ሃገራችሁ ታስገባችሁ💚💛❤😭😭😭

  • @alazaryitbarek3363
    @alazaryitbarek3363 2 года назад +420

    እስከአሁን ድረስ አዳምጠዋለው ዘመን የማይሽረው ግሩም ስራ! እንኩዋን ለ 2015 ዓም የ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏👏👏👏

    • @bekalutamene5699
      @bekalutamene5699 2 года назад +6

      Mech timket derese fasika lay nenko

    • @Muluneh
      @Muluneh 2 года назад +3

      @@bekalutamene5699 Fasika 🤣

    • @yosafalemu3383
      @yosafalemu3383 2 года назад +2

      አሜን

    • @lemlemtamiru1246
      @lemlemtamiru1246 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን እግዚአብሔር አብሮ አደረሰን

    • @yese7783
      @yese7783 2 года назад +1

      አሜን፡አልሚዬ!!!

  • @DanielBitew-it9cd
    @DanielBitew-it9cd Год назад +37

    እንኳን 2016በሰላም አደረሳችሁ ይሄሙዚቃ ከዘመን ዘመን የማይለወጥ ሁሌጥምቀት ሲደርስ አስታውሳለሁ የዛሬን አያድርገውና ስደት እሚባል❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @BabiKiyu
    @BabiKiyu Год назад +8

    ለምድነው ይህንን ሙዚቃ ስሰማ ውስጤ ማስረዳት በማልችለው መልኩ ደስታ ይወረኛል

  • @eyozethio7930
    @eyozethio7930 Год назад +137

    እስከአሁን ድረስ አዳምጠዋለው ዘመን የማይሽረው ግሩም ስራ! እንኩዋን ለ 2016 ዓም የ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @TigstWodajo
    @TigstWodajo Год назад +28

    ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ እድሜ ይስጥክ ወንድማችን ይሁኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Afi.B
    @Afi.B 2 года назад +28

    ሁሌ የልደቴ ቀን እሚከበር በአል እምሰማው የበአሉ ሙዚቃ እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት በአል
    ቃና ዘገሊላ 🇪🇹 🇪🇹 የኢትዮጵያ ልዩ ነን!

  • @abebebekele5531
    @abebebekele5531 Год назад +4

    ውብ ድንቅ ዘመን የማይሸርው የማይቀይርው ምርጥ ስራ song Amhara cultural !!
    የአማራ ህዝብ ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ ያለው አስተዋፆ ወደር የለውም አይተኪ ሚናዊችን ያበርከተ ድንቅ ህዝብ ማህበርሰብ ነው የአማራ ህዝብ ለዘላለም ተከብሮ ይኑር አለም ሳይሰለጠን ቀድሞ የሠለጠነ ህዝብ አማራ❤🙏

  • @WebshetTadele
    @WebshetTadele 2 часа назад

    እንኳን ለአማኑኤል የጥምቀት በአል አደረሳችሁ

  • @ademasuteje4447
    @ademasuteje4447 6 лет назад +38

    ይህ ሙዚቃ አማርኛ ቢሆንም መላው የኢትዮጵያ ባህል ነው በህላችን ውበታችን ነው አንድነታችን ጥንካሪያችን ነው ባህለችን እንጠብቅ ጎበዝ

  • @kidi4673
    @kidi4673 3 года назад +84

    ሁሌም ተሰሚነት ያለው
    የማይሰለች በተለይ ጥምቀት በመጣ ቁጥር ይሄን ዘፈን ማያዳምጥ
    ሁሌም መልካም በዓል ይሁንል

  • @tenad7309
    @tenad7309 Год назад +10

    በየዓመቱ ጥምቀት ቀን እንደአዲስ የሚሰማ ሙዚቃ🙏🏾ይሁኔ በላይ💚💛♥️

  • @ህልምእልምG5
    @ህልምእልምG5 4 года назад +53

    እኔሙስሊምነኚ ግን ባህላችሁሲደርስ ከጎደኞቸጋር አዳምጥ ስለነበረ ይሄዉዚሬብቻየን እያዳመጥኩነዉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @eyayalemmekoya
    @eyayalemmekoya Год назад +10

    ይህን ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሚት ልገልፀዉ አልችለሁም አማራ ሁሊም ኑሪልን❤❤

  • @gemechismengesha
    @gemechismengesha 2 года назад +86

    Iam oromo and protestant but I love this music always...Happy paptism for all Christian Ethiopia..

