የ 'ቶ' መስቀል ምስጢር

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 47

  • @user-hj5nl4yg6i
    @user-hj5nl4yg6i 4 года назад +4

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን. ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም አሜን

  • @Almey-tq1en
    @Almey-tq1en 22 дня назад

    ቃል ሄዉትን ይሣማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-qj4rg1zs4m
    @user-qj4rg1zs4m 7 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ጥያቄዬ ነበር እናመሰግናለን

  • @agyemariyam6725
    @agyemariyam6725 4 года назад

    ምርጥ አቀራረብ በጣም እናመሰግናለን

  • @haile952
    @haile952 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @mahiafrika2992
    @mahiafrika2992 4 года назад +6

    #ስንቶቻችን_ይሔን_እናውቃለን_ቶ_እያሉ
    ፦ በአንገታቸው ላይ የሚያስሩት ፣ እንደ መስቀል የሚያንጠለጥሉት ፣ ትንቢት የተነገረለት ቴዎድሮስ የሚባል ሰው መጥቶ ይነግሳል እያሉ የህልም እንጀራ የሚጋግሩለት የተመሳሳይ ፆታ/homosexual/ ዋነኛ ምልክት መሆኑን የምናውቅ ስንቶቻችን ነን ?
    ቶ እያልሽ በአንገትሽ ላይ ያንጠለጠልሽ ሁሉ የሌለ ትንቢት ፈልስፋ በሰፊው በጀት በጅታ ማስታወቂያ ሠርታ ያሰራጨችው ግብፅ መሆኗን እናውቅ ይሆን?
    ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ላይ በትንቢት የሚነግሥ ንጉሥ ይኖራል የሚል ቀልድ የትኛው ባሕታዊ ነው የነገረን?
    በየፌስቡኩ የተፈጠሩ መናኞችና ባሕታውያን እንደሆነ የግብፅ ፈላስፎች ናቸው ።
    የእኛዎቹ አብዛኛው ፋሽን የመሰላቸውን ሁሉ ተቀብሎ ያለማመንታት መጠቀም ነው ። ሰይጣን ግን ከጥንትም በማስመሰል ታዋቂ ነው።
    ቶ ምናምን መች መስቀላችን አነሰን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ?
    የምን ቶ ታ ቀ ማለት ነው ።
    ለምሳሌ ግብፃውያን ከጥንት አምልኮታቸው ጋር በማገናኘት የአባይ ወንዝ አማልክት ምሳሌ አድርገው ቶን ይጠቀሙታል ።
    ለሁሉም አሁን በይፋ የሰዶማውያን ምልክት ሆኗል ።
    ያን የፈለገ ማድረግ መብቱ ነው ።
    ሁል ጊዜ ችግራችን እኮ ነጮች ያረጉትን መከተል እንጂ ለምንድነው መገለጫውስ ምንድነው ብለን አናስብም በዛ ላይ ፋሽኑ እና አርቱ ላይ ነው ብዙ ሚሰሩት ሴጣናዊ መገለጫቸውን ምክንያቱም ብዙ ተከታይ ስላላቸው ትውልድን ይዘውላቸው እንዲጠፉ እና እኔ በግሌ ማንንም አንከተል ለማለት እወዳለው ምክኒያቱም ዘመኑ ስለከፋ የምናደርገውን ሁሉ ሳናውቅ ምንጩን አንጠቀመው ባይ ነኝ
    አንድ ሱሪውን በቅጡ የማይታጠቅ የጠንቋይዋ ስንዱ ውሽማ 8ኛው ንጉሥ ነኝ እያለ የሚያላግጥ የግብፅ ቅጥረኛ በሃይማኖት ስም የሚነግድ አይደለምን?
    በነገራችን ላይ የታሪክ መምህር በዚህ ጉዳይ ተገቢ መረጃ እየሰጡ ስለሆነ ያን መከታተል ይጠቅማል ።
    እነሱ የሚጠቀሙበት ምልክት እና ትርጉሙን ሳናቅ ቶ መስቀል ነው እያልን። የ ቶ መስቀል ከቅርብ ግዜ ወዲህ ከተማ አካባቢ በደንብ መታወቅ ጀመረ እንጂ ከጥንትም ጀምሮ የግብፅ አማልእክት ነው በኛ ሃገርም ወደሰሜኑ በተለይ ደሞ ወደ ላሊበላ አካባቢ ተዘውትሮ የሚደረግ ነው። የጥልቅ ሀይማኖታዊ ትርጉሙን እንደው ብናውቀው ባንጠቀመው ምን አለ!!
    ወገኖቼ ዘመኑን መርምሩ ፣ ሐሰተኛ ነቢያቶች ተፈብርከዋል ። መልካቸው የሃይማኖት ነው ። ንግግራቸው መንፈሳዊ ነው ። ተአምር እናደርጋለን ባዮች ፦
    👉የፍልስጤም ዳንሳ ዓይነት ዘራፊና ፣ 👉ጩፋ ዓይነት ጃኩዚም በህዝብ ላይ ሲቀልዱ ማየት የተለመደ ሆኗል ።
    ሆኖም አውሬው ሥራውን እየሠራ ጭፍሮቹን እያበዛ ለሃይማኖተኛው የኢትዮጵያ ህዝብም ቀጣይ ፈተና ነው ።
    የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ሃይማኖቱ ቀለም ስለማይታወቅ የሠይጣን አበጋዞች በዚህም በዚያም የሚያስቱበት መንገድ መንፈሳዊ በሚመስል ምልክቶች ፣ ጽሑፎች ፣ ለእይታ በሚያምሩ ጌጣጌጦች ፣ ፋሽን ልብሶች ፣ ንቅሳቶች/ታቶዎች እንደሆኑ የመረመርን ስንቶቻችን ነን?
    የአውሬው መንፈስ በኃይል እየሰራ ነው ። የተመረጡትን እስከማሳት ይደርሳል እንደተባለ ሁሉ የማንጠብቃቸው ሰዎች ሳይቀሩ ስተው ልናይ እንችላለን ።
    ለዚህም ምስክር ዳግማዊ ላልይበላን በሚገርም ሁኔታ በባህላዊ መሣሪያ ቀርፀው ፣ አንፀው ለእይታ ያበቁት ባህታዊ የጠንቋይዋ ስንዱ ካዳሚ መሆናቸውን ባየን ጊዜ የጌታ ቃል ይፈፀም ዘንድ ግድ እንደሆነ እንረዳለን ።
    እናም ጥንቃቄ ማድረግ ይጠበቅብናል ። በጣም ነገሮችን መመርመር ይኖርብናል ።
    ቶ አድራጊዎች እርማችሁን አውጡ ። ዌብሳይቶችን ፈትሹ በደንብ ከነማብራሪያው ታገኙታላችሁ ።
    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቀን ።

