ብትደበቂ ይሻልሽ ነበር 😳❗📌

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024

Комментарии • 723

  • @DivinelyGodess
    @DivinelyGodess 25 дней назад +102

    እውነት ንግግሯ እጅግ ክፉ እና ድፍረት የተሞላበት አይን አውጣ ባለጌ ዬባለጌ ሚስት ተደበቂ: የአንችን መጨረሻ በቅርቡ እምናይ ይሆናል::

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 18 дней назад

      የኔ ወንድም ፍርደ ገምድል አትሁን !!🛑ልጅቱ አይደለም በተጠርጣሪው በሌላ ወንድ ስለመደፈሯ የቀረበ የፖሊስም ሆነ የሆስፒታል ማረጋገጫ በሌለበት ሰውን ፈርዶ ማሰር ነግ በኔ ነውና ልንጠነቀቅ ይገባናል።
      የሟች እናት ተጠርጣሪው ልጇን መድፈሩን፣ከዚያም አንቆ መግደሉን፣ከገደላት በኋላም በፔሳ/ምላጭ ገላዋን መተልተሉን(ወድቃ የሞተች ለማስመሰል)፣በሰውነቷ ላይ የነበረውን ደም ለማስወገድ ሳፋ ላይ አጥቦ እንደጣላት ስትዘላብድ ጠያቂዎቹ ይሄ ሁሉ ድርጊት መፈፀሙን በዓይንሽ አይተሻል ? ካላየሽስ ይሄን ሁሉ መረጃ የመደበቅ ሂደት ሲፈፀም አይቶ የነገረሽ ማን ነው ? ብሎ መስቀለኛ ጥያቄ የጠየቃት የለም።🛑
      ያም ሆነ ይህ የሆስፒታሉ የምርመራ ውጤት 100% ስለመደፈሯ አለማረጋገጡ፣አሜን ክሊኒክ(የሟች እናት የምትሰራበት) ድንኳን ሰብሮ እንዲያጣራ ሳይጠየቅ የምርመራ ውጤት ከመደበኛ የደብዳቤ አፃፃፍ ውጭ(የድርጅቱ ማኅተም ያላረፈበት) ፅፎ ለሟች እናት መስጠቱ፣በሟች ብልት አካባቢም ሆነ ውስጥ የወንድ የዘር ፍሬ ፈሳሽ አለመገኜቱ፣ የአሜን ክሊኒክ መርማሪ ዶክተሩ ጉዳዩ ወይም የፎርንሲክ ምርመራው አይመለከተኝም ማለቱንና ሌሎቹን የሟች እናት የተቀነባበሩ እርምጃዎች ትተው ያለፏቸውን ነጠብጣቦች በገለልተኛ መንፈስ ለማገጣጠም(crime scene reconstruction) ብንሞክር ልጅቱ በተከሳሹ ግለሰብ ተደፍራ ሙታለች ለማለት የሚያስችል አንድም ማረጋገጫ ሳይቀርብ ነው ፍ/ቤቱ ብይን የሰጠው።ተጠርጣሪው እጅ ከፍንጅ ባልተያዘበት ሁኔታና በሟች አካል ላይ ተጠርጣሪውን ከወንጀሉ ጋር ሊያገናኜው የሚችል አንድም ማስረጃ(associative evidences) ባልተገኜበት የምርመራ ውጤት ላይ ተመስርቶ የተሰጠው ብይን ተገቢ ነው ማለት አይቻልም።
      የሃገሪቱን የፍትህ ስርዓትም ጥያቄ ውስጥ የሚከት ክስተት ነው። እንዲያውም የሟች እናት ከማንኛውም የሕግ ተቋም አስከሬኑ በአሜን ክሊኒክ እንዲመረመር የሚያዝ ደብዳቤ በሌለበት ሁናቴ ወደ ምትሰራበት ክሊኒክ እንድትወሰድ ካደረገች በኋላ ለሁለት ስዓታት ያህል መቆየቷ የሚያጭረው የተቀነባበረ መረጃን የማጥፋት/የማደናገር ድርጊት ስለመፈፀሙ አመላካች ነገር አለው።የሟች እናት ለፈጠረችው ውንጀላ ማስረጃ ይሆናት ዘንድ ወደ አሜን ክሊኒክ ከወሰደቻት በኋላ ብልቷና ፊንጢጣዋ በጣት እንዲነካካና የተደፈረች የማስመሰል ድርጊት አለመስራቷን ማረጋገጥ አይቻልም።የፈለገ ሕይዎት ሆስፒታል የምርመራ ውጤት ያረጋገጠው የብልቷ ዙሪያ መቅላቱን እንጅ በወንድ ብልት መደፈሩን አለመሆኑን ልብ ይሏል።ተደፍራለች እንኳ ቢባል ከተጠርጣሪው ጋር የሚገናኝ አንድም ማስረጃ ባልቀረበበት ሁኔታ በ25 ዓመት እስራት እንዲቀጣ ማድረግ ፍፁም ሕጋዊም ሞራላዊም አካሄድ አይደለም !!
      ፍትህ ለሟች !!
      ፍትህ ለተጠርጣሪው ግለሰብ !!🛑

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 25 дней назад +141

    በእውነት በጣም እኔ ለሷ አፈርኩ

    • @SunSet-l8m
      @SunSet-l8m 25 дней назад +6

      እግዛቤር ይፈረዳል 😭

    • @Ethionewstube
      @Ethionewstube 25 дней назад +5

      ከገዳዮ እኩል ግብረ አበሮቹ አይን አውጣ ወንጀለኛ ናቸው በህፃን ልጅ ሞት ለዛውም ተደፍራ ለባሌ ፍትህ ትለናለች ደፋር ሚስቱ ወንጀለኛ ናቸው

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 25 дней назад

      እኔ ጨርሼ አለሰማሗትም የአበቅየለሽ አገብግቦኝ ሳልጨርሰው ተውኩት የዚች ደሞ ቋቅ ብላኝ ተውኩት ሰለቸኝ 😢😢😢 እውነት ትወጣለች

    • @Eima-a
      @Eima-a 25 дней назад

      ሀገር መምራት ቀልድ አይደለም ሀብት እና ዝና መሰብሰብያ ጀግንነት ያስፈልጋል የማን ልቅምቅም🇪🇹❤

    • @MizanTube-cw1df
      @MizanTube-cw1df 24 дня назад

      የግዜ ጎዳይ እንጂ የሄቭን ደም ገና ያስብዳቸዋል እነዝህ አውሬውች😢😢😢😢😢😢😢

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 25 дней назад +75

    የህፃንዋ ንፁህ ደም ነው እንዲህ እሚያሰፈልፋት

  • @OmuNebil
    @OmuNebil 25 дней назад +43

    እች የሰይጣን ሚስት አረመኔ በእሷ ቤት ባሏን ነፃ ለማውጣት ነበር የመጣች ባለጌ።
    ባሏ ደፋሪ መሆኑን ለህዝቡ ግልፅ አድርጋ ነው የሄደች ልጅቷ ስትሞት ባሏ ከቤት ፊልም እያየ ነበር ብላ መስክራለች ከግቢው ውስጥ ከእሱ ውጭ ወንድ ማንም እንዳልነበር መስክራለች ይህ እራሱ ትልቅ ነገር ነው።
    ይህ ነገር ሲፈጠር ከቤትም አልነበርኩም ብላለች ታዲያ ከዚህ በላይ ምስክርነት አለ አሏህ እንድትመሰክር ነው ያመጣት

