ወንድና ሴት ንፁህ ጓደኛሞች መሆን አይችሉም . . . ባስልኤል እና ናርዶስ Norshow Fegegita React

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 160

  • @BasGetachew
    @BasGetachew 2 года назад +118

    Thanks for having us 😊🙏🏽

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 года назад

      ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓💓💓 ደምሩኝ እህቶቼ💓💓💓💓P

    • @chachakiya4958
      @chachakiya4958 2 года назад +1

      Jegana

    • @emran7538
      @emran7538 2 года назад +2

      Asteway sew neh bas respect🙌🏾🙌🏾

    • @tube5189
      @tube5189 2 года назад +1

      Let me guess she is Scorpio right 🥰

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    እኔም ከትምህርት ቤት ጓደኛዬ ጋር ልክ እንደናንተ ፍቅራችን የምያስቀና ነበር እኛ እህትና ወንድም ምርጥ ጓደኛሞች ነበር የሚያዩን ፍቅረኛሞች እንመስላቸው ነበር ግን ፍቅር የሚባለው አናቀውም በጣም መተሳሰብ አንዳችን አንዳችን ተከፍተን ማየት አንፈልግም ሁሌም እንገናኛለን በእረፍት ቀናችን ቤተክርስቲያን አብረን እናሳልፋለን ማታ ማታ ተደዋውለን እናወራለን አብረን ትምህርት ቤት እንሄዳለን እንመለሳለን አንድ ክፍል አንድ ወንበር ሲቀር ይከፋኛል ግን ፍቅሩ አልታወቀንም ነበር ከመቀራረባችንና ከመረዳዳታችን የተነሳ ግን ትምህርት አቋርጨ ስደት ስመጣ የምር እንዳፈቀርኩት ታወቀኝ እሱም እንደዛው ምን ያደስጋል በሂወት ውስጥ ማርፈድ ከባድ ቅጣት ይቀጣልና አልሆነልን😭😭😭ግን እስካሁን በስልክ እናወራለን የቀድሞ ፍቅራችን አልተበረዘም❤❤❤ መፈቃቀራችሁ የምታውቁት ስትራራቁ ነው ታምራላችሁ አይለያችሁ

  • @nayodiyan_
    @nayodiyan_ 2 года назад +65

    Thanks for having us☺️

    • @quack7111
      @quack7111 2 года назад +2

      You're so gorgeous nayo . much love 💕

    • @yaltopyatimes5174
      @yaltopyatimes5174 2 года назад +2

      Fav person 👍

    • @Kali-ps5sp
      @Kali-ps5sp 2 года назад +1

      You guys are so calm🥰🥰I love it

    • @nayodiyan_
      @nayodiyan_ 2 года назад +1

      @@quack7111 😩thank you💗

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 года назад +157

    Welcome እንግዲህ የሴት ና የወንድ ጓደኛ ይሆናሉ ነገር ግን በጣም ከባድ ነው መጨረሻ ላይ ግን ወንዱ መቀየሩ አይቀርም እርግጠኛ ሁኜ ምናገረው ።

  • @derejesenay8928
    @derejesenay8928 2 года назад +26

    He is very smart and talent boy based on his personality. She also think him as a good brother and trust him. I wish a joyful life for both!

  • @diramudub6995
    @diramudub6995 2 года назад +48

    በጣም ደስ ትላላችሁ። ስነስርአታችሁ ለአሁኖቹ ወጣቶች ምሳሌ የሚሆን ነው።

  • @melkam5005
    @melkam5005 2 года назад +48

    She’s so pretty 🤩 and he is very well spoken!! I think he studied psychology or communications or it’s just his talent or he reads a lot of books

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 года назад

      ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓💓💓 ደምሩኝ እህቶቼ💓💓💓💓

    • @shnai_b125
      @shnai_b125 2 года назад +1

      He literally said he doesn’t read books

    • @Eyuels_jorney
      @Eyuels_jorney 2 года назад

      She’s not pretty but she’s attractive

    • @melkam5005
      @melkam5005 2 года назад

      @@shnai_b125 oh okay 👍 I think I missed that part

  • @ryyurtyy6393
    @ryyurtyy6393 2 года назад +6

    እኔ እራሱ2የወድ ጓደኛ አሉኝ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ አሁን6አመታችን ፈጣሪም አለየን ♥️

