ፍሬ ከናፍር//- ፖለቲከኞችን ማሰርና ማፈን ለምንና በማን...? - ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 июл 2020

Комментарии • 201

  • @ggt620
    @ggt620 4 года назад +17

    ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @ey6104
    @ey6104 4 года назад +11

    ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠበቃቹ

  • @adeyaddisuabay9435
    @adeyaddisuabay9435 4 года назад +5

    እናንተ ለእውነት የቆማቹ ምርጥ ኢትዮጵያውያን ናቹ በርቱ ከጎናቹ ነን

  • @cdefgert9485
    @cdefgert9485 4 года назад +26

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @sentayohuteka3509
    @sentayohuteka3509 4 года назад +24

    እኒ በጣም ለእናንተ ፈራሁ ። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re 4 года назад +5

    Keep it Guys we appreciate your service we Thank you for your professionalism journalism stay safe God bless your heart brothers 🖐🙏

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea 4 года назад +16

    Bekalu and Hager you are really professionaly faithful guys! Please take care. May God bless you and protect you from evil.

  • @Seb15
    @Seb15 4 года назад +18

    እንዳትታሰሩብን እየፈራን ነው እውነት መናገር እያሳሰረ ስለሆነ ,እግዚኣብሔር ከናንተ ይሁን🙏

  • @digitalweyane4834
    @digitalweyane4834 4 года назад +7

    You too God bless and bless Ethiopia we like To thanks u for the right information on right time 👍👍👍

  • @leilee6960
    @leilee6960 4 года назад +1

    ዋው ዋዉ እረ እኔ በደስታ ልፈነዳ ነው እናንተን
    የመሠለ ጋዜጠኛ ከየያ ሰው በስተቀር አይቼ
    ሠምቼም አላቅም ያየሰው መከልከሉ አዝኜ አልቅሼ ነበር ነገር ግን እናንተ ምርጥ የኢትዮጵያ ድምፅ ልጆች ሰለተወለዳችሁ
    በፍቅር ማበዴ ነው እንነተ የመሰሉ እውነተኛ
    ጋዜጠኞች ኢትዬጵያ ስለአላት እግዚአብሄር
    ሚካኤለና ገብርኤል ልኮ በሠይፋቸው ይጠብቃችሁ

  • @zufanarefe9190
    @zufanarefe9190 4 года назад +12

    You are the best

  • @hintsakiros6787
    @hintsakiros6787 4 года назад +4

    I love this program,♥️ Thanks gays 🙏

  • @meskeremwolde2627
    @meskeremwolde2627 4 года назад +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @memoabebe6484
    @memoabebe6484 4 года назад +8

    I swear Beke is the best politician! Egziabeher yetebekeh!

  • @yosefbeyene2205
    @yosefbeyene2205 4 года назад +5

    keep it up guys

  • @negasinegasi5566
    @negasinegasi5566 4 года назад +28

    ዲክታቶር እነደ እናንተ ኣይነት ግልጽ ኣይወዱም እና እንዳይስራቹ እፈራሎህ

  • @gezaeasgedom3515
    @gezaeasgedom3515 4 года назад +16

    የናንተ ፕሮግራም ተከታታይ ነኝ በጣም አውቀት የተምላው ትንተና ነው የምታቀርቡት
    እናንተ ለሞያቹህ የቆማችህ ጋዜጠኛች ስለሆናቹህ በጣም እናመሰግናለን
    ይህ መንግስተ ከተተናኮላችህ የስልጣኑ የመጨረሻ መጀመሪያ ይሆናል
    ለመንኛውም እግዚያብሄር ከናንተ ይሁን

  • @abelkalu2757
    @abelkalu2757 4 года назад +2

    እናንተ ልጆች የዘመኑ ዕንቁ ናችሁና ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @lemlemkahsay8956
    @lemlemkahsay8956 4 года назад +3

