Habeshan Speed date | አክሱም ከኖህ፣ ካሊድ እና ሀበን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን !
    በዚህ ፕሮግራም ለይ መሳተፍ የምትፈልጉ ይህንን ፎርም ሙሉ- forms.gle/h1iB...
    Axum's Instagram - ...
    Habeshan delight RUclips channel - / @habeshandelight4870

Комментарии • 988

  • @ummukhire3715
    @ummukhire3715 3 года назад +76

    የእኔ ማር ኻሊድ መጠጥ አልጠጣም ሲል የተሰማኝ ስሜት ወንድሜን ወንድሜን መሰለኝ ♥♥ ማሻ አላህ

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 3 года назад +2

      ሀታ እኔ ትልቅ ወድሜን መሠለኝ። አላህ ይጨምርልህ

    • @ዜድነኝቲንሿኢልምፈላጊዋ
      @ዜድነኝቲንሿኢልምፈላጊዋ 3 года назад +4

      ግን ከሴት ጋር በመቀመጡ ቅር አለኝ ወላሒ አልጨረስኩትም አንደዚሕ ያለ ነገረ አልወድም🇪🇹

    • @ummukhire3715
      @ummukhire3715 3 года назад +1

      @@ዜድነኝቲንሿኢልምፈላጊዋ አንቺ እሱ ነው ቅር ያለሽ ከሴትጋር መቀማመጡ በዘፈን እራሱ የዳንስ ክሊፕ አለው አይቼ ገርሞኛል በቀደም ከእነ አብዱ ኪያርጋር

    • @ዜድነኝቲንሿኢልምፈላጊዋ
      @ዜድነኝቲንሿኢልምፈላጊዋ 3 года назад

      @@ummukhire3715 ወላሒ አይ ዱኒያ አኔ አላቅመውም

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አትለፋኝ

  • @ሞሚና-ኀ2ጠ
    @ሞሚና-ኀ2ጠ 3 года назад +165

    ኸሊድ ማሻ አላህ ጫወታ ትችላለህ መልክም ቆንጆ ነክ ኸምር ሥላልጠጣህ አድንቄሀለሁ ዲን ያላት ምርጥ ሚሥት ይሥጥህ ሁለመናዋ የሚያምር