  • @burhanman8878
    @burhanman8878 2 года назад +13

    እሱ ይወዳታል እሱዎ ግን አይመስለኝም

  • @umuneg
    @umuneg 2 года назад +14

    እሱ ሲያወራ እሷ አይናይኑን ታየዋለች እሷም ስታወራ እደሷ የሡ ፍቅር አይኑ ላይ ይታያል ልበል ብቻ እደተፋቀራችሁ የሚገባችሁ ስትራራቁነው

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 года назад +2

    ወንድ ና ሴት በፍፁም ንፁህ ጓደኛ መሆን አይችሉም ከግዜ በሀላ ይቀየራል ሁሉንም ነገር እኔም በጣም የምወደዉ የማከቅረዉ ወንድሜ ጎደኛ የነበረዉ ሰዉ ከ 8 አመት በኃላ ተለያየነን አሁን ከተለያየን 6 ወራችንንን 😭😭😭 በጣም አዝናለሁ

  • @natnaelltesfaye1590
    @natnaelltesfaye1590 2 года назад +10

    He makes her questions about him 😂😂😂

  • @miss_puagumee882
    @miss_puagumee882 2 года назад +14

    Ena friend ayedeleshm eyalat nw 🤣🤣🤣

  • @selama936
    @selama936 2 года назад +10

    Wow! he is well spoken, and matured beyond his years. I salute you man!

  • @remk3546
    @remk3546 2 года назад +13

    ምርጥ አስተሣሠብ እና ብቃት ያለህ ልጅ ነህ

  • @nuhamin8907
    @nuhamin8907 2 года назад +18

    Her voice is graceful

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 года назад

      ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓💓💓 ደምሩኝ እህቶቼ💓💓💓💓

  • @ማራናታ-21
    @ማራናታ-21 2 года назад +3

    አረ ይሆናሎ እኔ ራሴ የ11 ዓመት እምወደው best ጓደኛ አለኝ tamiye betam ewedhalew gadegnaye💓💖💓

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 2 года назад +13

    ወንዶች ልባችን ስስ ነው እኔም በአንተ ሀሳብ እስማማለሁ👌

  • @aditeka5784
    @aditeka5784 2 года назад +7

    እኔ ግን አድ ሰው አይን ውስጥ የፍቅር ስሜት እዳለ እያያው ነው haha አይዞን ብሮ 😃😃😃

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 2 года назад +4

    እኔና ጎዳኛዬ 6 አመታይኝ ነው ዛሬም ምርጥ ጎደኛማቾችነን ደሰ በምል መልኩ

  • @yenatube2532
    @yenatube2532 2 года назад +8

    my favorite people I don't know why I like them so much 🌹🌹🌹🌹

  • @amaddialo5661
    @amaddialo5661 2 года назад +21

    ሚስኪኑ ሱራ 😭😩

  • @helenaragay667
    @helenaragay667 2 года назад +5

    This 2 is my favorite 😍 calm,cute,

  • @AA-kt5zj
    @AA-kt5zj 2 года назад +5

    She is sweet

  • @kalkidantigabu7047
    @kalkidantigabu7047 2 года назад +3

    HOW ARE YOU GUYS SO CALM AND WELL SPOKEN WHEN YOU ARE SO YOUG YOU GUYS ARE CUTE TOGETHER. YOU SHOU DATE!

  • @fiyorinaroma4527
    @fiyorinaroma4527 2 года назад +7

    ባስዜ ግልፅነቱን ወድጄዋለው በዛ ላይ cool ነው የሌለ he is series though😍
    ወንዶች ይቀየራሉ ያልከው ግን ስለራሴ እያወራሁ አደለም በለኝ

  • @tbent3162
    @tbent3162 2 года назад +3

    ወንድሜ ትክክል ነህ የሴት ና የወንድ ጓደኛ መሆን ይቻላል ነገር ግን ከመቀራረብ አንፃር ወንዱ ይቀየራል ይህን ስል በምክንያት ነው እኔ ስላጋጠመኝ

