Комментарии •

  • @BasGetachew
    @BasGetachew 2 года назад +189

    Had a good time😊

    • @amorthodox661
      @amorthodox661 2 года назад +4

      Ante gudegna ene sint bota endersalen bye sasb 😂😂eree endihma gud aseragnm.btw am so into u.you are so special and gorgeous .😍

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 года назад +2

      ያሥቃልዴ🤪🤣

    • @amorthodox661
      @amorthodox661 2 года назад +1

      @@TT-lz3sz mashila erarere yiskal......😜

    • @jumanaabdella3161
      @jumanaabdella3161 2 года назад +1

      ወላሂ አትቀልድ አታምሩም አብራችሁ ደሞ ከኔ በላይ የምትወድህ አትኖርም

    • @akaluarega7192
      @akaluarega7192 2 года назад

      Ere bas ezichi lij lay endatfez ewnet

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 года назад +117

    ለመጀመርያ ጊዜ ሁለቱም በውበት የሚመጣጠኑ ጥንዶች

  • @user-jh7mh8vj7z
    @user-jh7mh8vj7z 2 года назад +79

    ሁለቱም እረጋ ያሉ ናቸው ደስ ይላሉ 😍

  • @ardiboardibo583
    @ardiboardibo583 2 года назад +148

    ሰላምታዎች በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ግን አንድ ነገር አስተያየት ልስጥ የራቁት ፎቶ ምናምን የምትሉትን ነገር ብትተውት ማለት ከእምነታችንም ከባህላችንም ብዙ የራቀ ነገር ስለሆነ ማንም ሰው ሊያደርገው ይችላል ግን በሚድያ እንድህ በግልፅ ሲወራ ተራና የተለመደ ነገር ሆኖ በህይወት ላይ ብዙ ችግር ይፈጥራል ብዬ ነው

    • @user-bh4ho4ol3p
      @user-bh4ho4ol3p 2 года назад +3

      ትክክል ነው

    • @yemareyamnegn1931
      @yemareyamnegn1931 2 года назад +3

      ትክክል

    • @mesemamo7493
      @mesemamo7493 2 года назад +3

      ትክክል

    • @lamesgenbasazenw9613
      @lamesgenbasazenw9613 2 года назад +3

      Tekekele new

    • @yz6298
      @yz6298 2 года назад

      Yemin tikikil. Tiyakena mels new. Bahlachin minamin. Ketilo sile sex andayaweru lityi new. Lemin yeprogramu meri athogim beka. Yalbelashin atkeki. Kalfelegsh mesmat tewew. God my people! I thought he was a girl and I had to edit it :)

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 2 года назад +54

    ጥያቄዎችን እየደጋገማቹ ከምታቀርቡላቸው ምናለበት ጥያቄዎቹን ብትቀይሩላቸው በተረፈ ሁለቱም ቆንጅዬ ናቸው

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 2 года назад +52

    እናንተ ተጣበሱ እኛ ደሞ እዚጋ እንኮምታለን !

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 2 года назад +34

    በጣም ይገርማል የት ኢዳምታገኟቸዉ እህት ና ወድም ይመሥላሉ ማነዉ እደኔ የመሠላቸዉ

  • @user-rg9zx3ff2q
    @user-rg9zx3ff2q 2 года назад +54

    ስያምሩ ሁለተኛ ዙሩ ፍቅር ቀፍቅር ሆነው ለማየት ጎጎሁ❤🙏

  • @Asd-pz9vx
    @Asd-pz9vx 2 года назад +17

    አይ ሰው ሁሉም ኮመነት ታምራላችሁ ነው የሚለው ቆይ መልክ ብቻ ነው እንደ. የሚይስተዳድረው ሆ

  • @abdoha9079
    @abdoha9079 2 года назад +82

    ስታምሩ...!! ሁለታችሁም ፤ ምርጥ ጥንድ ይወጣችኋል...( እባክህን እነኝህን ድጋሜ እንድቀርቡ አድርግልን ..? )

