ኢዜማን ህዝቡ ለምን ጠላው...? /የእስክንድር ነጋና የነ ጃዋር መታሰር ለብልፅግና ጠቅሞታል/ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ለአዲስ አበባ ምን አረጉላት

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 119

  • @eyerusalemjg4937
    @eyerusalemjg4937 3 года назад +35

    ፍትህ ለ ኢትዮ ፎረም😥

  • @dawitshmoy7960
    @dawitshmoy7960 3 года назад +13

    ፍትህ ለጋዜጠኛ ኢትዮ ፎረም

  • @nuryahya4223
    @nuryahya4223 3 года назад +11

    ትግራይ ፣ ትግራይ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትርግራይ ! ትግራይ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ፣ ትግራይ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትርግራይ ! ትግራይ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ !ትግራይ ፣ ትግራይ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትርግራይ ! ትግራይ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ !ትግራይ ፣ ትግራይ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትርግራይ ! ትግራይ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ !ትግራይ ፣ ትግራይ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትርግራይ ! ትግራይ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ !ትግራይ ፣ ትግራይ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትርግራይ ! ትግራይ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ !ትግራይ ፣ ትግራይ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትርግራይ ! ትግራይ! ትግራይ ! ትግራይ ! ትግራይ !

    • @lilyfiseha3989
      @lilyfiseha3989 3 года назад +1

      ምን ሆነች ትግራይ ሰልፍ ነው ?ክክክክክ

  • @davidamadou3882
    @davidamadou3882 3 года назад +13

    በ Ethio Forum ኢትዮ ፎረም የምናውቀውን ጋዜጠኛ አበበ ባየ ለብዙወች ድምፅ እንደሆነው እኛም ድምፅ እንሁነው።

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 3 года назад +12

    Free Jawar Mohammed free Bekala Garba free all oromo political prisoners in Ethiopia immediately 😭💘💘

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 года назад +18

    ናዝሬት አትበል አዳማ ነው ስሟ ይህን ምርጫ ለማድረግ ነው በትግራይ ስንቱ የተጨፈጨፈው ስንት ግፍ የተፈፀመው አገር የወደመው በኦሮሚያ ስንቱን ዬሰሩት የገደሉት እራሱ የሚፈልገውን ምርጫ ለማድረግ ነው ዲሞክራሲያዊ አይባልም

    • @tinamedia1719
      @tinamedia1719 3 года назад

      weregna tosun

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 3 года назад

      @@tinamedia1719 Hatuu

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 3 года назад

      ድሮ አዳማ የአውራጃ ስም ነበር ከተማው ግን ናዝሬት ነበር የሚባለው

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 3 года назад

      @@kechemagara5433 Hatuu

  • @salahadinyusuf1018
    @salahadinyusuf1018 3 года назад +6

    Justice for Ethio Forum.

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 года назад +18

    በመላ ኦሮሚያ አንድም ተፎካካሪ በሌለበት የተደረገ ምርጫ ምርጫ አንለውም ለአማራው አዎ ጥሩ ነበር የአማራው ብሄረተኛ ያለአንዳች ችግር ተፎካካሪ ሆነው ቀርበዋል

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 года назад +11

    ኢዜማ ያልተጠላ ማን ይጠላ ኢዜማ ፓሪቲ እየቀያየረ 8ኛ ላይ ደረሰ ልታገል ኤርትራ ገባህ ብሎ ከኢሳያስ ጋር አገር ሲያሸብር ኖሮ በመጨረሻ ኢሳያስን አዝሎ ተከባክቦ አስገባልን ይሄ ያልተጠላ ማን ይጠላ ይሄ አገር አፍራሽ

  • @mussieabraha2014
    @mussieabraha2014 3 года назад +6

    I miss ETHIOFORUM.