    Thank you AWLO mdya

  • @conjuconju3439
    @conjuconju3439 4 года назад +4

    ኣውሎዎች እድሜና ጤና ይስጣቹ ግን ኣብቹ እንዳይበላቹ ራሳቹን ጠብቁ

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 4 года назад +2

    እኔ ፓለትካ ብዙ አላውቅም
    ግን ዉይይታቿ ሁሉን ያመክለ
    ስለሆነ ደስ ይላል እቲዬጲያ
    እምትፍለገዉ ይህ ነው

  • @brukg450
    @brukg450 4 года назад +10

    You guys are too honest to last in Current Ethiopia. But I really admired your fair and balanced work. I hope you will find a way to continue to youe work.

  • @user-zm9sk5ov5t
    @user-zm9sk5ov5t 4 года назад +27

    የቁርጥ ቀን ልጆች ደግሞ ራሳችሁ ጠብቁ የነሱም ጀግንነትን ማእሰር ና ማሰቃየት ነዉ ስራቸውን !!! ወይ ወደ መቀሌ መሄድ አለባችሁ ብንያንስ የተሻለ ሰላም ያለችው ክልል እሱዋ ብቻ ናት ። እዛዉ በሰላም ኑሩ ጀግኖች ናችሁ እናንተ ለኢትዮጵያ በጣም ታስፈልጋላችሁ !!

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937 4 года назад +5

      ትክክል ይገላቸዋል ያስራቸዋል

    • @user-zm9sk5ov5t
      @user-zm9sk5ov5t 4 года назад +2

      @@tgarabianfood2937 የእዉነት እኔ በጣም ፈርቻለሁ ወይኔ እነኝ የመሰሉ ጀግኖች ማጣት አንፈልግም 😥😥🤦‍♀️

    • @zebibaosman2590
      @zebibaosman2590 4 года назад +2

      ፩ግኖች ናቹህ በዚህ እድሜአቹህ ፓለቲካ ማወቃቹህ ይገረማል እስቲ የኢቶዮጰያ ወጣቶች ከነዚህ ትምህርት ወሰድ እድሜና ይስጣቹህ ንሻአለህ

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 4 года назад

      TPLF media , this guys are used to be ENN’s producers , still serving for TPLF .

    • @Habera143
      @Habera143 4 года назад +1

      @@AbdissaAgga1500 when someone tells the truth he or she is working for tplf and according to your testimony Tplf is on the right path thank you wefefawoch.!!!

  • @TMRRA1
    @TMRRA1 4 года назад +10

    Awlo ሚድያ ከአምባገነኖች አይን ያውጣሽ

  • @militegebremariam2382
    @militegebremariam2382 4 года назад +4

    Honest honest

  • @endriasmesfin3932
    @endriasmesfin3932 4 года назад +12

    my friends in ethiopia this kind of journalism danger alert . good luck

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 4 года назад +3

    አሪፍ ጋዜጠኞች,..
    በቃሉ ጏደኛህ የጀመረውን ሃሳብ ጥግ እስኪያደርስ ብትጠብቀው መልካም ነበር:

  • @simondebele2320
    @simondebele2320 4 года назад +1

    እንደናንተ አይነት ጎበዝ ጋዜጠኛ አላየሁም እንዳያስሯችሁ ወይም እንዳይጎዷችሁ እግዜአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @yalemgebremeskel5213
    @yalemgebremeskel5213 4 года назад

    በጣም አድናቅያቹህ ነኝ ሁሌ ያለ ማዳላት የጋዜጠኝነት ስራቹህ ነው የሚታቀርቡት ፡በአሁኑ ሰዓት እነዝህ ሞያቸውን ሽጠው በጥቅማ ጥቅም ሞያቸውን የካዱት ሰዎች ነው በብዛት ያሉ እና እናንተ ቀጥሉበት ረዥም እድሜ ይስጣቹህ፡በርቱ

  • @samisam4693
    @samisam4693 4 года назад +15

    አረ በቄ እኔ ለናንተ ፈራሁ እኮ.

