የመስቀል ጦርነቶች የሉዑላኑ መስቀለኞች || የጌታሁን ተረክ ክፍል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የመስቀል ጦርነቶች የሉዑላኑ መስቀለኞች || የጌታሁን ተረክ ክፍል

Комментарии • 10

  • @Blackliongisla
    @Blackliongisla 10 месяцев назад +7

    ጌችዬ ከሸገር መቆያ ጀምሮ እስካሁን ተከታታይህ ነኝ ሁሌም የምታቀርባቸው ታሪኮች እና አተራረክህን በጣም ነው ምወደው ብዙዎቹን ደጋግሜ አዳምጫቸዋለው ግን መፅሐፈ ቮንኔችን መልሼ ላዳምጠው ብሞክር የትም ላገኘው አልቻልኩም እና ከቻል ድጋሚ ብታቀርብልን። አመሰግናለው የሁልግዜም አድማጭህ ሳሚ ከሳራስ አዲሱሰፈር።

  • @matthewtsegaye4802
    @matthewtsegaye4802 8 месяцев назад

    Pleasant story as usual🙏🙏

  • @SelmanMakiyu-uk5ff
    @SelmanMakiyu-uk5ff 10 месяцев назад +5

    ለምንድነው ግን ጌች የሚገባውን ቪው ማያገኘው 🤔 አረ ሼር እናርግለት

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 9 месяцев назад

      He will soon. It takes time to be noticed

  • @fasilalemseged3280
    @fasilalemseged3280 9 месяцев назад +1

    ጌች ትለያለህ
    ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል አድናቂህ

  • @salamonfekadu7493
    @salamonfekadu7493 10 месяцев назад

    Gechiye tolotolo leqeq temachagnale

  • @MuhammedSeid-j7f
    @MuhammedSeid-j7f 9 месяцев назад +1

    እየሩሳሌምን ለመያዝ የተደረገውን ጦርነት ከአንድ ወገን አንፃር ብቻ ለምን ተረክ ታረም ጌታሁን የሙስሊም ተዋጊዎች ታሪክ የእነ ኡመር ቢን ሀጣብ ሰላሁዲን አል አዩቢ እና የኦቶማን መሪዎች ታሪክ የታለ በፍጥነት አሱን ታቀርብ ዘንድ እጠብቃለሁ ጋሽ ጌታሁን

    • @getahunnigatu1208
      @getahunnigatu1208 9 месяцев назад +1

      ለብቻው የሳላኻዲንን ታሪክ እመለስበታለሁ ማለቴን አለሠማህም ማለት ነው።

  • @matthewtsegaye4802
    @matthewtsegaye4802 8 месяцев назад

    Tell us about King Baldwin the masked 'Leper king' of Jerusalem.

  • @eyobalex1210
    @eyobalex1210 9 месяцев назад

    በቀን በቀን ለምን አታደርገውም