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 3 года назад +1

    ተባረኩ አንበሶች ናችሁ

  • @sahgdh9921
    @sahgdh9921 3 года назад

    አውሎ ምድያ በርቱሉን ፈጣሪይጠብቃቹህ ሁለየም የህዝብ ድምፅነህ

  • @Tyyhd45fgggy
    @Tyyhd45fgggy 3 года назад +14

    ናዝሬት አይደለም አዳማ ነው ስሟ ለናዝሬትም ለሀገረማርያምም ለአሰበተፈሪም ለደብረዘይትም ደሞ የውሸት በረራ አይነት ትርክት ፍጠሩ አሉ ደሞ🤣😂

    • @user-qz7fs2he9l
      @user-qz7fs2he9l 3 года назад +1

      ኬኛዎች ተረጋጉ

    • @Tyyhd45fgggy
      @Tyyhd45fgggy 3 года назад +1

      @@user-qz7fs2he9l አሁንማ ይሄን ቀጣይ 5 አመት አዲስ አበባ ስትጠቀለል አይናቹ በለቅሶ ያብጣል ገና ምን አይታቹ😂😂

    • @user-qz7fs2he9l
      @user-qz7fs2he9l 3 года назад

      @@Tyyhd45fgggy ምኞት አይከለከልም እኛ ሸገሮች 1997ወያኔን ፊት ለፊት የተጋፈጥነን ነገም የሚመጣው ባርቲ እጨማለቃለው ካለ አይቀርለትም አውንኮ ብልፅግና ለብቻው አይደለም ከሁሉም ባርቲ ያሸነፉ አብረው ተደባልቀዋልኮ

    • @Tyyhd45fgggy
      @Tyyhd45fgggy 3 года назад

      @@user-qz7fs2he9l ስለ1997 አዲስ አበቤ ወደ ኦሮምያ ወያኔ ሲያዞር ኦሮሞንማ አንችለውም ብላቹ ነው ያለቀሳቹት😂😂😂 እኔ የሚገርመኝ ወያኔን ተጋፍጣቹ 1997 ላይ አልጣላቹት ኦሮሞ ቄሮ ግን ሸገር ላይ በወንድ ልጁ በሀጫሉ ቦሌ ላይ ሙሉ ወያኔን አንቀጠቀጣት😂😂 ነገርኩሽ ሀገር በወሬ አይፈርስም ይሄን 3 አመት አይናቹ እያየ እንደ ተሰለቀጠ ገና ቀጣይ 5 አመት ትሰለቀጣላቹ😂😂🤣

    • @event357
      @event357 3 года назад

      Lol ye Dawit ketema, ye Yared ketema, ye fota lebashi ketema tebilewu yiteru neber be zemene debterayos. 🤣🤣🤣

  • @senaitgebregiorgis6072
    @senaitgebregiorgis6072 3 года назад

    Thank you Fanuel🙏🏽

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 3 года назад

    Good analysis thanks

  • @mussieabraha2014
    @mussieabraha2014 3 года назад +4

    Justice for ETHIOFORUM.

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 3 года назад +5

    ኢዜማን የጠላነው የብልፅግና ፈረስ ስለኦነነዋ ብልፅግናም አሸንፎ ሳይኦን ሸገርላይ አጭበርብሮ ነው

    • @lilyfiseha3989
      @lilyfiseha3989 3 года назад

      አይናችን ያየውን እውነት ለመዋሽት መጣር አባታችሁ ነው አ.አ ሁሉም ብልፅግናን ነው የመረጠው ማየት ይቻላል ባይመረጥ ይገርመን ነበር እና ዋጡጥ እንግዲህ ከብልፅግና ጋር ወደፊት እንኳን ደስ አለሽ ሀገሬ በዘመንሽ የሚያሳርፍሽን ልጅ እግዚአብሔር ስለሰጠሽ ደስ ብሎኛል

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 года назад +6

    እባክህን ናዝሬት ናዝሬት አትበል አዳማ ነው

  • @ats8826
    @ats8826 3 года назад

    ❤🌹

  • @mikaela5139
    @mikaela5139 3 года назад +9

    አንተ በእስር ቤት በነበርክበት ኢትዬ ፎረም ስለ አንተ ፍትሕ ሲናገር ነበር አሁን ያንተ ተራ ነው ወኔ ይኑርህ ለሃቅ ቁም ለማይረባ የማፊያ የቅርጫ ምርጫን አታነብንብ ጥሩ አርአያ ለመሆን ክንፍ ማውጣት አያስፈልግህም እንደ ኢትዬ ፎረም የእግዚአብሄር ዘበኛ መሆን ነው ትግራይ ትስዕር