  • @ephremtesfaye3761
    @ephremtesfaye3761 4 года назад +1

    በቃሉ የፖለቲካህ ትንታኔ የጋዜጠኝነት ስነምግባር የተከተለ ጥልቅ እውቀት ያለህ ነህ በርታ Ethiopia ያጣችው እንደ አንተ አይነት ስው ነው

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 4 года назад

    አምላክ ይጠበቃቹ እናንተ ልጆች እመ ብሪሃን

  • @aiddsalemmulat1344
    @aiddsalemmulat1344 4 года назад +1

    Bertu💞👌🙏☝️👍✌

  • @alemtshayfiseha8237
    @alemtshayfiseha8237 4 года назад

    I applaud you guys , always stand and reveal the truth .

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 4 года назад +1

    በቃሉ እና ሀገር አደናቅያቹ ነኝ ሁሌም ለሂልናቹ ያደራቹ ኢትዮጵያውያን😍
    እግዝያብሔር ይጠብቃቹ🙏🙏🙏
    እናንተንም እንዳያስሯቹ

  • @meazat.4857
    @meazat.4857 4 года назад +3

    God bless you guys 🤩🤩🤩🤩💕💕💕💕💕💕💕🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 4 года назад +1

    Bravo Bekal and Hager, hulum ferto kizen bekizen behonebet wokt mesherefetn yanberekekachiewu jegnoch nachu. beteley Bekal drom ENN bemiserabet gizem bihon lemesherefet tenberkiko ayawukm.

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 4 года назад +8

    አምላክ ይጠብቃችሁ
    ዲክታተሮች ተጠንቀቁ
    እኔን አሞጋግሱኝ ነው ግዜው!!🥺
    ኢትዬጽያ የኤርትራን ጭራ እየተክተለች ነው!!

  • @fishera7828
    @fishera7828 4 года назад

    EXCELLENT JOURNALIST ❤❤

  • @rahelnegash4809
    @rahelnegash4809 4 года назад +2

    አንተ እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @yesewzer4687
    @yesewzer4687 4 года назад +3

    በርቱ ነጭ ነጯን ነው። ማድበስበስ የለ ማስመሰል የለ እውነት አርነት ያወጣል

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 4 года назад +1

    helo helo dehna nachulign selamna fikir lenante yuhun 💕💕💕

  • @gengeb5610
    @gengeb5610 4 года назад

    God bless you 2 for telling the truth I know what is your job but so do the other.🙏🙏

  • @GhebreeHailu
    @GhebreeHailu 4 года назад +2

    የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃቹ እንጂ ያስፈራል።

  • @sadyaimar8067
    @sadyaimar8067 4 года назад +2

    👌👌❤️💚ትክክክል

  • @suraphelphilips677
    @suraphelphilips677 4 года назад +12

    እኔ ለእናንተ ሰግቼ ልሞት ነው::

  • @eastafrica7198
    @eastafrica7198 4 года назад +1

    God bless you guys
    You are my voice!!!

  • @haftomgebru1839
    @haftomgebru1839 4 года назад

    Very nice analysis keep it up Awlo Media

  • @kiroswalker7444
    @kiroswalker7444 4 года назад +1

    Love you guys. You are professionals. 💜💜

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 4 года назад +3

    እንደ እናንተ እውነት የሚሰራ ጋዜጤኛ ነው ለሀገራችን የሚጠቅመው

  • @tutuhagos3572
    @tutuhagos3572 4 года назад +4

    Tibrk

  • @Lilimillion
    @Lilimillion 4 года назад

    You are the best. Geta yetebekacho 👍👌🙏❤😍

  • @user-wv3bs1tb2w
    @user-wv3bs1tb2w 4 года назад +1

    የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች እንደናንተ ብሆኑልን የት በደረሰች ግን ድህንነታቹ በጣም ያሰጋኛል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 4 года назад +2

    Unique channel❤❤❤❤❤

  • @gmilkiyas
    @gmilkiyas 4 года назад +8

    የቀረው "በቃሉ" ብቻ ነህ ...እግዛብሄር ይማርልን ወንድማችን። እሄ ሰውየ ሀሉን ፓለቲከኛ ማሰር ብቻ ነው የሚያቀር። ...?... ደርግ ራሱ መጥታል.... ሰውን እያሰሩ..ለነሱም የሚቀርለቸው መስሏቸዋል።

  • @meazat.4857
    @meazat.4857 4 года назад +3

    Hero 💕💕💕💕💕💕🤲🤲🤲🤲🤲💕

  • @suraphelphilips677
    @suraphelphilips677 4 года назад +8

    አንበሶች!

  • @mihretdebru2211
    @mihretdebru2211 4 года назад +2

    በቃሉ እና ሀገር እግዚአብሔር ይጥብቓችኡ እውነት ነው የምትውሩት ግን ፍርሃት እለኝ ለናተ እንዳያስራእቸኡ በልፅግና

  • @asmelashabraha2757
    @asmelashabraha2757 4 года назад +3

    በቃሉ አላምረው በራስህ ተማመን የተዛባ ዘገባ አታቅርብ የህወሃት ጥላቻ አለብህ እሚያዛዝነው ነገር ድምጺ ወያነን ከፋና ጋርና ከዋልታ ከኢቲቪ ማወዳደርህ እሚገርም ነው

  • @t.d.fmedia8422
    @t.d.fmedia8422 4 года назад +3

    Hager betam nw mtmecheg

  • @tesbeylul41
    @tesbeylul41 4 года назад +4

    Bekalu you pointed out a very important point at the very end of your program. You said “At least EPRDF would set you up to commit something before they put you in jail officially”. I think an administration/Gvt does that if they afraid their people (nobody is above the law). When Gvt becomes above the law(when they don’t afraid the people), they don’t have to provide justified reasons. May be the Gvt thinks people are divided so nothing will happen to me or if there is no election how does the people punish the Gvt for acting like this. This is the beginning of heading towards a Dictator Gvt. So, that is why the people have to always stand for JUSTICE no matter who is being mistreated.

  • @user-ek5mx2ko3o
    @user-ek5mx2ko3o 3 года назад

    ዋው አድናቂያችሁ ነኝ በደንብ ነው የተነተናችሁት እውነቱን ይሄ ነው እናንተን ከአሰራችሁ ወይም ማስጠንቄያ ከሰጣችሁ በቃ እራሳቸውን አሰፎገሩ ማለት ነው።

  • @sooqusabya3704
    @sooqusabya3704 4 года назад +1

    እኔሰ ፈሪሁላቹ የፔሪሰ ነፃነት የለለባት ኣገር እንደዚ ሃቅ ኣፍረጥረጠህ ማውሪት ግን ጌታ ከናተ ይሁን

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 4 года назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alulayohannes6489
    @alulayohannes6489 4 года назад +1

    እንደነዚህ ያሉ እውቀታቸውን በድፍረት የሚናገሩ ላመኑበት ለመሰዋት የተዘጋጁ ጋዜጠኞች ቢበዙልን ሃገራችን በርግጥ ትለወጣለች። ግን ሰጋሁላቸው

