"ለስምንት ጊዜ ራሴን ለመጥፋት ሞክሬአለሁ" | PART 2 | ቃልኪዳን አበራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 582

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 2 года назад +167

    ነብሴ ያልገባሽ ነገር አለ, ሰላም ,ደስታ,ጤና , ሀብት, ስኬት, ዝና : በድንግል ማርያም ልጅ በጌታችን መድሀኒታችን በ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው, ይመችሽ!

  • @bethget1850
    @bethget1850 2 года назад +122

    i used to be in lots of depression, unsatsfaction,hopelessness and suicide attempts too especially when i was in university. 6 years ago i become to know jesus and receive holy spirit. from that moment he set me free and i become a very strong girl. praise the lord 🙏🏻💕 halleluya.

  • @botu8999
    @botu8999 2 года назад +63

    አቤት ጌታ የሱስ ሆይ ስለማውቅህ ስላስመለጥከኝ ዛሬ ከመቼውም በላይ አመሰግንሀለሁ::
    ሰላም ደስታ መረጋጋት ራስን ጥሎ መኖር የሚቻለው ካንተጋር ብቻ ነው::

    • @sabafidel8292
      @sabafidel8292 2 года назад

      Yes that is true.

    • @mulufekadu6556
      @mulufekadu6556 2 года назад +2

      በጌታ መሆን እንዴት እረፍት ነው ከዚህ ሁሉ ያድናል

    • @botu8999
      @botu8999 2 года назад +3

      @@mulufekadu6556 በጣም እንጂ for granted እየወሰድነው እንጂ ጌታ ከስንቱ ታደገን:: ጌታ የሱስ ልቡዋን ይክፈት ይድረስላት ይታደጋት: የሚገርም complicated የሆነ የአጋንንት ስራ::

    • @hannu7898
      @hannu7898 2 года назад

      Absolutely. Thank you yene Eyesus

    • @birukk5003
      @birukk5003 2 года назад +3

      መናፍቅ በእብደት እንደናንተ የለም የትኛውን እየሱስ ነው የምታውቁት ድንግል ማርያም ያልወለደችውን በምናብ የፈጠራችሁት የናንተ ብቻ አምላክ ውሸታሞች እንደናንተ ከሞሆን አምላክ ይጠብቀን ቀባጣሪ ሁላ😏

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b 2 года назад +56

    የውስጥ ስላም ደስታ እየሱስ ነው ኑ እየሱስ ያድናል ይታደጋል እህቴ ወደ እየሱስ ጠጋ በይ Jesus is lord

    • @sabafidel8292
      @sabafidel8292 2 года назад +2

      Yes Jesus christ of nazareth our Lord and savior and healer.

    • @mulufekadu6556
      @mulufekadu6556 2 года назад +2

      የጠፉ ሰዎች ያሳዝናሉ ጌታ ይርዳት

    • @user-xu7kp3iz9b
      @user-xu7kp3iz9b 2 года назад +1

      @@mulufekadu6556 amen amen

    • @birukk5003
      @birukk5003 2 года назад +6

      መናፍቃን አርፋቹ መልክቱዋን ስሙ እንደናንተ የውሸት ትርክት አይደለም እያወራች ያለችው አስመሳዮች እንደናንተ ውሸታምና ጭንቀታም በአለም ላይ ታይቶ አይታወቅም 😏

    • @birukk5003
      @birukk5003 2 года назад +4

      ልጅትዋ እንዴት እንደዳነች ስለ ኦርቶዶክስ እየመሰከረች ነው እንጂ ስለ እናንተ ፓስተሮች ስለባንክ አካውን ወይም እንደ እዩ ጩፋ ካራቴ እያሳየች አይደለም በደንብ ስሙት ከቀልባቹ ሁኑ በነዛ ዘራፊ ፓስተሮቻቹ ደሞዛችሁን አትጨርሱ ልብ ግዙ 😏😂😜

  • @gelilaandualem6561
    @gelilaandualem6561 2 года назад +54

    ውቢት
    ቅዱስ ሚካኤል የህይወት ዘመንሽን ይባርከው!
    Beauty + Brain👑 I command you✊

  • @helenmelkamw8749
    @helenmelkamw8749 2 года назад +56

    አንች ንፁህ ሴት የአምላክን አዳኝነት በአደባባይ መሰከርሽ እመቤቴ ሁሌም ከአንችጋ ትሁን ፈጣሪ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ

  • @user-eu1mh7up2m
    @user-eu1mh7up2m 2 года назад +86

    አንድ ነገር ልምከርሽ ደስተኛ ለመሆን ብዙ አትፈላሰፊ ብዙ ከማንበብሽ የተነሳ ፍልስፍና አብዝተሻል! ነገሮችን በጣም ቀለል አርገሽ ኑሪ! እምነትሽን ጠበቅ አርጊ የዚ አለም እውቀት ያለ እግዚአብሔር ከንቱ ነዉ እና!

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад +1

      ሳህ

    • @user-qf7cl2xm9i
      @user-qf7cl2xm9i 2 года назад +5

      You don't know what you are talking about... Kal be kal yetenagerekew neger ande ken yene bemetelew sew waga yaskefelehal.. And you ll be so confused and it will be excruciatingly painful for u...so be wise for ur own sake.

    • @mastewalyeshrun1220
      @mastewalyeshrun1220 2 года назад

      😂😂😂

    • @user-vb4dw4pv8r
      @user-vb4dw4pv8r 2 года назад

      Ethiopia ande bgr lngreh eswa ymtlewen dsta aynet brgetgnent ante ga rasu yelm gena alawkwm leza nw

    • @user-eu1mh7up2m
      @user-eu1mh7up2m 2 года назад

      ጭንቀቱ እና ራስን የማጥፋት ሙከራውን ነው ደስታ ምትለው?ቢያንስ እንደዛ ባለማረጌ ደስተኛ እደሆንኩ እነግርሀለው!!

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 2 года назад +20

    የኔማር ብዙውን ጊዜ በአለም ያሉ መፍትሄዎች አጥጋቢ አይደሉም። ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ ረፍት እንዳገኘሽ ተናግረሻል። ስለዚህ እባክሽ እሱን አጥብቀሽ ያዥ። በጣም እወድሻለሁ። መንፈስቅዱስን ሌላ መንፈስን ልዩነቱን ምታውቂው የእግዚአብሔርን ድምፅ በደንብ ስታውቂው ነው። ❤️

  • @Goodlife-fl3il
    @Goodlife-fl3il 2 года назад +127

    ማቴዎስ 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁸ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
    ²⁹ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
    ³⁰ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።
    “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”
    - ዮሐንስ 14፥27
    Kal unless you accept Jesus as your savior and cast your anxiety on him, you will never have peace in life. All the other ways are deceiving as they are from the devil. I can see your soul is still restless wanderer.

    • @user-dq5eq6vv8b
      @user-dq5eq6vv8b 2 года назад

      ተባረኩ

    • @merontedla9147
      @merontedla9147 2 года назад +6

      Dear Good Life
      She has accepted Jesus as her savior. Stop trying to change peoples beliefs. She believes in God and trust in him. She said it so many times how much she trust and believes in God. Please stop and just listen and learn from her life path. If not just move on.