    • @foxclanyt830
      @foxclanyt830 3 года назад

      Tikil bekalu ethi Form dimis hun yet geba egzabihr yirdaw wedimachin abebe 😪😪😪

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 года назад +5

    Ezema malet pp mehonun eyawekachew lemen tejajalalachew

  • @teshomeweldemariam2034
    @teshomeweldemariam2034 3 года назад +3

    ብረሀኑ፣ነጋ፣ወደ፣ሜቆደንያ፣በቃ

  • @sarahmiller9655
    @sarahmiller9655 3 года назад +2

    ናዝሬት በኣዳማ ይስተካከል

  • @rising1786
    @rising1786 3 года назад +4

    Missing EthioForum.

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 3 года назад +8

    RIP ኢዜማ 🌚
    ብርሀኑ ነጋ ህዝብ አንቅሮ ተፋህ!!
    የአብይና! ኢሳያስ ውታፍ ነቃይ🐼

  • @righteous8234
    @righteous8234 3 года назад +3

    አዳነች አበቤ "እርስ በርሳቸው በትግርኛ ይነጋገሩ ነበር" ያለችው ነገርስ? የ40 ሚልዮኑ ነገርሳ?

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 3 года назад +1

    Well come

  • @biniz5919
    @biniz5919 3 года назад +1

    Yene jawar ena eskender bel manen masekedem endalebeh ewek

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 3 года назад +1

    ብልጽግና እንዳለ ሁሉንም ወንበር ጥቅልሎ አሽነፈ ማለት? ይገርማል

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 3 года назад +1

    Adama 💘💘

  • @mehonalemehon3796
    @mehonalemehon3796 3 года назад +2

    የሰሞኑ ምርጥ ቀልዳዊ እውነት
    *ብርሐኑ ነጋ ገብቶ ያላፈረሰው ቃሊቲ እስር ቤትን ብቻ ነው"
    ሀሀሀሀሀሀ ክክክክክ ኡህህህህ ቴዲ (ርእዮት) ትክክል ብለሀል ። ዛሬ በሳቅ ገደልከንኝ።

  • @debelatola4424
    @debelatola4424 3 года назад +3

    ፐ/ር ብርሃኑ ተስፋ የተደረገበት ሰው ነበር ግን በቃ ዲጋ ሆኑ ቀረ በቃ አምላክ ሲጣላ እንዲህ ነው አሁንም ገና የተተፋ ይሆናል በንጹሃን ሞት እንዳላጋጠ አኖርም አይል የእግዚሃብሄር ነው

  • @user-jt3qn8px4b
    @user-jt3qn8px4b 3 года назад +1

    I respect that the people have spoken. I believe most people voted for PP to for security reasons. Folks were worried about what may happen if PP lost. There’s no guarantee PP would not call up on the organized mob that is at their disposal. EZEMA was not a party worth dying for.
    The result should not be taken as endorsing PP.

  • @cristabel7627
    @cristabel7627 3 года назад +1

    I am happy Ezema lost the battle but why is the result delayed for publication 🤔 no wonder something is cooked behind to convenience our poor people Pp won all over Ethio what a heart break can that be

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 года назад +4

    Feteh le ethio forum gazetenoch

    • @geeza9534
      @geeza9534 3 года назад

      እነሱንም አሰረ ዘንዶው ?

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 года назад +2

    Ezema abey endeyashenef enje endemeretu ayedelem yegebut atejajalu

  • @alamihordofa812
    @alamihordofa812 3 года назад +1

    😄😄😄😄,I love the analysis "EZEMA tedemiro Danieln mehonen alchalem"

  • @nuryahya4223
    @nuryahya4223 3 года назад +1

    "ናዝሬት" በሚድያ አኦፊሽያሊ ማለት አትችልም … በቃል … ማለቱ ችግር ባይኖረውም .. ህጋዊ ሚድያ ስለሆነ …የአንድ ክልልን አቋም ይነካል

  • @addiswengel15
    @addiswengel15 3 года назад

    Ewont newo (60)