  • @mesfnselam6130
    @mesfnselam6130 4 года назад +3

    ቃለ ህይወት !!!

  • @user-gq9go6em7u
    @user-gq9go6em7u 4 года назад

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 года назад +8

    እኔን ያልገባኝ አንገታችን ላይ ማሰር ያለብን የክርስቶስን መስቀል ሆኖ ሳለ ለምን የቶ መስቀልን በአንገታችን ላይ እናስራለን ትክክልስነውዎይ?

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Год назад

      √√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√

  • @e.ph.r164
    @e.ph.r164 3 года назад

    ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @habtamhabtam6808
    @habtamhabtam6808 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @danmar8071
    @danmar8071 2 года назад +7

    ከእኛ በ40ና 80 ቀን ተጠምቀን ልጅነትን ላገኘን መመኪያችን የሆነ ቶ ወይም ሌላ የሰዎች ከንቱ ፍልስፍና ሳይሆን የሞትና ህይወት ባለቤት የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን አምላካችን እኛን ተሰቅሎ በደሙ የተቤዠበት መስቀል ብቻ ነው።
    ለዚህ ነው እጅግ ከከበሩትና የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ከሆኑት ከሶስቱ አካላት አንዱ የሆነው ልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በተባረከው አገልጋይና ሐዋሪያ ቅዱስ ጳውሎስ ላይ አድሮ የመሰከረው።
    ወደ ገላትያ ሰዎች
    ምዕራፍ፡6፤
    14፤ነገር፡ግን፥ዓለም፡ለእኔ፡የተሰቀለበት፡እኔም፡ለዓለም፡የተሰቀልኹበት፡ከጌታችን፡ከኢየሱስ፡ክርስቶስ፡
    መስቀል፡በቀር፡ሌላ፡ትምክሕት፡ከእኔ፡ይራቅ።

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Год назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ጸጋ ለሰጠህ በርታ ወንፍሜ ኮፒ ባረገው ደስ ይክለኝ ነበር ኮመንትህን ላክልኝ እባክህ

  • @user-cj9yp6vt8m
    @user-cj9yp6vt8m 8 месяцев назад +1

    ቆይ ክርስቶስ የተሰቀለው በቶመስቀል ነው ጥያቄው በሌላ ቪዲዮ መልስልኝ

  • @user-tp8xg5wd9t
    @user-tp8xg5wd9t 3 года назад +1

    Mert Batırbaygil, president for Ethiopia.