    • @mekedesmezmur4057
      @mekedesmezmur4057 2 года назад +4

      እግዚአብሔር የሚያሳርፍ ነዉ እርሱ እውነት መንገድና ሕይወት ነው ከእርሱ ውጭ ሕይወት ድካም ነዉ

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 2 года назад +17

    የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነው።ለሁለተኛ ግዜ ነው የሰማሁት። ውብ እና ጀግና ድንቅ ሴት ነሽ

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 года назад +8

    ቅዱስ ሚካኤል እስከመጨረሻ አብሮሽ ይሁን በርቺ

  • @ggff4691
    @ggff4691 2 года назад +34

    ፊልጵስዩስ 2 (Philippians)
    9፤ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
    10፤ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
    11፤ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
    ሉቃስ 10 (Luke)
    17፤ ሰብዓውም በደስታ ተመልሰው፡- ጌታ ሆይ፥ አጋንንት ስንኳ በስምህ ተገዝተውልናል፡ አሉት።
    18፤ እንዲህም አላቸው ሰይጣንን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ አየሁ።
    19፤ እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።
    ሉቃስ 4 (Luke)
    41፤ አጋንንትም ደግሞ፡- አንተ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ፡ እያሉ እየጮኹም ከብዙዎች ይወጡ ነበር፤ ገሠጻቸውም፡ ክርስቶስም እንደ ሆነ አውቀውት ነበርና እንዲናገሩ አልፈቀደላቸውም።

  • @kiddTB
    @kiddTB 2 года назад +8

    ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር ሁሉ አልፎአል እነሆ ሁሉ አዲስ ሆኗል ይላል የእግዚአብሔር ቅዱሱ ቃል ማንም ማንም በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ይሆናል ስለዚህ ወደ ክርስቶስ እንድትመጪ እጋብዝሻለሁ በጣም ጥልቅ የሆነ ነገር እንደምትፈልጊ ታስታውቂያለሽ፣ በጣም ታለንት ያለሽ ነሽ ፣ በውስጥሽ የታመቀ ልዩ ስጦታ አለሽ ያላወቅሽው፣ ስለዚህ አንቺ ግን ያንን የምትፈልጊበት መንገድ የተሳሳተ ነው ስለዚህ አምስት ወይም አስር ደቂቃ ውሰጂና የፈጠርከኝ እግዚአብሔር ሆይ ወደ እውነትህ ምራኝ ብለሽ ጠይቂው፣ እውነትን አሳየኝ ብለሽ ጠይቂው እግዚአብሔር መንገዱን በደንብ ያሳይሻል ፡፡ ጌታ ኢየሱስ እንዲህ ብሏል እኔ እውነት፣ ህይወት መንገድ ነኝ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚደርስ የለም ብሏል ይህን ደግሞ በትክክል ሊገልጥ የሚችለው ቅዱሱ መንፈሱ ስለሆነ ጠይቂው ተባረኪ ታሪክሽን ስንሰማ ያስተዋልኩት በቃ የሆነ ነገር ውስጥሽ ማግኘት ፈልጓል፣ አንቺም እንዳልሽው በልጅነትሽ ፐርፌክሽን የሚፈልግ አይነት ሰው ስለሆነሽ ብዙ ትጥሪያለሽ ግን ቀላል ነው መጽሐፍ ቅዱስ ጊዜ ወስደሽ አንብቢው እግዚአብሔር ደግሞ ቃሉን ይገልጥልሻል

    • @mastawoshanegash6502
      @mastawoshanegash6502 2 года назад

      እየሱስን ለተዋህዶ ልጅ መስበክ አይከብድም እሱዋ ክርስቶስን በ80 ቀኑዋ የተቀበለች የክርስቶስን ጌትነት የምታምን የመላእክትን ተራዳይነት የምታምን ናት እሺ።

    • @kiddTB
      @kiddTB 2 года назад +1

      @@mastawoshanegash6502 ለሚያነበው ሁሉ መልዕክቴ ይድረሰው ላንቺም/ላንተም ጭምር ኢየሱስ ብቻውን ያድናል መፍትሔ እሱ ብቻ ነው ለሰማዩም ለምድሩም

  • @bezawitlemma1745
    @bezawitlemma1745 2 года назад +14

    በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው ስለ spirituality በጥሩ ገልፀሸዋል ያንን በደንብ ለመረዳት ይረዳል

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i 2 года назад +127

    አዘጋጁ ግን እጅግ አድማጭ ነህ 👏🏻👏🏻👏🏻

    • @user-nn2yn5si8x
      @user-nn2yn5si8x 2 года назад +6

      ጎበዝ ጠያቂም ነው

    • @helamtekeste6095
      @helamtekeste6095 2 года назад +3

      እሱ የተቀመጠው ሊያዳምጥ ነው ቃልዬን አቃታለው የሰፉሬ ልጅ ነች ብዙ ነገር ሳፈር አርጋለች አመስግናት ከዚሁሉ ከባድ ነገር ወታ ማውረታ

    • @eteneshezk9098
      @eteneshezk9098 2 года назад +5

      አንዳንዴ የምታቀርባቸው እንግዶች ከጠበቅከው በላይ ጥልቅ ሲሆኑብህ ዝም ልትል ትገደዳለህ

    • @sifanmelka1102
      @sifanmelka1102 2 года назад

      @@user-nn2yn5si8x ul

    • @sarafantaye9591
      @sarafantaye9591 2 года назад

      Exactly !

  • @alephdesign82
    @alephdesign82 2 года назад +42

    Jesus is always the ANSWER. MY SISTER .

  • @user-mj5fu9ey5j
    @user-mj5fu9ey5j 2 года назад +28

    አንቺ ያልሽው child hood issue በአብዛኛው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ላይ ያለ ነው ነገር ግን ጠላት በውስጥ አለ ስትባዪ እንደ ትልቅ ነገር አትቁጠሪው የግድ መጮህ አይጠበቅብሽም እነሱም ነፃ ናቸው ማለት አይደለም ቅዱስ መንፈስ እንዳለ ሁሉ እርኩስም አለ የpychology ትምህርትን አልወደውም ብዙ ስህተት አለበት በቅዱስ መንፈስ ካልታገዘ ወደ ክህደት ይወስዳል በደንብ አድምጨሻለው ተረድቸሻለሁ child hood trauma ያልሽው እንደ reason አድርጎ እንድትቀበይው አደረገ እንጂ በደንብ እምሮሽን ተጠቀሞ በሳይኮሎጂ አስተሳሰብ ወደ ጥፋት እንድትሄጂ የሚፈልግ መንፈስ አለ አንቺ ላይ ብቻ ያለ ችግር አይደለም ብዙዎቻችን በማለዳ ተይዘናል ርኩስ እንጂ ቅዱስ መንፈስ እራስሽን እንድታጠፊ አያደርግም ግን እንደተረዳሁት ጥበቃ አለሽ የስዕለት ልጅ ነሽ መሰለኝ ንስሃ ግቢ ፁሚ ፀልዩ በተለይ ከቻልሽ ስግደት አብዢ ክርስቲያናዊ አለባበስ አርቴፊሻል የሆኑ ነገሮችን በተቻለ መጠን አለመጠቀም ስለ እርኩስ መንፈስ በቂ እውቀት ያለሽ አይመስለኝም እሱ ሲገባሽ ግን ችግርሽ ይፈታል. የመ ምህር ግርማ የመ ምህር ተስፋዬ አበራ እና ቀሲስ ሄኖክ ትምህርታቸውን youtube ላይ አ እምሮሽን ከፍተሽ በደንብ አዳምጪ ሁሉም መልስ እዚያ ላይ አለ እኔ በ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይርዳሽ ይጠብቅሽ ያፅና ናሽ።

    • @azebkebede1924
      @azebkebede1924 2 года назад +1

      ከጻፍከው አንዱም ውሃ አያነሳም ።

  • @emnetabebaye7500
    @emnetabebaye7500 2 года назад +32

    Kalye I appreciate ur transparency and ur explanation. Jesus is z only answer for ur spirit and soul.

