"ለስምንት ጊዜ ራሴን ለመጥፋት ሞክሬአለሁ" | PART 1 | ቃልኪዳን አበራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2021
  • "ለስምንት ጊዜ ራሴን ለመጥፋት ሞክሬአለሁ" ቃልኪዳን አበራ

Комментарии • 558

  • @attube383
    @attube383 2 года назад +44

    እባካችሁ ድምፅ ሁኑን
    ወድም እህቶችህ እያለቁነዉ
    የገጠር ልጆች የገበሬልጆች ነን
    በሳኡዲ እስርቤት በረሀብ በብርድ
    እየሞቱ እያበዱ ያሉት እባካችሁ
    እባካችሁ አየር አግኝቶ ለሀገሩ መሰዋት
    መሆን መታደል ነዉ😭😭😭💔💔💔💔

  • @samrawittariku7061
    @samrawittariku7061 2 года назад +175

    ቃልዬ ራጉኤል አውቅሻለሁ ግን ፍፁም ደስተኛ ነበር የምትመስይኝ ጎበዝ ተማሪም ነበርሽ 2 ባች ከእኔ ትቀድሚያለሽ ግን እንዲሁ ደስ ትይኝ ነበር፡፡ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ቃልዬ ለትውልድ እንደምትጠቅሚ አውቆ(ከታሪክሽ እንድንማር) ልጆቻችንን ፍላጎታቸውን እንድናውቅ ታሪክሽን እንድታካፍይን እግዚአብሔር ጠብቆሻል ተመስገን፡፡

    • @keftam
      @keftam 2 года назад +4

      ግን እኮ ባልዋ ያለጥፋቱ ሚስቱን አጣ!

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 2 года назад

      @@keftam ማለት?

    • @keftam
      @keftam 2 года назад +6

      @@kiyakassa1726 ባሏ ይወዳት ነበር። እሷ እንዳለችው ግን ችግሩ በውስጧ የነበራት የመንፈሳዊ ጉዳይ ነበር። እራሷ ምን እንደምትፈልግና እንደጎደላት በትክክል የማታውቀውን ባሏ ማወቅ አይችልም። እሱ ግን የሚወዳትን ሚስቱንና ትዳሩን በማያውቀው ነገር አጣ። የራሷን ሕይወት ማካፈሏ ግን ጥሩ ነው።

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 2 года назад +3

      @@keftam በግል ታውቀዋለህ ? ለራሷ ደስተኛ ሳትሆን ባል ደስተኛ አያረግም። በየፊልሙ ምናየውን መጨመላለቅ ትዳራችን ውስጥ መጠበቅ ለፍቺ ይዳርጋል።

    • @keftam
      @keftam 2 года назад +1

      @@kiyakassa1726 ይሄ በጣም ትክክል እስተያየት ነው

  • @metadelalemu3616
    @metadelalemu3616 2 года назад +38

    ቃል እባክሽ ስሚኝ የቀደመው ፍቅርሽን ማሰብና ነገሮችን ማስተካከል ትቺያለሽ እባክሽ አንቺ ባደግሽበት ብቸኝነት ልጆችሽ እንዲያድጉ አትፍቀጂ 🌹

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 2 года назад +38

    የረዳሽን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ሁሌ የእሱ ሀሳብ ለእኛ መልካም ብቻ ነው የሰላማችን ጠላት ደግሞ ሰይጣን ነው በመጀመሪያ ቤተሰብሽ አይወድሽም አለሽ በኋላም ደግሞ ባለቤትሽ አይወድሽም አለሽ ሰይጣን ሀሰተኛ የሀሰትም አባት ስለሆነ ሁሌም ውሸታም ነው ከሁሉ በላይ ደግሞ እግዚአብሔር ይወድሻል ስለዚህም ደግሞ ከስላሴ አንዱ ወልደ እግዚአብሔር ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሰለ ለአንች ነፍሱን ሰጥቶ ሞትሽን ሞቶልሻል ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም ሁሉም ቢወድሽ ለጊዜው ነው የጌታ መውደድ ደግሞ ለዘለአለም ነው የወደዳቸውን እስከመጨረሻው የወደደ እርሱ ብቻ ነው የልብሽን ደጅ ክፈችለት ወደ ልብሽ አስገቢው የዘለአለም ወዳጅ ይሆንልሻል እስከዛሬ ከብዙ ሞቶች አድኖ በህይወት ያኖረሽ በአላማ ነው ይወድሻል የጥያቄ ሁሉ መፍትሄ ያለው በጌታ እጅ ብቻ ነው! የሚደንቅ ጌታ ለአላማው ነው ያተረፈሽ ዘመንሽን ስጭው ተባረኪ!

