You know Why subscribed? 1.Because your questions are decent & good questions. Keep that going. Never change! 2. And also you put your guest info at description. That is promoting your guest. You share and when you share you get more! Thank you for doing that! 3. Judging from this and other episodes you bring people who can have a chance to continue dating. Please Don’t bring unserious and players to the table.
Meski recently bizu yaketish silemeselegn debirogn neber. Ene I am one of your follower and I am still. Zare gin ye Mariam let yalishiw endakebirish arigognal. From now on wards I will respect all your move. Keep it up ke zer ena ke sewinet sewinet yibelital.
ዋው መስኪ እና አብርሽ ያምራሉ በጣም ሁለቶችም ብትጋቡ ምርጥ ነው 😍💔 ግልፅ ናቸው
Anch ena enes angabam
@@weare4258 ክክክክ እሺ አትልማ
አልልም እንጅ ደስ ይለኝ ነበር
Boyfriend Amen endalat tenagra nebar mn Ezzi lay enda metat alewukem.
@@weare4258 እሽ በል በናትህ
ይች ልጅ ደስ ትላኛለች ሁለቱም ቆንጅዬ ናችሁ ተጋብታችሁ ማየት ብቻ ነው የምፈልገው ❤ በጣም በጣም ትመጣጣናላችሁ
Weregna ...ye RUclips comment xuretegna
እደ እሳ ባል ያላት ይመስለኛል
@@zeritutube ባል እያላት እንደት እዝህ ትመጣለች
@@nuttyhamu2346 ha ha ha
በቅንነት ደምሩኝ ማሮቺዬ ስወዳቹ
የማርያም እለት አለች የኔ ማር ማርያም ትጠብቅሽ ❤❤❤
🙅♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም!
አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏
የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!
ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር👏
ruclips.net/video/BpdAybT-ZU4/видео.html
የኔ ቆንጃ ማሪም እኮ ሰው ናት እራሷ የፍጣሪ አላት እሱም አላህ ነው
@@አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ ሳይጠሩት አቤት የሚለው ሰይጣን ነው ማን ጠራሽ ኮሜንት ስር ጻፍ ብየሻለሁ አላልኩሽም ጥልቅ አትበሉ
@@አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ መች አምላክ ነት አለን እህት
He is so handsome and he has a beautiful smile 😊
ኢትዮ ያሉ ሴቶች ከለራቸውና ወዛቸው ደስ ይላል ይብላኝ ለኛ ስደተኞች😔😔😔😔😔😔
awo yemr
በጣም
የዉጮቹስ ደረቁ ክክክክ
Kamra naw bakshe alayshe yehonal
🙄🤔😂
ብሮ እቺን የመሰለች ልጅ በርግዶልሀል እንዳትበላ ተንከባከባት ✌️✌️✌️
እውይ ሲያምር ተጋቡ በናታቹ 💍🥰👍👌
እሱ በጣም ቆንጆ ነው. እሳም. የደስደስያላት ጎራዳነት. በጣም ታምራለች.
ሁለቱም ቆጆ ናቸው ግን ትዳር መልክ ብቻ አይመስለኝም
ለምድነው ሰውን በመልኩ በመልኳ የምወዱት አይ ሰው የሚወደደው በተግባሩ በስነ ምግባሩ በፀበዩ በኮፊደሱ ይመረጥ ለኔ ሰው ሰው ነው ሰው መሆኑ በቂ ነው
ትክክል ነሽ የኔ ውድ ጎበዝ ልጅቷ በቁሳዊ ነገር ምታምን በዘረኝነት መንፈስ የተለከፈች የረከሰች ሴት ናት, እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣት።
@@ChoCho-yx3lk yekesk ate nek
Zeregna nat yale hulu zeregna newu
ዝብሎ ማገጥጥ ምን ይሉታል 🧐
እንደዚ cool የሆኑ ሰዎችን አቅርብልን እንጂ🔥
ይሄ ፕሮግራም ግን የእውነት ነው የሚያቀርቡዋቸው ሁሉ የተመረጡ ናቸው
ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ
ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ
ኢትዮጵያ ትቅደም
ዘረኝነት ይውደም
ወላሒ እነዚሕ የምራሉ 💝👈😝የጣበሡ
😁😁 yixabasu kazi
Meski yee oromo liji l love you Meski 😍 ❤
💜💜💜
የኔ ቆንጆ ክምንም በላይ ይቅርታ ማድርግ ተማሪ ደስታን ታገኚ አለሽ ከክርስቶስ የተማርነው ነው
ስታምሩ ያገሬ ልጆች, ሁለታችሁም ቆንጆዎች ናቹ, ወንድማችን በሴት ልቡ ያዘነ ሰው ነው እምነት ላይ ምናልባት ችግር ይኖርበታል, ሴቷ ሰለይቅርታ ያላትን ነገር ካለወጠች የረዠም ግዜ ጓደኝነት ላይ ችግር ይገጥማታል ብዬ አስባለሁ, በመልክ ይመጣጠናሉ, ቆንጆዎቹ!
