እዚህ ቤት ውስጥ ተፈላጊ አይደለሁም……../ልጆች ከወላጆች ጋር በምን ቅርበት ማደግ አለባቸው?/ እንመካከር ከትግስት ዋልተንግስ ጋር/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2021
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 32

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 года назад +30

    በዚህ አይነት አንድ ልጅ እንኳን ሳይጎዳ የተረፈ አይመስለኝም ምክንያቱም ሁላችንም ልጆች ስናሳድግ ልክ ነን ባልንበት ነገር ሁሉ ተሳስተናል።በቀሪው እድሜያቸው ልጆቹን ፈጣሪ ይርዳቸዉ እኛንም ይቅር ይበለን።

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p 2 года назад +11

    ይህ ጥሩ ምክር ነው የበፊቱ ትውልድ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ በቤተሰብም በውጪ ሰውም ትምህርትቤትም በጓደኛም በጎረምሶች ተላካፊዎችም ተጎድተን አድገናል ግን ይህ ትውልድ በዚህ አይነት ጥሩ አስተሳሰብና ምክር ጥሩና ጎበዝ በራሱ የሚተማመንን ትውልድ ያፈራል

  • @tsigedengil5307
    @tsigedengil5307 2 года назад +17

    ትግስት አንቺ የምታቀርቢአቸዉ ፕሮግራም በጣም እወዳዋለሁ የዛሬዉ ግን በጣም ወድጄዋለሁ ለብዝዎች ትምህርት የሚሰጠዉና እባክሽን ተደጋግሞ እንዲቀርብ አድርጊልን አመሰግናለሁ

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 2 года назад +6

    This kind parenting lessons should be give to the public. Thanks tigi!

  • @rutht9104
    @rutht9104 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ነው በኛ ይብቃ እና ልጆቻችን ይትረፉልን። በየ መንገዱ አውቶቡስ መጠበቂያ ላይ ሰው ሁሉ እንዲያውቀው ቢለጠፍ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነገር ነው። ወላጅም እውቀቱ ከሌለው ይጠቅመዋል።

  • @rutht9104
    @rutht9104 2 года назад +2

    እቺ ትንሽ ልጅ ግን በጣም የምትገርም ናት ተባረኩ 🙏❤

  • @huriaaman8534
    @huriaaman8534 2 года назад +3

    Amazing topics and I appreciate your time and I don’t have word to explain it but it wonderful!

  • @saroangirma1714
    @saroangirma1714 2 года назад +11

    እናቱ ኢትዮጵያ ዉስጥ ማን ካባት ከናቱ ጋር ተቀራርቦ የልቡን ተናግሮ ጠይቆ ያደገ አለ አሁን ነዉ ትንሽ ከስልጣኔ ጋር አይናችን ተከፈተ እንጂ ይሄ የሁሉ ኢትዮጵያዊ ህይወት ነዉ

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 2 года назад +3

    ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ😍😍

  • @BlueSky-zn8wp
    @BlueSky-zn8wp 2 года назад +1

    Thank You for covering this topic .

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 2 года назад +3

    Thank You so much You two guys! This is so helpful! But almost all the Ethiopian kids are directly/ indirectly affected by bullying maybe somewhere, or even the family member may do it. Bullying is common in Ethiopia, I don't know how to remove it country-wise. Anyway let's start from our home

  • @yemisrachtadesse5649
    @yemisrachtadesse5649 2 года назад +3

    It's true. Im 40 & been through such parents, it hurts deep. I survive but lose life's sense

    • @liyukibrie3063
      @liyukibrie3063 2 года назад +1

      DONT GIVE UP WORK ON LOVING YOUR SELF

    • @BlueSky-zn8wp
      @BlueSky-zn8wp 2 года назад

      You are Loved. Remember that ❤

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i 2 года назад

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 года назад +3

    ውይ ማነው ትግድትን የሚወዳት

  • @edangenetfeleke1053
    @edangenetfeleke1053 2 года назад

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ በርችልኝ
    እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ መልኩ ገልፀሸዋል !!!

  • @redmimi6106
    @redmimi6106 2 года назад

    Thank you

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 2 года назад

    Thanks again Tgestiy

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 года назад

    Waaw betam des yemil tesfa new

  • @huriaaman8534
    @huriaaman8534 2 года назад +1

    I love you so much sister

  • @selamawitboka574
    @selamawitboka574 2 года назад +3

    ENATE LIJE HUGNA HULAM ATIREBIM NBER MITILEGNI. GIN GETA REDITOGNI TIRU BOTANA TIRU NURO IYENORKU NEW. BE LIJOCHEM TEBARIKE

    • @BlueSky-zn8wp
      @BlueSky-zn8wp 2 года назад

      You are Strong and you are Loved

  • @selamawitboka574
    @selamawitboka574 2 года назад +2

    EWINT LEMENAGER ANIDEM KEN ENATE GOBEZI BILAGNIM HONE ABERETATAGNI ATAKIM. LEZAM YIMSILEGNAL BIZUM FKIR LE BETESEBE YELGNIM. AZINILACHEWALEW INJE

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 года назад

    ወላጆች ልጆቻቸውን ቂጥ እንዳይበዱ ማስተማር አለባቸው ።

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 2 года назад +3

    ኢትዮጵያ አሸንፋለች 👇
    👇
    ruclips.net/video/7qB5iAp3WmQ/видео.html
    ruclips.net/video/7qB5iAp3WmQ/видео.html

  • @user-st1ec9zp6z
    @user-st1ec9zp6z 2 года назад +4

    ትልቁ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ
    መወለድ ሲሆን በላጩ ፀጋ ደግሞ
    በዛው ላይ መቆየት ነው ። ነገር ግን
    የፀጋዎች ሁሉ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ
    መሞት ነው ።
    ruclips.net/video/WaedBnBMVe4/видео.html

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 года назад

    እስኪ ወደቻናሌ ጎራ በሉ