ስለ ቶ መስቀል ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ምን ይላሉ ? ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ወቅታዊ መረጃ ከትክክለኛው ከቅድስት ቤተክርስቲያን ልሳን ለማግኘት ተከታዮን የዩቲዩብ የፌስ ቡክ ቴሌግራም እና ኢንስታግራም ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ እና ላይክ ያድርጉ፡፡ ሌሎችም ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማድረግ መንፈሳዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    √ የቴሌግራም ገጻችንን ሊንክ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    telegram.me/Fi...
    √ የዩቲዩብ ገጻችንን ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን
    / @fikureegzimedia
    √ የኢንስታግራም ገጻችን
    www.instagram....

Комментарии • 11

  • @maremelke2370
    @maremelke2370 5 месяцев назад

    ጥሩ ማባራእያ ነዉ ሁሉም ያለውን ነገር አየተወው ነዉ ይሄ የ ሌላ ነዉ አየተባለ አኛን የሆነውን eyetewn ነዉ ሶ ለሁላቺንም ግልፅ እንዲሆን ባይ ነኝ...Gn hulum neger bemereja ena or be mistrat tarikn ena yebetekerstiyann mesret balew meseret sele ቶ መስቀል bibraaln መልካም ነዉ ካለ ሂዎት ያሰማልን እናመስግናለን

  • @AbelAmsayaw
    @AbelAmsayaw 7 месяцев назад

    እህ

  • @marenfish7769
    @marenfish7769 2 года назад

    ብዙ አላውቅም ሰለ ቶ መስቀል መነሳቱ ጥሩ ነው እንደኔ አልተመለሰም ቢኖር ብሎ መልስ ትንሽ ግር ይላል ብዙ አይነት የመስቀል አይነቶች አሉ ይዘታቸውን አለቀቁም ሰወች መስቀሉን ትተው በቶ መስቀል እየተኩት ነው

  • @tadelekebede9084
    @tadelekebede9084 6 месяцев назад

    Ke doctor Meskerem lechisa hasab gar yemiqaren new. Eski eyut

    • @Bruk-123
      @Bruk-123 5 месяцев назад

      aykarenm huletunm bedenb simachew bro

    • @maremelke2370
      @maremelke2370 5 месяцев назад

      Dr መስከረም lechesa በ ማስረጃ selekerebe ነዉ ለዛ ለሁሉም ግልፅ ሆኖ seletekemete ነዉ

  • @psalm91Amen
    @psalm91Amen 2 года назад +4

    በተለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ብዙ አይነት መስቀላትና እንዳሉትም ትሩጓሜና ሚስጥር አለው። ' ቶ' መስቀል ግን ልብ በሉ ከጥንት አስማት መተት አምላኪዎች ከነበሩ ግብጻውያን የመጣ ነው። የዘላቂ ሕይወት መክፈቻ ወይም ሲንቦል ነው ተብሎ ይታመናል። በሄሮግራፊክስም ' አንክ' ይባላል። ካለማወቅ ሕዝቡ እየጠፋ ነው። ከክርስትና ጋር አይገናኝም። በዘመናቸው ግብጻውያን ፈርኦንን እንደ ንጉስ ብቻ ሳይሆን እንደ አምላክም ይቆጠሩት ነበር ወደፊትም ክርስትያኖች ክርስቶስ ይመጣል እንደምንል ግብጽስውያንም ፈርኦን ተመልሶ ይመጣል የሚል ትንቢት ስለነበራቸው ይመለሳል ብለው ያምኑ ይጠብቁ ነበር። በ ' reincarnation' ስለሚያምኑ ንጉሶቻቸው ሲሞቱ አምላክ ስለሆኑ በሌላ አካል ተመልሰው ይወለዳሉ ብለውም ያምኑ ነበር። ብዙ ሀተታ ቢኖረውም የ' ቶ' ምርስቀል አጭር ትርጉሙ ይኸው ነው ። ዘመኑ የtechnology ነው በቀላሉ በ'google search' እንኳን እራስን ማዳን ና ሌሎችንም ማስተማር ይቻላል። በጎቹ ተቅበዝብዘዋል እረኞች ሰንፈዋል። ህዝብና ወገናችሁን አድኑ። እንደተባለውም ሃይማኖትን መውደድ ና ማወቅ ይለያያሉ

    • @VuSy-qu4dz
      @VuSy-qu4dz 5 месяцев назад

      ❤❤🙏

    • @Bruk-123
      @Bruk-123 5 месяцев назад

      ruclips.net/video/1qdpge11lxM/видео.htmlsi=bn86TWRzQqJFUT17 yihe bisema tiru new

    • @maremelke2370
      @maremelke2370 5 месяцев назад

      የ ኢትዮጵያ ታሪክ ላይም አለ የኛም ነዉ ሶ ታሪክ አናንብብ ካለ ሂዎት ያሰማልን

    • @maremelke2370
      @maremelke2370 5 месяцев назад

      Google እንደመርጃ mamesateriya አይቆጠርም የኛን ታሪክ አንኩዋን በአግባቡ መግልትስ ያልቻለ ነዉ... ኝ ይህንን yagegnhewn ከየት ነዉ የ gbtsi ነዉ የሚለውን አው ክብፆች ይጠቀሙት ነበር ኝ ኢትዮጵያ ttekemew ነበር ሰለዚህ እርስዎ ከየት አንመጡት በ ኢትዮጵያ likawnt or muharan የተፃፈ mamesakeriya ካለ ያስረዱን.. ቶ ብዙ ትርጉም ሰወች ይሰጡታል እና ልክ አይደለም ምለት አንቺልም... ልክ እንዴ ላልበላው መስቀል ማለት ነዉ