  • @danechannel4602
    @danechannel4602 4 года назад +1

    እይይይ ፈረሁ በናንተ እግዚአብሔር ይጠቡቃቹ።

  • @yetmworkbeyene7671
    @yetmworkbeyene7671 4 года назад

    እዝጋብሄር ይጠብቃቹ ❤️

  • @temesgen1378
    @temesgen1378 4 года назад +1

    Ethiopia game over amhara game over

  • @dawitsahle1494
    @dawitsahle1494 4 года назад +1

    Egzabhar ytebkachu

  • @toumzghidesta8076
    @toumzghidesta8076 4 года назад +2

    የናንተ ድህንነት ያስፈራኛል ኢትዮጵያ ለኡውነተኛ ሰው ኣዳጋ ናት

  • @user-vv1hx5wf7s
    @user-vv1hx5wf7s 4 года назад +13

    ስለ እናንተ ያስፈራኛል ቂመኛ መንግስት ነው ያለን።

  • @axum5878
    @axum5878 4 года назад +1

    👍👍👍👍😘

  • @lemlem1974
    @lemlem1974 4 года назад

    ስላም ስላም በጣም ነኝ የምወዳችሁ እዝጋብሔር ይጠብቃችሁ ለናንተ እና እንደናንተው የመሳስሉትን በጣም ትንሽ ነው

  • @Seb15
    @Seb15 4 года назад +2

    እሱ ራሱ ነው ህዝብ እንዲባላ ያደረገው እውነት ለመናገር ከዛ በፊት ምንም ችግር ቢኖርም ህዝብ ግን ኣብሮ ነበረ ።

  • @fekadubest5689
    @fekadubest5689 4 года назад

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ ለኩፉ ያጥፋው

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 4 года назад +4

    ttinkeku rasachir tibku mikniatu hig belelebet giz btaser ecan abet ymilachit ylem

  • @temesgen1378
    @temesgen1378 4 года назад +2

    Nihina tigrau hagere tigray ina nideli

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 4 года назад +2

    እባካቹ ተጠንቀቁ 😎
    የናንተ አይነት ሀቀኛ አይወዱም።

  • @salemsedesa3810
    @salemsedesa3810 4 года назад

    ለዛውም ቦሌ መሀል አዲስ አበባ ተቀምጣቹ ነው አቅ አቁን ቁጭ የምታደርጉት መቐለ ያላቹ ነው የመሰለኝ በሉ ፈጣሪ ይሁናቹ ቤተሰቦቻቹ እየተሳቀቁ ይሆናሉ እኛም በስስት ነው የምናያቹ ለማንም አታዳሉም እውነት ብቻ።

  • @rahwamebrahtu1475
    @rahwamebrahtu1475 4 года назад +1

    👍🙏🙏🙏💕

  • @alifitwi9220
    @alifitwi9220 4 года назад +1

    Guys be careful for your on safety

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 4 года назад +1

    Gobezoch bertu

  • @hailegebreyohannes9155
    @hailegebreyohannes9155 4 года назад +3

    ወንድሞቼ ራሳችሁ ጠብቁ ትክክለኛ ሃሳብ ስለመትናገሩ ለናንተም እንዳያሴሩባችሁ

  • @lemlemkahsay8956
    @lemlemkahsay8956 4 года назад +1

    Bertu AWLO mdya gn tetenkeke abiy neves bela new

  •  4 года назад

    Becarefe! Abiy has been an excellent student. May be he is reading the book which was published by Isayas in 2001, ie chapter 3, How to round up journalists. Always pay attention anyone suspicious outside of your studio, sitting & waiting inside a car.

  • @temesgen1378
    @temesgen1378 4 года назад +2

    Tigray adi weyane ija weke fetek nihina tigrau weyane ina weke fetek

  • @user-mk7rq9lm4n
    @user-mk7rq9lm4n 4 года назад +24

    ኧረ በቃል እባክህን ራስህን ጠብቅ አብይ እንዳያስበላህ እኔ በጣም እፈራለሁ ላንተ ትክክል ብትሆንም በቃ አይለቁህም

    • @leilee6960
      @leilee6960 4 года назад +1

      ምን በቃሉ ብቻ ሐገርስ ? ሁለቱም ብርቅዬ
      የእውነት አምባሰመደር ጋዜጠኞች ናቸው እግዚአብሔር ከነብሰ በላው የጠንቋይ ልጅ
      አብይ አመድ ይጠብቃቸው