  • @jreeygualquihajreey1821
    @jreeygualquihajreey1821 3 года назад +2

    Ezama ena abiy isayas demeke honewe Ethiopia afersu

  • @teddy7551
    @teddy7551 3 года назад +1

    already abiy run alone & win himself-the game s over

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 3 года назад +1

    በአማራዉ መጠላታቸዉ ነዉ ዋናው

  • @frsanplaza4544
    @frsanplaza4544 3 года назад

    360 atishalum

  • @righteous8234
    @righteous8234 3 года назад +3

    I AGREE WITH BEKALU THAT BERHANU KILLED EZEMA. NO BODY WANTS TO SEE HIM IN POWER AT ALL. BECAUSE, HE'S AN OPPORTUNIST SOB!!!

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 3 года назад +1

    እባካችሁ ስለ ቅጥ ያጣው የንሮ ውድነት ብትወያዩ!!

  • @righteous8234
    @righteous8234 3 года назад +5

    I'm glad Berhanu lost big time. Now, Essayas will order Abiy to give Berhanu a position in his cabinet.
    Berhanu is a powrr hungry sob.

    • @justicesquare8807
      @justicesquare8807 3 года назад +1

      Dictators only use and throw!
      In the best case scenario, Berhanu will remain as a lapdog &/or bulldog on Isaias's side to keep Abiy on check.
      Sadly, Ethiopia is led by a toddler and is on a self destruction road! 😪
      I have wonderful Ethiopian friends and as an Eritrean, I deeply feel sorry for them!
      Ethiopians deserve better !!!!

    • @geteasfaw-goop789
      @geteasfaw-goop789 3 года назад +2

      ይህን፡ወስላታ፣ጩሎ፣እሱ
      ብሎ፣ፕሮፌሰር፡አማራን፡እስካጥንቱ፡የሚሳደብ፣መጤ፡እያለ፡።ከጠሊያን፡ወረራና፣የኢትዮጲያን፡ስልጣኔ፣በዐለም፣ያስመዘገበውን፡አማራን፡ሰድበህ፡ልምራ፡ስትል፣አታፍርም።
      ሸካይቲና፡መርጋ፡ናቸው?
      የቆጮ፡ፍቅፋቂ፡ማነው፣ቅድማያትህን፡ተንደላቆ፡ነጻነቱን፡አስከብሮ፣የቡላና፡የእንሰት፣ባለቤት፡ያሩገህ?
      መርጋ፣ነው? ብርሀኑ፣አፈኛ፣

  • @teddy7551
    @teddy7551 3 года назад

    the end of tribe system s hell,still some sleep ,sad

  • @sg.g2725
    @sg.g2725 3 года назад +1

    መልሱ አንድናአንድ ነው ።
    ብርሃኑ ነጋ።
    ነኢሳያስ ሎጋ።
    ላብይ አለንጋ።

  • @abayneshkassa8225
    @abayneshkassa8225 3 года назад

    ኢዜማን ሰው ይወደው ነበር አሁንም ይወደዋል ዘረኛ ፣ ጠባብ ፣ የዋህ እናቶችና ጻጥታ ስጋት ያደረባቸው ሰዎ"ች ብልጽግናን መርጠውታል