  • @etigirma2479
    @etigirma2479 2 года назад +27

    እግዚያብሄር በጣም ይወድሻል እንዲሁም እናቱ እመብርሃን እምነትሽን በጣም አጥብቂ በሕይወትሽ ብዙ እንደቀላል ያለፉ የሚመስሉ ግን ከበድ ነገሮች በሱ ቸርነትና በሱ ቅዱስ ፍቃድ አልፈሻቸዋል ስለዚህ እግዚያብሄር ገና ባንቺ ላይ ብዙ ሃሳብና ዓላማ አለው ስለዚህ ወደ ቤቱ በደንብ ቅረቢ ገና ገና ሕይወትሽ ያስደምማል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን እንዲሁም እናቱ ድንግል ማርያም አሜን አሜን 😍😍😍😍

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 года назад +20

    ቃል ኪዳን እንደዚህ ጎበዝና ቆንጆ ሆነሽ የሚጫወትብሽ ድብቅ ነገር በቤተሰቡ መሀከል ስላለ እኔ የምመክርሽ ወደፊት ህይወትሽ ላንቺም ሆነ ለልጆችሽ መፍትሄው እመኝኝ ጸበል ነው። ሁለት ሰባት ጸበል ስለማንኛውም ነገር ተጠመቂ። እኔ ያንቺ አይነት ሰዎች ከአሜሪካ ድረስ ሄደው በጸበል በመጠመቅ ድነው ሀኪሞችን ሁሉ አስደንቋቸዋል። ችላ አትበይ። ሴጣን ክፋ ነው። ትዳርሽን የበጠበጠው ይሄው አጋንንት ነው። ማርያም ትፈታሻለች። ከመቤቴ ደጅ አትለይ።

    • @seyoummesele7750
      @seyoummesele7750 Год назад +1

      ላንተ አራሱ 3ሰባት ያስፈልገሀል!

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Год назад +1

      የት ሀገር ፅበል ነው እማ የኔም ተመሳሳይ ሁኔታ ስላለኝ ነው

    • @abebayelema5176
      @abebayelema5176 Год назад +3

      @@user-wj1ln5qg8t ሁለቱ እንጦጦ ማርያም ነው የተፈወሱት። ሌሎቹ መምህር ግርማ ጋ ሄደው ነው። ዛሬ ደግሞ እጅግ የሚደንቀው ጸበል ቋራ ውስጥ ያለ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ሄዳ ከተወለደች 19 አመት ሙሉ አይነስውርና ዲዳ የነበረች በአንድ ቀን ተፈታለች። ህልም ብዙ የሚደንቅ ነገር አለ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Год назад

      @@abebayelema5176ይቅርታ ፆታ ባለይም እና ይውልሽ የልጅቷን ታሪክ ጨርሽ ባላዳምጠውም ግን የኔ ባህሪ ከሳ ጋ ይመሳሰላል እና ማለት ሁሌም ውስጤ ደስተኛ አደለሁም ምክንያቱን አላውቀውም ነበር አሁን ግን ምክንያቱን በመጠኑም ቢሆን ሳውቀው ሁሌ ጭንቀት ሀሳብ ነው የበታችነት ስሜት ይሰማኛል ፈሪ ነኝ በሰው ፈት ማውራትም መቆምም አልችልም እሚያዩኝ እሚያዩኝ ነው እሚመስሉኝ ፈጣሪ ሲፈጥረሽ አሳንሶ እንደፈጠረኝ ነው ጀሮየ ውስጥ እሚነግረኝ እኔጃ ብቻ ሰው እንዲያየኝ አልፈልግም ውስጤ ተቃራኒ ነው እሚያስብ በቃ ከውስጥ ወደ ውጭ ኑሬ አላውቅም ከውጭ ወደ ውስጥ እንጅ ማንነቴን ፈልጌ ማግኘት አልቻልኩም አምሮየ ሊፈነዳ ነው በርሚል ቅዱስ ጊውርጊስን ሰምቻለሁ እስኪ ከፈቀደልኝ ፈጣሪ

    • @abebayelema5176
      @abebayelema5176 Год назад +1

      @@user-wj1ln5qg8t እህቴ አይዞሽ። ከልጅነቴ ጀምሮ ድሮ በመንፈሳዊ ውጊያ ዙርያ ከአባቶች ጋር በመራዳት ብዙ ነገር አይቻለሁ፣ ተምሬአለሁ። ያንቺም ስሜት ሊቀረፍ የሚችለው በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት፣ በማዳከም በእምነት፣ እግዚአብሔር ያድነኛል፣ ድንግል ማርያም ታማልደኛለች ብለሽ ጠንክረሽ በመነሳት ነው። ግዜ አትስጭው። ኢትዮጵያ ከሆንሽ ቶሎ ብለሽ ሳትውይ ሳታድሪ ወደ ጸበል ሂጂ፣ ውጭ ከሆንሽ እስከምትሄጂ መምህር ሄኖክን ወይንም መምህር ግርማን በስልክም ማግኘት ትችያለሽ። ጸበሉን እስከምትጸበይ እርኩስ መንፈስ ይታሰርልሻል። የህመምሽ ስሜት የክፋት መተት ነው የሚመስለው። አይዞሽ ወላዲት አምላክ ለኔ የደረሰችልኝ የአማኑኤል እናት ደርሳ ትፈውስሽ። በጸሎት በርቺ ፈተናሽ ለበረከት ነው።