  • @astugf7963
    @astugf7963 2 года назад +3

    ቀላል ይቀየራል ዋጋ የሚይኖረው ከሡጋ ያለው ሥሜት ከልጅቱ ጋ ከለለ ነው ግን ወንዶችየ መቻልን ልመዱ አትቀያየሩ

  • @amanuelfekadu9346
    @amanuelfekadu9346 2 года назад +8

    A best friend with benefits

  • @Makitheo12
    @Makitheo12 2 года назад +11

    I wish you were together

  • @ethiopiangurl248
    @ethiopiangurl248 2 года назад +4

    The questions were definitely a set up 👀😂

  • @zuzu-p5x
    @zuzu-p5x 2 года назад +16

    ታምራላቹሁ የሴትደርባባደስስትል

  • @SulaimanSulaiman-fo6gg
    @SulaimanSulaiman-fo6gg 2 года назад +15

    I love both of you good personalities and honesty more than your friends good job guys

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 года назад

      ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓💓💓 ደምሩኝ እህቶቼ💓💓💓💓

  • @toybinur1339
    @toybinur1339 2 года назад +5

    ልጁ ከአሌክስ ጋር ይመሳሰላል

  • @nardosmelkam4857
    @nardosmelkam4857 2 года назад +5

    ግን እሱ ፍቅር ያለበት ይመስላል

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 2 года назад +5

    መጀመሪያ ራሳቸውን ሲያስተዋውቁ ፍቅረኛሞች ይሁኑ ወይም ዝም ብሎ ጓደኛሞች አልገለጹም። ምንድነው ግንኙነታቸው አልገባኝ።

    • @madetube4356
      @madetube4356 2 года назад +2

      Ahun guwadegna machoch wedefit fikregna machoch yihonalu 🤣

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 года назад

      @@madetube4356 ደምሩኝ እህቶቼ💓💚💛💓💓💓 ደምሩኝ እህቶቼ💓💓💓💓

    • @kumarvlog6377
      @kumarvlog6377 2 года назад

      ውሹማዋ ነው

  • @kedijabintmohammed1646
    @kedijabintmohammed1646 2 года назад +4

    የተረጋጉ ደስ የሚሉ ናቸዉ

  • @sususeadi475
    @sususeadi475 2 года назад +7

    ወንዲና ሴት ንፁ ጓደኛሞች መሆን አይችሉም!✌️

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 2 года назад +9

    ዊይ ኣልተጠያየቃችሁምጂ ተናባችኋልኮ ከወራት ቡዋላ ፍቅረኛሞች ትሆናላችሁ

  • @amu9770
    @amu9770 2 года назад +9

    Bas G ግን lockdown ላይ እያለን እና አሁን ላይ በጣም በጣም ትለያያለህ😭😭😭😭😭😭😭😭ያኔ ፍሪክ ነበርሽ አሁን ኮስታራ ሆነሀል☹️

    • @BasGetachew
      @BasGetachew 2 года назад +5

      Ere ahunem freak negn🤣

    • @amu9770
      @amu9770 2 года назад

      @@BasGetachew hhh yemren nw bakh🤣ende dero atachawtem Bluetooth honhal ahun 😂

    • @honey48757
      @honey48757 2 года назад

      😁😁

  • @saraymer2584
    @saraymer2584 2 года назад +8

    ወድልጅ ኖርማል ጓደኛ መሆን አይችልም በፍጹም የሆነ ቀንላይ ይቀይረዋል

  • @tadiyeureallig1292
    @tadiyeureallig1292 2 года назад +7

    Sura ቆንጆ ነው ይሄ ለእሱ እራሱ ትልቅ ስድብ ነው 🙄😂😂😂😂😂😂😂

  • @musidabdo5579
    @musidabdo5579 2 года назад +9

    Yhe lij ywedatal bergetegninet

  • @saras8158
    @saras8158 2 года назад +5

    እኳን በሰላም መጣህ ወድም

  • @ፍቅርእምነትተስፍፍቅርእም

    ውይ እዳው ወንድና ሴት ጓደኛ ይከብዳል

  • @siredtodamonsalvatore9491
    @siredtodamonsalvatore9491 2 года назад +3

    I swear on my mother he likes her shes literally his type light skin, shortie lol and the crazy thing is she look like his ex oops

