የመስቀል ጦርነቶች ደሃዎቹ መስቀለኞች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 23

  • @yonasgirma1868
    @yonasgirma1868 9 месяцев назад +1

    ጌቾ ሁሌም ቀጥልበት ድምጽህ እኮ ይናፈቃል!❤❤❤

  • @dummy8646
    @dummy8646 9 месяцев назад +1

    Gech you are loved ❤

  • @eyobalex1210
    @eyobalex1210 10 месяцев назад +5

    እረ ጌች በጣም ጠፋክብን ድምፅክ ናፍቆናል።እንኳን በሰላም መጣክ

  • @DerejeKebede-nn3fs
    @DerejeKebede-nn3fs 9 месяцев назад +2

    ጌች በጣም ትመቸኛለክ!!!!!!!

  • @ትግስትዳኘው
    @ትግስትዳኘው 10 месяцев назад +3

    ጌች እንዴት ነህ እኔ ያንተ አድናቅህ ነኝ በናትህ አትጥፋ ድምፅህ ስሰማ ደስ ይለኛል

  • @Jonym719
    @Jonym719 10 месяцев назад +3

    Welcome geche

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea 9 месяцев назад +1

    ጌትዬ ተሰምተህ የማትጠገብ! ጠፍተህ ከርመህ ደሞ በታላቅ አመጣጥ መጣህ! ለምትሰጠን አገልግሎት ሁሉ እናመሰግናለን!

  • @wondebmt2172
    @wondebmt2172 10 месяцев назад +2

    Gech betam teftekal
    Please atxifabin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdishemsu602
    @abdishemsu602 9 месяцев назад +1

    good

  • @meronbirgu7148
    @meronbirgu7148 10 месяцев назад +1

    U r amazing iko ..... U should never stop ..........pls ...Am so excited cause u back again🎈🎈🎈🎈❤❤

  • @SadamKoricho
    @SadamKoricho 10 месяцев назад +2

    gech nuralana

  • @NuraMan-e9c
    @NuraMan-e9c 9 месяцев назад

    ጌች ጠፍተሀል እንኳን በደና መጣህ አዳዲስ ስራዎች እየራቁ ነው ቶሎ ቶሎ አድርሰን

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 10 месяцев назад +1

    ጌች አለህ እንዴ...? የት ጠፋህብን...?
    በርታልን ...?

  • @wondebmt2172
    @wondebmt2172 10 месяцев назад

    Welcome

  • @kibrutamerat7113
    @kibrutamerat7113 10 месяцев назад

    ❤ welcome back gech

  • @mulugetaeshetu7409
    @mulugetaeshetu7409 9 месяцев назад

    I have a question...officiall 1 channel lmn aynrkm gech yante voice salone tube lay ensmawaln thats not fair,
    Befit ymtsrachew like king Nero, Alexander the great kante serawoch mewdachw nachw, enednsu aynt sewoch, btarik tawaki ynbru ngr gn ksmachw bezelele detail tarikachewn mayawk sewoch lay focus btadrg bande tedrashnetu yesfal elalw.
    Also, yhn ymsle skill and voice yzehh eytfah batmta teru nw elalw.
    Regards,

  • @asratgirma
    @asratgirma 10 месяцев назад

    welcome

  • @sohabazeydibnu5482
    @sohabazeydibnu5482 6 месяцев назад

    ጌች ከሸገር ጀምሮ አድማጭህ ነኝ፣አሁሁን ላይ ግን በጣም እየጠፋህ አስቸግረኸኛል፣እባክህ አትጥፋ!

  • @AshrafHan-kc6jn
    @AshrafHan-kc6jn 10 месяцев назад

    Part 2 please

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 7 месяцев назад

    ጌታሁን ተው አትጥፋ

  • @aklilubedassa
    @aklilubedassa 10 месяцев назад

    ጌች ከድሮ ጀምሮ በጣም አድናቂህ ነኝ!! የተረጎምካቸውን መፅሀፍት ከህግጋተ ስልጣን ውጪ ሌሎች ንገረን እስቲ በተለይ ደሞ ፖለተካ እና ስልጣንን በተመለከተ። አንድ የEBS ኢንተርቪውህ ላይ የሮበርት ግሪኔዬ 48 LOW OF POWER ደራሲው ተጨማሪ ህጎችን ጨምሮ 100 LOW OF POWER ብሎ እንደፃፈ ተናግረህ ነበር ባልሳሳት? እናም ይሄንን ተጨማሪ ፅሁፍ "ህግጋት ስልጣን ቅፅ 2" ብለህ ተርጉመህ ለአድማጮችህ እንዲሁም ለአንባብያን ጀባ ብትለን የሚል ሀሳብ አለኝ። መልስህን በጉጉት እጠብቃለሁ

    • @aklilubedassa
      @aklilubedassa 10 месяцев назад

      ምላሽህን እየጠበኩ ነው ጌች

    • @gech_tube_terek
      @gech_tube_terek  9 месяцев назад +1

      በቅርቡ ይኖራሉ! እስካሁን የታተመው ግ እሱ ብቻ ነው፡፡