  • @emuyedebebe2099
    @emuyedebebe2099 2 года назад +72

    ይሄ ክፋ መንፈስ ነው ሁሌም ሰይጣን እኮ ወደአእምሮአችን የሚያመጣብን ሰው አይወድሽም በቤተሰብ ዘንድ ተፈላጊ እንዳልሆንን በራሳችን ምንም መስራት እንደምማንችል ነው ለዚህ ደግሞ የሁሉ መፍትሄ ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አድርገሽ ተቀበይው እውነተኛ ሰላም እና እረፍት የሚገኘው በእርሱ ብቻ ነው::

    • @ashash9382
      @ashash9382 2 года назад +2

      😛

    • @hadasabraha1132
      @hadasabraha1132 2 года назад +1

      Yalme medehanite newe

    • @goodnews1949
      @goodnews1949 2 года назад +3

      Ewunet new ahunm bihon ehte betmhrt ena sycologicaly betnat begenzeb seytan wey yh kfu hasab aykomm memtatu aykerm full deliverance kefelegsh wede geta eyesus ney ena Chruch hdesh deliver mehon alebsh yene tanash eht endanchi aynet neberech ahun bchrstos eyesus amna deliver yehonechew
      Enaewuketsh ena srash endale hono gn you need deliverance mokriw
      I 💯 % recommend to you , to go to church and accept Jesus you will be delivered fully sis God bless u 😇

    • @goodnews1949
      @goodnews1949 2 года назад

      I 💯 % recommend to you , to go to church and accept Jesus you will be delivered fully sis God bless u 😇

    • @emebetmulatu2795
      @emebetmulatu2795 2 года назад

      chirstos yealem medanit nw !!!

  • @pqrai2146
    @pqrai2146 2 года назад +41

    What I observed in Kal:
    1. She is well-read
    2. She is articulate
    3. she is damn Honest
    4. she is gorgeous
    Thank you kal for the exprience

    • @Eurael
      @Eurael 2 года назад

      I agree!

    • @kinnyp.2095
      @kinnyp.2095 2 года назад +3

      Did she say she makes 1 million dollar a month? Lol, even Bill Gates doesn't make that much money in a MONTH. She either lying or probably talking in Ethio birr, smh.

    • @kinnyp.2095
      @kinnyp.2095 2 года назад

      @@pqrai2146 No, @ 0:44 time stamp, she SAID she makes one million dollar EVERY month, ..hahaha...

    • @hannahanna1490
      @hannahanna1490 2 года назад +3

      @@kinnyp.2095 Even 1 mill birr is too much to make in a month. 1 million birr is equal to around $20,000. She must be delusional.

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 2 года назад +2

      @@kinnyp.2095 ፦ she just say her dream for the future የተናገረችው ወደፊት ልትሆን የምትመኝውን ወይም የምትፈልገውን ነው I guess you misunderstood her

  • @atsedemariamferede2409
    @atsedemariamferede2409 2 года назад +57

    እህት ጌታ ስላተረፈሸ ተመስገን ስለተፈወስሽም ተመስገን
    በተጨማሪም ለጌታ እየሱስ ልብሸን ክፈች እርሱ የቀሩ ጥያቄዎችሽን ሁሉ ይመልሳል ውስጥሽን ይሞላል ያረካል !!❤❤ መፀሀፍ ቅዱስ አንቢቢ ከዚህ የበለጠ ትለመልሚያለሸ ለሰዎች ጌታ መድሀኒት ያደርግሻል።

    • @fassikamekuriaw4502
      @fassikamekuriaw4502 2 года назад

      ቃልየ ካንች ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ልጆቸን እዴት ማሳደግ እዳለብኝ

  • @webet2273
    @webet2273 Год назад +1

    ተነግሮ ስለማያልቀዉ ቸርነቱ አባትነቱ ደግነቱ ማዳን ምረቱቃላት ለማይበቃዉ እግዚህአብሄር ክብር ምስጋና አምልኮ ስግደት ይድረስ እኔ ከአቺ ታሪክ የተማርኩትፍቅር ምን ያህል ህይወት እደሆነነዉ አሁንም ፍቅር የሆነዉ የአብ የድግል ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አይለይሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @sigmam6557
    @sigmam6557 2 года назад +77