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 18 дней назад

      የኔ ወንድም ፍርደ ገምድል አትሁን !!🛑ልጅቱ አይደለም በተጠርጣሪው በሌላ ወንድ ስለመደፈሯ የቀረበ የፖሊስም ሆነ የሆስፒታል ማረጋገጫ በሌለበት ሰውን ፈርዶ ማሰር ነግ በኔ ነውና ልንጠነቀቅ ይገባናል።
      የሟች እናት ተጠርጣሪው ልጇን መድፈሩን፣ከዚያም አንቆ መግደሉን፣ከገደላት በኋላም በፔሳ/ምላጭ ገላዋን መተልተሉን(ወድቃ የሞተች ለማስመሰል)፣በሰውነቷ ላይ የነበረውን ደም ለማስወገድ ሳፋ ላይ አጥቦ እንደጣላት ስትዘላብድ ጠያቂዎቹ ይሄ ሁሉ ድርጊት መፈፀሙን በዓይንሽ አይተሻል ? ካላየሽስ ይሄን ሁሉ መረጃ የመደበቅ ሂደት ሲፈፀም አይቶ የነገረሽ ማን ነው ? ብሎ መስቀለኛ ጥያቄ የጠየቃት የለም።🛑
      ያም ሆነ ይህ የሆስፒታሉ የምርመራ ውጤት 100% ስለመደፈሯ አለማረጋገጡ፣አሜን ክሊኒክ(የሟች እናት የምትሰራበት) ድንኳን ሰብሮ እንዲያጣራ ሳይጠየቅ የምርመራ ውጤት ከመደበኛ የደብዳቤ አፃፃፍ ውጭ(የድርጅቱ ማኅተም ያላረፈበት) ፅፎ ለሟች እናት መስጠቱ፣በሟች ብልት አካባቢም ሆነ ውስጥ የወንድ የዘር ፍሬ ፈሳሽ አለመገኜቱ፣ የአሜን ክሊኒክ መርማሪ ዶክተሩ ጉዳዩ ወይም የፎርንሲክ ምርመራው አይመለከተኝም ማለቱንና ሌሎቹን የሟች እናት የተቀነባበሩ እርምጃዎች ትተው ያለፏቸውን ነጠብጣቦች በገለልተኛ መንፈስ ለማገጣጠም(crime scene reconstruction) ብንሞክር ልጅቱ በተከሳሹ ግለሰብ ተደፍራ ሙታለች ለማለት የሚያስችል አንድም ማረጋገጫ ሳይቀርብ ነው ፍ/ቤቱ ብይን የሰጠው።ተጠርጣሪው እጅ ከፍንጅ ባልተያዘበት ሁኔታና በሟች አካል ላይ ተጠርጣሪውን ከወንጀሉ ጋር ሊያገናኜው የሚችል አንድም ማስረጃ(associative evidences) ባልተገኜበት የምርመራ ውጤት ላይ ተመስርቶ የተሰጠው ብይን ተገቢ ነው ማለት አይቻልም።
      የሃገሪቱን የፍትህ ስርዓትም ጥያቄ ውስጥ የሚከት ክስተት ነው። እንዲያውም የሟች እናት ከማንኛውም የሕግ ተቋም አስከሬኑ በአሜን ክሊኒክ እንዲመረመር የሚያዝ ደብዳቤ በሌለበት ሁናቴ ወደ ምትሰራበት ክሊኒክ እንድትወሰድ ካደረገች በኋላ ለሁለት ስዓታት ያህል መቆየቷ የሚያጭረው የተቀነባበረ መረጃን የማጥፋት/የማደናገር ድርጊት ስለመፈፀሙ አመላካች ነገር አለው።የሟች እናት ለፈጠረችው ውንጀላ ማስረጃ ይሆናት ዘንድ ወደ አሜን ክሊኒክ ከወሰደቻት በኋላ ብልቷና ፊንጢጣዋ በጣት እንዲነካካና የተደፈረች የማስመሰል ድርጊት አለመስራቷን ማረጋገጥ አይቻልም።የፈለገ ሕይዎት ሆስፒታል የምርመራ ውጤት ያረጋገጠው የብልቷ ዙሪያ መቅላቱን እንጅ በወንድ ብልት መደፈሩን አለመሆኑን ልብ ይሏል።ተደፍራለች እንኳ ቢባል ከተጠርጣሪው ጋር የሚገናኝ አንድም ማስረጃ ባልቀረበበት ሁኔታ በ25 ዓመት እስራት እንዲቀጣ ማድረግ ፍፁም ሕጋዊም ሞራላዊም አካሄድ አይደለም !!
      ፍትህ ለሟች !!
      ፍትህ ለተጠርጣሪው ግለሰብ !!🛑

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 25 дней назад +57

    እምትናገረው ሁሉ እየጠፋባት ነበር ይች ሰገጤ አይነ ደረቅ።መስሎአታል።ምን አልባት ፍርዱም እያታለላቸው ነው።እነዚህ ቡዶች ወድቃ ሞተች ትላለች ይች አተላ።ብትወድቅ እኮ ትሰበራለች እንጅ እንቁላል አደለችም እኮ

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 25 дней назад +53

    ትክክል ነሽ ።ግፈኛ ሴት ነች የማታፍር

  • @Etiopa
    @Etiopa 25 дней назад +32

    ያምኑኛል ብለ መውጣቷ እራሱ ትልቅ ንቀት ነው ፍትህ ለሕፃን ሄቨን ፍርድ ለደፋርና ተባባርዎች

  • @fasika9507
    @fasika9507 25 дней назад +25

    ሰብለ እህቴ የ እኛ አገር እናቶች አይደለም የሰው ልጅ ደፍረው ይቅርና የገዛ ልጃቸውን የአብራካቸውን ክፋይ የደፈሩ ባሎቻቸውን ደግፈው አታዋርጅን በተከበርንበት መንደር ሰፈር እያሉ ልጆቻቸውን በማሳቀቅ በሕይወት ዘመናቸው ሁሉ በማይለቅ ትራማ የገደሉ ስንት እናቶች አሉ መሰለሽ። ይህንን አጉል ባህል ሰብረን መጣል ነው ያለብን🛑🛑

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 18 дней назад

      የኔ ወንድም ፍርደ ገምድል አትሁን !!🛑ልጅቱ አይደለም በተጠርጣሪው በሌላ ወንድ ስለመደፈሯ የቀረበ የፖሊስም ሆነ የሆስፒታል ማረጋገጫ በሌለበት ሰውን ፈርዶ ማሰር ነግ በኔ ነውና ልንጠነቀቅ ይገባናል።
      የሟች እናት ተጠርጣሪው ልጇን መድፈሩን፣ከዚያም አንቆ መግደሉን፣ከገደላት በኋላም በፔሳ/ምላጭ ገላዋን መተልተሉን(ወድቃ የሞተች ለማስመሰል)፣በሰውነቷ ላይ የነበረውን ደም ለማስወገድ ሳፋ ላይ አጥቦ እንደጣላት ስትዘላብድ ጠያቂዎቹ ይሄ ሁሉ ድርጊት መፈፀሙን በዓይንሽ አይተሻል ? ካላየሽስ ይሄን ሁሉ መረጃ የመደበቅ ሂደት ሲፈፀም አይቶ የነገረሽ ማን ነው ? ብሎ መስቀለኛ ጥያቄ የጠየቃት የለም።🛑
      ያም ሆነ ይህ የሆስፒታሉ የምርመራ ውጤት 100% ስለመደፈሯ አለማረጋገጡ፣አሜን ክሊኒክ(የሟች እናት የምትሰራበት) ድንኳን ሰብሮ እንዲያጣራ ሳይጠየቅ የምርመራ ውጤት ከመደበኛ የደብዳቤ አፃፃፍ ውጭ(የድርጅቱ ማኅተም ያላረፈበት) ፅፎ ለሟች እናት መስጠቱ፣በሟች ብልት አካባቢም ሆነ ውስጥ የወንድ የዘር ፍሬ ፈሳሽ አለመገኜቱ፣ የአሜን ክሊኒክ መርማሪ ዶክተሩ ጉዳዩ ወይም የፎርንሲክ ምርመራው አይመለከተኝም ማለቱንና ሌሎቹን የሟች እናት የተቀነባበሩ እርምጃዎች ትተው ያለፏቸውን ነጠብጣቦች በገለልተኛ መንፈስ ለማገጣጠም(crime scene reconstruction) ብንሞክር ልጅቱ በተከሳሹ ግለሰብ ተደፍራ ሙታለች ለማለት የሚያስችል አንድም ማረጋገጫ ሳይቀርብ ነው ፍ/ቤቱ ብይን የሰጠው።ተጠርጣሪው እጅ ከፍንጅ ባልተያዘበት ሁኔታና በሟች አካል ላይ ተጠርጣሪውን ከወንጀሉ ጋር ሊያገናኜው የሚችል አንድም ማስረጃ(associative evidences) ባልተገኜበት የምርመራ ውጤት ላይ ተመስርቶ የተሰጠው ብይን ተገቢ ነው ማለት አይቻልም።
      የሃገሪቱን የፍትህ ስርዓትም ጥያቄ ውስጥ የሚከት ክስተት ነው። እንዲያውም የሟች እናት ከማንኛውም የሕግ ተቋም አስከሬኑ በአሜን ክሊኒክ እንዲመረመር የሚያዝ ደብዳቤ በሌለበት ሁናቴ ወደ ምትሰራበት ክሊኒክ እንድትወሰድ ካደረገች በኋላ ለሁለት ስዓታት ያህል መቆየቷ የሚያጭረው የተቀነባበረ መረጃን የማጥፋት/የማደናገር ድርጊት ስለመፈፀሙ አመላካች ነገር አለው።የሟች እናት ለፈጠረችው ውንጀላ ማስረጃ ይሆናት ዘንድ ወደ አሜን ክሊኒክ ከወሰደቻት በኋላ ብልቷና ፊንጢጣዋ በጣት እንዲነካካና የተደፈረች የማስመሰል ድርጊት አለመስራቷን ማረጋገጥ አይቻልም።የፈለገ ሕይዎት ሆስፒታል የምርመራ ውጤት ያረጋገጠው የብልቷ ዙሪያ መቅላቱን እንጅ በወንድ ብልት መደፈሩን አለመሆኑን ልብ ይሏል።ተደፍራለች እንኳ ቢባል ከተጠርጣሪው ጋር የሚገናኝ አንድም ማስረጃ ባልቀረበበት ሁኔታ በ25 ዓመት እስራት እንዲቀጣ ማድረግ ፍፁም ሕጋዊም ሞራላዊም አካሄድ አይደለም !!
      ፍትህ ለሟች !!
      ፍትህ ለተጠርጣሪው ግለሰብ !!🛑