    • @girumtsegaye1431
      @girumtsegaye1431 3 года назад +1

      Leke belshale ehta

    • @jemalmusa4416
      @jemalmusa4416 3 года назад +3

      ጀግና ካሊድ

    • @rahimabega1284
      @rahimabega1284 3 года назад

      Ensaalhe alhe ystew♥

    • @zahrazeinu124
      @zahrazeinu124 3 года назад +4

      አሚን አላህ ይወፍቀው

    • @tesemabekele1108
      @tesemabekele1108 3 года назад +4

      ካሊድ እቺን አጫውቶ አጫውቶ ከዛ የተሸፈነችውን ሀሊማን ነው የሚያገባው ስለዚህ ሴቶች ጠንቀቅ

  • @fayzmhammed1050
    @fayzmhammed1050 3 года назад +128

    ምርጫዋ ደስ ይ ይላል ግን ከዚህ ቡሀላ ያለቸውን ግንኙነት ምን ላይ እነደደረሱ ብታሳየን ይበልጥ ደስ ይላል

  • @AlexTorres-gv7mw
    @AlexTorres-gv7mw 3 года назад +18

    ካሊዶ በጣም ትምራለህ እናምጨዋታህ ፈገግታህ አነጋገርህ ብዙ ነገሮች ተመችተውኛል ይመችሽ ካሊዶ

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አትለፎኝኝ

  • @ናቲስደተኞ
    @ናቲስደተኞ 3 года назад +252

    እሰከ አንድ ዙር ካሊድ ና አክሱም.. ሌላ ጊዜ ድጋሞልን 👍

    • @Ethio215
      @Ethio215 3 года назад +2

      አወ ደስ ይላሉ ፕሮግራሙ ራሱ እንደዚህ በምርጫ ቢሆን ደስ ይላል ወንዶችም ሴቶችም ቢመርጡ

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 года назад

      @@Ethio215 እንደመር

  • @buzattube
    @buzattube 3 года назад +247

    ቆይ ጥያቄ ለኛ ኦርቶዶክስስ መጠጥ ተፈቅዶ ነው ለምን መጠጥ መለያችን ይሆናል ሌላ ነገር ይሁን ሁለም እንዲሳተፍ

    • @thufeekthufeek9756
      @thufeekthufeek9756 3 года назад +21

      ሁሉም የንቺ አቁዋም ቢኖረዉ አደለም ሰዉ ሀገርም ትቀየር ነበር

    • @buzattube
      @buzattube 3 года назад +12

      @@thufeekthufeek9756 ኦ አመሰግናለው የኔ ውድ አንድ ግለሰብ በሰራው ስህተት ሀይማኖት መወቀስ የለበትም

    • @kirayt7997
      @kirayt7997 3 года назад +5

      Mn meselesh enesu befkadachew new enji ortodox weym muslim teblo aydelem

    • @aasseaassd9914
      @aasseaassd9914 3 года назад +2

      ትክክል

    • @buzattube
      @buzattube 3 года назад +9

      @@mesobethiopian121 ትክክል ውዴ እኔም ያልኩት አንድ ግለሰብ ሀይማኖትን አይወክልም ያልኩት ግን ሁሉም ባንድ ነው ሚነሳው እኔ ለመተቸት ፈልጌ አደለም ግን መለያችን አይገባም ነው የተለያዩ ነገር እንደ ቅጣት መቅረብ ይቺላል ነው ሀይማኖታቺን በሚፈቅደው ማድረግ ይችላሉ ለምን ጠጡ አደለም ግን የትኛውም ሀይማኖት አይፈቅድም ግን አንድ ሰው ሰክሮ ወይም እየጠጣ ወይም ያልሆነ ቦታ ከተገኘ ኦ እሱ ወይም እስዋማ ኦርቶዶክስ ናት ነው ሚባለው ሀይማኖታችን እንዳናስወቅስ ነው

  • @truworkazezew6064
    @truworkazezew6064 3 года назад +26

    Axum I like ur confidence and the way u express ur feeling & idea , you are so beautifull

  • @ሙናየጃማልጅወለየዋጃሙቲጃ

    ሙስሊም መሆን እኮ መታደል ነዉ ካሊድ ምርጥ የአላህ ባሪያነህ አላህ የከለከለን የተቆጠብክ ነህ

  • @alimaalima6799
    @alimaalima6799 3 года назад +24

    እኔም ባሌ ቢሆን ብየ የምመኝው ወንድ ከኢማን ጋር እንደ ካሊድ ሲያውት ደስ የሚል ልጂ ነው አለመጠጣትህን ባደንቅም ስታቅፍት ግን ቅፍፍ ነው ያለኝ አላህ ሱሀሊህ የሆነች ልጂ ይስጥህ ዋናው እምነትህ ነውና ቅድሚያ የሚስጠው

  • @ethiomedia5418
    @ethiomedia5418 3 года назад +28

    She's beautiful and smartiy

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 3 года назад +22

    በድጋሚ በማሳየት ደስታችንን አብዙልን ሁለቱም ቆንጆዎች ናቸው❤️👍😍

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አትለፍኝ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 3 года назад +74

    አይ ካሊዶ መጠጥ አልጠጣህም ሀራም ስለሆነ
    እማታውቃትን ሴት ማቀፍ ሀላል ነው ?
    ነን ሙስሊም ለዛውም ተው ሙስሊሞች እማይመጥናችሁ ቦታ ላይ አይገኙ ተው !!!

    • @aprime245
      @aprime245 3 года назад +4

      ትክክል እኔ እኮ ሀራም እና ሀላል ጆ ባይደን ነው እንዴ የሚሰተምራቸው መጠጥ አልጠጣም ብሎ ሌላ ታረክ ውሰጥ ገብቶል

    • @አልሚየሀይቅልጅ
      @አልሚየሀይቅልጅ 3 года назад

      ክክክጆባይደንያልሺውልጅ አሳቅሺኝ👌👌

    • @salamaber
      @salamaber 3 года назад

      ሀያት አቸም አተይ

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 3 года назад +9

      አንቺምኮ ማየት የለብሽም🤣🤣🤣

    • @ermiasdesta947
      @ermiasdesta947 3 года назад +4

      @@zuzumohammed7832 Best reply

  • @Eyu24Vlogs
    @Eyu24Vlogs 3 года назад +10

    Omg her confidence I loved it 🥰 but keep shining queen 👑

  • @hawihawichuo1539
    @hawihawichuo1539 3 года назад +33

    ከአሊድ ሙስሊም አይደለም እንዴ እዚህ ምን ይሰራል ማለቴ ፕሮግራሙ ሙስሊሙን ሚመለከት አይመስለኝም እሺ ካለችዉ አብሯት ይሆናል ማለት ነዉ ???