    I don’t have words to express my happiness for finding this inspirational story and listening to it. It’s just my story told by Kalikidan. The only differences are I grew up in Deep Rural Area and I never tried to suicidal stuffs. I always had hope. And I am in better place now. All the way from deep down rural area of Gojjam - to- Addis Ababa University - to- USA📍. I will inspire many when I am back to Ethiopia. Just stay strong and be hopeful. 💪

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 года назад +19

    በጣም ደስ የምትዪ ልጅ እንኳንም አላጣንሽ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ። እራሴን አንቺ ህይወት ውስጥ እየከተትኩ ነበር ታሪክሽን በተመስጦ ሳዳምጥ የነበረው።

  • @lielinagetachew5009
    @lielinagetachew5009 2 года назад +20

    ታሪክሽ ለብዙ ሴት እህቶች አስተማሪ ነው። በርቺ👏👏👏 ፈጣሪ ሁሉን እንዲያሳካልሽ ከልቤ እመኛለሁ።🙏🙏🙏

  • @bemnethailu7181
    @bemnethailu7181 2 года назад +6

    ብዙ አፍሪካዊ 90 ፐርሰንቱ ከቤተሰቦቹ ፍቅር እና አቴንሽን ተሰጥቶት አያውቅም መወለዱ ብቻ በቂ ነው

  • @user-cz2kn5fo7i
    @user-cz2kn5fo7i 2 года назад +33

    ፍትህ በሰኡዲ እስር ቤት ለምሰቃዩ ወገኖችችችችችችችችችች 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 2 года назад +1

      በየግዜው በመደጋገም በገዛ ፈቃዳቸው ወደ ሳውዲ የሚመላለሱትን ሰዎች መንግስት እስከ መቼ ነው በህዝብ ገንዘብ የሚያመላልሳቸው ? ጨምላቃ ፦ ከዛ ይልቅ ባሸባሪው ህወሓት ወያኔ ያለፈቃዳቸው ለተፈናቀሉት ምስኪን የአፍር እና የአማራ ከርታቶች እንድረስላቸው

  • @adoniyasadi350
    @adoniyasadi350 2 года назад +9

    Thanxs beautiful that you Shared us your Journey 🙏🙏🙏great respect for you!!!

  • @ael_zaablon4548
    @ael_zaablon4548 2 года назад +2

    ዋው አስገራሚ የህይወት ታሪክ ነው። ሰዎች እንዲህ ግልፅ ሆነው ቢናገሩ ደስ ይላሉ። ለእኔም ሕይወትሽ ያስተማረኝ ብዙ ነገር አለ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

  • @tadt4790
    @tadt4790 2 года назад +3

    Very interesting program. Kalidan , thank you for sharing your experience. I hear you loud and clear - I love your spiritual energy.

  • @mayatube824
    @mayatube824 2 года назад +21

    Wow በጣም ነው ሚገርመው እህቴ
    ደሞ ፈገግታሽ እንዴት ደስ እንደሚል 🙏

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 года назад +3

    Wow Amazing History! Thank You So Much For Sharing! I Cant Wait for Part 2!!!

  • @helenasore75
    @helenasore75 2 года назад +27

    I feel your pain! The sad part is people around you make it worse than to help you. Sometimes all it takes for someone to listening.

    • @Eurael
      @Eurael 2 года назад

      Very true!

  • @sasi849
    @sasi849 2 года назад +40

    በብዛት ሚስቅ ሰው ደስተኛ አይደለም። ወይ ሀዘናቸውን ለመደበቅ ነው ካልሆነ ደሞ ያለመወደድን ህመም ስለሚያውቁ ሌላውን ሰው መወደድ እንዲሰማው ለማረግ ከመፈለጋችን የተነሳ ነው። am one of them

    • @sema140
      @sema140 2 года назад +2

      Im the 2nd one

    • @etsegenetsisay9168
      @etsegenetsisay9168 2 года назад +1

      😢😰🤒exactly

    • @meseretgebresilassie4894
      @meseretgebresilassie4894 2 года назад +1

      Me too

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም! የአንድ ደቂቃ ቪዲዮ
      👇👇👇
      ruclips.net/video/KqmpXSwkNOQ/видео.html

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 2 года назад

      Oh !really? K

  • @BK-xj7zz
    @BK-xj7zz 2 года назад +44

    I have got lessons from you but at the same time I encourage you to read a Bible so that it will show you the whole purpose that God have in your life .I wish you to know him more !