  • @Fadoo-jk5tq
    @Fadoo-jk5tq 25 дней назад +64

    ትክክል ሠብልየ ተባረኪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 25 дней назад +30

    ትክክል እደኔ ውሉም ተቃጥሎአል መንፈስ ቅዱስ እዴት እዳስቆጣኝ ንግራ ያማል ባልሰማዎት ይሻለኝ ነበር ጌታ ፍርዱን ይስጥ

    • @mahdiialiyyii7824
      @mahdiialiyyii7824 25 дней назад

      f G00ww.😂 '.' .mgmb b wbw
      nbbmhkdn.zzz''''''0'00''0''''''''0'0''''''''' .cm x mm 😂
      z '''w'

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 25 дней назад +18

    ሰብልዬ ዘመንሽ ይለምልም የኔ ማር!!! ውስጣችንን ነው ያራሹ!!! እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ሴት ይብዛልን!!!!!🔥🔥🔥✊✊✊

  • @hewanshiferaw8402
    @hewanshiferaw8402 25 дней назад +31

    የኔ እህት የውጤን ነው የተናገርሺው ቃላት አጣሁላት ለዚች ባሌጌ አቃጠለችኝ እኮ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 25 дней назад

      በጣም ባለጌ ደፋር ነች እሳን ነበር ሃያ አምሰት አመት ማሰር😢😢😢😢

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 25 дней назад +31

    የባልዋን ጉድ ስለምታዉቅ የህፃንዋነ‍እ አስከሬን ገልጭ ልያት ማለትዋ ደሞ አሜን ሆስፒታል የውሽት ማስረጃ ነው የሰጠው በላለች ሆስፒታሉ ሊከሳት ይገባል

    • @tigista7276
      @tigista7276 25 дней назад

      እንደዛ ያለችው መመሪያ የላቸውም ነው የምትለው:: በጣም ከባድ ነው

  • @kidist4624
    @kidist4624 25 дней назад +17

    ሰብልዬ የኔ ማር ስወድሽ እኮ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ የውስጤን ነው የተናገርሽው ብርክ በይ አይገርምም ግን ሰብልዬ እይታሽ ግርም ነው ያለኝ እውነት እኮ ነው እግዚአብሔር ከዙፋኑ ነው የተንቀሳቀሰው የሰውንሁሉ አፍ ነው ያናገረው ማሬ ተባረክ

  • @firezewdgebremedhin6045
    @firezewdgebremedhin6045 25 дней назад +20

    እውነት ነው የወለደች እናት ምንም አትመስልም ድርቅ ያለች ደረቅ በዛ ላይ ዘባራቂ የሆነች ክፉ ሴት ናት ገና የህፃንዋ ደም አዙሮ ነው የሚደፋት።

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 25 дней назад +31

    ሞጣ እና ቅዳሜ ገበያ መክረው ከላኳት ከብት ምን ይጠበቃል ዘንዶ አጋድሜ ስትቀልብ ነው ይች ሴት የሞተችው

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 18 дней назад

      የኔ ወንድም ፍርደ ገምድል አትሁን !!🛑ልጅቱ አይደለም በተጠርጣሪው በሌላ ወንድ ስለመደፈሯ የቀረበ የፖሊስም ሆነ የሆስፒታል ማረጋገጫ በሌለበት ሰውን ፈርዶ ማሰር ነግ በኔ ነውና ልንጠነቀቅ ይገባናል።
      የሟች እናት ተጠርጣሪው ልጇን መድፈሩን፣ከዚያም አንቆ መግደሉን፣ከገደላት በኋላም በፔሳ/ምላጭ ገላዋን መተልተሉን(ወድቃ የሞተች ለማስመሰል)፣በሰውነቷ ላይ የነበረውን ደም ለማስወገድ ሳፋ ላይ አጥቦ እንደጣላት ስትዘላብድ ጠያቂዎቹ ይሄ ሁሉ ድርጊት መፈፀሙን በዓይንሽ አይተሻል ? ካላየሽስ ይሄን ሁሉ መረጃ የመደበቅ ሂደት ሲፈፀም አይቶ የነገረሽ ማን ነው ? ብሎ መስቀለኛ ጥያቄ የጠየቃት የለም።🛑
      ያም ሆነ ይህ የሆስፒታሉ የምርመራ ውጤት 100% ስለመደፈሯ አለማረጋገጡ፣አሜን ክሊኒክ(የሟች እናት የምትሰራበት) ድንኳን ሰብሮ እንዲያጣራ ሳይጠየቅ የምርመራ ውጤት ከመደበኛ የደብዳቤ አፃፃፍ ውጭ(የድርጅቱ ማኅተም ያላረፈበት) ፅፎ ለሟች እናት መስጠቱ፣በሟች ብልት አካባቢም ሆነ ውስጥ የወንድ የዘር ፍሬ ፈሳሽ አለመገኜቱ፣ የአሜን ክሊኒክ መርማሪ ዶክተሩ ጉዳዩ ወይም የፎርንሲክ ምርመራው አይመለከተኝም ማለቱንና ሌሎቹን የሟች እናት የተቀነባበሩ እርምጃዎች ትተው ያለፏቸውን ነጠብጣቦች በገለልተኛ መንፈስ ለማገጣጠም(crime scene reconstruction) ብንሞክር ልጅቱ በተከሳሹ ግለሰብ ተደፍራ ሙታለች ለማለት የሚያስችል አንድም ማረጋገጫ ሳይቀርብ ነው ፍ/ቤቱ ብይን የሰጠው።ተጠርጣሪው እጅ ከፍንጅ ባልተያዘበት ሁኔታና በሟች አካል ላይ ተጠርጣሪውን ከወንጀሉ ጋር ሊያገናኜው የሚችል አንድም ማስረጃ(associative evidences) ባልተገኜበት የምርመራ ውጤት ላይ ተመስርቶ የተሰጠው ብይን ተገቢ ነው ማለት አይቻልም።
      የሃገሪቱን የፍትህ ስርዓትም ጥያቄ ውስጥ የሚከት ክስተት ነው። እንዲያውም የሟች እናት ከማንኛውም የሕግ ተቋም አስከሬኑ በአሜን ክሊኒክ እንዲመረመር የሚያዝ ደብዳቤ በሌለበት ሁናቴ ወደ ምትሰራበት ክሊኒክ እንድትወሰድ ካደረገች በኋላ ለሁለት ስዓታት ያህል መቆየቷ የሚያጭረው የተቀነባበረ መረጃን የማጥፋት/የማደናገር ድርጊት ስለመፈፀሙ አመላካች ነገር አለው።የሟች እናት ለፈጠረችው ውንጀላ ማስረጃ ይሆናት ዘንድ ወደ አሜን ክሊኒክ ከወሰደቻት በኋላ ብልቷና ፊንጢጣዋ በጣት እንዲነካካና የተደፈረች የማስመሰል ድርጊት አለመስራቷን ማረጋገጥ አይቻልም።የፈለገ ሕይዎት ሆስፒታል የምርመራ ውጤት ያረጋገጠው የብልቷ ዙሪያ መቅላቱን እንጅ በወንድ ብልት መደፈሩን አለመሆኑን ልብ ይሏል።ተደፍራለች እንኳ ቢባል ከተጠርጣሪው ጋር የሚገናኝ አንድም ማስረጃ ባልቀረበበት ሁኔታ በ25 ዓመት እስራት እንዲቀጣ ማድረግ ፍፁም ሕጋዊም ሞራላዊም አካሄድ አይደለም !!
      ፍትህ ለሟች !!
      ፍትህ ለተጠርጣሪው ግለሰብ !!🛑