    • @yohaneszeray8889
      @yohaneszeray8889 4 года назад

      እነዚ ሁለቱ ግን አፋቸው ብዙ ዘረጥ መረጥ አብዝቷል

    • @yohaneszeray8889
      @yohaneszeray8889 4 года назад

      @@leilee6960 አንተ ግራ የገባው የአዛውንቶች ቡድን አይናቸው እስኪሞጨሙጭ ኢትዮጽያ ላይ ፈነጩ ይብቃቸው

    • @leilee6960
      @leilee6960 4 года назад

      @@yohaneszeray8889 ቀላዋጭ የኤርትራ ጥገኛ ምናባህ አገባህ በአገራቸው በኢትዮጵያውያን ሒድና ያ ጥንብ ሽማግሌ
      ኢሳያስ አፈወርቂ አጋሜው ቀጥቅጦ
      በባርነት የሚገዛህ ፍራው ቅዘናም ወንድ
      ስለሆኑ ነው ሐቅ ይዘው የሚያወሩት እንዳንተ ከላሽ ኮፋቸውን ሸጠው አገራቸውና ህዝባቸው
      ነፃ እንዳያወጡ የፈረጠጡት ፈሳም ኤርትራዊ ።

  • @almaz3950
    @almaz3950 4 года назад +2

    ዋናው ተጠያቂ ባለስልጣኖች(መንግስት) ነው።

  • @hageremiru2888
    @hageremiru2888 4 года назад +1

    Anbesoch e/g yetsibekachu

  • @missethiopia2117
    @missethiopia2117 4 года назад +1

    ሰውየው እያበጣበጠ ለመኖር ነው ፍላጎቱ! ህዝባችን መንቃት አለበት! ሰውየው ምላሱ ቅቤ ነው!

  • @aliameer2711
    @aliameer2711 4 года назад

    Anamesgen alen ketielubet

  • @AhmadAhmad-tv8mw
    @AhmadAhmad-tv8mw 4 года назад +4

    Are yiasrachewele tetankeku wendmoche abiyi yembale buda ewunet aywedim

  • @melakutesfaye5499
    @melakutesfaye5499 4 года назад

    🌝🌚

  • @tafessehadera2354
    @tafessehadera2354 4 года назад

    Prying for the 2 men tv 📺. It’s is a matter of time ...... really free media by New generation .

  • @kidaneweldeghebriel1916
    @kidaneweldeghebriel1916 4 года назад

    ውይይታቹ በጣም ጥሩ ነው። ሁሌ ስጋቴ ግን ነገ ይህ መድረክ ትሰሩት ይሆን ወይ? ምክንያቲ የፍና፥ የዋልታ ወዘተ ጋዜጠኞ አላሰራ አለን ብለው አፈናም ወደ እናንተ እንዴያዘሩት እሰጋለሁ።

  • @kabitalkabitalkabital2024
    @kabitalkabitalkabital2024 4 года назад +1

    እኔ በናተ ሰግቼ ልሞት ነው

  • @hkkk85
    @hkkk85 4 года назад +1

    Please take care eraschune tebkue Ethiopië enanten yemsele jegen alte ewntune ewnte ! weshtune weshte ! yemtel abo tebreku ! e/ gezabre yetebkachue !!

  • @peace-vc7cr
    @peace-vc7cr 4 года назад

    እናንተን እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ: ሌሎች የመንግስት ተከፋይ ሚዲያዎች ከእናንተ ምን ይማሩ ይሆን?

  • @user-uu4sb6uh1k
    @user-uu4sb6uh1k 4 года назад

    ኣውሎ ሚድያ ኣልተቻላችሁም በርቱ

  • @mebrhitteklay6720
    @mebrhitteklay6720 4 года назад +1

    Are benatachuhu rasachu tebku