ለጸጉር እድገት የሚጠቅሙ ነገሮች እዲሁም ጊዜዊ የፀጉር ሽበት ማጥፉያ Why Does My Hair Keep Turning Gray?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • #ጤናሚዲያ #ለጸጉርሽበት #haircare
    ለጸጉር እድገት
    ለጸጉር ብዛት
    ለጸጉር ልስላሴ
    ለጸጉር ቅባት
    ለጸጉር እንክብካቤ
    ለጸጉር መሳሳት
    ለጸጉር እድገት የሚጠቅሙ ነገሮች
    ለጸጉር መነቃቀል
    የጸጉር አያያዝ
    የጸጉር ቅባት
    የጸጉር ቀለም
    የጸጉር ማለስለሻ
    የጸጉር ማስክ
    የጸጉር ትሪትመንት
    የጸጉር ማሳደጊያ
    የጸጉር ስፌት
    የጸጉር አያያዝ እስታይል
    ምርጥ የጸጉር ቅባት
    የጸጉር ቀለም አይነቶች
    የከንፈር ቀለም
    ሽበት ማጥፊያ
    ሽበትን ለማጥፋት
    ሽበት ለማጥፋት
    ሽበት ማጥፊያ መንገዶች
    ሽበትን ማጥፊያ
    ሽበት ማጥፊያ ዘዴ
    ሽበትን ለመከላከል
    ሽበት ማጥፍያ
    የድንች ልጣጭ ሽበትን ለማጥፋት

Комментарии • 56

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 Год назад +11

    ዶክተር ሳትሰስት ያለህን እውቀት ስለመገብከን ከልብ እናመሰግናለን።።🙏🙏🙏🙏

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 Год назад +5

    ዶክተርዬ አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ 😊

  • @peace3791
    @peace3791 Год назад +7

    ❓❓❓ሞላሰስ ሽበት ላለብን ይመልሳል ወይስ እንዳይመጣብን ለመከላከል ነው? እባክህ ግለጵልን::

  • @Simramecnene
    @Simramecnene 11 месяцев назад +3

    እውነት ነዉ በጭንቀትና በብሰጭት ነዉ የወጣብኝ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Год назад +6

    ቪታሚን ዲ3 እጥረት አለብኝ ሁል ጊዜ ነው የምወስደው መልስልኝ አሁን አቋርጫለሁ ፀጉሬም ሽበት አለሁ በጣም ይነቀላል ይረግፋል በየቀኑ ሳበጥር በማበጠሪያው ይሞላል ምን ይሻለኝ

  • @TawasolDibba-mw3dl
    @TawasolDibba-mw3dl Год назад +1

    ወአለይኩምሠላም,ወራህመቱላሂወበረካትሁ,አላህይጨምርልህ,ወዲም,ማሻአላህ,የለቀቅከዉ,ሁሉ,በጣ,ደሥይላል,ተዳምጦ,አይጠገብም,ጀዛአከላህ,ጥያቄ,ነበረኝ,በምዲነዉ,የምትገኘዉ

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m Год назад +1

    enam henkatem selhagura onoal men enedamrage alawekem 😢

  • @መታገስ
    @መታገስ Год назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏 እስቲ ለላብ ጠረን ስራልን🙏🙏🙏🙏

  • @hanankadir7091
    @hanankadir7091 Год назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @semharabraha3938
    @semharabraha3938 Год назад +1

    Shenkora molasesu yalikew ketekeban bohal sint dekika makoyet giletse arigilen plss

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ

    አሠላ ሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተር ለምትሰጠን ሁሉ ትምህርት ጀዛኩሙላህ ኸይረን እባክ በውስጥ ማናገር ፈልጌ ነበር እስኪ መገኛ ካለህ ዋሣብ ቴሌ ግራም እባክህ ንገረኝ

  • @እሙበረካYouTube
    @እሙበረካYouTube Год назад +1

    ጀዛከላ ከይር ዶክተር

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Год назад +1

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ዶክተርየ ጀዛካላህ ሄይር

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Год назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነህ ወንድም ማሻአሏህ ተበረካህ ሏህ አሏህ ባለህበት ይጠብቅህ ያሰብከዉን ይሳካልህ ያረብ ሽኩረን ወንድም

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Год назад +1

    .እናመሠግናለን ዶክተር

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 Год назад +1

    ዋአሌኩም ሰላም እኳን ደህናመጣህ ዶ/ር 💐💐💐💐💐💐

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Год назад +1

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Shukeran

  • @UmmuAbdusalam
    @UmmuAbdusalam Месяц назад

    انت بطل أ الله يحفظك ❤❤

  • @zedtube6440
    @zedtube6440 Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም አህለን ጤና ሚያ አረባክህ የልብድካም መዳኔት ንገረኘ ሀኪምም ከኒንና መርፌ ይሰጣላል ግን መፍቲህ አላገኘንም እዳው ተመጣባት ሁለቀን ሶስቀን ውስድ ነው እሚያደረጋት መፍቲህ ካለህ እባክህ እዳታልፈኝ

  • @azebjourney
    @azebjourney Год назад +1

    Wooo thank You

  • @omhyat8581
    @omhyat8581 Год назад +1

    ወለይኩም ሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ
    አህለን ዶክታር

  • @FETA249
    @FETA249 Год назад +1

    አሰላም አሌይኩም ዶ ር ልጄ ምግብ አትበላም ምን ላርግ አመት ከስድስ ወሯ ከተወለደች

  • @gizmanabdulahi4762
    @gizmanabdulahi4762 Год назад +1

    Thank you!