ለሴት ልጂ ክብር ያለዉ ወድ ስጠኝ
እኔ አለኝ
@@bombtonetube1649 ውሰዳት። ሰጠሑሕ😂
መስኪዬ የሃገሬ ልጅ በጣም ያምራሉ ቢጋቡ ምርጥ ጥንድ ይወጣቸዋል isan lachun himidhagdan❤️
ሁቢ ነይ እንዘመድ
@@sabrtube.6486 eshi 😘😘
Fotaa na oromo mechem ayhonim mesk ataregewim kemir 😢
በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ነች ዋው!!
You know Why subscribed?
1.Because your questions are decent & good questions. Keep that going. Never change!
2. And also you put your guest info at description. That is promoting your guest. You share and when you share you get more!
Thank you for doing that!
3. Judging from this and other episodes you bring people who can have a chance to continue dating. Please Don’t bring unserious and players to the table.
ይችን ልጅ ስወዳት የኔቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Maski waw ijara hafii you are the best ❤💚❤💪💯💯💯💯💢
መስኪ ፀባይሽ እንደውበትሽ አንደኛ
He's such a nervous boy, n she's betam calm😂😂😂😂
ውይይይ ቦረና 🥰🥰🥰 ሰወዳቸው ፍቅር ናቸው
ልጅትዋ ቆንጆ ናት ለፍቅር እንጂ ለሀብት አትገዛም
ሴቶችዬ ሳትፈልጉ በግድ ምትስቁት ነገር ይደብራል በተረፈ ታምራላችሁ
😁😂😂😂😂😂😂😂
Ichi gen betam sakita nat
በጣም ወላሂ ዝም ብሎ የሚስቅ ሰው ያስጠላል
🤣🤣
🤷♀️🤣🤣🤣🤣🤣🤣
I love, her accent 😍 one of her word is unique Ayizoki
መሲኪየ ስወድሽ 😍
ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ ተጋቢ ፕሊስ❤💍❤
በጣም ታምራላችሁ ብትጋቡ
She sounds very sweet n intelligent. 👌 I feel like this 2 can be perfect Machs 😊
look at u sitting there and trying to arrange marriage for these two people ..... bro mind your bussiness wtf bro
Matches*
Maskaram baayee miidhagda❤️❤️💔💔💔💔💔💔
ሲያምሩ በአላህ💋💋💋💋
ezih metash allah mnamin atbeyi anch kisara
@@bahaar6833 አው አላህ እርካሽ ቦታ አይጠራም ሱብሃነክ አምማ የሲፉን ኢላሂ🌹🌺
ሃይ ስላምነው
@@ሂጅራናፋቂዋባይተዋር ልክ ነሽ ኡፉ ልብ ይሰጠን
ታዳ ማን ሳሚ አለሽ ጉድ
ፍቅር እኮ ደስ ይላል የኔ አዳም የት ነህ
Alhu shent bat negn
@@babuu16 kkk ere efer
Alehulish….
Meski ye my favorite person
Qaxii oromoo alabiy❤❤❤❤❤❤❤❤❣❣🥰🥰🥰🥰
Edey how about social media? 🤔
እዚ ፕሮግራም ላይ ብሳተፍ ደስ ይለኛል
ኢትዮጵያ ያሉ ሴቶች እውነት አይናውጣ ናቸው 🤣🤣🤣🤣🤣
ምን አላባቻው እዚ የማዳም ግልምጫ የልጁቹ ፀባይ አፍዛዘን አንገት አስደፋን 😢
@@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ ሳህ😥👈
@@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ በጣም እኔማ መነገረም አለቸልም
@@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ በጣም 😢😢
እውነት ነው
ወይኔ ይሄን ኘሮግራም በጣም ወዱጄዋለዉ የምር።
ደስ ትላላችሁ ልጁ ግን ሲያያት ክው ነው ያለው ። በቃ ተጠባበሱ
እሷ አላት
@@Sofi-ks3zo ምንድን ነው ያላት
Awo. Dengetual. Enquan esu inem Sayat denegchalehu
@@bazawitkassahun3184 ፍቅኛ ነበራት ትታው ካልሆነ😂
@@Sofi-ks3zo እሸ የኔ ቆንጆ በቃ እኔ ብቻ ነኝ ፍቅር የለለይ ክክክክ
አዎ አላሙዲን እምቢ ትያለሽ። ኡኡቴ አሉ ወይዘሮ ፀሀይ።
ዋው ሴያምሩ እኔ ስመጣ እንድዝህ ቆንጆባል ነው የምትፋልጉልኝ😃😃😃😃
ምን እዛ ድረስ አስኬደሽ እኔን እዚሁ ጥበሺኝ
🙄😊❤😂
@@amanuelseifu5314 ይሻላል እንዴ
@@kedisttube6568 i hope so
😂😂😂😂😂ልብ ቆጆ ከሆነ ይበቃል መልክ አይደለም ዋናው ልብ ነው