    • @zawditosamira
      @zawditosamira 2 года назад +3

      ዋውውውውውው💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💋💚💚💚💋💚💚🌹🌹🌹🌹

    • @eliasabrha3645
      @eliasabrha3645 2 года назад +1

      Gamee Ulfadhuu Ilmaa Biyyaa

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at 2 года назад +6

      ተጠመቅ, ደሞ, ኦሮሞ አማራ ምናምን እዚህ ምንአመጣው,
      ተጠመቅ ወደክብርህ ተመለስ!

    • @jarhumbok
      @jarhumbok Год назад

      @@Hideous_keep_at kbr mmels ke krstos wchi yelem .

    • @LezaHDPlus
      @LezaHDPlus Год назад

      min aynet sew new benatacu, oromo nege yilal de! minew oromo sew aysemam alk!
      i'm from usa., sibal taytowal

  • @ademmohammed1586
    @ademmohammed1586 2 года назад +47

    እኔ ሙስሊም ነኝ እንደ ጥምቀት ብአል ደስ የሚለኝ የለም በይበልጥ ራያ አላማጣ አስፓልት ህዝብ ሙልት ነው የሜደርገው ለቀጣይ አመት ፈጣሪ እዛው የምናሳልፍ ያድርገን

    • @mdmd-g2z3s
      @mdmd-g2z3s 4 дня назад +1

      አሜን የወንዜ ልጂ🎉🎉🎉❤

    • @BEKIARTTUBE264
      @BEKIARTTUBE264 3 дня назад +2

      ደቅ ዓደይ

  • @teshometesfayetube8235
    @teshometesfayetube8235 Год назад +17

    አምባሳደራችን ዉድ ይሁኔ በላይ
    ማን ይነግስባታል ጥርን ካንተ በላይ
    ❤️❤️❤️

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 2 года назад +26

    መታደል እንዲህ ነው።የሚገርም ድምፅ ። ኑርልን ፈጣሪ ሰጥቶሀል እድሜ ይስጥህ ሀገርን የሚያስታውስ ድንቅ ስጦታ።

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት

    አይይይ ትዝታ 2013 ጥምቀት ደረሰ 7 ቀን ቀረው ዛሬም እንደአዲስ እደኔ እሚያዳምጠው አለ እስኪ ላይክ አይ ስደት 😭💔

    • @ወለተማርያምነኝየድንግልል
      @ወለተማርያምነኝየድንግልል 4 года назад +1

      አይዞሽ የኔማር በስደት ነኝ እኔም ጤና ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤና

    • @habtambugalow5244
      @habtambugalow5244 4 года назад +1

      እኔ አለሁልሽ አገሬን በጣም ሳስታውስ ይህ ዘፈን ትዝ አለኝና እያዳመጥኩትኝ ነው አይይይይ ስደት

    • @maherzshop5537
      @maherzshop5537 4 года назад

      አይዞሽ

  • @yestube1556
    @yestube1556 4 года назад +20

    ልደቴ ትምቀት ላይ ነው እና ሁሌም በልደቴ ቀን የምሰማው ሙዚቃ ነው
    ይሁኔ እናመሰግናለን በጣም፡፡

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 Год назад +16

    ታላቁ የአማራ ህዝብ በኢትጵያዊነት ላይ ያሳረፈው የቋንቋ የባህል የሀይማኖት እና የማንነት እሴት በማንም እና በምንም የማይቀለበስ ዘላለማዊ ነው ።ክብር ለአማራነት ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን ክብር ለኔ ዘመን ጀግኖች የአማራ ፋኖዎች 💚💛❤️