  • @Benanet-HD
    @Benanet-HD 3 года назад +3

    “ቶ” ሠባተኛዋ ፊደል ነች፡፡ ሠባት ቁጥር ትልቅ ትርጉም ያላት ነች ፍፁምነትን የምታመለክት ነች፡፡ ሠባተኛው ዙፋን የጌታ እንደሆነ፣ ሠባተኛው ቀን ሠንበት እንደሆነች፣ 7 ቁጥር ብዙ ሚስጥር አላት፡፡ “ቶ” ሠባተኛዋ ቁጥር በመሆኗ ፍፁምነትን የምታመለክት ነች፡፡ ክርስቶስን የምትወክል ነች፡፡ ክርስቶስ ለኛ ሲል በቀራኒዮ መስቀል ላይ ራቁቱን መሠቀሉን የምታመለክት ነች። ትልቁ ከዚህ በላይ ያለው ሚስጥር አባቶቻችን ከመፅሐፍ ቅዱስ ትርጔሜ ሲተነትኑ በሰማይ መላዕክት ዘንድ ውጊያ ሆነ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ከሣጥናኤል ጋር ሲዋጉ ሁለት ጊዜ ተሸንፈዋል፡፡ በሶስተኛው እንዲያሸንፉ ሲልካቸው ይህን ቀስተደመና ቀርፆ፣ ይህን ምልክት የኮከቡን ቅርፅ የ“ቶ” ቅርፅ ያለው መስቀል በየክንፋቸው ቀርፆላቸዋል። "ኤል"የሚለውንም ሚስጢራዊ ስም አትሞባቸዋል።ይህን ካደረገላቸው በኋላ ተመልሰው ወደ ውጊያው ቢሄዱ ሳጥናኤል ሀይላቸውን ሊቋቋመው አልቻለም ውድቀቱ ፈጠነ ሽንፈቱ የከፋ ሆነበት ፅልመትን አልብሰው ወደ በርባኖስ ውስጥ ጥልቅ ጨለማ ላይ ወረወሩት።የአምላክ ክንድ ፅኑ መሆኗን ሳጥናኤል ያውቃልና በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሥላሴን ሥሉስ ቅዱስ እያለ እየተንቀጠቀጠ ይገዛል ይላል። ሆኖም ምግባር ስለሌለው ፅድቅን አያያትም። ሰወች "ቶ"ን የህይወት ምልክት አድርገዉ የሚወስዱት ለኢትዮጵያዉያን ብቻ ነዉ::የሚገርመዉ ደግሞ ይህ ምልክት አገልግሎት ላይ የዋለዉ ከክርስቶስ ልደት በፊት 3000 አመታት ቀደም ብሎ ጥንት ግብፃዉያን ቶርኔተር (የፑንት ምድር) ብለዉ በሚጠሯት ሀገር ነዉ:: ግብፃዉያን እንደሚሉት የፒራሚድ ግንባታ ጥበብን የተማሩት ከቶርኔተር (የአሁኗ ኢትዮጵያ) ሰወችና አማልክቶች ነዉ:: በ670 አ.አ በኢትዮጵያ ነግሶ የነበረዉ ንጉስ ቲርሀቅ እየሩሳሌም የኦሶር ንጉስ በሆነዉ በሰናክሬም ስትወረር ለእየሩሳሌም መከታ ሆኖ ሲዘምት ሀያላን ከሚባሉ ወታደሮች ጋሻ ላይ የ ምልክት እንደተቀረፀና ንጉሱም በ"ቶ" ቅርፅ የተሰራ መስቀል ማሰሩን የሚያስረዱ የድንጋይ ላይ ፅሁፎች ተገኝተዋል:: . የ"ቶ" ምልክት የተፈጠረዉ በቅርብ ግዜ ነዉ ለሚሉ ሰወች "ቶ "የተፈጠረዉ አለም ሲፈጠር ነዉ" ብል እዉነት እንጅ ዉሸት አይሆንም::ለዚህ ማስረጃየ ደግሞ የሰዉ ልጅ የተፈጠረዉ በ"ቶ" ቀመር መሆኑ ነዉ:: . ይህ ምልክት ግብፅ በሚገኙ የዋሻ ስእሎች ላይ የህይወትን ገፀ ባህሪ ይዞ እንደነበር የሚያስረዳ ሲሆን ይህ ምልክት አገልግሎት የጀመረዉ ኢትዮጵያ ላይ ከሆነ ግብፅ ላይ እንዴት ተገኘ? ብሎ ለሚጠይቅ ግብፅ ላይ የነገሱት 18 ኢትዮጵያዊ ንጉሶች ተጠቃሽ ናቸዉ:: ሜምኖን የተባለዉ ኢትዮጵያዊ የግብፅ ንጉስ ከ1320 አ.አ እስከ ሴፕዩምስኬኩረስ 170 አ.ም የቆመ ሀዉልት እንደነበረዉና ሀዉልቱም ጠዋት ጠዋት ፀሀይ ሲያርፍበት የክራር ድምፅ ያሰማ እንደነበር ሄሮዱተስ በፓፒረስ ወረቀት ላይ አስፍሮት ይገኛል::ክራር ደግሞ የኢትዮጵያ የባህል መሳሪያ መሆኑ አጀብ ያስብላል:: በሳባዉያን የዋሻ ላይ ስእሎችና ማህተሞች ላይ "ቶ" ተመስሎ ጣቱን የቀሰረ ምስል እንዳለ (አስቻለዉ ከበደ የተባለ ፀሀፊ ከርከቤዴል ሳዶፍ) በሚል መፅሀፉ አስፍሮታል::ሳባዉያን ሰዉን ለመሳል "ቶ"ን መጠቀማቸዉ ያጋጣሚ ይመስላችሁአል? . በሮማዉያን አፈ ታሪክ ላይ የህይወት ምልክት ተደርጎ የተወሰደዉ የተጋደመዉ የ ለ ፊደል ሲሆን በግራና በቀኝ ሁለት ጭረቶች አሉት:: ይህ ምልክት ለሮማዉያን ከአማልክቱ የተሰጠ መስሎ ቢታያቸዉም እዉነቱ ግን በአንድ ባልታወቀች የአፍሮዳይት ኦራክል የተፈጠረ እንጅ የህይወት ምልክት ላለመሆኑ ከሰዉ ጋር አብሮ የተፈጠረዉ "ቶ" አስረጅነቱ የት የሌለ ነዉ::ለምሳሌ እንኳ ብንወስድ ጠቢቡ ሰለሞን ታላቁን ቤተመቅደስ ከመስራቱ አስቀድሞ በሚሰራበት ቦታ ላይ አሰድ እሳት የተሰኘችው ኮከብ እና ፀሐይ በ45 ዲግሪ ትይዩ ወጥተው ነበር፡፡ በዚህም የተነሳ እስራኤል የአንበሳ ከተማ ተብላ ትንቢት ተነግሮላታል አንበሳ አሰድ እሳት የተሰኘው ኮከብ መለያ ምልክት እንደሆነ ልብ ይበሉ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደ ወቅት ይህ አሰድ እሳት የተሰኘው ኮከብ ከፀሐይ ጋር ትዩዩ ሆኖ በመውጣት የጌታችን ንጉስነትን አብስሯል፡፡ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለበት ወቅትም ፀሐይን ጨምሮ የተለያዩ ኮከቦች የመስቀል ቅርጽ ሰርተው በእየሩሳሌም አናት ላይ ታይተዋል፡፡ በሚቀጥለው ስለዚህ የ "ቶ"ቅርፅ ስላለው መስቀል የቤተክርስቲያን እውቅ የታሪክ ሊቅ ቅዱስ አውሳቢዮስ በ60 ዎቹ ዓ.ም መስዋዕትነትን ተቀብሎ እስካረፈበት ግዜ ድረስ የሚፅፋቸው የታሪክ መፅሐፎቹ ላይ ለትንታኔ የ "ቶ" ምስል ያስቀምጣል

