Habesha blind date | Hermon and Michael

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 авг 2024

Комментарии • 502

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 3 года назад +460

    ምኑ ነው ግን ሚያስቀው አልገባኝም ወይስ ወበሩ ስር ሚኮረኩር ነገር አለ?

    • @mekdiyeakiyalij
      @mekdiyeakiyalij 3 года назад +25

      ደሞኮ ሁሉም ሴቶች ናቸው ሚስቁት😏

    • @mestumestu904
      @mestumestu904 3 года назад +8

      እሱ የኔም ጥያቄ ነው ዝም ቢላ ምትገለፍጠዉ 😃

    • @selomeab8648
      @selomeab8648 3 года назад +3

      😂😂

    • @user-fb9hc1cp8e
      @user-fb9hc1cp8e 3 года назад +4

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 3 года назад +6

      😁😂😂😂😂ካንገት በላይ ሳቅ

  • @cimcimma8170
    @cimcimma8170 3 года назад +135

    Please look into adding English subtitles!! Candid conversations like these help me learn Amharic, amasegenalo 🙏🏽

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +188

    ልጅ ነው ቆንጆው በውነትግን እሶን ስላስቀደመ ደስብሎኛል

  • @user-zc4py1si2k
    @user-zc4py1si2k 3 года назад +50

    ሁለታችሁም. ታምራላችሁ እውነት !!! ስለሚፈሩ ነው የሚስቁት ወይስ. ሳቅ ሳቅ ያሰኛል ቦታው. ጎሽ ተዝናኑ ተጨቆ መሞት ምነው እናቴ !!

    • @aziazi2623
      @aziazi2623 3 года назад +2

      ሚጠጡት ነገር መሰለኝ ሳቅ ሳቅ የሚላቸው

    • @moriomahmed4169
      @moriomahmed4169 3 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አዝግ መቀመጫው ነው

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 года назад

      ኧረ ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ ክክክክክክክክ

    • @makimaki4545
      @makimaki4545 2 года назад

      @@aziazi2623 😁😁😁😁

  • @daughteroftheking3220
    @daughteroftheking3220 3 года назад +22

    I think she likes him…she can’t stop laughing and she kinda seems shy around him.

  • @Eve_Y
    @Eve_Y 3 года назад +39

    she can't stop laughing even though he's saying nothing that funny 😂 she has a crush

  • @mrtbzu9347
    @mrtbzu9347 3 года назад +13

    የምር በሁሉም ማች ናቸው ሁለቱም በጣም ቆንጆ ሲያምሩ ያዝልቃችሁ ።ደስተኛ ሰው ብቻ ነው ሊስቅ የሚችለው ሁሌም ደስተኛ ሁኑ!!!!!!