  • @addisum2011
    @addisum2011 2 года назад +12

    The Host is absolutely Good Listener and polite as well. Thank you for sharing the experience.

  • @biniboss7533
    @biniboss7533 2 года назад +12

    ኡፍፍፍ እንዴት ያለ ድንቅ መረዳት ነው። ያላት..ተባረኪ ከዛ ሁሉ ወጥተሽ አሁን እንዲ ለኛ ለማስረዳት በመብቃትሽ ..በመንገድሽ ሁሉ አንቺ ለመሆንሽ ላገዙሽ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረሳቸው ዳዊት እናመሰግናለን...ጋዜጤኛው ም ስለ ጥሩ አዳማጭነትህ እና እንግዶችህን እንዲያወሩህ ስለምትሰጣቸው ነፃነት እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @fanuel1519
    @fanuel1519 2 года назад +73

    please guys here me out clearly, this wonderful woman is making some point but understand this.... kundalini awakening is an ancient ritual meditational practice to call out spirits/Demons usually ancient Indian gods, these gods hunt after those who had abusive childhood or trauma. following this trauma individuals tend to practice meditation in a way to clear the mind. here me out clearly guys it's important. meditation is one way to clear the mind but it's actual practice in ancient times even in our country{tenkuayoch}they meditate to channel spirits. please do not meditate if you don't understand the real meaning behind it. kundalini awakening/spirit literally means snake spirit literally. and when it awakens the spirit takes over your body and moves through your spine... please I have can provide more details but guys please stay away from this. instead, pray to the God of Abraham and Isaac and his son Jesus Christ. spirit guides are ancient gods/spirits taking over the body to guide you through their agenda. you don't need to meditate or be awakened to talk to God, the bible says the father knows our needs. please guys stay away from this..

    • @tsegina
      @tsegina 2 года назад +2

      Thank you so much.

    • @hannah_w3228
      @hannah_w3228 2 года назад +2

      exactly!

    • @yaeltekele9737
      @yaeltekele9737 2 года назад +1

      Thanks

    • @ksb9361
      @ksb9361 2 года назад +4

      Omg, i was holding back my thoughts similar to u ... thank u ! I sensed bad energy when she mentioned kundalini .

    • @mekdimb3519
      @mekdimb3519 2 года назад +8

      Thank you, Fani .
      We can't serve two masters. ሀይል የእግዚአብሔር ነው !

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 2 года назад +8

    እግዚአብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ስለሆንሽ መዳኒት አገኘሽ: የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሄር ይመስገን❤️❤️❤️

  • @diorG18
    @diorG18 2 года назад +82

    Again dears
    This so true in most of our earthly life and the real answer to this questions is JESUS him self. He really address the spot,cuz all this a need for attention,love and all other things are created for him in the first place. We all get our true worth in him! Not in our self or others approvals of what we are, really! So I'm telling you dears, please try to open up for who created you and also who loves you unconditionally. When you accept and gives him the right spot you'll definitely feel all the the love and blessings your soul is craving to get, and surely you will see things and also your self differently.❤️❤️❤️

    • @joydeborah460
      @joydeborah460 2 года назад +3

      Jesus ordered us to love each other the way we love him & ourselves. So the need to develop self-love and demand others to love you is healthy and expected. Jesus is not aginst healthy self-love and self-discovery journey! Don't always think people who demand care and love have a lack of awareness about Jesus. Yes, Jesus loves us all and his love is fulfilling. And yet, he demands the husband to love his wife. Isn't it because his love is not enough? Nope. There is a dynamic of love between us and God. There is also another dynamic of love between humans. Both are necessary!

    • @diorG18
      @diorG18 2 года назад +4

      @@joydeborah460 you are ryt abt Jesus wanted to share this love with each other, not only with husband but with every one of course the kind of love may differ. If u read my comment completely i said we'll see ourselves and others differently, call it self love or u can name it wt ever u wanna say it, all the love we have and is sharing must come from Jesus. We give the love we have received from him, he is the only one who taught us how to love one another so my point is our soul needs to be addressed with this truth and love then we share what we have received. Its not something we take separately.

    • @eyedoctor9934
      @eyedoctor9934 2 года назад +2

      Thank you so much for your comment and we also pray that strongly Satan stole generations By this deceiving mechanism

  • @yeabseratube3527
    @yeabseratube3527 2 года назад +4

    ቆንጆ እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ እኔም 9 ሰዓት ይቀሰቅሰኛ።የማዉቀው ልጅ እንዳንች ሳይኮሎጂካል ተጕድቷል ብትረጅው እባክሽን በጣም ያሳዝናል ቅዱስ ሚካኤል አንችን የረዳ እኛንም ይርዳን

  • @elagym5723
    @elagym5723 2 года назад +30

    እህታችን በእርግጠኝነት ወደ እግዚአብሔር ቤት በመሄድ በትክክል ፈውስ ታገኛለሽ ይህ እውቀት እያስመሰለ የጠላት አሰራር ነዉ ።please this is not kind of knowledge it's demonic operation if you go to church they will pray to u and will delivered ...Lord jesus will heal you sister 🙏

    • @hewantube3568
      @hewantube3568 2 года назад +1

      ትክክል ብለሀል ወንድም

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 2 года назад +1

      ምንም ጥያቄ የለውም

    • @meseretgebresilassie4894
      @meseretgebresilassie4894 2 года назад

      Haha never,እኔም እሷ ያለችው ነገር ገጥሞኛል

    • @hillinamekasha6806
      @hillinamekasha6806 2 года назад

      ስህተት የምትለውን የገጠመን እናውቀዋለን I have twin flame experience

  • @keftam
    @keftam 2 года назад +11

    ልጅትዋ የራሷን የውስጧን ያሳለፈችውን ሕይወት እንደ ምሣሌ አድርጋ ማቅረቧ ለሌሎች ጥሩ ትምህርት ነው። ይሁን እንጂ የምዕራባውያንን የሳይኮሎጂ እና የፍልስፍና ጥበቦች ማወቁ አይከፋም ግን ሕይወትን ጨርሶ የመቀየር ችሎታ የላቸውም። የፈጣሪን የአምላክን መንገድ መፈለግና ተስፋንና እምነትን በዚያ ማድረግ ብቻ የመጨረሻው መድሃኒት ነው።
    ልጅትዋ ከቻለች ንፁህ አማርኛ ብቻ ብትነጋገር ደግሞ ለሚሰማት ሰው ብዙ የሚማርክ ይሆን ነበር።