    • @EnigmaTics00
      @EnigmaTics00 6 месяцев назад

      I am Oromo but The truth far from your believe The true Ethiopia who created the culture of Ethiopia are Tigray the orthodox religion, Geez writing systems, calander , Enjera food, cultural dress all things Ethiopia have come frome Tigray. The heros of Battle of Adwa, Gurai, Sehatit who defended Ethiopia are Tigray.the civilization of AXUM, QEEN SHABA, NEGASH ALL IS TIGRAY❤. Also today all Ethiopia the amhara, Eritrea emirates drones Somalia invaded tigray but to shame TDF defeated them.but Tigrai people don't brag ❤ because they are true hero. Death to amhara fano rapist.

  • @lemlemtamiru1246
    @lemlemtamiru1246 2 года назад +11

    እንኳን ለ 2015 የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ ዘመን የማይሽረው ልዩ ሙዚቃ ዩኔ በላይ ሁሌም በልባችን ነህ።

  • @TsionGirma-h9u
    @TsionGirma-h9u 4 месяца назад +230

    ማነው እንደኔ 2017 ላይ የሚያዳምጥ😂😂😂💃💃💃💃💃💃

  • @bekele-f6g
    @bekele-f6g Год назад +3

    የጥምቀት ብሄራዊ ዘፈን ይሁኔ ተባረክ

  • @awitube9097
    @awitube9097 Год назад +10

    ይሁኔ በዚህ ሙዚቃ ስጨፍር ተመስቼ ጥዳር አግቼበታለሁ ክበርልኝ ሺ አመት ኑርልኝ

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 3 года назад +86

    እህ😥😥 በዚህ ዘፈን ልጅነቴን ያስታውሰኛል ሙስሊም ነኝ ግን ታቦት ተከትለን ከጎደኞቼ ጋር እሄድ ነው አይ ትዝታ አይ ዘመንን😭😭😭😭

    • @beletech8902
      @beletech8902 2 года назад +1

      🥰🥰🥰🥰🥰

    • @kedijaahmed4522
      @kedijaahmed4522 2 года назад +6

      እኔም ሄጀ አቃለሁ 😅😅😅 አላህ ይቅር ይበኝ ዘፈኑን ግን መቸም አልሠለቸው ወሎየ መቸስ መገለጫችን ነው መዋደድ መከባበር

    • @HayatHasan.N
      @HayatHasan.N 5 месяцев назад

      ኧረ እኔም እያዳመጥኩት ነው😢😢😢❤❤​@@kedijaahmed4522

    • @MekonnenBogale-e5u
      @MekonnenBogale-e5u 29 дней назад

      ❤❤❤

  • @kinfe_1
    @kinfe_1 Год назад +17

    እስከአሁን ድረስ አዳምጠዋለው ዘመን የማይሽረው ግሩም ስራ! እንኩዋን ለ 2016 ዓም የ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏👏👏👏

    • @Selemon-hr7mj
      @Selemon-hr7mj Год назад

      እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
    @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ 4 года назад +4

    ይህን ሙዝቃ ሥሠማ ውስጣ ይረበሻል ብዙ ትዝታ ዎች ማታው ፍቴላ ይደቃናሉ

  • @Wend_lig_korete-tj2xp
    @Wend_lig_korete-tj2xp Год назад +10

    ማነው እንደኔ 2016 ላይ ሰርች ያደረገ ዘመን አይሽሬው ሙዚቃ❤

  • @tech-rw7gz
    @tech-rw7gz 14 дней назад +99

    ከ 2017 ማን አለ 👋

  • @ፍቅርበሸዋልጅ
    @ፍቅርበሸዋልጅ 5 лет назад +151

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይሁኔ ይህ ዘፈንህ ደስ ይለኛል ባአል በመጣ ግዜ በያጎደኞች ቤት ግብዥና ባአሉን ያስታውሰኛል