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад +30

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::@Yeti

  • @user-yf8lw4ln3b
    @user-yf8lw4ln3b 3 года назад +76

    ለሴት ልጅ ክብር አለዉ ያስታዉቃል ❤️❤️

  • @adonayyirgaw333
    @adonayyirgaw333 3 года назад +5

    I cant belive I watched this out of curiosity

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 3 года назад +24

    ልጁ ቆጆ ነው እሳ ፈገግታዋ ደስ ይላል

    • @markt340
      @markt340 3 года назад

      Ere ምኗም des ayelm

  • @samk7242
    @samk7242 3 года назад +27

    ዋውውው ስታምር ካንተማ አታምርም የምር ውብ ነክ

  • @lurkinaround2695
    @lurkinaround2695 3 года назад +8

    He's so humble

  • @saramohammed3892
    @saramohammed3892 3 года назад +3

    Yayyy your back 😊

  • @user-re1id2kb3n
    @user-re1id2kb3n 3 года назад +12

    ሤትችመሣቅ የሚበዙት ፍራሀታቸውን መደበቂያ ነው ወላሂ

  • @befekaduayalew4399
    @befekaduayalew4399 3 года назад +6

    Wow the best blind date ever 🤗

  • @sarasesay2707
    @sarasesay2707 2 года назад +2

    ልጁ ለሴት ልጅ ያለው ክብር በጣም ደስ ይላል ቆጆው ደሞ እሱ ነው ልጁ ይበዛባታል

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 года назад +8

    ቅናት ይገልሻል ይህን የመሰለ ቆንጆ ጋር ገጥመሽ😂😂❤

  • @slowp5352
    @slowp5352 3 года назад +26

    she's honest and cutey

  • @yonathan9582
    @yonathan9582 3 года назад +5

    Are background keyruln please lemayet rasu yedeberal

  • @user-fd4vf7op8s
    @user-fd4vf7op8s 3 года назад +9

    እንደ ይህ ልጅ ፎቶውን Fb ማንም ነበር ሚጠቀምበት

  • @englishlearningforarabs1839
    @englishlearningforarabs1839 3 года назад

    Very nice talk .this coversation rule is to drink if you lie.is that right? (Betam gonjo nat)

  • @user-wx2wg2ml9q
    @user-wx2wg2ml9q 3 года назад +40

    እሱነዉቆጅዉ

  • @Evdi1311
    @Evdi1311 2 года назад +1

    ምን ጦዘው እየገቡ ነው ግን እንደዚ ሚስቁት ወይስ የጥርስ ክሊኒክ ማስታወቂያ ነው

  • @faithmcclanahan8143
    @faithmcclanahan8143 3 года назад

    Awweee. The cutest blind date🥰

  • @user-hn8nk2sx1d
    @user-hn8nk2sx1d 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይጨምርላቹሁ
    ሠዉስ ቀናተኛናቸዉ ቆጆናቹሁ

  • @MiMi-xh8ve
    @MiMi-xh8ve 3 года назад +29

    እኔ እነሱ ለገለፈጡት አፍራለሁ

  • @user-ri4uj7rz7e
    @user-ri4uj7rz7e 3 года назад +11

    ጥያቄአለኝ ማለት ደግማችሁ አጧቸው ከምን እደደረሱ ተመልካች ይወቅ

  • @samel7421
    @samel7421 3 года назад +2

    I saw the girl before on roba Jr video clip...am I right sewoch???😊
    She is cute degmo 😍!

  • @abdullahiali6148
    @abdullahiali6148 3 года назад +19

    Please add an English subtitles to make it more interesting 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @eliasgmariam
    @eliasgmariam 3 года назад +15

    Hermi and her smile 👌🏽 you will make great couples

  • @Etu2312
    @Etu2312 3 года назад +11

    ሴቶቹ አስር ጊዜ እኝ የሚሉት ነገርስ እዚህ ፕሮግራም ላይ እሯ ሴቶችዬ ስረዓት ያዙ የምን መገልፈጥ ነው😳

  • @heran6415
    @heran6415 3 года назад +10

    He is so humble.

  • @flaxman3721
    @flaxman3721 3 года назад +2

    Mindinew gin endezi yatefachu yemir online welcome back adabari

  • @mahidertilahun4590
    @mahidertilahun4590 3 года назад +23

    I like this date more. honest ...cute.. and the girl have self respect. that's hard to find this days.

  • @NATANEM-Tube21
    @NATANEM-Tube21 2 года назад +3

    ሚኪቾ የኣጎቴ ልጅ ቁንጅናው ከዘራችን ነው guys

  • @selinasfamily3908
    @selinasfamily3908 3 года назад +1

    Oh i I love your smile 😃

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 3 года назад +19

    ትንሽ ሳቅ ብትቀንሱ

  • @semumuhadin8251
    @semumuhadin8251 3 года назад +2

    እዚህ ፕሮግራም ላይ እሚቀርቡ ሰዎች ግን ዝምብለው የሚስቁት የጨዋታው ግዴታ ነው?? በሆነው ባልሆነው መሳቅ ይመለስልኝ አደራ የፕሮግራም አዘጋጆች

  • @deborah4396
    @deborah4396 3 года назад +1

    anchi lij i think ye roba junior clip lay(beselam new wey) lay model nebersh?