  • @temuhd5504
    @temuhd5504 2 года назад +44

    ደስ ብሎኝ ነው ያየውት ይመቻቹ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @wogagen
    @wogagen 2 года назад +22

    Both are adorable and stunning to the level of enforcing me to give my very first comment on Ethio blind dating shows. In the mean time i would like to say thank you the host for the fair non sexual questions. This can be taken as a typical Habesha dating

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j 2 года назад +11

    በድጋሜ ምናይነት ቦታላይ አዳሉ አሣውቀን በጣምያምራሉ እርጋታቸው🥰

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 2 года назад +10

    ሁለታችሁም ግልጸኝነታችሁ ግሩም ነው!አርፍዳችሁ መነሳታችሁን ግን በዚህ ኑኖ ውድነት አትዘልቁትም።
    ሁሌ ጉድ አፍተርኑንማ አይገባም ሀሀሀሀ..

  • @andualemkibret9194
    @andualemkibret9194 2 года назад +23

    ወላጆቻችሁን ይባረኩና ደስ ትላላችሁ እስከ ሂወት ፍጻሜ እንደምትሥማሙ እርግጠኛ ነኝና በተክሊል ተጋቡ ከመጋባታችሁ በፊት ግን እንዳትነኻኩ አደራ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-cj4kb2ss7i
    @user-cj4kb2ss7i 2 года назад +31

    ምርጥ ጥንድ ይወጣችኃል❤

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 года назад +4

    በጣም ነው የሚያንሩት በእድሜ ትንሽ ቢመስሉም በሳሎች ናቸው እንደልጅነታቸው አይደለም አስተሳሰባቸው እርጋታቸው

  • @rediettewodros6605
    @rediettewodros6605 2 года назад +7

    Thanks for having me

  • @user-ty2tl8wg4y
    @user-ty2tl8wg4y 2 года назад +7

    ማርያምን ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gonderew5002
    @gonderew5002 2 года назад +3

    More than 10 time that i watched this video because of her lovely face

  • @tube3729
    @tube3729 2 года назад +11

    ሲያምሩ አብረው ሆነው ድጋሚ አቅርቡልን

  • @ethiomedia5418
    @ethiomedia5418 2 года назад +2

    Both cut especially Lady's gorgeous wells done

  • @wondmgezahugirma9887
    @wondmgezahugirma9887 2 года назад +2

    you guys are so beautiful .. hope you make it

  • @user-tc3kg2sm7x
    @user-tc3kg2sm7x 2 года назад +7

    ደስ ይሚል እሴታቸው የጠበቁ ምርጥ ሃበሻ

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x 2 года назад +2

    ሀለቱም ተጫዋች ናቸው ደስ ትላላችሁ👍

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 2 года назад +5

    ሁለት ቆንጆ ወች አሪፍ ጥንድ ይወጣል ተጣመሩ

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 2 года назад +2

    ወይኔ ደሥሥሥሥ ሥትሉ በቃ ቃል የለኝም በጣም ነው የተመቻቹሁኝ

  • @user-gx2dl3ho1i
    @user-gx2dl3ho1i 2 года назад +3

    ምርጥጥንዶች ቢቀጥሉ ምርጥ ፍቅር ይወጣላቸዋል

  • @surafelsamson7733
    @surafelsamson7733 2 года назад +2

    Broya wow arife personality new yalki so do it lovely couple

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n 2 года назад +3

    ሁለቱም ምርጥ ናቸው💚🙂✌

  • @NahiMedia
    @NahiMedia 2 года назад +7

    ልጅቷን ግን ወደድኳት ሰላምታዎች ትብብራችሁ አይለየኝ 😊

    • @mduae1898
      @mduae1898 2 года назад +1

      ልጁምኮ ወዶታል እደ አጠገቧ እያለ ሆ ራስ ወዳድነት አይሆንም

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i 2 года назад

      @@mduae1898 😃😃

    • @Itsme-jb1tu
      @Itsme-jb1tu Год назад

      ምንቀኝነት ይሉሀል

  • @libargachewbelachew6029
    @libargachewbelachew6029 2 года назад +4

    አቦ እናንተ ያምርላችኋል ፓ!!