  • @addisabebe9988
    @addisabebe9988 2 года назад +39

    Such a beautiful and intelligent woman!your honesty is refreshing ... Keep your head up!.. The best years of your life are ahead of you!... Include God in your life... Do positive mantras every single day!... I admire your courage and Thank you for the life lesson! ❤️

  • @efoyafrica-psychologistama2633
    @efoyafrica-psychologistama2633 2 года назад +6

    ሁሉም ሰው የሚያልፍበት መንገድ አለ
    "እግዜር ስላለ
    አንተ ሰለፈለክ ብቻ አትሞትም"

  • @Lazarus222
    @Lazarus222 2 года назад +3

    ur'e so blessed that u got the chance to keep a life going...we thank you for your inspiring story dear❤

  • @nativation9766
    @nativation9766 Год назад +5

    ህልም ቢኖርህም ትኩረት ካላደርግ በህልምህ ላይ ወደ ስኬት ለመድረስ ይከብድሃል።

  • @himanotbrhanu7690
    @himanotbrhanu7690 2 года назад +6

    ስለሁሉም እግዚያብሄር ይመስገን🙏

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 2 года назад +1

    You are such brave girl., Thank you for sharing your story, you are also lucky that you have guidance . I totally understood what you are experiencing, how childhood shapes us

  • @kalkidanwossen2052
    @kalkidanwossen2052 2 года назад

    Gid bless you... you are a phenomenal woman. May God endure your healing.

  • @Eurael
    @Eurael 2 года назад +12

    What a brave and honest young lady. Thanks be to God for creating people like you in our community. Honest and genius people like you make a difference. A lot of people went through this, and it affects their life, but they don't even recognize it. In my opinion, education is the key to even realize what you realized. Some habesha people may think this is a joke or they may even think that you are a bad lady who is blaming your family. But, you are doing the right thing, but you are just trying to educate other people by being honest and telling your own story. By the way, you are super pretty!

  • @selamethio2188
    @selamethio2188 2 года назад

    God bless you dear!you are so amazing.you are strong I learn alot from you.may God be with you my sis.

  • @bezawittadese264
    @bezawittadese264 Год назад

    አሜን እግዚይብሄር በዚም በዛም መንገድ save አደረገኝ

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 2 года назад +18

    It’s really interesting thank you for being very sincere and open about you journey. You certainly will change a millions of life. You are so beautiful who would of thought you are going through hell on the exterior. Bless you darling. I hope things are a lot more easier you are in a happy place.

  • @danitube9299
    @danitube9299 2 года назад +2

    Wow! Kalkidan you are amazing! The way your express the whole thing is Gold! Good job 👏 I

  • @baslielgirma342
    @baslielgirma342 2 года назад

    አልጠበኩም ነበር እጅግ የሚጠቅም ነገር ነው ያወራሽው ሁሉም ሰው ይህንን ቢመለከት አንድ ጥቅም ያገኝበታል በእውነት አመሰግናለው ፡፡

  • @fasikagintamogichamo
    @fasikagintamogichamo Год назад +1

    Thank you kal,I felt exactly the same and knowing that another person have experienced the same thing and finally healing one self really gives me hope.thank you dear

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 2 года назад +2

    Kaleye 1st a want to say thank you for sharing this story openly, I just got great life lesson and I see me inside you,and you are so beautiful both inside &outside God bless you I want to see you again and again ❤

  • @bitaniyasibhat8028
    @bitaniyasibhat8028 2 года назад

    Thank you Kal ,
    I have got abig lesson from you

  • @mahienergy841
    @mahienergy841 2 года назад +7

    My dear Kale...you are super honest,smart, beautiful ❤️❤️❤️❤️

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 2 года назад

    Very good interview. We all went through this. I commend you for speaking about it ❤️

  • @tizitadestaw8536
    @tizitadestaw8536 2 года назад

    Iam so touched by your story.....may God bless you

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 года назад +6

    ቤተሰብ ምን ያክል የልጆች ህይወት ላይ አስተዋፅኦ እንዳላቸዉ በስዋ መማር አንችላለን የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነው ❤🙏

    • @nebyatasgedom2632
      @nebyatasgedom2632 2 года назад +1

      Ewunat new

    • @user1647
      @user1647 2 года назад +1

      Waw betam astemary neger new dese yelal tadkana maryam eko selam new mesetew notaw berktu

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 2 года назад

    you're genuine for sharing your life ,,, so beautiful, confident,,,,,,, thank you so much ,,,,,,wish you all the best in life

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 2 года назад +3

    ዋው ትክክለኛ ሰዓት ላይ ሰማሁት same satuation but i can't decided but now thia is time thank you kalkidan you do right thing God bless you rest of your time

  • @mahletmoges1890
    @mahletmoges1890 2 года назад +9

    I have a similar history with you but I wined it after I receive Jesus Christ as my personal savior . I can see you are a precious gift of Ethiopia as you read different books you need also discover holy bible and you will enjoy living for eternity and life gets value after that.