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 года назад +9

    እኔ ያልገባኝ የሚስቃችሁ ነገር የሚያስቅ የለም እኮ🤔! ፈገግ ሊያድርግ ግን ይችላል ወሬው😁

    • @romi2171
      @romi2171 3 года назад

      ፍቅር ሲጀማምር ያሳስቃል😂😂😂😂

    • @user-qv9iy4ze8z
      @user-qv9iy4ze8z 2 года назад

      እብደት ሲጀምር እያሳሳቀ ነው ክክክ

  • @adhd9577
    @adhd9577 3 года назад +1

    Could have been nice if there were subtitles

  • @meymunaebrahimahmed2685
    @meymunaebrahimahmed2685 3 года назад +3

    ግን እዚህ ላይ እየመጡ የሚጃጃሉት ልጆች ወላጅ የላቸውም?????

  • @haweniiii
    @haweniiii 3 года назад +1

    Ende teshekormemachu motachu eko 😂😂😂😂 demo besu hilm esua wishet new mitelew negeres lol !! I think this two will get real back stage 😉😉!

  • @ProudlyETHIOPIAN
    @ProudlyETHIOPIAN 3 года назад +7

    I know a girl who looks exactly like her.

    • @nikut4743
      @nikut4743 3 года назад +4

      I know a person who knows a girl that exactly looks like her

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 3 года назад

      ለሶትልጂያለህክብርበጣምደስይላልያዝልቅልህ።

  • @tdf4142
    @tdf4142 3 года назад

    just going through the English comments only, can't believe I forgot how to read properly smh

  • @catchmeifyoucan1095
    @catchmeifyoucan1095 2 года назад

    I wish there were eng subtitles 😭

  • @user-re1id2kb3n
    @user-re1id2kb3n 3 года назад +10

    ውይ የለጁ ውበት ማሸአላህ ነው የሤት መልክ ነው ያለው

    • @deendewin8151
      @deendewin8151 2 года назад

      አንቺ ሙስሊም አይደለሽ እንዴ ምን ታደርጊያለሽ እዚህ ?!

  • @beth7706
    @beth7706 3 года назад +4

    Loved the whole video

  • @ayDursi
    @ayDursi 3 года назад

    Habesha videos but only one language spoken. Can yall do subtitles?

  • @moviessurafel455
    @moviessurafel455 3 года назад +7

    Yet teftachu new melis enfelgalen😅🥰

    • @mestumestu904
      @mestumestu904 3 года назад

      ትዳር ለመያዝ ሄዶ ነበረ ግን....

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 года назад +17

    ወይ መታደል እኔስ አደለም ከወድ ጋር ቀርቶ ከሴት ጋር እንኳን እዲህ ገልፍጨ መሳቅ አልችልም 😁አዳዴ እዲህ ፈታ ማለት ጥሩ ነዉ ሰዉ በድሜዉ እኔ ግን ሁሌም አሳቢ ፡ጭቀታም😢

    • @snb570
      @snb570 3 года назад +2

      Ayzosh mamaye enem endanchi neberku.

    • @asdredsa7911
      @asdredsa7911 3 года назад

      አይዞሽአታሥቢፈታበይ

  • @tgweyneye1944
    @tgweyneye1944 3 года назад +2

    ይሔን አይነት ቆንጆ ለኔም ፈልጉልኝ

  • @user-qv9iy4ze8z
    @user-qv9iy4ze8z 2 года назад +1

    ለምንድነው መጠጥ የምታቀርቡት እንዲያውም ወጣቱን ከመጠጥ እንዲርቅ ነው ማድረግ ያለባቺሁ

  • @adamia3883
    @adamia3883 3 года назад +2

    Her voice 🤔

  • @beth7706
    @beth7706 3 года назад +3

    3:42 what kinda question is that? what if he didn't have one?