  • @chezgarage
    @chezgarage 2 года назад

    Thank you for sharing. Your channel is informative and inspirational. Keep it up!!

    • @africanasetube9699
      @africanasetube9699 2 года назад

      Oxytocin ,dopamine mna mn tlaleh biye sitebik ehen comment....sle love mna mn

  • @afrojack5709
    @afrojack5709 2 года назад +4

    ኡፍፍፍ...
    በስክሪኑ ታች ያለው ሰላምታ የሚለው ፅሁፍ ሰላሜን ነስቶኛል::
    ምክንያቱም የልጅት ዋን ዳሌ ማየት አልቻልኩም ።

  • @user-ew5mj5ec6o
    @user-ew5mj5ec6o 2 года назад +18

    ሰው በጣም ጥሶን ሄደዋል እኔ ከመዳም ቤት ሳልወጣ ላረጅ እኮ ነኝ አይ እዳዬ 🤔🤔 ተጣበሱ በቃ 👌👌❤❤

    • @halimasaeed9238
      @halimasaeed9238 2 года назад +1

      አይዞሽ ማማየ ያች እየጠበቀሽ ነው

    • @saraa7804
      @saraa7804 2 года назад +1

      አይዞሽ ለሁሉም ግዜ አለው

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i 2 года назад

      😄😄😄 አችም ተጣበሺጂ

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 2 года назад

      Yanchi yeshalal ehete.. endenezih balegewoch gena sayadegu alechol eyetetu media lay kemichemalekut

  • @gonderew5002
    @gonderew5002 2 года назад +4

    Ye ewent tameralachuhe this is the first time for me to admire the person

  • @mekbibmulugeta3425
    @mekbibmulugeta3425 2 года назад +7

    እህትና ወንድም ነው እሚመስሉት🙄

  • @user-ri4uj7rz7e
    @user-ri4uj7rz7e 2 года назад +4

    እሱ ያምራል በተለይ አይኑ

  • @user-qx2bp3rt5r
    @user-qx2bp3rt5r 2 года назад +14

    እውይ ደስትሉ ሁለታችሁም ማች ታደርጋላችሁ 😍😍🤗

  • @habtamuzewdu8190
    @habtamuzewdu8190 2 года назад

    እንዴት ነው የምታምረው ዋው በተለይ አይኑዋ👌

  • @gigsrone6765
    @gigsrone6765 2 года назад

    how do i rejester?

  • @user-yq6hk5eu9s
    @user-yq6hk5eu9s 2 года назад +8

    የወድልጅ ርጋ ሲል ደስ ሲል 🇪🇹

    • @sofiaabdo3966
      @sofiaabdo3966 Год назад

      እውነት አቺም በጣምኘው የምታምሪው

  • @user-xv3mi4ng4r
    @user-xv3mi4ng4r 2 года назад +3

    ቆጆወች የሠላምታ ቤተሰቦች አድስ ነኝ ደምሩኝ የሀገሬ ልጆች

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 2 года назад +1

    What smiling face she has ? 😍

  • @festaweldu9234
    @festaweldu9234 2 года назад +3

    Weyna betam nachu yemetamrut e.g fkerachu ye aberehamena sara yargelachu wudoch 😘😘🤴👸👫💑👪 lezi yabkachu

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 2 года назад +2

    ይመቻችሁ ቆንጆ ናችሁ ግን ስለ ሀገር እናውራ ሀገር ይቀድማል!