    • @ወሎየኮቻ
      @ወሎየኮቻ 3 года назад +4

      የኔምጥያቄነው🤔

    • @hawihawichuo1539
      @hawihawichuo1539 3 года назад +3

      @@ወሎየኮቻ ya በጣም ያሳዝናል አላህ ወደ ቀልቡ ይመልሰዉ

    • @momenamhmed7412
      @momenamhmed7412 3 года назад

      የፈለገ ነዉ ይሚቀርብ

    • @hawihawichuo1539
      @hawihawichuo1539 3 года назад

      @@momenamhmed7412 ??? ምን

    • @momenamhmed7412
      @momenamhmed7412 3 года назад

      @@hawihawichuo1539 እህቴ እኔ ስለኘሮግራሙ ያልሽ ስለመሠለኝ ነዉ ያልኩ በሊላ ሀራም ሀላል በሚለዉ አይደለም ይቅርታ

  • @ሳዶርአላዶር-በ1ዀ
    @ሳዶርአላዶር-በ1ዀ 3 года назад +179

    አማርኛውን ምን ሁን ነው እምትለው ልጅቷ😏

  • @Danatube721
    @Danatube721 3 года назад +49

    የዝሙት መንገድ!!

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 года назад +8

    They are so adorable! Love them all. So cute

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አትለፎኝኝ

  • @ሰውሞልቶሰውጠፋወልደያውስ

    3ያጓጓሉ ካሌድ ደስ ይላል ግን ደግሞ ሀይማኖታቸው የማይገናኝ ከሆነ ከባድ ነው

    • @ارحمانوعللعرشىستوا
      @ارحمانوعللعرشىستوا 3 года назад +8

      ካለሀይማኖቱ ማንግባአለው ካህያጋር የዋለ ፈስ ተስተምሮመጣ አሉ ያለቦታ ሁሉም መግባት የለበትም ባይነኚ

    • @ያልፋልእያልኩአለሁ
      @ያልፋልእያልኩአለሁ 3 года назад +2

      ክርስቲያን ሆኖ ያግባት ሌላ ምናለዉ

    • @tube3715
      @tube3715 3 года назад +30

      @@ያልፋልእያልኩአለሁ ኧረ ባክሺ መጠጥ አልጠጣም ብሎ በርበሬ የቃመ ኢሠልምናውን ትቶ ካፊር የሚሆን ይመሠልሻል እዴዛካሰብሺ ተሳሠተሻል ዙሮአያይሺም በሀይማኖቱ ቀልድየለም እሶናት የምዞረው

    • @ውራጊዋ
      @ውራጊዋ 3 года назад +5

      @@ያልፋልእያልኩአለሁ እረ ወይይይይ. ትቅርበት ሆ ክክክክ

    • @mohamedtekimustefa1281
      @mohamedtekimustefa1281 3 года назад +2

      ትቀይራለች

  • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
    @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 3 года назад +28

    እሰይ የኔ ካሊድ ምርጥ ወድሜ አወ ሀይማኖት የሚከለክልህን መተውህ ደስ ብልኛል መሻአላህ❤❤❤

    • @supertalentsara9099
      @supertalentsara9099 3 года назад

      ቡሀላ ጠጣኮ አላየሽም እህቴ

    • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
      @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 3 года назад +1

      @@supertalentsara9099 አረ አልጠጣም በርበሪ ነው የበላው

    • @DTdt7294
      @DTdt7294 3 года назад +2

      makefuns alayeshwm

    • @supertalentsara9099
      @supertalentsara9099 3 года назад +1

      @@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ ደግመሺ እይው የመጨረሻው አካባቢ

    • @supertalentsara9099
      @supertalentsara9099 3 года назад +1

      ኧረ ልክ ነሽ ውዴ ሻት ያረገ መስሎኝ ነበረ ግን ሚጥሚጣውን ነው ይቅርታ ፍቅር

  • @zadel1868
    @zadel1868 3 года назад +24

    እኔ ግን ጥያቄ አለኝ እናንተ መርጣችሁ እያቀረባችሁ ወይስ እነሱ እራሳቸው እየቀረቡ ቻላናችሁ ምንድነው አላማው እናንተ ቀርባችሁ እንደርቢው ስጡ ብዙ ጥያቄም ሳምንት ላይ አይቻለሁ ግን አትመልሱም

    • @abitube3078
      @abitube3078 3 года назад +2

      እህ መጠየቅ ከፈለግሺ አንችም መጠየቅትችያለሺ ጥቅሙላልሺው ይውቱብይከፍላል እነሱም ከተግባቡ ጎድኛይሆናሉ

    • @godasaababa6412
      @godasaababa6412 3 года назад

      እረ ጉድ ነዉ በኢትዮጵያ የመጣብን መሽቀያ አረጉት ትውልዱን

    • @zadel1868
      @zadel1868 3 года назад

      @@abitube3078 መጀመሪያም ስላልተናገሩ ምንም ልገባኝ አልቻለም የመጣላ ይጠያየቃሉ ከዛዝ ሁሉም ለቢዝነስ ማያደርገው የለም እረ ሀገሪ ወዴት እየሂድን ነው