  • @tdf4034
    @tdf4034 3 года назад +1

    Free ethio from

  • @meryemmahammed8425
    @meryemmahammed8425 3 года назад

    ቻዎ ! ቻዎዎዎዎ ጠ/ሚ - ሃቅ ነው !!! ቅድሚያ ግልፅ አድርግልንና ስልጣንህን ልቀቅ !
    ===========================
    የብል(ጽ)ግና ሠራዊት እና የሀገር (የኢትዮጵያ) ሠራዊት መካከል ያለውን ልዩነት ለህዝቡ ግልጽ አርጉለት - የኦሮሚያ ልዩ ሃይል በየትኛው ጎራ ነው የሚመደበው ! የአማራውና የትግራዩ ልዩ ሃይልስ ! አማራ ፋኖ በወረራ የተጠመደው - ከየትኛው ጎራ ነው ! (የዓብይን) ንግስናን እንዲያስጠብቅ የተደራጀው የፕሮቴስታንት ልዩ ሃይልስ ! በፓስተሮች የሚመራው የንጉሡ ሠራዊት " ሪፐፕሊካን ጋርድስ " ?
    ==============================
    ከሶስቱ ኢትዮጵያ - ከየትኛዋ ኢትዮጵያ እንወግን ?
    -------------------------------------------------------
    1ኛ - - የብልግናዋ ፕሮቴስታንት ኢትዮጵያ !
    2ኛ - - የኢሃድግ የነበረችዋን ኢትዮጵያ !
    3ኛ - - የደርግ የነበረችዋን ኢትዮጵያ !
    =========================
    የሀገርን ህልውና ከማስቀጠል አካያ - ማን ነው ጀግናችን - ማነው አረዓያችን ?
    -----------------------------------------------------
    ማን ማንን ስለገደለ ነው ጀግና የሚባለው ? ነው ጀግንነት የገዢውን መደብ የስልጣን ዕድሜ ለማስረዘም እራስን መስዋእት በማድረግ ነው የሚተረጎመው ? ባለጊዜን መደገፍና ማሞገስ ነው ጀግንነት ? የገዥ መደብ ጠላቴ ነው ያለውን - በመጥላትና በመቃወም ነው ጀግንነት የሚገለጸው ?
    ========================
    የስልጣን ጥመኞች እራሳቸውን ከኢሃድግ ገንጥለው - ብልፅግና ብለው - ለስልጣ ን ማቆያቸው - ሕዝቡን በውሸት እያወናገሩ - በተራ ሰበካቸው - ለስልጣናቸ ማቆያ የምስኪኑን ህይወት ይገብራሉ !
    ክነእከሌ እና ክብል(ፅ)ግና - ማን ይሻልሃል - አወዳድር - አመዛዝን - አትሸወድ !!!
    ንቃ ሕዝቤ !kክ
    ንቃ ሕዝቤ !k
    ንቃ ሕዝቤ !kክ

  • @yosieftesfamariam2214
    @yosieftesfamariam2214 3 года назад +2

    ውሽተኞች ብልጽግና ኣጭበርብሮ ይቀጥላል አናንተ ኣውነቱን ኣያወቃቹ መናገር ማጋለጥ ኣትቹሉም ይቅርታ መድያ መብት ከሌልው ምርጫው ዲሞክራሲ ማለት ሞኝነት ይመስለናል

  • @banutade8549
    @banutade8549 3 года назад

    ሆነ ብሎ በአገሪቱ ያለውን ፓለቲካና ፓለቲከኛ ሆነ ብሎ አስወግዶ ምርጫ ምናምን ብሎ እያካሄደ ባለበት ሁኔታ የጃዋር የእገሌ መታሰር ምናምን ብልፅግናን ጠቅሞታል ምናምን እያሉ መናገር እራሱ ያሳፍራል ለማለት ነው።

  • @user-th6qc2pc8u
    @user-th6qc2pc8u 3 года назад

    yehak sewche edma yestln

  • @yasabtamir6551
    @yasabtamir6551 3 года назад

    btame nw ymkberachu

  • @dayner989
    @dayner989 3 года назад +1

    Birrrahanu 😂😂😂 game over

  • @JdJj-nx4xw
    @JdJj-nx4xw 3 года назад +1

    EZEMA ye BLGNA lelagnaw Simu new!

  • @lenesilasfaw951
    @lenesilasfaw951 3 года назад

    እንዴ በቃል "መዝረፍ ችግር የለም?" አልገባኝም?

    • @yonasbiratu2980
      @yonasbiratu2980 3 года назад

      ህውሐት ያሳደገው መስረቅ ስራ ነው ብሎ ነው ስለዚህ እንዲህ ቢል አይገርምም ።

  • @justicesquare8807
    @justicesquare8807 3 года назад

    "Ethiopians welcome to the club!" .....said Isaias, the daylight murderer!!
    You guess what's coming for Ethiopia.
    Justice4All !!