በቃ ይሄን ነበር ማወቅ ምፈልገው እዚ ሚቀርቡት መጨረሻ ማየት
wow bexam new yemiyamerut degam aqerebulen👌👌👌
ውይ በማርያም ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ከፈቀደላችሁ ተጋቡ 😍😍❤️❤️❤️❤️👈
ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ውይኔ ሣምሩ ተጋቡ የአመቱ ምርጥ ጥንድ ሁኑ
Meskii yenee maar Sitamiruu😍😍😍
Let them continue their r/ship, they'll be good couples👍
both are beautiful 😍
ዊ ስያምሩ እነዝህማ መጋባት አለባቸዉ መርጣቹሁ ነዉ ያገናኘቿቸዉ
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ😍😍👍👍
ዋዎ ፈጣሪ አይለያችሁ❤
Meskiye bareeduu koo baga nagadhan nuufi dhuftee ❤💚❤
Maskiye yene mar ❤💚❤❤❤❤❤
ወይኔ ሲያምሩ ተጣብሰዋል ከምር ያስታውቃል
🙅♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም!
አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏
የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!
ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር👏
💜💜💜💜
kkk
ማሮቺ ቅን የሆናቹ ደምሩኝ
Berqe new ende?
የኔ አዳም የት ነህ ና እስኪ 🤔🤔🤔😥😥😂😂😂😂😂
🙅♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም!
አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏
የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!
ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር👏
ክክክክክ
ruclips.net/video/BpdAybT-ZU4/видео.html
እኔ ነኝ ጥያቄ ማዘጋጅላቹ ሀሀሀሀ
መስኪዬ የኔ አማላይ በጣም ነው የምወድሽ በተረፈ ሁለታቸውም ታምራላችሁ
ዋው ሁለቱም ያምራሉ። ውለዱ ክበዱ ተብለናል።
what happens to women in campus ?
ህዝብ የሚያየው ሚዲያ ላይ ፎን ሴክስ ምናምን የሚል ጥያቄ ያስጠላል 😏😏
ልክ
ልጂቷ ጥፋት የለባትም ጥፋቱ የአዘጋጆቹ ነው
@@Sofi-ks3zo የቱጋነው ልጅቷ አጠፋች ያልኩት? ጥያቄ አውጭውን ነው እንደ አስተተያየት የሰጠሁት
@@Mita460 ተረድቼሻለሁ በአንቺላይ መጨመሬ ነው
Awo be tekekeli
Perfect Ethiopians, I wish success for both of you.
What is perfect Ethiopian. Can one judge perfectness just from one show? What makes one perfect and the other not?
Maskiyeee wooow dhugaa i like you confidence sabboontuu koo nuu jiraadhu
ከንፈርሽን የምትመጭው ስሞ እንዲያሳይሽ ነው?
ኧረ ተጣበሡ የምር የምር ማቺ ናቺሁ
ደምሩኝ
መስኪዬ ስታምሩ ተጋቡ ልጁ ልዩ ነው
She's beautiful wow
ልጅ ሲምር የኔ ጌታ 🥰🥰
ልጁቷም ቆንጆ ናት ሲያት እንዴት እንደደነገጠ አላስተዋልሽም 😀
አኡዙቢላህ የኔ ጌታ ነው ያልሽው ኤጭ አላህ ሂድያ ይስጥሽ
@@itsmydam5684 ፉጡር፡አምላኪ፡ይመሥል
የኔ ጌታ ቀስ በሉ ድበር አንለፍ ኮሜቶች ሆሆሆ ሱብሀን አላህ
@@itsmydam5684 ሂዳዉን ይወፍቀን የአላህ አገራችንንም ሠላም ያርግልን
ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ💚💛❤️
ዘረኝነት ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም።
ምነው የሀጫሉን ዘፈን ስትሰሚ አንቀጠቀጠሽ ምድረ ቡዳ ነፈጠኛ
@@kidusashraf5182 እግዚኦ የት የት ገባህ የሆንክ ሴታሴት ኤጭ ሽንታም ።ኦነግ ግማታም።አወ ነፍጠኛ ነኝ ምናባክ ታመጣለክ።ሂዱ ወደማዳጋስካራቹህ ግሞች ጭራሽ ያላሰቅኩት ያወራል እንዴ ደደብ ኢትዮጵያ ሲባል ታጎራላቹህ ጭራቅ ነህ።💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ኢትዮጵያ ትቅደም አከተመ ። ተቃጠል
@@ሳዶርአላዶር-በ1ዀ haha, yemen geba👉 enante yetem ager yaltefelegachew hizboch nachew! Endeh eyesedebachew endematketelu asregeche enegrehalew! Neftegna loose a lot very soon!