  • @edenmekonen3052
    @edenmekonen3052 4 года назад +97

    ጥምቀት በመጣ ቁጥር ሁሌም እንዳዲስ ትዝታዬን የሚቀሰቅስ ሙዚቃ እንኳን ለ2013 የጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ💚💛❤️

  • @abrehamtsegaye5679
    @abrehamtsegaye5679 2 года назад +3

    ጥምቀት ሲመጣ ይሄን ዘፈን ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ምን እንደሆነ እንጃ ሁፍፍፍፍ

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 5 лет назад +6

    በ2004 ኢትዮ እያለሁ እየደጋገምኩ ነበር የማዳምጠው አሁንም እያዳመጥኩት ነው ዘመን የማይሽረው ምርጥ ዘፈን ይሁኔ ማኛ አሁን በሥደት8 አመት ሆነኝ እግዚአብሄር ያውቃል ለአመት ሀገሬ አከብራለሁ ብዬ ተሥፋ አደርጋለሁ

  • @ruthazoya8537
    @ruthazoya8537 5 лет назад +8

    ይሁኔ እድሜና ጤና ይስጥህ ይሄን ዘፈን ስሰማ የልደቴን ቀን አስታውሳለሁ ለአስተርዮ ማርያም ጠብቁኝ እኔም እመጣለሁ !

  • @EthoTikFunny
    @EthoTikFunny 3 дня назад +37

    እንኳን ለ2017 የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ
    ጥር 6/05/2017
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @henokawoke5597
    @henokawoke5597 2 года назад +4

    ዘመን የማይሽረው ድንቅ ስራ ጥምቀት ሲመጣ ሁሌም ትዝ የሚለኝ ድንቅ ስራ ዘመንህ ይባረክ

  • @kedussolomon8184
    @kedussolomon8184 5 дней назад +3

    ማነው 2017 የጥምቀት ለት ያዳመጠው❤❤❤❤❤😊😊😊
    እንኳን አደረሳችሁ
    ዘመን ማይሽረው ስራ
    ሁሉም ትዝታ ያለበት😊

  • @abelromantic3670
    @abelromantic3670 2 года назад +2

    2015 ጥር 21 ማነው ሚያዳምጠው ይሔን ምርጥ ሀገርኛ ዘፈን ይሁኔ እናመሰግናለን

  • @chalachewzewdie1967
    @chalachewzewdie1967 2 года назад +2

    ይሄን ዘፈን ሁሌ ባዳምጠው የማልሰለቸው ወደ ልጅነት ትዝታ መልሰኛል፡፡

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at 2 года назад +2

    ይሁኔ ምን ያህል እድለኛ ነህ በዚህ ሙዚቃ, ያቺ ቀን ትልቅ ቀንህ ነበረች, ለኛም ጭምር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @simegntesfaw5357
    @simegntesfaw5357 Год назад +2

    ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ ጥምቀትን እሚያስመስለው ይሂ ሙዚቃ ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማርያምበመሆኔእድለኛነኝ

    ይህን ዘፈን ስሰማው ሁሌም እስተርዬማርያም ነገ ትመስለኝ ነበር ልጅ እያአለሁ በጣም ደስ የሚለኝ እና የምወደው ዘፈን ያአደግንበትን የሚያአስታውስ ትውስታውም መቼም ማንም የማይለውጠው አይነት ያአለው ድባብ በጣም ደስ ይላል።።።።

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 5 лет назад +23

    መቼም ጥምቀት ሲመጣ መታወሱ አይቀሬ ነዉ ይህ ያበደ ያመረ ባህላቺን ይሁኔ ሺአመት ኑርልን

    • @Arubeero
      @Arubeero 5 лет назад

      abeba Abe I used to listen to éthiopien songs as a child. I loved Ethiopia very much since then. I hope to make a friend from Ethiopia one day