    • @ያልፋልእያልኩአለሁ
      @ያልፋልእያልኩአለሁ 3 года назад

      ነሽ ለባሹ ሲያምር በኔ ሞት

  • @ኤፍታህእህተማርያም
    @ኤፍታህእህተማርያም 3 года назад +34

    የሰው ምርጫ ይለያል እንጂ መሐል ላይ የነበረው ልጅ እርጋታው በጣም ደስ ይላል 😍

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 3 года назад +30

    ካሊድ ነወ በጣም የሚምረ የምር ግን ሁሉም ወዳወድ ናቸወ

    • @mekibintedris
      @mekibintedris 3 года назад +2

      ሁሉም ቆንጆዎች ናቸው ይበልጥ ካሊድን እሚያጎላው ቀልደኛ ተጫዋች እና የደስደስ ስላለው ይመስለኛል።

  • @understandingthetruth5881
    @understandingthetruth5881 3 года назад +4

    she has great confidence

  • @ethiopiailoveyousomach214
    @ethiopiailoveyousomach214 3 года назад +2

    ለቀጣይ እምን እንደደረሡ አሣውቁን ግን ሥታገናኙ ሁሉም በየሀይማኖቱ ቢሆን ይመረጣል በተረፈ በርቱ ኮንፌደንሥሽ ደሥ ይላል

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 3 года назад

      ግን ምንድነው አልገበኝም በል ፍለገ ነው ወላ ምንድነው

    • @ethiopiailoveyousomach214
      @ethiopiailoveyousomach214 3 года назад

      @@ወገሬትለባዴ የባል ምርጫ እያየሽው

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 года назад +10

    በውበት ደረጃ ሁሉም ቆንጆ ናቸው ግን ውበት በወንድ ልጅ ላይ ጎላ ከሚል ይልቅ ደብዝዞ ሲወጣ ሴትን ይስባል (ካሊድ🥰) ይስባል😍በዛ ላይ ፈገግታው ለረጅም ጊዜ የምታውቀው ያህል እንዲሰማት የሚያደርጋት ይመስለኛል 😊ቀለል ያለ ልጅ ነው አንስተሽ እንዳታፈርጪው እንጂ😜

  • @abrahahamtesfagaber3774
    @abrahahamtesfagaber3774 3 года назад +16

    በጣም smart ነሽ በኡነት... ጎበዝ!! ካልድ መልካም ሰው ነው በጣም 🌹

  • @ታሜትዩብ
    @ታሜትዩብ 3 года назад +25

    ድገም ይቅረቡልን የምትሉ እስክ👍

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ አትለፎኝ

  • @foziiyenus9462
    @foziiyenus9462 3 года назад +50

    ካሊድ ግን እኔ ራሱ ወድጄው ነበር በቃ ወሰድሸው

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 3 года назад +7

    የኔ ወንድም ምን ይጠቅምሀል ከካፊር ሴት ጋር መቅረቡ አላህ ሷሊህ ሚስት ይስጥህ ወንድሜ እነዝህ ለዝሙት የሚያነሳሳ ነገር ነው የሚያቀርቡት ሰዉን ወደ ዝሙት እየነዱት ነው እንዳያሳስቱህ አላህ ይጠብቅህ

    • @dbdbdbdg9966
      @dbdbdbdg9966 3 года назад +2

      ትላም. ወሬ

    • @እሙማሂር-ጸ9ዐ
      @እሙማሂር-ጸ9ዐ 3 года назад +1

      ኢ ወላ አዚዛዬ ከዝሙት ውጭ ሌላ አያቁም አኡዙቢላህ

  • @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
    @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ 3 года назад +69

    ክርስቲያን የሚያሰክር ነገር ጠጡ ተብሏል እንዴ ስታናዱ 🙄🙄

    • @tsitsita7708
      @tsitsita7708 3 года назад +1

      Lik nesh gin tela ena tej beabzagnaw ye crstianoch yebahil metet new blen enimenlachew

    • @ዘምዘምሁሴን
      @ዘምዘምሁሴን 3 года назад +4

      በብዛት ክርስቲያን አስካሪ ነገሮችን ይጠጣሉ

    • @rahimabega1284
      @rahimabega1284 3 года назад

      Awe tetu egi atskrue yebalale

    • @elroetigistu969
      @elroetigistu969 3 года назад +3

      @@ዘምዘምሁሴን ከስምሽ እራሱ ተረት እንደምትወጂ ታስታውቂያለሽ

    • @GiasBd-uc9jp
      @GiasBd-uc9jp 3 года назад +1

      @@rahimabega1284 ማነው ያለው

  • @gigidubai8039
    @gigidubai8039 3 года назад +33

    ልጅታ እስማርት ነች በግልጽ ነው ፍቅራን የገለጸችበት መንገድ በግሌ ተመችታኛለች ውለዲ ክበሩ ልጅታ ተመችታኛለ ች 100ሰጥቻታለው

  • @bethelwubsera7098
    @bethelwubsera7098 3 года назад +1

    I like her soo much she is gorgeous bahriwa des ylal melkua ds ylal awerarua des ylal ...