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 2 года назад +2

      የልቤን ነው የገለፅከው:: በፍልስፍና ውስጥ…….. hmmm

  • @nardoyohanes7380
    @nardoyohanes7380 2 года назад +49

    የኔ ቆንጆ የምር ያሳለፍሻቸውን ነገር ይሰማሽ የነበረው ነገር ሁሉ አሁን ላይ እኔ እየተሰማኝ ነው እና እራሴን እንዴት መቀበል እንዳለብኝ አላውቅም በማርያም አዋሪኝ በቃ በጣም መለወጥ እፈልጋለው ከኔ ጀምሪ😭😔 እባካቹ ስልኳን ማግኘት ፈልጋለው የምር ስታወራ እኔ ማወራ ነው የመሰለኝ😔😔😔🙏

    • @mulazz252
      @mulazz252 2 года назад +1

      Hey Im also in the same page.but am in a way out may be we can figure it out

    • @berrybetty2336
      @berrybetty2336 2 года назад +9

      የኔ ቆንጆ 🤗 እግዚአብሔር ሁሌም አብሮሽ አለ::
      ባለሙያ ማናገር በጣም ጥሩ ነው ግን መፀለይ እና ቃል ማንበብ እጅግ ይረዳል::

    • @Kuskuam206
      @Kuskuam206 2 года назад +5

      Tsom tselot sigdet ena tsebel. One of my friend she went shekora yohanis and now she totaly ok.

    • @redeateyob4865
      @redeateyob4865 2 года назад +5

      u r not alone amo going through the same thing betam kebad nw slene emtawera nw ymeslegn ene erasu ene bcha emisemagn ymeslegn nbr smete tikekel nw malet nw am so glad that now ik there are people out there who share my feelings

    • @fevuna
      @fevuna 2 года назад

      Call the number dawit dreams and ask them for her office wed. They show the # end of there programs. Just know u r not alone yene konjo.

  • @teretfilmproduction1538
    @teretfilmproduction1538 2 года назад +22

    እባካችሁ ዳዊት ድሪሞች የቀን ክላስ ጀምሩልን 。。。ጀምሩልን。。。ጀምሩልን

  • @pqrai2146
    @pqrai2146 2 года назад +23

    What I observed in Kal:
    1. She is well-read
    2. She is articulate
    3. She is damn Honest
    4. She is gorgeous
    Thank you kal for the exprience

    • @bshimekit
      @bshimekit 2 года назад

      Wow, you are a great observer and presenter.

    • @eyedoctor9934
      @eyedoctor9934 2 года назад

      Of course she is chosen from dark place to deceived generations be really careful where you get ing in to !!!!!

  • @ElfEthio
    @ElfEthio 2 года назад +42

    I can't wait to learn more from you, whenever you start teaching/coaching.
    Stay blessed.

    • @eyedoctor9934
      @eyedoctor9934 2 года назад +3

      My sister let me tell you something this is daemonic as you listen to her this lady choosy by SatanFor his mission be careful this lady is not herself right now and he speak to her to deceive generation be really careful

    • @tsionchali4422
      @tsionchali4422 2 года назад +3

      What you want to learn from her?she need healing.she need Jesus to be free.yemaytekim,meftihe yemayhone ewuket naw yalat.

    • @BeKemeFeqadu
      @BeKemeFeqadu 2 года назад

      Don’t !

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 2 года назад

      Learn from Gospel... Easy

    • @ElfEthio
      @ElfEthio 2 года назад

      @@eyedoctor9934 thanks for your concern, in this world, there are a million ways to learn, the thing is that I believe, we have to be selective of what we learn, I don't mean I will take everything that people said, but there always some positive things from anything, and I did pick which I think is good and right. That is what I mean.

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 2 года назад +3

    የፃድቃኔዋ እመቤት ከበረች ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቃ ፈጣሪ በምክንያት ነው በልጂነትሽ ያንን ስሜት የታገልሽው አሁን ላይ ባንቺ ልክ ጠንካራ ሴት ትኖራለቺ ብዬ አላስብም

  • @mube8885
    @mube8885 2 года назад +4

    ይገርማቹሀል ቃላት ተፅኖ ያሳድራል ጎድኞቺ ጅል ይለኝ ነበር የዋህና ነገሮችን ስለምደደጋግም
    ይገርማችኋል እደኒ ጎደኛ አክባሪ ያለሰዉ አይመስኝም
    ግን አሁን እደዚህ አይነት ጎደኛ ተለያየሁ እና ይገርማቹሀል በሁን ሰአት ስለሰው መጨነቅ ተውኩ ኒጊትፍ ሰወችን በተቻለኝ አቅም እርቃለሁ
    እና በመሰለኝ ነው የምኖረው ሰው ባለኝ ሳይሆን።
    የድግል ማሪያም ልጅ ክብር ይግባው።
    🙏🙏🙏
    ሶስት ጊዜ እራሲን ለማጥፋት ሞክሪ ነበር። እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ።
    የማያልፍ ቀናቶች አለፉ በአማኒኢል። 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @limitless5690
    @limitless5690 2 года назад +2

    ቃል ኪዳን በጣም ትልቅ ነገር ነው ያካፈልሽን ፤
    እውነት ነው ሰው መንፈስ ነው
    I'm glad that you talk about synchronicity

  • @bezayityilma
    @bezayityilma 2 года назад +5

    Your underestanding is Amazing አንቺ ሂወት ላይ የደረሰው ነገር ለበጎ ነው እግዚብሄር ሰውን ለከፋታ ሲመርጥ ይፈትናል አንቺ ፈተናውን ካለፋት ነሽ በርቺ

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 2 года назад +29

    የኔ ቆንጆ 💕የራሴን ፕሮግራም ትቼ ፈዝዤ ቀረሁኝ
    የኔ ማር 💕አንቺ የምትያቸው ነገሮች ሁሉ (ባይብል)
    ውስጥ ታገኛቸዋለሽ ✅ የምትያቸው ሁሉ
    የ Bible & holly Quran ጭማቂ ናቸው እና አንብብ መፅሐፍ ቅዱስን ፣በእምነትሽ ጠንካራ ሁኝ
    ይህንን Universeን የፈጠረው አንድ አምላክ ነው
    አላህ/እግዝአብሄር ነው ✅የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ ፀሎት አብዢ ✅የሚገርም ጭንቅላት🙏
    ሰይጣን ክፍተት ካገኝ ወደ ፈለገ ሰዎችን ይነዳል እና
    ደርሰሽበታል ❗ፀሎት / ዱአ ማብዛት ነው

    • @keftam
      @keftam 2 года назад +2

      ይህ ምክር ጥሩ ነው። በወዲያም አልን በወዲህ ተሽከርክረን ወደ ፈጣሪ መንገድ መምጣት መልካም ነው።

    • @tsegeredaweldemariam9310
      @tsegeredaweldemariam9310 2 года назад

      Enem desss alenchegn

    • @lasthope3430
      @lasthope3430 2 года назад

      yerasen program tiche???? mindinew yerasik program?materames?

    • @imdrabiyahmad5380
      @imdrabiyahmad5380 2 года назад

      @@lasthope3430 ጁንታው 😁❗ሰይጣን ያተራምስህ 🤔በእርግጥም ከዚህ በላይ መተራመስ የለም 👌 ተፍጨርጨር ጨርሶ እስክያበቃልሽ /ልህ
      😁😁😁🖐

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      @@imdrabiyahmad5380 ክክክክ

  • @abeldegnet9546
    @abeldegnet9546 2 года назад +12

    She is a new age spiritualist literally 🤔

  • @betelsolomon4411
    @betelsolomon4411 2 года назад +5

    Jesus Jesus Jesus he is the only way life and truth. There is no way with out Jesus. Jesus love you so much, he love all people that is why he came, die and rise to set us free.