@@kidusashraf5182 በቃ በዘረኝነት ሰክራችሁ እምታወሩትን አታቁም
ስታምሩ ፍቅራቹን ያብዛላቹ መስኪ
Maseya yen wude💕💕💕🙏🙏
Yene konjo yeteweled hageri leje nesh🥰🥰🥰
Meski..Beredu...with natural beauti
እረ ደስ ይላል በጣም ሰብስክራይፕ አድርጊያለሁ👈❤
F.b እከታተላታለሁበጣም ደስ ትለኛለች
Maskiye baredduu wayii tsaddenesh 😍😍😍😍
መስኪ የምትመች ደስ የምትል ልጅ
🙅♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም!
አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏
የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!
ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር👏
መስኪ የምር አትመጣጠኑም ይቅርብሽ 😁😁 ወንድሜን ነው ማግባት ያለብሽ የኔ ንግስት
ሁለታችሁምታምራላችሁተጋብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መገናኘታቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ
በጣም ምታስጠላኝ ልጂ
እሱቆጆ ነው
Wow meski dimtseshe ergatashe betam sat weyzero neshe akeberkushe yemer
Maski bareeduu tiyyaa❤️
ደስትላላችሁ ማሮች❤️❤️❤️❤️❤️
ፍፊዬ የኔ ውድ ደምሪኝ
@@zikra-q9v ደምሬሀለሁ ❤️
Maskeye yene konjoo Betam nw yemewadesh Barchelen❤ 😍😍😍
የኦሮሞ ክርስቲያኖች ደስ ይሉኛል
ምክንያቱም ከሌላው አካባቢ ካፊሩች
እነሱ #ለሙስሊም ክብር አላቸው
ሀይማኖት ያክብራሉ
አይባልም
Kafre setye atfreme eda batganinate eko nwe yasgbnchwe¿¿¿¿ komata
አንችስ ለሌሎች ክብር አለሽ?
ግን ለሌሎች ካፍር ስትይ አንችም ለነሱ ካፍር እደሆንሽ አትርሽ
በተረፉ የአድ አካባቢ ክርስትያኖች ብቻ ሳይሆኑ እምነቱ ከሁሉ ጋር በስላም እዲኖሩ ያዝዛቸዋል ካልሽ ላይቀር መከባበርን ከነሱ ተማሪ ሲጀመር ስለ እምነት ከዚ ምን አመጣው
@@almazwasi5104
የጎጃም እና ጉንደር አካባቢዋችሲቀጥል የትግራይ ኩፋሮች
በጣም ጥላቻ አላቸው #ለኢስላም በጣም እጠላቸዋለሁ
ኦሮም ክልል#እስላም ክርስትያኖ #ተዋደው ነው የሚኖሩት
በጣም ያስደስታሉ#ካድሬዋች ሊያበጣብጧቸው
ቢሞክሩም አልተሳካላቸውም !! ወሎም እንደዛው ተከባብርው ነው የሚኖሩት
ይድፋሽ
ልጁ ግን ዛሬ እራት አይበላም እንዴ ከንፈሩን በልቶ ጠገበ እኮ 🤣🤣🤣🤣
ክክክክክ
ምን ቀረሽ አብሮ መተኛት ብቻ
@@tubeethopia9997 ሰው ሁሉ እንዳንቺ አይምሰልሽ ማነሽ
Kkkkk
እናት በሰላም ነው ከንፈሩ ላይ ጥብቅ ግን ብዙ የሚታይ እያለ ከንፈር ከንፈር ምን ይሉታል
Meski recently bizu yaketish silemeselegn debirogn neber. Ene I am one of your follower and I am still. Zare gin ye Mariam let yalishiw endakebirish arigognal. From now on wards I will respect all your move. Keep it up ke zer ena ke sewinet sewinet yibelital.
ደስ ትለኛለች እቺ ልጅ
He's so handsome awee!!
ልጅቷ የሆነ ነገሯው ሩታ መንግስቱ የተመሳሰለችብኝ እኔ ብቻ ነኝ
Interview lay nachew ende...??
ዋው መገናኘታቸው በጣም ደስ ብሎናል
Ab yene gold person swedh ko 🥰🥰😍
ውይ ልጅቱ በጣም ታምራለች ልጁም ያምራል