  • @mitayamiki7313
    @mitayamiki7313 3 года назад +6

    እኔ የምለው ግን የዚ ፕሮግራም ነገር እደኔ ግራ የገባዉ ሰዉ አለ ማለቴ የምር ብዙ ግዜ ቆጆ ወጣቶች ነው የሚቀርቡት የምር ፍቅረኛ ፈልገዉ ነዉ ወይስ ፕሮግራሙ ለ ፈን ነው አገባኝም

  • @tigstawk6453
    @tigstawk6453 3 года назад +14

    እኔም ካሊድ ተመችቶኛል ፈገግታው😁

  • @ኡሙኡመርYouTube
    @ኡሙኡመርYouTube 3 года назад +8

    አቤት አመርኛ ተለጦጦ ሞተ 😂😂😂😂😂ተጨፈላለቀ😁😁

  • @meymunaebrahimahmed2685
    @meymunaebrahimahmed2685 3 года назад

    እሄ ፕሮግራም መጠጥ ለማስተዋወቅ ነው ?ወይስ ብልግናን ልታስተምሩበት ነው? ወይስ ኢትዮጲያዊ ማንነታችንን ለመበረዝ አልማችሁ ነውውው???? አላማው አልገባኝም

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 3 года назад +16

    እርጋታው መሃል ላይ የተቀመጠው ልጅ ዋው!!
    ካሊዶ አንተ ምን ትሰራለህ እዚህ አባቴ?ሙስሊም አደልህ

    • @ارحمانوعللعرشىستوا
      @ارحمانوعللعرشىستوا 3 года назад

      ሲጃጃልነዋ

    • @ፋጡማወሎየዊ
      @ፋጡማወሎየዊ 3 года назад +1

      ሙሰሊምን አይመጥንም ይህቦታ ትክክልነሺ

    • @የማርያምልጅነኝ-መ7ወ
      @የማርያምልጅነኝ-መ7ወ 3 года назад +2

      @@ፋጡማወሎየዊ አረባክሽ እዚህ ጋር እምነት አትበሉ የኛም አይፈቅድም

    • @meki3909
      @meki3909 3 года назад

      ቡና ሊጠጣ መጥቶ ነው ሳይጠራ ይሄ ዱዝ

    • @ዜድየደሴልጅ
      @ዜድየደሴልጅ 3 года назад

      @@meki3909 😆😆ደሞኮ ቆንጅየ ነው በዛላይ ይሄን ውበት ይዞ ሶስተኛ ተመራጭ ሁኖ መቅረቡ

  • @ሙሀመድ-ቐ7ጸ
    @ሙሀመድ-ቐ7ጸ 3 года назад +30

    ቆጆልጅ አገተሀል ካሊዶ አሚስተካከል ነገር አለው ኢሻእላህ አላህ የስተካክለዉ

    • @GiasBd-uc9jp
      @GiasBd-uc9jp 3 года назад

      ክክክክክክ

    • @danbr4631
      @danbr4631 3 года назад

      Awon, Kalido astekakilo Haimanot mekeyer alebet 😆

    • @oneday9545
      @oneday9545 3 года назад +4

      ሀይማኖቷን ማስቀየር ነው ማለት ለሱ ብላ ሳይሆን አሳውቆ አስተምሮ ኢስላምን አውቃ የምት ቀይር እና መጨረሻቸውን የምያምር ያድርግላቸው

    • @danbr4631
      @danbr4631 3 года назад

      @@oneday9545 Khalid Christina mawek alebet eyalkuh new!

    • @oneday9545
      @oneday9545 3 года назад +1

      @@danbr4631 ማንኛውንም ሀይማኖት ማወቅ ይጠቅማል ኢንጂ አይጎዳም ምክንያቱም ወደ ትክክለኛ እንድት ገባ ይመረሀል ኢና ክርስትናን ይቀበል ከሆነ ሀሳብህ /ሽ ኢሱ ስያምርሽ/ርህ ይቅር

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 3 года назад +19

    የገጠር ልጅ ነኝ አማረኛ አልችልም ይቺ ቆንጆ ደግሞ አማረኛዋ ሙልቅቅ ያለ ነው 🤔😏ጎበዝ በርቺ የገጠሯዋ ልእልት የት ነው እባክሽ❤❤❤

  • @lidiyamare9068
    @lidiyamare9068 3 года назад +5

    የካሊድ ፈገግታዉ ይስባል ፣ማሀለኛዉ ልጅ ማን ነበር ስሙ ኖህ መሰለኝ እርጋታዉ በጌታ #1

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +29

    ካሊድ ወይ የምር ፈገግታዉ ብቻ በቂ ነዉ

  • @zionlion2173
    @zionlion2173 3 года назад +4

    I ❤️ her confidence.