  • @hailekiros9097
    @hailekiros9097 2 года назад +3

    --------------ከምን እነደምጀምር አላውቅም ። በአለማችን ላይ አይደለም ስምንት ጊዜ በእግር ኳሱ አባባል አንድ ጊዜ የባከነ ጊዜ የሚሰጣቸው ሰዎች አለማችን ላይ ተዐምር ለመስራት የሚመጡ ናቸው ። ቃል ብዙ እንጠብቃለን----------------------

  • @adoniyasadi350
    @adoniyasadi350 2 года назад +8

    I really appreciate your openness my dear you saved us as a young married girl with kids 🙏🙏🙏

  • @sammymanu7584
    @sammymanu7584 2 года назад +7

    Thank you Kalkidan for sharing your deep life wisdom. You are not against any religion or nature law. You are sharing your life experience hardship and how you overcome it. As you said, you can be following any religion and spirituality is soul experiencing from physical body. In conclusion, every human being experienced body and soul in different circumstances and ways.

    • @BeKemeFeqadu
      @BeKemeFeqadu 2 года назад

      Her experience is sad but yes she is into a religion called “new age spirituality “ it’s demonic ! Go watch many testimonies of those that came out of that practice . Search “from new age spirituality to Christ “

  • @fllove5159
    @fllove5159 2 года назад +7

    ከህሉ በላይ ከእምነትሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ጡሩ ነው እግዚአብሄር ጸጋው ያብዛልሽ

  • @ermiasgizachew3976
    @ermiasgizachew3976 2 года назад +6

    Yes spiritually is real. But this reality through Jesus or devil?? Choose one the best

  • @rahelahenok
    @rahelahenok 2 года назад +27

    I can listen to you all day. Thanks for sharing your experience. You are so clever 😍

    • @eyedoctor9934
      @eyedoctor9934 2 года назад

      Anti-Christ teaching I feel sorry for you Dangerous

    • @momona7637
      @momona7637 2 года назад +3

      @ Rahel D - what makes impressed you to listen her all day ?? If you’re true Christian or Muslim her teaching is completely wrong. But if you’re non of them I understand you.

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 2 года назад +17

    Kal you are Spiritual person, you are created to serve spiritual world! all your answers are on hands of Jesus Christ. Kal Call Holy-Spirit and ask his guidance for your life. Holy- Spirit is a Person!! He tells you everything! make him your friend! ahun yaleshibet bota tiru naw continue it!, keminim baley mimekirish betam tseliy!! ewodishelehu!!!

    • @ga3775
      @ga3775 2 года назад

      Yes she should recognize hollyspret guide her

  • @tgmakbel8056
    @tgmakbel8056 2 года назад +22

    የኔ ፍቅር እምታምኚው ቅዱስ ሚካኤል በሂወትሽ ሁሉ ይሁንልሽ ብዙ ተምሪያለሁ ካንቺ

  • @asayeamenu8611
    @asayeamenu8611 2 года назад +3

    አሁንም ትዳር የመመስረት ዕድሉ ስላለሽ ብትመሰርች ይጠቅምሻል ባይ ነኝ ፡፡ ጸሎት የሁልግዜ ስራሽ ይሁን፡፡ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልሻለሁ!!!!

  • @marti7348
    @marti7348 2 года назад +2

    እሚገርም ነው! አብዛኛው ነገር ስለኔ እምታወሪ እስኪመስለኝ ድረስ በጣም እያደመጥኩኝ ነበር! ቀላል ነገር አደለም ካንቺ የተማርኩት!!! ግን በተቻለ መጠን አማርኛን እንጠቀም። ምክንያቱም እማይረዳ ሰው ሊኖር እንደሚችል ማሰብ አለብን! ሁሉም በደንብ እንዲረዱሽ አማርኛው ላይ ትኩረት ብታደርጊ መልካም ነው እላለሁ!! እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ!

  • @yoditberhe8499
    @yoditberhe8499 2 года назад +2

    ከምዝ ክሰምዕ ከለኹ ኩሉ ጊዜ ንጎይታ የመስግኖ። ወለደይ ቅድሚ ኹሉ ንየሱስ መጀመርታ ከምዘፍቅር ጌሮም ስሰ ዘዕበዮኒ
    ሓብተይ መዓረይ ኩሉ ገዲፍኪ ንየሱስ ልብኺ ክፈቲ ንሱ ባዕሉ ኩሉ ክሓልፍ እዩ።

  • @mahienergy841
    @mahienergy841 2 года назад +17

    Beautiful kale...I have no words to express my deep appreciation for your honest, kind,lovely,smart, sweet, genuine.....etc... Interview...you are more than enough... GOD bless your entire life & your little angels 🙏🙏🙏

  • @ruthreta2707
    @ruthreta2707 2 года назад +49

    Spirituality/religion is never going to set you free. No matter how long you practice it. Allow God- who birthed you to define you. Who you are is found in God. The peace God gives surpasses all understanding and guards your thoughts. Whom the son sets free is free ended (John 8:36)

    • @botu8999
      @botu8999 2 года назад +3

      This is so true. God bless you! Their is no confusion and complications with God.

    • @marylicious1323
      @marylicious1323 2 года назад

      Love it 😍

    • @mulufekadu6556
      @mulufekadu6556 2 года назад +1

      ትክክል በጣም እውነት

    • @leahamare5551
      @leahamare5551 2 года назад +1

      I feel like you have not understood what she meant by spirituality , she is literally connecting spirituality with the study of God. Jesus has set us free long ago but we never are free as we are not practicing our spirituality.

  • @nardosemmanuel6088
    @nardosemmanuel6088 2 года назад +14

    This is called New Age, spirituality and awakening....and there are a lot of people who deeply practice it in the world. It's against Christianity. New Age belief says all religions lead to God (you said that too). But Jesus Christ specifically said I am the only way. There are a lot of testimonies of people who used to practice New Age and came to Christ on RUclips. And most of the beliefs from New Age came from the bible. So I recommend people to research about New Age. It's persuading people by the positivity teachings taken from the bible but when you go deep it doesn't stop there.

    • @kali2839
      @kali2839 2 года назад

      Exactly dear.

  • @kidistamare8781
    @kidistamare8781 2 года назад +15

    Salute to the host.a good listener

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir 2 года назад +1

      Yes, thank you for pointing this out! He is a very good listener.

  • @abelb1302
    @abelb1302 2 года назад +2

    ለእህቴ አድርሱልኝ
    እየውልሽ ያልገባሽ ነገር አለ
    ገዳም ስትሄጂ መንፈሱ እየቀረ ነው ለዛ ነው ምልክት የማያሳይሽ
    መፍትሔው በየቀኑ መስገድ መፀለይ እና ግንባር ላይ ማሰር እና ፀበል ቦታ እንዲሄድ ማዘዝ ነው እና ገዳም ስትሄጂ ለማንም አትናገሪ
    መንፈሱ ነው መድሀኒት እንድትወስጂ የሚያረገው ስለመናፍስት አሰራር አስተሳሰር RUclips ላይ እዪ

  • @lulaa6142
    @lulaa6142 Год назад

    My inner peace is Jesus.
    እባካችሁ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ

  • @alwaysthankful9116
    @alwaysthankful9116 2 года назад +3

    Kali you give me the power ...i feel the present being ....