  • @teddy7551
    @teddy7551 3 года назад

    what to elect,people wake up ,the funny side of life --kkkkkkkk

  • @havenmama5865
    @havenmama5865 3 года назад +1

    Ftahi le eito ferom

  • @woynshethassen2148
    @woynshethassen2148 3 года назад

    አዳነች አበቤ አዲስ አበባን ለመዝረፍ የመታች ነች ዘርፋለችም

  • @Hosaena806
    @Hosaena806 3 года назад +1

    Ye ethiopia mrcha alachut ye Amara chereba ena chereka new. Amara new yemimeretew Amara new yemimertew 4 partiwoch ye amara new pp Amara new. Alem mulu ye chereba new silachu wede china wede Russia yedachu ? gintu ye satnael fot lebash... yihew ye chereba mrcha new silachu tikur Amaricawi ke carter center lemnachu yametachut gedelachut
    Adele be gasification afun bemeshefen gedelachut adel ahun yihem yitawekal ezema pp abn balderas aratu party Amara Amara ygemalu mn new aygemum ? Man aregew Balderas ye finfine baledera" bezih negn Amara ke ethiopia poletica megelel alebet yemlow Amara yegebabet guday zbrkrq argo ainun atfito asro chefchifo ene negn yeshenefkut
    Yilal adelem tenkolegnoch wushtamoch chefchafi naziwoch mehonachu
    Tawkebachuhal gn ende befit hule. Tigaru lematfat tazlachu yemetachu
    Aremene timboch enteyayalen 👹👹👹

  • @aklilutadesse1572
    @aklilutadesse1572 3 года назад

    አውሎ መቀሌ ግባ ምን ቀረህ እዚ አቃጣሪ፤ እንኳን ደስ አለህ ጌች ተመልሶልሀል የቀረ ፍርፋሪ ካለ እንዲጥልልህ ወደ መቀሌ ብትሄድ ይሻልሀል

  • @teddy7551
    @teddy7551 3 года назад

    abiy get 5 more years,it will be the end of Ethiopia,new oromia s on the way ,ready for that people

  • @justicesquare8807
    @justicesquare8807 3 года назад

    Dictators only use and throw!
    In the best case scenario, Berhanu will remain as a lapdog &/or bulldog on Isaias's side to keep Abiy on check.
    Sadly, Ethiopia is led by a toddler and is on a self destruction road! 😪
    I have wonderful Ethiopian friends and as an Eritrean, I deeply feel sorry for them!
    Ethiopians deserve better !!!!

  • @lenesilasfaw951
    @lenesilasfaw951 3 года назад

    my foot ልማት?

  • @samueltbrhan4637
    @samueltbrhan4637 3 года назад +1

    አይ ዲሞክራሲ አብይ ኢሳያስ አባቱ

  • @helina3753
    @helina3753 3 года назад

    አዳማ።።።።

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 3 года назад

    አገር ማስቀጠል.........kkkkkkkll
    ፋኑኤል ነገሩ እሱ አይደለም።
    የአዲስ አበባ ህዝብ እጅግ የሚደነቅና
    ከፓርቲዎች በላይ ፓለቲካ የገባው ነው ።

  • @Erifuture
    @Erifuture 3 года назад +1

    Fooooooo lies

  • @lenesilasfaw951
    @lenesilasfaw951 3 года назад

    የብልፅግና ዋና የሶስት ዓመት የብልጭልጭና የፎቶ ፖለቲካ የአሸናፊነት ትሩፋትን አምጥቷል

    • @user-dm4ow9pm2b
      @user-dm4ow9pm2b 2 года назад

      ማን መሪጦት ኦነጎቹ ብቻ ናቸዉ የመረጡት

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z 3 года назад

    እይይይይ ግዜ እናንተም ተለወጣችሁ ድሮሳ ከስሜን የሚመጣ ምን ጤና እለው🙄🙄🙄🙄

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 3 года назад

    እውነት ብለሀል ግንቦት ሰባት የነበሩ ሰዎች የኢዘማን ድምፅ የጣሉት
    ግን አንተኛው ስለ ዳንኤል ክብረት ምንም አታውቅም አጉል አዋቂ ነኝ አትበል ለሁሉም ልናይ አይደል?