  • @yaikobkuta1437
    @yaikobkuta1437 3 года назад +5

    ምንነው ለመናፈቅ ወይ

  • @comedy2304
    @comedy2304 3 года назад

    She is so cute

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 года назад +3

    ልጅ በጣም ያምራል

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 3 года назад +1

    ልጅ በጣም ለሴት ልጅ ክብር አለው አንቺ አለ ግን እሱ ነው በጣም ቆዎንጆዎ ሲያምር ችክዬ ደሞ አትገልፍጪይ

  • @chriswalker557
    @chriswalker557 3 года назад

    English subtitles please

  • @betelhemdawit2386
    @betelhemdawit2386 3 года назад +2

    ❤️❤️❤️

  • @Samaritan_Law
    @Samaritan_Law 3 года назад +2

    😂😂😂😂ብጠጣ ይሻለኛል😂😂😂😂😂😂

  • @habeshawavez4852
    @habeshawavez4852 3 года назад

    She is pretty. It’s obvious he can’t stop looking at her

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z 3 года назад +2

    የምር መጀመሪያ ሳይ ደም ለብሸ ነበር ባሌ መሰሉኝ የምር ይገርማል ባሌ ጋር መልኩ ቆረጥ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 3 года назад +4

    ይህንልጅ ብዙ ቦታ አየዋለው በተለይ Instagram ማስታወቂያም ይሰራል

  • @zoladdis2100
    @zoladdis2100 3 года назад +48

    የት ጠፍታችሁ ነው?
    ጠጅ አልቆባችሁ እንዳይሆን

  • @martaadane7783
    @martaadane7783 3 года назад +2

    Are lijityaa yzeshiw ltochi ko mnm alkereshm 🤣 kelkeltu

  • @hddjr5132
    @hddjr5132 3 года назад +12

    ይሄ ነገር እሚስቅ ነገር እያቀመሱ ነውዴ የሚመጣቸው እነሱ ለሳቁ እኔ ተሳቀኩ አኡዙቢላህ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 года назад +12

    ስታምሩ❤😘

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 года назад +5

    ታምራላችሁ ተጋቡ

  • @fozi6670
    @fozi6670 3 года назад +9

    ቦሌ ጊፍት ማስታወቂያ የሰራው ልጅ😳
    ሲያምር በጌታ🙆‍♀️

  • @zinashtuffa5288
    @zinashtuffa5288 3 года назад

    Yene konjo leyet yale yemiyamer melek alesh. Beautiful in and out.

  • @enattube5599
    @enattube5599 3 года назад +26

    መሳቅ ቀንሱ ሴቶች ምንድነው

  • @user-pd4ob7tt6h
    @user-pd4ob7tt6h 3 года назад +12

    የኔ ኣዳም የት ነክ 😀

    • @misbak6719
      @misbak6719 3 года назад

      ሔዋኔ አንቺስ የት ነሽ?

  • @absratgetachwe8502
    @absratgetachwe8502 3 года назад +3

    ምን ጉድ ነው እምሳይኝ ዝብሎ መገልፈጥ ስራ ፈት ክውጮች ይቀስሙና ግም ለግም አብረ አዝግም🙄🤷🏽‍♀️

  • @tube7681
    @tube7681 3 года назад +1

    እሱ ሲያምር

  • @user-fx2wm2mw1b
    @user-fx2wm2mw1b 3 года назад +8

    ሁለቱም ቆጆወች ናቸዉ የልጂቱ በራስ መተማመን ወድጀዋለሁ አልጁን ትግስቱ ቁጂናዉ ጋአ ገዳይ ነዉ

  • @beth7706
    @beth7706 3 года назад +3

    7:43 lamoooo I'm dead.

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 года назад +1

    የወንድ ልጅ ውበት ገና ዛሬ አየሁ🌹🌹🌹

  • @eyasumaththew4470
    @eyasumaththew4470 3 года назад

    ጨማ ተለክቶ አይደሌ ምገዛው ለሴክስ አሪገችው አትገቡም😂😂😂😅😅

  • @mastemaste9639
    @mastemaste9639 3 года назад +3

    ተሎ ተሎ ልቀቁ አ

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 3 года назад +2

    ልጁ ያምራል በጣም

  • @binas8786
    @binas8786 3 года назад

    ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
    የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
    እንወዳቹሀለን💔❤❤...