    • @danmar8071
      @danmar8071 2 года назад

      ከእኛ በ40ና 80 ቀን ተጠምቀን ልጅነትን ላገኘን መመኪያችን የሆነ ቶ ወይም ሌላ የሰዎች ከንቱ ፍልስፍና ሳይሆን የሞትና ህይወት ባለቤት የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን አምላካችን እኛን ተሰቅሎ በደሙ የተቤዠበት መስቀል ብቻ ነው።
      ለዚህ ነው እጅግ ከከበሩትና የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ከሆኑ ከሶስቱ አካላት አንዱ የሆነው ልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በተባረከው አገልጋይና ሐዋሪያ ቅዱስ ጳውሎስ ላይ አድሮ የመሰከረው።
      ወደ ገላትያ ሰዎች
      ምዕራፍ፡6፤
      14፤ነገር፡ግን፥ዓለም፡ለእኔ፡የተሰቀለበት፡እኔም፡ለዓለም፡የተሰቀልኹበት፡ከጌታችን፡ከኢየሱስ፡ክርስቶስ፡
      መስቀል፡በቀር፡ሌላ፡ትምክሕት፡ከእኔ፡ይራቅ።

    • @yohan7782
      @yohan7782 3 месяца назад +1

      ተረት ተረት ብለህ ጀምር

  • @tewodrost6658
    @tewodrost6658 Год назад

    አድራሻችሁ የት ነው

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 года назад

    What is your proof on the claim that '18 Ethiopians ruled Egypt'???

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Год назад

    በጣም ያሳዝናል የቤተክርስትያናችን አባቶቻችን ይማያስተምሩበት ትርጉም ምን ይባላል ለኔ ምንም የኦርቶዶክስ ተዋህዴ ምልክት አይመስለኝም ድንግል ማርያም ታውቃለች የልጇን መስቀል

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Год назад

    የሆኔ ሚዲያ ላይ ቶ መስቀል የፈርኦን መስቀል ነዉ ብለዉ ሲአወሩ ሰምቸ ። ወይ ያገሬ ወጣት ታድያ ደረታቸዉ ላይ አስረዉት የሚዞሩት ሳያዉቁት ነዋ እልነበር ።ለካ የኛዉ ታሪክ ነዉ

    • @yohan7782
      @yohan7782 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zelalemabera856
    @zelalemabera856 2 года назад +2