    • @abebaabe733
      @abebaabe733 5 лет назад

      @@Arubeero ofcourse we can be friends

    • @Arubeero
      @Arubeero 5 лет назад

      abeba Abe Thank you very much. Would be glad if you send me your contact on my email:. habibmaajidhabib@gmail.com

  • @DessieMeseret
    @DessieMeseret 2 года назад +4

    ጥምቀት በመጣ ቁጥር ይሄን ውብ ዘፈን ካልሰማሁ ቅር ይለኛል ግሩም ስራ🙏🙏🙏👏👍👍👍

  • @hasanmohammad4918
    @hasanmohammad4918 4 года назад +13

    የልጅነት ትዝታን የማረሣበት የፍረሥ ግልቢያ ለማየት የምንሆነው የክርሥያኖች ባህል እኛም ለባብሠን አብረን

  • @biryewe5407
    @biryewe5407 3 года назад +7

    ዘመን የማይቀይረው ምርጥ ለጆሮ ጣዕም ያለው ሙዚቃ💙💙💙💙

  • @MMar-t5x
    @MMar-t5x Год назад +2

    ሰወደዉ የሰገሊላለ ባሌን ጥር ማርያም ነዉ የተገናኜነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 4 года назад +11

    ምርጥ የጥምቀት ሙዚቃ አሁን ልቤን ወስውሶት ገብቸ አየሁ መልካም የጥምቀት በአል ይሁንልን ይሁንላችሁ ።

  • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ

    ይሄን ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው ገና እንደተለቀቀ ቲቪ የለንም ነበር እና እናቴን ብር ስጭኝ የማይበታ እያልኩ አስቸግራት የኔ እናት ምንጊዜም እወድሻለሁ ውለታሽን መቸ ነው ከፍየ የምጨርሠው የኔ ውድ እናት i miss u

  • @wubylengarw1291
    @wubylengarw1291 2 года назад +4

    ዘመን እና ትውልድ ከትውልድ ዘመን ከዘመን አመት በአመት አስተርዬ እና ጥምቀት በመጣ ቁጥር እንደ አዲስ አልበም እያጣጣምን የምንጨፍርበት ዘፈን

  • @solomonbezg6603
    @solomonbezg6603 3 года назад +25

    ዘመን አይሽሬውን ሙዚቃ የምትሰሙ ሰብስክራብና ላይክ

  • @TadeleAsrat-q3b
    @TadeleAsrat-q3b 2 дня назад +71

    ማነው እንደኔ በ 2025 የሚያደምጥ

  • @Man-c7i7k
    @Man-c7i7k 10 дней назад +57

    ማነዉ እንደኔ 2017 የገና ለት እየሰማዉ ያለ

  • @ሳአዳኢብራሒም
    @ሳአዳኢብራሒም 4 года назад +15

    ውይይይይይ።ትዝታ።1999።ነበር።የማዳምጠው።አይ ግዜ።ምነው።ተመልሶ።ቢመጣ።ምን።አለበት።7ክፍል።ነበርኩኝ።

    • @mikihacker5370
      @mikihacker5370 4 года назад

      Zefenun unlike yaregu nw migermugn nw ene😅

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 Год назад +2

    ሁልጊዜም አዲስ ዘፈን ። ይሁኔ በላይ ተባረክ ።

  • @ሀሊማየናቷልጂ
    @ሀሊማየናቷልጂ 5 лет назад +30

    ግዜ የማይቀይረው ምርጥ ሙዚቃ ጥምቀትነው እኮን አደረሳችው ዘድሮም በሰደት ድፍን 10 አመት ለቀጣይ አመትሰ ባገሬ እድሆን ምኞቴነው

  • @hayathayat184
    @hayathayat184 8 лет назад +184

    አይይይይይይይይ
    ትዝታዬ አለቀሥኩ በዚህ ሙዚቃ 8 ክፍል ጀምሬ --10 እጨፍር ነበር ከጥናት ቡሀላ አይይይይ የዛሬን አያደረገውና
    ዛሬ በማዳም ቤት ቁቁት አልኩ
    አይይይይይ ትዝታዬ ጏደኞቼ ሁሉ