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @girmamekdes9326
    @girmamekdes9326 3 года назад +12

    ልጂቷ ግኖ confidence አንደኛ ነች

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አትለፎኝኝኝ

  • @amuabas3036
    @amuabas3036 3 года назад

    ምርጫሽ አሪፍ ነው ግን ሀይማኖታችሁ የተለያየ ነው እንዴት ልትሆኑ ነው አስበሽበት ነው የመረጥሽው ወይስ ፍላጎትሽን ተከትለሽ ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ዸ

    ኮሜንት ለማንበብ ነበር የገባሁም ምንም ሰው የለም ጋይስ ተመልሼ ብመጣ ሳይሻል አይቀርም እመለሳለሁ🙏

  • @የፈራይመለስ
    @የፈራይመለስ 3 года назад

    ኸሊድ ሰኢድ ተመቸህኝ ሳቂታህ ፈገግታ ሱና ነው ጨዋታህ ብቻ ማሻ አላህ ብያለሁኝ🌹
    መጠጥ አልጠጣም ተመቸህኛ እንድህ ነው እስልምና ከምር አያስፈልግም አላህ መልካሙዋን ሀያአዋ ያማረ አላህ ይወፍቅህ ያረብ

  • @አስማዩቲብ
    @አስማዩቲብ 3 года назад +67

    ሁላችሁም ቆጆ ናችሁ ግን የሀይማኖት ጉዳይስ ?

  • @akiwt9177
    @akiwt9177 3 года назад +8

    She is so smart. N her choice also rational. Kalid has smily face. the only problem may be their religon.

  • @iyimehmet1326
    @iyimehmet1326 3 года назад +6

    Allah bless you khalid.

  • @yohanan3812
    @yohanan3812 3 года назад +15

    the best episode ever! loved it!

  • @rediethaile7686
    @rediethaile7686 3 года назад +11

    ምርጫ ጎበዝ ነሽ እይታሽን ወድጄዋለሁ 👏👌

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 3 года назад

      በምን መረጠችው ግን?

  • @gezhagnteramedew9192
    @gezhagnteramedew9192 3 года назад

    wende lij tebelashe

  • @senimikiru7376
    @senimikiru7376 3 года назад +17

    የመሀለኛውን ወደድኩት 😍😍😍😭😭😭

  • @mamitube2081
    @mamitube2081 3 года назад +2

    እነዚህን ሁለት ልጆች ምን እንደደረሱ ለማወቅ ደግማችሁ ካላቀረባችሁልን ሁለተኛ አልገባትም እዝች ቤት 😥😥እኔ ግን ተመችተዉኛል

  • @سميرهسميره-ت6ك
    @سميرهسميره-ت6ك 3 года назад +10

    ምሀል ያለዉ ልጂ አሳዘነኝ ከምር😳😳😂😂😂

  • @almekteb7722
    @almekteb7722 3 года назад

    ሶስተኛ እግር የማያውቅ ሰው መርጠሽ እቀፈኝ ምናምን በዋላ ቀይሩልኝ እንዳትዪ
    ከሰክስና ክስ የቱን ትመርጣለ ?
    መልስ= ሰክስ

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 года назад +3

    ካሊዶ ምርጤ ፈገግታህ ማራኪ ነው 😍👌😍👌

  • @ዜድየSሀላልነኝአላህሙዱሊ

    ካሊድ እና አክሱማዉት እንደት ሀይማኑትየሚባልነገርቀረማለትነውእንደ ?????ሁላችሁምያላገባችሁ እህትወንድሞቸ በየሀይማኑታችሁ ቆጆትዳርይስጣችሁ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад +10