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 25 дней назад +11

    የባሏ አንሶን እሷ መታ አቃጠለችን ዋጋዋን ፈጣሪ ይስጣት

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 25 дней назад +14

    ተባረኪ ስብለ በደንብ ነው ያየሻት ምን ልትሆን ይህንን ሁሉ ጩኽት ጥሳ የወጣችው አይኗን በጨው ያጠበች ኢቪል የህፃንዋ ደም ስራውን መስራት ጀምሯል እስኪበቃት ቃተትች ገና ጉድ እናያለን

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 25 дней назад +19

    የኔ ውድ ሰብልዩ ምን ላርግሽ ተባረኪልኝ እይታሽን በጣም አድንቄዋለሁ። አንቺን የወለደች እናት ትባረክ። እግዚአብሔር በእውነት ይፈርዳል።

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 25 дней назад +12

    እይዉልሸ ከተናገረችዉ ዉሰጥ ያሰተዋልኩት እኛ ይግባኝ ጠይቀን የህክምና ማሰረጃዉን የፈለገ ሂዎትን አሰገብተን ለይግባኝ እያሰተካከልን ነበር እሷ በሚዲያ ወጣች እነጂ ብላለች ሰለዚህ ህከምናዉ ልክ አይደለም ብለዉ በዉሰጥ እያሰተካከሉ ነበር ለይግባኝ የእናትየዋ መዉጣት አደነቀፈባቸዉ እንጂ አሁን የመጣችዉ ትንሸ ተቃዉሞዉን ለማብረድና ጥርጣሬ ለመፍጠር ነዉ

  • @kongitkebede3030
    @kongitkebede3030 25 дней назад +24

    የኔ አለት እግዚአብሔር ይባርክሽ አኔ አንቀጠቀጠኝ ምን አይነት ሴት እንደሆነች ይገርማል ተባረኪ

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 18 дней назад

      የኔ ወንድም ፍርደ ገምድል አትሁን !!🛑ልጅቱ አይደለም በተጠርጣሪው በሌላ ወንድ ስለመደፈሯ የቀረበ የፖሊስም ሆነ የሆስፒታል ማረጋገጫ በሌለበት ሰውን ፈርዶ ማሰር ነግ በኔ ነውና ልንጠነቀቅ ይገባናል።
      የሟች እናት ተጠርጣሪው ልጇን መድፈሩን፣ከዚያም አንቆ መግደሉን፣ከገደላት በኋላም በፔሳ/ምላጭ ገላዋን መተልተሉን(ወድቃ የሞተች ለማስመሰል)፣በሰውነቷ ላይ የነበረውን ደም ለማስወገድ ሳፋ ላይ አጥቦ እንደጣላት ስትዘላብድ ጠያቂዎቹ ይሄ ሁሉ ድርጊት መፈፀሙን በዓይንሽ አይተሻል ? ካላየሽስ ይሄን ሁሉ መረጃ የመደበቅ ሂደት ሲፈፀም አይቶ የነገረሽ ማን ነው ? ብሎ መስቀለኛ ጥያቄ የጠየቃት የለም።🛑
      ያም ሆነ ይህ የሆስፒታሉ የምርመራ ውጤት 100% ስለመደፈሯ አለማረጋገጡ፣አሜን ክሊኒክ(የሟች እናት የምትሰራበት) ድንኳን ሰብሮ እንዲያጣራ ሳይጠየቅ የምርመራ ውጤት ከመደበኛ የደብዳቤ አፃፃፍ ውጭ(የድርጅቱ ማኅተም ያላረፈበት) ፅፎ ለሟች እናት መስጠቱ፣በሟች ብልት አካባቢም ሆነ ውስጥ የወንድ የዘር ፍሬ ፈሳሽ አለመገኜቱ፣ የአሜን ክሊኒክ መርማሪ ዶክተሩ ጉዳዩ ወይም የፎርንሲክ ምርመራው አይመለከተኝም ማለቱንና ሌሎቹን የሟች እናት የተቀነባበሩ እርምጃዎች ትተው ያለፏቸውን ነጠብጣቦች በገለልተኛ መንፈስ ለማገጣጠም(crime scene reconstruction) ብንሞክር ልጅቱ በተከሳሹ ግለሰብ ተደፍራ ሙታለች ለማለት የሚያስችል አንድም ማረጋገጫ ሳይቀርብ ነው ፍ/ቤቱ ብይን የሰጠው።ተጠርጣሪው እጅ ከፍንጅ ባልተያዘበት ሁኔታና በሟች አካል ላይ ተጠርጣሪውን ከወንጀሉ ጋር ሊያገናኜው የሚችል አንድም ማስረጃ(associative evidences) ባልተገኜበት የምርመራ ውጤት ላይ ተመስርቶ የተሰጠው ብይን ተገቢ ነው ማለት አይቻልም።
      የሃገሪቱን የፍትህ ስርዓትም ጥያቄ ውስጥ የሚከት ክስተት ነው። እንዲያውም የሟች እናት ከማንኛውም የሕግ ተቋም አስከሬኑ በአሜን ክሊኒክ እንዲመረመር የሚያዝ ደብዳቤ በሌለበት ሁናቴ ወደ ምትሰራበት ክሊኒክ እንድትወሰድ ካደረገች በኋላ ለሁለት ስዓታት ያህል መቆየቷ የሚያጭረው የተቀነባበረ መረጃን የማጥፋት/የማደናገር ድርጊት ስለመፈፀሙ አመላካች ነገር አለው።የሟች እናት ለፈጠረችው ውንጀላ ማስረጃ ይሆናት ዘንድ ወደ አሜን ክሊኒክ ከወሰደቻት በኋላ ብልቷና ፊንጢጣዋ በጣት እንዲነካካና የተደፈረች የማስመሰል ድርጊት አለመስራቷን ማረጋገጥ አይቻልም።የፈለገ ሕይዎት ሆስፒታል የምርመራ ውጤት ያረጋገጠው የብልቷ ዙሪያ መቅላቱን እንጅ በወንድ ብልት መደፈሩን አለመሆኑን ልብ ይሏል።ተደፍራለች እንኳ ቢባል ከተጠርጣሪው ጋር የሚገናኝ አንድም ማስረጃ ባልቀረበበት ሁኔታ በ25 ዓመት እስራት እንዲቀጣ ማድረግ ፍፁም ሕጋዊም ሞራላዊም አካሄድ አይደለም !!
      ፍትህ ለሟች !!
      ፍትህ ለተጠርጣሪው ግለሰብ !!🛑

  • @temirseyid5776
    @temirseyid5776 25 дней назад +17

    ጎበዝ ሴትዮዋ ትክክለኛዉን ምሰክርነትሰጠች መጀመሪያ በጣምነበርየተናደድኩት አየነደረቅነች የልጅቱደም ብዙያስለፈልፋታል አመኑኝ

  • @happy_woman2
    @happy_woman2 25 дней назад +49

    የልጅቱዋ ደም ነው ሚያስለፈልፋት 😢😢😢

  • @netsanetzeleke4028
    @netsanetzeleke4028 25 дней назад +13

    የ ሰዉየዉ ሚስት በራስሽ ልጅ ቢደርሰ እንዴት ነበር የምትሆኚው? እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ይፈርዳል።