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m Год назад +1

    Sankora agedawn kayet enametawe arabe agare yalane

  • @hana-tv1qo
    @hana-tv1qo 10 месяцев назад +1

    አረ በ3 ቀን ውሥጥ ፀጉሬ ሸበተ መሀል አናቴ ላይ እና ግባሬ ላይ

  • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
    @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ Год назад +3

    የኔማ ገና በወጣትነቴ ጥጥ ሊመስልነው ግማሽ በግማሽ ሁኗል ቶሎ ነው የምናደደው ደግሞ የናቴም በወጣትነቷ ነው መሸበት የጀመረችው የዘርነው ማለትነው ግን የኔ የሁለት ታላቄ አንድም ሽበት የለኝም አለች እኔግን መሀል አናቴ ቡግ ብሏል ወላሂ

    • @zahraali6400
      @zahraali6400 Год назад

      እኔም

    • @maye1727
      @maye1727 Год назад

      እኔም

    • @asdds4041
      @asdds4041 Год назад

      ኧረ እኔም ጥጥ መሠለ አንድ ልጅ ሣይወለድ ይገርማልኮ

    • @hana-tv1qo
      @hana-tv1qo 10 месяцев назад

      የኔም

  • @ሠሚርቱብ
    @ሠሚርቱብ Год назад +1

    ኡንካን በደነ መጠህ ዱክታር

  • @መልካምንግግርሠደቃነው

    ወአለይኩ ሠላም ወራህመቱላሂ በወረካትህ

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 Год назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረመቱላሂ ወበረካቱሁ😍😍😍

  • @b.6015
    @b.6015 Год назад +2

    አህለን ዶክተር አረ እኔም 32 አመቴ ነው በዘር ነው አለችኝ እናቴ እኩል በኩል ሸብቻለሁ

    • @Lguama
      @Lguama Год назад

      እኔ በ24 ወጣ😮

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Год назад +1

    ወአለይኩም አሰላም ወ ወ

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ

    ዶክተር ትክክለኛው ሽበት በስንተኛ አመታችን ሲመጣ ነው ትክክል ???

    • @emantube3771
      @emantube3771 Год назад +1

      90አመት ሲሞላሺ ክክክ

    • @ayelech5009
      @ayelech5009 Год назад +1

      እኔም አንድ ወጣብኝ ሀያ አምስት አመቴ ነው ገና ይበዛል ደስ ይለኛል

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 Год назад +1

      ክ34 እድሜ ይጀምራል አሉ

    • @selame3757
      @selame3757 Год назад

      ​@@ayelech5009እድሚያችን ዬኔና ያንች አንድ ነዉ የኔ እዳለ ሸበት

    • @hanahayewu1282
      @hanahayewu1282 11 месяцев назад +1

      የኔ ገና 24 ነኝ ግን ወሮኛል

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Год назад +1

    ግን ማጥፋት ሀራም አይሆንም ወይ

  • @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ
    @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ Год назад +1

    አህለን👍

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Год назад +1

    አህለን

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Год назад +1

    ሰው አርጎ የፈጠረ የፈጣሪ ስራ ግን አይገርምም ሌላውን አንተውእና

  • @saleehahmed9348
    @saleehahmed9348 Год назад +1

    وعليكم سلام

  • @hayat827
    @hayat827 Год назад +1

    ሀይሠላምነዉ

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 2 дня назад

    እር በህግ በአማርኛ አስርዳን ሆሆ

  • @selame3757
    @selame3757 Год назад +3

    የኔማ ኧረ ኡኡኡኡ ገና በ25 አመቴ ጥጥ ሆነብኘ ተሳቅቄ ሞትኩ

    • @fetihaabdo794
      @fetihaabdo794 Год назад +1

      እኔም እዳቺ ነኝ ገና 26 አመቴ ነዉ ግን ጸጉሬ ነጭ ሆነ 😭

    • @hanahayewu1282
      @hanahayewu1282 11 месяцев назад +1

      የኔ ነይ በሃያ 24 በቃ የዛሬ አመት ጠቁር እሚኖር አይመስለኝም

    • @mrmhamood
      @mrmhamood 7 месяцев назад +1

      ኧረእኔምነኝ በምንእደማጠፋውግራገባኝ ምከሩኝ