  • @selamlove1913
    @selamlove1913 2 года назад

    ዋውው በጣም ስታምሩ ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @weynua-tube
    @weynua-tube Год назад +1

    ልጁ ገዳይ ነው ሲያምርርርርር

  • @user-kn7fn1rs3h
    @user-kn7fn1rs3h 2 года назад +1

    ጥያቄ ባደጋግሙ ሀሪፈ ነው

  • @weyehabesha
    @weyehabesha 2 года назад

    እንኩዋን ደስ አላቹ ሰላምታዎች👍
    ⬅️በቅርብ ቀን ከምቶዱት ወዬ ሀበሻ በድጋሚ መጣላቹ🧘
    …….የምክርና ሌሎች ጠቃሚ መርጃዎች

  • @movieplace4993
    @movieplace4993 2 года назад +5

    ረጅም ፀጉር ቀይ ከኔ የምታጥር ብሎ ብዙም አይካበድም ይላል እንዴ ከዚ በላይ ምን ትል

  • @armyxmoabtsxtxt1991
    @armyxmoabtsxtxt1991 2 года назад +1

    Oh so cute!!!

  • @ekrambeshir2026
    @ekrambeshir2026 2 года назад

    ክፍል ሁለት እንጠብቃለን በተረፍ ቆንጆ ነው

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 года назад

    I love both of them! ደስ ስትሉ!

  • @elmal1512
    @elmal1512 2 года назад +3

    የሌለ ነዉ የተመቻችሁኝ ከምር በጠም ነዉ የምታምሩት አቦ ይመቻችሁ👌

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад

    ደስ ስትሉ መልካቹ ደሞ ይመሳሰላል👌👌👍👍👍

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 года назад +1

    ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ጥያቄዎችን ግን ባብዛኛው ወሮበላ ዱርዬ. ያዘጋጀው ይመስላል እና ትንሽ ዲሰንት ብትሆኑ ጥሩ ነው ፤

  • @cadcammonster1907
    @cadcammonster1907 2 года назад

    they like each other!!!......biketilu arif new

  • @hanasharew8221
    @hanasharew8221 Год назад

    2 ቆንጆች ስታምሩ ውይ bas እንዴት እንደምወድህ አንተን ያገባች ሴት ታድላ

  • @AliMohammed-sk6lu
    @AliMohammed-sk6lu 2 года назад

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ተጋቡ

  • @user-wm2xt2no4e
    @user-wm2xt2no4e 2 года назад

    ዋውዋውልጂ ሲያምር ማሻአላህ

  • @slam1281
    @slam1281 2 года назад

    ሁለቱም ቆጆነቸው ያምራሉ

  • @svff7938
    @svff7938 Год назад

    ኧረተጋቡ ስታምሩወይወንዱ ስያምርአችምፍቅርነሽማርዋእ❤️💗💗💗💗💗💗💗

  • @simretwondsen3312
    @simretwondsen3312 2 года назад +1

    በጣም እበላለው አለች ጎበዝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lulaxv3492
    @lulaxv3492 2 года назад +1

    The best still now

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 года назад +3

    ያምራሉ የተሳካላቸው ጥዶች🍀🌼🍁❤

  • @user-qb1ey7kh7i
    @user-qb1ey7kh7i 2 года назад +2

    .ሲያምሩ ሁለተኛ ይቅረቡ
    እንጠብቃ ለን

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 года назад

    ሀሪፍ ናችሁ ሁላችውም ብዙ ቀበጤዎች አይደሉም

  • @user-lz9ep1ms9l
    @user-lz9ep1ms9l 2 года назад +11

    ልጁ ያምራል😉😉

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i 2 года назад +1

      አች ዘዋሪ 😄😄😄😄😄

    • @user-lz9ep1ms9l
      @user-lz9ep1ms9l 2 года назад +1

      @@user-fi5ll1zc1i 😋😉😉😉🤣🤣🤣

    • @user-lz9ep1ms9l
      @user-lz9ep1ms9l 2 года назад +1

      @@user-fi5ll1zc1i እዉነቴን ነዉ የምር ልጁ 1ኛ ነዉ😉😋

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i 2 года назад +1

      @@user-lz9ep1ms9l ይበልጣታል 😃😃😃😃እሷም ቆጆ ነች

    • @user-lz9ep1ms9l
      @user-lz9ep1ms9l 2 года назад

      @@user-fi5ll1zc1i 😉😍😍😍😍😋

  • @amanawitshawel4673
    @amanawitshawel4673 Год назад

    They said the exact same answers to the first questions about type and love

  • @ethiohabeshatube2422
    @ethiohabeshatube2422 2 года назад +2

    ወንድየው ጥርሰህ ያምራል

  • @user-mw3or6ze6t
    @user-mw3or6ze6t 2 года назад +1

    ስታምሩ

  • @user-un8ju1wh4l
    @user-un8ju1wh4l 2 года назад +2

    ልጁሲምር ኡኡ🙋🙋😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @desalegnworkie6561
    @desalegnworkie6561 2 года назад