  • @abebayegezehagn2148
    @abebayegezehagn2148 Год назад +1

    የጥምቀቱ የልጅነታችን የትውልድ ቀያችንን የምናስታውስበት ምርጥ

  • @tsegayederese3327
    @tsegayederese3327 4 года назад +4

    ይህን ሙዝቃ በጣም እወዳለሁ 1996 ህፃን እያለው ነው የሰማሁት እስካሁን ደስ ይለኛል።

  • @lalatube197
    @lalatube197 5 лет назад +426

    መቸም ግዜ የማይሸርዉ ዘፈን 2020
    ጥምቀት ደርሷል እንኳን አደረሳች ዉድ ኢትዮጵያዊያን 💚💛❤

    • @medinamedina8333
      @medinamedina8333 5 лет назад +3

      አሜን እንኲን አብሮ አደርስን

    • @ethiopiaagere5699
      @ethiopiaagere5699 5 лет назад +3

      አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን የኔውድ አገራቺንንም ሰላም ያድርግልን

    • @27Robel
      @27Robel 5 лет назад +2

      💒🙌 አሜን አሜን አንቋን አበሮ አደረሰን🇪🇹

    • @funinawfandaro9154
      @funinawfandaro9154 5 лет назад +3

      Enkuan Abro aderesen wendime /Ehite !!! Hager wegen wedad zega !!!

    • @aaaassss5953
      @aaaassss5953 5 лет назад +1

      @@medinamedina8333 

  • @MimiMimi-yt5xr
    @MimiMimi-yt5xr 2 часа назад

    2017 መፈመሱን ማይተው ለትውልድ ገና ሚተላለፍ❤❤❤❤

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 2 года назад +14

    2015የጥምቀት በአል እኮን በሰላም አደረሳችሁ ማነው እደኔ ይሁኔን እሚወድ

  • @kasu1008
    @kasu1008 3 года назад +36

    መቸም ግዜ የማይሸርዉ ዘፈን 2022
    ጥምቀት ደርሷል እንኳን አደረሳች ዉድ ኢትዮጵያዊያን 💚💛❤

  • @SinenBirhanu
    @SinenBirhanu 11 месяцев назад +114

    ማነው እንደ እኔ 2016 ሚሰማው

    • @henokzerihun6362
      @henokzerihun6362 9 месяцев назад +5

      Here we are

    • @ashenafi424
      @ashenafi424 8 месяцев назад +4

      Ahune eysemawe nwe

    • @AnwarGuhare
      @AnwarGuhare 8 месяцев назад +2

      ene

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 7 месяцев назад +2

      እኔ😢😢😢ግን ወደኋላ በሀሳብ በትዝታ ጭልጥ ብየ በስደት አንድት ባዶ ክላስ ቁጭ ብየ 💔💔💔😊😊😊

    • @AzanuTadesse
      @AzanuTadesse 2 месяца назад

      አዳ ስደተኛ ናት

  • @getahunbeshah5824
    @getahunbeshah5824 Год назад +22

    ማነው እንደኔ በ2016የሚያዳምጥ

  • @yonasgizaw2288
    @yonasgizaw2288 4 года назад +21

    የኛ ቤተሠብ ውስጥ የማይወደው የለም እድሜ ይስጠህ

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar Год назад +1

    ጊዜ የማይለዉጠዉ ቀፈፍቅር የምወደዉ ዘፈን። ብዙ ትዝታ።❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Год назад +7

    ጥምቀትን እሚያስመስለው ይሂ ሙዚቃ ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
    @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 4 года назад +50

    ማንነው ዛሬ የምያዳምጥ የዘገሊላ እለት የመቼም የማይጠገብ😍😍😍😍😍

  • @mulealem9675
    @mulealem9675 11 дней назад +10

    ማነው እንደኔ 2017 ላይ የሚያዳምጥ🔥

  • @shambelbelay8297
    @shambelbelay8297 6 лет назад +10

    አይ ይሁኔ በላይ ዘፈኖች ሁሉ ይማርኩኛል በተለይ አስቴሮ ማሪያም በመጣች ቁጥር ትዉስታን የሚጭረዉ ዘፈኖቹ ደስ ይላል ለዛና ቁም ነገር አዋቂ የሀገሩን ባህል በአይረሴዎቹ የድምፅ ቃናዉ ......!