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 25 дней назад +14

    ብትደበቅ ይሻላት ነበር::እኔ ብሆን እደበቃለሁ::የደፈረውን ባልዋን ለመሸፈን ድርቅ ብላ አይኑዋን በጨው ታጥባ ጭራሽ kህደት!? አር ተደበቂ ነውር ነዉ!::

  • @TsinatGashe
    @TsinatGashe 25 дней назад +10

    እውነት ነዉ የእኔ እህት ለ666 የኢሊሞናቲ መንፈስ ነዉ የሚገብሩት ደም የሚጠጡት ጌታ ኢየሱስ ይፈርዶባቸዋል

  • @woinshetteklemariam412
    @woinshetteklemariam412 25 дней назад +14

    የሚያዋርዳቸው የህፃን ልጅ ነፍስ እና ስቃይ ነው::

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 25 дней назад +9

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ሴትዮዋ እጅግ ሲበዛ ዓይን አውጣ ደረቅ ነች ዓይነ ውሃዋ ራሱ አቤት ሲደብርና ሲያናድድ። " የሌባ ዓይነ ደረቅ ተመልሶ ልብ ያደርቅ " እንደሚባለው ዓይነ በላ ሰከክቱ ቡዳ ዓይን ፍጥረት መሆኗ ገጿ ራሱ ይመስክራል ይችን ቂጧን ገልቦ በመንታ ጉማሬ አለንጋ እስቲበቃት መለብለብ ነበር ።

  • @MSfekiSmru
    @MSfekiSmru 25 дней назад +9

    ሴትዬ ዝም ብዬ ሳያት ደም የጠማት ሴጣን ናት ንግግሯን ተጠቅሞ ለህግ ልያቀርባት ይገባል ተክትላት አዲስአበባ መጥታለች እናትዬ እራሷ እንዳይገድሏት እፈራለሁ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 25 дней назад +13

    ሰብልዬ መገደልአለበት ምንምአይነት ለሱመራራትአያስፈልግም።

  • @amanealyedinglelijekidye7643
    @amanealyedinglelijekidye7643 25 дней назад +17

    እቺ ማፈሪያ አይኗን በጨው አጥባ ትመጣለች አታፍርም እውነትሽን ነው ጉድጓድ ቆፍራ ብትደበቅ ይሻላት ነበር እቺ ማፈሪያ የውሸት መአት ትዘበዝባለች

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 25 дней назад +12

    ሰብሊ እኔ መጀመሪያ ይቅርታ ልትል መስሎኝ ነበር ግን በጣም ነው ያፈርኩባት

  • @Username-u1c
    @Username-u1c 25 дней назад +11

    ሴትየዋ ተልካ ነው ወንድሙ እጁ አረጀም ነው ሰለተባለ አስፈራርተዋት እነገልሻለን ተብላ ነው የሚመስለኝ የሔቨንን እናት ስትናገር አቅም አታለች አውነቱን ውስጧ ሰለሚያውቅ ድርቅ ፈትህ ለኔ ብቻ የምትለው ዘመድ እንኳ አይደለም እሷ ነች የምትለኝ አለች ይህንን ሁሉ በይ ተብላ ነው ውስጧ በጣም ተጨንቋል አስሬ ትተነፈሳለች እኔ ሴትየዋ ያለችበትን ስቃይ ተረዳለች ብይ እረዳለሁ አብራ ሰለኖረች

    • @ktube8920
      @ktube8920 25 дней назад

      ወይኔ ለስንቱ ልዘን😢

  • @alem2021
    @alem2021 25 дней назад +7

    እሷ ራሷ መከሰስ አለባት ወንጀል በመደበቅ እና በመተባበር. Hospital ሄዳ እኮ ተደፍራ ታንቃ ሞተች ሲላት እኮ ቀጥታ ወደ ማስተባበል እና ወደመከራከር ነው የሄደችው. አንዴ ገለብኳ አንዴ ምን. ለምንድነው ቀጥታ ወደ ማስተባበል የሄደችው? ጨካኝ

  • @user-hp8gz2xo1m
    @user-hp8gz2xo1m 25 дней назад +11

    ሰብልየ በጣም ነወ ያነደደቸኝ ይች ደንባራ ተደናበርችእኮ 1ስአትከ40ደቂቃ ምንም ትክክለኝ ወሬ የላትም ደነዝ የሆነች

  • @abebechtefera8416
    @abebechtefera8416 25 дней назад +12

    የመጨረሻ ደረቅና ጨካኝ ስው ናት እንኮን ለሄቨን ልታዝን ስለሄቨን ስታወራ እንኮን እንባ እማይወጣት አይን አውጥታ የበላች እስዋ እራስዋ ተይዛ በጥብቅ መመርመር አለባት በጭራሽ ዝብርቅርቅ ያለ ውጥንቅጥ ያለ ወሬ ነው ያወራችው የደነገጠችም ትመስላለች!😀😀

  • @wm72852
    @wm72852 25 дней назад +34

    በጣም ይገርምሻል እኔ እራሴ ሰሰማት ምንድነው እምትቀባጥረው ነው ያልኩት የኔ ቆንጆ የልቤን ነገርሽኝ❤❤❤❤❤❤

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 18 дней назад

      የኔ ወንድም ፍርደ ገምድል አትሁን !!🛑ልጅቱ አይደለም በተጠርጣሪው በሌላ ወንድ ስለመደፈሯ የቀረበ የፖሊስም ሆነ የሆስፒታል ማረጋገጫ በሌለበት ሰውን ፈርዶ ማሰር ነግ በኔ ነውና ልንጠነቀቅ ይገባናል።
      የሟች እናት ተጠርጣሪው ልጇን መድፈሩን፣ከዚያም አንቆ መግደሉን፣ከገደላት በኋላም በፔሳ/ምላጭ ገላዋን መተልተሉን(ወድቃ የሞተች ለማስመሰል)፣በሰውነቷ ላይ የነበረውን ደም ለማስወገድ ሳፋ ላይ አጥቦ እንደጣላት ስትዘላብድ ጠያቂዎቹ ይሄ ሁሉ ድርጊት መፈፀሙን በዓይንሽ አይተሻል ? ካላየሽስ ይሄን ሁሉ መረጃ የመደበቅ ሂደት ሲፈፀም አይቶ የነገረሽ ማን ነው ? ብሎ መስቀለኛ ጥያቄ የጠየቃት የለም።🛑
      ያም ሆነ ይህ የሆስፒታሉ የምርመራ ውጤት 100% ስለመደፈሯ አለማረጋገጡ፣አሜን ክሊኒክ(የሟች እናት የምትሰራበት) ድንኳን ሰብሮ እንዲያጣራ ሳይጠየቅ የምርመራ ውጤት ከመደበኛ የደብዳቤ አፃፃፍ ውጭ(የድርጅቱ ማኅተም ያላረፈበት) ፅፎ ለሟች እናት መስጠቱ፣በሟች ብልት አካባቢም ሆነ ውስጥ የወንድ የዘር ፍሬ ፈሳሽ አለመገኜቱ፣ የአሜን ክሊኒክ መርማሪ ዶክተሩ ጉዳዩ ወይም የፎርንሲክ ምርመራው አይመለከተኝም ማለቱንና ሌሎቹን የሟች እናት የተቀነባበሩ እርምጃዎች ትተው ያለፏቸውን ነጠብጣቦች በገለልተኛ መንፈስ ለማገጣጠም(crime scene reconstruction) ብንሞክር ልጅቱ በተከሳሹ ግለሰብ ተደፍራ ሙታለች ለማለት የሚያስችል አንድም ማረጋገጫ ሳይቀርብ ነው ፍ/ቤቱ ብይን የሰጠው።ተጠርጣሪው እጅ ከፍንጅ ባልተያዘበት ሁኔታና በሟች አካል ላይ ተጠርጣሪውን ከወንጀሉ ጋር ሊያገናኜው የሚችል አንድም ማስረጃ(associative evidences) ባልተገኜበት የምርመራ ውጤት ላይ ተመስርቶ የተሰጠው ብይን ተገቢ ነው ማለት አይቻልም።
      የሃገሪቱን የፍትህ ስርዓትም ጥያቄ ውስጥ የሚከት ክስተት ነው። እንዲያውም የሟች እናት ከማንኛውም የሕግ ተቋም አስከሬኑ በአሜን ክሊኒክ እንዲመረመር የሚያዝ ደብዳቤ በሌለበት ሁናቴ ወደ ምትሰራበት ክሊኒክ እንድትወሰድ ካደረገች በኋላ ለሁለት ስዓታት ያህል መቆየቷ የሚያጭረው የተቀነባበረ መረጃን የማጥፋት/የማደናገር ድርጊት ስለመፈፀሙ አመላካች ነገር አለው።የሟች እናት ለፈጠረችው ውንጀላ ማስረጃ ይሆናት ዘንድ ወደ አሜን ክሊኒክ ከወሰደቻት በኋላ ብልቷና ፊንጢጣዋ በጣት እንዲነካካና የተደፈረች የማስመሰል ድርጊት አለመስራቷን ማረጋገጥ አይቻልም።የፈለገ ሕይዎት ሆስፒታል የምርመራ ውጤት ያረጋገጠው የብልቷ ዙሪያ መቅላቱን እንጅ በወንድ ብልት መደፈሩን አለመሆኑን ልብ ይሏል።ተደፍራለች እንኳ ቢባል ከተጠርጣሪው ጋር የሚገናኝ አንድም ማስረጃ ባልቀረበበት ሁኔታ በ25 ዓመት እስራት እንዲቀጣ ማድረግ ፍፁም ሕጋዊም ሞራላዊም አካሄድ አይደለም !!
      ፍትህ ለሟች !!
      ፍትህ ለተጠርጣሪው ግለሰብ !!🛑