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 2 года назад +2

    I appreciate her deep understanding on the universe

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 года назад +1

    ቃልዬ ሰው ሁሉ ድፍን ነው አይገባውም። እንች የተመረጥሽ ነሽ በጸሎት በርቺ። ዘወትር ተግተሽ ቁሚ ።ገና ቅዱስ ሚካኤል ለትልቅ ነገር እያዘጋጀሽ ነው።

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 2 года назад +3

    Wht an inspirational story? I really do understand wht is she talking about she is soooo genius...chenkelatwa yemigerm new.... yehone understand yemeyargat ata new enge she is sooo amazing . Thank You for sharing ur story dear u r sooo loved.

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 2 года назад +4

    Oh Jesus !! help her to be freed from this wicked spirit in the name of Jesus . I bind it in the name of Jesus not to harm her body and soul !!!!

  • @helamtekeste6095
    @helamtekeste6095 2 года назад +1

    ቃልዬየኔ ቆንጆ የሰፈሬ ልጅ ብቻሽን ትምህርት ትሄጃለሽ ብቻሽን ትመጫለ ኩረት የሰፈር ልጆች መጥላት ነበር የሚመስለኝ በርቺ አሁንም የኔ ቆንጆ

  • @iammimimekonnen
    @iammimimekonnen 2 года назад +9

    Twin flame journey is more than real. You are not alone, I have also experienced the same. Thanks for sharing this with the habesha community as it is really "unexplainable". 🙏🏾

    • @meseretgebresilassie4894
      @meseretgebresilassie4894 2 года назад

      Yes! I am happy I am not alone too ...on the journey me too but no one was understanding me

    • @iammimimekonnen
      @iammimimekonnen 2 года назад +1

      @@meseretgebresilassie4894 yes I know exactly what u mean..but ppl mostly dont understand things until they experience it..I myself have a hard time understanding it sometimes but hey,ppl also dont understand when folks "speak in tongues" lol just like that "twin flame" is also to be understood only by those in the journey. 🤷🏾‍♀️ I am just so thankful to have been given this gift. Enjoy the journey! ❤

    • @meseretgebresilassie4894
      @meseretgebresilassie4894 2 года назад +1

      @@iammimimekonnensame here my twin is foreigner,I love him like a hell lol,It's what I want since I was a child this kind of love,and its God's sprituality call and thats the real happiness.So happy to be part of this too! I am enjoying ❤ hope you too.

    • @hillinamekasha6806
      @hillinamekasha6806 2 года назад

      Yes I have twin flame experience thanks god

    • @diorG18
      @diorG18 Год назад

      @@iammimimekonnen speaking in tongues like the disciples of christ or wt?

  • @eskinderalex7801
    @eskinderalex7801 2 года назад +9

    Exactly i have the same experience ✨🙏🏿all the way from Sweden ✨🙏🏿 i see hope we have a lot awaken people ✨💯

    • @m.k.teferi6845
      @m.k.teferi6845 2 года назад +2

      Hi Bro…JESUS loves you. Do not be deceived by this cult. Our only hope is not the experience you mentioned but JESUS. I encourage you to Read the word of GOD and discover and know the true awakening. “My people are destroyed for lack of knowledge “ Hosea 4:6

  • @kisanet6422
    @kisanet6422 2 года назад +6

    a man came up to Jesus, kneeling before Him and saying, 15“Lord, have mercy on my son, for he is a lunatic (moonstruck) and suffers terribly; for he often falls into the fire and often into the water. 16And I brought him to Your disciples, and they were not able to heal him.” 17And Jesus answered, “You unbelieving and perverted generation, how long shall I be with you? How long shall I put up with you? Bring him here to Me.” 18Jesus rebuked the demon, and it came out of him, and the boy was healed at once. Mattew 17: 15
    Jesus Christ is the only solution for every problem! seek him you shall receive.

  • @klurom1191
    @klurom1191 2 года назад +21

    Heyy kal i listened to your full video wat i realized is you have to start reading your bible and you need deliverance. Jesus loves you and he saved you from all of those suicidal attempts. Peace only comes from jesus. pls consider this n u will thank me later.

    • @merontedla9147
      @merontedla9147 2 года назад +3

      She know Jesus loves her and have her faith in him. She did get her peace through God. What do you mean you will thank me later. Because she isn’t following you religion community she isn’t saved and loved by Jesus? Y’all need to leave people of other religion followers alone please. If you listen to her clearly you wouldn’t be writing this comment. Know the difference between religion and spiritual?

    • @fenetbulti312
      @fenetbulti312 2 года назад +2

      What is wrong with you ..she is fine now ..she is doing amazing what part of this do u think she needs to get delivered from ?

  • @danielaberajimma6721
    @danielaberajimma6721 2 года назад +2

    Tsebel wust sigeba yemisemagn Selam woww❤ Kezi belay min ale... Peace of Mind n Presence 🙏🙏

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 Год назад

    እንዴት አፌን ከፍቼ እንደሠማሁሽ የእውነት ቃል የለኝም አቅራቢውም ገራሚ አድማጭ ነህ❤❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 10 месяцев назад

    አልሃምዱሊላህ በሁላችንላይ የደረሠነዉ ያዉ ያንች አመለካከት ነዉ ወደ መጥፎ ነገር የመራሺ እና አሁን በጣም ጀግና ነሺ በርች

  • @danitube9299
    @danitube9299 2 года назад +3

    The interviewer is an amazing listener. Good job. As for Kalkidan I don’t have a word you are amazing from the sky. 👏👏 graceful well put together.

  • @yilikalamlaku45
    @yilikalamlaku45 2 года назад +2

    Hope and pray you don’t mislead others through your counseling process, Jesus is the only answer for troubled people

  • @gechoye
    @gechoye 2 года назад +2

    This lady is extraordinary.

  • @metinegeri5689
    @metinegeri5689 2 года назад +30

    You need jesus yene konjo,he is the only one that can help you.

    • @anki4994
      @anki4994 2 года назад +11

      Indead,She is in Our holy God hand.She don't need your fake Jesus preaching ,take a lesson n Use this testimony to save your Life!

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 2 года назад +1

      You right sister ,they are fake

  • @alexandert.2883
    @alexandert.2883 2 года назад +6

    "Either a life is in line with the word of God or one's spirituality is likely to dwindle to little more than a confusing panpsychic experience, that of the dynamism of nature reflected in one's soul" Emile Cailliet

  • @rb2782
    @rb2782 2 года назад +9

    የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው፡ ትልቁ ነገር እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ፡ አሁንም አልረፈደም.. ግን እንድ ነገር ልንገርሽ የሄድሽበት መንገድ ላንቺ ትክክል ሊሆን ይችላል፡ ግን እውነቱን ያለው ክርስቶስ ጋር ነው መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው፡ እኔ አንቺ ባለፍሽበት መንገድ ሁሉ አልፌ አውቃለው ግን ወደ ጌታ ስመጣ ግን ራሴ ሌላ ሰው ሆኝ ነው ያገኘሁት፡ አሁንም ብር ብታገኝ እውቀት ብታገኝ it doesn't matter ውስጥሽን ሊቀይሩት አይቹሉም the only way to healing you completely mentally and physically accept Jesus Christ as your personal Saver. and please read your Bible, God loves you 🙏🏼

    • @Jesusismysavaior
      @Jesusismysavaior 2 года назад +2

      I share your idea.... i wish if i could meet her and talk with her.