  • @obsa870
    @obsa870 8 лет назад +221

    I'm Oromo but i like yehunie belay songs especially he's voice
    Ethiopia proud of you bro!

    • @tg9339
      @tg9339 7 лет назад +12

      Obsa Mohammed ደሞ ኦሮሞ ለብቻዋ ተገነጠለች አረምድነው የሚሰማው

    • @numerimuller2488
      @numerimuller2488 7 лет назад +5

      Obsa Mohammed oromo Hun mn hun ethiopiawi nek

    • @simegnfeyesa1013
      @simegnfeyesa1013 7 лет назад +1

      Tg ጌታቸው oromigna tenagari kuwankuwawn ayeredam yehonal ena min cheger alew enate tabezutalachu sew minem menager ayichelim malet new

    • @abemelekadam5709
      @abemelekadam5709 6 лет назад +6

      እና ኦሮሞ መሆንህ ይሁኔን እንዳትወድ ምን ያግዳል? ሆሆሆ ጉድኮ ነው።

    • @mesikeremwultawu4180
      @mesikeremwultawu4180 6 лет назад +1

      OROLove tube ክክክክክክክክ

  • @babelsolomon4343
    @babelsolomon4343 Год назад +2

    ከልቡ ዘመን የማይሽረው ምርጥ ዘፈን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 лет назад +11

    ግዜ እና ቀን... የማይቀይረው. ምርጥ
    ዘፈን.... ዘፋኝ 👏👏👏👏👏👏👏
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👑👈

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 5 лет назад +14

    ኡፍፍፍፍ ኢትዮጲያዊ መሆን መታደል ነው እህህህ ትዝታየን ቀሰቀብኝ አሁን አለን እንጅ በመዳም ቤት

    • @mahei1276
      @mahei1276 4 года назад +1

      እኔም እደዚሁረ ባእል ቢሄድ ባእል ይመጣል ብቻ ደህና እንሁን

  • @betitube12
    @betitube12 2 года назад +2

    ዘመን የማይሽርው ምርጥ ድምጽ
    ጥምቀት በመጣ ጌዜ እሚደመጥ ይሁኔ በላይ እርጅም እድሜና ጤና ባለህበት
    እንኳን 2015 የጥምቀት ባዓል አደርሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን &ኤርትራዊያን ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ❤️🥰🙏

    • @abiy4562
      @abiy4562 2 года назад

      enkuan abro aderesen

  • @jak9422
    @jak9422 2 года назад +14

    ዛሬ ጥምቀት ነው ስንቶቻቹ እየሰማ ቹ ነው!

  • @AlexAlex-wv8jo
    @AlexAlex-wv8jo 4 года назад +4

    ይህን ሙዚቃ ስሰማ የሀገር ትዝታ ይሰማኛን
    አይ የሰው ሀገር ኖሮ ሁልግዜ እጉርጉሮ

  • @tewodrosnahto2700
    @tewodrosnahto2700 Год назад

    ይህን ሙዚቃ ሳዳምጥ የትዉልድ ቦታዬን የቅዱስ ሚካኤልን በዓለ ንግስ ያስታውስኛል ዛሬ ቃና ዘገሊላ ንግስ ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 2016

  • @Tangut-iw1ny
    @Tangut-iw1ny 3 года назад +4

    ሁሌ አዲስ ነው ይኼ ዘፈን ኡፍፍፍፍ ማነው ትዝታ እንዴኔ የሚያስለቅሰው 😭😭😭😭 ብቻ ሆድ ይፍጀው መልካም ጥምቀት ይኼን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ