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 25 дней назад +9

    በህግ መጠየቅ አለባት ፍትህ ፍትህ እሳ ወደ እስር ቤት እሱ በአደባባይ መገደል አበቃ አበቃ !!!!!

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 25 дней назад +5

    ሴት መሆኔን የጠላሁበት ቀን እውነት በዘመኔ እንዲህ አይነት ድርቅና አይቼ አላቅም እውነት እኔ ጭራሽ ወይኔ ልጆቹና ሚስቱ ጉዳቸው እላለሁ አይኗን አጥባ አልመጣችም ወዮዮዮዮ ጆሮ የማይሰማው የለ

  • @userd76
    @userd76 25 дней назад +12

    ሰብልዬ።ጀግናዬ።ተባረኪልን።የአራት።ዐመት።ሕፃን።ወንድ።ልጅ።በጎረቤት።ፓሊስ።የተደፈረ።እናቱ።ልብስ።እያጠበች።የምትተዳደር።ትንሽ።ቆይቷል።እያስፈራሯት።ተዳፍኖ።ቀረ።አይተሽው።ይሆናል።ሰባት።ወር።ይሆነዋል። ተሰቃዩ።የኢትዮጵያ።ሕፃናቶች።

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 25 дней назад +1

      እህህህህህ የምረሽነው ወየው

    • @Azebyimer-q9y
      @Azebyimer-q9y 25 дней назад

      እውነት ነው ለሰይጣን ነው ልጅቷን የገበሯት

    • @Godissogood2me
      @Godissogood2me 25 дней назад

      😭😭😭😭

  • @sarahjesusislord3495
    @sarahjesusislord3495 25 дней назад +9

    Seblie, konjo, I was so upset, too, with this wicked and black-hearted woman. She is absolutely morally and ethical wrong. God has mercy on her. Seblyee, thank you for becoming a voice for voiceless. Let God bless you 🙏 and your family ❤❤❤

  • @NafeesaSiraj
    @NafeesaSiraj 25 дней назад +9

    ሰብልየ ይህች የሰው ሸይጣን የኢትዮጵያን ህዝብ ነው የናቁት ሙስና የሰጠቻቸውን ሰዎች ተማምና ነው ነገር ግን ፈጣሪዋን ተማምና ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ ያለች ከርታታዋ የሔቨን እናት ፍትህ እንድታገኝ አላህ ያግዛት ።ፍትህ በለጋዋ ለተቀጨችው ሔቬንና በክፎዎች ለምትሳደደው እናቷ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 25 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰብሊ ! እንዴት አንጀቴ እንዳረረ ! ምን ህግ አለ ኢትዮጵያ ለአለም መንግስታት ድምፃችንን ማሰማት አለብን ! ያንን ወንድማችንን አብርሃምን እኮ ይሰሩት ! ለምን ፍትህ ጠየክ ብለው ነው ! ፍህ ለህፃናት ! ፍትህ ሴቶች ! ፍትህ ለሄቨን ነው ያለው ! እሱንስ ምን አርገውት ይሆን ?? እግዚአብሔር ይፍረድ ::

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 25 дней назад +14

    ሰብልዬ ትክክል

  • @Farju34
    @Farju34 25 дней назад +9

    እኔ በሷ ቦታ ብሆን ታንቄ ነበር የምሞት😢ምንዋ ቀጣፊ ናት እሷም በልጅዋ ይህን ሀዘን ትቅመሰው😏ደሞ እኮ በጣም ነዉ የቀባጠረቹ

    • @ktube8920
      @ktube8920 25 дней назад

      መታነቁን ምን አመጣው ለልጆቿ ትኑር መኖሩንማ

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 25 дней назад +20

    ድፍረቷ ሰብልየ በስማም

    • @kidisttefera5402
      @kidisttefera5402 25 дней назад +4

      የሌባ አይነደረቅ አንበዛበዛት እኮ የሰዉ ደም ቀፋፊ ነች ደረቅ ባለጌ ደሞ ባሌ ብላ ስትጠራ አለመሰቅጠጧ ።እዉነት ነዉ የሰማዩ አምላክ ነቅንቆታል

    • @Sunshine-3uk
      @Sunshine-3uk 25 дней назад

      @@kidisttefera5402 ደግሞ ምን አለች 😂ቢፈልግ ኮ የሄቨን አክስት አለች የ15 አመት ልጅ እሷን ስጭኝ ብሎ ሳያስገድድ ማድረግ ይችላል 🙄 በስማም እንዴት ሴትነት እረከሰባት ባካችሁ ?

  • @user-bk2yt4jc3t
    @user-bk2yt4jc3t 25 дней назад +6

    ከልጆቾ ጋር ያደገች ልጂ ናት የሞተች ጥቁር ሻሺ እንኮን ብታስር አብራ ነው ለግብር ያሳለፎት

  • @Ammhamd-v8r
    @Ammhamd-v8r 25 дней назад +16

    ትክክል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 25 дней назад +7

    You are right, Sabely no doubted❤

  • @mekdesdemisse8848
    @mekdesdemisse8848 25 дней назад +8

    Thank you so much,

  • @aster-jl3qx
    @aster-jl3qx 25 дней назад +5

    አሁን አንቺ ባል አለኝ ብለሽ ታወሪያለሽ አብረሽው ከዚህ ወድያ ትተኛለሸ ታገኚዋለሽ ከጎንሽ ከዚህ ከአሪዎስ ወልደሻል ለስሙ በልጆችሽ ታገኚዋለሽ ሰብሊ እውነት ነው ያማል እንቺን ምላሷን መቁረጥ ነው መንግስት ነው የናቀን ዝም አንልም ፍትህ ፍትህ እንፈልጋለን

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 25 дней назад

      ye gedelate eko" Amhara new mengest men yaderge🙄🙄🙄

    • @ktube8920
      @ktube8920 25 дней назад

      ደሞ አቆላምጣ ነው የምጠራው ወረቢ 😂😂😂😂

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 25 дней назад +2

    እንኳን መጣች በራስዋ ጎል ነው አስቆጥራ ነው የወጣችው እቺ ስድ ባለጌ።

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 25 дней назад +9

    ሴትዬዋን የላኳት የእሱ ቤተስቦች እስገድድዋት ነው ለመናገር እቅቷት ነበረ በደብ ካዳመጥሽው !!!!!👍👍👍👍👍👍👍

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 25 дней назад +3

      ትክክል እንድትዋሽ ተልካ ነው ግን አሳ ጎርጋሪ ሆነች የባሰው ነገር አበላሸች

    • @ktube8920
      @ktube8920 25 дней назад +1

      ​@@PeacefromJesus አሳዘነችኝ እንዲ ስትሉ ደሞ ምን አይነት አሸባሪ ቢሆኑ ነው 😢

  • @user-of2zp8zu1i
    @user-of2zp8zu1i 25 дней назад +11

    አሜን እግዚአብሔር ይፈረድባቸው።

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 25 дней назад +2

    ሆስፒታል የሄቨን እናት አላየችም እኔ ነኝ በሩን ገፍቼ ያየኃት ዶክትሩ ተደፍራ ታንቃ ተገላለች አለኝ አልሽን ከዛ ደግሞ አልተደፈረችም ምኗ ጉድ ነች justice for Heaven 😭😭