  • @bemnethailu7181
    @bemnethailu7181 2 года назад +1

    ትክክለኛውን ክርስትና መረዳት ላይ ስትደርሺ መወለዳችሁ ስለ እኔ ነው እንጂ ስለ እናትና አባት አይድለም ይላል ከክርስቶስ ጋር ተጣበቂ የውስጥ ደስታ ከክርስቶስ ፍቅር ብቻ ነው ሚመጣው

  • @ascumenge1881
    @ascumenge1881 2 года назад

    Smart,genuine, sharp,open ,sweetheart word's aren't enough

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ቃልዬ በግልፀ ነው ያነገረሸኝ በርች እግዚአብሔር ይርዳሸ

  • @eleniabera5775
    @eleniabera5775 2 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሷን አይነት ህይወት ያላቸው ብዙ ልጆች አሉ ብዙ ጊዜ እኛ ወላጆች ለልጆቻችን ጥሩ ነገር ብንመኝም ሳናውቀው ትልቅ ስህተት እንሰራለን ዋናው ለልጆች ፍቅር ነው የሚያስፈልጋቸው ልጆች የሚፈልጉትን ነገር ማወቅ በጣም ያስፈልጋል አንዳንዴ ዘመናዊ ነን የሚል ቤተሰብ ውስጥ ይታያል እና ወላጆች መስማት አለባቸ ሁሉ ሰው የሚከታተለው ሚዲያ ላይ መቅረብ አለበት ምክንያቱም ወላጆች ጥፋታቸውን ማወቅ አለባቸው ምክንያቱም የብዙ ልጆች ህይወት ይቀይራል እኔ ተመሳሳይ ታሪክ ያለው ቤተሰብ ስለማውቅ ነው ቤተሰብ ልጅቷ አይምሮዋ እንደተነካና የቤተሰብ ጣጣ ነው ብሎ ልጅቷ እቤት ቀርታለችና እባካችሁ Ebs ላይ አቅርቧት

  • @HabeshaGD
    @HabeshaGD Год назад

    ራጉኤል ስንማር የልጅነት ክራሼ ነበርሽ እኮ ቃልዬ ቅዱስ ን አትረሽውም መቼም፤ ግን እንደዚህ እየተሰቃየሽ እንደነበር ስትናገሪ ለማመን ከብዶኛል በጣም ይገርማል ሆኖም ባሸናፊነት ስለተወጣሽው ላንቺ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @ashebirdemissie4916
    @ashebirdemissie4916 2 года назад

    you are among few innocent lady to express such feeling, most people want to introvert it , while it serves as a learn for most people!!!!

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 2 года назад +4

    ልጆችሽ አንቺ ቤተሰብሽን ያልሻትን እንዳይሉሽ እንግዲህ መበርታት ነው :: በሌላ በኩል ደግሞ ማጥኛ ቦታ ና በቂ ምግብ እና ልብስ ሳይኖራቸው የሚያድጉ ነገርግን ቤተሰቦቻቸውን የማይኮንኑ ብዙዋች ያሉባት ሀገራችን ... ሞልቃቃ !!! እንደሚሉሽ ጥርጥር የለኝም ::

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 2 года назад

    Beautiful inspiring woman

  • @sebletechan8651
    @sebletechan8651 2 года назад

    Oww.....U are amazing. I wishe ur dreams came true

  • @melongirma1060
    @melongirma1060 2 года назад

    oh what an interview. being an empath is crucial in this world i know. stay strong. love and light.

  • @saronsaron3578
    @saronsaron3578 2 года назад +3

    በጣም እመሰግንሻለሁ አከብርሻለሁ መፈትሄ የለሌው ነገር እንደሌለና ፈተናን በጥንካሬ ማለፈ መቻልን አሳይተሸኛል 💜💜

  • @zentoaddis1493
    @zentoaddis1493 Год назад

    It’s really fascinating story and made me to think how many people wrongly judged and outcasted from the society. I hope this interview will teach many families and awakening their perspective.

  • @asdyasf3520
    @asdyasf3520 2 года назад +1

    ዳውይት ከልብ እናመሰግናለን በርቱ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን 🥰

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p 2 года назад +3

    What very strong and intelligent woman

  • @mikaelmore636
    @mikaelmore636 2 года назад

    WOWWWW AMAZING IDENTTY ....THANK YOU.

  • @haworoblay9327
    @haworoblay9327 2 года назад

    I think you are funking amazing ♥ very insightful to who you are.