    • @Abc-zl6ts
      @Abc-zl6ts 2 года назад +5

      እና እውነተኛው እየሱስ የሚገኝበትቦታ እኮ ነው የሄደቹ ድፍረትሽ ! እናቱን ንቀሽ እየሱስ የሚወድሽ ይመስልሻል ክብር ለሚሰጠው ክብር ሱጡ ብሎናል ዝም ብለሽ ምስክርነቱን ስሚ ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጁ ጠባቂ መልአክሽ ደግሞ ቅዱስ ሚካኤል ልኮልሻ ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @rb2782
      @rb2782 2 года назад +4

      @@Abc-zl6ts መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው መዳን በማንም የለም እየሱስ ያድናል፡
      እኔ ማንንም አልደፈርኩም ቅዱስ መጽሐፍ ያለው ነው ያልኩት፡

    • @ramiyeallah3511
      @ramiyeallah3511 Год назад

      ኢሳ ዐለይሂ ሰላም ነብይ እንጂ ሌላ አይደለም ይህንን ከራሱ መማር ትችላላችሁ
      በጨነቀው ጊዜ ወደ ዐለማቱ ጌታ ያጎነብስና ይዋደቅ ነበር
      የአለማቱ ጌታ አላህ ላይ ያጋራ መቼም ሰላምን አያገኝም
      ወደ ራሳቹ ተመለሱ

  • @mizanawitb2036
    @mizanawitb2036 2 года назад

    ትክክለኛ ቆንጆ ሴት! እውቀት የጠገበች ስታወራ ደስ የምትል ጠንካራ ሴት ናት በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኳት በጣም ተምሬባታለሁ በጣም አመሰግናለሁ በርቺ ያሰብሺው ይሳካልሽ ደግሞም ይሳካልሻል

  • @melattefera480
    @melattefera480 2 года назад +1

    Extraordinary

  • @nebiatdebesay245
    @nebiatdebesay245 2 года назад +4

    You are such beautiful and very strong woman
    Even the way you explain things very clear thank you so much for sharing your experience with us
    Keep going ,stay strong GBU more 🇪🇷

  • @OTHTUBE
    @OTHTUBE Год назад

    Big respect! you got the right way through struggle and questioning via spirituality. Keep going my Sis, God will definitely help you more than this

  • @BezaET
    @BezaET 2 года назад +7

    I really enjoyed your interview. Kalkidan is nice explaining & Robel you are also an amazing interviewer, very good listener. Gog bless you both.

  • @teshomeadugna8938
    @teshomeadugna8938 2 года назад

    Big respect! you got the right way through struggle and questioning via spirituality. Keep going my Sis, God will definitely help you more than this.

  • @henig.5496
    @henig.5496 2 года назад +1

    Waw ይገርማል እግዛብሄር ይባርክሽ
    ካንቺ ብዙ እንማራለን::👍👍👍

  • @mohaliyet
    @mohaliyet 2 года назад +4

    መጀመሪያ የሆነች ሞልቃቃ የሸገር ልጅ ነበር የመሰልሽን።
    ጥልቅ ነሽ። Truly enlightened and awakened.
    የትኛውም እምነት በሁለት አቅጣጫ የመጓዝ እድል አለው - በሃይማኖትና በመንፈሳዊነት። ሀይማኖት ሲሆን ተግባር ብቻ ይሆናል። እምነቱ የሚያዛቸውን ህግጋቶች በጥንቃቄ መተግበር። ዋና አላማው ሲኦልን መፍራትና ገነትን መመኘት ነው። መንፈሳዊነት ሲሆን ግን ካለምንም ቅድመ ሁኔታ ወይም ነጋዊ ቃልኪዳን፣ ዛሬ ላይ በፈጣሪ ፍቅርና ባዘዛቸው ትእዛዛቱ በፍቅር እብድ ማለት ነው። የመንፈሳዊነት ቅድመ ሁኔታ እውቀት ነው - ፈጣሪንና ትእዛዛቱን በጥልቀት የመረዳት እውቀት። ሀይማኖቶች እውቀትን ስለሚያስተምሩ ወደ መንፈሳዊነት የመውሰድ እድላቸው ሰፊ ነው። መንፈሳዊ ስንሆን (fully enlightened and awakened ስለምንሆን)፣ የሚስጥራቶች ሁሉ ሚስጥር ወደ ራስ መመልከት መሆኑ ይገባናል። የፈጣሪ መቅደስ ልባችን መሆኑን እንረዳለን። Rumi እንዲህ ይለዋል፣
    I searched for God among the Christians and on the Cross and therein I found Him not.
    I went into the ancient temples of idolatry; no trace of Him was there.
    I entered the mountain cave of Hira and then went as far as Qandhar but God I found not.
    With set purpose I fared to the summit of Mount Caucasus and found there only 'anqa's habitation.
    Then I directed my search to the Kaaba, the resort of old and young; God was not there even.
    Turning to philosophy I inquired about him from ibn Sina but found Him not within his range.
    I fared then to the scene of the Prophet's experience of a great divine manifestation only a "two bow-lengths' distance from him" but God was not there even in that exalted court.
    Finally, I looked into my own heart and there I saw Him; He was nowhere else
    ስለ Twin Flame ስታወሪ ምን ትዝ እንዳለኝ ታውቂያለሽ? በ Rumi እና Shams Tabrizi መካከል የነበረው በቃል ሊገለፅ የማይችል ውህደት። ህምም!
    Rumi's Poem for Shams Tabrizi
    Why I am seeking?
    I am the same as He.
    His essence speaks through me.
    I've been looking for Myself.

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 2 года назад

      Are you telling me you are God?

    • @mohaliyet
      @mohaliyet 2 года назад +1

      @@kiyakassa1726 Your heart is a place where you become God conscious.

    • @eskedarayele4430
      @eskedarayele4430 2 года назад

      @@mohaliyetif you believe in God existence, I hope you also know that God is holy. In the other hand the book he provides for us the Holy Bible teaches us not to trust our own heart and desires because the heart is wicked and doesn't want God. We are suppose to pray according to God's will which we decern according his word. We aren't supposed to learn from our inner self since we are dead and departed from God's purpose because of the sin we receive from Adam.

    • @mohaliyet
      @mohaliyet 2 года назад +1

      @@eskedarayele4430 “Blessed are the pure in heart, for they shall see God."
      Matthew 5:8
      First, purify your heart. Untrained and entirely religious heart is wicked. Those who attain the level of pure sprightly understand what I'm talking about.

    • @bellanat3707
      @bellanat3707 2 года назад

      @@mohaliyet endet new erasen mekeyer yemchlew eski rekommend yemtaregegn RUclips videoch kalu?