  • @MuZeZ-fx6kq
    @MuZeZ-fx6kq 25 дней назад +3

    ትክክል ሰብልየ እነዚህ ሰይጣኖች ዝም አንልም ፍትህ ለኤቨን እስከምናገኝ እንታገላለን 🙏💔😭

  • @harinawilliam3649
    @harinawilliam3649 25 дней назад +4

    So right justice for Haven

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 25 дней назад +8

    ዝም አንልም የሚስቲቱ ውሸት ባሰብን

  • @meseretabiye2489
    @meseretabiye2489 25 дней назад +9

    U right ✅️

  • @mercyHadgu
    @mercyHadgu 25 дней назад +5

    ሰላም ላንቺ እና ለቤተሰቦችሽ ይሁን? እግዚአብሔር አምላክ አንቺንም ዘር ትውልድሽም ከ ክፍ ነገር ይጠብቅልሽ ሰለ እውነት ሰለምትጮኺ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ። የደፋሪው ሚሰትና ግብረአበሮቹ በህግ ይጠየቁ : ይታሰሩ : ደፋሪው ህጉ በፍጥነት ቸሻሽሎ አሰተማሪ ቅጣት ይወሰድበት።
    ፍትህ ፍትህ በግፍና በአሰቃቂ ተደፍራ ለተገደለቾው ለህፃን ሄቨን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @abe.5351
    @abe.5351 25 дней назад +6

    You are right sebli, tenikenal

  • @Raheltube12
    @Raheltube12 25 дней назад +1

    በእውነት በጣም ውስጤ ስለቆሰለ መስማት አስጠላኝ ፈጣሪ የሕፃናትን ደም ይባቀልልን

  • @sisayG-hi3xw
    @sisayG-hi3xw 25 дней назад +4

    ሰብሊ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @user-jl2hw6ox5z
    @user-jl2hw6ox5z 25 дней назад +3

    ሠብልየ እውነተኛ እና ውሸት ከንግግር ከግንባር ያስታውቃል የወንድ አለቃቀስና የሴት የለያል እንጅ አልቅሷል አለች ሁሉንም አላዳመጥኳትም ይገርማል በጣም

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 25 дней назад +7

    26 አመት ብቻ ነገ ይደርሳል።በ65-70 አመቱ ከእስር ሊፈታ ማለት እኮኮነው ከዛ በሃላስ ሌላ 6 አመት እንደልማዱ ደም ሊጠጣ ነው ።ይህ ሰይጣን ሞት ነው የሚገባው።

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 15 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እህቴ የስራቸዉን ይስጣቸዉ አቤቱ ፍረድላት የደሀ እንባ ፈሶሶ አይቀረም ጠብቁ እናተ የፉኝት ልጀች አቤቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 25 дней назад

    Yesssssss amen amen amen 🙌🙌🙌

  • @bateldamte
    @bateldamte 25 дней назад +2

    ዋና ተባባሪ ናት አነጋገሯ ያስታውቃል ቀላማጂ ስሟ አተነሳም ነበር በራሷ ጊዜ ነው የመጣች ሚጮህው ደም ነው የጠራት😢😢😢

  • @raheltedla6882
    @raheltedla6882 25 дней назад +1

    ትክክል ነሽ ሰብለ : በጣም የምትገርም እይናውጣ ጌታ ምን ይለኛል ሳትል ህዝብን ምናቅ ነው ጌታ በዙፋኑነው:: አፍዋ ይተባተባል ውሸት መሆኑ ስትናገር ያስታውቃል

  • @trueinspire4865
    @trueinspire4865 25 дней назад +5

    ኡኡኡ ተቃጥዪልሻለው
    she needs to standtrail herself! sei a part of this insanity 😢

  • @nunuendeshaw5798
    @nunuendeshaw5798 25 дней назад +4

    I Swear, I was saying the same thing. She should have stayed covered. Now she uncovered herself and put herself and her kids in trouble!!!

  • @musealemayehu6734
    @musealemayehu6734 25 дней назад +2

    You are right, my sister! The lady is too Shameless.

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 25 дней назад +4

    ሰብልልየ ትክክል ነሽ

  • @yemanegebrezghi5458
    @yemanegebrezghi5458 25 дней назад +4

    thank you Seble,, wonderful words,

  • @kebrieabate3346
    @kebrieabate3346 25 дней назад +4

    Thank you, God bless you

  • @user-ur6wj6ck6r
    @user-ur6wj6ck6r 25 дней назад +4

    Amen

  • @mahletgizaw4183
    @mahletgizaw4183 25 дней назад +4

    ❤❤❤❤ ትክክል ስብልዬ የእኔ ቆንጆ

  • @ktube8920
    @ktube8920 25 дней назад

    እውነት ብለሻል ወጥታ በሰላማዊ መንገድ ልጆቼን ላሳድግበት እሱን አድርጎት ከሆነ ፍረዱበት ማለት ነበር የነበረባት

  • @kassechtsegaye1526
    @kassechtsegaye1526 25 дней назад +2

    ሰብልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የልጆችሽ አናት ያድርግሽ

  • @mekonnenmulat1263
    @mekonnenmulat1263 25 дней назад +1

    መቼም እውነት አንድ ሰው ዘንድ ብቻ ይኖራል ብዬ አላምንም። እውነቱ በመጠን ይበላለጥ እንጂ ሌላውም ዘንድ እውነት ሊኖር ይችላል። ይህ ጉዳይ ግን ምንም ዓይነት ተጨማሪ ሀተታ የሚያስፈልገው አይሆንም። Already መረጃዎችና ማስረጃዎች በህግ ተረጋግጦ ፍርድ ተሰጥቷል። ታዲያ ሚስት ተብዬዋ አሁን ምን መቀባጠጠር አስፈለጋት? ይቅርታ ይደረግልኝና ሴትየዋ ህሊናዋ ስላስጨነቃት ብቻ ነው በድርቅና የምትለፈልፈው። ይህም የሚያሳየው ገና የሌሎች ህፃናት ደም በእጃቸውና በቤተሳባቸው ያለ ይመስለኛል።

  • @romiamlak2547
    @romiamlak2547 25 дней назад +1

    የህፃናት ደም እየጮኸ ነው በዛ ላይ አፋ ተሳስረባት በእግሯም እየታየባት ነዉ በዛ ላይ ዘመዷ ናት ጨካኝ ሴት በሷ ቤት ነገ ባሏ ተፈቶ ባል እንዲሆናት ነዉ ?ሴት አሰዳቢ ነች በዛ ላይ በየጋዳዉ የለመደዉ ነዉ አልጠግብም ሲል ነዉ ወደ ህፆን የሄደዉ ለዚህ ጨካኝ ፍትህ ትላለች የፍትህን ትርጉ አዉቃ ይሆን መቼም እግዛብሔር ይፈርዳል

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 25 дней назад +2

    በጣም የማገርም እኮ ነው አይኗን በጨው አጥባ ባሏን ዲፈንድ ልታደርግ መጣች 😔 ከዛች እንጨት ላይ ስትንጠላጠል ወድቃ ነው የሞተችው ትበል ...😳 እግዚአብሔር ይፍረድ እንግዲህ ምን ይባላል 😭😭😭 ለወይዘሮ አዳነች አበቤ ክብር ይስጥልን ::

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 25 дней назад

    ትክክል ሰብልዬ 😢😢. ደሜንአፍልተዋለች ስትጠየቅ ሌላወሬ ወልዳለች ትንሽኳ እርህራሄየላትም እሷምተባባሪናት በህግመያዝአለባት ተመክራ መስሎኛል መድረክላይ የቀረበይው ያችንህፃልይ አሰቃይቶ እደገደለ. ባደባባይ. መቀጣጫ እድሰቀልነውየምፈልገም ምክንያቱም ነገጧት ከተፈታ. ጠክነው መግደሉንመድረፉን አያቆምምእመኙኝ 😢እዳውምሚስቲቱመታሰርአለባትእድሜልኳን ይች አዘታጓየላትምአኡዙቢላህ ምንአይነት ጭካኔ ነው😢

  • @BelaymeshYelma
    @BelaymeshYelma 25 дней назад +4

    You are right ✅️ you are right ✅️ ❤❤❤❤❤

  • @adanechgeder8372
    @adanechgeder8372 25 дней назад +3

    የሚገርመው
    የሞተባትን ሴትን ትወነጅላለች
    ደግሞ ገብረዋት ነው

    • @መናዊት
      @መናዊት 25 дней назад

      የሆነ ደም የምትወድ ነው የምትመስለው አይኗን ጨፈን ጨፈን እያረገች!!