    • @samriz9458
      @samriz9458 3 года назад

      አሜን ለሁላችንም ትዝታ አለዉ

  • @kindtube.
    @kindtube. Год назад +17

    ማነው እንደኔ 2016 ያዳመጠው❤😢

  • @gizelekulu87
    @gizelekulu87 19 часов назад

    ዘመን የማይሽረው ጉሩም ድንቅ ዘፈን ነው። ውድ የሀገሬ በኢትዮጰያም ከሀገር ውጭ የምትኖሩ ወገኖጬ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በያላችሁበት ሰላምና ጤናው ይብዛላችሁ።

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 5 лет назад +8

    ትዝታየ ነው ባአል በአርብ ሀገር አሳልፍን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል

  • @mulugetashimelis
    @mulugetashimelis 4 года назад +469

    ጥምቀት በመጣ ቁጥር ይሄን ውብ ዘፈን ካልሰማሁ ቅር ይለኛል ግሩም ስራ!

  • @selamgetwey
    @selamgetwey 2 года назад +2

    እንደ ቀልድ እኮ 2015 ጥምቀት በአል ደረሰ አለ ይሄን የምታዪ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @WowWiseFacts
    @WowWiseFacts 2 года назад +8

    ጥምቀት መድረሱን የሚያበስረን ሙዚቃ💥❤ Tnx Yihune

  • @alemmedia4281
    @alemmedia4281 4 года назад +6

    ዘንድሮም እዚህ ነኝ 2013 ይሁኔ የኢትዮጵያ የባህል አምባሣደር ኑርልን😍😍

  • @Minasie-o5z
    @Minasie-o5z 2 года назад +1

    ማነው ማነው የገና የጥምቀት
    ጥምቀት በመጣ ቁጥር ይሄን ሙዚቃ አለማስታወስ ከባድ ነው 😍😍😍

  • @tinsaedemissie2395
    @tinsaedemissie2395 2 года назад +4

    የእውነት ይኼን ዘፈን ስሰማ እንባየ ነው የሚመጣው ልጅነቴን ያስታውሠኛል 💚💛❤️🇪🇹

  • @akoki9290
    @akoki9290 6 лет назад +6

    ወይ ይሁኔ በላይ ስወድህ ምርጥ ኢትዬጵያዊ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን

  • @AyenewA1985
    @AyenewA1985 Год назад +2

    happy Timket and Zegelila holiday
    thanks Mr. Yehunie/yihuniey Belay for this favorable cultural music
    ዘገሊላ
    ዘገሊላ
    ዘገሊላ

  • @fikruashenafi5546
    @fikruashenafi5546 5 лет назад +15

    ምንጊዜም ብሰማው ባየው የማልሰለቸው ያሙዚቃ
    ያልተበረዘ ማንነት😍😍😍😍😍😍ንፁህ ፍቅር😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @mestettilahunadnew3210
    @mestettilahunadnew3210 4 года назад +6

    #ጥምቀት በመጣ ቁጥር እንደ አዲስ
    የሚደመጥ 🇪🇹🇪🇹
    golden voice ever❤❤❤❤
    Unique ❤❤❤🇪🇹

  • @AshenafiBelachee
    @AshenafiBelachee Год назад

    ዘመን የማይሸረዉ ዜማ ስሰማዉ የልጅነት ጊዜየን ያሰታዉሰኛል ያን ታቦት ጥምቀቱን

  • @hmn2947
    @hmn2947 8 лет назад +5

    በጣም ነው የሄን ሙዚቃ የምወደው ከጎደኞቸ ጋር ትምህርት ቤት እንሰማ ነበር የዛሬን አያርገው ተለያይተናል ሁሉም በሰው ሀገር።

  • @tigistadane1683
    @tigistadane1683 6 лет назад +12

    ጥምቀት ሲመጣ ሁሌም የማይረሳ ዘፈን በጣም ደስ ይላል