  • @bubu-qr4ro
    @bubu-qr4ro 2 года назад +8

    Bassssss ረጋ ያለ, ቁም ነገር ነው በጣም

  • @anuoromtittii6346
    @anuoromtittii6346 2 года назад +2

    I know him somewhere 🤔maybe on tiktok 😊😍😍

  • @neva9755
    @neva9755 2 года назад +3

    bas g respect man beka arif ena glth manenat

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 2 года назад +1

    ልጁ እኮ እደተፍቀሩ የሚያሳይ ነገረን ጎደኛ ብቻ ሳይሆኑ ፍቅረኛም ናቸው ያሳምርላችሁ

  • @abigof9791
    @abigof9791 2 года назад +1

    😳😳😳😳😳gelesenetachu yeleyal yemechachu hule enede geletelet belu 😉😉😉😉😊😊😊😊tru guadegnenet ayebetenachu 5tachunem

  • @samuelgetnet967
    @samuelgetnet967 Год назад +1

    lik neh ene endewendm qerbe kerejim gize bewala balasebkut huneta Afeqerkuat experiance

  • @deeyyyyaaa
    @deeyyyyaaa 2 года назад +11

    Bas 😭😭 it wasn’t my faulttt😭

    • @BasGetachew
      @BasGetachew 2 года назад +5

      Zmbey🤣

    • @noahtewodros1206
      @noahtewodros1206 2 года назад +3

      @@erdozakir5873 ende mn abah new mitilefelifew
      Chiqiqitam
      Litawerat kefelek lebichawa ataweratim
      Ebet

    • @banchitenaw6628
      @banchitenaw6628 2 года назад

      Deya bezw negrochn kenayo memar yalnesh yemslgal

    • @sewchekan4084
      @sewchekan4084 2 года назад

      @erdo zakir ትከክል ነህ👍ግን እለፋት ሙሉ ሰው የለምና🙏

  • @selinadimple9338
    @selinadimple9338 2 года назад +2

    እሱ ይወዳታል እሷ ግን እኔጃ

  • @tsiontegenu3627
    @tsiontegenu3627 2 года назад +2

    Senseratachw chwantachw des yelal luv u guys

  • @utopiaabyssiniya1013
    @utopiaabyssiniya1013 2 года назад +1

    ገራሚ!

  • @rutag7116
    @rutag7116 2 года назад +4

    So are they dating 🫣🥹??? Tell that to Dibora and Abreko lmfao they should just admit.

  • @Makk_dah
    @Makk_dah 2 года назад

    Y I am laughing cuz of their Jemma memb. Abreco ande deyaa😌😒😁😁😁🤚🏾

  • @danielmoges3508
    @danielmoges3508 2 года назад +2

    Ma main🙌🏽

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 года назад +3

    Yeametu zegemetegnoch

  • @ብዙዬሻበል
    @ብዙዬሻበል 2 года назад +2

    እረ ዱቦራ የት ነሺ

    • @bluwon5783
      @bluwon5783 2 года назад

      Does this video say it is about Dibora??? Wth??

  • @Infozo0
    @Infozo0 2 года назад +1

    ፍቅር ጀምሩ

  • @emmatube5870
    @emmatube5870 2 года назад +3

    yihe malet eko enantem tinshi kekoyachu tindochi tihonalachu malet new aydel

  • @rekike712
    @rekike712 2 года назад +1

    basli ke edmew yebelete asteway lij new hule yegermegal !!!

  • @bereketfeleke8973
    @bereketfeleke8973 2 года назад +13

    Bass ወላሂ ትወዳታለህ 😛🙂

    • @bluwon5783
      @bluwon5783 2 года назад

      Bruh ere aybalm. As long as they make it public we can't ship them and decide.

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 года назад +1

    በፍጣሪ አሰተያየቱ ገዳይ ነዉ

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 2 года назад +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eyosiaseyob4550
    @eyosiaseyob4550 2 года назад +1

    Ymechih bas gebtotale aweka new

  • @banciajah5454
    @banciajah5454 2 года назад +1

    Gine. fikrgmoc. betuno. arife. new

  • @እምነቴኦክቶዶክስነዉ
    @እምነቴኦክቶዶክስነዉ 2 года назад +2

    እኔግን ይከብደኛል

  • @chachakiya4958
    @chachakiya4958 2 года назад +1

    Alsemamee

  • @umusara1388
    @umusara1388 2 года назад +1

    የአገሪ ልጁች

  • @funandfacts6850
    @funandfacts6850 Год назад +1

    temechehalech bakeh atesekes

  • @stillfunnyehapa9565
    @stillfunnyehapa9565 2 года назад +2

    Echi lej endzi amslgnm nbr arogit nat abo

  • @Abelp-nc6px
    @Abelp-nc6px 2 года назад

    alekso teftehal mndnew esu?