    መሃል ያለው ልጅ እርጋታው ለራሱ ያበደ ነው ካልድም ቆንጆ ነው ውለዱ ክበዱ

  • @aikaleajman526
    @aikaleajman526 3 года назад

    ሣህ

  • @hayutube898
    @hayutube898 3 года назад +15

    የምር ምርጫ ላይ አንደኛ ነሽ ሀሪፍ ልጅ ነው የመረሽው

    • @girumtsegaye1431
      @girumtsegaye1431 3 года назад

      Arife neber gin degmo ande telke yhaymanot guday ale lesume lesome

    • @hanaeabdu9803
      @hanaeabdu9803 3 года назад

      @@girumtsegaye1431
      በሙስሊም ወንድ ክርስትያ ለማግባት ይፈቀድለታል ኣያሳስብም

  • @የክርስቶስበራያኔኝ
    @የክርስቶስበራያኔኝ 3 года назад +35

    ምረጫ ሽን አድንቄልሸሌዉ

  • @rehima9715
    @rehima9715 3 года назад +9

    ካሊዶ እኔም ወድጀህ ነበር ካልተስማማችሁ ነገረኝ የምሬነው 😥

  • @Kasfilmss
    @Kasfilmss 3 года назад

    Wow Axum betam nw yetemechechgn she can be a good friend

  • @rahel2573
    @rahel2573 3 года назад +3

    ምርጫሽ ተመችቶኛል ይመቻቹህ ፈግታህ በጣም ደስ ይላል😍😍

  • @ibnualitube6931
    @ibnualitube6931 3 года назад

    ይህን ጥያቄ ለካሊድ አድርሱልኝ
    አንተ ማሻ አላህ ቆንጆ ወጣት በዚያ ላይ መጠጥ አትጠጣም ይህ ሆኖ ሳለ ለምንድነው ራሷን (ዉበቷን) ለካሜራ አጋልጣ ወንድ ፍለጋ የወጣች ምርጫህ ልትሆን የቻለችዉ አንተ ሙስሊም አይደለህምን? ከሆንክ ለምን እዚህ ቦታ ተገኘህ? እናም ደግሞ አላህ ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራህ።

  • @ermikeku153
    @ermikeku153 3 года назад +18

    ኖህ የሚባለው ልጅ እርጋታው አሪፍ ነው ካሊድ ሁሉንም አሟላ

  • @lubabalubaba5528
    @lubabalubaba5528 3 года назад

    ምንትመስላለች

  • @ራቢወሎየዋነኝ-ሐ2መ
    @ራቢወሎየዋነኝ-ሐ2መ 3 года назад +16

    ካሊድየ እኔም ወድጀው ነበር በቃ ቀማሽኝ ❤️❤️❤️

  • @gema9835
    @gema9835 3 года назад +3

    tesasteshal !! . Leza aydelem yemeretishiw !! it is because he is the happiest of all. we all love happy people.

  • @Hali4127
    @Hali4127 3 года назад +30

    አይ ድኔያ አላህ ሂዳ ይስጠን

  • @fetiyayesraj3466
    @fetiyayesraj3466 3 года назад

    SEATOCHU GEN EZI PROGRAM LAY SIKRBU MENDNW MIYANTKETEKACHW

  • @-tube1500
    @-tube1500 3 года назад +6

    Yahunu aynet program arif nw lela yeseralen yemetelu esti 👍

  • @svff7938
    @svff7938 Год назад

    ኻሊዶ አሏህይጨምርልህግንእነዚህጋአትገናጭ❤❤❤❤❤❤

  • @susutube360
    @susutube360 3 года назад +3

    ካሊድ ተመረጠ 🥰ብዙ የምትስተካከለውነገሮች አሏት በደንብ ሲቀራረቡ ያስተምራታል ብየ አሰባለሁ መቼም አንችም በሀይማኖትእኔም በሀይማኖቴ እዳትባባሉ🥺🤲🤲🤲የምር ነዉወይንስ ለጨዋታ

  • @abeltesfaye8333
    @abeltesfaye8333 3 года назад

    Temechetognal yehe program

  • @kediryesuf1343
    @kediryesuf1343 3 года назад +5

    ትቺ አለሽ ከባድ ሚዛን አለሽ በርቺ ጠንካራ ሴት ደስተኛ ታረገኛለች የኔ ስለ ሆነች ብቻ አደለም ደስተኛ ምታደርገኝ ምርጫሽ ደግሞ ግሩም ነው

  • @robelarega2481
    @robelarega2481 3 года назад

    Had such a good time...keep up the good job , bro👌

  • @Maritaethio
    @Maritaethio 3 года назад +3

    Well engedihe mehale yalawe እረጋ ያለ ነው ባለ ታቶው ደግሞ ንግግር ያውቃል ሙስሊሙ ወንድማችን ደግሞ ተጫዋችና የዋህ ይመስላል😆😆anyway nice choice💛

  • @siredtodamonsalvatore9491
    @siredtodamonsalvatore9491 3 года назад +2

    I like the girl sooo much she hv so many qualities wow

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад +6

    ሁሉም ምርጥ ናቸው

  • @natyesu_7778
    @natyesu_7778 3 года назад +1

    Programun join lemareg endat new

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy 3 года назад +20

    በእውነት ኮንፊደንሷ ደስይላል
    እሱም ፈታ ያለልጅነው
    ግን እምነታቸው❓

  • @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ
    @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ 3 года назад