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 17 дней назад

    ተባረኪ አደራ በረቱ ሠበልየአ እናንተ በዉጭ ናችሀ ተፅእኖ ትፈጥራላችሁና ሥለጌታ ብለሸ አደራ የዚህች ህፃን ነገር

  • @dershayewoldemichael
    @dershayewoldemichael 25 дней назад

    ሰብልዬ ዘመን ይለምልም እድሜ ይስጥልን ለበጎ ነገር ድምጽሽ ይሳማ ይህንን ጹፍ ያነበባችሁ ሁሉ እውነት ሆይ ጩህና ውጣ በሉና ጻፉ በእውነቱ የእግዚአብሔር አይኖች ሁሉን አይቷሉና እውነት በአደባባይ ትጮኃለች ፈጥረት በፍቱ የታራቆተ ነውና ሁሉን ያየ ቅዱስ ጌታ ኢየሱስ የእውነትን ድምፅ ወደ አደባባይ ያስጩህልን እኔማ ይህንን ከሰማውበት ቀን ጀምሮ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እውነት ሆይ ጩህና ውጣ እኛም ለእውነት እስከ መጨራሻ መቆም ይሁንልን አሪቆ የምናይበት የልቦናችን አይን ይብራልን ውሸትን እንደ ልብስ ለብሰው እውነት እንድደፈን የምያደርጉ በትንሣኤው ጌታ በኢየሱስ ስም እውነት ኡኡኡ ብላ ትውጣ።❤🎉

  • @EdenFitsum-oz7ch
    @EdenFitsum-oz7ch 25 дней назад

    እውነት በጣም ያሳፍራል በስመዓም አረ ወገን እፍረት ጠፋ እንዴ በጣም ከባድ ነው ሚዲያ ላይ ባትቀርብ ይሻል ነበር ይሄን አረመኔ ሰው እንዴት ባሌ የልጆቼ አባት ትላለች ካሁን ብውሃላ እንዴትስ አባት እንዴትስ ባል ይሆናል ከባድ ነው ፍርድን አምላክ ይስጥ

  • @AdeyDagne
    @AdeyDagne 25 дней назад +2

    Thank you my dear all u said is true

  • @adanechgeder8372
    @adanechgeder8372 25 дней назад +2

    አተባረኪ ጥሩ ብለሻል
    እኔም ያልኩት እዳቺ ነው እቺ ሴት
    መታሰረ ኣለባት

  • @AmlesuBerhe
    @AmlesuBerhe 25 дней назад +5

    Sebliye tebareki fith lê heven

  • @DivinelyGodess
    @DivinelyGodess 25 дней назад +3

    እች ማፈሪያ : አሜን ዬዘሩትን ይጨዱ: አንችን የኢትዮጵያ ህዝብ መስመር ያስገባሻል:: መድሀኒአለም እድሜ ልክሽን የሚገባሽን ይስጥሽ::

  • @goodness776
    @goodness776 25 дней назад +1

    Heaven is the ROD OF GOD'S Kingdom.
    Heaven Awet = Ye'Semay D'll /Ye'Mengste Semay D'll ( the Triumph of God's Kingdom)
    The CUP is full and spilled over. God came down with vengeance. It's payback Time.

  • @hirutlema6964
    @hirutlema6964 25 дней назад

    የእውነት እንጸልኝ ሰብለ እንዳለችው የኢትዮጲያ ህጻናቶች ግፍ የሚፈጸምባቸው ጽዋው ክርስቶስ ፊት ሞልቶዋል እና በነዚ እንዲያበቃ እንፀልኝ ለሄበን እናት በጣም ነው የማመሰግናት ለሁሉም ህጻናቶች መስዉአት ሆና አደባባይ ስለወጣች እንከተላት እስከመጨረሻ ህጉን እስከማስቀየር ህጉ ካልተቀየረ ነገ በሌሎች ላይ እንደማይደገም ምን ማረጋገጫ አለን እንበርታ እንበረታ አይዙዋቹ ❤

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 25 дней назад

    የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አለ ተረቱ የባሏን ቃል ይዛ ለምስክርነት ወጣች እውነት ጨካኝነት ነው ባሏን ለማዳን ብላ የትንሿን ህይወት እንደዋዛ ማየት አምላክ መልስ ይስጣቸው ህመሙን አለመረዳቷ ያሳዝናል

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 24 дня назад

    የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ ሰዉ የዘራውን ያንኑ ያጭዳል አይደል የሚለው እንዳልሽው ደረት የሚያስመታት ነበር ደፋር ሴት ናት በጣም ደፈረች ወንድምየው በአንድ በኩል ይታገላል አሁን ደግሞ ሚስትየው ልክ ጤነኛ ባል እንዳላት ሴት መጣች አረ እፈሪ ምን አይነት ቤተሰቦች ናቸው ሲዘገንኑ እኔ ብሆን አገር ጥዬ እጠፋ ነበር የሚገርም ጉድ ነው በአገራችን እየተሰማ ያለው ምን መአት መጣ ልጅቷ አሸዋ በልታ ታንቃ እያለች እንደዚህ ካልሆነ ልምን ታሳድዷቸዋላችሁ ግን ጌታ በዚሂች ልጅ ምክንያት የኢትዮጵያን ህፃናቶችን ደም ሊበቀል ጊዜው አሁን ነው አይተዋችሁም!!! ፅዋው ሞልቷል 😮 ይሄ የምስኪኑ ሰው እንባ ደርሷል ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይህቺን ምድር አስባት ህዝቦቹን ይቅር በለን እኛ ንስሀ እንገባለን ልቡን ያጠነከረውን የዲያቢሎስን መንጋ እሰረው ምታው እኛን ደግሞ ማረን አቤቱ ማረን በድለናል ማረን!!!!አሜን አሜን አሜን

  • @meron7439
    @meron7439 24 дня назад

    ትክክል።። ።
    ፕሬዚዳንቷ አሉ ወይ ❓️❓️
    እንደ ወላጅ እናት ወጥተው መናገር አይችሉም ወይ❓️❓️❓️❓️
    ሴቶች እና ለአቅም አዳም ያልደረሱ ህፃናት ሲደፈሩ ይሰማሉ ወይ ❓️❓️❓️❓️
    ወጥተው ይንገሩን አሻንጉሊት ናት
    እንዴት ህጉን መቀየር አቃታቸው
    የደፈረ የሞት ፍርድ ከፈሩ የደፈረ ቆለጡ ሙልጭ ተደርጎ ይቆረጣል ማለት ጥሩ ነው

  • @tesfayebeyene-m1n
    @tesfayebeyene-m1n 25 дней назад

    በሔቨን ምክንያት የብዙ ህጻናትን ሰቆቃና በግፍ የፈሰሰ ደም እግዚአብሔር ይበቀላል። ሰብልየ ተባረኪ!

  • @HanaAsnake-uc8sh
    @HanaAsnake-uc8sh 25 дней назад +3

    Tebareki Sebli

  • @tsion3656
    @tsion3656 25 дней назад +2

    የልጁ ወንድምና እህት አስቸግረዋት ሊሆን ይችላል ሄደሽ የሆነ ነገር በይ ብለዋት ልከዋት ይሆናል