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 2 года назад

    የአለምን ጥበብ ያሳፍር ዘንድ እግዚያብሔር ሞኘ የሆነውን ነገር መረጠ ነው ነገሩ እህቴ ። ወንጌል ያድናል።

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Год назад

    እኔ እረዳሻለሁ ልክ እንደአንቺ ጀምሮኛል እኔ ብቻ ነኝ የምረዳዉ ያለ ፀሎት እንደማይኖር ነዉ የተረዳሁት እምነትሽ አድኖሻል ከዳዊት ድሪምን የተጠቀምኩት ለፀሎቴ ለስግደቴ ከአምላኬ ጋር እንዳልወቅስ የራሴ ስንፈት እንደሀነ በሰማይ ያለን ሳይቀር እረድቶኛል ተመስገን

  • @tsionwassihun9305
    @tsionwassihun9305 2 года назад +11

    sprituality is not learned, you have to awaken first than you will know about it I came a long way . I first felt detached from my family .My awakning happened after Extreme trauma. now am beginning to say my pain is worth it.I never told anybody because it feels weird. I didn't know the term until i read about itማንም ኢትዮጵያዊ Experience ያረገው አይመስለኝም ነበር፡፡

    • @hirutvangorder9165
      @hirutvangorder9165 2 года назад

      Me to

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir 2 года назад +1

      Ayzosh! The main thing is you over coming and and you are in the process of healing. We all have trumas.

    • @m.k.teferi6845
      @m.k.teferi6845 2 года назад

      You are under a trap. Jesus is calling you. Jesus said " I am the way, the truth, and the life’ John 14:6. Stop and think where you are at.

    • @mikispiritual8698
      @mikispiritual8698 2 года назад +1

      I experience the same thing three years ago after life issues... spiritual awakening but our community don't understand such issue...it is for chosen one's who understand

  • @bizuworkadmasu9876
    @bizuworkadmasu9876 2 года назад +1

    ያወራሽው ነገር ሁሉም ትክክል ነው።ለበለጥ master Sri Akarshana

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад +4

    this is a "New AGE MOVEMENT " ወገኞች ከ እንደዚህ አይነት ልምምድ ተጠበቁ ።አዲሱ የመጥፌያ መንገድ ነው በፍፁም ክርሰትያናዊ የሆነ ልምምድ አይደለም ። ሰውን ወደ መንፈሰነት የሚቀይር ልምረድ ነው

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 2 года назад +1

    ጌታ ይወድሻል ሌላው ሁሉ አላፊና ጠፊ ነው ሰው አለምን ሁሉ አትርፎ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ተብሎ ተፅፏል ህይወት የሚሰጥ ደግሞ የሞተልሽ ጌታ እየሱስ የማሪያም ልጅ ብቻ ነው! አጋንንቶችም የሚገዙለትም የሚወጡትም በእሱ ስም ብቻ ነው በመስቀል ላይ ሞቶ ሞትንም አሸንፎ ተነስቶ ሰይጣንን ያሸነፈው እየሱስ ብቻ ነውና በሌላ በማንም ስም አጋንንቶች አይወጡም ወጣሁ ቢሉና ቢጮሁ እንኳን ውሸታቸውን ነው ጌታም ለተከተሉት ደቀመዛሙርቱ በስሜ አጋንንትን ታወጣላችሁ ነው ያለው ስለዚህ ፈፅሞ ነፃ ወጥተሽ በሰላም ለመኖርም ለዘለአለምም የእግዚአብሔር መንግስት ወራሽ ለመሆን ጌታ እየሱስን መከተል አለብሽ በምድርም ሙሉ ፈውስ በሰማይም የዘለአለም ህይወት በጌታ በእየሱስ በአማኑኤል በመድሀኒአለም ብቻ ነው ! ከጨለማ አምልጭ! አምልጭ ! አምልጭ !
    መጽሀፍቅዱስ አንብቢ እግዚአብሔር በቃሉ ይናገርሻል ! ይመራሻል ! ይረዳሻል ! ከቃሉ ውጭ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን የሚከልል ለዘለአለም የነፍሳችንን መዳን የሚከለክል በብልሀት የተፈጠረ ተረት ነው !

    • @abe____tube9158
      @abe____tube9158 2 года назад

      🤔🤔🤔ሆ ማመንህነን እርግጠኛ ሁን ሌላ ከመጥራት በፊት

  • @addismelaku1429
    @addismelaku1429 Год назад

    You are blessed my dear! Your trial is, for extraordinary service!

  • @brouktawitefettene177
    @brouktawitefettene177 2 года назад

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በጣም ገራሚ እና አስቂኝም ነገር አለው ምን አይነት አስተዳደግ ቢሆን ነው

  • @honeybesttt5251
    @honeybesttt5251 2 года назад +4

    You are hero.You inspire me.Thank you.keep going you can help a lot of people.We all are sick.We need to release our suppressed emotions. Then everything will be all right.

    • @m.k.teferi6845
      @m.k.teferi6845 2 года назад

      Nothing will be alright unless you invite the true lord Jesus into your life. All other is a pitfall. Do not be deceived.

  • @genetteklu7300
    @genetteklu7300 2 года назад +2

    እራስ መዉድ መጀመሪያ ከእናትና አባት እህት ወንድም ጓደኛ ይመጣል መሰረቱ ያ ነዉ ሁለተኛ ሐይማኖት የክርስቶስ ፍቅር ን ና ቃሉን ማወቅ መፀለይ ከዛ ማንንም አትፈልጊም ቅድስ መንፈሰ ይከብሻል ከዛ ማንንም አትፈልጊም እግዚአብሔር ተድጎሻል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ::

  • @sasi849
    @sasi849 2 года назад +1

    I didn't expect to hear this. She is truly enlightened.

  • @henokw124
    @henokw124 2 года назад

    Thanks for sharing us your interesting life experience. You are really brilliant young woman. God bless you.

  • @selamaf8711
    @selamaf8711 2 года назад +4

    ብዙ ነገር ማለት አልፈልግም ባጭሩ ግን ጥሩ ነገር አልሸተተኝም

  • @abdulfealemar8534
    @abdulfealemar8534 2 года назад

    የጥበብ ሁሎ መጀመሪያ እራስን ማወቅ ነው። ሰው እራሶን ሲያቅ ደካማነቶን ያቃል፣ ብርታቶም ይገባዋል፣ ጸጋውን ይጉናፀፍል። መበርታት በጌታ፣ ጸጋነትም በልፍት እንደሚገኝ ይገነዘባል። ህይወትም ትቀላለች፣ ሰልፎም ያጥራል፣ ደስታም ትቀርባለች። የቃልም ጉዙ እንደዛው ይመስላል፣ በርቺልኝ።

  • @merg1011
    @merg1011 2 года назад +2

    She is inspiring and completely out of the regular norm of our community. But thats what makes her inspiring. But i really didnt understand the awakening you mentioned. I even had some doubts about her thinking. But its very interesting

  • @mulugetamequanint9885
    @mulugetamequanint9885 2 года назад +2

    lots of love kal ❤️ you are so brave . you spoke the unspoken. I learn a lot from you

  • @tsegisha1
    @tsegisha1 2 года назад

    u r a good listener Robel really appreciate u

  • @merrytesfaye6816
    @merrytesfaye6816 2 года назад +4

    u'r so amazing thank u for sharing u'r life experience 😍 and thank u dawit dream

  • @BRahwa
    @BRahwa Год назад

    I related, I learned, I was motivated, Thank you for Kalkidan for opening up about her very personal journey in such an intelligent and beautiful manner, and much respect to the interviewer for creating a safe space and for being a great listener! ❤