  • @AaKk-st3tq
    @AaKk-st3tq 9 месяцев назад

    ቃልዩ ሁሉም ነገር ደስ ይላል በርቺ 🙏🙏ግን የዶላሮን ነገር ቦርቀቅ አርገሽ አስረጂን 😘🌹

  • @tsionsolomon2640
    @tsionsolomon2640 2 года назад +11

    this is all habeshan family problem i think we all have been through zis

  • @berryterefe7824
    @berryterefe7824 2 года назад +1

    Can’t wait for part two

  • @eimereimer7545
    @eimereimer7545 2 года назад +16

    ምንድነው ምታካብጂዉ አሁን እንዴት አንድ ሚሊዮን ዶላር እንዴት እንደሚገኝ ንገሪን please

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 2 года назад +3

      ህልሟ እኮ ነው። ማረግ ምትፈልገውን ነገር እንደሆነ እየተናገረች ነውኮ። 😂😂😂

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 года назад +1

      @@kiyakassa1726 ማለት ?አሁን በየወሩ እምታገኝው አይደለም እንዴ?

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 2 года назад +1

      @@selammesganaw3899 aydelem hilmua new gin dawit dreams lay mikeerbu endeza new miyaweru

  • @eg-xd7iz
    @eg-xd7iz 2 года назад +6

    🙏Wish your dream come true

  • @lemontravel7205
    @lemontravel7205 2 года назад +6

    AMAIZING KAL

  • @berryterefe7824
    @berryterefe7824 2 года назад +5

    Ooo my God I can’t believe my own ears 👂 I feel like am listening my own story childhood to Marriage. Definitely it’s my story , I was listening then what... then what ....

  • @nebyoudaniel3219
    @nebyoudaniel3219 2 года назад

    አሁንም በእምነትሽ ያፅናሽ ደግመሽ ተጠመቂ

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ እ.ር ይርዳሽ , ሁሉም ያልፋል !!ሁሉን የሚረዳን እ.ርብቻ ነው !

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
      👇👇👇
      ruclips.net/video/KqmpXSwkNOQ/видео.html

  • @nestibornagaininchrist8284
    @nestibornagaininchrist8284 2 года назад +1

    its Amaizig

  • @yibedagm8275
    @yibedagm8275 2 года назад

    Everything is amazing God made for you Kal. Above all, its so much good that you were not joining medical school cos surely you might find yourself at Amanuel Hospital right now because of Medical student syndrome(Personal Opinion)

  • @bethel4348
    @bethel4348 2 года назад

    Very inspiring interview

  • @mihretzenebe2044
    @mihretzenebe2044 2 года назад +2

    I lived the same way .Especially when I tried to explain .my childhood, highschool,campus...even I used to have mean friends additional problem. I am still struggling and fighting with myself and people around me. Because of this I decide to change myself first before starting relationship,I don't want to let some one in my life,I feel like I will be locked up.

  • @kfoodies
    @kfoodies 2 года назад

    I wish I can hear and understand your language. Your topic looks interesting. GOD BLESS

  • @sci-techmedia8479
    @sci-techmedia8479 2 года назад +5

    Amazing kali keep going 🙌🤜🤛

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 2 года назад +1

    Tsebel new yadanesh Egziabher yetemesgene yihun, embrihan min yisanatal

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 2 года назад +10

    Yene fikir Tebarek bebizu! Jesus Loves you!! accept him as your personal saviour! you are created to serve him!! lezi naw yihin hulu waga yekefelishiw, Devil kedimo belijinetish silawoke naw be familiyochish bekul yetawegawu, this is normal the peoples who created to serve spirtual world! you have high calling!! ewodishelehu!!!

  • @abdulfealemar8534
    @abdulfealemar8534 2 года назад

    የቤተሰቦን ጉድ አደባባይ ላይ ቸረቸርሽ ተብለሽ እንዳይፈራገጡብሽ ብቻ። You are awesome though and you paid all your dues as well. And bravely faced the music. All respect to you, Kal. Keep fighting the good fight.

  • @hanna2071
    @hanna2071 2 года назад +11

    Such inspiring and fascinating story you shared with us, I am so happy to see my Ethiopians people embracing the the law of attraction and using the power of thoughts, I encourage everyone attend the class ….let positive energy saturate all the entire nation

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም! የአንድ ደቂቃ ቪዲዮ
      👇👇👇
      ruclips.net/video/KqmpXSwkNOQ/видео.html

  • @sisaymamo7124
    @sisaymamo7124 2 года назад +15

    የኔ እናት ሁሉ ነገርሽ ደስ ሲል❤ ልጆችሽ እድለኞች ናቸው

  • @lovetheuniverse1160
    @lovetheuniverse1160 2 года назад

    It’s awesome 👏

  • @diorG18
    @diorG18 2 года назад +19

    Well, this so true in most of our earthly life and the real answer to this questions is JESUS him self. He really address the spot,cuz all this a need for attention,love and all other things are created for him in the first place. We all get our true worth in him! Not in our self or others approvals of what we are, really! So I'm telling you dears, please try to open up for who created you and also who loves you unconditionally. When you accept and gives him the right spot you'll definitely feel all the the love and blessings your soul is craving to get, and surely you will see things and also your self differently.