  • @Ekram475
    @Ekram475 3 года назад +1

    ያስማማችሁ

  • @berryb9838
    @berryb9838 3 года назад +4

    Beautiful smile ❤ Hermon

  • @user-fo1fd3bo7g
    @user-fo1fd3bo7g 3 года назад +2

    ምንድነው አስር ጌዘ ማግጠጥ😂😂😂😂

  • @salamfikar5951
    @salamfikar5951 3 года назад +2

    እኔ እምለዉ አድ አራሱን ጠብቃ ኮስተር ያለች ሴት ብዙም እማትገለፍጥ አላየሁም እረሴቶችየ አበዛችሁት እስቲ ኮራ በሉ ኢጭ በዛ አሁንስ ነዉ እግሩን ይነካካታል

    • @kidistephrem8670
      @kidistephrem8670 3 года назад

      ምን አገባህ/ሽ? ከፈለገች ትሳቅ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 года назад +1

    ግን በዝህ ተዋውቀው የእውነት በፍቅር የቀጠለ አለ?

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 3 года назад +5

    ምንድነው አስሬ የምትስቁት

  • @seada3533
    @seada3533 3 года назад +14

    ምን ጠላሁ ዝብሎ የሚገለፍጥ ሰው 😏😏

    • @Dana-Danu
      @Dana-Danu 3 года назад +2

      ነርበስ ሆነው እኮ ነው 🙄😁😁

    • @seada3533
      @seada3533 3 года назад

      @@Dana-Danu 😂😂😂

  • @dawitfikre8367
    @dawitfikre8367 3 года назад +2

    Vitz ababalu 1egna nw 😂😂😂😂😂

  • @snb570
    @snb570 3 года назад +1

    Lene date sayehon, yemetet program new

  • @Tarz2155
    @Tarz2155 2 года назад

    kaash kaash kaash is all i hear 😂

  • @user-qv9iy4ze8z
    @user-qv9iy4ze8z 2 года назад

    ምንድነው የሚያስቃቺሁ መጠጡ ነው እንዳልል ሳትጠጡ ነው መሳቅ የጀመራቺሁት ሆይ ለማንኛውም ታምራላቺሁ

  • @appuae6948
    @appuae6948 3 года назад +13

    እረ ምድነው መሳቅ እረ በዛ

    • @user-eg5ct1mn7o
      @user-eg5ct1mn7o 3 года назад

      ደህና አፍ እዳላት ትመለቀጣለይ አፎ መስፍቱ መስማት ሲል ክትት ክክክክክ

    • @appuae6948
      @appuae6948 3 года назад +1

      እረ አይባልም ወድም

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 3 года назад +1

      የምትገለፍጠው ነገር በጣም ነው የሚረብሸው

    • @appuae6948
      @appuae6948 3 года назад

      እግድህ ጥያቄው ለሷ የማስቃት መስሎ ታይቷትነው ወድሜ አትፉረድባት

  • @beth7706
    @beth7706 3 года назад +2

    hermon baby

  • @hayathayat597
    @hayathayat597 Год назад

    ሁሉም ነው እሚስቁት እዛ የሚቀርቡት ፍራት ከቁም ነገር ጋር እድህ ያረጋል ዋናው መሣቅ ጥሩ ነው

  • @tsehaykaill1473
    @tsehaykaill1473 3 года назад +5

    በስመአም ልጁ ሲያምር ከምር ወደድኩት

    • @gidbhdivs2606
      @gidbhdivs2606 3 года назад

      እና ለምን ሽማግሌ አትልኪለትም

    • @tsehaykaill1473
      @tsehaykaill1473 3 года назад

      @@gidbhdivs2606 ንገርልኝ አንተ ትቀርባለህ

    • @zed9651
      @zed9651 2 года назад

      የዚህ ልጅ ፎንቃ ሊደፋኝ ነዉ 😂

    • @mahiwoloyewa6528
      @mahiwoloyewa6528 Год назад

      @@zed9651 ነይቁጥሩን ልስጥሽ

  • @mohammedseid1559
    @mohammedseid1559 3 года назад

    belewe belwe keshet yehone konjo lege neche kemer tamraleche ...mechem wend ywmrwl ayibalem papapapa chekuwa stede neche