    ET ART MEDIA ይቅርታ አድርጉልኝና እኔ ከእናንተ ባላውቅም፣ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተሰቀለበት መስቀል በላይ ኃይል ያለው ሌላ መስቀል የለም። ምናልባት ያ መስቀል የ"ቶ" ምልክት ያለው ከሆነ ማስረጃ አቅርቡልኝ። ከዚህ ውጪ ግን ሌላ የመስቀል ምልክት አለና እሱን ተጠቀሙ ብሎ ማቅረብ ወይም ያንን ሰዎች እንዲያደርጉት ማበረታት ለኔ እንደ አይሁዳውያን የክርስቶስን መስቀል ኃይል መካድ ነው። ምክንያቱም ቅድስት ቤተክርስቲያን ያስተማረችን "ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀልን አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን፣ ያመነው እኛም በመስቀሉ እንድናለን፣ ድነናልም" ብላ ነውና። ይህን የምለው ብዙ ክርስቲያን ወጣቶች ስለሚያደርጉትና እናንተ ያቀረባችሁትን መረጃ እንደምክንያትነት እንዲያቀርቡ ስለሚያግዝ ነው። ይህም ማለት በክርስቶስ መስቀል ፋንታ የ"ቶ"ን መስቀል ምልክት እንዲያደርጉ ማበረታቻ እያቀረባችሁ ስለሆነ ነው። በድጋሚ የምጠይቀው ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል የ"ቶ" ምልክት ያለው መሆኑን ማስረጃ እንድታቀርቡልኝ ነው፤ አይ አይደለም ከሆነ መልሳቹ ይህንን ቪዲዮ ማስተካከያ እንድታደርጉበት በትህትና እጠይቃለው። እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን።

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 4 года назад

    HEZBUN KE MESQELU EDATASETU HULU WEDE TO EDAYGLBIT TENQAQI YEDRGE!

  • @selamtube4854
    @selamtube4854 4 года назад

    ከ Axsum tube የተወሰደ ሙሉ ኮፒ ነው

  • @user-zd4sm4qq6u
    @user-zd4sm4qq6u 10 месяцев назад

    Bze ytesaseth temerth thetykebetlh

  • @mikyassishawe4564
    @mikyassishawe4564 2 года назад +1

    ስል ቶ መስቀልኮ ሃኪም አበበች ጠቅሰውታል እሳቸውን መስማት...

  • @lidiya4366
    @lidiya4366 Год назад

    ሰንበት 1ቀን ናት አትሳሳት

  • @frehieotmtesegaye7777
    @frehieotmtesegaye7777 Год назад

    ከመጽሃፍ ቅዱስ ውጭ ወደ ውጭ የድግምት መንፈስ ቶ ማለት ቴዎድሮስ ነው

  • @bezabehabebe1753
    @bezabehabebe1753 3 месяца назад

    መስቀል የመጣው ከክርስቶስ ልደት በኃላ ነው ከመስቀል ጋር ምን አገናኝው?

  • @EthioNetChannel
    @EthioNetChannel 4 года назад +4

    ይህ መስቀል ሳይሆን የጥንት አረማውያንና ጣኦትን የሚያመልኩ የአጋንንት ተከታዮች የሚጠቀሙበት ምልክት ነው።

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 3 года назад

    ጥንት: ግብፅ: ውስጥ: ኢትዮጵያውያን: ይኖሩ: ነበር::
    አረብ: ወደ: አፍሪካ: ገብቶ: መኖር: የጀመረው: ቅርብ: ግዜ: ነው::

  • @hfbtube560
    @hfbtube560 3 года назад

    Abet teret teret

  • @Daniellommm
    @Daniellommm 8 месяцев назад

    በማታውቀው ነገር አስተያዬት አስጥ

  • @gebreasaye5059
    @gebreasaye5059 4 года назад +2

    be fitsum wushet new atisasatu sewoch hoy

    • @enatamaraye289
      @enatamaraye289 3 года назад

      ውሸት ነው ማለት በቂ አይደለም መረጃህን ይዘህ ከች በል አሱ በመረጃ ዘግቦታል ፡፡ ቶ የኛ የጥንታዊ ውርስ ታሪካችን ነው አለመቀበል አና መነጫነጭ መብትህ ነው፡፡