    • @user-fm1tu5hb2k
      @user-fm1tu5hb2k 2 года назад +2

      Yes I am healed by his wound as Isaiah 53:1-End that word of God healed me for ever, Jesus is always the answer

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 2 года назад +2

    መታደል ነው ሕልምን ማግኘትና ለተፈጠሩለት አላማ መኖር እግዚአብሔርን አመስግኚ ዳዊት ደግሞ ልዩ ነው ፈጣሪ ነው ያመጣልን እኔም ሕልም ስለሚባለው ቃል የሰማሁት ደግሞ ልዩ የሚያደርገው የፍላጎት ሕልምን ማገኘቱ ነው ብቻ ዳዊት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ከዚህ በላይ ብዙ ሰውን እነድትቀይር ያግዝክ

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 2 года назад +8

    የእኔው የእራሴው ታሪክ ነው ፣

  • @hela9319
    @hela9319 2 года назад

    Very interesting experience thanks for sharing

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 2 года назад +14

    God is Love for human being ..the best friend to Sister is JESUS / SAVE people to SIN/ SUCIDE is the work of BEAST. my Sister believe in JESUS CHRIST.JESUS is all in all. God bless you.

  • @Basiread
    @Basiread 2 года назад +5

    Beautiful ❤️ inside out

  • @tseditagesse4980
    @tseditagesse4980 2 года назад

    wowww amazing....i feel exactly what you felt for my dear....konjoooo history

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад +10

    ስታምሪ

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 2 года назад +8

    የኔ ቆንጆ ሁላችንም የቤተሰብ ጫና አለብን 😣 ግን ፀበሉንም ቀጥይበት 👌በእምነትሽ ላይ ፅኝ/በርቺ
    አይዞሽ አገራችን የፀሎት አገር ናት 🙏ማንበብ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ሁሉን ነገር አድራጊው አላህ /እግዝአብሄር ነው 🕌🙏🕍አላህ ይርዳሽ (ፀልይ ፀልይ)

  • @godislove4988
    @godislove4988 2 года назад

    Wow Gbu 🙏🙏🙏💜

  • @abrahamenku6142
    @abrahamenku6142 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Thank you kaliye batam tankara set nesh enem wuste yneberew temesasayi history naw yalegn siket malet yihe naw rasin mashenef yemiyakil siket yelem !! God hulem abrosh naw 😇😇😇

  • @bethelsimeneh3839
    @bethelsimeneh3839 Год назад +1

    Wow! የራሴን የህይወት ታሪክ ባንቺ አፍ የተነገረ ነው የመሰለኝ ግን እስካሁን ሙሉ በሙሉ relief አላደረግኩም ። አንቺ ያገኘሽውን መፍትሔ ለማግኘት የት መሄድ እንዳለብኝ አላወኩም ።

  • @azebtadesse4700
    @azebtadesse4700 2 года назад

    Such a strong enough, courage, beautiful inside and out women your KALKEDAN🤔🤦‍♀️ your STORY is so amazing and interesting. I can say you was life schooling and your strength inspires me. Your blessed and deserved the best. This is only i can say. I can imagine your journey was interesting and amazing

  • @keftam
    @keftam 2 года назад +11

    የልጅቷ ታሪክ አስተማሪ ነው። ጥሩ መግለፅ ትችልበታለች ግን አማርኛው ከእንግልዝኛው ቢጠራ ደግሞ ብዙ ያምር ነበር።

    • @fbwgames8228
      @fbwgames8228 2 года назад +1

      Alemechalh anadok new bakh😂

    • @keftam
      @keftam 2 года назад +5

      @@fbwgames8228 You are brainwashed and crippled people who find it difficult to compete with other proud people. You're not aware that you can't even express yourself in your mother tongue. But you believe you are smart when you mix two languages where nonsense comes out in the end. You feel smart, but you can't even say a single pure statement in any particular language. You cannot speak or argue in Amharic or any other language. You are a lost generation.

  • @barkilignmulatu5390
    @barkilignmulatu5390 2 года назад

    Kaliye you are awesome I learnt alot from this interview how can I get your couch or get your spritual consultance ?

  • @user-vo4fc4zi3m
    @user-vo4fc4zi3m Год назад

    መሰንበት ደጉ!
    የኖረ ብዙ ያያል!
    አንቺ ትለያለሽ ምርጥ ሴት👌

  • @eyerusalemkibret8828
    @eyerusalemkibret8828 2 года назад +2

    I get u girl !!! Smart &beautiful mind