  • @tamemengsha9856
    @tamemengsha9856 3 года назад

    ዛሬ ዋናው አላማችሁ አዳነችን ማግዘፍና የጥሩ ስብዕና ባለቤት ናት እያላችሁን ነው እስኪ እንዳፋችሁ ያርግልን ነገ ደግሞ ሌላ ስም ላለመስጠታችሁ በምን እርግጠኞች እንሁን?

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 года назад

    በኦነጉ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 570 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @abubekerawel9640
    @abubekerawel9640 3 года назад +1

    የደደብ ትንታኔ ህዝቡ አብይን እንጂ ብልፅግናን አልመረጠም

  • @girmaseyfu7512
    @girmaseyfu7512 3 года назад

    እረ ጋሬጠኞው እልህ ያለብህ ይመስላል ከኢዜማ ጋር በጣም ተቃጥለሃል አሽቃባጭ

  • @temesgenwolde4977
    @temesgenwolde4977 3 года назад

    በቃሉ መጀመሪያ ትምህርት ቤት ሂድ
    ብርሃኑን ለመተቸት

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 3 года назад

    ወሬኛ፣ነህ፣ከሥክንድር፣ጋር፣ተሰለፍ።

  • @Lemishe
    @Lemishe 3 года назад

    ብልፅግና ተመረጠ አልተመረጠ ለ27 አመት የተሰራፋውን የትግሬ አናሳን ከሐዲ ሌባ ቆሻሻ ልክስክስ ባንዳን ለማኝ ችጋሩራም እከካም ዘርን ከኢትዮጵያ ከመንደራችን ከክልላችን ማጽዳት መጥረግ ነው አላማው ተወደደም ተጠላም ትግሬን ማመንመን ነው ይህ ተሳክቷል ተጠናክሮም ይቀጥላል ልጆቻችንም ከመቼውም በላይ ነፍጠኛ ጭሰኛ ጀብሰኛ አከርካሬ ሰባሪ አርገን እናሰማራለን እናጠምቃለን ትግሬን አጋሜን ወደ ድንጋዩ ዘመን ለመመለስ ከዚህም በላይ ይሰራል ዩተመጀመረውም ትግሬን አጋሜን ቅጥቀጣው ተጠናክሮ እንዲቀጥል ትልቅ ስራ ይሰራል

    • @lilyfiseha3989
      @lilyfiseha3989 3 года назад +2

      ትግሬንና ህዋትን ለይተህ እይ መጀመርያ ስንት ጀዝባ ሰው አለ ባካችሁ

    • @eleleta5821
      @eleleta5821 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂 በሰላም ነው ?

    • @jarsoabdulkadir7801
      @jarsoabdulkadir7801 3 года назад

      Youal, don't be a fascist, not good for you.

    • @helenatigray1348
      @helenatigray1348 3 года назад

      😂😂😂😂 we will see.

    • @bellatedros4839
      @bellatedros4839 3 года назад

      አንተ ደንጋይ ደንቆሮ ትግራይ ሳይሆን የሚጠፋው እናንተ ጥንብ አማራ ውሃ በዲጅህ አልፎ ጎረቤት አገር እያገለገለ በቁማችሁ የገማችሁ የቁም እሬስ ደግሞ አታፍሩም አጠናክሮ መቀጠል ነው ትግሬዎች ለማጥፋት አልክ አይ መሀይም አንተም መሰሎችህም ጭምር ገና ከምድር ገፅ ትጠፍለህ እመነኝ። በማን ምድር ላይ ቆመህ እንደምትሄድ ታቃለህ ለራስህ ፍራ እንዳትጠፋ የደንቆሮ ክምችት።

  • @cristabel7627
    @cristabel7627 3 года назад

    I am happy Ezema lost the battle but why is the result delayed for publication 🤔 no wonder something is cooked behind to convenience our poor people Pp won all over Ethio what a heart break can that be

  • @tizazumekonin3101
    @tizazumekonin3101 3 года назад

    ደንቆሮ አንተን ብሎ ተንታኝ ። አንተ የዲ/ቆን ዳንኤልን የእግር እጣቢ አትሆንም ።

  • @cristabel7627
    @cristabel7627 3 года назад

    I am happy Ezema lost the battle but why is the result delayed for publication 🤔 no wonder something is cooked behind to convenience our poor people Pp won all over Ethio what a heart break can that be