  • @cazintube18
    @cazintube18 4 года назад

    ስለ ቶ ምስጢር ትክክለኛ አመጣጥ ለማወቅ እባክዎን ይህን LINK ይጠቀሙ!!! ruclips.net/video/hXKnRm_-BPU/видео.html

  • @Jonathann_Music
    @Jonathann_Music 3 месяца назад

    መፃፍ ቅዱስ ላይ ምኑ ጋር ነው የሚለው
    ክንፋቸው ላይ ሳለላቸው የተባለው

  • @Design_everything_with_me
    @Design_everything_with_me Год назад

    ተረት ተረት

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Месяц назад

    ይሄ የቤተክርስቲያን አስተምህሮ አይደለም

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 года назад +1

    ክርስቶስን አይወክልም የ 'ቶ '
    ምልክት ተረት ቢበቃችሁ መልካም ነው ።
    የመስቀሉን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ብቻ አዳኝ ብታደርግ ብትቀበሉ ይበጃል።

  • @asenakumamushe3119
    @asenakumamushe3119 3 месяца назад

    ቶ የሚባል መስቀል በኢትዮጵያዊያኖች አንገት ላይ መንጠልጠል ሲጀምር ሀገሪቱ በአንድ ጊዜ ሌላ መልክ ያዘች አደገኛ ሁኔታም እያስተናገደች ነው። ይሄውም ከ2007ና 8 ጀምሮ ነው በአንገት በርክቶ መታሰር የጀመረው። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ የለም ካለም በጥቅስ ንገሩን። ቤ/ክ በራሷ አላመነችበትም አድርጉም ብላ አልመከረችም። ደቂቀ ስጢፋኖሳዊያን እንዳይሆኑ ያዘዙት አላውቅም አሊያም ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ የሚባሉት አላውቅም። ግን ቶ በግብፁ ፒራሚድ ውስጥ የበር መክፈቻ ሆኖ ያገለግላል። ጣኦታዊያን ምልክታቸው ነው በግብፅ ማለት ነው። በቅ/ዮሴፍ ዘመንም ይህንን ቶ ይዘው በፈርኦን ፊት የሚቆሙት የቅ/ዮሴፍ ጠላቶች ማለትም ጣኦታዊያን ምርኩዛቸው ቶ ነው። አምልኮ ከሚፈፀምበት መስዋዕት አቅራቢው የሚይዘው ቶ ነው። በርካታ ጥንታዊያን ጣኦት አምልኮዎች ከዚህ ምልክት ጋር ግንኙነት እንደነበራቸው በበርካታ መዛግብት ይታወቃል። በታሪክም ሰፍሯል። ቢ ቢ ሲም ዶክመንታሪ በቅርቡ ከጣኦታዊያን ጋር በማያያዝ ቀርቧል። እኔ በግሌ የሆነ ባዕድ ነገር እንድንጣበቅ ሆን ተብሎ በሆነ ሚስጥራዊ ቡድን ከእግዚአብሔር እንድንለይ እየተደረገ መሆኑ በግልፅ ይታየኛል። ወዳጆች መስቀል በማተባችሁ እናድርግ በቃ በቂ ነው። እኛ ክርስቶሳዊያን ነን። በኢትዮጵያ በቅርቡ ነው የዚህ የቶ ወሬ የተዛመተው። በሰይጣን የምንወረሰው ምንጭ በሌለው ሴራ ነው ተጠንቀቁ። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ከሌለው አሊያም ሌላ ጥንታዊ መጽሐፍቶች በቤ/ክርስቲያናችን ተቀባይነት ባላቸው ማለቴ ነው እንደ አዋልድ ስንክሳር ፍትሃ ነገስት ዓይነት ወዘተ በእነዚህና መሰሎች ማስረጃ ካልቀረበ ባንገታችሁ አተረሰሩ።