    ለምዲነው3ወንዲየቀርበላት

  • @madeenamadeena6028
    @madeenamadeena6028 3 года назад +13

    🤣🤣🤣🤣ካሊድ ተብዬው በሳቅ ገደለኝ አታቅፈኝም ስትለው ከቂጡ ብድግ እሽ አባባሉ እሱዋ ተናግራ ሳጨርስ

    • @wowwow5399
      @wowwow5399 3 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hhggddmmnnbb5704
    @hhggddmmnnbb5704 3 года назад +1

    ኢሄንን የ.666. ፕሮግራም ሁላችንም ልናጋልደው ይገባል ።

  • @Tube-dm6uh
    @Tube-dm6uh 3 года назад +7

    ልጅቱ ግን የሃይማኖቱን ነገር ምን ልታደርግ ነው?🤔

    • @fatmaabdela9773
      @fatmaabdela9773 3 года назад

      ልትቀይርይሆኖል

    • @ቦሩሜዳይቱብ
      @ቦሩሜዳይቱብ 3 года назад +3

      ትሠልማለች ኢንሻአላህ በአላህ ፏቃድ

    • @እሙማሂር-ጸ9ዐ
      @እሙማሂር-ጸ9ዐ 3 года назад +3

      @@Beluna798 ደነዚቱስ አንች ነሽ ቢጨምርም እኮ በሀላል ነው አሏህ በሚፈቅደው እና በሚወደው መንገድ ነው እዳች በየቦታው በዝሙት እየተጨማለቀ መሰለሽ ስካራም

  • @ሱራጅአዎል
    @ሱራጅአዎል 3 года назад +1

    ሁለተቸዉን ዲገሙልን ሄቲ እንደደረሱ አሰዊቁን

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 года назад +9

    ደስ የሚል ምርጫ ነው አክሱማዊት & ካሊዶ ያጣፍጥላችሁ❤❤❤

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @t.y5386
    @t.y5386 3 года назад +1

    Just out of a curiosity, is there some sort of qualification to be a motivational speaker? Age ( wisdom) ? overcoming hardship? I mean anything ? ….

    • @Comedy-ri1fn
      @Comedy-ri1fn 3 года назад

      no if u can talk sh!t u can 😉

  • @rehima4916
    @rehima4916 3 года назад +13

    የዛሬዋ ደግሞ የእንግሊዝኛ ጥማት አለባት

  • @tsegatesfalidet8296
    @tsegatesfalidet8296 3 года назад +1

    She is smart picked the right one ☝️

  • @hirj2602
    @hirj2602 3 года назад +8

    ውይ ይችስ የኔ ቢጤናት ገንዘብ ትወዳለች ውይ ሁለቱንም አልፈልጋቸውም ስትል ወይ ደነገኩ አስባቸሁታል እኔ ሴቷ የደነገኩ ወዶች እደት እደሚሆኑ ማሰብ ቀላል ነው😂😂

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 года назад

    ምርጥ ልጅ ቆንጆ ነሽ ቁመትሽ ዋው ነሽ
    ወንዶቹም ሁሉም እርግት ያሉ ናቸው ለማንኛውም ሰላም ፍቅር ደስታ ይብዛላችሁ ላሰባችሁትና ለተመኛችሁ ነገር ይሳካላችሁ😍😍

  • @sintealemu866
    @sintealemu866 3 года назад +12

    ካሁኑ አታቅፈኝም ወይ😜😜😜 ደሞ ወንድ እንዲ እረከሰ እንዴ እንደው ምን ተሻለን ቢቻ ሁሉም ያምራሉ👌👌👌

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 года назад

    ካሊድ በውበቱ በፈገግታው ነው ያሸነፋቸው የፀጉሩን ሙላት ከራሷ ፀጉር አፃርም እሱን መምረጥ ያዋጣል ግን ኮመተሮች ኢማንህ ለምትሉት እዚህ ሲመጣ ሊመርጥ የመጣውን ጠቅቆ ያቃል ግራ አትጋቡ ነገር ግን ወጣቱ ስለዕምነትቱ ትቷል ማለት ይቻላል ።የካሊድንና የአክሱምን መጨረሻ በሌላ ዙር አቅርቡልን ???? እጠብቃለን ፍፃሜቸውን ለማየት

  • @zeruu6690
    @zeruu6690 3 года назад +12

    Telant lmn delete aderegachu???

  • @salemhailemariam5409
    @salemhailemariam5409 3 года назад +13

    you guys choose the right grl who is open for this segment. she is deeep tho

  • @richgabramdhn5488
    @richgabramdhn5488 3 года назад +7

    3ቱ 1ኛ ናቸው ሁሉም ልጅቱን ውድዋት ነበር ግን 1መምረጥ ግድ ሆነ

  • @azizaahmed6755
    @azizaahmed6755 3 года назад

    Betam harif program new