  • @honey48757
    @honey48757 2 года назад

    Fikregnamoch Meslewign Neber. Leka Zim bilo Guadegna Nachew 🤔🤔🤔

  • @hirpasamamo3022
    @hirpasamamo3022 2 года назад +1

    denezoch endezi aynet neger mn blachiu nw mit lekut benante hiywot min agaban

  • @yealmbezahelsabo6326
    @yealmbezahelsabo6326 2 года назад

    wnd na set bechrashe best friend mehon aychlum 0.11111% may be

  • @daveentertainment.53kviews31
    @daveentertainment.53kviews31 2 года назад +5

    God job
    ከተመቻችሁ ቻናሌን ይቀላቀሉ🙏

  • @tigtadele2424
    @tigtadele2424 2 года назад +1

    betame dese telalachihu

  • @daveentertainment.53kviews31
    @daveentertainment.53kviews31 2 года назад +2

    ከተመቻችሁ ቻናሌን ይቀላቀሉ🙏

  • @euuuu3688
    @euuuu3688 2 года назад +1

    Nard yenye neshi ❤️

  • @ሀዩነኝየናቴመሳይ
    @ሀዩነኝየናቴመሳይ 2 года назад +1

    ?

  • @dagimfasika1585
    @dagimfasika1585 2 года назад +7

    ምድረ ህፃን

    • @butterflysomethingreallyho2248
      @butterflysomethingreallyho2248 2 года назад +4

      ሽማግሌው እዚ ምን ይሰራሉ 😂😂😂😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 года назад

      Kkkkkkkk

    • @butterflysomethingreallyho2248
      @butterflysomethingreallyho2248 2 года назад +3

      አይ ሼባው በሸቁ አይደል ፣ሊሞቱ አንድ ሀሙስ ቀርቶት አፎትን ባይከፍቱ ጥሩ ነበር ፣ወይ እራሶትን ያጥፉ ፣፣አይሻልም??😂😂

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 года назад +5

    ኧረ ተሳስተሀል ወንድ ጓደኞቼ ስወዳቸው አንተ የራስህን ስሜት ነው ያወራሀው😂😂😂😂

    • @honey48757
      @honey48757 2 года назад

      Ewnetun New Le Wend Kebad New 👍🏾👍🏾

    • @deyaabreko726
      @deyaabreko726 2 года назад

      አንቺ ቆንጆ አደለሽም ማለት ነው

  • @jonatansuraphel7020
    @jonatansuraphel7020 2 года назад +2

    mndnewu miqebaxrewu lju

  • @hakegnawtv2583
    @hakegnawtv2583 2 года назад

    ይችላሉ ግን በጣም ይከብዳል 😏

  • @gonderew5002
    @gonderew5002 2 года назад +5

    እሽ የኛ messi
    ባስ ጂጂጂ
    እንደ famous ሰው ራስሽን አትካቢ

    • @elroefirew3579
      @elroefirew3579 2 года назад +6

      What r u taking about? Meche new rasuan yekabechew. Are u insane

    • @Hamid_et
      @Hamid_et 2 года назад +6

      That's what jealousy means. @bas.g i appreciate u really succh a kind, humble and great person. keep it up!🙏

  • @ethiogebeya
    @ethiogebeya 2 года назад +1

    "አራት ጊዜ ልጅ ሲጨናገፍብን ይተዋታል ብለው ነበር"/
    ከጋምቤላ እስከ አዲስ የዘለቀው የወንደሰን እና ሙኤ ፍቅር
    ruclips.net/video/EL4eEoucc98/видео.html

  • @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ

    ቁንጅነ ወደ ትደር ሊየማረሽ ይችላል መጥፎ በህሪ ግን ወደአበትሽ ቤት ይማልስሸል
    ruclips.net/video/Ox1N7gwzS1s/видео.html
    በጎነት ለረስ ነው ከዚህ ቪድዮ ምን ተማረቹ ሁለቹም ኮማንት ለይ ፀፉልኝ

  • @daveentertainment.53kviews31
    @daveentertainment.53kviews31 2 года назад +8

    God job
    ከተመቻችሁ ቻናሌን ይቀላቀሉ🙏