    Both of them good couple

  • @tsitta...g
    @tsitta...g Год назад

    omg betam des yelalu yesua demo tersua derb nw I loved it esun he so handsome u should be couples 200%

  • @user-fp7gd9yw5p
    @user-fp7gd9yw5p 2 года назад +1

    ስታምሩ ተጣመሩ

  • @icedcocoa221
    @icedcocoa221 2 года назад

    He's so handsome 😍

  • @ESU05
    @ESU05 2 года назад

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን:!:!:!

  • @kibromtadele6361
    @kibromtadele6361 2 года назад +1

    Endet abatua nw metmesetew lijtua ere enen agenanune lagbat amechameche lanurat am 28 ,stable in economic and social class

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 2 года назад +1

    መጠጡ ምንድን ነው ?

  • @user-rq6nd7ri9u
    @user-rq6nd7ri9u 2 года назад +2

    ዋውውው ታምራላቹ

  • @abbaabdi_official
    @abbaabdi_official 2 года назад +5

    ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ ❤

  • @tomytk6430
    @tomytk6430 2 года назад +4

    እኔ ምለው ውጭ እምንነረውም አሳቱፍን እንጂ 😄😉

  • @tubeethopia9997
    @tubeethopia9997 2 года назад

    በጣም በጣም ነው የምታምሩት

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 2 года назад +1

    ማስታዋል ትመሥላለች😍

  • @anditube9706
    @anditube9706 Год назад

    yemir siyamru tebareku abo bedenb bitewaweku ena bigabu

  • @zadel1868
    @zadel1868 2 года назад +3

    ረጉድ ልጅ ፍቅረኛ አለው ደግሞ ሚተዋወቁ ይመስለኛል

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u 2 года назад +1

    ታምራላችሁ👍👍

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 2 года назад +1

    በቀጣይ ብትቀርቡ ባይ ነኝ አብራቹሁ ምናምን እኔ ለናተ ዉሥጤ በደሥታ ተዋጠ ሶ ቀሥ ላለ ባል ቀሥ ያለች ምሢት ይገባታል ትላለክ

  • @umyiseum5936
    @umyiseum5936 2 года назад

    I feel like I have been over yewedadikush nw mimaslegn💘

  • @ydhacker339
    @ydhacker339 Год назад

    አብረዉ ቢሆኑ ደስታዉን አልችለዉም 😊😍

  • @fatimaahmed4632
    @fatimaahmed4632 2 года назад

    ዋው ስታምሩ 👌👌👌❤❤❤❤

  • @meaza2509
    @meaza2509 2 года назад +1

    ጥያቄውን ቀይሩ 🙄🙄🙄🥰❤️❤️

  • @jdhdhndndn5010
    @jdhdhndndn5010 2 года назад

    ስታምሩ።በተለይወዱያምራንሀሀ

  • @privatelife3602
    @privatelife3602 2 года назад

    Why u make all ur programs with tge same qustion its so boring .if u can don't repit any question

  • @habeshaentertainment7235
    @habeshaentertainment7235 2 года назад +1

    Jikua arife nechi

  • @TT-ok4in
    @TT-ok4in 2 года назад +3

    What is the purpose of this program ? And why do they need to drink alcohol ??? It's totally not Ethiopian culture !!!!

  • @saraymer2584
    @saraymer2584 2 года назад

    ወይኔ ደስሲሉ አረ ተጋቡ

  • @supertalentsara9099
    @supertalentsara9099 2 года назад

    Really I love him ,sorry

  • @Jammi7
    @Jammi7 2 года назад

    Stunning...